ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ክፍል 1 👇👇👇th-cam.com/video/ftmbaLBXSaw/w-d-xo.htmlsi=NsIYKjav8kXeP6IV
ምላሷ አረ ትግስትክ ባልየዉ ።
የፈጣሪ ያለ የትግዕስት ጥግ❤በርታ ወንድሜ ከአንደኛው ነክ እውነት በርታ
⁰@@ToibaAli-zh4qd
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
😂😂😂❤❤❤
ጀግና መከላከያ ወታደር እንደዚህ ትግስተኛ ከሆነ ወታደር መሆን አመረኝ።
ሁን ያሁን መከላከያ የዘራውን ነው ያጨደውን ነው ያገኘው አታሽቃብጡ እማናቃቸው ገዳይ ናቸው
የአሁን ወታደር የራሱን ህዝብ የሚጨፈጭፍ አረመኔ ነው ይሄ ልጅ የቆየ ወታደር መሰለኝ
ኢትዮጵያ ውስጥ ወታደር የለም ስርዖት አስጠባቂ ተላላኪ እንጂ
@@Ekiruyመከላከያ ጀግና ነው 🇪🇹🇪🇹💗💗💗🙏🙏🙏
8❤@@Freedom-vk6vo
ወንድ ነህ እወነትም ወታደር ፈጣሪ ይጠብቅህ
ወይኔ እንደዚ አይነት ባል ቢኖረኝ መቼም ሌላ እማስብ አይመስለኝም እኛ ሴቶች ግን ክብር አይወድልንም ልበል😢
እበክሽ ተመኝ ለመሆን ከሰብሽ ሚስቱን ስላፋታ አንቺ አግቢዉ ምርጥ ወታደር ነዉ
ጥያቂዋ ከወገብ በቻችነው
እባክህ በጣምምምምምምምምምምምም አመስግንልን ጌታ የባርከው ምን አይነት ስነምግባር ነው ዘመኑ የተባረከ የሁን ክፉ አይንካው መልካም ሚስት ይግጠመው
ውይ ጉድ ትግስቱን አደንቃለሁ እስከ ግን ትገርማለች
@@AliHussen-su2ti😅😅😅😅😅😅😅😅
ወድሜ ጀግናነህ ብትኖርም አትጠቅህም ፈጣሪ የተሻለ ይስጥህ አሜን
እውነተኛ ወታደር ዛሬ ኣየሁ ኣጀብ ትግስት ፈጣሪ ይጠብቅህ ኣባቴ በእውነት ኣደነቅኩህ❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጀግና ይወለድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗💗
አንተ ጃግና ወታዳር አንተ ሀጋር ዋዳድ እግዚአብሔር ያክባርሊን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር አሜን 🙏🙏🌿
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጀግና ወዲ ነህ ጥብቋን ታማኞን አላህ ይወፍቅህ ጀግና ወታደር
ጀግና ማለት ብዙ ጦርነቶችን ማሸነፍ ሳይሆን ራስን ማሸነፍ ነው ይባላል። Bravo soldier
እንደዚህ ዓይነት መንፈሰ ጠንካራ የመከላከያ አባል ማየት ልብን ያሞቃል
የኔ ጃግና ትግስቲክ ግን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭ሌላ የተሻለ አለ ላንቴ ዎንድሜ አይዞክ ጃግናቺን
ክብር ለወታደሮቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናንተ ባትኖሩ ለደቂቃ ሠላም አናገኝም ነበር 😢😢
የውነት ጀግና ነህ አይዞህ ደሞ አላህ መንታ መንታ ልጆች ይሰጥሀል ከጥሩ ሚስት ጋር ኢንሻአላህ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጀግና ይመቸህ
ጀግና ወድ እናት ወልዳለች
እኔ የድሮ ወታደር ሚስት ነኝ ባሎቻችን ለዓመታት በበረሃ ሲኖሩ ራሴን ልጆቸን ጠብቄ እቆዮው ነበር ይቺ ዓይናውጣ የሆነች ግን የስራዋን ይስጣት አንተ ኩሩ ጀግና ነህ ኣላህ ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ
እኔም ነበርኩኝ ለሱ ላም መምጣት ነር የምፀልየው ሌትም ቀንም
የኔ ጀግና ወንድም አይዞክ እግዛብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም
ወንድሜ ጀግና ነህ ለሀገርህ ጀግና እውነተኛ ታማኝ ወታደር ግን በአላህ ይቺ ወራዳ ሴት ግን ወላሂ ህይወትህ ውስጥአታስገባት የኔ ወንድም በረሀ ለበረሀ የተቃጠልክበት እሱን አላህ አይቶልሀል ቤትህንም ያላስነጠቀህ ንግግሮ እራሱ የማይጥም ለአፋ ለከት የሌላት ናት
ወታደር በዚህ ልክ ሲገኝ እውነት ሀገር ትከብራለች እና በእውነት ይህ ግላዊ ችግርህ ለሌሎች ጓዶችህም ስለሚያስተምር የበላይነህ አመራሮች ብትጠቀሙበት መልካም ነው እላለሁ።
የእኔ አባት ሲያሳዝን 😢 የሀገር ፍቅር የገባህ ❤❤
