አስገራሚ ከሰል ማምረቻ ማሽን ዋጋ ከነጻ ስልጠና ጋር 2025 | Price of Charcoal manufacturing in Ethiopia 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 102

  • @teferragirmachew3884
    @teferragirmachew3884 6 หลายเดือนก่อน +5

    7:34 ጥሩ ስራ ነው ያው ሁሉም ነገር ባንድ ጊዜ ወደ የጥራት ደረጃ ላይ አይደርስም። አንድ ማሻሻያ የሚያስፈልገው ነገር ለመጠቆም ከሠሉ ሲፈጭ የሚወጣው ብናኝ ከመበተኑ በፊት የሚጠራቀምበት ቋት ቢኖረው ለሠራተኛ ጤንነት ጎጂነቱንም ሆነ ለአካባቢው የአየር ብክለትን ከመቀነስም በላይ ስራችሁን ተቀባይነት እንዲያገኝ ይረዳል ።

  • @Emiye20
    @Emiye20 6 หลายเดือนก่อน +15

    ትልቁ ጥያቄ በዚህ ማሽን የተሰራ አንድ ኪሎ ከሰል ለስንት ቀን ያገለግላል ነው? 1ኪሎ ማሽን በ3መቶ ብር የሚገዛ ደንበኛ ስንት ቀን ሊጠቀምበት ይችላል? እንደው በትንሹ አንድ ደንበኛ 4ኪሎ የሚሆን ይሄን ከሰል በ1ሺ ብር ቢገዛ ስንት ቀን ነው ሊጠቀምበት የሚችለው? 1ኩንታል የሚባለውን ባህላዊ ከሰል በ1ሺ ብር የሚገዛ ደንበኛ ግን እስከ 2ወር ሊጠቀምበት ይችላል። በዚህ ማሽን የተመረተውን 4ኪሎ ከሰል በ1ሺ ብር የገዛ ደንበኛስ ስንት ወር ሊጠቀምበት ይችላል? 10 ቀን? ይቺን መልሱልኝ እስኪ። ማሽኑን ለመግዛት ልቤ ጓጉቶ ሳለ ካልኩሌት ሳደርገው ግን ወሽመጤን!!!!

  • @MikiyasMulugeta-nd3tx
    @MikiyasMulugeta-nd3tx 23 วันที่ผ่านมา

    thank you very much, brother Keep it up. I believe am your customer one day

  • @AlemayehuBayu-j9b
    @AlemayehuBayu-j9b 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ የስራ ፈጠራነው ግብአቱም ከሀገርውስጥ መገኘቱ ጥሩ ሆኖሳለ አንድኪሎ ከሰል አምርተን ሶስትመቶብር የምንሸጥ ከሆነ የሚገዛን ደንበኛ ከየት እናገኛለን ሰውምንግዜም የሚፈልገው ርካሹን ዋጋነው ስለዚህ ወደበፊቱ ከሰል ይመለሳል ማለትነው እኔእንደገባኝ በዚህ ቢዝነስ የሚጠቀመው ማሽኑን የሰራው ሰው ብቻነው እንጂ ማሽኑንገዝተው ለሚሰሩ ምንም አይነት ትርፍምሆነ ጥቅም የሚያገኙ አይመስለኝም እኔ የተረዳሁት ይህን ነው አመሰግናለሁ

  • @alemutelilo1
    @alemutelilo1 7 หลายเดือนก่อน +3

    Very amazing!! This must be encouraging

  • @dejenleul570
    @dejenleul570 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wow!😮 I am proud of you, Dave!🎉

  • @meazi01
    @meazi01 7 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም አሪፍ ነው ግን ደቃቅ ከሰል ሁሌ ከይት ይመጣል?

