NIGIST & TENSAE WEDDING SAMPLE MAY 6, 2018

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ต.ค. 2024
  • Our Wedding Sample
    By Yemex Video
    May 6, 2018

ความคิดเห็น • 274

  • @tigyedengellej2318
    @tigyedengellej2318 5 ปีที่แล้ว +59

    የዘላለም ምኞቴ ጌታሆይ የልቤን መሻት ሙላልኝ አሜን፫ መልካም ጋብቻ

  • @ዜድወሎየዋከመርሳ
    @ዜድወሎየዋከመርሳ 5 ปีที่แล้ว +29

    ሙስሊም ነኝ ግን ይሄን ስሰማው ደስ ይለኛል

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +23

    የድንግል ማሪያም ልጅ እባክህን የልቤን መሻት ፍፅምልኝ !ምን መታድል ነው በዚክ ክብር ማግባት እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያስማልን #የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እናንተን የጉብኘ አምላክ እኔንም ይጉብኘኝ እውነት ቅንቻልሁ !

    • @misrachkelboro2555
      @misrachkelboro2555 5 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልእንኳን ዳስአለቹ

  • @samungm1224
    @samungm1224 2 ปีที่แล้ว

    ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይባክቹክ ቃለ ህይውትን ይሰማል አባቶቻችንነ💚💚❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🤲🤲🤲😘😘😘

  • @askalegebremedhin1649
    @askalegebremedhin1649 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ታድላቹ መታደል ነው ለዚህ ክብር መብቃት እግዚአብሄር ይህንን ቁዱስ ሰርግ ለምንመኝ ሁሉ ምኞታችን ያሳካልን አሜንንንንንን

  • @ፀጋየተዋህዶፍሬነኝየድንግ
    @ፀጋየተዋህዶፍሬነኝየድንግ 5 ปีที่แล้ว +1

    ተዋህዶ መሆን መታደል ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላቹሁ የዘላለም ፍቅር እና ደስታ በቤታቹሁ በረከት ይግባ አሜን አሜን አሜን

  • @ቃልየተዋህዶልጅ
    @ቃልየተዋህዶልጅ 6 ปีที่แล้ว +58

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን ፫ ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
    በመጀመርያ መልካም ጋብቻ ያብራሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ ሲቀጥል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ስራት እዲህ አደለም ባይሆን ሚዜወች ነጠላ ቢለብሱ ምን አለበት
    አባቶች ለምን ስነስራአቱን አታስተምሩም ለምን ነዉ ቤተክርስቲያናችን እሚደፍርብን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አሜን ፫ ወደየት እደምንሄድ አናዉቅም

    • @amenamen1170
      @amenamen1170 6 ปีที่แล้ว

      ደከመን እነሱን በመውቀስ
      እግዚአብሔር ፈቅዶ አሁን ሲኖዶሱ አንድ ሊሆን ነው መሰል ከዚያ ስራቱን ይይዛል ብየ ተስፍ አደርጋለሁ በ2 ሲኖዶስ ተከፍሎ ስራቱ ሁሉ ፍልስልሱ ወጣ ለመናፍቅ በራችንን ከፈትንላቸው

    • @sikuarzeneb6823
      @sikuarzeneb6823 6 ปีที่แล้ว

      መልካም ጋብቻ

    • @milionabera7985
      @milionabera7985 6 ปีที่แล้ว +5

      አይ፡አበሻ፡ወጋ፡ነቀል፡እንችልበታለን፡ከዘፈን፡ከጭፈራ፡ይሄ፡አይሻልም

    • @shmsbh1868
      @shmsbh1868 5 ปีที่แล้ว

      Kalolochu yishalali masikali adrgawali byansi

    • @የምክርየማርያምልጆየምክር
      @የምክርየማርያምልጆየምክር 5 ปีที่แล้ว

      እህቴ ትክክል ነሽ

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zemare melakte yesamalen 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @DDd-mz6jk
    @DDd-mz6jk 5 ปีที่แล้ว +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እውነተኛ የተዋህዶ ልጆች እኔህ ናቸው ማህተቦን ህዋት ደስስስስ ስትል እልልልልልልልልልልል 💖❤😘

