ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቤተሰቦቼ ሁላቹንም በጣም አመሰግናለው ለመልካም ምኞታቹ
አይዛን❤️🙏😳
አይዞኝ አቤላ እኛ የማዳም ቅመሞችማ ረዱን ካልዳንህ ምን አለች በል ሃሃ
እርግጠኛነይ ትቀበለዋለች አስባበት
አይዞን ትቀበልሀለች ግን ጊዜ ስጣት ታስበብት እዮባ 😢❤❤❤❤❤
ሁሉም በድ ቀን አይሆንም ወድማችን ትግስተኛ መሆን አለብህ እሽ
እስኪ ፍቅሩን ትቀበለው የምትሉ በላይክ አሳዮቸው እ
ትቀበላለች ያው እውነት ስላልመሰላት ነው ደግሞ በአንዴ መቀበል ይከብዳል
ፖራንክ መስሎት ነው ትቀበለዋለች ❤
Esu hulem silemikelid prank masiloat new eshi tilalech
Kelali tikebelewalechi yastawukal esoagarim yehone simati ale wedefit enayewalen
ትቀበለው አለይ ኢንሻአላህ
ትወደዋለች በአንድ ጊዜ እሺ ላለማለት ነው የምትሉ Like
YEAH LK NEH ENDEZA NW
ያ 😂😂😂
የምር እዮብ ተስፋ አትቁረጥ በፈጣሪ አስተዋይ ልክ እንደ ቃልየ ናት ከመቀባባት ነፃ የሆነች ወይዘሮ ናት ትሆነዋለች የምትሉ👍👍👍👍👈ግጩኝ
👍👍❤👌
ይሄ ስሜት አለ ብዬ አስቤ አላውቅም ፊልም ላይ ያለ ነበር ሚመስለኝ ግን እዬባ እድለኛ ነህ ስሜቱ አንተጋ ስላለ ይሳካል ወንድሜ ያንተው ናት ላንተ ምትገባህ ሴት ናት መልካም ይግጠምህ❤
በጣም
ትወደው አለች የምትሉ ግጩኝ በናታችሁ
Hi
❤❤❤❤
ከሶ እስኬመጣ ነው ጥያቀው እጅ ትወደው አለች ብቻ ደስ ብሎታል ቤት ስትደርስ ነው አሁን ምትደውለት😂😂
@@yeshidessie6956 የእውነት ያስታውቃን እደምትወደው ደግሞም ይመጣጠናሉ ሁለት ቆንጆ
@@yeshidessie6956😅😅አደውልም ትግደረደራለች
አይዞህ እዮባየ ጊዜ ስጣት እራሳን ታዳምጥ ሴት ልጅ ጊዜ ትፈልጋለች እርግጠኛ ነኝ እሺ ትልሀለች ❤❤❤🥰🥰🥰
ያንተን ባላውቅም ስታወሩ ሌላ 3 ኛ ሰው video እየቀረፃችሁ ማውራታችሁ ለሷ comfert ላይ ሰጣት ይችላላል እንደኔ ምናልባት ፈርታም ይሆናል ውስጧ ስሜት ቢኖርም ካሜራ ማኑን ልትፈራ ትችላለች እስኪ ለብቻችሁ አውሩ
እኔም ኢሄን ነገር አስቤዋለሁ አዎ ከካሜራ ውጪ ቢያወራትና ለኛ መልሳቸውን ብቻ ቢያሳውቁን
🎉❤🎉❤
100%
ትክክል
ሲጀመር እሺ ታለች ወዲያ ነው የኛ ያስተላለፍልን እሺ በለዋለች የምትሉ😂
እኔም እንደሱ ነው የማስበው እሺ ብላው ቪዲዮ እየሰራ እንደነበር ነግርዋት ደስተኛ መሆንዋን አስፈቅዶ ነው ቪዲዮ የሚሰራው.... ግን ደስ ይላል
Awo ewunet nw video setewu askemtewut nw ahun le busynes legna milekuln embivbila bikerima you tube erasure ayiseram neber😂😂😂
Ere Ametate Twkotere Fekeregnamochi Nachew Sefogurun New Enji Mekeleja Aregun Eko🤣🤣🤦♀️😏
እኔም እንደሱ፡ነው ያሰብኩት ያለሁት
በትክክል እኔን ልቤን አሳመሙኝ እንጅ በፍቅር የተጎዳውን ልቤን
የተከበረች እራስዋን ያስከበረች ፈጣሪንም ጭምር ምርጥ የወጣቶች ተምሳሌት ተባረኪ ።ወደፉት ትዳራችው ይባረክ ።ጥሩ የትዳር አጋር አግንኝተአል የአመቱ ምርጥ ወጣት ተባረኪ የኔ ውድ አከብንርሻለው ።
ኢረዲ የኔ ፍልቅልቅ ጂግና ሴት እደዘመኑ ሴት በአዴ ዘላ አልተጠመጠመችም እዮባ ተስፋ አትቁረጥ እችናት ለትዳር የምትሆን ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት በጣም መልካም ልጅ ናት እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርካት
ወንድሜ ጊዜ ስጣት አይዞህ ደግመህ በራን አንኳኳ እጅ እንዳትሰጥ
እውነት ትወደው አለች የመጀመሪያ ስለሆነ ፈራች
እኔም እንደሱ ነው ያልኩ ደሞኮ ሴት ናት ግድ ነው
@@sebleabebe400 ደስ እሚለውም ሲደገም ነው በአንዴየ እሽ ጥሩ አይደለም
አፍጡኑት መጨረሻዊን እሽ እንደምትለዉ ተሥፋ አለን
@@حواء-ع9ث ያለምንም ጥርጥር
እዮባ እኛ ተመልካቾችህም ከአቤልና አዲስ ዛፍ ላይ መውጣት ያልተናነሰ በጣም በጉጉት ተጨንቀን እየጠበቅን ነው 😅የረዱን መልስ❤❤❤
😂😂😂😂😂
😂😂
በጣም😂😂😂😂😂😂😂
እኔ አሁንም ተሰቅያለው አውርዱኝ😂😂
ara enema besaq😂qoselku
እግዚአብሔር ልቧን ያራራልህ እዮባዬ ድንገት ሆኖባት ደንግጣ እንጂ እሺ እንደምትልህ ተስፋ አለኝ❤❤❤
ወይ አይዞክ እችን የመሰለች ዉብ ደጅ ሳትጠናማ በቀላሉ አታገኛትም❤❤❤
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረ👍👍👍❤❤❤❤❤
እኔኔኔኔ❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉
እኔ
ድራመውን
እኔ❤
አቤላ የሳቄ ምንጭ😂😂😂እዮቤ አይዞህ ድጋሜ ጠይቅ ሴት ልጅ ገደርደር ስትል ነዉ👌💚
ሴት ናት ከልቧ ወንድልጅ ተስፋ አይቆርጥም እፈሳት ቀስ ብለህ ❤❤
😂😂😂
እሽ በይው ቆንጆ ልጅ ነው
ረዱ የኔ ደግና ፍልቅልቅ እራሷ የምታስከብር ኩሩ ልጅ አንደሆነች እራሷን አስመሰከረች ማነው ካሜራ ደቅኖ እንድህ ስጠዬቅ እንድህ በቀላሉ እሽ ምለው ንግግሯ የልጅ አዋቅ ነው የበለጠ ወደድኳት ድንቅ ልጅ ነች ኧሬ ስነስርአት ያለ ካሜራ አነጋግራት እንጅ
አይዞክ እዮባ ነገሮች ይቀየራሉ ደግሞ ድምጿ መልኳ ቃልየን እምትመሰለዉ ነገርሰ
ወይኔ ታልቅ ወንድም እኮ አባትነዉ መከታነዉ በቃ ሀላፊነት የሚሠማዉ ነዉ😢😢😢
ጀግና ሴት ነች ሳትገለፈጥ እውነት ይሁን ቀልድ ቆራጥ አካሄድ ❤❤❤
ስንቱ እየተነፈረቀብን ወዳድኩህ ምናምን እያላ ጎባዝ ነት ሴት ረስዋን ስታስካብር ትካባረላች ጀግና
አንድ ላይ እደሚኖሩ ተስፋ አለኝ ትወደዋለች ግን ዋጥ አርጋው ነው ❤
