እናቱ ስላልመጣች ያኮረፈው ልጅ ፡ ድንቅ ልጆች 63 ፡ ኮሜዲያን እሸቱ ፡ Comedian Eshetu : Donkey Tube Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @አሐ
    @አሐ 2 ปีที่แล้ว +145

    ይሄ ልጅ በጣም ኢንተለጀንት ነው ጎበዝ ጭንቅላት አለው ይባረክ ይደግ🌻🤗🙏🤗🌻

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 ปีที่แล้ว +99

    የዛሬው ልጅ ደግሞ አፉ ሲጣፍጥ የኔ ባለሞያ እድግ በል😍

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 2 ปีที่แล้ว +134

    አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩት በጣም የሚገርም ልጅ ነው ለቁም ነገር ያብቃህ ባባዬ ስለ እናንተሲል የሀገራችንን ሰላም ያምጣልን 🙏❤😘

  • @beniman7409
    @beniman7409 2 ปีที่แล้ว +145

    ኧረ ይሄ ልጅ ድንቅ ነው የእውነት!!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 ปีที่แล้ว +61

    አሜን ባለሙያ ህፃን እግዚአብሔር ያሳድግህ እናቱን እንዴት እንደሚወዳት አጠገቡ ስትቀመጥ ያለው ደስታ እናቱመግብ ስትሰራ አብሯት በማስተዋል እና በፍቅር እንዳደገ ያስታውቃል እደግ ተመንደግ ትልልቆች እንኳ የማይመልሱትን ጥያቄ ነበር ሲመልስ የነበረው በርታ እሼ ተባረክ

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
    @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 2 ปีที่แล้ว +47

    ወላሂ ሶስተኛ ዞር ነው ያየውት የማይጠገብ ልጅ ነው እናት እኮ የደስታ ምንጭ ነች ኡፍፍፍ አላህ ያሳድግክ ለቁም ነገር ያብቃክ

  • @ዘቢደር-ለ7ከ
    @ዘቢደር-ለ7ከ 2 ปีที่แล้ว +31

    እንደ ልጆች እኮ የዋህ የለም አቤቱ አምላካችን ሀገራችንን ሰላም አደረግልን ለነዚህ የዋህ ምንም ለማያውቁ ህፃናት ብለህ የኔ ጌታ እድግ በልልኝ😘😘

  • @ሶሲነኝ-ዘ9ጨ
    @ሶሲነኝ-ዘ9ጨ 2 ปีที่แล้ว +82

    በጉጉት ነበር ሰጠብቅ የነበረው🙈😂😂አሹየ ኑርልን. የመዳም ቅመሞች ሰላማቹክ ይብዛ በሰላም ለአገራችን ያብቃን😥🙏🙏🙏🙏እወዳቹሀለው የመዳም ቅመሞች

  • @saraalsara6754
    @saraalsara6754 2 ปีที่แล้ว +40

    የነገው ቸሩ መድሀኒአለም። አገራችንን ሰላም ያድርግልን። አቢየ እግዚአብሔር ያሳድግህ🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹👈👈

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 ปีที่แล้ว +36

    ለደቂቃዎች እንኳን ሀዘኔን የምረሳው በዚህ ሚዲያ በድንቅ ልጆች ፕሮግራም ነው❤️❤️እሼ ባርታልን🙏💚 ለወደፊቱ ኢትዮጲያ እና ህዝቦቿ እንዳያዝኑ ካሁኑ መሰራት ያለበት ልጆች ላይ ነው። በተለይ ወላጆች እንደ አሁኖቹ ፖለቲከኞች ሀገር እንዳትበጠበጥ ከተፈለገ አሁን ላይ ልጆችን ሀገር ከፖላቲካ ከብሔር እንደምትቀድም ማስታማር አለባቸው። ሀዘን በኛ ይብቃ

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 2 ปีที่แล้ว +17

    ወይ አንደኛ ነኝ ላይክ አረኩኝ ወይኔ ህጻኑን ግን አላህ ያሳድግህ እሼ ረጅም እድሜ ወልደህ ሳም ወንድሜ የሳቄ ምንጭ

  • @መልከማሪያም
    @መልከማሪያም 2 ปีที่แล้ว +28

    የኔ ጌታ 🤣🤣🥰🥰ደሞ ጎበዝ ባለሙያ ነው እግዝያብሄር ያሳድግህ የኔ አባት ኬክ ብገዛለት

  • @addisethio494
    @addisethio494 2 ปีที่แล้ว +41

    የሙዝ ልጣጭ በአፉ ከደፋችሁት ያዳላጣችሗል
    how smart he is...to be honest i never see it that way

  • @altamimiali5283
    @altamimiali5283 2 ปีที่แล้ว +28

    እግዚአብሔር እፃናትን ይባርካችሁ እሼ ተባረክ

  • @mariyahiwi1168
    @mariyahiwi1168 2 ปีที่แล้ว +2

    ጣፋጭ የሆነ ልጅ እግዚያብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግህ።

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 2 ปีที่แล้ว +27

    ሁሉ ሲገኝ ልጅነት አይገኝ ማሮቼ አላህ ያሳድጋችሁ ንፁህ ናቸው

  • @EphremNegash
    @EphremNegash 2 ปีที่แล้ว +100

    እሸቱ በቅርቡ የሀገራችንን የሚድያ ሰዎች ቀድሞ እንደሚገኝ እርግጠኛ ነኝ። ባተለይ በልጆች ዙሪያ የሚያዘጋጀው ፕሮግራም ግሩም ነው።

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +19

    የኔ አባት አፌ ቁርጥ ይበልልን ደስ ሲል እድግ በል ❤️❤️❤️

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +28

    እግዚአብሔር በጥብብ ያሳድግህ እውነት ❤❤❤እናትህ ሺ አመት ትኑርልህ የኔ ቅመም እውነት 😘

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 ปีที่แล้ว +10

    የዛሬው ልጅ ያስቃልም ያሳዝናልም ሲያወራ አንጀት ይበላል እድግ በልልኝ የኔ ማር

  • @yordanoszelalem3049
    @yordanoszelalem3049 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶሮ ፋንታ🤔🤔ሰርቼም አላውቅም በልቼም አላውቅም😁😀😂🤣 አሜን ምርጥ ሼፍ ህፃን እድግበል

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 2 ปีที่แล้ว +17

    የኔ ጣፋጪ እግዚአብሄር ያሳድግህ🙏 ❤️

  • @asiyareshide3230
    @asiyareshide3230 2 ปีที่แล้ว +70

    ይሄን ልጅ ደግሞ ይቅርብን የሚል በላይክ ጣፈጭ ልጅ ነው እናቱ ታድላ

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 ปีที่แล้ว +37

    እኔኮ ድንቅ ልጆችን ሳይ መንፈሴ የሚታደሰው ነገር ደስስስስ ነው የሚለኝ እድግ በሉልኝ የኔ ድንቆች።

    • @sofiaosman308
      @sofiaosman308 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እኔም ጨንቀቴን እረሳለሁ

  • @yordinaa2119
    @yordinaa2119 2 ปีที่แล้ว +10

    ውይ የኔ ማር እንዴት እንደምወደው ይሄን ድንቅ ልጅ❤❤❤💯💯💯 ከመጡት ሁሉ ይሄ ነው ትክክለኛ ልጅ ማለት ሌሎቹ ውስጣቸው ሽማግሌ እና አሮጊቶች አሉ 😂😂

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 2 ปีที่แล้ว +31

    እሄ ልጅ በምርጡ ገበታ መቅረብ አለበት ሸፎች ነን ከሚሉት ይሻላል😂😂😂

  • @ማስቱመሲ
    @ማስቱመሲ 2 ปีที่แล้ว +7

    😆በልየም አላውቅም ሰረቸም አላውቅም
    ድንቅ ልጆች በፍቅረ የምወዳቸው ❤️

  • @የስልጤዋበሬዳ
    @የስልጤዋበሬዳ 2 ปีที่แล้ว +8

    ኡፊ የኔ ማር አይ ልጅናት ደስ የሚላው ነጭ ወራቅት ነቹው💓💓💓

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጣፋጭ ምን ሆኖ ነው ጭራሽ አይስቅም እኮ😂😃😃😃 የኔ አባት ድንቅ ልጅ ነው በእውነት የጭንቅ መርሻዎቻችን ናቸውኮ

    • @ኢትዩጵያዊት
      @ኢትዩጵያዊት 2 ปีที่แล้ว

      ቆፍጣና ነው እኔማ ከአሁን አሁን አለቀሰ ስል አለቀ

  • @hanitilahun3777
    @hanitilahun3777 2 ปีที่แล้ว +6

    ድንቅ ልጆች በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው አሜንዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ አባ እሼ በርታ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @glory2015
    @glory2015 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የምል ድንቅ ልጅ ነው። እግዚአብሔር ያሳድግህ!

  • @hayata6678
    @hayata6678 2 ปีที่แล้ว +6

    እሼ ምርጡ ኬት ነው ግን እነዚህን ጣፋጭ ልጆች እምታገኛቸው በአላህ🤔 ለቁም ነገር ያብቃህ የኔ ትንሽዬ ሼፍ😍💓

    • @ruhamatube627
      @ruhamatube627 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ ነው ሚያስመዘግባቸው

    • @hayata6678
      @hayata6678 2 ปีที่แล้ว

      @@kamilawollo7528 እሺ

  • @blenfikadu6831
    @blenfikadu6831 2 ปีที่แล้ว +17

    የኢትዮጵያ ምርጥ ሼፍ

  • @ሶሲነኝ-ዘ9ጨ
    @ሶሲነኝ-ዘ9ጨ 2 ปีที่แล้ว +44

    🙈🙈🙈🙄🙄🙄😂😂😂ሼፉ ነው ልጁ የዛሬው ሙያ ተማሩ😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር ሲናገር ሲሳዝን እሚያለቅስ እየመሠለን ተሳቀቅሁ ክክክ እሺ ያተ ይለያል ለልጆች ያለህ ክብር ደስ ይላል ወልደህ ሳም

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ:
    💛️💛️💛️🌹🌹🌹እናመሰግናለን!

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 2 ปีที่แล้ว +4

    እድግበልልኝ ድቅልጆች በጣም ነውእምወዳቸው የኢትዩ እቁወች ኑሩልን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን. ጭቀቴን እረሳለሁ ሳያቸው. ፈጣሪ ያሳድጋችሁ.

  • @tigistdemeke5195
    @tigistdemeke5195 2 ปีที่แล้ว +54

    የማይናገር መስሎ አፉ ሲጣፍጥ የኔ ኮልታፋ❤❤😀😀😀ሌባ ምን አይነት ነው ሲባል ሱሪው ቀዳዳ ነው😀😀😀ለነገሩ በዋላ አመድ ስለሆነ እውነት ነው

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 ปีที่แล้ว +6

    የሚገርም ልጅ ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ማር አቦ ይመችህ👏👍

  • @marakTube-mh9jm
    @marakTube-mh9jm 2 ปีที่แล้ว +112

    ምርጥነብይ🌹ምርጥአዛኝ🌹ምርጥአስተማሪ 🌹ምርጥአፍቃሪ🌹ምርጥመሪ🌹ምርጥአባት ነብዩሙሀመድሰለላሁአለይሂወሰለም🌹ፕሮፍይሌንተጭናችሁኑኑኑ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️🌹🌹🌹👍👍👍🙏🙏🙏

    • @tamartasema8315
      @tamartasema8315 2 ปีที่แล้ว +2

      Jesus is the true the way the life 🙏

    • @trusttubepeace6684
      @trusttubepeace6684 2 ปีที่แล้ว

      صلى الله عليه وسلم

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu 2 ปีที่แล้ว +66

    እንደ ትልቅ ሰው ነው የሚመለሰው😁😁 እኔ በአንት
    ጊዜ 😂የትንሽ ትልቅ ነህ ጌታ ያሳደገህ😘💗

  • @AliAli-bt1nq
    @AliAli-bt1nq 2 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ጣፋጭ ደስ ሲል

  • @yimertube6444
    @yimertube6444 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ እውነትም ድንቅ ልጅ እሼ ሁሌም ኑርልን አንተ ድንቅ ልጅ ብዙ ነገሮች እንደምትሰራ አምናለሁ አላህ ይገዝህ

    • @yimertube6444
      @yimertube6444 2 ปีที่แล้ว

      @@kamilawollo7528 እሺ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ደርባባ ፈጣሪ ያሳድግህ እርግት ያለ አደበተ ጣፍጭ ልጅ ድቅ ልጆች በጣም የምወደው

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 2 ปีที่แล้ว +8

    ዶንኪዬ ምርጥ ፕሮግራም በዚሕ ሕጻንማ በጣም ነው የወደድኩት! እድግ በልልኝ❤❤❤

  • @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
    @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚወደድ ፕሮግራም ነው ድንቅ ልጆች እድግ በሉልኝ💐💐💐

  • @ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ
    @ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ 2 ปีที่แล้ว +9

    በፈጣሪ እግዚአብሔር ያሳድግህ
    ደስ ስል የሚገርም ልጅ የሩዙ አሰሪር ዋው

  • @ትግስትወለተስላሴ
    @ትግስትወለተስላሴ 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ የኔ ማር💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 ปีที่แล้ว +1

      ውደ በቅንነት እንደማመር

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
    @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 2 ปีที่แล้ว +2

    እመቤቴ ታሳድግህ ጣፋጭ የሆነ ልጅ ዋው 💚💛💝💐

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc 2 ปีที่แล้ว +33

    ኪኪኪኪኪ የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው ባለሙያ ነው ደሞ አይስቅም የሚገርም ህፃኖች እኮ ልዬዬዬ ናቸው

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ::🙏🏽👍🏽❤️

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል ልጅ ስጥም ስንቴ እዳየሁት አጠይቀኝ መቶችም ልጅች ደስ ይላሉ ሁሉም ደስ ይላልሉ

  • @እኔማነኝ-ፐ7አ
    @እኔማነኝ-ፐ7አ 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ጌታ ስታምር አፉ ሲጣፍጥ እድግ በል

  • @helenmelaku2944
    @helenmelaku2944 2 ปีที่แล้ว +33

    ይህን ልጅ እንደገና አቅርቡልን 😘❤

  • @zergitaye9548
    @zergitaye9548 2 ปีที่แล้ว

    Yih program kemaznanat balefe, lelijoch yalen fikir endichemir yaregal biye assibalehu. God bless u.

  • @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
    @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 2 ปีที่แล้ว +18

    የኔ አኩራፍ እደግልን 😁😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ልጅነት ደጉ😂😂😂😃

  • @it-vv7gr
    @it-vv7gr 2 ปีที่แล้ว +7

    ማነው እንደኔ ድቅ ልጆችን በጉጉት እሚጠብቅ

  • @ledeite3046
    @ledeite3046 2 ปีที่แล้ว +11

    ፈጣሪ ያሳድግህ ሼፍ ነህ ጉበዝ እድግ በል😘😘😘

    • @ledeite3046
      @ledeite3046 2 ปีที่แล้ว

      @@kamilawollo7528 👍👍

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 2 ปีที่แล้ว +2

    አሚን እድግ በል እናቴህን አላህ ይጠብቅልህ
    ባባዪ እሹ ምርጥ ሰው ኑርልን እናመስግናለን

  • @hiwathiwat5080
    @hiwathiwat5080 2 ปีที่แล้ว +8

    እድግ በል የኔ ቆንጆ ደስ የሚል ልጂ❤❤❤

  • @mesfinwassie3405
    @mesfinwassie3405 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያሳድገህ የኔ አስተዋይ።

  • @ጓልተዋህዶ-ኸ6ፈ
    @ጓልተዋህዶ-ኸ6ፈ 2 ปีที่แล้ว +17

    ልጁ የወጣለት ኮስታራ አዋቂ ነው ሳድግ አይቻልም🥰🤔🤣🤣

  • @እግዚእኃረያሁሉባንተነውየ
    @እግዚእኃረያሁሉባንተነውየ 2 ปีที่แล้ว

    አብችዬ፡የኔ፡ጣፋጭ፡ልጅ፡እድግ፡በልድንቅ፡ልጆች፡በጣም፡ይገርማሉ፡፡ያዝናናሉ፡የዛሬው፡የተለየ፡ነው፡በሳቅ፡ገዳይ፡ደግሞ፡ፈሪ፡መስሎ፡ደፋር፡ለጥያቄዎች፡መልስአስተካክሎ፡መመለሱ፡ይገርማል፡የናንተ፡የየዋሆች፡አምላክ፡ለኢትዮ፡ሀገራችንሠላምና፡መተሳሰብን፡ፈጣሪ፡ይስጠን፡

  • @צהאיטווונדה-ג3ס
    @צהאיטווונדה-ג3ס 2 ปีที่แล้ว +41

    ልጂ ቁርጥ አንተን አሹዬ 😜
    ደግሞ እኮ ሼፍ ነው።

    • @amanuel8480
      @amanuel8480 2 ปีที่แล้ว

      Mejemeriya sayew endewum betam nw yasakegn memesaselachew😂😂😂🤣

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ተመሳስለውብኛል

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd 2 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁☺️

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Salam-mv1hd ደምሪኝ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว

      @@ALHAMDULILAH-b4p ደምሪኝ እማ

  • @tewabechshitemengistu1080
    @tewabechshitemengistu1080 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ያሳድግ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም

  • @ቤቲነኝየአባቷልጂ
    @ቤቲነኝየአባቷልጂ 2 ปีที่แล้ว +6

    የሳቄ ምጭ ድንቅ ልጆች ክክክክክ የኔ ጌታ♥

  • @werwer9944
    @werwer9944 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ያሳቅኝ እድግ በልልኝ የኔ ቆንጆ

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ድንቅ ልጅ ሁሉም ድንቅ ናቸው 💜💜💜

  • @aassa4415
    @aassa4415 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጣፋጭ እግዛብሔር ያሳድግህ ልጄን አስታወሰኝ የኔማር

  • @bezacss2015
    @bezacss2015 2 ปีที่แล้ว +9

    ውይ የኔ ጌታ ሲያሣዝን ከፍቶታል😔 እኔን❤

  • @mimiramsey7147
    @mimiramsey7147 2 ปีที่แล้ว +21

    He is amazing boy, he loves his mother he asked her to sit on stage with him. We need to help kids like him. He is so smart , he is only 2 years old he knows to much. God bless him.

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ማር ባባዬ ምነው ሊያለቅስ እኮ ነው የኔ ቆንጆ ጎበዝ ልጅ ነው ባለሙያ❤❤❤❤❤

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጣፍጭ 😘😘😘

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ አባት በጣም አሳዘነኝ ምንም አይስቅም እኛን ያስቃል እጂ የኔ ጌታ

  • @fatumawellyewaff3239
    @fatumawellyewaff3239 2 ปีที่แล้ว

    ያሠላም የዛሬው ደሞ ይለያል የኔ ጣፋጭ እድግ በል እሼ በሳቅ ነው ምጨርሰው ይሄን ፕሮግራም ድንቅ ልጆች ውስጤ ናችሁ

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 2 ปีที่แล้ว +13

    እሼ ድንቅ ልጆች ሱሴ ነውና እንዳይቃረጥ ከፕሮግራሞችህ ልቤን የሚመስጥ ሁሉ ፕሮግራሞችህ አስተማሪ ናቸው በርታ ወንድሜ

  • @አፀደማሪያምየድግልፍሬ
    @አፀደማሪያምየድግልፍሬ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማነው ይሄን ሚዲያ እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ👍👍👍👍