ወድሜ አንተየሐገር ማገር እኳን ከደዚሕ አይነትጦስ አወጣክ አገራችን ከአተ ብዙ ት ብቃለች እናቴ አተ ወታደር ነክ አገርእጂ ቤት የለውም ፈጣሪ የተባረከችውን ይስጥሕ
ስምህብቻ ሳይሆንበላይ አተእራሱ የበላይነህ አላህይጠብቅህ የኔጀግና አላህ ታማኟንይስጥህ💪💪💪💪💪💪
ወንድሜ በላይነህ አስተዋይ ነህ ራስህን ተቆጣጥረሀል ሀገር የሰጠችህ አደራ አልበላህም ሌላው ግን የስራውን ያገኛል እወነት ብለሀል መታመን ለራስ ነው🙏🇪🇹💪
ይቺን ሽርሙጣ ከአጠገብህ አርቃት በፍጹም ወራዳ ሴት ናት ባለጌ እርካሸ ናት አንተ ግን ጀግና ነህ መግደል መጉዳት እየቻልክ ንቀህ መተውህ እውነተኛ ስልጡን ወታደር ለዘላለም ያኑርህ
የታባቱ ትዳሩን ትቶ የሌላ ሰው ትዳር ለማፍረስ የመጣው እባክህ ወንድሜ ምላሳቸውን ቁረጠው ።እኔ እሚገርመኝ ስትመጣ በጣም ትቆያለህ ያለችው ነገር ገርሞኛል ብዙ እህቶች ባሎቻቸውን ብዙ አመት በትህግስት ይጠብቃሉ አንቺ ደግሞ ለየት ትያለሽ
አስተዋይ የኢትዮጵያ ልጅ።100% ❤❤❤
እኔ የሚገርመኝ ታማኝ ወንድ ሲገጅ ሚስት ማካጭ ትወናለች የሚገርም ነዉ ወንድሜ ልጅም ፈጣራ ይሰጥሀል ሁሉም ነገር ለመልካም አይዞክ ጥሩ ምርጥ እናት የወነች መልካም ምስት አላህ ይስጥ አንተ ጀግና ነህ አላህ ከተበዳዮች ጋር ነዉ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለዉ
ክብር ለቀድሞ የአኢትዮጵያ ሠራዊት የትዳር አጋሮች በ17 ዓመት እልህ አሰጨራሽ ጦርነት በየጦር ግንባር ለረጅም ጊዜ ሲቆይ ክብራቸውን ጠብቀው ልጆቻቸውን እየተንከባከቡ ባሎቻቸው የተሠውባቸው እሰከ አሁንም በክብር ተቀምጠዋል ክብር ለቀድሞው ሠራዊት አባላት
ላሁን ለአብይ መከላከያ ክብር አይኖረነም ጨካኞች ናቸው ገዳይም ያአማራ ደም ይፋረዳቸው
እውነትነውክብርለእናቶቻችን
አይዞህ ወንድም አለም ህይወት ይቀጥላል ወደፊት የተባረከችዉን ልጅ ይሰጥህ
እኔ እኮ የሚገርመኝ ሰው እንዴት በዚ ልክ ይረክሳል 😢 እኔ ወንድሜ ወታደር ነው ወታደር ሲነካ ያመኛል ክብር ለ ጀግኖቻችን❤❤❤❤
❤❤❤
Yes❤❤❤
የመጀመሪያጀግና ወታደር ዛሪ አየሁ አላህ ይጠብቅህ ንፁህ ልብ ያለህ ጀግና
መልካም ሚስትም ሆነ ባል የፈጣሪ ስጦታ ነዉ ወንድሜ አይዞክ ❤❤❤
ጀግና ወታደር እናተን መግደል አገር መግደል ማለት ነዉ አቤት አስተሳሰብ የምርም በላይነህ 😍💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤
አንች ክብር የጉደለሽ የኔ ወድም እንዳይቁጪህ አንተ ጀግና ነህ
ጀግና ነህ አላህ ታማኝ ሚስት ይስጥህ አሚን
የኔ ጀግና ወንድሜ የመከላከያ ወንድሜ ላይ ይህ በመኦኑ በጣም የማዝነዉ የወታደር ህይወት በጣም ከባድ ለአገር ዋጋ የምከፊል ጀግና ወታደር አይደለም 6,,ስድስት ወር ቀርቶ ለምን 4 አራት አመት አይኦንም መጠበቅ ግደታ ነዉ እንኳን ስመት ቀርቶ እሱ ለአገሩ ዋጋ እየከፈለነዉ ህይወት እየከፈለ ነዉ አዞክ ወንድሜ የኔ ጀግና እግዚአብሔር የተሸለ ይሰጥህ የኔ ወንድም
ጣክር ወንድሜ አንታ ጡሩ በል ና ያማይታላፋዉን አልፋሃል ሁልም ነገር ላትምርት ነዉ ያሚማጣዉ አብሽር❤❤❤❤
ጅግና ነው ወታደሩ የኔ አባት አሏህ የተሻለውን ሂወት ይስጥህ አይዞክ
አንተም ደግሞ. አይዞህ ወንድማችን ፈጣሪ ባለበት ሰአት ሰምህን መጥሬያ ይሰጠሀል ፈጣሪን ብቻ ተሰፋ ሳይቆርጡ መጠየቅ ነዉ
WOW.....ምርጥ ወታደር
እውነት ትክክለኛ ጀግና ወታደር ማለት አንተ ነህ።ጀግና ይታገሳል አንተ አሳየኸን።እግዚአብሄር ይጠብቅህ ጀግናችን።አይዞህ ነገ የተሻለ ነው።
ደስ የሚል አነበሳ ነህ እንካን ረገጥሀቸው ሁለት ሸሮሙጦች።
የኔ ጀግና ወታደር ምን አይነት አስተዋይ ስሚትክን የተቆጣጠር መገድ አርቀህ ማሰብህ
ጀግና ነህ የሰማይ አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ሽልማት ይገባዋል የሃገር አሌንታ ወታደር ነውና ሸልሙት
እግዚብሔር፤አምላክ፤ከሰውበታችያርግሽ፤በወታዴር፤ቀልድየለም፤አይዞ፡ፈጣሪ፤የተሻለነገር፤ይዞልህነው፤❤❤❤
ከበር ለኢትዮጵያ መከላከያ ጀግና ነህ❤❤❤ኣላህ ይጠብቅህ💪💪💪💪✅
