በአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ጃፋሪ ፊልት ማን አሜሪካ ለትህነግ ታደላለች የሚለውን ትችት ከእውነት የራቀ ነው አሉ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 75

  • @MOHAMMADMOHAMMAD-dn6lv
    @MOHAMMADMOHAMMAD-dn6lv 3 ปีที่แล้ว +1

    ከሠውአፈልግም የሚፈሠውደም አማራ የሚደፈርውአማራ አይናችሁይፍሠሥ

  • @rahafalbarrag8012
    @rahafalbarrag8012 3 ปีที่แล้ว +3

    አፈር ይብሉ ማን ይስማቸዋል ቀብረን ስንጨርስ ተስኮሮን ሊያከብሮ ይመጣሉ እኛ አንመለስም

  • @store8674
    @store8674 3 ปีที่แล้ว +10

    ኢትዮጵያ ከማንም ደጋፊ አትፈልግም ታሸንፍለሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @mulehabeshamedia9345
      @mulehabeshamedia9345 3 ปีที่แล้ว +1

      በእምነቴ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ

  • @ephremarega5345
    @ephremarega5345 3 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል ያደላሉ ።ትጥቅና ስንቅ እያገዘች ሀገር አፈረሰች።ውይ እግዚያብሄር በምን ይሁን የሚቀጣሽ?

  • @hikmayoutube9705
    @hikmayoutube9705 3 ปีที่แล้ว +1

    እኞ ከአሜሪካ ምንም አንጠብቅም ከፈጣሪ ነዎ አይዞን እናሸንፍለን

  • @seyoumnaramo8026
    @seyoumnaramo8026 3 ปีที่แล้ว +3

    ለጁንታ በቀጥታ የሳተላይት መረጃ የሰጠው አካል ማን ሆነና?

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 3 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ ዜጋ መሪ አማን ይንገስህ

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜሪካ ፈጣሪ ያላሰቡት መዐበል ያውርድባቸው

  • @jamilajamila4212
    @jamilajamila4212 3 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ሰላምሺ ይመለስ

  • @ishowslows9384
    @ishowslows9384 3 ปีที่แล้ว +10

    ከአሜሪካ ለኢትዮጵያ መልካም ነገር መጠበቅ ከዝንብ ማር እንደመጠበቅ ነው።ሲጀመር ለምን ወደ ሀገራችን እንዲገባ ተፈቀደለት ይሄ ፈልፈላ ሟርተኛ መርዙን ይዞ ከሀገራችን ይውጣ!!!

  • @ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ተናግረው አያውቁም እውነትንም አያውቁትም" ዘልዛላ መረኖች ናቸው የአሜሪካ መንግስታት::

  • @seadaindris8764
    @seadaindris8764 3 ปีที่แล้ว +1

    ምናለ ሀቅን አውርተው ቢሞቱ በስተርጅና ጉርምስና አለ አቦ የኢቲዮን ጥላቶች አላህ ያውድማቸው

  • @paulosnega4648
    @paulosnega4648 3 ปีที่แล้ว

    የሰማይና የምድር ፈጣሪና ገዢ ደግሞ ለኛ ነው የሚያደላው አከተመ

  • @seadaeshtu6867
    @seadaeshtu6867 3 ปีที่แล้ว

    ሀገራችንን ሶሪያ እዳያርጉብን አባሩ እነዝህን ነጫጭባወች ጆሮ አችንን አታደቁሩ

  • @etse99.seni.
    @etse99.seni. 3 ปีที่แล้ว +3

    We don’t need any kind of help why don’t they sit back and watch rather than interrupting us endeeee we are not slave or they thinking Ethiopia will be ☝️

  • @lumumbadelone198
    @lumumbadelone198 3 ปีที่แล้ว +2

    ያም ሆነ ይህ ሪፐብሊካንን እንመርጣለን እኛም አንጀት እናሳርራለን

  • @derejeasfaw6171
    @derejeasfaw6171 3 ปีที่แล้ว +1

    no more a police or system of segregation or discriminations on grounds of race with TPLF and its ally.!!!!!!!

  • @ayehaulemtameruferede5001
    @ayehaulemtameruferede5001 3 ปีที่แล้ว +2

    Can @usaid @us @feltman still truly convince us how they are still a neutral broker?

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 3 ปีที่แล้ว +1

    We know that USA is fighting with Ethiopia by supporting tplf. But did you expect him to say "yes we are supporting them"?

  • @jerusalemsousa4263
    @jerusalemsousa4263 3 ปีที่แล้ว

    አዎን አይን ያወጣ አድሎ ነው የባይደንና ሀሪስ አስተዳደር እያደረገ ያለው!!!! ፌልትማንን ማመን ቀብሮ ነው!!!!!!!