  • @VlaChande
    @VlaChande 7 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ የስራ ፈጠራ ነው ይሄ ምርት ያለው በብዛት ውጪ ሃገር ነው የሺሻ ከሰል ሁቃበተለያየ ቅርፅ ይሰራል

  • @meazaarega8225
    @meazaarega8225 หลายเดือนก่อน +1

    ጠሩ ነው ግን ለሰው የተጋነነ ዋጋ አትንገሩት በፍፁም 1 ኪ ከሰል 300 ብር እየተሸጠ አይደለም ።70 ብር ነው የእናንተን ማሽን ለመሸጥ ብላቹ እማይሆን ተስፋ አትስጡ እውነቱን ንገሩት አምኖበት ይግባ

  • @Ahunethiopia.
    @Ahunethiopia. 7 หลายเดือนก่อน +2

    Profitable work

  • @teddysebehat-ce6my
    @teddysebehat-ce6my 7 หลายเดือนก่อน +2

    Intersting

  • @YosefAbate-r9d
    @YosefAbate-r9d 7 หลายเดือนก่อน +4

    የመጀመሪያው ካርበናይዝ ሳፍደረግ ነው እንዴ ከሰል የሚሆነዉ? ለማለት የፈልኩት ማቃጠያ ማሺኑን መጨረሻ ላይ ባለው ገለፃ ላይ ነው የጨመርከው። ለምሳሌ 30ሽ የሚሸጠው ማሽን እንዳለ ገልፀሀል ያለማቃጠያ ይመስለኛል መስራት እንደሚቺል ነው የተረዳሁት። በተረፈ ግን በአካል መጥቼ መረዳት እና መግዛት እፈልጋለሁ። ጥሩ ስራ ነው በርቱልኝ

  • @yasimesele5753
    @yasimesele5753 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ነው ደቃቅ ከሠል ከየት ይመጣል1 ኪሎ 300 ብር መሸጥ ይከብዳል ፈጠራህን አደንቃለሁ ጥሬ እቃ ግን ያልከው አያስኬድም ምን አልባት ሌላ ነገር ይታሠብበት

  • @TsgayeHabte-kw8jl
    @TsgayeHabte-kw8jl 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ጎበዝ በርታልን

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey 7 หลายเดือนก่อน +5

    ጥሩ ስራ ነው በርቱ እንጨቱ ግን ከየት ይመጣል?
    የፈጠራ ስራ በጣም ደስ ይለኛል ግን ሁሉም ነገር አማካሪ ያስፈልገዋል😢

    • @HAMDgeneralmetalwork
      @HAMDgeneralmetalwork 7 หลายเดือนก่อน +2

      ገብአቱ እኮ ተጠቅሷል ፣ ሰጋቱራን ከከፈርኒቸር ቤቶች ማግኘት ይቻላል

  • @WaldeTolcha
    @WaldeTolcha 7 หลายเดือนก่อน +2

    Haye

  • @behailuDereje-jv2pr
    @behailuDereje-jv2pr 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የከሰል ትራፍ ሳይገባ በሰጋቱራ ብቻ ከሰል ማምረት አይቻልም?

  • @antenehdemeke8494
    @antenehdemeke8494 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እንደገባኝ ዋጋ ያወጣህው እንደአቅሙ ብቻ ሳይሆን ጥራቱም ይወስነዋል ጥርት የለን ስራ ለመስርራት አምስቱም ማሽን አስፈላጊ ነው የማሽኑን ቁጥር ቀንዲ ዋጋ መቀነስ በ ኋላ ከገበያ ውጪ አያደርግም ?

  • @salmansalman8124
    @salmansalman8124 7 หลายเดือนก่อน +5

    ከስደት ምላሽ የምሰራው የስራ ምርጫየ ነው

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 7 หลายเดือนก่อน +4

    ትልቁ አትራፊ አምራቹ ነው ማነው 300 ብር አንድ ኪሎ ከሰል የሚገዛው አረ ሰዎች ተው እንተሳሰብ

  • @teddysebehat-ce6my
    @teddysebehat-ce6my 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሲፈጭ እንዳይቦል ቢደረግ መልካም ነው።

    • @HAMDgeneralmetalwork
      @HAMDgeneralmetalwork 7 หลายเดือนก่อน +1

      ብናኙን ለመቀነ ማውጫው ላይ ጨርቅ አለው :: ይህ ለሙከራ ብቻ ነው::

  • @denadebebe2508
    @denadebebe2508 7 หลายเดือนก่อน +9

    ለተጠቃሚ 1kg ከሰል 200 ብር እንዴት ነዉ ነገሩ?ዋጋው አይከብድም

  • @AsratTilahun-n9p
    @AsratTilahun-n9p 3 หลายเดือนก่อน

    Hasabu tiru new gin minyahagiz power yikoyal

  • @MaRy-s9z8r
    @MaRy-s9z8r 6 หลายเดือนก่อน

    Mashallah

  • @HayleslaseNiguse
    @HayleslaseNiguse 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ውድ ነው ምናልባት አንድ ኪሎ ከሰል ምን ያህል ግዜ ያስጠቅማል ግልፂ አድርግልኝ

  • @VlaChande
    @VlaChande 7 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው በርቱ የኮኮናት ከሰል ለመስራት ምን ያስፈልጋል መልሱልኝ እባካችሁ

    • @shems172
      @shems172 3 หลายเดือนก่อน

      Coconut

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ከ7ኈ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ከ7ኈ หลายเดือนก่อน

    ስልክሕን ላክልኝ

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 4 หลายเดือนก่อน

    ይህ የከሰል አይነት በተጠቃሚው ዘንድ ምን ያህል ተፈላጊ ነው? Demand and supply issues?

  • @zerirhunberihanu9032
    @zerirhunberihanu9032 5 หลายเดือนก่อน

    ማጣበቂያውን ዘርዝርልኝ

  • @desalegnabera9746
    @desalegnabera9746 2 หลายเดือนก่อน

    ከምንም በላይ ማብራሪያ አሠጣጡ አድንቄሀለሁ ግልጽ በሆነ አማርኛ ግልጽ የሆነ መረጃ ::የአልሙኒየም ሞልድ ማሽን ማሠራት እፈልጋለሁ

  • @BethelhemDereje-bg7sn
    @BethelhemDereje-bg7sn 7 หลายเดือนก่อน

    Mashnu bchawn yshetal?

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 4 หลายเดือนก่อน

    ክሰልን እና ሌሎች በተለያየ መጠን ያለን እንደ ያለውን በደረጃ እንደ ውፍረቱ በማሰቀመጥ ቀላል የውሀ ማሪያ ለመሰራት መሞከር አይከፋም እንዲሁም ከባለሙያወች ጋር በመነጋገር ጥናትና ሙከራ ብታደርጉ አይከፋም።

  • @kebededemissie4788
    @kebededemissie4788 5 หลายเดือนก่อน

    ለቤት ፍጆታ በቤት ዘይት የሚጨምቅ ማሽን አለ ?

  • @kebededemissie4788
    @kebededemissie4788 5 หลายเดือนก่อน

    በቤት ዉስጥ መለስተኛ የዶሮ መኖ መቀነባበሪያ ማሽንስ ?

  • @pcuafsr9876
    @pcuafsr9876 5 หลายเดือนก่อน

    በሰጋቱራ ፈንታ ስንዴ ገለባ እንደ ግብዓት መጠቀም አይቻልም?

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 7 หลายเดือนก่อน +10

    ማሽን አምራቹ ነው ትርፋማ እንዳትሸወዱ

    • @HAMDgeneralmetalwork
      @HAMDgeneralmetalwork 7 หลายเดือนก่อน

      Why not

    • @BeyondInvestment
      @BeyondInvestment 7 หลายเดือนก่อน +4

      እሱ 99% ያትርፍ አንተ 1% አትርፍ ቁጭ ግን አትበል :: ሰውንም አትምከር ወይ የተሻለ ሰርተህ አቅርብ

    • @yohannesabebe3088
      @yohannesabebe3088 7 หลายเดือนก่อน +8

      @@BeyondInvestment ወዳጄ እኔ ያልኩት አልገባህም የሚያወራው ነገር የተሳሳተ ነው ሰጋቱራም ደቃቅ ከሰልም በነፃ የሚሰጥህ የለም፡፡ ካመረትክ በሁዋላም እሱ በሚለው ዋጋ ማን ይገዛሃል እኔ እንደ ማስጠንቀቂያ የዋህ ሰዎች ዘለው ገብተው እንዳይጎዱነው።

    • @Emiye20
      @Emiye20 6 หลายเดือนก่อน

      @@yohannesabebe3088 በትክክል እኔ ጎምዥቼ ነበር ነገር ግን ቆም ብየ ካልኩሌት ሳደርገው ዋ!

    • @ኣርኣያ-2017
      @ኣርኣያ-2017 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@yohannesabebe3088ዩሀኒስ አጋሠሥ። ዝም እንኳ እንዳትል መመለስህ በሰጨኝ። የወሃን ዘለው እንዳይገቡብት ስታስጠነቅቅ ምን አማራጭ አቅርበህ ነው?
      ድሀ የቆሰልክ ግም አውርቶ-አደር ሆነህ እንጂ ስራውን ልታደንቅ ይገባህ ነበረ። አትርፎ እንድታተርፍ ቢያደርግህ ምናባክ ቆርጦህነው አገጭክን አስፍተህ ለኻጭክን ምታዝረከርክ እብድ የውሻ ልጅ። የቀነጨርክ።

  • @teseramelese2708
    @teseramelese2708 3 หลายเดือนก่อน

    ባለ32ማንዋል ገዝቼአቸው ነበር ግን ከፊት ያሉት 3አቤት ማለትም 12ቱ አይጨምቁም አይሰሩም ስልክ እንኳን አያነሱም ?ስልጠናውም የለም።ምንም ድጋፍ የለም።አዝኛለሁ።

    • @MaheTesf
      @MaheTesf 3 หลายเดือนก่อน

      ስልክህን ላክልኝ

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 7 หลายเดือนก่อน

    በሕብረተሰብ ዘንድ ይህ የሚመረተው ከሰል ዲማንዱ ምን ያህል ነው? Demand and supply ?

  • @zenbabd9617
    @zenbabd9617 7 หลายเดือนก่อน +3

    ከሰሉ ከምንድነውየሚሰራው ማለቴ እንጨቱ ምንይባላል

    • @HAMDgeneralmetalwork
      @HAMDgeneralmetalwork 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሰጋቱራ

    • @fissehabirhane1651
      @fissehabirhane1651 7 หลายเดือนก่อน

      ያገኘሀው እንጨት ወይም የከሰል ትርፍራፊ ይሆናል

  • @NegashBekele-h3w
    @NegashBekele-h3w 7 หลายเดือนก่อน

    አንድ ኪሎ ከሰል በአንድ መሀከለኛ ማንደጃ ስንት ማንደጃ ይሆናል ? የተያያዘው ከሰል ለስንት ደቂቃ ይቆያል?😂የተያያዘውን ከሰል ተጠቅሞ ካበቁ በኋላ አጥቶ ድጋሚ መጠቀም ይቻላል? ይቻላል?

  • @selamfikir3650
    @selamfikir3650 4 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ የሚፈጨውን ከሰል ብናኝ አስወግድ። በዚህ ማሽን አንድ ኪሎ ከሰል መፍጨት አይቻልም። አካባቢንም ሰውንም ይበክልላ።

  • @tadeesetekleab5755
    @tadeesetekleab5755 5 หลายเดือนก่อน

    ሃሳቡም ስራውም ጥሩ ነው። ግን ብሩ ተጋነነ ወጪውን በጣም ታሳንሰውና ገቢውን ታበዛዋለህ። ያደግሞ በጣም ግነት ስላለው ያጠራጥራል።

    • @meazaarega8225
      @meazaarega8225 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትክን ነው እነሱ ማሼኑ እንዲሸጥላቸው ለሰው የከሰሉን መሸጫ ዋጋ አጋነው ነው የሚናገሩት ከሰሉ 70 ብር ነው በኪሎ የሚሸጠው አንዳንድ ቦታ እንደውም 50 ብር ይሸጣሉ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 5 หลายเดือนก่อน

    አገሬ ከብቼ እሄንን ስረ ማስረት እፈልገለው አረብ አገር ሆኜ ያታማኛሁትን ስረ አገኛሁ

  • @GashawAmenu-c9o
    @GashawAmenu-c9o 3 หลายเดือนก่อน

    bexam des yelale enefelègewalen

  • @destawdinku1431
    @destawdinku1431 7 หลายเดือนก่อน

    what is Carbonization mean?

    • @HAMDgeneralmetalwork
      @HAMDgeneralmetalwork 7 หลายเดือนก่อน

      the process of changing or being changed into carbon, by burning, heating, or during fossilization (= the process of being preserved in rock over a long period):
      Blackening or charring is carbonization, and makes your steak taste like charcoal, so avoid it.
      Solid fossil fuels are fossilized vegetable matter which have undergone various degrees of carbonization.
      Fewer examples
      Studies have been done on the carcinogenic effects of charring and carbonization.
      The process, known as flash carbonization, uses heat and pressure to turn dried green waste into charcoal in about 30 minutes.
      Exposing the cooking oil to carbonisation will reduce the life of the oil.
      Carbonisation is not an efficient method for producing a carbon-based gas from coal because only about 20 per cent of the carbon in the coal ends up in the gas.
      SMART Vocabulary: related words and phrases
      (Definition of carbonization from the Cambridge Advanced Learner's Dictionary & Thesaurus © Cambridge University Press)
      What is the pronunciation of carbonization?
      Translations of carbonization
      in Chinese (Traditional)
      碳化…
      See more
      in Chinese (Simplified)
      碳化…
      See more
      Need a translator?
      Get a quick, free translation!
      Translator tool
      Browse
      carbonated
      carbonic
      carbonic acid
      carboniferous
      carbonization
      carbonize
      carbonized
      carbonizing
      carbonnade
      Test your vocabulary with our fun image quizzes

      Try a quiz now
      BLOG
      Worse than or worst of all? How to use the words ‘worse’ and ‘worst’
      June 05, 2024
      Read More
      To top
      Contents
      LEARN
      DEVELOP
      ABOUT
      © Cambridge University Press & Assessment 2024

    • @HAMDgeneralmetalwork
      @HAMDgeneralmetalwork 7 หลายเดือนก่อน

      the process of changing or being changed into carbon, by burning, heating, or during fossilization (= the process of being preserved in rock over a long period):
      Blackening or charring is carbonization, and makes your steak taste like charcoal, so avoid it.
      Solid fossil fuels are fossilized vegetable matter which have undergone various degrees of carbonization.
      Fewer examples
      Studies have been done on the carcinogenic effects of charring and carbonization.
      The process, known as flash carbonization, uses heat and pressure to turn dried green waste into charcoal in about 30 minutes.
      Exposing the cooking oil to carbonisation will reduce the life of the oil.
      Carbonisation is not an efficient method for producing a carbon-based gas from coal because only about 20 per cent of the carbon in the coal ends up in the gas.
      SMART Vocabulary: related words and phrases
      (Definition of carbonization from the Cambridge Advanced Learner's Dictionary & Thesaurus © Cambridge University Press)
      What is the pronunciation of carbonization?
      Translations of carbonization
      in Chinese (Traditional)
      碳化…
      See more
      in Chinese (Simplified)
      碳化…
      See more
      Need a translator?
      Get a quick, free translation!
      Translator tool
      Browse
      carbonated
      carbonic
      carbonic acid
      carboniferous
      carbonization
      carbonize
      carbonized
      carbonizing
      carbonnade
      Test your vocabulary with our fun image quizzes

      Try a quiz now
      BLOG
      Worse than or worst of all? How to use the words ‘worse’ and ‘worst’
      June 05, 2024
      Read More
      To top
      Contents
      LEARN
      DEVELOP
      ABOUT
      © Cambridge University Press & Assessment 2024

  • @JuharYimam-w4u
    @JuharYimam-w4u 5 หลายเดือนก่อน

    የጫት እንጨት መጠቀም እንችላለን

  • @destawdinku1431
    @destawdinku1431 7 หลายเดือนก่อน +1

    keep in mind, No any institution have briquetting process training in Ethiopia

    • @HAMDgeneralmetalwork
      @HAMDgeneralmetalwork 7 หลายเดือนก่อน

      Not knowing is doesn't means it not exist😊

  • @firdu4828
    @firdu4828 3 หลายเดือนก่อน

    የበሬበሬ ማሽን

  • @NurumohammedBurayu
    @NurumohammedBurayu 7 หลายเดือนก่อน +5

    ለምሳሌ የጫት እንጨት ይሆናል

    • @fissehabirhane1651
      @fissehabirhane1651 7 หลายเดือนก่อน +1

      እንጨት ይሁን እንጂ ማንኛውም ይሆናል
      የበቆሎ ግንድ የስንዴ ገለባም ሳይቀር ይሆናል ግን ለምሳሌ የስንዴ ገለባ ብዙ ካርቦናይዝ ኣድርገህ ትንሽ ከሰል ነው የምያወጣ