የኔ ጌታ የኔ ጀግና አንተ አደለህም የተዋረድከው እሷ ናት አንተን የመሰለ ጀግና አመለጣት እሷ ናት ማዘን ያለባት ደግሞ ትእግስትህ ቀሪ ህይወትህ ያማረ ያርግልህ
ጥሩ ነው ያረከው ሂወት ይቀጥላል የማይፈልግህን ሰው መራቅ ወንጀል አለመሰራትህ❤❤❤
ምላስዋን፡ጎልጉሎ፡ነበር፡መቁረጥ።ወደ፡ቡና፡ቤትሽ፡ደረዳሽ፡እዛ፡ነው።እውነተኛ፡ጀግና፡ወታደር፡ነህ።የተባረከ፡ትዳር፡ይስጥህ፡በልጆች፡ይባርክህ፡እድሜህ፡እረጅም፡ይሁን።
አንተ ጀግና ነህ ወንድሜ ነገም ሌላ ቀን ነው ምንም አትፀፀት ከዚህ በላይ ቅጣት የለም የዘላለም ፀፀት ነው ያስረከብካት
ትዕግስትህ በጣም ይገርማል ❤ ሰዉን ደግሞ በገር የተከህ ጀግና ነህ ትልቅ ክብር አለኝ❤❤❤❤❤❤
አቦ ፈጣሬ የተሻለችውን ይስጥህ አንተ በጣም ሀገር ወዳድና ለሀገርህ ክብር ያለህ ሠው ነህ ፈጣሬ ይጠብቅህ❤🎉🎉❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና አንተ በጣም ጀግና ነህ ላገረህ ባለህ ክብር በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ሁሌም ትግስተኛ ሁን
አንተ ጀግና ነክ. ጀግና ደሞ መቼም አገቱ አይደፋም አይዞክ
ክብር ይገባሃል አንተ ሃገርን የምትወክል ኩሩ ወታደር ነህ ሁሉንም ወታደር ያስከብራል ያንተ ሥራ ተባረክ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብክህ
ጀግና ወታደር ነክ በጣም ነው የማደንቅ አላህ የምትታመን ይሰጥካል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አላህ ጥብቅ (ንጽህ) ሴት እና ሳሊህ ልጅ ይሰጠሀል ። በአላህ እምነት ይኑርህ!!!በትእግስትህ ጠንከር ፣ ዋው amazing
የበላይን አድራሻ እባክህ ለመሸለም ለወታደራዊ ስነ ምግባሩ ሽልማት ይገባዋል
በጌታ ስም አዝናሎ የኔ ጀግና wondime አይዞክ ሁሉም ያልፋል ነገ መልካም ይሆናል በላይነ ተባረክ ❤❤❤❤👍👌👊💪💪💪💯🙏🙏
ንጉስ ሜዲያ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ 🎉🎉❤❤
አይዞህ ፈጣሪ ካንተ ጋ ነዉ እናተ እንደዚህ እየሆናችሁ ለሀገር ብላችሁ ብዙ መፅዋት እየከፈላችሁ እንደዚህ መከሰቱ ቢያሳዝንም ፈጣሪ ለኸይር ነዉ ህይወት ይቀጥላል
መታመን ለራስ ነው ግን ብዙ ካህዲዎችም አሉ ከወንድም ከሴትም ፈጣሪ መልካም እና ታማኝ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን
በጣም የጀግና ጀግናነህ የምረ መናለ እነዳተ አይነት ባል ቢሰጠኝ እሷንም ልቦና ይሰጣት ❤❤❤❤❤❤
በረካ. ሁን. ሐያትህ. ይርዘም. አንተ. አትዋረድም. በጣም. አስተዋይ. ጀግና. ነህ. አላህ. ክብር. ያላት. የተባረከች. የምትወልድ. ዘርህእምትሰጥ. የስጥሀ. አይዞን. ወንድሜ
ለሁሉም ሰው ትምሕርት የሚሠጥ ነገር ነው ጀግና ጀግና ጀግና
ጀግና ይሉሀል ይህ ነው. የኔ. ጀግና. ስሜቱን የተቆጣጠረ እጅግ በጣም. ጀግና አንተን ብቻና ብቻ. አየን. እረጅም. እድሜና. ጤና ይስጥህ ከልብ እናመሰግናለን. እውነተኛ ወታደር በሀገርና በህዝብፍቅር የተሞላ ልብ ያለህ የምትመሰገንና በሰው. ልብ ያለህ ምርጥ ወንድም
ክብር ይገባሃል ወታደሩ አንቺ የተረገምሽ ድፍረቷ ደግሞ ይቅርታታታ
አርቆ የሚያስብ ጀግና የጀግኖች ጀግና ተባረክ እንደ አንተ አይነት ባል ጭቅላቴ ላይ ሰቅየ ነበር የምዞረው ቁጭ አድርጎ እየቀለባት ለምን ሶስት አመት አልጠብቀውም ያውም ሀገሩን ህዝብን የሚጠብቅ አሳዳጊወችህ ይባረኩ🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤
ጀግናችን የሀገር መከታችን አይዞህ እውነተኛ ወታደር ሥርአት ማለት እንደዚህ ነው ኮራንብህ። የተዋረደችው እሷ ነች እንጂ አንተ አይደለህም። አንተ ታላቅ ሰው ነህ። አይዞህ ጨዋ ድንግሏን የጠበቀች ጨዋ ሴት ታገባለህ። ይህቺ ንብረትህን ለመውረስ ብቻ ስትል ታጠፋሀለች። ከዚህ በኋላ እጇን እንኳን እንዳትነካ። የኔ ሸበላ በርታ። ለድንግል ማርያም ንገራት የሚገርመውን ታደርግልሀለች።
ፈጣሪ ምን አለበት እንደዚህ አይነት ባል ቢኖርኝ
God is good for you, God is your provider.