  • @sifanalhabeshsifi420
    @sifanalhabeshsifi420 6 ปีที่แล้ว +11

    ለዚህ ክብር ለአደረሳቹ እግዚአብሔር ይክበር ይመስግን👏👏👏 💞💞💕የአብረሀም እና የሳር ጋብቻ ይሁንላቹ አሜን 🌹🌷🌷🌷🌷🍀🌷🌹

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ እግዚኣብሔር ይባርካቹሁ የኣብራሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላቸሁ

  • @Nn-jl2mi
    @Nn-jl2mi 5 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ስታምሩ ጌታ ሆይ እኔንም ለዚህ ክብር አብቀኝ አደራ

  • @wasli8257
    @wasli8257 4 ปีที่แล้ว

    ኤርቶዶክስ ተዋሃዶ ሙሃኔ ኮራለሁ የአብርሃም ሳራ ይሁንላቹ መልካም ጋብቻ

  • @habensbhatu7699
    @habensbhatu7699 3 ปีที่แล้ว

    wowwww kem abrhamn saran ygberelikum Egzabhier amlak

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስይላል እርቶደክ መሆን መታደል መመረጥ የአብርሀምና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ

  • @tigisttigist4751
    @tigisttigist4751 6 ปีที่แล้ว +6

    ያምራል የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ

    • @saeedalketbi4497
      @saeedalketbi4497 5 ปีที่แล้ว +1

      ሕግዝያብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @mekditube331
    @mekditube331 5 ปีที่แล้ว +15

    ያብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ መልካም ጋብቻ

  • @mamilovemamilove8357
    @mamilovemamilove8357 5 ปีที่แล้ว +1

    I wish that lovely day !! Fetmachew yemer DENGL tegba be teradrchue benurwachu

  • @MrEphysics
    @MrEphysics 2 ปีที่แล้ว

    this is very impressive and exemplary !

  • @ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት
    @ሶፎኒያስሶፊመምህርምህረት 5 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ በድንግል የምር እኔ ወደ፣ ዚህ ሀይማኖት ስለመጣሁ እጅግ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፀልዩልኝ በድንግል ቤተሰቦቼ ሙስሊሞች ናቸው ከቤቱ እኔና እህቴ ብቻ ነን ኦርቶዶክስ ከአባየ ጋር እንደተጣላሁ ነኝ በሀይማኖት ምክንያት ወለተ ኪዳን ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ከአመት በኋላ እኔም አስቢያለሁ በቤተክርስቲያን ጓደኛየ ዘማሪ ስለሆነ በዚህ ነው ጋብቻችን በፀሎት አስቡኝ

    • @21MarYam
      @21MarYam 4 ปีที่แล้ว

      እንኳን በሰላም መጣሽ ተቀላቀልሽን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ እመአምላክ ላንቺም ለእህትሽም ፅናቱን ብርታቱን ትስጣቹ የኔ እህት

    • @hiwotmeseret8170
      @hiwotmeseret8170 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ነው እርሱ ይርዳሽ አንቺንም ያፅናሽ

  • @simegnsetegn5106
    @simegnsetegn5106 3 ปีที่แล้ว

    የዘላለም ምኞቴ ጌታሆይ የልቤን መሻት ሙላልኝ አሜን x 3 መልካም ጋብቻ

  • @ሊዲያወንዲፍራው
    @ሊዲያወንዲፍራው 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ሚያስቀኑት
    ደሞ ትክክለኛ የቤተክርስትያናዊ
    ነው የሙሽሮቹ አለባበስ
    እማምላክ ትጠብቃቸው🙏🙏🙏

  • @ethiopia38
    @ethiopia38 5 ปีที่แล้ว

    ye Ehiten serg astawesegn...Tikikilegna yeEthiopia Ortodox tewahido yeserg sre@ beEwnet Asdestewgnal....teseguruwa alteketele mecape yele nitsu konjo....betam new yekorahut..Egizabiher yibarkachu!!!