😅😅
እኮ😅
ሴት ግድ ነዉ በአንድ ግዜ እሽ አይባልም አይዞህ ጨንቆኝ ነበር ምገድ ከፍተሀን እግዚአቢሔር ይጨመርበት❤❤❤❤
ደስ ስትል 😍ግራ ስትጋባ ሲያምርባት በማመን ባለማመን ውስጥ ግራ መጋባቷ እራሱ ሲያምርባት።ረድ ቆንጆ እርጋታዋ ተቀበይው በናትሽ።❤❤❤
የእነ አቤልን ሁኔታ ሣይ የወንዶች ጉዳይ ትዝ አለኝ😂😂
እዮባ እንዳትፋታት የጥሞና ጊዜ ስጣት እኛም ስለአንተ እንፀልያለን
ጀግና ነት የምትሉ ❤❤❤❤
ጀግና
Awe
ሴት ኮራ ብላ ሰትለመን ነው ጥሩ ትንሺ ትቅጣው
አወ ግድ ነዉ ደጂ ማሰጠናት😅😊
@@hilamoo928 👍👍👍👍👍
እዮባዬ ጊዜ ስጣት ሴት ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ መግደርደሯ አንዱ ባህላችን ነው❤❤❤እኔም እንደ አቤልና አዲስ ዛፍ ላይ ወጥቸ እያየሁ ነበር😂
እውነተኛ ፍቅር የትም አይሄድም ፍቅር ካለባት እና ከወደደችህ ትመለሳለች ጠብቃት እና ጥንድ ብትሆኑ ደስ ይለናል እግዚያብሔር ያሳካልህ ወንድሜ❤❤❤❤
ጎበዝ ረዱ ትክክለኛ ጨዋ ሴት ።እዮባ አድንቃት ክብሯን አስጠበቀች የኔ ጨዋ ።በአንድ ጊዜ ረዱ አትገኝም።ትንሽ ልፋ አስገረመችኝ አንበሳ ጀግና❤እዮባ አይዞን ያንተ ነው።የምትሆነው እጅ አትስት።ደግሞ እንዳትራራቁ አውሩ ከካሜራ ውጪ መልካም እድል❤❤
ወይኔ ፍቅር የሚሉት ነገር ግን ፍፍፍ😢😢😢እሷም ልክናት ኮሜንቶች ጫና ከፈጠሩብህ ያለችው ነገ ህይወቷ እንዳይበላሽ በቁርጡ መግባት ጥሩ ነው እሺ ትለዋለች ከምር እናስይዝ ትወደዋለች😅❤❤❤❤
በጣም ባደዬ እኮ ጥሩ አደለም
@@eexx5392ለነገሩ ትንሽ የፍቅርን ስቃይ ይየው😅😢❤❤
ሴቶች ገደርደር ስንል ነው የሚያምርብን ባንዴማ
የቁማርተኛ ****😄😆
አይ አቤላ 😂😂😂አንች ቆንጆ እኮ የምትታለፊ አደለሽም ይለዋል እዮብን 😂የተመታ ልጅ እኮ ነው አቤል
እኮ 😂😂😂😂😂😂😂
ትንሽ ግዜ ስጣት እዮባ ፍቅር ኣብራቹ ለሞኖር ኮሆነ በጣም ይከብዳል በኣንድ ቀን መወሰን 😔 በኡነት የምር ልጅትዋ ግን ቆንጆ ናት ኣንተም እንደ ስዋ ቆንጆ ነህ ♥️
የቃልዬ ማጨብጨብ እኮ የሚያስቀኝ አቤት ስታማሙቅ
ትወደዋለች በጣም- ይሄን የመሰለ ቆንጆ እና ታታሪ ወጣት የማትወድ ሴት አለች ብዬ አላስብም። ረዱም ደሞ እርግት ያለች ለትዳር የምትሆን ሴት ትመስለኛለች። እሺ እንደምትለው ተስፋ አለኝ
ሤትናት፣ደንግጣነው፣ ትመጣለች ተመልሣ
እዩብዬ ፀሎት አድርግ ላንተ ካለው እግዚአብሔር የትም አትሄድም
😂😂አቤል አዝግ ገና ሳየው ነው ምስቀው እዮባ ፑሽ እኛም ድምፅ እንሆንሃለን ❤❤❤ረዱ እቴቴን የመሰለች አማት❤አብዬን የመሰለ አማች❤እነ ሄኖክን የመሰሉ ወንድሞች❤❤በይ አርፈሽ እሺ በይ እኛም እንደሰትበት ❤
እዉነትነዉ
አወ እኔ አንዷ ነኝ ፍትህ
እንዴት ነው ግን ምታስቀኑት😢
የሷንም ስሜት መረዳት አለብን እውነተኛ ፍቅር ከያዛት ጥሩ ልጅና ጥሩ ቤተሠብ ጋር ነው የምትቀላቀለው ❤
አኔም ይህን ነው የምለው አሳቡ ደስ ይላል እሺ ትበለው
ረዱ ምርጥ ሴት ልጅ ናት። ኖርማል ጓደኝነት ወደ ፍቅር ለመቀየር እኮ እጅግ በጣም ከባድ ነው። እዚህ ቢዘረዘር ቦታ አይበቃውም። እናም የረዱ ውሳኔ ልክ ናት እላለሁ። እዮባ በአንድ ጊዜ እሺ ብትልህ እኮ ለአንተም በጊዜ ሂደት ይደብርሐል።አዎዎዎዎዎዎዎዎዎወንድ ልጅ የእውነት አፍቅሮ ከሆነ ሰፋ ያለ ግዜ ይሰጣታል።እሺ ካለችህም አንተን የምትመስል በመልክ ቆንጆ ሚሰጠውን ት አፈስክ ማለት ነው።እግዚአብሔር ይርዳህ።
ለካሜራማን ኣፊራ ነዉ እንጅ በጣም ነዉ የምትወደዉ ፊቷ ያሳዉቃል የኔዉድ እንዴ ዘመኑ ሴቶች ኣይደለችም❤️🥺 እዮብየ ኣይዞህ 💚🤗
እኔ የምቀናው በወንዲማማቾቹ እዴነዚህ የሚያምሩ ወንዲማማች ልጆች ይወፍቀን መውለድ ብቻ በቂ አደለም ያጀማአ በፍቅር የሚዋደዱ ካልሆኑ ወንዲም በወንዲሙ ላይ የሚጨክኑ ሠዎች ከነዚህ ተማሩ ወንዲማማችነት ምን እዴሁ
እኔ የምለው እሷም እንደምትወደው ያስታውቃል እናተ በፈቀዳችሁ ሳይሆን እግዚያብሄር ሲፈቅድ ነው ፀሎት አርጉ እመብርሀን ትርዳችሁ
ሳህ
ትወደዋለች የኔ አጋጣሚ ነው የያዛት ልጅቷ ጭንቅ ብሏታል ረዱ አስቢበት እኔም እዳች ወሬየ ጥፊት ብሎብኝ ነበር በመጨረሻ እጅ ሰጥቸ ተጋብተን እየኖር ነው አልሀምዱሊላህ
የልጅነት ጊዜዬን አስታወሰኝ እራሱን የቻለ ደስ የሚል ነገር አለው ወጣትነት ደስ ይላል ይቅናህ እዮባ
እዮቤ በጣም ደስ ነው የምትሉት, በጣም አስተማሪ ነው, ረዱም ቆንጆ ልጅ ናት ተንቀባክባት ቀጥሉበት
ምርጥ ቤተሰብ ያሳደጋት ልጅ ነች ይቺን ልጅ ለማግባት ሱባኤ መግባት አለብህ
😂
ሱባኤ ለነፍስ ነው
😂 ድራማ ነው
አይዞህ ኢዮባ ያው ሴት ልጅ ገደርደር ስትል ስለሚያምርባትጂ እሷም ፍቅር እዳለባት ታስታውቃለች በተስፍ ጠብቅ አንተን የመሰለ ቆንጆ ሰባየ ሰናይ አግኝታ ነው እሷም ቢሆን ደግሞ ምንም አይወጣላት እርግት ያለች ቆንጅዬ ልጅ ነች ቸር ወሬ ያሰማን❤❤❤❤
ጥሩ ነው ረዱ ቀልድ ይሁን እውነት በምን ትወቅ እንዳትፈርዱ ሴቶች አይዞህ ወንድም ቀን ይፈታዋል😊😊😊
ሲጀመር ለምን ቪዲዮ ይቀረጻል 😏😏
ስራችሁ ያዝናናል ያስተምራል እንከን አይወጣለትም ግን ምሀላዋን ተወት ብታደርጓት ፈጣሪም እዳይቀየመን በተረፈ አሪፍ ነው በርቱ❤
ጀግናናት ሴት ልጅ እዲ ቆፍጠን ስትል ነው ደስ የሚለው ይመችሽ❤❤❤❤❤
ምርጥ ሴት ነሽ ግን አያምልጥሽ❤❤❤
አይዞን እዮባ ጥሩ ነገር ጥረት ይፈልጋል ያንተ ካላት የትም አትሄድ
ፕራንክ እየመሰለኝ ነው ግን እውነት ከሆነ ግን ያሳካልህ እዮባ❤
ማርያምን ብሎ ብራንክ አለንዴ
ፕራክ ከሆነ ደደብ ነዉ ለኛም ለሶም ክብር የለዉም
እረ የለ ም❤@@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛአይ አንች እየማሉእደል የሚጫወቱብን
ማርያምን ብሎ በጭራሽ ፕራንክ ሊሆን አይችልም በማርያም ቀልድ የለም!