በጣም ጎበዝ ሰው ነው አይዞህ አንተ አልተዋረድህም እረሠሷ ናት የተዋረደች
በእውነት ወታደሩ ጀግና ነህ በትእግስትህ ትልቅ ነገር አትርፈሃል ህይወት ይቀጥላል ያንተ ያለውን ይስጥህ ትልቅ ሰው ነህ።ተባረክ፡ ጋዜጠኛውንም እናመሰግናለን።
ክብር ምስጋና ይገባሃል ወታደር እንደዚህ ነው አልኩኝ ይገርማል ትእግስትኛ አስተዋይ ጥሩ ድስፕሊን ያለህ ምርጥ ወታደር ብቻ ሳይሆን ንጉሥ ለአንተ ሽልማት ስልጣን የክብር ዶክትሬት ይገባሃል ከፅንሱ ጋር የ3ሰው ህይወት ከሞት አድነሃል በየህድክበት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
ጀግናው ወታደር ከምንም ባላ ትዕግሥት አደናቅ ነኝበሌላው እኔ ማርያምን ታመን ሚሰት እሆናለሁ ❤❤❤❤ ilove you❤❤
😅😅😅😅😅😅😅
ምርጥ ወታደር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አስተዋይ ነህ
የኔ አባት አይዞክ ልጅ ሚስጠው ፈጣሪ ነው ጥሩ ትዳር ጥሩ ልጅ ይስጥሀል በፈጣሪክ ተማመን
ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅከ ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ እመቤቴ ላንተ እምትሆን ጪዋ ሴት እና ልጆቺ ይስጥህ ፈጣሪ ፀልይ
እውነተኛ. ወታደር. ዋው. ጀግና. ትልቅ. ክብር. ይገባአል
በእውነት!!ፍፁም ባለጌ ነሽ ውድ ሐገራችንን ጠባቂ!ጀግናውን ማጃጃል ሂሊናሽን አይወቅሰውም!!በጣም ባለጌ ነሽ ለመልስሽ እንደበትሽ ይዘጋ!!
የሀገረችን ጀግነ አባት ነህ የኔ ውድ የኢትዮፒያ ልጅ ነህ እድሜህን እንዳ መንጋድ የረዝምህ ኑርልን
የእውነት እግዚአብሔር ይወድሃል እናም በርታ ወንድም ብዙ ነገር እንዳጣህ ሳይሆን ማሰብ ያለብህ እግዝአብሔር ከብዙ ነገር እንደታደገህ እግዚአብሔር አስብ አመስግን እግዚአብሔር ህይወትህ ላይ ባይገባ ንሮ መጀመርያ በራስክ መንገድ ስትሄድ ባገኝሃቸው ነበረ እና የምታደርገው ነገር አስበው ስለዚ አንተ የተሻለና ጥሩ ህይወት እደሚሰጥህ አስብ እርግጠኛም ነኝ ኩፋ ከመስራት ታድጎሃል... ጀግና ነክ ትእግስትህ ብዙ ያረገው ፈጣሪ ይመስገን
Dhugaa waaqayyoo goftaanii sii waaliinii haa taa.uu❤❤❤❤❤waaranaanii waaqayyoo soddaattuu jiraa edaa
አላህ የጠብቅህ በጣም ጀግና ነህ በላይ👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጎበዝ እውነተኛ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ በችኮላ መጥፎ አርምጃ ባለመውሰድህ እግዚአብሔር የጠብቅህ።
ወታደሩ Big respect ...he is real man
ጉድ ከወታደር ጋር ሠፋአጣ ነፍሥሽን አትወጅም 💔💔💔እግዚኦ ቆንጆ ትምሕርትነው ለባለጌዎች
😂😂😂 እኔ ደግሞ የገረመኝ የውሽሚዬው ድፍረት ነው ?በክፍል 1 ላይ ውሽሚዬውን አይተኸው ከሆነ የወታደሩን ሚስትና ቤቱን መድፈሩ ሳያንስ ሊማታ ዱላ ማንሳቱ አይ ጋላ በኋላ በሱሪው ላይ ሊሸና ?