  • @eldanarebiyu7172
    @eldanarebiyu7172 5 ปีที่แล้ว

    Embata tedarsen tebarke yena wede gudgya zemnachu yebarek bezi kebure serge be megegta menga edelga endhonku new mesmage ye Abraham ena ye Sara yaderglachu ❤️

  • @sidetegnawahabesha1616
    @sidetegnawahabesha1616 5 ปีที่แล้ว +6

    Abatu getaye hoyi besdet lay yalenewin lijochihn lezi weg mareg abkan 💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @sentukawer6935
      @sentukawer6935 5 ปีที่แล้ว

      አሜን ቆንጆበቃቹ ብሎ በ መልካም ትዳር ቀሪው ዘመናችንን ያሳርፈን

    • @sidetegnawahabesha1616
      @sidetegnawahabesha1616 5 ปีที่แล้ว

      Aman yena wid

  • @ኢትዮጵለዘላለምትኑሩዉብሽ
    @ኢትዮጵለዘላለምትኑሩዉብሽ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚ አቤሔር ትዳራችሁ ይባርክ እኛም ለዚች ቀን ታብቃን እግዚ አቤሄር

  • @መሰረትኤርሚያስ
    @መሰረትኤርሚያስ 5 ปีที่แล้ว +5

    የማርያም ልጅ መሆን መታደ ነው አሜን እግዚአብሔር የሆላችን ሀሳብ ይሙላልን

  • @ihatmaariyaammo5700
    @ihatmaariyaammo5700 5 ปีที่แล้ว +9

    ውይይይይ በቅናት ልሞት ነው ግን ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለው ዛሬ መቅናቴ ለመልካም ነው እኔ በስረአተ ቤተክርስትያን እዳገባ ይረዳኛል እፍፍፍ የማገባበት ቀን ናፈቀኝ ቶሎ አግቢ አግቢ አለኝ ማርያም

    • @temmyabera7551
      @temmyabera7551 5 ปีที่แล้ว

      Tadiya man kelekalesh

    • @ihatmaariyaammo5700
      @ihatmaariyaammo5700 5 ปีที่แล้ว

      @@temmyabera7551
      ትምህርቴን ሳልጨርስ እንዴት አገባወለው??

    • @በእውነትእመኑ
      @በእውነትእመኑ 5 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ ምኖትሽን ይፈጽምልሽ ከለሐጥያት በቀር የኔውድ መልካም ነገርን ማሰብ ሀጥያት አይደለም ይህን ስታስቢ እግዚአብሄር ፍጻሜውን ያስተካክላን

  • @brhenewubante7634
    @brhenewubante7634 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ትዳራችሁት ይባርክላችሁ ያብርሀም የሰሀራ ያድርግላችሁ
    ኮራሁብሽ ሙሽርየ አለባበስሽ ደስስ ይላል

  • @shegaabebeworesa1573
    @shegaabebeworesa1573 5 ปีที่แล้ว

    wow yabrham yesara yaregelachu fitarie enanem lezih edel lebatih abkan

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውው ደስስስስ ሲሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እኔም በዚህ መልኩ ማግባት የዘወትር ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ይፈፅምልኝ

    • @etekle41
      @etekle41 4 ปีที่แล้ว

      Replies

    • @etekle41
      @etekle41 4 ปีที่แล้ว

      2gsk

  • @lilienki1255
    @lilienki1255 5 ปีที่แล้ว

    Wow very good

  • @samungm1224
    @samungm1224 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tagonago9353
    @tagonago9353 4 ปีที่แล้ว

    Igzabiher talaq new kee bizuu mekeraa yadinak inaa bersuu bich imenuu ameen ameen ameenameen

  • @ማርያምእናቴየሰማይቤቴእግ
    @ማርያምእናቴየሰማይቤቴእግ 5 ปีที่แล้ว

    ያአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ💐💐💐 እንዲህ ነው ማግባት በስረአተ ተክሊልም ቢሆን ስረአቱን ካልጠበቅን ሜካፕ ምናምን እየተለቀለቅን ከሆነ ፋይዳ የለውም ያው እንደ አለማውዪ ሰርግ ነው እሚቆጠር እሚመስለኝ

  • @mussieteklit4010
    @mussieteklit4010 4 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ኪዳን ኣቦና ኣብርሃም ኣደና ሳራን ይግበረልኩም ደስ ዘብል መርዓ እዪ።እቲ ደቀንስትዮ ግን ስለምንታይ ነጸላ ዘይኽደና ስርዓት ቤት ክርስትያን ዝጥሕስ ደፌረ ምዝረበይ ይቅረታ።