ደስ ስትሉ❤❤❤❤😍የኔ ቆንጆ እዚህ ቤተሰብ መገባት መታደል ነው❤
አይ አዲስ በጣም ነው ግን የምትመቸኝ የእውነት ባለቤትህም አንተም በጣም ነወ የምታስደስቱኝ ❤❤❤❤
እዮባዬ በጣም ከልቤ መልካም እድል እመኝልሀለሁ❤❤ቪድዮዉን ጨርስልን የኛ የተመልካቾችን ልብ አታንጠልጥል 🙏🙏🙏
እዮባ ተስፋ እንዳትቆርጥ እንጠብቃለን መልካም ዜና ያሰማን መልካም ወንድሞች ኣሉልህ😍
ሚሥኪን ያጋጥማል እኔግን ፖራክ እየመሠለኝ ነው😮😮😮😮😮
እኔም😂
አረ አይደለም ማርያምን ብሎ ፕራንክ አለንዴ
ፕራንክ ነው100%
አደለም ከሆነ ቢግ ሼም b/c ማርያምን ብሌ ቀልድ የለም
እረ ታይ እየማለ አይደረግም
ወይኔ ወድሞችህ ወላሂ ደሥሥሥሥ ሢሉ ማሻአላህ አይለያችሁ 😂😂
❤
ደግመህ ጠይቃት የሴት ተምሳሌት ባህሏል ጠባቂ ናት ሌላው ቢሆን እኳን ተጠይቀው ወደድኩህ አፈቀርኩህ ይሉ ነበር ጎበዝ ናት ግዜ ስጣት🎉
ሔኖክን እሚወደው እደኔ ማነው ምርጥ መካሪ ❤❤ለወድሞቺ
እኔ ደሞ ወላሂ እደገጠረ ደሥሢሉው ጫካውሥጥ ተጠለጠሉው ልጅ እያለን ከትምህረትቤት ሥንመጣ አሥታወሠኝ አዱው ወሪለማውራት ጎደኘችንን ካሠበ እኘ እራቅ ብለን እዛፍሥራ ነበረ የምጠብቃቸው
Henokenem eyegeban enaberetataw
@@tigistmekonene5826 ❤️
እዮባዬ አይዞህ ደግጣ ሊሆን ይችላል በፍፁም አተን አለመቀበል አትችልም ያዉ ሴቶች ስንባል እንግደረደራልን 😢😢ለዛዉም ይሄን የመሠለ ቤተሠብ መቀላቀል እድለኝነት ነዉ ታገሳት ፍቅርህን ትቀበልሀለች ❤❤❤እረዱዬ አችም አስበሽ ፍቅሩን ተቀበይዉ ❤❤ወድማማቾቹ ግን በጣም ነዉ የምታስቀኑት
በአንድ ግዜ እሺ አይባልም እረዱ፣ጀግና ብየሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
የወዶች ድራማነው የመሠለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እደቸረዳሁት በጣም ትወደዋለች ያው ለመደርደርነው ጎበዝ እዲነውጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ናት መሔዶ ወጉ ነዉ እንጂ ድብን አርጋ ተወደዋለች. ወይኔ ደሰ የማሉ ቤተሰብ 😂😂😂ዛፉላይ እኛም አለንበት
አቤላ አተኮ ቆንጆ ነህ የምትታለፍ አደልህም አለ😂😂😂 ሄኖክ ምክሩን ስወድለት❤❤ እመኑኝ ትቀበለዋለች ያዉ ሴት ልጂ መግደርደር ያለ ነዉ ከኔ ጀምሮ😅
አቤል ግን በሳቅ ገደልከኝ አቤል ፈታ እኮ ነው የሚያረገኝ😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂እዮባ❤
😂😂😂😂
የምር በጣም አዴነኮት ከልቦ ሴት ነች ብትወዴዉም እንኮ በአንዴዬ እሽ አላለችም አዴነኳት እስኪ እሄን ቪዴወ ለእሩታ በዬ ሜዳዉ ዝም ብላ የሴት ክብርን ዝቅ ለምታዴርገዉ ማልቀስ ሲቀጥል ወንድን መጠዬቅ ብቻ በክፋት እንዳታዮብኝ ሴት ሴትነቶን ስትጠብቅ ደስ ስለሚለኝ ነዉ እዮባ አይዞህ ትንሽ መግዴርዴር ለሴት ግድ ነዉ እና እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ 🙏🙏🙏🙏
እውነት ብለሻል
ትክክል 👌👌
ትክክክልልል❤❤❤
ሰዉና ሰዉ አንድ አይነት አደለም የዛችና የዝች አይገናኝም ይች እሱስለሆነ የጠየቃት ለዛይሆናል ደግሞ ከሩታም የሚብሱሞልተዋል እደዚህ አይባልም
አትጃጃሉ በቃ ተፍቷት
እዮባየ እኔ ለራሱ እወድሀለሁ 😂😂😂 የመዳምቅመሞች ኑማ እዮባን እናጣምራቸው አይዞህ በርታ ትቀበላሀለይ ሰለፍቅር ሲዋሩ ማሬፍቅሬ ወዘተ ሲባባሉ እኔእሸማቀቃለሁ ሰለናተ አፋን አፍኘነው የምስቀው እታይይመስል
አረ በጣም አስጨነቃችሁኝ ረዱዬ በፍቅር አምላክ መልስ ስጭ እንዴት እንደምትግባቡ ብታቂ የሚወደኝ ሰጠኝ በሉ ይባላል ፈጣሪ የሰጠሽን አትግፊ ፍቅር በጠፋበት ዘመን መወደድ እምታቂው የሚያውቅሽ ትልቅ መታደል ነው የኔ ውድ ውድድ ነው ማረጋቹ የታላቅ ምክር ስሚ
አይዞህ እዮባዬ ከግዜ ብዛት ከአንተ በልጣ ታፈቅርሀለች እዳርቃት ስራችሁን ቀጥሉ ምንም እዳትረበሽ እሺ❤❤
ወይኔ ደግጣ ነው መለሰህ ጠይቃት እዮባ እኔ የሚገርመኝ የነ አዲስ እዛፉ ለይ መሰቀል ነው ደግመህ ጠይቃት❤❤❤❤❤
Omg 👍
አይቃልየ ትለያለሽ እደባል ወድም ሳይሆ ልክ እደወድሟ ነው የምታስብለት ምክሯ ሁሉ ነገሯ እደህት ነው ህጄ ላናግራ አለች እስቲ ለቃል 👍👍👍👍👍👍
እዮብየ የኔናት❤😂 አይዞህ ትመለሳለች እሷም ትወድሀለች ይለይባታል😂🎉🎉❤❤ ፈጣሪየሆይ ያሳካው😊
ኤሬዱ በጣም ነው የምወድህ ያስታውቅባታል አይኖላይ ግን ይሄ መቅደርደር የሴቶች ፀባይ ነው ባደዜ እሽ አንልም
እዮባ በቃ ስልኳን ስጠንና እኛ በደንብ እናስምጥልህ የምር ግን ጊዜ ስጣት ታስብበት ከዛ መልሷም መልካም ይሆናል ሴት ልጅ እንዲ ነች ቸኩላ አትወስንም ለዛ ነው ሲቀጥል እሺም አለች እምቢ ያንተ ብርታት ወሳኝ ነው በጭራሽ መጎዳት የለብህም
