በሳቅ ከመሞቴ በፊት ድረሱልኝ - (ድንቅ ልጆች 24) |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @temeama5782
    @temeama5782 3 ปีที่แล้ว +756

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ከምወደው ባለቤቴ ጋር ታሪቄ አለሁ እስኪ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ
    የሰው ደስታ እሚያስደተው

  • @hasittube4313
    @hasittube4313 3 ปีที่แล้ว +238

    ሁሌም ቢቀርብ የማይሰለች ፕሮግራም የጥበቡ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ያሳድጋቸው ለእኛም መልካም ልጅ ይስጠን

  • @helenbirhan900
    @helenbirhan900 3 ปีที่แล้ว +212

    በማርያም ድጋሜ ይቅረብ ናቲ 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄ደብሮኝ ነበር በሳቅ ሞትኩ

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 3 ปีที่แล้ว +83

    ልጅ በሆንኩኝ ብዬ ተመኘሁኝ እግዚአብሔር ያሳድግህ ደብሮኝ ነበር ትንሽ ፈታ አርጎኛል 🤣🤣🤣🤗🤗🤗

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 ปีที่แล้ว +1

      እህትዋ ደምሪኝ

    • @qonjo6613
      @qonjo6613 3 ปีที่แล้ว +3

      ልጂ ብትሆኚ ኖር ትልቅ በሆንኩ ትይ ነበር

  • @godisgoodallthetime9059
    @godisgoodallthetime9059 3 ปีที่แล้ว +13

    ምንም የሚጠላው ነገር የለም😁😁😁😁 ደስ ሲሉ ህፃናት ተንኮል የሌለባቸው😘😘

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 ปีที่แล้ว +22

    ባለትዳር ነህ ላጤ --------- ላጤ
    ልታገባ ታስባለህ ------------------ አዋ
    ማንን ነው ምታገባው ---------- ሁላቹንም
    ምግብ ስንበላ ምን ውስጥ ነው ሚወድቀው ------- መኪናውስት ልጅነት እንዴት ደስ ይላል እድግ በል አባቴ እሼ በርታ

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +42

    ወይ ጥያቄና መልስ??? ልጅነት እንዴት ደስ ይላል? ንፁህ አይምሮ :: እግዚአብሔር ያሳድግህ🙏🏾

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 3 ปีที่แล้ว +48

    አሽ መልካም ሰዉ የምታቀርባቸዉ ልጆች. ፍቅር ናቸዉ

  • @መልካምስራለራስነው-ኸ6ገ
    @መልካምስራለራስነው-ኸ6ገ 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ፕሮግራም እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ይመቸናል የህፃናት አዋቂዎች በሳቅ ሊገሉን ነው እንደወም የነሱ ፕሮግራም ሁሌም ቢሆን አይሰለችም አሹ አንተም 1ኛ ነህ

  • @abebaseid79
    @abebaseid79 3 ปีที่แล้ว +359

    ማነው እደኔ ይሄ ፕሮግራም የሚመቸው በጉጉት የሚጠብቀው

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 3 ปีที่แล้ว +50

    ወይኔ እንዴት አባቱ ደስ ይላል እድግ በል ባባዬ😘ፈጣሪ ሆይ ከ ስደት መልስ ልክ እንደዚህ ልጅ ስጠኝ ፍቅረኛዬ ለልጅ ያለውን ጉጉት ሳይ አንዳንንዴ እፈራለሁ እኔም ጓግቻለሁ🙏

    • @tube6945
      @tube6945 3 ปีที่แล้ว +1

      ልክ እደኔ እጩኛየ ለልጅ ያለው ፍቅር ሳስብ ፍርሃቴ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን እፍፍፍ

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 ปีที่แล้ว

      @@tube6945 ደምሪኝ እህት

    • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
      @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tube6945 አሜን እህቴ