  • @እኔስየማርያምነኝአድራሻየ
    @እኔስየማርያምነኝአድራሻየ 6 ปีที่แล้ว +1

    እዲህ ነው ኦርቶዶክስ ማለት አቤት ስታምሩ ያብርሐም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @hawi.habeshawit6625
    @hawi.habeshawit6625 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አለባበሳቸው ደስ ሲል ዛሬ ገና አለባበሷ ያማረ ሙሽራ አየሁ

  • @qatardoha4548
    @qatardoha4548 4 ปีที่แล้ว

    Egzabhre yemsegen lazi kibri yabkachu ye abraham yesara yehunalchu

  • @ለህይወቴተዋህዶሃይማኖቴ
    @ለህይወቴተዋህዶሃይማኖቴ 4 ปีที่แล้ว

    Amlake mgnote new na asakalgn

  • @tarekalemu5356
    @tarekalemu5356 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ጋብቻቹ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላቹ እኛንም ለዚ ትልቅ ክብር ያብቃን አሜን

  • @Shani-th9qz
    @Shani-th9qz 5 ปีที่แล้ว

    በጣምደሰ የሚል በሂወቴ ነዉ ሰርጉየኣብራሃም ሳራ ይሁንላቹ።

    • @aseklanbl6164
      @aseklanbl6164 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ያምራል እግዚአብሄር ትዳራችውን ይባርላችው

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
    @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 5 ปีที่แล้ว

    Wawawawawawawawaw Egezeyabeheri tederechun yebareki setemiru 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @netsanetgirma3780
    @netsanetgirma3780 5 ปีที่แล้ว +1

    Egizabeher tidarachun yebarekilachu betam new yemetameruti

  • @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ
    @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ 5 ปีที่แล้ว +2

    እእልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    የአብርሃም የሣራ ያድርግላቹህ
    ሙሽሪትየ ሣላደንቅሽ የማላልፉው ነገር ዱቄት አልተቀባሽም ጎበዝ👍👍👍

  • @ፋሲልከነማየጎንደርአርማ
    @ፋሲልከነማየጎንደርአርማ 5 ปีที่แล้ว

    የአብርሀምና የሳራ ጋበቻ ያርግላችሁ እመብርሀን መጨረሻችሁን ታሳምረው

  • @maydergham8496
    @maydergham8496 5 ปีที่แล้ว

    የአብራኸም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን አሚን 👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤⛪

  • @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን
    @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን 5 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ደሰ ይላል እመቤቴ ቤታቹን ትጎብኝላቹ መልጋም ጋብቻ ውልዳቹ ሳሙ

  • @avg4628
    @avg4628 2 ปีที่แล้ว

    ኣሰይ ትዳራች ይባረክ

  • @ሙሊየድንግልልጅአቤቱማረን
    @ሙሊየድንግልልጅአቤቱማረን 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገ
    የዘላለም ምኞቴ ጌታ ሆይ ፍቃድህ ይሁንልኝ ♥

  • @webshettaddse3443
    @webshettaddse3443 5 ปีที่แล้ว +1

    ሁላችንንም እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
    @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 5 ปีที่แล้ว +2

    ኤንደት ደሶ ትላላችሂ የአብራሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @wedihabte9488
    @wedihabte9488 6 ปีที่แล้ว +1

    ናይ በሓቂ በት እዚኣብሔር ዝፈትዎ ገርኩም መርዓኩም ምሕላፍኩም ጽቡቅ

  • @zufaanjifaronamakaku5157
    @zufaanjifaronamakaku5157 5 ปีที่แล้ว +2

    Waawoo 😍😍😍geta yibarkachu iska macarasha yixabiqachu ❤❤❤

  • @attegebabege1245
    @attegebabege1245 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
    @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ 5 ปีที่แล้ว +4

    ኦክቶዶሥ መሆን እንዴት ደሥ ይላል የአብርሃም እና የሣራ ጎጆ ያርግላችሁ

    • @bona2318
      @bona2318 5 ปีที่แล้ว

      Demo ኦክቶዶስ የሚባል እምነት አለ

  • @tsiweld9352
    @tsiweld9352 4 ปีที่แล้ว

    Ame Bless U Guys

  • @jocelinerahi6319
    @jocelinerahi6319 5 ปีที่แล้ว

    ዘመናቹ ይባረክ

  • @banchiyedesalew4503
    @banchiyedesalew4503 5 ปีที่แล้ว

    ያምራል ግን በቁርባን ነው በተክሊል አልገባኝም ?