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 3 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ አሜሪካ በምን ቋንቋ እንገራችሁ ምንም አይነት ጣልቃ ገቢነት አንፈልግም እጃችሁን ከኢትዮጲያ እና ከኢትዮጲያ ህዝብ ላይ እጃችሁን አንሱ ምንም እርዳታና ማብራሪያ አንፈልግም

  • @sameeryemar8635
    @sameeryemar8635 3 ปีที่แล้ว

    ፌልትማን ባዳነው
    ባይደን ለጁታ ያደላልልልል

  • @seyoumnaramo8026
    @seyoumnaramo8026 3 ปีที่แล้ว

    USA በኢትዮጵያ ውስጥ prox-y war እያካሄደች ነው የምንለው በምክንያትነት ነው፣የጁንታን ጦርነት እየጋለበ ያለው ማን እንደሆነ ቅኔውን መርምሩ ?

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +7

    እራሱ ባንዳ ነው መጠንቀቅ መልካም ነው።

  • @abcdmnopq4505
    @abcdmnopq4505 3 ปีที่แล้ว

    🤙🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MOHAMMADMOHAMMAD-dn6lv
    @MOHAMMADMOHAMMAD-dn6lv 3 ปีที่แล้ว +1

    አሄአሻቦየመሠለ ከነሡ ምንይጠበቃል ሥለአሥጨፈጨፈነውየአማራህዝብን አናታችሁይፍርሥ እውነት ሸርኛእደሆናችሁ

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 3 ปีที่แล้ว

    ሰውየው የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት ነው ፥ ሌላኛው ሄርማን ኮል ነው ፥ ፋሽስቱን ህወሃት አ/አበባ ለማስገባትና ኢትዮጵያን ለመበተን እንጂ ለኢትዮጵያ ሕዝብ አዝነው አይደለም ፥ ይህንን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያውቀው ይገባል ፥ ሌላው የባይደንን አስተዳደር በምርጫ በካርዳችን እናስወገደዋአለን !!!

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ አትመኗቸዉ ነጮች አንሰማም😔

  • @cn8130
    @cn8130 3 ปีที่แล้ว

    Ehenn ashebari J.Feltman ash achiberbari leba new!!!

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 3 ปีที่แล้ว

    በአይናችን እያየንንንን ከእናንተ ምንም አንጠብቅ ደግሞ ቶሎ ይዉጡሉን ሸይጧን 🤔🤔

  • @shewaderesmelcamu8999
    @shewaderesmelcamu8999 3 ปีที่แล้ว

    with out usa green light it is not happen

  • @eyayumelkemo2442
    @eyayumelkemo2442 3 ปีที่แล้ว

    አሁን የአሜሪካ ታዓወቀባት ሚስጥሯ ለ27ዓመታት ኢትዮጵያ ሀገርን የኢትዮጵያ ንጹሐን ሕዝብ ሲያዋረዱ ኑረዋል
    አሁን በቃ በቃ በቃ
    ተዉን ተዉን ተዉን
    አቁሙ አሜሪካ
    አቁሙ ጀረመን
    አቁሙ እንግሊዝ

  • @محمدث-ص4خ
    @محمدث-ص4خ 3 ปีที่แล้ว +1

    ለምን እንዱገባ ተፈቀደለት ???

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 3 ปีที่แล้ว

    ይህ ሰውዬ የዘር እልቂት መጫሪያ ክብሪት በኪሳቸው ይዘው ነው የሚዞሩት ከዚህ በፊት ሲሰሩባቸው በነበረበት ቦታ በተግባር ፈጵመዋል።
    አሁን ወደ አዲስ አበባ የመጡት የዘር እሳት ክብሪት ለመጫር ነው ።
    እርሳቸው ክብሪቱን ሳይጭሩ እዚያው አስጭሩዋቸው ።

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 3 ปีที่แล้ว

    tekekele

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ቅማላም በሀገራችን አያገባችሁም

  • @سعيدعلى-ت3ص
    @سعيدعلى-ت3ص 3 ปีที่แล้ว

    አትለማመጡ ለአሜሪካ

  • @NegashAbdu
    @NegashAbdu 3 ปีที่แล้ว +1

    ዉሸት!!! ዉሸት!!! ዉሸት!!! ጦርነታችን በቀጥታ ከአሜሪካ በተዘዋዋሪ ከማለሊት ጋር ነዉ። ይግባን!!! ሞኙን ይፈልግ።

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 3 ปีที่แล้ว

    ባይሆን ይሄ እርኩስ 666
    ቅድስት ኢትዮጵያን ደግሞ እንዳይረግጥብን ይነገረው።

  • @mimigonderamare7792
    @mimigonderamare7792 3 ปีที่แล้ว

    Hope the Ethiopian government would not accept their plan .other wise Ethiopia will go back to other slavery times.