    • @tube6945
      @tube6945 3 ปีที่แล้ว

      @@fasigayewollolejitube እሽ

  • @rtrt6197
    @rtrt6197 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደው የዘመኑ ልጆች እዛው በስለው ነው የሚወጡት የኔ ጣፋጭ ወላሂ የህቴልጂ መሰለኝ አላህ ያሳድግን 💓💓

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +34

    ማን ነዉ
    እንደኔ እሼን በፍቅር የምትወዱት
    የምር እሼ ምርጥ ሰዉ ነዉ ነህ

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 3 ปีที่แล้ว +60

    ክክክክክክ የኢሼ መቅበጥበጥ ማነው ያሳቀው እንደኔ ኑርልን

  • @s.m.749
    @s.m.749 3 ปีที่แล้ว +60

    እሼ: ጎመን በስጋ እንዴት ነው?
    ማሙሽ: ደህና ነው
    😂😂😂😂😂😂

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +13

    ያረብ ምነው ሁሉም ልቡ እንደ ህፃን ቢሆን! ረዘም ያለ ሰአት እነዚህን ማየት ይሻላል! አላህ ያሳድጋችሁ ደስ ስትሉ ማሻ አላህ ብያለሁ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      የሁሴን ልጂ በቅንነት ደምሪኝ ሆዴዋ የኔዋ ወሎዬ

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 3 ปีที่แล้ว +8

    አሼ አድናቂህ ነኝ ምርጥ ተስጥኦ አለህ ሁሉም ቦታ እናገኘሀልን አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @getchgetchbekele1829
    @getchgetchbekele1829 3 ปีที่แล้ว

    ውዱ ወንድሜ እሸቱ ፕሮግራመህ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው ነገር ግን አነድ ያለኝ አስተያየት የደበረኝ ነገር ቢኖር ወንድ ልጅን እንደ ሴት አነቺ ብለህ ባታናግር በጣም ደስ ይለኛል በርታ ወንድሜ

  • @ketemamisirach4724
    @ketemamisirach4724 3 ปีที่แล้ว +19

    ደጋጋግሞ በማየት ይህንን ቪዲዮ ሪኮርድ ሳልሰብርማ አልቀርም🤣🤣🤣🤣

  • @samerjane5370
    @samerjane5370 3 ปีที่แล้ว +56

    ሁለ ገብነትህ ደስ ይላል ከትልቅም ከትንሽም ጋር ታድለህ

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 3 ปีที่แล้ว +38

    እሽ በናትህ በቀን አንድ እንደነዚህ አይነት ልጆችን አቅርብልን ሳቅ አምሮናል በተለይ እስከ አምስት አመት ያሉ ልጆች በጣም ነው እሚያዝናኑት ለፖለቲካ ከሆነ ደሞ ባለፈው እንዳቀረብካቸው አይነት ልጆች

    • @allinonediy5288
      @allinonediy5288 3 ปีที่แล้ว +3

      Arif program new gin please don't don't say "anchi" for baby boys!!! Please please

    • @messitube4145
      @messitube4145 3 ปีที่แล้ว +2

      ደምርኝ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      ወሎ አማራ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እማ

    • @ወሎየዋአማራ
      @ወሎየዋአማራ 2 ปีที่แล้ว

      @@zinetfanetwtube9525 ok

  • @zd6124
    @zd6124 3 ปีที่แล้ว +2

    አቡሽየ የኔ ጣፋጭ ለኢትዮጵያ መስቀያ አላለም አወ መስቀያ ያለው ነገር ክብር አለው ለዛ ነው እኔ ገባኝ

  • @birhanayele2543
    @birhanayele2543 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ !

  • @zeharaseid6775
    @zeharaseid6775 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ሥንትየ አየሁት እሼቴ አንተም ምርጥ ሠው ነህ ኑርልን አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልህ

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 3 ปีที่แล้ว +4

    ወኔ ናቲዬ የኔ ጌታ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @ኑርአማር
      @ኑርአማር 3 ปีที่แล้ว

      አሚንን

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 ปีที่แล้ว +134

    39 ነኝ ላይክ ግጩኝ ለመላው እስልምና ተከታዮች ኢድ ሙባርክ ብያለሁ እስኪ ከቤቴ ጎራ በሉ የተለያዩ አልባሳቶች ታገኛላችሁ

  • @ምርጥሾ
    @ምርጥሾ 3 ปีที่แล้ว +17

    እዉይይይ ልጅነቴ ናፍቆኝ ነበር በድንቅ ልጆች አግኜሁት ክክክክ😂💐💐🌹🌹💐💐💐🌹🌹 ቶፕ ወሀ ሲል አጠገቤ ያለውን ገሩራ ለማበብ ዙር አልኩኝ ወላሂ 😂😂 ጥርሴ እዴገጠጠ ያልቃል😀😁😅😄😆😃🤣😂

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ለካ እኔ ብቻ ዬመሥለኝ ነበር ሁሉም ያረጋል ጓደኛ አግኝቼአለሁ

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 ปีที่แล้ว

      @@nefisa3053 ደምሪኝ

  • @makimaleketayigizawmakedab6844
    @makimaleketayigizawmakedab6844 3 ปีที่แล้ว +2

    አረ በጣም ነው ደስ ያአለኝ ልጅት በጣም ነው ደስ የሚለው ከንፁ ልብ❤️ ውስጥ የሚወጣ ቃል ነው፡፡🥰

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว +16

    እሸ ማኛ ስወድህ ሁሉን አክባሪ በአካል ባገኝህ ውስጤ ነው🙏🙏🙏

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +6

    እሸቱ እንኳን በደና መጣክ ስወድክ ፕሮግራምክ ምርጥነው ልጅች ማይዳቸው ንፁ ነው ፈታ በጣም ደስይላል

  • @elimnoha
    @elimnoha 3 ปีที่แล้ว +43

    እሼ ተባረክ ! ስንፈጥር እንዲህ እንደ ህፃናት ነበርን 😂

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @messitube4145
      @messitube4145 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @messitube4145
      @messitube4145 3 ปีที่แล้ว

      @@Atwima እንደማመር

  • @zaandires2350
    @zaandires2350 3 ปีที่แล้ว +10

    ከልጆች ጣፋጭ አንደበታቸውን መስማት እንደት ደስ ይላል!!😘😘

  • @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
    @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 3 ปีที่แล้ว +8

    አሽየ የኔ ቅብጥብጥ መቅበጥበጥህ ደስ ይለኛል ይህን ፕሮግራም በሳምንት ሁለቴ ይሁንልን አሽየን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @የታጠቅአድነቅነኝ
    @የታጠቅአድነቅነኝ 3 ปีที่แล้ว +9

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹
    እሹ ልጅች አለህ የሰድገቸዉ ሁለቹሙ የገበለዉ ስቶች ጀግን ልጅ ያሰለም የረጊለት በድገም አቅረብልን

  • @alemealeme8973
    @alemealeme8973 3 ปีที่แล้ว +66

    የኔውድ እድግ በል በምላሴ አይደለም የመጠጥኩት በጉሮሮዬነው አላለም😂😂😂

  • @መቅደላዊትሽመልስ-ነ8የ
    @መቅደላዊትሽመልስ-ነ8የ 2 ปีที่แล้ว

    ናቲዬ አይቼ አልጠግብ አልኩ ለወራቶች እያየውክ ሁሌም እንደ አዲስ ነው የምታስቀኝ ተመልሰህ ብትመጣ ና ባይህ ደስ ይለኛል ናትዬ ትለያለህ