😂😂😂😂😂@@ማር-ዐ5ሰ
እኮ😂😂😂😂@@ማር-ዐ5ሰ
@@ማር-ዐ5ሰእኮ😂😂😂😂ፈስ ያለበት ዝለይ አይችልም አለ 😂😂😂😂የገሬ ሰዉ
ልጂን የሚሠጠዉ እግዚአብሔር ነዉ የስራሽን ይስጥሽ እዉነት ወድማችን እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጥህ አይዞህ ፀልይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በላይነህ ትግስትህ እና አስተዋይነትህ የሚያስደንቅ ነዉ። ጀግና ነህ። እንደ እኔ ዉሳኔህ100% ትክክል ነዉ። ሀይዞህ ፈጣሪ መልካሙን ይተካልሃል።
በላይ ነህን ያለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
ይህ ወታደር የአማራ ወታደር ነው አማራ ነው የነገን እያሰበ ዛሬን የሚኖረው በቃ ወጀ ፋኖ ይግባ ንገረው
በላይነህዬ በጣም ጀግና ወታደር ነህ አላህ ከዚ በላይ ትግስት ይስጥ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
በርታ ሂወት ይቀጥላል እግዚአብሔር ላንተ ያላትን ይሰጥሀል እንኳንም አረጋገጥክ ።
እጀግ በጣም ጀግናነህ ለምክንያት ነዉ እሰክዛሬ ያልሰጣቹህ እሻ አላህ ክዚህ በሀላ ግን ላተየተፈጠረችዉን ታማኝ የሆነችዉን ያላተ ሌላዉድ ያለ የማይ መሰላትን ይሰጥሀል ልጂም ክእሰ አላህ ይሰጠሀል ይች ላተ አትመጥንህም አይዞህ
ወላሂ ባልየው ጀግና ነው እው😂😂😂😂😂በቀበቶገባባቸው
በጣም ወላሂ
በጣም በጣም ምርጥ ቅንጭላት እና አሠተሣሠብ እና ትግሥት የለው ሠውነህ አላህ ታማኟን ይሠጥሀል አብሽር
መታመን ለራስ ነው ተው ሴቶች እምነት ይኑራችሁ ልጁን ትግስቱን ያለማድነቅ አይቻልም ጀግና ነክ ወንድሜ ❤
ጎበዝ ጀግና በጣም አከበርኩህ ውዱ የሀገራችን ጠባቂ ወቶአደር እግዚአብሔር ይባርክህ መሳሪያን ያክል ይዘህ በቀበቶ በመቀየርህ አሁንም እልሀለሁ የአይምሮ ትልቅ ጠንካራ ጀግና ጥፋታቸው የሚቆጫቸው በህይወት ቢኖሩ ነው😮
ማርያምን በጣም. አሳዘነኝ ፈጣሪ ላተ ያላትን ፈጣሪዋን የምትፈራ ይስጥክ❤❤
ወታደር እደመሆኑ ትግስቱ አደቅሀለሁ ሁሌም ክብር ለወታደር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በለይዬ አብሽር ወለሂ ልጅ ከአለህ ነዉ እመነኝ ትወልደላሀህ አለህ መንተ መንተዉን ይስጥ የኔ ወንድም❤😢😢😢
እንዳፍሽ ያድርገው 😢😢❤❤❤
አይዞህ ወንድሜ አላህ የተሻለውን ይስጥህ ልጅም አላህ መንታ መንታውን ይስጥህ መልካም ሚስት ይስጥህ
ክፍል 1 👇👇👇
th-cam.com/video/ftmbaLBXSaw/w-d-xo.htmlsi=NsIYKjav8kXeP6IV
ምላሷ አረ ትግስትክ ባልየዉ ።
የፈጣሪ ያለ የትግዕስት ጥግ❤በርታ ወንድሜ ከአንደኛው ነክ እውነት በርታ
⁰@@ToibaAli-zh4qd
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
😂😂😂❤❤❤
ጀግና መከላከያ ወታደር እንደዚህ ትግስተኛ ከሆነ ወታደር መሆን አመረኝ።
ሁን ያሁን መከላከያ የዘራውን ነው ያጨደውን ነው ያገኘው አታሽቃብጡ እማናቃቸው ገዳይ ናቸው
የአሁን ወታደር የራሱን ህዝብ የሚጨፈጭፍ አረመኔ ነው ይሄ ልጅ የቆየ ወታደር መሰለኝ
ኢትዮጵያ ውስጥ ወታደር የለም ስርዖት አስጠባቂ ተላላኪ እንጂ
@@Ekiruyመከላከያ ጀግና ነው 🇪🇹🇪🇹💗💗💗🙏🙏🙏
8❤@@Freedom-vk6vo
ወንድ ነህ እወነትም ወታደር ፈጣሪ ይጠብቅህ
ወይኔ እንደዚ አይነት ባል ቢኖረኝ መቼም ሌላ እማስብ አይመስለኝም እኛ ሴቶች ግን ክብር አይወድልንም ልበል😢
እበክሽ ተመኝ ለመሆን ከሰብሽ ሚስቱን ስላፋታ አንቺ አግቢዉ ምርጥ ወታደር ነዉ
ጥያቂዋ ከወገብ በቻችነው
እባክህ በጣምምምምምምምምምምምም አመስግንልን ጌታ የባርከው ምን አይነት ስነምግባር ነው ዘመኑ የተባረከ የሁን ክፉ አይንካው መልካም ሚስት ይግጠመው
ውይ ጉድ ትግስቱን አደንቃለሁ እስከ ግን ትገርማለች
@@AliHussen-su2ti😅😅😅😅😅😅😅😅
ወድሜ ጀግናነህ ብትኖርም አትጠቅህም ፈጣሪ የተሻለ ይስጥህ አሜን
እውነተኛ ወታደር ዛሬ ኣየሁ ኣጀብ ትግስት ፈጣሪ ይጠብቅህ ኣባቴ በእውነት ኣደነቅኩህ❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጀግና ይወለድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗💗
አንተ ጃግና ወታዳር አንተ ሀጋር ዋዳድ እግዚአብሔር ያክባርሊን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር አሜን 🙏🙏🌿