    • @ሕንጸትዘገብርኤል
      @ሕንጸትዘገብርኤል 5 ปีที่แล้ว

      ከዚህ ቀን ቀደም ብሎ በቤተክርስቲያን ስርአት መሰረት በተክሊል ቁርባን ይጋባሉ ቤተሰብ ጉደኛ ዘመድ የተዘጋጀውን ይቀምሳሉ ይህኛው ሁሉም ሰው ይጠራል ግን ቁርባን የለውም ም፡ክ ተቆርቦ አይዞርም የድካም ስራ አይሰራም ለክብረ ቁርባን ተብሎ ነው በቁርባን ቀን የማይሆነው ሁለት ጊዜም ሰርግ አይባልም ስርአተ ቤተክርስትያንም ነው
      ከተማርኳት ነው እህቴ

  • @ኢየሱስክርስቶስነውህይወቴ
    @ኢየሱስክርስቶስነውህይወቴ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወይ ስታምሩ

  • @lunaetopiya1405
    @lunaetopiya1405 5 ปีที่แล้ว +3

    ኦአምላክ የዘላለም ምኞቴ ነው እባክህ በዚችአለምእድኖር ካፈቀድክ እውነተኛአዳሜንስጥኝ

  • @tgstehtachn.5959
    @tgstehtachn.5959 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር። ይጠብቃችሁ መልካም ጋብቻ

  • @unknown3unknown558
    @unknown3unknown558 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል ያብራሀም የሳራ ጋብቻ ይሆንላችሁ እግዛቤር ይጠብቃችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @elianay7970
    @elianay7970 3 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍💝💝💝

  • @ቋንቋዬነሽድንግልኤልሻዳይ
    @ቋንቋዬነሽድንግልኤልሻዳይ 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላልልልልል

  • @webshettaddse3443
    @webshettaddse3443 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ግን ለምን ጠጉራቸውን አልተሸፈኑም ሚዜዎቹ

  • @alemababa4361
    @alemababa4361 3 ปีที่แล้ว

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እኔም ምኞቴ ነው ጸልዪልኝ ውዶቼ

  • @kekeloye771
    @kekeloye771 5 ปีที่แล้ว

    Brukatey egzabiher hadarkum yebarek

  • @addisalem6475
    @addisalem6475 5 ปีที่แล้ว

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እኔም ከ5ወር በሃላ የዚህ እድል ባለቤት ነኝ እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉኝ

  • @ማርያምየጠላየለውምከለላ
    @ማርያምየጠላየለውምከለላ 6 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን የኛም ሀሳብ ያሳካልን ያብራሀም ያርግላቹ

  • @mistereyimamu9628
    @mistereyimamu9628 5 ปีที่แล้ว

    የተባረከ ፡ ጋብቻ ፡ ያርግላችሁ!!

  • @burkenesbarga8583
    @burkenesbarga8583 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ ለአብረሀም የሳራ ይሁንላችሁ

  • @natanimblessed863
    @natanimblessed863 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ መታደል! መልካም ጋብቻ

  • @betiloveyeenatalji9999
    @betiloveyeenatalji9999 5 ปีที่แล้ว

    ሥታምሩ እግዚያብሄር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @asterbahrain1210
    @asterbahrain1210 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen
    Amen Amen zemare melakitn yasemalen elelelelelelelelelelel

  • @adisaadis3916
    @adisaadis3916 6 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ነው የክርስቲያን ሰርግ ድንግል ትባርክላችሁ በእውነት

    • @enaneyenaney3532
      @enaneyenaney3532 5 ปีที่แล้ว

      እልልልል አሜንንን በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ሁላችንለዚ ህክብርአብ ቃን