መግደርደሩ ግድ ነው እዩባ ታገስ እግዚአብሔር ፍቃዱ ሁኖ አንድ ላይ ትሆናላችሁ ገና ሳይት ነው ሚስትህ እንድትሆን የተመኝሁልህ
ትቀበለዋለች እመኑኝ መቸም ሴቶች ስለምንድርቀርቅ ነው 😂😂😂😂 ለማንኛውም መልካም እድል❤
እባክሺ ትወጂዋለሺ ዝምብለሺ እፈሺ ሆሆሆ ቤተሰቦቻቸው ያስቀናሉ እነቃልን ተቀላቀይ አንዷ ሳትልፍሺ
ውይ ምስኪን አይዞን ታስብበት ጊዜ ስጣት ❤😊😊😊😊😊
ማነው እደኔ አቤላ ሳየው የሚስቀው😂😂 እዮባ ደግሞ መልሰክ ጠይቃት ትቀበልካለች አበባ ይዘክ ሂድ❤❤
ሁላቸውም ቂጋም ናቸው ደስ ይላሉ😂😂😂😂
አትጨነቅ ምክንየቱም ቀስ እየሌች ትቃበለሌች አይዞክ እሽ ውንድሜ❤❤❤❤❤❤
ብቻ ፕራክ ነው ብትሉ በጣም ነው ተመልካች የሚዝንባችሁ እና ደሞ ደግመህ ሞክር እሽ እደምትልህ ባለሙሉ ተስፋነኝ ይችን ትመስል ልጅ ፈገግታዋ ብቻ የሚበቃ ባድግዜማ እሽ አትልህም መልካም እድል
ትወደሀለችኝ. ግን. ባንድ. ግዚ. እሽ. ላትልህ. ትችላለች. ጠብቃትት. ትመለሳለች. ግን. አደናቂዋ. ነኝ. ይመችሽ. ሲስተር. ወንድ. ልጅ. እንደዚህ. ካላለ. አያምረበትም. በረታ. እዮባ. መልካም. እድል. ለወንድማችን💕💕💕🙏🙏🙏
እረ ቆንጆ ሳትወጅው አትቀሪም ስትግደርደሪ ነው ያው መልሱ ኦኬ ነው ❤❤❤
ድንገት ስለነገርካት ደንግጣ ነው አይዞህ ትቀበልሀለች ❤ረዱ የኔውድ አስቢበት ስወድሽ የኔ ሳቂታ❤💝💝
እዮባ መግደርደር ግድ ነው ባአንዴ ኡሺ አትልክም ግን ያንተ ኮሞሆን ወዶሀላ አትልም ያንተ ነች ጠብቅ ድጋሜ ሀሳብሽን ንገሪኝ በላት ❤❤❤❤
ተርጋግተህ ጠይቃት ባዴ የሚሆን ነገር የለም ደግሞ ፈጣሪ የምትገናኙ ከሆነ አይቀርም አትጨነቅ በተስፋ እጠብቃለን እዩባ ❤❤❤❤❤❤❤
የአቤል ቀልድ የሄኒ ምክር የቃል እና የአዲስ ፍቅር በጣም ነው እምወዳቹ
እዮባ ረዱ ያተና ያተ ብቻ ናት ተስፋ እንዳት ቆርጥ አሁንም ጊዜ ሰጥተህ ለብቸዋ ከካሜራ ውጭ አውራት ደስታውን ወደኛ ታመጣለህ እጅ ካሜራ ላይ ሆና አትጠይቃት እሺ ስትልህ አብራችሁ ቪዲዮ ትሰሩልን አላችሁ አሁን ግን ተመላለስ ግን እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ በአንዴ እሺ አለማለቷ😂😂😂😂😂 ለምን አሁን አሁን እያየሁት ያለሁት ሴቷችዬ እየጠየቁ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ረዱ አንበሲት ብዬሽ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እዮባ ረዱ ያተ ናትትትትትትት❤❤❤❤❤❤ እዳታስብ በርታ
ትመጣለች የትም አትኤድም አታስብ ወንድሜ ሁለታችሁም ትመጣጠናላችሁ አላ ያሳካልህ❤❤
ውይይይ እዮባዬ አይዞህ ስለተደናገጠች ነው ❤ረዱዬ ተቀበይው የኔ ደርባባ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዮባ ግዜ ስጣት በእርግጠኝነት ትቀበላለች ያላሰበችሁ ነገር ነውና አንድ ቀን ጥሩ መልስ እንጠብቃለን የምር ያንተው ናት አለቀ ::
እናንትን መጠበቅ ገደለን አንች ቆንጆ ቶሏ ነይ ሌላ ባል አይህንም ባልሽ እሱ ነው ❤❤
ትወደዋለች እሷም ❤❤❤❤ተስፋ እንዳጥቆርጥ እዮባዬ
እዮባ ያተን ዩቱብ አስሬ ቸክ በማረግ መከራየን አየሁ አብሽር ይኸፖራክህ አላስተማምናት ብሎነው እጂ ትወድሀለች ደሞም ተቀብላው ነው እጂ ይኸቪዶ አይለቁትም ነበር የመዳም ቅመሞች እደኔ የጓጓቹሁ ጠብቁ በቀጣይ የአቤል ድጋ አጣጣል ጥላው ስከድ ከዮብ እሱ ተናደደደ👍
ስሜት ያላት ይመስለኛል ግን ሌላ ሰው እየቀረፀ ስለሆነ እየቀለደ ስለመሰላት ነው የደበቀችው እንደኔ ምታብ ከሁነ ላይክ ።
ሊሆን ይችላል
አታረገውም ብራንክ መሆን አለበት እናም ለእግዝአብሔር ጠይቃቹ ጀምሩት የፍቅር መሰረቱ ክርስቶስ ነውና እዮቤ እና እውነት ከሆነ አይዞክ እግዝአብሔር ከፈቀደ አትለያዩም ለእማ ፍቅር ንገራት እሽ🙏የወንድሞቹ ነገርስ😂
ማርያምን ትወድሀለች እዮባ ተርጋጋ ሴት ልጅ በአንድ ጊዜ እሽ አትልም
እኔን ያሳቀኝ ፓርት አንች ቆንጆኮ የምትታለፊ አደለሽም አላለም አቤላ❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ያጣምራችሁ እናንተ ቤተሰብ ውስጥ መግባት መታደል ነውውውውውውውውውውው
ቤተሰቦቼ ሁላቹንም በጣም አመሰግናለው ለመልካም ምኞታቹ
አይዛን❤️🙏😳
አይዞኝ አቤላ እኛ የማዳም ቅመሞችማ ረዱን ካልዳንህ ምን አለች በል ሃሃ
እርግጠኛነይ ትቀበለዋለች አስባበት
አይዞን ትቀበልሀለች ግን ጊዜ ስጣት ታስበብት እዮባ 😢❤❤❤❤❤
ሁሉም በድ ቀን አይሆንም ወድማችን ትግስተኛ መሆን አለብህ እሽ
እስኪ ፍቅሩን ትቀበለው የምትሉ በላይክ አሳዮቸው እ
ትቀበላለች ያው እውነት ስላልመሰላት ነው ደግሞ በአንዴ መቀበል ይከብዳል
ፖራንክ መስሎት ነው ትቀበለዋለች ❤
Esu hulem silemikelid prank masiloat new eshi tilalech
Kelali tikebelewalechi yastawukal esoagarim yehone simati ale wedefit enayewalen