  • @suzimulat755
    @suzimulat755 3 ปีที่แล้ว +23

    ልጆች እኮ የሳቅ ምንጭ እና ግልፅ ናቸው ።😂😂

  • @tube2984
    @tube2984 3 ปีที่แล้ว +9

    አሪ የመጀመሪያ ልጅ ይደገምምም🤣🤣🤣🤣🤣🤣በሳቅ በሳቅ

  • @yagersewbereket5126
    @yagersewbereket5126 3 ปีที่แล้ว +4

    ናቲ ድጋሚ ይቅረብልን በላይክ ድምጻችንን እናሰሠማ

  • @serketadees7382
    @serketadees7382 3 ปีที่แล้ว +2

    ልጆች የእግዚአብሔር ጸጋ በረከት ናቸው መዳሜ እንደ ጥብስ ስጠብሰኝ ትውልና ተስፋ ስቆርጥ መንፈሴን ያድሱታል ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @lulutube1749
    @lulutube1749 3 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ልጆችን ማነው እንዴ እኔ በጉጉት የሚጠብቅ ስወደው ይሄንን ብሮ ግራም

  • @zedwollegewa3448
    @zedwollegewa3448 3 ปีที่แล้ว +9

    ደብሮኝ ነበረ በሳቅ አደከማችሁኝ አቦ ይመችህ እሼ
    እደጉ ልጆችዬ

  • @amlakytemesgen4926
    @amlakytemesgen4926 3 ปีที่แล้ว +10

    ዋው ደስስስስስ እሚል ፕሮግራም ፈታ ያደርጋል በርታልን ልጆችየ የነገ ሀገር ተረካቢዎች እድግ በሉልን

  • @zenashdesalgn7128
    @zenashdesalgn7128 3 ปีที่แล้ว +2

    መጀመሪያ የተጠየቀው ልጅ እንባዬ ጠብ እስኪል ነው ያሳቀኝ እሼ ታድለሀል በጣም ነው የምታዝናን እናመሰግናለን እፃናት ደስ ይሉኛል

  • @Mun2924
    @Mun2924 3 ปีที่แล้ว +14

    I can watch this boy all day long 😅😅😅

  • @semuhabesha1994
    @semuhabesha1994 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡፉ ልጅነት እዴት ደስ እደሚል አላህ ያሳድጋቹ
    ማሮቼ😘😘😘😘

  • @kiyasulubo37
    @kiyasulubo37 3 ปีที่แล้ว +37

    እንዴ እኔ ልጀ መውለድ የናፈቃቸው እጀ አወጣ

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 3 ปีที่แล้ว +2

    አቦ እውነትም ድንቅ ልጆች ልጆች ማለት ንፁህ የተጣራ ውኃ ማለት ነው እግዚአብሔር አምለክ ያሰድገችሁ እሼ ተበርክ

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 3 ปีที่แล้ว +17

    ወይኔ በእኩለ ለሊት ይሄን ቪድዮ እያየው የሳኩት ሳቅ በፈጣሪ ተመልሶ ልጅ መሆን ነው ያማረኝ

  • @firfiryoutube4905
    @firfiryoutube4905 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ ልጅ ማቅረብ እንድህ አይነቱንነው ደስሲል የኔማር ናቲ አሏህ ያሳድግህ አቦ

  • @Ruhama.t
    @Ruhama.t 3 ปีที่แล้ว +10

    My nephew, its just a blessing that I saw you guys daily, love u soooooooooo much

  • @mun-edits8124
    @mun-edits8124 3 ปีที่แล้ว +1

    Esat gobez tebarek

  • @hanitube2367
    @hanitube2367 3 ปีที่แล้ว +7

    በስማም የእውነት የመጀምርያው ህፃን ዘና ያለ ነው አባቴ ፈልስስስ ብሎ በምላሴ አይደለም በጉሮሮየ ነው የመጠጥሁት 😂😂😂😂😂

  • @maki-l1w
    @maki-l1w 3 ปีที่แล้ว +1

    እሼ ወላጂች የሃገራቸዉን ሳይሆን የዉጪዉን ብቻ በጣም ትኩረት ሰጥተዉ ሲያስተምሯቸዉ ማጨብጨብ ያለብን አይመስለኝም

  • @እናናዬ-ጸ4ቨ
    @እናናዬ-ጸ4ቨ 3 ปีที่แล้ว +5

    እሽዬ. የሰው ማኛ ስላምህ ብዝትትትት ይበል

  • @as-yt5mv
    @as-yt5mv 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሥቃል ኢትዩጲያ ሚቋጠር ነጭነገር ምናምን ያሥፍልጋታል ሲል ክክክክክክክክ ጣፍጭ ነው ልጁ ኪኪኪኪ

