Dear Ethiopians, General Kassa sacrificed his life for the holly land and our flag. General Kassa deserves monemunt for his outstanding service and sacrifice. The real Ethiopian patriotic general!!! Dr. Sentaywe, thank you so much for writing a book about your patriotic dad. Very Respectfully
The Real Ethiopian hero,I always remember and respect you RIP
Dear Ethiopians,
General Kassa sacrificed his life for the holly land and our flag. General Kassa deserves monemunt for his outstanding service and sacrifice. The real Ethiopian patriotic general!!! Dr. Sentaywe, thank you so much for writing a book about your patriotic dad.
Very Respectfully
werari hulu gizie yeshenefal
All the offsprings and family members of this true ETHIOPIAN HERO should be very very proud. They should walk with their heads held up.
አባቴ! ሁሌም በአንተ እኮራለሁ ፡፡
Esachw Ethiopiawi endat yeferenj SIM setuh?
በተወሰነ ግን ለኔ በቂ በሆነ የዝርዝር ደረጃ የኮሎኔል ካሳ ገብረማሪያምን በጠላትም በወገንም የተመሰከረ ጀግንነታቸውን አውቃለሁ። በ1971 ዓ.ም. በናቅፋ ውጊያ ከተሰው በኋላም በወቅቱ የነበረው የህዝባዊ ግንባር ከፍተኛው አመራር ከመታወቂያ ወረቀታቸው የተገኘውን ፎቶ በወሰድና በትልቁ በማሰራት "ብቸኛ ጀግናና የናቅፋ አንበሳ" የሚል ስያሜ በመስጠት ተዋጊዎቹ እንደ ኮሎኔል ካሳ በጀግንነት መዋጋት የሚጠበቅባቸው መሆኑን ያስተምርበት እንደነበርም በጥቂቱ ካነበብኳቸው የምስክርነት መፅሀፎች ለማወቅ ችያለሁ። ይመስለኛል እንደ ኮሎኔል ካሳ ገብረማሪያም አይነቶቹ "Once in a Life Time" የሚፈጠሩ ስብዕናዎች ናቸው። ባጭሩ ማንም ሊክደው ቀርቶ ሊጠራጠረው የማይችል የተመሰከረ በተግባር የታዬ ጀግንነት የነበራቸው ለትውልድ ሁሉ አርአያ የሆኑ አገር ወዳድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያ ወታደር ነበሩ።
ይሄን ያተትኩትን ማንነታቸውን የብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳን መፅሀፍ ካነበብኩበት ዕለት ጀምሮ በተደጋጋሚ የምሰማውና የማነበው ጉዳይ ሆኖ ይህን እስከምፅፍበት ዕለት ድረስ የዘለቀ ነው። በነገራችን ላይ ዶ/ር ስንታየሁ ካሳ ያሳተሙትን "ታሪክ የምትመሰክርልን" መፅሀፍም የሽፋኑን ፎቶ ከኢንተርኔት ላይ በመውሰድና አሜሪካ ለምትኖር እህቴ በመላክ ገዝታ እንድትልክልኝ አድርጌያለሁ። መፅሀፉን በቁጠባ ነው የማነበው። ትንሽ እያነበብኩ አቆምና በሀሳብ በአካል በማላውቀው የናቅፋ አካባቢና የሮራ ፀሊም ተረተር በመውሰድ የነበረውን ውጊያ ለማየት ትግል እገጥማለሁ። የተደበላለቀ ስሜት ይፈጥርብኛል። መጨረሻው የኮሎኔል ካሳ: የኮሎኔል ሰይፉ ወልዴ: የኮሎኔል አይተነው በላይና ዕልፍ ኢትዮጵያዊያን ወታደሮች መሰዋትና ከውጊያ የተረፈው ጦር ማፈግፈግ በመሆኑ የሚጨንቅ የሚያገበግብ ስሜት ውስጥ ይነክረኛል - ምነው ይሄን ነገር ማሰላሰል ባልጀመርኩ እስከምል ድረስ!! የጦሩ ያለ ውጤት በከፍተኛ ጉዳት ማፈግፈግ አደለም ስሜቴን የሚጎዳው። እነ ኮሎኔል ካሳም ዕድሉ ኖሯቸው በማፈግፈግ በህይወት ሳይጡ መቅረታቸው ነው የሚያንገበግብ ስሜት የሚፈጥርብኝ። ውጊያውማ ዕቅዱን ባወጡትና እንመራዋለን ባሉት ድድብና ቀድሞውንም የተበላሸ ነበር።
አሁን ላወራ የፈለኩት ግን ሌላ ነው። ትናንት በEthio Meda እየተላለፈ ያለውን የብርጋዴር ጀነራል ውበቱ ፀጋዬ መፅሀፍ ትረካ ክፍል 23ን ሰምቸ ጨረስኩኝ። በቃ ዋናውንና ለማወቅ የፈለኩትን እስከዛሬም በወጉ ያልሰማሁትን ከዚህ ኮሎኔል ካሳ ገብረማሪም በሚመሩት 503ኛ ግብረ-ሀይል የሮራ ፀሊም ተረተርን ተሻግሮ ከናቅፋ ጀርባ በመግባት ከተደረገው የማጥቃት ውጊያ ጋር የተያያዘ መረጃ ሰማሁ። ይኸውም ይህ የውጊያ ዘመቻ የአጥፍቶ መጥፋት ዘመቻ የነበረና ከዚህ ወጊያ ጦሩም ይሁን የግብረ-ሀይሉ አዛዦች በህይወት የማይወጡበት ዘመቻ የነበረ መሆኑ የታወቀለትና ይህም ይሁን ተብሎ በወቅቱ በነበሩት የደርግ አመራሮች የታቀደ ውጊያ የነበረ መሆኑን ነው። እውነት ፈጣሪ ምስክሬ ነው ከባድ አለት የሆነ ጭንቀት ንዴት ቀጥሎም ደርግ አመራር በሚባሉት የፈሪ ስብስቦች ላይ መቸምና በምንም ምክንያት የማይቀየር ጥላቻ ነው ያደረብኝ። ደርግ እጅግ የቆሻሻ የፈሪ ስብስብ ነበር - አለቀ!!
ኮሎኔል ካሳ የጠየቁትን ተጨማሪ ጦር ለማቅረብ ወይም የውሀ ነጥቡ በሌላ የወገን ሀይል እንዲያዝ ላለማድረግ በደርግ የውጊያው የበላይ አመራሮች በኩል በቂና አሳማኝ ምክንያት አልነበረም። ሌላው ቢቀር ከአልጌናና ከሌሎች ግንባሮች እየተግተለተለ ወደ 503ኛ ግብረ-ሀይል ለከበባ ማጥቃት የሚመጣውን የጠላት ጦር በዚያ በአልጌናና በሌሎች ግንባሮች በኩል ተሰልፎ የነበረውን የወገን ሀይል ውጊያ እንዲከፍት በማድረግ እዚያው ባለበት ሰንጎ መያዝንኳ ይቻል ነበር። ሁሉም አልተደረገም ብቻ ሳይሆን እንዳይደረግም ጭምር ከዘመቻው ቀድሞ የተወሰነ ጉዳይ ነው።
ቆይቸ ተኝቸም ግን ከውስጤ ሊወጣ ስላልቻለ ይመስለኛል ህልም ይሁን ቅዠት አላውቅም ሌሊት በናቅፋ አካባቢ ከኮሎኔል ካሳ: ከኮሎኔል ሰይፉ እና ከኮሎኔል አይተነው ጋር ወዲያ ወዲህ ስል አደርኩ።
በዚህ የህልም አለሜ ኮሎኔል ሰይፉ ወልዴ ወፈር ያለ ቁመና ይዘው ይታዩኛል። እኔና ሶስቱ መኮንኖች ጦሩ ወደ ውጊያው ሊገባ ከተሰባሰበበት መንደር ያለን ይመስለኛል። ኮሎኔል ሰይፉ ወልዴ ሀብታም ከሆነ የጉራጌ ቤተሰብ የተገኙ መኮንን አርጌ ወስጃቸዋለሁ። እናም ኮሎኔል ካሳ ቀልደኛ በመሆናቸው ኮሎኔል ሰይፉ ወልዴን "ሰይፉ የኛስ ይሁን አንተ ግን ከነጋዴ ቤተሰብ ተወልደህ እዚህ እሳት ውስጥ ምንድነው ያስገባህ?!" እያሉ ሲቀልዱ ሶስቱም ይስቃሉ። ውጊያ የሚገቡ ሳይሆን የጓደኛቸው ሰርግ ላይ ተጠርተው የመጡ ነበር የሚመስሉት። ለሁለቱ መኮንኖች ኮሎኔል ካሳን "አንተ መሪ ነህ: መምራት ብቻ ነው ስራህ። በጨበጣ ውጊያ መግባት አትችልም። ይህ የኛ ስራ ነው!" ይሏቸዋል። እሺ ይላሉ ኮሎኔል ካሳ። ትንሽ ቆይቶ ግን እኔና ሁለቱ መኮንኖች የሆነ ክፍት ዋዝ ላይ ቁጭ ብለን ሳለ ኮሎኔል ካሳ ቀደም ሲል በነኮሎኔል ሰይፉ የተመከሩትን ትተው ሙሉ ትጥቃቸውንና ከበድ ያለ በተለምዶ ሀምሳ ካሊበር የሚባለውን የጦር መሳሪያ በጀርባቸው አዝለው በጎናችን ፈጠን ፈጠን እያሉ አለፉን።
ጠዋት አርፍጀ ነቃሁ!! ድብርት በከባዱ ይዞኛል። ብዙ አወራሁ መሰለኝ። ትንሽ ልረፍ እንጅ ስሜቱ ገና ብዙ የሚያስለፈልፈኝ ይመስለኛል። ለዛሬው እዚህ ላይ ላቁም!
The most underrated hero of Ethiopia
❤❤❤❤❤❤❤❤
History will tell a lot about you with your noble qualities , a legendary figure , You are a real Hero. You deserve a lot .
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
History will always remember you .
Col.Kassa was a legend !
Ye Lela Hizb Hager Mefeleg W''tetu Metfo''new /// Le''misale /// VIETNAM Ye 30 Amet Torinet Le America''wian Yaskefe'lachew Waga Ye''tinant Tarik''new !!! Yeh Hono ??? Ethiopia''wian Be Eritra Ye''tederege Le 30 Amet Ye'' Tederege Torine Kezih Ye''temaru Ay''meslegnim .....
መቼም ሀገር ኖሯችሁ አያውቅም አሁንም እርግጠኛ ነኝ አንዱ አውሮፓ ሀገር ወይም አሜሪካ ስደት ላይ ነሽ/ህ
@mirosa❤❤❤wgorecki9761