ትቀበለው አለይ ኢንሻአላህ
ትወደዋለች በአንድ ጊዜ እሺ ላለማለት ነው የምትሉ Like
YEAH LK NEH ENDEZA NW
ያ 😂😂😂
የምር እዮብ ተስፋ አትቁረጥ በፈጣሪ አስተዋይ ልክ እንደ ቃልየ ናት ከመቀባባት ነፃ የሆነች ወይዘሮ ናት ትሆነዋለች የምትሉ👍👍👍👍👈ግጩኝ
👍👍❤👌
ይሄ ስሜት አለ ብዬ አስቤ አላውቅም ፊልም ላይ ያለ ነበር ሚመስለኝ ግን እዬባ እድለኛ ነህ ስሜቱ አንተጋ ስላለ ይሳካል ወንድሜ ያንተው ናት ላንተ ምትገባህ ሴት ናት መልካም ይግጠምህ❤
በጣም
ትወደው አለች የምትሉ ግጩኝ በናታችሁ
Hi
❤❤❤❤
ከሶ እስኬመጣ ነው ጥያቀው እጅ ትወደው አለች ብቻ ደስ ብሎታል ቤት ስትደርስ ነው አሁን ምትደውለት😂😂
@@yeshidessie6956 የእውነት ያስታውቃን እደምትወደው ደግሞም ይመጣጠናሉ ሁለት ቆንጆ
@@yeshidessie6956😅😅አደውልም ትግደረደራለች
አይዞህ እዮባየ ጊዜ ስጣት እራሳን ታዳምጥ ሴት ልጅ ጊዜ ትፈልጋለች እርግጠኛ ነኝ እሺ ትልሀለች ❤❤❤🥰🥰🥰
ያንተን ባላውቅም ስታወሩ ሌላ 3 ኛ ሰው video እየቀረፃችሁ ማውራታችሁ ለሷ comfert ላይ ሰጣት ይችላላል እንደኔ ምናልባት ፈርታም ይሆናል ውስጧ ስሜት ቢኖርም ካሜራ ማኑን ልትፈራ ትችላለች እስኪ ለብቻችሁ አውሩ
እኔም ኢሄን ነገር አስቤዋለሁ አዎ ከካሜራ ውጪ ቢያወራትና ለኛ መልሳቸውን ብቻ ቢያሳውቁን
🎉❤🎉❤
100%
ትክክል
ትክክል
ሲጀመር እሺ ታለች ወዲያ ነው የኛ ያስተላለፍልን እሺ በለዋለች የምትሉ😂
እኔም እንደሱ ነው የማስበው እሺ ብላው ቪዲዮ እየሰራ እንደነበር ነግርዋት ደስተኛ መሆንዋን አስፈቅዶ ነው ቪዲዮ የሚሰራው.... ግን ደስ ይላል
Awo ewunet nw video setewu askemtewut nw ahun le busynes legna milekuln embivbila bikerima you tube erasure ayiseram neber😂😂😂
Ere Ametate Twkotere Fekeregnamochi Nachew Sefogurun New Enji Mekeleja Aregun Eko🤣🤣🤦♀️😏
እኔም እንደሱ፡ነው ያሰብኩት ያለሁት
በትክክል እኔን ልቤን አሳመሙኝ እንጅ በፍቅር የተጎዳውን ልቤን
የተከበረች እራስዋን ያስከበረች ፈጣሪንም ጭምር ምርጥ የወጣቶች ተምሳሌት ተባረኪ ።ወደፉት ትዳራችው ይባረክ ።ጥሩ የትዳር አጋር አግንኝተአል የአመቱ ምርጥ ወጣት ተባረኪ የኔ ውድ አከብንርሻለው ።
ኢረዲ የኔ ፍልቅልቅ ጂግና ሴት እደዘመኑ ሴት በአዴ ዘላ አልተጠመጠመችም እዮባ ተስፋ አትቁረጥ እችናት ለትዳር የምትሆን ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት በጣም መልካም ልጅ ናት እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርካት
ወንድሜ ጊዜ ስጣት አይዞህ ደግመህ በራን አንኳኳ እጅ እንዳትሰጥ
እውነት ትወደው አለች የመጀመሪያ ስለሆነ ፈራች
እኔም እንደሱ ነው ያልኩ ደሞኮ ሴት ናት ግድ ነው
@@sebleabebe400 ደስ እሚለውም ሲደገም ነው በአንዴየ እሽ ጥሩ አይደለም
አፍጡኑት መጨረሻዊን እሽ እንደምትለዉ ተሥፋ አለን
@@حواء-ع9ث ያለምንም ጥርጥር
እዮባ እኛ ተመልካቾችህም ከአቤልና አዲስ ዛፍ ላይ መውጣት ያልተናነሰ በጣም በጉጉት ተጨንቀን እየጠበቅን ነው 😅የረዱን መልስ❤❤❤
😂😂😂😂😂
😂😂
በጣም😂😂😂😂😂😂😂
እኔ አሁንም ተሰቅያለው አውርዱኝ😂😂
ara enema besaq😂qoselku
እግዚአብሔር ልቧን ያራራልህ እዮባዬ ድንገት ሆኖባት ደንግጣ እንጂ እሺ እንደምትልህ ተስፋ አለኝ❤❤❤
ወይ አይዞክ እችን የመሰለች ዉብ ደጅ ሳትጠናማ በቀላሉ አታገኛትም❤❤❤
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረ👍👍👍❤❤❤❤❤
እኔኔኔኔ❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉
እኔ
ድራመውን
እኔ❤
እኔ
አቤላ የሳቄ ምንጭ😂😂😂እዮቤ አይዞህ ድጋሜ ጠይቅ ሴት ልጅ ገደርደር ስትል ነዉ👌💚
ሴት ናት ከልቧ ወንድልጅ ተስፋ አይቆርጥም እፈሳት ቀስ ብለህ ❤❤
😂😂😂
እሽ በይው ቆንጆ ልጅ ነው
ረዱ የኔ ደግና ፍልቅልቅ እራሷ የምታስከብር ኩሩ ልጅ አንደሆነች እራሷን አስመሰከረች ማነው ካሜራ ደቅኖ እንድህ ስጠዬቅ እንድህ በቀላሉ እሽ ምለው ንግግሯ የልጅ አዋቅ ነው የበለጠ ወደድኳት ድንቅ ልጅ ነች ኧሬ ስነስርአት ያለ ካሜራ አነጋግራት እንጅ
አይዞክ እዮባ ነገሮች ይቀየራሉ ደግሞ ድምጿ መልኳ ቃልየን እምትመሰለዉ ነገርሰ
ወይኔ ታልቅ ወንድም እኮ አባትነዉ መከታነዉ በቃ ሀላፊነት የሚሠማዉ ነዉ😢😢😢
ጀግና ሴት ነች ሳትገለፈጥ እውነት ይሁን ቀልድ ቆራጥ አካሄድ ❤❤❤
ስንቱ እየተነፈረቀብን ወዳድኩህ ምናምን እያላ ጎባዝ ነት ሴት ረስዋን ስታስካብር ትካባረላች ጀግና