  • @fhc8067
    @fhc8067 6 ปีที่แล้ว

    ስላምቹ ይብዛ የእግዚአብሔር ልጅች
    የድንግል ማርያም በ/ስብች እንክንድስ እላቹ
    ፍቅርቹ ለዘላለም እሜን አሜን አሜን

  • @tsgierdaenyewe1698
    @tsgierdaenyewe1698 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow betme yemeral tederachi yeberki

  • @senaitandom1878
    @senaitandom1878 4 ปีที่แล้ว

    God bless your marriage

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 ปีที่แล้ว

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሀ አቤት ስታምሩ

  • @pkp8919
    @pkp8919 5 ปีที่แล้ว

    እሰይ እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስታምሩ

  • @atsedebraro7823
    @atsedebraro7823 5 ปีที่แล้ว

    የአብረሃምና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችው ወልዳቹ ሳሙ

  • @አባቴስወድህየኔኩሩ
    @አባቴስወድህየኔኩሩ 5 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የአብረሀም የሰራ ያድርግላችሁ

  • @meserettefera6882
    @meserettefera6882 4 ปีที่แล้ว

    እኔ የምለው ጸጉራችሁ ብትሸፉኑት ምን ትሆናላችሁ

  • @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
    @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 5 ปีที่แล้ว

    ኤንደት ደሲ ትላላችሁ የአብራሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁወንዲማቺየ የተዋህዶ ልጆቺ

  • @kalkidantesfaye4952
    @kalkidantesfaye4952 5 ปีที่แล้ว +7

    ስረአቱ መልካም ነበር ሴቶቾ ከበሮ ያለነጠላ ሚስትየዋ በዊግ ተሞሽራ ቢቀር ይሻላል ከተቻለ ምናል ስርአቱን ብጠብቁ አባቶች ግን ለምን ዝም ብለው ያያሉ

    • @eldanarebiyu7172
      @eldanarebiyu7172 4 ปีที่แล้ว

      Kalkidan Tesfaye weye yena Konjo ye musrawa segure enew emamlken wege yelbteme

  • @saradamtew2404
    @saradamtew2404 5 ปีที่แล้ว +2

    That's blessing iam proud you all. It's great to see this abi you are such blessed mother god bless their life .beutiful 😍😍😍.god bless

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 5 ปีที่แล้ว +1

    ትዳራቹ ይባረክ

  • @እናቴፍቅሬ-ቘ1ጀ
    @እናቴፍቅሬ-ቘ1ጀ 6 ปีที่แล้ว +10

    ድንግል ከልጃዋ ጋ ብጎጃችው ትግባ ...መልካም ጋብቻ..ግን እባካችው .ከበሮ ወደላይ ተስቅሎ አይመታም .እናስተውል

  • @hanaeshetu7268
    @hanaeshetu7268 5 ปีที่แล้ว

    Mdnew??

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 ปีที่แล้ว

    ምርጦች እንዴት እንደምታምሩ❤
    አለባበሳችሁ ስርአታችሁ👍👍😍😍

  • @ابوانس-ب9و
    @ابوانس-ب9و 6 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen zematiy meliktin yesamelin melkam gebich

  • @abaysifan5407
    @abaysifan5407 5 ปีที่แล้ว

    mache yewun yenes

  • @ABb-fo1sc
    @ABb-fo1sc 4 ปีที่แล้ว

    Yetebareke tdar yihunlachihu

  • @emebetbekele4152
    @emebetbekele4152 5 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር እስከ መቃብ ያርግላችሁ

  • @sosinaabuhay2345
    @sosinaabuhay2345 5 ปีที่แล้ว

    Nigiye May God bless ur merriage yene konjo ❤️

  • @frehailay3727
    @frehailay3727 5 ปีที่แล้ว

    Wey metadel des yilal,hulachin lezi kibr yabkan beteley besdet alem yalen

  • @slmesllmme696
    @slmesllmme696 6 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku

  • @tisbitonayejesuschrist8171
    @tisbitonayejesuschrist8171 6 ปีที่แล้ว +1

    Aseyyy tebareku

  • @asatiefenaie8542
    @asatiefenaie8542 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል