ጋሽዬ ሩታን ተቀበላት 😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር ปีที่แล้ว +949

    ጋሸን ሚወድ እና የአማራ ሰላም የናፈቀው😢😢

    • @jmelamuhaba7242
      @jmelamuhaba7242 ปีที่แล้ว +14

      እኔ የአማራ ስላም ናፍቆኛል😢

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว +4

      ደምሪኝ እማ

    • @ZaraReshed
      @ZaraReshed ปีที่แล้ว +2

      እኔም😢😢😢😢

    • @hudaaa4723
      @hudaaa4723 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ቅርብ ያርግልን😢

    • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
      @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ ปีที่แล้ว +3

      😢😢😢😢የእንተርኔቱ መዘጋት ጎዳን እዛ የኑሮ ውድነቱ እረ የአማራ ክልል ስቃ በዛ

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 ปีที่แล้ว +60

    ታላቅ እህታቹ በጣምምም ደስ ትላለች በጣም ፍቃር ናት ሁሉም ትረዳለች አኤልዱየ አዋቂነች❤

  • @nardeHailu
    @nardeHailu ปีที่แล้ว +9

    አቤት እሄ ቤተሰብ ሲያምር ያብርሽ ትልቅ እህት አስተዋይ እና ደግ ናት አብርሽ ልጅትን ተቀበላት ያለፈው አለፈ ዘማሪው ዳዊት ጠላቴ ሆይ የጣልከው ደቃራ ደረጃ ሆኖኛል እዳለው ክፉውን በበጎ እደተቀየረልህ አስተውል ❤❤❤በተረፈ ሚስትህ እደምታረጋት እርግጠኛነኝ❤❤❤

  • @titititi962
    @titititi962 ปีที่แล้ว +39

    እሩታ እረጋታዋ ሁሉ ነገራ ደስ እምትል ልጂ ነች ፈጣሪ እንድ ያደርጋቹ አብርሽ ዬ🥰🥰

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 ปีที่แล้ว +18

    ሩታ ❤❤❤በጣም ቅን ተባረኪ ኢየሱስ ትዳርሽ ያሳምረው እከ መጨረሻ
    ጋሽዬ መልካም አባት እድሜ ይሰጥህ ❤ሰወዳቹ❤ተባረኩልኝ. ሁላቹሁም❤❤❤❤❤

  • @Teyvdfv
    @Teyvdfv ปีที่แล้ว +81

    ግን እኮ እሩታ ደስ የምትልና እርግት ያለች ልጅ ናት

    • @RADUALI-oi9bd
      @RADUALI-oi9bd ปีที่แล้ว +6

      የሰው ማንነቱ ውጩ ማማሩ ሳይሆን ዋናው ውስጣዊ ቁጅናነው እሱ ምርጫው ካልሆነ ዋጋ የለውም

    • @Seid404
      @Seid404 ปีที่แล้ว

      ​@@RADUALI-oi9bdሳ

    • @sbhgggffff8806
      @sbhgggffff8806 ปีที่แล้ว

      ​@@RADUALI-oi9bdሳህ

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 ปีที่แล้ว +48

    ኤልዱየ፡፡ምንም፡አላጠፋሽም፡እዳውም፡በጣም፡፡ትልቅ፡መልካም፡ስራ፡ነው፡ያረግሽው❤❤❤❤🎉🎉

  • @Mes355
    @Mes355 ปีที่แล้ว +21

    ጋሽዬ ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን ❤እውነተኛ ፍቅር እኮ ከባድ ነው ልጁታንም አብርሽዬ መረዳት አለበት ለማንኛውም ይቅናሽ 😍😍

  • @hhhgvg4542
    @hhhgvg4542 ปีที่แล้ว +16

    ታላቅ አእህታቹ ብጣም ደሰ ትላለች ሁሉም ትረዳለች ኤልዱየይ የኔ ቆንጆ ዉድድድድድድ❤❤❤

  • @hanhaba3782
    @hanhaba3782 ปีที่แล้ว +13

    ይሄ አባት ሺሺሺሺሺሺ አመት ይኑርርርርርርር የኔ ትግስተኛ ተርጅ እኮ ነዉ ርጅም እድሜ ጤና ይስጥህ በድድህ ብላ ብዙ ወርቅ ነገር የምታይ ያድርግህ

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk ปีที่แล้ว +278

    ጊዜ ይውሰዱና ይወያዩበት የምትሉ ለይኩ

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms ปีที่แล้ว +11

    እዴ ሲጀመር እስከመቼ በዚህ ይቀጥላል ጊዜ ይውሰድና አስቦበት ቢቀበላት ደስ ይለኛል ማርያምን ደግሞ ሩታ በጣም ዝምተኛና ምርጥ ልጅ ናት ህይወት ይቀጥላል ይቀበላት ❤❤❤❤😢😢😢

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 ปีที่แล้ว +10

    ሀይሚ🤭🤫ተይ አትረብሺ😂ሩት ምርጥ ልጅ ነች የበለጠ ደሞ ታላቅ እህታቹ ታዉቃታለች የማይሆን ነገር ዉስጥ ወንድሟን አትከትም አብርሽ አስብበት

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ ปีที่แล้ว +13

    እደው አባታቹን ስወዳቸው በቃ ያባት ለዛ ያለው ምርጥ አባት ነው ስታምሩ

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 ปีที่แล้ว +269

    በቃ ተውት አታበሣጩብን አብርሽየ እንወድሀለን❤❤❤❤የኛ መልካም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ አዴ እህት መለት ለወንድማ መልካምን የምታስብ ዋው❤❤❤ ጋሽዬ የሚመክረው ምክሩ ደስ ስል
    ሃይም ሩታ በጣ ደስ ይምትል ልጅ ነት አብርሽ አድስ አባበ የሄደ ግዜ ከአድ ገ ግም ስጨዋቱ ሩታ ከአብርሽ ጋራ ስትጨዋት ስያምሩ
    በጣም ደስ የምትሉ ቤታሰብ ነቹ እግዚአብሔር ፍቅራቹን የብዛለቹ በጣም ነው የምዋደቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 ปีที่แล้ว +134

    ያላሰባችሀት የእረፍት እንጀራ ይወፍቃችሁ የመዳም ቅመሞች👍👍👍

  • @tub9380
    @tub9380 ปีที่แล้ว +46

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቹህ ❤❤❤

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq ปีที่แล้ว +230

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @hadiamohammed4527
      @hadiamohammed4527 ปีที่แล้ว +3

      ሰለላሁአለሂ ወሰለም❤❤❤❤

    • @Zabo-A16
      @Zabo-A16 ปีที่แล้ว +2

      S.a.w.❤❤❤

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl ปีที่แล้ว +1

      S A W

    • @zamakhan5213
      @zamakhan5213 ปีที่แล้ว +1

      S a w❤❤❤❤

    • @erahmatabye7014
      @erahmatabye7014 ปีที่แล้ว +2

      ሡለላሁአለይሂ ወሠለም

  • @GirumDemesi-zk5si
    @GirumDemesi-zk5si ปีที่แล้ว +127

    የቤተሰብ ፍቅር እደዚህ ዘና እያሉ ግዜ ሲሰጣጡ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @gebianeshwubie6067
    @gebianeshwubie6067 ปีที่แล้ว +85

    ውይ ጋሸ እኮ ምርጥ ሰው እውነተኛ አባት ነህ አሥታራቂ እረጅም እድሜ ና ጤናህን ይሥትህ የልጆችህን ደስታ ያስፈጅህ አሜን ሥወድህ ጋሸ❤❤❤❤❤❤

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw ปีที่แล้ว +8

    ጋሽየ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን በኤልዱም አይፈረድም ታላቅ እህት እንደ እናት ነዉ የምታስበዉ ❤❤❤

  • @ኡሙመስኡድቲዩ
    @ኡሙመስኡድቲዩ ปีที่แล้ว +190

    😂ባንድ ቀን ነውእደ ይህፍቅር እሚይዛቸው አባትየው ሲል በሳቅቅ😂😂

    • @freywoldu9901
      @freywoldu9901 ปีที่แล้ว +11

      ግን አኮ እውነታቾዉ ነዉ ጋሼ

    • @ሀሊማ-ጠ8ደ
      @ሀሊማ-ጠ8ደ ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @zainasied615
      @zainasied615 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @selamawitsinaanaa781
      @selamawitsinaanaa781 ปีที่แล้ว +4

      የገባቸው አባት ንቅት ያሉ 😂😂😂😂

    • @medinamedinatube6509
      @medinamedinatube6509 ปีที่แล้ว +1

      ልጂቱ ግን ባለፈ ጥላዉ የሄደችዉ ናትደ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 ปีที่แล้ว +8

    አይሚ ጠልተሻት ሰይሆን ለወንድምሽ ድጋፍ ልሁን ብለሽ ናው አይዞሽ መልካሙን ይምራጥላቹ ፋጣሪ ❤❤

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 ปีที่แล้ว +27

    ኧር ተውት ትንሽ ይረጋጋ የተሰበር ልብ ወድያው አይቀበልም ፍቅር ኮ ገበያ ሂደህ የሚገዛ አይደለም በፀሎት ከእግዚአብሔር እጅ የሚገኝ ውድ ስጦታ ነው ወድያው አይተው ወዲያው ፊቅር የሚይዛቸው የማይዘልቅ ፍቅር ነው ተውት ትንሽ ይራጋጋ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤

  • @amyamy5313
    @amyamy5313 ปีที่แล้ว +5

    አሚ ጋሽዬ ወነታቸውን ነው አብርሽ ያን እበውን ያበሰ ጌታ ይመሠገን እሩታ ጥሩ ነች❤❤ ይገቡ

  • @jamila690
    @jamila690 ปีที่แล้ว +16

    የሃይሚ ነገር 😂😂😂 ደነገጠች እኮ ጋሽዬ እዴሜክን ያርዝምልን👏👏👏👏👏

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql ปีที่แล้ว +136

    እንባዬ ይቀድመኛል 😢ከቤተሰብ ጋር በጋራ ማሳለፍ መዝናናት ፣መብላት፣መጎራረስ የናፈቃችሁ👍 እስኪያልፍ ያለፋል

    • @hghytuu9326
      @hghytuu9326 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢እኔእኔ ኣለሑ ከምር ኣብሬመብላትበጣምናፍቄኣለሑ😭😭😭

  • @MissileMissile-nn4gq
    @MissileMissile-nn4gq ปีที่แล้ว +37

    ጋሽዬ ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 ปีที่แล้ว +3

    ጋሺየ ምርጥ ሠዉ ሰዉን የሚረዳበት መንገዱ በጣም ደሥ ይለኛል እረጂም እዲሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ ቤተሰቡ በሙሉ የተባረካችሁ ናችሁ አብርሺ ደግሞ ተረጋጋ አይዞህ ያለፈዉን እያሠብክ እስረኛ አትሁን ህወት ይቀጥላል እና አስብበት የሩታን ነገር

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض ปีที่แล้ว +29

    ጋሸ እንደኔ ማነው እሚያስቀው😂😂😂

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +7

    ጋሽዬ modern father ሁሉም ቤተሰብ የሚወደዱ የአብርሽ እናትም ምርጥ ናቸው ።

  • @alemdems4561
    @alemdems4561 ปีที่แล้ว +4

    ሀይሚ የኔዉድ ምንም አልወደድኮትምአለች ወድማ እዳይጎዳባት ፈርታ

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 ปีที่แล้ว +49

    አባታቹህ ልክ እንደ አባቴ ነው ቅኑ ነው አባት ለዘላለም ይኑር

  • @etyopis9292
    @etyopis9292 ปีที่แล้ว +18

    ወይ ጋሼ ንግግራቸው ሲያስቅ በአንድ ቀን ነው የሚይዛቸው😂😂😂😂

  • @Nejat-hu2xe
    @Nejat-hu2xe ปีที่แล้ว +8

    አኔስ የሀይሚ ነገር 😂😂😂😂እኔም ለታላላቆቼ እዲ ነው ጠበቃ ምሆነላቸው❤❤❤❤❤

    • @rmbfdn1794
      @rmbfdn1794 ปีที่แล้ว

      ሂጅ ሂጅ አች ከናትሽጋ ሥል በጣም ነው ያሣቀኝ

  • @መሪምቱዩብወሎየዋ
    @መሪምቱዩብወሎየዋ ปีที่แล้ว +4

    የኔ ናት እች ምንም አላጠፋሽም ወላሂ መልካም እህት ነሽ በጣም ጡሩ እህት ስወድሽ ምን የሚያስቆጣነው እሄ ባይቀበላትም ፍቅሩን እደህቱ ቢተያዮ

  • @selsetumedia5029
    @selsetumedia5029 ปีที่แล้ว +11

    አባትዉ አንደኛ❤ እድሜና ጤና ለእናት ለአባቶቻችን ❤❤❤❤❤

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ ปีที่แล้ว +742

    በቃ ተውት ልጁን አትጨቅቁት ይኑርበት የሚትሉ በላይክ👍👍👍😂😂

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd ปีที่แล้ว +3

      በትክክል

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 ปีที่แล้ว +3

      ወረቢ ሆሆሆ ካልወደዳትስ ካልፈለጋትስ በቃ አይፈልግም

    • @yedingilmeriyamlijnegn4442
      @yedingilmeriyamlijnegn4442 ปีที่แล้ว

      Eko hunet new setoch abdohal

    • @ሙሉእራያቆቦ
      @ሙሉእራያቆቦ ปีที่แล้ว +9

      😅😅😅ፍቅር በልማና እማይሆን ነገር ነው ምን አለ ሴትነቷን ብታስከብር ኤጭ

    • @tube4169
      @tube4169 ปีที่แล้ว +8

      ​@@ሙሉእራያቆቦኤ ወላ ዘጋችን ወላሂ ይች ሴት አሰዳቢ

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke ปีที่แล้ว +40

    እዳው ጋሽየን ስወዳቸው እድሜና ጤና ለነዚህ ፍቅር ለሆኑ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤

  • @salam9960
    @salam9960 ปีที่แล้ว +19

    የኔ መልካም አባት እግዚአብሔር ይጠብቃችኋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለአብርሽ ጊዜ ሰጡት በአሁን ሰአት የሱን ሰሜት ተረዱት 💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Zibiba-v3s
    @Zibiba-v3s ปีที่แล้ว +44

    የተሰበረ ልብ እዲህ በቀላሉ የሚጠገን አይደለም ዋጋ ያስከፍላል የደረሰበት ብቻ ነው የማቀው ብቻ አልሀምዱሊላህ ☝💔😭😭አብርሽ አብሽር ያልፋል ጠካራ ሁን ☝💔❤❤

  • @ተቅዋፋሚሊቲዩብ_TKIWAFAMILY
    @ተቅዋፋሚሊቲዩብ_TKIWAFAMILY ปีที่แล้ว +126

    ጊዚ ስጡት አታስጨንቁት የሱን ፈገግታ ለማየት ቡዙ ሞክረናል😢😢😢😢😢😢

  • @بديسديستشومي
    @بديسديستشومي ปีที่แล้ว +1

    ሀይሚ ነግበኔ በይ ሩታ ምን ይወጣላታል ለአብርሽ አታንሰውም አንቺም ሴት ነሽ ነገ የሚገጥምሽን አታውቂም አትቀልቀይ😒 ሊዱዬዬዬ የኔ ምርጥ አስተዋይ እህቴ ብትሆንስ አለች እኮ ❤❤ጋሽዬዬ ምርጥ አባት❤❤❤❤

  • @TyRy-e4l
    @TyRy-e4l ปีที่แล้ว +31

    አባትኮ መከታነው ያረብ የመዳም ቅመሞች አላህ የተጨነቀን ሁሉ ይፈርጅልን ያረብ ዱአድርጉልኝ ጨንቆኛል

  • @umumeriyem
    @umumeriyem ปีที่แล้ว +65

    ቡታጅራዎች ግን ከዱቄት ነፃ የሁማንሄር ነፃ እኾ ናቸው ❤❤❤ የኔ ልዩዎች ጎረቤቶቼ

    • @ethiojole
      @ethiojole ปีที่แล้ว +1

      እኮ

    • @Amarech-y5i
      @Amarech-y5i ปีที่แล้ว

      ሳህ 👌👌💖💖😂😂😂

    • @Amarech-y5i
      @Amarech-y5i ปีที่แล้ว

      ሳህ 👌👌💖💖😂😂😂

  • @nigate757
    @nigate757 ปีที่แล้ว +27

    እስኪ እንደኔ የአይሚ ንግግር ያሳቀው 👍😄😄😄😄😄😄😄

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 ปีที่แล้ว

      😂😂😂 ቃሪያ ነገር ስቶደው እኮ

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 ปีที่แล้ว

      😂😂😂እኔ🤚

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 ปีที่แล้ว

      ወላህ እኔ ራሱ በሳቅ ፍርጥ ነዉ ያረገችኝ😅😂😂😂😂😂😂 የድሮ ፍቅረኛዉን ትወዳታለች ምን አልባት ከተሰማሙ ብላ እደሆን🥺

    • @zedehtiohussen5168
      @zedehtiohussen5168 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂 ክው አለችኮ ደነገጠች😮

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 ปีที่แล้ว +15

    ከሁሉም ያሳቀኝ የሀይሚ አስተያየት እና አነጋገር እረ ወየው በቀናቱ ነው ሀይሚ 😂😂😂😂😂😂😂አቤት ግን ሴቱ ምን እየሆነ ነው ቆይ አይ ጊዜምንም ብትወደው ፍቅር ከሁለቱም ሲሆን ደስ ይላል

    • @Almash-kk3vr
      @Almash-kk3vr ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂 ወይ ሀይሚ😂😂

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 ปีที่แล้ว

      ፍየል ሚጥሚጣ ነገር ናት ከአባቷ ቀደም ቀደም ብላ ታወራለች ምን አገባት እሱ ራሱ እሚያውቅልጅነው

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 ปีที่แล้ว

      @@wedetwedet705 ያው ወንድሟን ልትቀማ ስለሆነ ነዋ

  • @mmmmnnnn5876
    @mmmmnnnn5876 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አባት ደስ ሲሉ እስካሁን ሳላቃች መኖሬ ቆጨኝ❤❤❤

  • @haymanot123haymanot6
    @haymanot123haymanot6 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይኔ ጋሸን ግን ማን ነው እምወደው እደኔ እሬሜና ጤና ይስጣቸው
    ሀይሜ ደግሞ ትንሽ ስከን በይ እትልው ሰው ምሀል አትግቢ ትልቅ ሳወራ አች ዘወር በይ እሽ ❤❤

  • @ቲጂየድንግልልጅ-ነ9ለ
    @ቲጂየድንግልልጅ-ነ9ለ ปีที่แล้ว +29

    ግን በናታችሁ ተዉት ትንሽ ይረጋጋጋ በሁላ አድ ነገራ ቢሁን የዘላለም ፀፀት ነው በናታችሁ ተዉትና በራሱ መገድና አሳብ ይጉዝ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😭😭😭😭😭

    • @mulu5
      @mulu5 ปีที่แล้ว +1

      ይህም የኔ ጥያቄ ነዉ

  • @danielable3219
    @danielable3219 ปีที่แล้ว +1

    አድዬ በጣም ወድድድድድ ነው የማረግሽ እንዳንቺ አይነት እህትየትም አይገኝም አብርሽ እባክህ እህትኸን ተረዳት በእግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤ እህት ማለት እደዚ አይነት ነው እንወድሻለን ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rአደም
    @Rአደም ปีที่แล้ว +14

    ፍቅር በግድ እሚመጣ አይደለም ብተውት ይሻላል ልጁን በንደት አንድነገር እዳይሆን ይፀፅታችሆል

  • @kaltes9766
    @kaltes9766 ปีที่แล้ว

    10:11 - 10:13 አከባቢ ሃይሚ ያሳየቸው የማሽሟጠጥ ነገር በጣም ከሷ ማልጠብቀው ነው (እህትዋ "ልጅቱ ለቤተሰባችን የምትመች ልጅ ናት" ስትል)።ያናድዳል።editor እሱን ነገር መቁረጥ ነበረብህ። ሃይሚ ወንድሟን በፍቅር (በወንድምነቱ) የምታፈቅረው ይመስለኝ ነበር። ነገር ግን እንደቀናተኛ ሚስት አይነት ባህሪ ነው ያሳየችው።የጤና ያርግላት። ወንድሟ ሆስፒታል የገባ'ለት ባጋጠመው ነገር አልቅሳ ነበር።ዛሬ ግን ሌላ ሰው ላይ የወንድሟ አይነት ችግር ሲገጥም አሾፈች። ይቺ ያልተቆነጠጠች ለጋ በቆሎ። አንቺንስ ለዛ ቀውላላ ጉራጌ (ሙቢ) መዳር ነበር። ባለጌ። እቺ ቻይና ዓይን! እንኳንም ቆንጆ አልሆንሽ!
    ወይስ ፕራንክ እያረጋችሁን እንዳይሆን።ሃይሚ የተናገረችውን ነገር ነገ እንዴት ሊስተካከል ይችላል? እውነት ቢሆን ኖሮ ይህን ትቆርጡት ነበር። ደባሪዎች።

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k ปีที่แล้ว +32

    መልካም አባት ነህ🎉❤

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 ปีที่แล้ว

    ባቃ ቶዉት ትንሺ ጊዜ ስቱት ለ አብርሺ ማጃማራ ሰላ ታጎዳ ነው የዳርሳ ያቃለ አብርሺ አይዞህ እግዚአብሔር ያለው አየካረም 👍👍👍👍እልዱ አንቺም ታ ባራክ ❤️❤️❤️

  • @yushiyushi4816
    @yushiyushi4816 ปีที่แล้ว +37

    ሀይሚ🤣🤣🤣አብርሽ ህይወት ይቀጥላል😢

    • @yese7783
      @yese7783 ปีที่แล้ว +5

      ማርያምን ሀይሚ ይመቻት ምስኪን

    • @mishoyegetaliji3247
      @mishoyegetaliji3247 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @zamzamaa3202
      @zamzamaa3202 ปีที่แล้ว

      ​@@yese7783😂😂😂😂

    • @zuleyha6990
      @zuleyha6990 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 ปีที่แล้ว

      አይሚ ሙታ ነዉ ምትወደዉ ወድሟን ሲቀጥል የድሮ ፍቅረኛዉንም ትወዳታለች ከተስማሙ ብላ እደሆን💔

  • @user-Alem21
    @user-Alem21 ปีที่แล้ว +72

    ይቀበላታል ግዜ ይስጡት የምትሉ 🥰🥰🥰

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 ปีที่แล้ว +17

    ወይኔ እርጋታቸሁን ሰውድው ሁሉም ነገር ቀሰበቅሰ የሆናል ❤❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy ปีที่แล้ว +8

    የኔ አባት ጋሽየ ስወደው ደግ በተስቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችው ❤❤❤❤

  • @HiwotHaile-b6x
    @HiwotHaile-b6x ปีที่แล้ว +8

    አየ ጋሸየ ተመቸህኝ ባንደየ ፍቅር ይይዛን እንዴ አላለም😂😂😂😂😂

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      😂😂😂 ደምሪኝ እማ

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 ปีที่แล้ว +6

    ትልቋ እህታችሁ ርግት ያለች❤

  • @ኡሙመስኡድቲዩ
    @ኡሙመስኡድቲዩ ปีที่แล้ว +21

    ደሞ አንዳንዴ ሆን ተብሎ ለደም ስራችን የተፈጠሩ ያህል የሚመስሉን ሩሆች አሉ ❤ 🥀

  • @mqidyitub
    @mqidyitub ปีที่แล้ว +24

    ሩታ ሱባኤ ግቢ ጸልይ አለቀ እግዚአብሔር መልስ ይስጥሽ😢 ፍቅር በቀላል አይወሰንም so ጊዜ ያስፈልጋልልልልል

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 ปีที่แล้ว +16

    ለምን ልጁን አተውትም ፍቅረኛ አለችው ሊገናኙ ይችላሉ የጊዜ ጉዳይ እንጅ😢😢

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      😢 ደምሪኝ ውዴ

    • @Ty23r
      @Ty23r ปีที่แล้ว +3

      ቤተሠቦቿ ካልፍለገሥ እሷም ብትወደው መገናኛ መንገድ ታመቻች ነበር ሆይ

    • @ሩትየወሎዋቀበጥ
      @ሩትየወሎዋቀበጥ ปีที่แล้ว +1

      ያች አትረባዉም እናሶን በመከተል ጊዜዉን ያባክን እንደ ከሄድች ሂደችነዉ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw ปีที่แล้ว

    ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ጋሽዬ ደግሞ በጣም ሠዉ ይረዳል የኔ አባት እወድሀለሁ ጋሽያ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ አብረዉ ይሆናሉ ሁሉም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነዉ

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd ปีที่แล้ว +5

    አይ ሀይሚ😂😂😂 እኔግን ልጅቷን አልወደድሆትም ግልፅነት ፍለፊት

  • @masi4244
    @masi4244 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደሥ ሥትሉ ❤❤❤❤❤❤❤አብርሽዬን ግን አታሥጨንቁት እሡ ሥሜት ከሌለው ሊቀበላት አይችልም❤❤❤🎉🎉

  • @ensratube
    @ensratube ปีที่แล้ว +4

    አይ ጋሽዬ በአንድ ቀን ነውይ የሚዛቸው አላለም እውነት እኮ ነው ብዙ ጊዜ ሴሜት እንጂ ፍቅር በልምምድ ነው የሚመጣው 💚💛❤

  • @yordim1240
    @yordim1240 ปีที่แล้ว +3

    ጋሽዬዬዬ የኔ ምርጥ አባት በጣም ነው የማከብሮት😊

  • @anshaali9353
    @anshaali9353 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ ጋሽየ ይሄ ፍቅር ምናምን የሚባል ነገር በአንድ ቀን ነው እደየሚይዛቸው አላሉም😂😂😂😂😂እደኔ ግን ሴትች ቁጥብ እንሁን አእምሯችን ካላሣማነው ፍቅር አይዘንም

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي ปีที่แล้ว +1

    ጋሽዬ የኔ አባት አብርሽዬ ታላቅ እህታችሁን አታስጨንቋት ተስማሙ በተረፈ ፈጣሪ ያስተካክልላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 ปีที่แล้ว +24

    ሀይሚ ደሞ አታሽቃብጭ ሊሥማሙ ይችላሉ ፍቅር ውሥጥ ጣልቃ አይገባም አችም ሤት ልጅነሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @aminahassen6521
      @aminahassen6521 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @shsh1715
      @shsh1715 ปีที่แล้ว

      እንዴትእንዳሳቀቺኝ😂😂😂

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 ปีที่แล้ว

      ይህሁ ተስማሙ😅

  • @Sameera-rt1mq
    @Sameera-rt1mq 11 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ስወዳቸው❤❤❤❤❤

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
    @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ እነዚህ ቤተሰቦች ደስስስ ይሉኛል🥰🥰🥰😍😍

  • @Tigest193
    @Tigest193 ปีที่แล้ว +2

    በአንድ ቀን ነው ወይ የሚይዛቸው አሉ ጋሽዬ ይገርማል 😂😂የአብርሽ ፍቅረኛ ፍቅር ብቻ ነች አንድ ቀን ፍቅር ትመለሳለች😢

  • @RayaTube-ur6lw
    @RayaTube-ur6lw ปีที่แล้ว +35

    ጋሽየ ምርጥ አባት እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን❤❤❤

    • @asegedgeta7765
      @asegedgeta7765 ปีที่แล้ว

      አሜን 😥❤️❤️🥰

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei ปีที่แล้ว

    የየየየኔ ቅን ልብ አይዞሽ ጥፋት የለብሽም😢
    ግን ከመድከምሽ በፊት በስልክ አብርሽን መጠየቅ ነበረብሽ😢😢

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 ปีที่แล้ว +17

    የጋሽዬ ልጆች እርጋታችሁን ስወደው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 ปีที่แล้ว

    ማሪያምን የጋሽዬን ቤተሰቦች ስወዳቸዉ ደስ ይሉኛል ደግሞ ወላጆቻቸዉን ሲያከብሩ ደስ ይላሉ ኤልድዬ አይዘሸ የኔ አሳቢ አንቺ ምንም አላጠፋሽ ለወንድምሽም ለጓደኛሽም አስበሽ ነዉ።

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu ปีที่แล้ว +3

    አይ ጋሽዬ ይህ ፍቅር ባንድ ቀንነውዴ የሚይዛቸው አላለም😂😂😂😂 ፍቅርኮ ከባድ ነው😢

  • @tigisttigist789
    @tigisttigist789 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሀይሚ ምነው የፍቅር መቀስ ሆንሽባት በጣም ነው ያሳቅሽኝ😂😂😂❤

  • @amiyimamgo7198
    @amiyimamgo7198 ปีที่แล้ว +4

    ወይይይ እነይህን ቤተሶቦች ወድጀ ልሞትነው ደስ ሲሉኝ ሁለየምነው የምከታተላቸው

  • @نونوبينتبابا
    @نونوبينتبابا ปีที่แล้ว

    ኧረ አባባ ተመቹኝ በአንድ ቀንነዉደ ፍቅር እሚይዛቸዉ አላሉም ክክክክክክክክክክክ
    ማሻአላሕ በጣም ደስ የሚሉ ግልፅ የሖኑ ቤተሠቦች ናቸዉ ረጅም እድሜ ያቆያችሑ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ ปีที่แล้ว +5

    ደስ የምሉ መልካም ቤተስብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @የራያዋይቶብ
    @የራያዋይቶብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይሚ ጥልቅ ጥልቅ ስትል አባረራት ምስኪን😂😂😂

  • @hiba-wk4oz
    @hiba-wk4oz ปีที่แล้ว +5

    ኧረ ሀይሚ በሳቅ😂😂😂 አልተመቸችኝም አላለችም አችን አይደል አፈቀትኩ ያለችው 😂😂😂

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km ปีที่แล้ว

    አንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም እንደውም መልካም ሴት ነሽ አብርሽ ግን ብታጅራ ገዳም ካለ እግረመንገድሽን አስገቢውና እሩታዬን ወደቤቱዋ መልሻት በክብር ❤ጋሽዬ ምርጥ አባት ❤

  • @saadhafaizza-kw9dh
    @saadhafaizza-kw9dh ปีที่แล้ว +21

    ደስ የሚሉ ቤተሰቦች❤❤❤❤

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 ปีที่แล้ว

    አንቺ ሙጢ ትንሽዋ ዝምም በይይይ ምናልባት ይህች ሩት የእግዝአብሔር ሰጦታ ትሆናለች እባኩዎት ተረድዋት❤❤

  • @rainfallforsleepandrelax148
    @rainfallforsleepandrelax148 ปีที่แล้ว +11

    Ruta should make text(chat) with Abrish. Texting is good for exchanging of feeling

  • @አሚየወረባቦዋ
    @አሚየወረባቦዋ ปีที่แล้ว

    ሀይሚ አች በረሮ አይባልም ሩቲ ምን ይወጣላታል ቀርቤ ባላዉቃትም ቁጥብ ትመስላለች😢❤❤❤❤❤

  • @علىعلى-ث5ي8ح
    @علىعلى-ث5ي8ح ปีที่แล้ว +13

    እህየ ሀይሜ አሳቀችኘ እሰኪ ፕራክ ነዉ እምትሉ እሰቲ በላይክ አሳዩኘ

    • @Tigistkassaw2321
      @Tigistkassaw2321 ปีที่แล้ว

      ስታናድ ቆረቆንዳ ቀደም ቀደም ትላለች😮

  • @yenantw21
    @yenantw21 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ጋሼዬ ።🤣🤣🤣ሀይሚን አስደነገጧት።

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ውቦች ቤተሰቦች ስወዳቹህ ለአብረሽ ደግሞ አታስጨንቁት ጊዜ ስጡት

  • @HGh-e2b
    @HGh-e2b ปีที่แล้ว

    አብረሽየ አብሸር ያልፋል ግን እህቱ ጡሩ አላረግሽምእራሱን ያዳምጥ😢😢😢😢 ተይው እራሱ ብዙያውቃል እደት መቀበል እዳለበት🥺😊

  • @Hነኝስደተኛዋ-c6f
    @Hነኝስደተኛዋ-c6f ปีที่แล้ว +9

    ዋዉዉዉዉዉዉ❤❤❤ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ስወዳችሁ❤❤

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 ปีที่แล้ว +2

    ኤልዱየ ምንም ኣላጠፈሸም እዳውም በጣም ትልቅ መልካም ሰራ ነው ያረግሸው 🤲🤲🤲❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 ปีที่แล้ว +5

    ❤ጥሩ ሀሳብ ነበር ግን እራሱ እስኪረጋጋ ዝምበሉት በኣንድ በኩል ግን ሁሌ ልባችን በሀዘን መስበር ፈጣሪ ኣይፈልግም❤🎉

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 6 วันที่ผ่านมา

    ሩታዬ ግን ይህንን ቪዲዮ በዛሬ ቀን ሆና ታይ ይሁን። ይህ ነገር ሁሉ አልፎ ዛሬ። ወይ የዛሬ ፍቅር ጉንፋን ሆነ ዛሬ ይዞ ነገ የሚለቅ። ለወላጅ ስቃይ።