አንድ ላይ እደሚኖሩ ተስፋ አለኝ ትወደዋለች ግን ዋጥ አርጋው ነው ❤
😅😅
እኮ😅
ሴት ግድ ነዉ በአንድ ግዜ እሽ አይባልም አይዞህ ጨንቆኝ ነበር ምገድ ከፍተሀን እግዚአቢሔር ይጨመርበት❤❤❤❤
ደስ ስትል 😍ግራ ስትጋባ ሲያምርባት በማመን ባለማመን ውስጥ ግራ መጋባቷ እራሱ ሲያምርባት።ረድ ቆንጆ እርጋታዋ ተቀበይው በናትሽ።❤❤❤
የእነ አቤልን ሁኔታ ሣይ የወንዶች ጉዳይ ትዝ አለኝ😂😂
እዮባ እንዳትፋታት የጥሞና ጊዜ ስጣት እኛም ስለአንተ እንፀልያለን
ጀግና ነት የምትሉ ❤❤❤❤
ጀግና
Awe
ሴት ኮራ ብላ ሰትለመን ነው ጥሩ ትንሺ ትቅጣው
አወ ግድ ነዉ ደጂ ማሰጠናት😅😊
@@hilamoo928 👍👍👍👍👍
እዮባዬ ጊዜ ስጣት ሴት ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ መግደርደሯ አንዱ ባህላችን ነው❤❤❤
እኔም እንደ አቤልና አዲስ ዛፍ ላይ ወጥቸ እያየሁ ነበር😂
እውነተኛ ፍቅር የትም አይሄድም ፍቅር ካለባት እና ከወደደችህ ትመለሳለች ጠብቃት እና ጥንድ ብትሆኑ ደስ ይለናል እግዚያብሔር ያሳካልህ ወንድሜ❤❤❤❤
ጎበዝ ረዱ ትክክለኛ ጨዋ ሴት ።እዮባ አድንቃት ክብሯን አስጠበቀች የኔ ጨዋ ።በአንድ ጊዜ ረዱ አትገኝም።ትንሽ ልፋ አስገረመችኝ አንበሳ ጀግና❤እዮባ አይዞን ያንተ ነው።የምትሆነው እጅ አትስት።ደግሞ እንዳትራራቁ አውሩ ከካሜራ ውጪ መልካም እድል❤❤
ወይኔ ፍቅር የሚሉት ነገር ግን ፍፍፍ😢😢😢እሷም ልክናት ኮሜንቶች ጫና ከፈጠሩብህ ያለችው ነገ ህይወቷ እንዳይበላሽ በቁርጡ መግባት ጥሩ ነው እሺ ትለዋለች ከምር እናስይዝ ትወደዋለች😅❤❤❤❤
በጣም ባደዬ እኮ ጥሩ አደለም
@@eexx5392ለነገሩ ትንሽ የፍቅርን ስቃይ ይየው😅😢❤❤
ሴቶች ገደርደር ስንል ነው የሚያምርብን ባንዴማ
የቁማርተኛ ****😄😆
አይ አቤላ 😂😂😂አንች ቆንጆ እኮ የምትታለፊ አደለሽም ይለዋል እዮብን 😂የተመታ ልጅ እኮ ነው አቤል
😂😂😂
እኮ 😂😂😂😂😂😂😂
ትንሽ ግዜ ስጣት እዮባ ፍቅር ኣብራቹ ለሞኖር ኮሆነ በጣም ይከብዳል በኣንድ ቀን መወሰን 😔 በኡነት የምር ልጅትዋ ግን ቆንጆ ናት ኣንተም እንደ ስዋ ቆንጆ ነህ ♥️
የቃልዬ ማጨብጨብ እኮ የሚያስቀኝ አቤት ስታማሙቅ
ትወደዋለች በጣም- ይሄን የመሰለ ቆንጆ እና ታታሪ ወጣት የማትወድ ሴት አለች ብዬ አላስብም። ረዱም ደሞ እርግት ያለች ለትዳር የምትሆን ሴት ትመስለኛለች። እሺ እንደምትለው ተስፋ አለኝ
ሤትናት፣ደንግጣነው፣ ትመጣለች ተመልሣ
እዩብዬ ፀሎት አድርግ ላንተ ካለው እግዚአብሔር የትም አትሄድም
😂😂አቤል አዝግ ገና ሳየው ነው ምስቀው እዮባ ፑሽ እኛም ድምፅ እንሆንሃለን ❤❤❤ረዱ እቴቴን የመሰለች አማት❤አብዬን የመሰለ አማች❤እነ ሄኖክን የመሰሉ ወንድሞች❤❤በይ አርፈሽ እሺ በይ እኛም እንደሰትበት ❤
እዉነትነዉ
አወ እኔ አንዷ ነኝ ፍትህ
እንዴት ነው ግን ምታስቀኑት😢
የሷንም ስሜት መረዳት አለብን እውነተኛ ፍቅር ከያዛት ጥሩ ልጅና ጥሩ ቤተሠብ ጋር ነው የምትቀላቀለው ❤
አኔም ይህን ነው የምለው አሳቡ ደስ ይላል እሺ ትበለው
ረዱ ምርጥ ሴት ልጅ ናት። ኖርማል ጓደኝነት ወደ ፍቅር ለመቀየር እኮ እጅግ በጣም ከባድ ነው። እዚህ ቢዘረዘር ቦታ አይበቃውም። እናም የረዱ ውሳኔ ልክ ናት እላለሁ።
እዮባ በአንድ ጊዜ እሺ ብትልህ እኮ ለአንተም በጊዜ ሂደት ይደብርሐል።
አዎዎዎዎዎዎዎዎዎ
ወንድ ልጅ የእውነት አፍቅሮ ከሆነ ሰፋ ያለ ግዜ ይሰጣታል።
እሺ ካለችህም አንተን የምትመስል በመልክ ቆንጆ ሚሰጠውን ት አፈስክ ማለት ነው።
እግዚአብሔር ይርዳህ።
ለካሜራማን ኣፊራ ነዉ እንጅ በጣም ነዉ የምትወደዉ ፊቷ ያሳዉቃል የኔዉድ እንዴ ዘመኑ ሴቶች ኣይደለችም❤️🥺 እዮብየ ኣይዞህ 💚🤗
እኔ የምቀናው በወንዲማማቾቹ እዴነዚህ የሚያምሩ ወንዲማማች ልጆች ይወፍቀን መውለድ ብቻ በቂ አደለም ያጀማአ በፍቅር የሚዋደዱ ካልሆኑ ወንዲም በወንዲሙ ላይ የሚጨክኑ ሠዎች ከነዚህ ተማሩ ወንዲማማችነት ምን እዴሁ
እኔ የምለው እሷም እንደምትወደው ያስታውቃል እናተ በፈቀዳችሁ ሳይሆን እግዚያብሄር ሲፈቅድ ነው ፀሎት አርጉ እመብርሀን ትርዳችሁ
ሳህ
ትወደዋለች የኔ አጋጣሚ ነው የያዛት ልጅቷ ጭንቅ ብሏታል ረዱ አስቢበት እኔም እዳች ወሬየ ጥፊት ብሎብኝ ነበር በመጨረሻ እጅ ሰጥቸ ተጋብተን እየኖር ነው አልሀምዱሊላህ
የልጅነት ጊዜዬን አስታወሰኝ እራሱን የቻለ ደስ የሚል ነገር አለው ወጣትነት ደስ ይላል ይቅናህ እዮባ
እዮቤ በጣም ደስ ነው የምትሉት, በጣም አስተማሪ ነው, ረዱም ቆንጆ ልጅ ናት ተንቀባክባት ቀጥሉበት
ምርጥ ቤተሰብ ያሳደጋት ልጅ ነች ይቺን ልጅ ለማግባት ሱባኤ መግባት አለብህ
😂
😂😂
ሱባኤ ለነፍስ ነው
😂😂😂
😂 ድራማ ነው
አይዞህ ኢዮባ ያው ሴት ልጅ ገደርደር ስትል ስለሚያምርባትጂ እሷም ፍቅር እዳለባት ታስታውቃለች በተስፍ ጠብቅ አንተን የመሰለ ቆንጆ ሰባየ ሰናይ አግኝታ ነው እሷም ቢሆን ደግሞ ምንም አይወጣላት እርግት ያለች ቆንጅዬ ልጅ ነች ቸር ወሬ ያሰማን❤❤❤❤