  • @win9274
    @win9274 3 ปีที่แล้ว

    ፌልት ማንን አምናችሁ ትሰሙታላችሁ ::

  • @mansoraljdhkb61
    @mansoraljdhkb61 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክ ጥቁር ሁነን ሲአዩን የምናስብ አይመስላቸውም እንደ ምንም ማዲረግ ሰለማንችል ነው እንጂ መሳሪያ አንስተው መዋጋት ነው የቀራቸው

  • @yassinmohammed2405
    @yassinmohammed2405 3 ปีที่แล้ว

    እናት ዓለም ወሎ ስቃይሽ በዛ!!!
    ሰቆቃወ የወሎ ወጣት…
    ዋ… ወሎ… ዋ… ወሎ!!!
    ኃጢያትሽ ምን ይሆን?
    የወሎ ሕዝብ- ወገን እንደሌለው… አንገቱን እንዲደፋ… እናት ዓለም ደሴን ዙሪያዋን ከበው… በዚያ… ለጆሮ በሚሰቀጥጥ ድማጻቸው… እንደ አህያ እያናፉ ሲጨፍሩበት…
    ወጣቶቿ ይህንን ለዘመናት የማይፋቅ ውርደት… ላለመቀበል የሚሸሸጉበት ጥግ አጥተው.. ከዚህ ውርደት ሞት ይሻለናል ብለው.. የጥይት እራት ሲሆኑ…
    ከዚህ ውርደት ማን ይታደግሽ ይሆን
    አሸባሪና አረመኔ ብለው ለፈረጁት ህወኃት አሳልፈው ከሰጡሽ በኋላ…
    ችግሩ የራስሽ እንደሆነ አድርገው ሲያወሩ ምንም ቅሽሽ የማይላቸው…
    ወጣቶሽ የሚሸሸጉበት ጥግ አጥተው … የድረሱልኝ ጥሪ እያሰሙ… የሚደርስላቸው አጥተው ፤ በአንበጣ ቆርጣሚዎቹ፣ በጭንጋፍ ትግሬዎች ወገን እንደሌላቸው በአደባባይ ሲረሸኑ…
    ምነው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደዚህ ጨከነብሽ… ? ? ?

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 3 ปีที่แล้ว

    ጀፈሪ ፊልት ማን። አዲስ አበባ ሲመጣ ሌላ አሜሪካን ሲሄድ ሌላ ነው ወረኛ በለው ውሸታም ነው እያየናቸው እርዳታ ለትህነግ እየሰጡው ስራቸው ለህወሀት በቃ ።እኛ ተውን ስራ ላይ ነን እንሸአላህ የትግራይ ወራሪን ለመቅበር ውጣል ከሀገራችን ወሬ አታብዛ ።

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 3 ปีที่แล้ว

    Jefere-ke-seytan-ayshalem.Erasu-banda-selato new.

  • @golbit4168
    @golbit4168 3 ปีที่แล้ว

    አሜሪካ ጠላት ተብላ ልትፈረጅ ይገባል::

  • @zenebewendmsisha3586
    @zenebewendmsisha3586 3 ปีที่แล้ว

    ምነው ኢትዮጵያን መካድ አማራችሁ እንዴ ፈልትማንን ታሞካሻላቹህሳ?
    ፊልትማን በአገር ውስጥ ጉዳይ የኢትዮጵያውያን ጉዳይ መሆኑን ሊነገረው ይገባ ነበረ ::

  • @እውነትብቻ-ቈ7ኀ
    @እውነትብቻ-ቈ7ኀ 3 ปีที่แล้ว

    እነዚህ ሌቦች በግልፅ እያጭበረበሩ tplf Lishenef Sil Erutew Ethiopia Yimetalu Mnm Jero Alemestet New Maekeb Tilew Yasasbenal Silu Ayafrum Ende?

  • @mdocho4944
    @mdocho4944 3 ปีที่แล้ว

    He is BS

  • @fathimafathima6154
    @fathimafathima6154 3 ปีที่แล้ว

    🤭🤔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical9172 3 ปีที่แล้ว

    ሌባው ፊልት ማን እናንተ የኢትዮጵያ ህዝብን እንደምታስገድሉ እናውቃለን!!

  • @hailealemayehu364
    @hailealemayehu364 3 ปีที่แล้ว

    የአሜሪካ ነጭ ውሸት ደግሞ በጣም ይገርማል ከዚህ በላይ ደጋፊነት አለ እንዴ በአንቀልባ አዝሎ አዲስአበባ ለማስገባት እወደቁ እየተነሱ እያየናቸው ለምን ይዋሻሉ ነጫጭባዎች ስጀመር የአሜሪካ ኤምባሲ ኢትዮጵያ አያስፈልግም ነበር

  • @seadaeshtu6867
    @seadaeshtu6867 3 ปีที่แล้ว

    እረወደዛ አባሩት ይሄነጫጭባ አትስሙት

  • @aaronbalcha522
    @aaronbalcha522 3 ปีที่แล้ว

    አሁን ደግሞ የጁንታ ደጋፊ የአሜሪካ አፈቀላጤ ልትሆኑ ነዉ!!!

  • @ttee3325
    @ttee3325 3 ปีที่แล้ว

    አንቱ ለምን ትለዋለክ ይሄ ጭራቅ አገር አፍራሽ

  • @araratthearklanded.7871
    @araratthearklanded.7871 3 ปีที่แล้ว

    I don't really liked this man. What ever they do it is not trustable.
    We have learned from Afganistan, Yemen, Igoslavia etc.........
    Do not give a shit. wish him good vacation.

  • @melatesfa7390
    @melatesfa7390 3 ปีที่แล้ว

    sewiyew iko yemetaw yebalesilitanatin moral lemegemgem ina lemeselali new..this man is mental gaimer