  • @liel8187
    @liel8187 3 ปีที่แล้ว +58

    እሼ የምትሰራውን ሁሉ አደንቃለሁ🙏 አንድ አሰተያየት አለኝ ወንድ ህፃናትን በሴት ባታዋራቸው ለምሳሌ ይመችሻል : ትውጃለሽ.....ምናምን ይህ እንደኔ ሀሳብ አሁን ባለንበት ዘመን ጥሩ አይመሰለኝም እና አሰብበት ::

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 3 ปีที่แล้ว +4

      በትክክል የኔም ሀሳብ ነው

    • @messitube4145
      @messitube4145 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምርኝ

    • @kidisthagerethiopia4368
      @kidisthagerethiopia4368 3 ปีที่แล้ว +3

      የኔም ሀሳብ ነው። ያስተካክላል ብዬ ተስፋ አረጋለው

    • @etagegntamirat1100
      @etagegntamirat1100 3 ปีที่แล้ว +1

      Enem ehen hasab egaralhu❤

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 3 ปีที่แล้ว +13

    ኡፍፍፍፍፍ ጅብዐይ ረቢ ይዕቢኻ ( አላህ ያሳድግህ) የ 5 ወር ነብሰጡር ነኝ ዱዓ ( ጸሎት) አድርጉልኝ ሃባይብ

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 ปีที่แล้ว +1

      አላህበሰላምለሁለትያድርግሽሀያቲ

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 3 ปีที่แล้ว

      @@cvf5013 ደምሪኝ

    • @acknowledgment2490
      @acknowledgment2490 3 ปีที่แล้ว

      Eshi emama ቀበጥ

    • @selhadenseid2076
      @selhadenseid2076 3 ปีที่แล้ว +2

      አላህ በሠላም ይልቀቅሺ እህት

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz 3 ปีที่แล้ว +1

      @@selhadenseid2076 ኣመን ሳልሕ ሓወይይይይ

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 ปีที่แล้ว +3

    ይመችህ እሸ ከትንሹም ከትልቁም ሳቅህ ይችህ መልካም ሰው ❤❤❤

  • @mahletmoges4608
    @mahletmoges4608 2 ปีที่แล้ว

    እሸቱ ፕሮግራምክ በጣም ደስ ይላል በጉጉት ነው የማየው

  • @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
    @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 3 ปีที่แล้ว +4

    የማትወደው ምስር ይምጠላው ምስር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ልጅ ናት እኳ ነጭ ወርቃት ነው

    • @yirgalemabraha9562
      @yirgalemabraha9562 3 ปีที่แล้ว

      😆😆😆😆😆😆😆

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤

  • @ELMIZZZ
    @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว +3

    በርቱልን💝 ምርጥ ነው..
    ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም...
    የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን...
    እንወዳቹሀለን...

  • @jjyrewwwgjjj
    @jjyrewwwgjjj 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ሆደ ቆሰለ አላህ ያሣድግህን እያየኸው ትስቃለህ 😍😍🤣🤣

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 ปีที่แล้ว +8

    የሆነ ምናምን የሆነ ምናምን ማለት ሲወድ😁😁😁😃😃😃😃

  • @mohammedshefa7782
    @mohammedshefa7782 3 ปีที่แล้ว

    ኘሮግራሞችህ አዝናኝ ናቸው አንድ ኮሜንት ለታዳጊዎች ወጣ ያሉ ቃላት ከነሱ እድሜ ማይመጥኑ ቃላቶች ባትጠቀም ለምሳሌ ይመችሻል፡ህፃናትን ስለፍቅር ከምትጠይቅ ስለትምህርት፡ስለአብሮነት፡የወደፊት ህልማቸውን መጠየቅ።ስለፖለቲካ ባታወራቸው ይመረጣል የነገዋ ኢትዮጵያን አስተምሩ ግብረገብነት፡ስለአንድነት አስተምሯቸው።

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ በሳቅ አፉ ሲጣፍጥ በዚ ላይ ኮራ ብሎ ሲድግ የኔ ቅመም ሴቶቹ ይቃጠሉብካል ጀነን ብሎ የመጣለትን ዱቅ 😃😃😃😃😃

  • @meskeremgetachew4973
    @meskeremgetachew4973 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አዝናኝ ነው ወድጄዋለሁ ሳቄን ነው የመለሰልኝ ግን ትልቅ ነገር ዘንግተካል በዚህ ባስቀያሚ ጊዜ ወንድ ልጅን አንቺ እያልክ ማናገር ስህተት ነው ፡፡

  • @etet8636
    @etet8636 3 ปีที่แล้ว +3

    ጎመን በስጋ እንዴት ነዉ ? ደናነዉ🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😘😘

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 3 ปีที่แล้ว

    ሀለም ባይ የምይሰለች እሽ እግዚአብሔር ይባረክ ያዚናናል ማንም ታጌባለ ሁላችንም ክክክክክክ የእነ ወዴ ጌታ ያሳድግ ግን እንቅልፉን ሳይጨረስ መቶ ነው

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ጣፋጭ እድግ በልልን ❤️❤️❤️❤️

  • @MerryLove-oz2dl
    @MerryLove-oz2dl 3 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍😍😍ፍቅር የሆኑ ልጆች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 3 ปีที่แล้ว +8

    አቀማመጡ የኔ ዘካታ 😍😍😁😍💚💛💓

  • @emantubr778
    @emantubr778 3 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክ ማንን ነው የምታገባው ሁሉንም አላለም😂😂😂😂😂😂የኔ ማር🙆🙆🙆💋💋💋💋😍😍😍❤❤❤

  • @እናናዬ-ጸ4ቨ
    @እናናዬ-ጸ4ቨ 3 ปีที่แล้ว +16

    የእኔ ትንፍሽ ይለቅ እሼ አንተማ. ሳይከፍህ ኑርልን

  • @hayuhass4616
    @hayuhass4616 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ቪዲዮ ማነው እንደኔ ተመችቶት ለ21ኛ ጊዜ የደጋገመው

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 3 ปีที่แล้ว +15

    God blessed Ethiopia and all Ethiopians 🙏 More blessings to Eshetu & the studio crews 🙏 keep up the magnificent work and blessings to all our children 🙏 Amen 🙏

  • @sophienur8116
    @sophienur8116 3 ปีที่แล้ว

    ፕሮግራምህን በጣም ወደዋለሁ
    ነገር ግን ወንድማችን ወንዶችን እንደ ወንድ ሴቶችንም እንደሴት አውራቸው::
    አሜሪካንን አጋነህ አጋነህ በልጆች አይምሮ እየቀረፅህ ሌላ ሀገር ናፋቂ አታድርጋቸው
    ትውልድ እያፈራህ እኮ ነው!!! መልካሙን ስራህን ጠብቀው!!! ተባረክ!!!

  • @yaali5933
    @yaali5933 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ጠፋጭ ስያስቅ ❤❤❤

  • @raheltube4832
    @raheltube4832 3 ปีที่แล้ว +7

    ይሄ ህፃን ባለበት አለም መኖር እፈልጋለሁ🤗😂😂

  • @melesetadesse1621
    @melesetadesse1621 3 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ ወንድም እሸቱ ልጆችን ወንዶችን በሴት ፆታ እየጠራህ ነው ይሄ በጣም እጅግ አደገኛ ነገር ነው ይሄ በልጆች አዕምሮ አድጎ ለተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ይጋብዛቸዋል please take care!! ከዚህ በተረፈ ጥሩ ሥራ ነው