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጀግና ወዲ ነህ ጥብቋን ታማኞን አላህ ይወፍቅህ ጀግና ወታደር
ጀግና ማለት ብዙ ጦርነቶችን ማሸነፍ ሳይሆን ራስን ማሸነፍ ነው ይባላል። Bravo soldier
እንደዚህ ዓይነት መንፈሰ ጠንካራ የመከላከያ አባል ማየት ልብን ያሞቃል
የኔ ጃግና ትግስቲክ ግን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭
ሌላ የተሻለ አለ ላንቴ ዎንድሜ አይዞክ ጃግናቺን
ክብር ለወታደሮቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናንተ ባትኖሩ ለደቂቃ ሠላም አናገኝም ነበር 😢😢
የውነት ጀግና ነህ አይዞህ ደሞ አላህ መንታ መንታ ልጆች ይሰጥሀል ከጥሩ ሚስት ጋር ኢንሻአላህ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጀግና ይመቸህ
ጀግና ወድ እናት ወልዳለች
እኔ የድሮ ወታደር ሚስት ነኝ ባሎቻችን ለዓመታት በበረሃ ሲኖሩ ራሴን ልጆቸን ጠብቄ እቆዮው ነበር ይቺ ዓይናውጣ የሆነች ግን የስራዋን ይስጣት አንተ ኩሩ ጀግና ነህ ኣላህ ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ
እኔም ነበርኩኝ ለሱ ላም መምጣት ነር የምፀልየው ሌትም ቀንም
የኔ ጀግና ወንድም አይዞክ እግዛብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም
ወንድሜ ጀግና ነህ ለሀገርህ ጀግና እውነተኛ ታማኝ ወታደር ግን በአላህ ይቺ ወራዳ ሴት ግን ወላሂ ህይወትህ ውስጥአታስገባት የኔ ወንድም በረሀ ለበረሀ የተቃጠልክበት እሱን አላህ አይቶልሀል ቤትህንም ያላስነጠቀህ ንግግሮ እራሱ የማይጥም ለአፋ ለከት የሌላት ናት
ወታደር በዚህ ልክ ሲገኝ እውነት ሀገር ትከብራለች እና በእውነት ይህ ግላዊ ችግርህ ለሌሎች ጓዶችህም ስለሚያስተምር የበላይነህ አመራሮች ብትጠቀሙበት መልካም ነው እላለሁ።
የእኔ አባት ሲያሳዝን 😢 የሀገር ፍቅር የገባህ ❤❤
ወድሜ አንተየሐገር ማገር እኳን ከደዚሕ አይነትጦስ አወጣክ አገራችን ከአተ ብዙ ት ብቃለች እናቴ አተ ወታደር ነክ አገርእጂ ቤት የለውም ፈጣሪ የተባረከችውን ይስጥሕ
ስምህብቻ ሳይሆንበላይ አተእራሱ የበላይነህ አላህይጠብቅህ የኔጀግና አላህ ታማኟንይስጥህ💪💪💪💪💪💪
ወንድሜ በላይነህ አስተዋይ ነህ ራስህን ተቆጣጥረሀል ሀገር የሰጠችህ አደራ አልበላህም ሌላው ግን የስራውን ያገኛል እወነት ብለሀል መታመን ለራስ ነው🙏🇪🇹💪
ይቺን ሽርሙጣ ከአጠገብህ አርቃት በፍጹም ወራዳ ሴት ናት ባለጌ እርካሸ ናት አንተ ግን ጀግና ነህ መግደል መጉዳት እየቻልክ ንቀህ መተውህ እውነተኛ ስልጡን ወታደር ለዘላለም ያኑርህ
የታባቱ ትዳሩን ትቶ የሌላ ሰው ትዳር ለማፍረስ የመጣው እባክህ ወንድሜ ምላሳቸውን ቁረጠው ።እኔ እሚገርመኝ ስትመጣ በጣም ትቆያለህ ያለችው ነገር ገርሞኛል ብዙ እህቶች ባሎቻቸውን ብዙ አመት በትህግስት ይጠብቃሉ አንቺ ደግሞ ለየት ትያለሽ
አስተዋይ የኢትዮጵያ ልጅ።
100% ❤❤❤
እኔ የሚገርመኝ ታማኝ ወንድ ሲገጅ ሚስት ማካጭ ትወናለች የሚገርም ነዉ ወንድሜ ልጅም ፈጣራ ይሰጥሀል ሁሉም ነገር ለመልካም አይዞክ ጥሩ ምርጥ እናት የወነች መልካም ምስት አላህ ይስጥ አንተ ጀግና ነህ አላህ ከተበዳዮች ጋር ነዉ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለዉ
ክብር ለቀድሞ የአኢትዮጵያ ሠራዊት የትዳር አጋሮች በ17 ዓመት እልህ አሰጨራሽ ጦርነት በየጦር ግንባር ለረጅም ጊዜ ሲቆይ ክብራቸውን ጠብቀው ልጆቻቸውን እየተንከባከቡ ባሎቻቸው የተሠውባቸው እሰከ አሁንም በክብር ተቀምጠዋል ክብር ለቀድሞው ሠራዊት አባላት
ላሁን ለአብይ መከላከያ ክብር አይኖረነም ጨካኞች ናቸው ገዳይም ያአማራ ደም ይፋረዳቸው
እውነትነውክብርለእናቶቻችን
አይዞህ ወንድም አለም ህይወት ይቀጥላል ወደፊት የተባረከችዉን ልጅ ይሰጥህ
እኔ እኮ የሚገርመኝ ሰው እንዴት በዚ ልክ ይረክሳል 😢 እኔ ወንድሜ ወታደር ነው ወታደር ሲነካ ያመኛል ክብር ለ ጀግኖቻችን❤❤❤❤
❤❤❤
Yes❤❤❤
የመጀመሪያጀግና ወታደር ዛሪ አየሁ አላህ ይጠብቅህ ንፁህ ልብ ያለህ ጀግና
መልካም ሚስትም ሆነ ባል የፈጣሪ ስጦታ ነዉ ወንድሜ አይዞክ ❤❤❤
ጀግና ወታደር እናተን መግደል አገር መግደል ማለት ነዉ አቤት አስተሳሰብ የምርም በላይነህ 😍💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤
አንች ክብር የጉደለሽ የኔ ወድም እንዳይቁጪህ አንተ ጀግና ነህ
ጀግና ነህ አላህ ታማኝ ሚስት ይስጥህ አሚን
የኔ ጀግና ወንድሜ የመከላከያ ወንድሜ ላይ ይህ በመኦኑ በጣም የማዝነዉ የወታደር ህይወት በጣም ከባድ ለአገር ዋጋ የምከፊል ጀግና ወታደር አይደለም 6,,ስድስት ወር ቀርቶ ለምን 4 አራት አመት አይኦንም መጠበቅ ግደታ ነዉ እንኳን ስመት ቀርቶ እሱ ለአገሩ ዋጋ እየከፈለነዉ ህይወት እየከፈለ ነዉ አዞክ ወንድሜ የኔ ጀግና እግዚአብሔር የተሸለ ይሰጥህ የኔ ወንድም
ጣክር ወንድሜ አንታ ጡሩ በል ና ያማይታላፋዉን አልፋሃል ሁልም ነገር ላትምርት ነዉ ያሚማጣዉ አብሽር❤❤❤❤
ጅግና ነው ወታደሩ የኔ አባት አሏህ የተሻለውን ሂወት ይስጥህ አይዞክ
አንተም ደግሞ. አይዞህ ወንድማችን ፈጣሪ ባለበት ሰአት ሰምህን መጥሬያ ይሰጠሀል ፈጣሪን ብቻ ተሰፋ ሳይቆርጡ መጠየቅ ነዉ
WOW.....ምርጥ ወታደር
እውነት ትክክለኛ ጀግና ወታደር ማለት አንተ ነህ።ጀግና ይታገሳል አንተ አሳየኸን።እግዚአብሄር ይጠብቅህ ጀግናችን።አይዞህ ነገ የተሻለ ነው።
ደስ የሚል አነበሳ ነህ እንካን ረገጥሀቸው ሁለት ሸሮሙጦች።
የኔ ጀግና ወታደር ምን አይነት አስተዋይ ስሚትክን የተቆጣጠር መገድ አርቀህ ማሰብህ
ጀግና ነህ የሰማይ አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ሽልማት ይገባዋል የሃገር አሌንታ ወታደር ነውና ሸልሙት
እግዚብሔር፤አምላክ፤ከሰውበታችያርግሽ፤በወታዴር፤ቀልድየለም፤አይዞ፡ፈጣሪ፤የተሻለነገር፤ይዞልህነው፤❤❤❤
ከበር ለኢትዮጵያ መከላከያ ጀግና ነህ❤❤❤ኣላህ ይጠብቅህ💪💪💪💪✅
የኔ ጌታ የኔ ጀግና አንተ አደለህም የተዋረድከው እሷ ናት አንተን የመሰለ ጀግና አመለጣት እሷ ናት ማዘን ያለባት ደግሞ ትእግስትህ ቀሪ ህይወትህ ያማረ ያርግልህ
ጥሩ ነው ያረከው ሂወት ይቀጥላል የማይፈልግህን ሰው መራቅ ወንጀል አለመሰራትህ❤❤❤
ምላስዋን፡ጎልጉሎ፡ነበር፡መቁረጥ።ወደ፡ቡና፡ቤትሽ፡ደረዳሽ፡እዛ፡ነው።እውነተኛ፡ጀግና፡ወታደር፡ነህ።የተባረከ፡ትዳር፡ይስጥህ፡በልጆች፡ይባርክህ፡እድሜህ፡እረጅም፡ይሁን።
አንተ ጀግና ነህ ወንድሜ ነገም ሌላ ቀን ነው ምንም አትፀፀት ከዚህ በላይ ቅጣት የለም የዘላለም ፀፀት ነው ያስረከብካት
ትዕግስትህ በጣም ይገርማል ❤ ሰዉን ደግሞ በገር የተከህ ጀግና ነህ ትልቅ ክብር አለኝ❤❤❤❤❤❤
አቦ ፈጣሬ የተሻለችውን ይስጥህ አንተ በጣም ሀገር ወዳድና ለሀገርህ ክብር ያለህ ሠው ነህ ፈጣሬ ይጠብቅህ❤🎉🎉❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና አንተ በጣም ጀግና ነህ ላገረህ ባለህ ክብር በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ሁሌም ትግስተኛ ሁን
አንተ ጀግና ነክ. ጀግና ደሞ መቼም አገቱ አይደፋም አይዞክ
ክብር ይገባሃል አንተ ሃገርን የምትወክል ኩሩ ወታደር ነህ ሁሉንም ወታደር ያስከብራል ያንተ ሥራ ተባረክ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብክህ
ጀግና ወታደር ነክ በጣም ነው የማደንቅ አላህ የምትታመን ይሰጥካል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አላህ ጥብቅ (ንጽህ) ሴት እና ሳሊህ ልጅ ይሰጠሀል ። በአላህ እምነት ይኑርህ!!!
በትእግስትህ ጠንከር ፣ ዋው amazing
የበላይን አድራሻ እባክህ ለመሸለም ለወታደራዊ ስነ ምግባሩ ሽልማት ይገባዋል
በጌታ ስም አዝናሎ የኔ ጀግና wondime አይዞክ ሁሉም ያልፋል ነገ መልካም ይሆናል በላይነ ተባረክ ❤❤❤❤👍👌👊💪💪💪💯🙏🙏
ንጉስ ሜዲያ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ 🎉🎉❤❤
አይዞህ ፈጣሪ ካንተ ጋ ነዉ እናተ እንደዚህ እየሆናችሁ ለሀገር ብላችሁ ብዙ መፅዋት እየከፈላችሁ እንደዚህ መከሰቱ ቢያሳዝንም ፈጣሪ ለኸይር ነዉ ህይወት ይቀጥላል
መታመን ለራስ ነው ግን ብዙ ካህዲዎችም አሉ ከወንድም ከሴትም ፈጣሪ መልካም እና ታማኝ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን
በጣም የጀግና ጀግናነህ የምረ መናለ እነዳተ አይነት ባል ቢሰጠኝ እሷንም ልቦና ይሰጣት ❤❤❤❤❤❤
በረካ. ሁን. ሐያትህ. ይርዘም. አንተ. አትዋረድም. በጣም. አስተዋይ. ጀግና. ነህ. አላህ. ክብር. ያላት. የተባረከች. የምትወልድ. ዘርህእምትሰጥ. የስጥሀ. አይዞን. ወንድሜ