ጥሩ ነው ረዱ ቀልድ ይሁን እውነት በምን ትወቅ እንዳትፈርዱ ሴቶች
አይዞህ ወንድም ቀን ይፈታዋል😊😊😊
ሲጀመር ለምን ቪዲዮ ይቀረጻል 😏😏
ስራችሁ ያዝናናል ያስተምራል እንከን አይወጣለትም ግን ምሀላዋን ተወት ብታደርጓት ፈጣሪም እዳይቀየመን በተረፈ አሪፍ ነው በርቱ❤
ጀግናናት ሴት ልጅ እዲ ቆፍጠን ስትል ነው ደስ የሚለው ይመችሽ❤❤❤❤❤
ምርጥ ሴት ነሽ ግን አያምልጥሽ❤❤❤
አይዞን እዮባ ጥሩ ነገር ጥረት ይፈልጋል ያንተ ካላት የትም አትሄድ
ፕራንክ እየመሰለኝ ነው ግን እውነት ከሆነ ግን ያሳካልህ እዮባ❤
ማርያምን ብሎ ብራንክ አለንዴ
ፕራክ ከሆነ ደደብ ነዉ ለኛም ለሶም ክብር የለዉም
እረ የለ ም❤@@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛአይ አንች እየማሉእደል የሚጫወቱብን
ማርያምን ብሎ በጭራሽ ፕራንክ ሊሆን አይችልም በማርያም ቀልድ የለም!
ደስ ስትሉ❤❤❤❤😍የኔ ቆንጆ እዚህ ቤተሰብ መገባት መታደል ነው❤
አይ አዲስ በጣም ነው ግን የምትመቸኝ የእውነት ባለቤትህም አንተም በጣም ነወ የምታስደስቱኝ ❤❤❤❤
እዮባዬ በጣም ከልቤ መልካም እድል እመኝልሀለሁ❤❤ቪድዮዉን ጨርስልን የኛ የተመልካቾችን ልብ አታንጠልጥል 🙏🙏🙏
እዮባ ተስፋ እንዳትቆርጥ እንጠብቃለን መልካም ዜና ያሰማን መልካም ወንድሞች ኣሉልህ😍
ሚሥኪን ያጋጥማል እኔግን ፖራክ እየመሠለኝ ነው😮😮😮😮😮
እኔም😂
አረ አይደለም ማርያምን ብሎ ፕራንክ አለንዴ
ፕራንክ ነው100%
አደለም ከሆነ ቢግ ሼም b/c ማርያምን ብሌ ቀልድ የለም
እረ ታይ እየማለ አይደረግም
ወይኔ ወድሞችህ ወላሂ ደሥሥሥሥ ሢሉ ማሻአላህ አይለያችሁ 😂😂
❤
ደግመህ ጠይቃት የሴት ተምሳሌት ባህሏል ጠባቂ ናት ሌላው ቢሆን እኳን ተጠይቀው ወደድኩህ አፈቀርኩህ ይሉ ነበር ጎበዝ ናት ግዜ ስጣት🎉
ሔኖክን እሚወደው እደኔ ማነው ምርጥ መካሪ ❤❤ለወድሞቺ
እኔ ደሞ ወላሂ እደገጠረ ደሥሢሉው ጫካውሥጥ ተጠለጠሉው ልጅ እያለን ከትምህረትቤት ሥንመጣ አሥታወሠኝ አዱው ወሪለማውራት ጎደኘችንን ካሠበ እኘ እራቅ ብለን እዛፍሥራ ነበረ የምጠብቃቸው
Henokenem eyegeban enaberetataw
@@tigistmekonene5826 ❤️
እዮባዬ አይዞህ ደግጣ ሊሆን ይችላል በፍፁም አተን አለመቀበል አትችልም ያዉ ሴቶች ስንባል እንግደረደራልን 😢😢ለዛዉም ይሄን የመሠለ ቤተሠብ መቀላቀል እድለኝነት ነዉ ታገሳት ፍቅርህን ትቀበልሀለች ❤❤❤እረዱዬ አችም አስበሽ ፍቅሩን ተቀበይዉ ❤❤ወድማማቾቹ ግን በጣም ነዉ የምታስቀኑት
በአንድ ግዜ እሺ አይባልም እረዱ፣ጀግና ብየሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
የወዶች ድራማነው የመሠለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እደቸረዳሁት በጣም ትወደዋለች ያው ለመደርደርነው ጎበዝ እዲነውጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ ናት መሔዶ ወጉ ነዉ እንጂ ድብን አርጋ ተወደዋለች. ወይኔ ደሰ የማሉ ቤተሰብ 😂😂😂ዛፉላይ እኛም አለንበት
አቤላ አተኮ ቆንጆ ነህ የምትታለፍ አደልህም አለ😂😂😂 ሄኖክ ምክሩን ስወድለት❤❤ እመኑኝ ትቀበለዋለች ያዉ ሴት ልጂ መግደርደር ያለ ነዉ ከኔ ጀምሮ😅
አቤል ግን በሳቅ ገደልከኝ አቤል ፈታ እኮ ነው የሚያረገኝ😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂እዮባ❤
😂😂😂😂
የምር በጣም አዴነኮት ከልቦ ሴት ነች ብትወዴዉም እንኮ በአንዴዬ እሽ አላለችም አዴነኳት እስኪ እሄን ቪዴወ ለእሩታ በዬ ሜዳዉ ዝም ብላ የሴት ክብርን ዝቅ ለምታዴርገዉ ማልቀስ ሲቀጥል ወንድን መጠዬቅ ብቻ በክፋት እንዳታዮብኝ ሴት ሴትነቶን ስትጠብቅ ደስ ስለሚለኝ ነዉ እዮባ አይዞህ ትንሽ መግዴርዴር ለሴት ግድ ነዉ እና እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ 🙏🙏🙏🙏
እውነት ብለሻል
ትክክል 👌👌
ትክክክልልል❤❤❤
ሰዉና ሰዉ አንድ አይነት አደለም የዛችና የዝች አይገናኝም ይች እሱስለሆነ የጠየቃት ለዛይሆናል ደግሞ ከሩታም የሚብሱሞልተዋል እደዚህ አይባልም
አትጃጃሉ በቃ ተፍቷት
እዮባየ እኔ ለራሱ እወድሀለሁ 😂😂😂 የመዳምቅመሞች ኑማ እዮባን እናጣምራቸው አይዞህ በርታ ትቀበላሀለይ
ሰለፍቅር ሲዋሩ ማሬፍቅሬ ወዘተ ሲባባሉ እኔእሸማቀቃለሁ ሰለናተ አፋን አፍኘነው የምስቀው እታይይመስል
አረ በጣም አስጨነቃችሁኝ ረዱዬ በፍቅር አምላክ መልስ ስጭ እንዴት እንደምትግባቡ ብታቂ የሚወደኝ ሰጠኝ በሉ ይባላል ፈጣሪ የሰጠሽን አትግፊ ፍቅር በጠፋበት ዘመን መወደድ እምታቂው የሚያውቅሽ ትልቅ መታደል ነው የኔ ውድ ውድድ ነው ማረጋቹ የታላቅ ምክር ስሚ