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 3 ปีที่แล้ว +14

    እዲግ በልልኝ. ፍቅር. የሆነ ልጂ ትንሽ ቢያጫዉ ጡሩ ነበር

  • @riima5804
    @riima5804 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ያማይሰለችኝ የልጆች ፕሮግራምነው

  • @ማራናታ-ቐ2ቨ
    @ማራናታ-ቐ2ቨ 3 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋቹ

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 3 ปีที่แล้ว

    እድግ በል የኔ ቆንጆ አፌ ይቆረጥ እድግ በል የኔ ጣፋጭ😘😘😘😘

  • @fentshihabtamu3081
    @fentshihabtamu3081 3 ปีที่แล้ว +34

    ልጅነቴ ልጅነቴ ማርና ወተቴ. ምናለ ልጅ ተሁኖ ቢቀር

  • @ማናክሎሽእግዚአብሔርእረኛ
    @ማናክሎሽእግዚአብሔርእረኛ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እንደት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ በእውነት እሼ እግዚአብሔር እረይም እድሜ ይስጥህ ❤️❤️

  • @sosishulegeb7180
    @sosishulegeb7180 3 ปีที่แล้ว +15

    በናትህ እሼ ቆንጆ ነዉ የምታቀርበው ግን ሴቱን ወነድ ወንድን ሴት አድርገህ አትጥራቸው እና አጉል ቀልድ አትቀልዳቸው

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ስላምወዳቸው ነው

  • @chaltunegwe788
    @chaltunegwe788 3 ปีที่แล้ว

    Uuufffff yene geta Bebeg bet begeba bel sibal eshi yene fikir❤️❤️❤️

  • @-fetan-mideia6510
    @-fetan-mideia6510 3 ปีที่แล้ว +5

    አረ እሼቱ የምር ምርጥ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው"

  • @hananhanun4531
    @hananhanun4531 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኔ ውድ አላህ ያሳድግህ ኡፍፍፍፍፍ የኔ ጣፍጭ እንደው ህፃን ብሆን ብዬ ተመኘሁ

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 3 ปีที่แล้ว +7

    የመምህር ተስፋየ አበራን ገጠመኝ ትምህርት ኦርቶዶክሶች በማርያም ስሙት

  • @muluw4250
    @muluw4250 3 ปีที่แล้ว

    Hi Donky tube endet neh betam tewedaj enables azinagn sir a eyeserah new behulum yesira mask sirah tesaktaul berta I AM PROUD OF U TNX QIDIMIA LE LIJOCH YAZNANALU

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 ปีที่แล้ว +20

    ከእናንተ ጋር መዋል ነው እውነት ምንም አታስቡ እግዚአብሔር የሚወዳችሁ ጣፋጮች እድግ በሉልኝ ልጆቸ

  • @kidstseyoum2021
    @kidstseyoum2021 3 ปีที่แล้ว

    ህፃናቶቹን ወንዶቹን አንቺ እያልክ ባታወራቸዉ መልካም ነዉ "ጊዜዉ ከባድ" ነዉ በውጪ ሀገር ያሉ ህፃናት ያዪታል ለቤተሰብ ሌላ ስራ ነዉ እዚ የሚነገራቸዉ መጥፎ ባህል ስላለ ከዚህም አንፃር ብታዪት

  • @ashenafikebede1917
    @ashenafikebede1917 3 ปีที่แล้ว +6

    እሼ ምርጡ በእናትህ በፆታቸው በትክክል ጥራቸው

  • @hasetshegaw9533
    @hasetshegaw9533 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ ናትናኤል ሲሳይን ድጋሜ ማየት እንፈልጋለን እባክህ 😭

  • @fikeralemu7063
    @fikeralemu7063 3 ปีที่แล้ว +13

    ኧረ ተውኝ ልብሴን ልተኩስበት መዳም ሳትመጣ ወዬው በሳቅ 😂😂❤

  • @selamambaye9329
    @selamambaye9329 2 ปีที่แล้ว

    Yenetafachiii edg bel..........❤❤❤❤

  • @Gdjfjnbd
    @Gdjfjnbd 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሽየ በርታልን