ለሁሉም ሰው ትምሕርት የሚሠጥ ነገር ነው ጀግና ጀግና ጀግና
ጀግና ይሉሀል ይህ ነው. የኔ. ጀግና. ስሜቱን የተቆጣጠረ እጅግ በጣም. ጀግና አንተን ብቻና ብቻ. አየን. እረጅም. እድሜና. ጤና ይስጥህ ከልብ እናመሰግናለን. እውነተኛ ወታደር በሀገርና በህዝብፍቅር የተሞላ ልብ ያለህ የምትመሰገንና በሰው. ልብ ያለህ ምርጥ ወንድም
ክብር ይገባሃል ወታደሩ አንቺ የተረገምሽ ድፍረቷ ደግሞ ይቅርታታታ
አርቆ የሚያስብ ጀግና የጀግኖች ጀግና ተባረክ እንደ አንተ አይነት ባል ጭቅላቴ ላይ ሰቅየ ነበር የምዞረው ቁጭ አድርጎ እየቀለባት ለምን ሶስት አመት አልጠብቀውም ያውም ሀገሩን ህዝብን የሚጠብቅ አሳዳጊወችህ ይባረኩ🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤
ጀግናችን የሀገር መከታችን አይዞህ እውነተኛ ወታደር ሥርአት ማለት እንደዚህ ነው ኮራንብህ። የተዋረደችው እሷ ነች እንጂ አንተ አይደለህም። አንተ ታላቅ ሰው ነህ። አይዞህ ጨዋ ድንግሏን የጠበቀች ጨዋ ሴት ታገባለህ። ይህቺ ንብረትህን ለመውረስ ብቻ ስትል ታጠፋሀለች። ከዚህ በኋላ እጇን እንኳን እንዳትነካ። የኔ ሸበላ በርታ። ለድንግል ማርያም ንገራት የሚገርመውን ታደርግልሀለች።
ፈጣሪ ምን አለበት እንደዚህ አይነት ባል ቢኖርኝ
God is good for you, God is your provider.
በጣም ጎበዝ ሰው ነው አይዞህ አንተ አልተዋረድህም እረሠሷ ናት የተዋረደች
በእውነት ወታደሩ ጀግና ነህ በትእግስትህ ትልቅ ነገር አትርፈሃል ህይወት ይቀጥላል ያንተ ያለውን ይስጥህ ትልቅ ሰው ነህ።ተባረክ፡ ጋዜጠኛውንም እናመሰግናለን።
ክብር ምስጋና ይገባሃል ወታደር እንደዚህ ነው አልኩኝ ይገርማል ትእግስትኛ አስተዋይ ጥሩ ድስፕሊን ያለህ ምርጥ ወታደር ብቻ ሳይሆን ንጉሥ ለአንተ ሽልማት ስልጣን የክብር ዶክትሬት ይገባሃል ከፅንሱ ጋር የ3ሰው ህይወት ከሞት አድነሃል በየህድክበት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
ጀግናው ወታደር ከምንም ባላ ትዕግሥት አደናቅ ነኝ
በሌላው እኔ ማርያምን ታመን ሚሰት እሆናለሁ ❤❤❤❤ ilove you❤❤
😅😅😅😅😅😅😅
ምርጥ ወታደር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አስተዋይ ነህ
የኔ አባት አይዞክ ልጅ ሚስጠው ፈጣሪ ነው ጥሩ ትዳር ጥሩ ልጅ ይስጥሀል በፈጣሪክ ተማመን
ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅከ ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ እመቤቴ ላንተ እምትሆን ጪዋ ሴት እና ልጆቺ ይስጥህ ፈጣሪ ፀልይ
እውነተኛ. ወታደር. ዋው. ጀግና.
ትልቅ. ክብር. ይገባአል
በእውነት!!ፍፁም ባለጌ ነሽ ውድ ሐገራችንን ጠባቂ!ጀግናውን ማጃጃል ሂሊናሽን አይወቅሰውም!!በጣም ባለጌ ነሽ ለመልስሽ እንደበትሽ ይዘጋ!!
የሀገረችን ጀግነ አባት ነህ የኔ ውድ የኢትዮፒያ ልጅ ነህ እድሜህን እንዳ መንጋድ የረዝምህ ኑርልን
የእውነት እግዚአብሔር ይወድሃል እናም በርታ ወንድም ብዙ ነገር እንዳጣህ ሳይሆን ማሰብ ያለብህ እግዝአብሔር ከብዙ ነገር እንደታደገህ እግዚአብሔር አስብ አመስግን እግዚአብሔር ህይወትህ ላይ ባይገባ ንሮ መጀመርያ በራስክ መንገድ ስትሄድ ባገኝሃቸው ነበረ እና የምታደርገው ነገር አስበው ስለዚ አንተ የተሻለና ጥሩ ህይወት እደሚሰጥህ አስብ እርግጠኛም ነኝ ኩፋ ከመስራት ታድጎሃል... ጀግና ነክ ትእግስትህ ብዙ ያረገው ፈጣሪ ይመስገን
Dhugaa waaqayyoo goftaanii sii waaliinii haa taa.uu❤❤❤❤❤waaranaanii waaqayyoo soddaattuu jiraa edaa
አላህ የጠብቅህ በጣም ጀግና ነህ በላይ👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጎበዝ እውነተኛ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ በችኮላ መጥፎ አርምጃ ባለመውሰድህ እግዚአብሔር የጠብቅህ።
ወታደሩ Big respect ...he is real man
ጉድ ከወታደር ጋር ሠፋአጣ ነፍሥሽን አትወጅም 💔💔💔እግዚኦ ቆንጆ ትምሕርትነው ለባለጌዎች
😂😂😂 እኔ ደግሞ የገረመኝ የውሽሚዬው ድፍረት ነው ?
በክፍል 1 ላይ ውሽሚዬውን አይተኸው ከሆነ የወታደሩን ሚስትና ቤቱን መድፈሩ ሳያንስ ሊማታ ዱላ ማንሳቱ አይ ጋላ በኋላ በሱሪው ላይ ሊሸና ?