አይዞህ እዮባዬ ከግዜ ብዛት ከአንተ በልጣ ታፈቅርሀለች እዳርቃት ስራችሁን ቀጥሉ ምንም እዳትረበሽ እሺ❤❤
ወይኔ ደግጣ ነው መለሰህ ጠይቃት እዮባ እኔ የሚገርመኝ የነ አዲስ እዛፉ ለይ መሰቀል ነው ደግመህ ጠይቃት❤❤❤❤❤
Omg 👍
አይቃልየ ትለያለሽ እደባል ወድም ሳይሆ ልክ እደወድሟ ነው የምታስብለት ምክሯ ሁሉ ነገሯ እደህት ነው ህጄ ላናግራ አለች እስቲ ለቃል 👍👍👍👍👍👍
እዮብየ የኔናት❤😂 አይዞህ ትመለሳለች እሷም ትወድሀለች ይለይባታል😂🎉🎉❤❤ ፈጣሪየሆይ ያሳካው😊
ኤሬዱ በጣም ነው የምወድህ ያስታውቅባታል አይኖላይ ግን ይሄ መቅደርደር የሴቶች ፀባይ ነው ባደዜ እሽ አንልም
እዮባ በቃ ስልኳን ስጠንና እኛ በደንብ እናስምጥልህ የምር ግን ጊዜ ስጣት ታስብበት ከዛ መልሷም መልካም ይሆናል ሴት ልጅ እንዲ ነች ቸኩላ አትወስንም ለዛ ነው ሲቀጥል እሺም አለች እምቢ ያንተ ብርታት ወሳኝ ነው በጭራሽ መጎዳት የለብህም
መግደርደሩ ግድ ነው እዩባ ታገስ እግዚአብሔር ፍቃዱ ሁኖ አንድ ላይ ትሆናላችሁ ገና ሳይት ነው ሚስትህ እንድትሆን የተመኝሁልህ
ትቀበለዋለች እመኑኝ መቸም ሴቶች ስለምንድርቀርቅ ነው 😂😂😂😂 ለማንኛውም መልካም እድል❤
እባክሺ ትወጂዋለሺ ዝምብለሺ እፈሺ ሆሆሆ ቤተሰቦቻቸው ያስቀናሉ እነቃልን ተቀላቀይ አንዷ ሳትልፍሺ
ውይ ምስኪን አይዞን ታስብበት ጊዜ ስጣት ❤😊😊😊😊😊
ማነው እደኔ አቤላ ሳየው የሚስቀው😂😂 እዮባ ደግሞ መልሰክ ጠይቃት ትቀበልካለች አበባ ይዘክ ሂድ❤❤
ሁላቸውም ቂጋም ናቸው ደስ ይላሉ😂😂😂😂
አትጨነቅ ምክንየቱም ቀስ እየሌች ትቃበለሌች አይዞክ እሽ ውንድሜ❤❤❤❤❤❤
ብቻ ፕራክ ነው ብትሉ በጣም ነው ተመልካች የሚዝንባችሁ እና ደሞ ደግመህ ሞክር እሽ እደምትልህ ባለሙሉ ተስፋነኝ ይችን ትመስል ልጅ ፈገግታዋ ብቻ የሚበቃ ባድግዜማ እሽ አትልህም መልካም እድል
ትወደሀለችኝ. ግን. ባንድ. ግዚ. እሽ. ላትልህ. ትችላለች. ጠብቃትት. ትመለሳለች. ግን. አደናቂዋ. ነኝ. ይመችሽ. ሲስተር. ወንድ. ልጅ. እንደዚህ. ካላለ. አያምረበትም. በረታ. እዮባ. መልካም. እድል. ለወንድማችን💕💕💕🙏🙏🙏
እረ ቆንጆ ሳትወጅው አትቀሪም ስትግደርደሪ ነው ያው መልሱ ኦኬ ነው ❤❤❤
ድንገት ስለነገርካት ደንግጣ ነው አይዞህ ትቀበልሀለች ❤ረዱ የኔውድ አስቢበት ስወድሽ የኔ ሳቂታ❤💝💝
እዮባ መግደርደር ግድ ነው ባአንዴ ኡሺ አትልክም ግን ያንተ ኮሞሆን ወዶሀላ አትልም ያንተ ነች ጠብቅ ድጋሜ ሀሳብሽን ንገሪኝ በላት ❤❤❤❤
ተርጋግተህ ጠይቃት ባዴ የሚሆን ነገር የለም ደግሞ ፈጣሪ የምትገናኙ ከሆነ አይቀርም አትጨነቅ በተስፋ እጠብቃለን እዩባ ❤❤❤❤❤❤❤
የአቤል ቀልድ የሄኒ ምክር የቃል እና የአዲስ ፍቅር በጣም ነው እምወዳቹ
እዮባ ረዱ ያተና ያተ ብቻ ናት ተስፋ እንዳት ቆርጥ አሁንም ጊዜ ሰጥተህ ለብቸዋ ከካሜራ ውጭ አውራት ደስታውን ወደኛ ታመጣለህ እጅ ካሜራ ላይ ሆና አትጠይቃት እሺ ስትልህ አብራችሁ ቪዲዮ ትሰሩልን አላችሁ አሁን ግን ተመላለስ ግን እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ በአንዴ እሺ አለማለቷ😂😂😂😂😂 ለምን አሁን አሁን እያየሁት ያለሁት ሴቷችዬ እየጠየቁ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ረዱ አንበሲት ብዬሽ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እዮባ ረዱ ያተ ናትትትትትትት❤❤❤❤❤❤ እዳታስብ በርታ
ትመጣለች የትም አትኤድም አታስብ ወንድሜ ሁለታችሁም ትመጣጠናላችሁ አላ ያሳካልህ❤❤
ውይይይ እዮባዬ አይዞህ ስለተደናገጠች ነው ❤ረዱዬ ተቀበይው የኔ ደርባባ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዮባ ግዜ ስጣት በእርግጠኝነት ትቀበላለች ያላሰበችሁ ነገር ነውና አንድ ቀን ጥሩ መልስ እንጠብቃለን የምር ያንተው ናት አለቀ ::
እናንትን መጠበቅ ገደለን አንች ቆንጆ ቶሏ ነይ ሌላ ባል አይህንም ባልሽ እሱ ነው ❤❤
ትወደዋለች እሷም ❤❤❤❤ተስፋ እንዳጥቆርጥ እዮባዬ
እዮባ ያተን ዩቱብ አስሬ ቸክ በማረግ መከራየን አየሁ አብሽር ይኸፖራክህ አላስተማምናት ብሎነው እጂ ትወድሀለች ደሞም ተቀብላው ነው እጂ ይኸቪዶ አይለቁትም ነበር የመዳም ቅመሞች እደኔ የጓጓቹሁ ጠብቁ በቀጣይ የአቤል ድጋ አጣጣል ጥላው ስከድ ከዮብ እሱ ተናደደደ👍
ስሜት ያላት ይመስለኛል ግን ሌላ ሰው እየቀረፀ ስለሆነ እየቀለደ ስለመሰላት ነው የደበቀችው እንደኔ ምታብ ከሁነ ላይክ ።
ሊሆን ይችላል
አታረገውም ብራንክ መሆን አለበት እናም ለእግዝአብሔር ጠይቃቹ ጀምሩት የፍቅር መሰረቱ ክርስቶስ ነውና እዮቤ እና እውነት ከሆነ አይዞክ እግዝአብሔር ከፈቀደ አትለያዩም ለእማ ፍቅር ንገራት እሽ🙏
የወንድሞቹ ነገርስ😂