  • @Kkkkk-x3r
    @Kkkkk-x3r 3 หลายเดือนก่อน

    ማሽኑን ክፍለ አገር እንዴት እናግኘው

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 5 หลายเดือนก่อน

    ማፍጨውነ ማምረቻውን እፈልገለው በለማቶ ሃያውን ማእም እደውልልሃለው

  • @hawwiishowtafarii8386
    @hawwiishowtafarii8386 7 หลายเดือนก่อน +1

    akaseragn baki tew,ya machine hulum Gaziche,gaji yelam baki,Machine Migazaw sew falig pls?

    • @yoftahef48
      @yoftahef48 5 หลายเดือนก่อน

      Endaet sew ayegezam ?? Cost qenesek check adergekal

    • @aytakesen121
      @aytakesen121 5 หลายเดือนก่อน

      tele laki lgezaw

  • @ruqiyaawol1070
    @ruqiyaawol1070 7 หลายเดือนก่อน

    አንድ ኩንታል በ500መቶ ብር መግዛት እየቻለ ማነው አኝድ ኪሎ ሁለት መቶ ብር የሚገዛዉ

  • @sarawndmu6077
    @sarawndmu6077 4 หลายเดือนก่อน

    ቅመሞችዬ ስራው አሪፍ ነበር ግን 1 ሚሊየን

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 7 หลายเดือนก่อน

    የማሽኑ ዋጋ ውድ ስለሆነ በተወሰነ ጊዜ የሚከፈል ብድር ብታመቻቹ የተሻለ ነው።

  • @tesfutadesse1343
    @tesfutadesse1343 5 หลายเดือนก่อน

    እር ሰጋቱራ መሸጥ ከተጀመረ ቆየ በግዢ ራሱ ላታገኝ ትችላለህ።
    እኔም መስራት ፈልጌ ነበር ማሽኑ ተወደደ

  • @abdelakemal9057
    @abdelakemal9057 4 หลายเดือนก่อน

    ዋጋው

  • @GenetGirma-tn3jo
    @GenetGirma-tn3jo 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማሽኑን የመግዛት አቅም የለኝም መልካም ፈቃድህ ከሆነ
    formulawn ወይም እንዴት mix እንደሚደረግ ብትነግረኝ
    በ እጄ እየሰራሁ ገቢ ማግኘት ብችል ደስ ይለኝ ነበር

    • @TsgayeHabte-kw8jl
      @TsgayeHabte-kw8jl 7 หลายเดือนก่อน +2

      ህሱ ህዳለዉ ቀይ ሀፈር ህና ውሀ ሰጋቱራ ከሰል ከዛ በደንብ ማቡካት በትንሹ ህያረክ በጅ መጭመቅ ህደበሶ ከህዛ ፀሀይ ላይ ማስቀመጥ

    • @GenetGirma-tn3jo
      @GenetGirma-tn3jo 7 หลายเดือนก่อน

      @@TsgayeHabte-kw8jl
      amsginalhu

    • @michael-qw8cu
      @michael-qw8cu 2 หลายเดือนก่อน

      ማጣበቂያው የበቆሎ ዱቄት ነው

  • @Niguse-l7o
    @Niguse-l7o 7 หลายเดือนก่อน +2

    ስለጠና ፈልጋለውእባኬህ በታው yet ይሆን

    • @belaynehabebe6539
      @belaynehabebe6539 7 หลายเดือนก่อน

      ስልጠና የሚሰጠው ማሽን ለገዛ ነው

  • @OlanaDekeba
    @OlanaDekeba 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምለዉ 1kg በምንም አይነት 300ብር ገዢ የትም እይገኝም