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +57

    የኔ ጪንቅላታም አፍ ሲጣፈጥ😘 እና ደግሞ አሁን አሁን አለቀሰ እያልኩ ነበር😅

  • @ኤርሚናገኒYoutube
    @ኤርሚናገኒYoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆጆ ስወደው ደጋግሜ ነው ያየሁት

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 2 ปีที่แล้ว +7

    በሳምንት ሁለቴ ሆነ ደስ ይላል እድግ በሉ

  • @tsiondaniel9039
    @tsiondaniel9039 2 ปีที่แล้ว +1

    አፌ ቁርጥ ይበል የኔማር ባየወ ባየው የማልጠግበ ህፃን

  • @ሕይወት-ፐ3ለ
    @ሕይወት-ፐ3ለ 2 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክክክክ የኔ ማር ስትጣፍጥ ንግግርክ ፈጣሪ ያሳድግክ እሼቱ ከልብ እናመስግናለን እፃናቶች መንፈስ ያድሳሉ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እሼዋ ልጁ በጣም ገራሚ ልጅ ነው ንግግሩ አንጀትን ይበላል የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግልን 💗💕💞💞💓💓💞💞💘💘💘💘💘💘

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 2 ปีที่แล้ว +4

    እውሽሽሽሽሽ አልጋ ላይ ታስቀምጠዋለህ 😂😂😂😂😂 you are so sweet babaye

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 2 ปีที่แล้ว

    አሜን የእኔ ቆንጆ እድግ በል ባባዬ ኡፍ ጣፋጭ የእኔ ባለሙያ ጎበዝ

  • @mekiyatube7306
    @mekiyatube7306 2 ปีที่แล้ว +20

    ዛሬ ደግሞ ሼፍ ይዘህልን መጣህ እሼ ምርጥ ሰው ❤

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ልጅ ድንቅ ነው ስወደው

  • @horsetube3605
    @horsetube3605 2 ปีที่แล้ว +3

    ልጅነት እንዴት ደስ ይላል

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር ክክክክክ እሸ ይህን ጣፋጭ ልጅ ደግመህ አቅርብልን

  • @h.a9977
    @h.a9977 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ሲል ይህ ልጅ💋

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 ปีที่แล้ว +1

    ማነው እንዴ ድንቅ ልጆች ብቻ እሚያም ከዚህ ሚዲያ ❤❤❤ዉይሰ ሠወዳቸዉ እኮ እድግ በሉኙ ❤

  • @zenunazirawita7473
    @zenunazirawita7473 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ማር አፉ ሲጣፍጥ ዕድግ በልልኝ

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 2 ปีที่แล้ว

    ጣፋጭ የሆነ ልጅ አላህ ያሳድግህ እሼ ትመሳሰላላችሁ

  • @ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ
    @ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ 2 ปีที่แล้ว +3

    ከልብ እምስቀዉ ዶንኪ ዩትዩብ ነው እምስቅ😂💚💛❤😍😘😘😘 እድግ በል😘😘😘💚💛❤

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ባለሙያ ልጂ ነዉ እግዚአብሔር ያሳድግህ ባባዬ🥰🥰

  • @berukitawetazene7762
    @berukitawetazene7762 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ሙዳዮች በርቱ በጣም ደስ ይላል

  • @አርሴማ-ኈ6ፐ
    @አርሴማ-ኈ6ፐ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ 🥰🥰

  • @hopo6441
    @hopo6441 2 ปีที่แล้ว +6

    አፌ ቆርጥ ይበልልህ ❤❤❤

  • @callplus3397
    @callplus3397 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት ከድቅ ልጆች አንተ ትለያለክ አስሬ ነው የማይክ የኔ ጣፋች እድግ በልልን

  • @ጠይሟወሎየዋነኝመርየምአሊ
    @ጠይሟወሎየዋነኝመርየምአሊ 2 ปีที่แล้ว +7

    ጣፋጭ የሆነ ልጂ