  • @YeabsiraTesfaye-d6w
    @YeabsiraTesfaye-d6w 5 หลายเดือนก่อน

    1kg 200 birr
    100×200=20,000 arrr tewo gn kuntal 20,000 birr setel bro

    • @meazaarega8225
      @meazaarega8225 หลายเดือนก่อน

      ዝም አትለውም የእሱ ማሽን እንዲሸጥለት የሌለ ዋጋ ይናገራል ከሰሉ አውን ላይ ገቢያ ላይ የሚሸጠው 50 _70 ብር ነው

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 7 หลายเดือนก่อน

    ምን ነካህ ሰጋቱራ ይበላል እኮ

  • @dagnewzenfo2845
    @dagnewzenfo2845 3 หลายเดือนก่อน

    ምንም መልስ አይሰጡም? Oh It may be for machine sale not for what they advertising

  • @Rorra22Teddivo
    @Rorra22Teddivo 7 หลายเดือนก่อน

    1 kilo 200 birr yalkew armew ,100 kilo 200 birr lemalet felgeh new gen commentu saneb bezu sew asasatkew endet le 1 kilo 200 eyaleh new . Yene asteyayet be medewel egeltselehalehu , seraw jemrew neber ke 2 amet befit .

  • @desalegntaye9236
    @desalegntaye9236 7 หลายเดือนก่อน

    ማሽኑን ስጠኝ እና ሰርቼ ብሩን ልመልስልህ

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 7 หลายเดือนก่อน

    ምን 1ኪሎ ክስል 300 ብር ነው እያልክ ያለው ?? አበድክ እንደ ? ኩንታል ከስል 350 እየተሸጠ 1ኪሎ 300 ? ሰውዬው አታሳብደን ጤፍ እንኳ ኪሎ 120 ብር ነው .. ሲታስጠላ

  • @Orange5is9
    @Orange5is9 6 หลายเดือนก่อน

    ഭാവിയിൽ ഞാനൊരു കോടീശ്വരൻ ആകുമല്ലോ ഇത്തരം മെഷീൻ ഒന്നും ഒരു പുല്ലു അല്ല

  • @john7630
    @john7630 7 หลายเดือนก่อน

    Controversial 😂😂😂super market...?????

  • @Yonashaylude
    @Yonashaylude 7 หลายเดือนก่อน

    እረ አያዋጣም 500000*ከሰርኩ እረ ለሰው አስቡ

    • @AbiyMesfin-q5o
      @AbiyMesfin-q5o 6 หลายเดือนก่อน

      ምንድነው ያከሰረህ ተጠቃሚ የለም

    • @MaheTesf
      @MaheTesf 3 หลายเดือนก่อน

      እባክህ ላማክርህ ስልክህን ላክልኝ ወይም ያንችን ላኪልኝ በለኝ ፈቃደኛ ከሆንክ

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋጋው ግን እንዴት ነው እስከ 1.2 ሚሊዮን($10000)? በዚህ ዋጋ ያነሰ ከህንድ እና ቻይና ኣይገባም? በ you tube ብዙ እያየን ነው። ብረት መበየድ ነው ኣብዛኛው የማሽኑ ስራ

    • @alemutelilo1
      @alemutelilo1 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ግን የአገር ውስጥ ምርቶችን እመርጣለሁ እስከመቼ የውጭ የውጭ እያልን እንኖራለን።
      በእውነት የራሳችንን ነገር ብናበረታታኮ ይህ ስራ ወደ ትልቅ ፋብሪካ አድጎ ብዙ የሥራ ይፈጥራል ። ውንድሜ በርታ። እኔም አዛለው

    • @ddyy5110
      @ddyy5110 7 หลายเดือนก่อน

      @@alemutelilo1 የሀገር ውስጥ መመረጥ ኣለበት ነገር ግን፡ዋጋው ግምት ውስጥ ማስገባት ኣለብን። ከሽንኩርት ጀምሮ ዋጋው ከውጭ ሀገር ጋር ሲነፃፀር ኣስቡት። በውጭ ሀገር በተለይም ህንድና ቻይና ካለው ዋጋ ጋር ግማሽ ያህል መቀነስ ኣለበት፡ ካልሆነ የሰራተኛው፡ደመወዝ በዛው ልክ ይደግ

  • @MaRy-s9z8r
    @MaRy-s9z8r 6 หลายเดือนก่อน

    MASHALLAH