- 11
- 39 273
Kassa Gebremariam
เข้าร่วมเมื่อ 17 ก.ค. 2020
The commemoration of the 41st year of Colonel Kassa Gebremariam,
ካሣ ያቺ ቀን ስትመጣ በራስ ላይ መወሰን የቻሉ ቆራጥ ሰውና በተግባር ያሳዩ ጀግናችን ናቸው. .የደርግ መንግስት ግን የእኝህን ጀግና ውለታ በልቶት ቀርቷል
@kassagebremariam # Kassagebremariam #Col. Kassa Gebre Mariam
The Trailblazer in Addis Ababa Part Two
This is part two of the book launch in Addis Ababa, Ethiopia. Book Title: The Trailblazer - Kassa Gebre Mariam -Author: Dr. Sentayehu Kassa.
The Trailblazer in Addis Ababa Part Two
This is part two of the book launch in Addis Ababa, Ethiopia. Book Title: The Trailblazer - Kassa Gebre Mariam -Author: Dr. Sentayehu Kassa.
มุมมอง: 3 056
วีดีโอ
THE TRAILBLAZER " COL.KASSA GEBRE MARIAM " WHO LAID THE GROUNDWORK FOR WORLD FLIGHT SECURITY "
มุมมอง 363 หลายเดือนก่อน
"The Trailblazer Col. Kassa Gebre Mariam", the inspiring biography of the man who laid the groundwork for world flight security is available at Barnes & Noble, and Amazon! www.barnesandnoble.com/w/the-trailblazer-sentayehu-kassa/1145411892?ean=9798989626519 www.amazon.com/TRAILBLAZER-INSPIRING-BIOGRAPHY-KASSA-MARIAM-ebook/dp/B0CV7V8SKC
ካሳ የአንድ የጀግና የሃገር ፍቅር ያለው ልበሙሉ ወታደር መለኪያ ሚዛን ነው በሰሜን ኮለነል ካሳ የጀነራል አይዘንሃወርን ሰልት ተጠቅመው አስመራን አድነዋል
มุมมอง 5K3 หลายเดือนก่อน
@kassagebremariam Book Launch: in Addis Ababa Hilton Hotel on July 23, 2022. Book Title: The Trailblazer - Kassa Gebre Mariam Author: Sentayehu Kassa MD The Trailblazer is the English translation of the biography of Col. Kassa Gebre Mariam, which was previously published in Amharic. # Kassagebremariam # Col. Kassa Geber Mariam # THE TRAILBLAZER
The Trailblazer Col. Kassa Gebre Mariam
มุมมอง 1.4K8 หลายเดือนก่อน
"The Trailblazer Col. Kassa Gebre Mariam", the inspiring biography of the man who laid the groundwork for world flight security is available at Barnes & Noble, and Amazon! www.barnesandnoble.com/w/the-trailblazer-sentayehu-kassa/1145411892?ean=9798989626519 www.amazon.com/TRAILBLAZER-INSPIRING-BIOGRAPHY-KASSA-MARIAM-ebook/dp/B0CV7V8SKC www.amazon.com/dp/B0D3R89RJH
40th Anniversary Kassa Gebremariam Part 2
มุมมอง 1.7Kปีที่แล้ว
This is part 2 of Celebrating the 40th Anniversary of Colonel Kassa Gebremariam.
40th Anniversary Kassa Gebremariam Part 1
มุมมอง 1.9Kปีที่แล้ว
Celebrating the 40th anniversary of Colonel Kassa Gebremariam @kassagebremariam
Kassa Gebremariam in Addis Ababa Part 3
มุมมอง 3.6K2 ปีที่แล้ว
This is Part 3 and final of Commemorating Colonel Kassa Gebremariam and Book Signing in Addis Ababa.
Kassa Gebremariam in Addis Ababa Part 2
มุมมอง 3.8K3 ปีที่แล้ว
This is Part Two of Commemorating Colonel Kassa Gebremariam and Book Signing in Addis Ababa,
Kassa Gebremariam in Addis Ababa
มุมมอง 9K3 ปีที่แล้ว
This is to commemorate the 42nd year of Colonel Kassa Gebremariam.
Kassa Gebremariam in Virginia
มุมมอง 3.4K3 ปีที่แล้ว
Remembering Col. Kassa Gebremariam and book signing in Virginia.
Kassa Gebremariam
มุมมอง 7K4 ปีที่แล้ว
This is to commemorate the 41st year of Colonel Kassa Gebremariam.
🙏🙏
ምን ዓይነት የውሸት ታሪክ ነው የምትደጋግሙት!የሰው ኣገር የወረረ!የኤርራ ህዝብ የጨፈጨፈ!የእናቶች ጡት ባሳንጃ የቆረጠ!ቤቱን እና ንብረቱን በእሳት ያቃጠለ!በቃላት የማይገለጥ ጆኖሳይድ የፈጸመ ሰራዊት እና መሪዎች የኤርትራ መሬት መቀበርያቸው መሆኑን ታሪክ ይነግረናል!ይሄ የናንተው ካሳ ገብረማርያም በእብሪት ተወጥሮ ለቆረጣ ኣለሁኝ ብሎ ሰራዊቱን መርቶ ገባ!የዚሁ ሞት ለናፈቀው ወራሪ ሰራዊት መምጣት ይጠባበቅ የነበረው ንቁ እና የኣገር ጽናት የሆነው የኤርትራ ተዋጊ ሃይሎች በሞሞቻው ካስገቡት በሁላ እንደእባብ ጨፈጨፉት ካሳም ይሁን ሰራዊቱ ተደመሰሱ!! እሰከ እዚች ሰዓት መዳበርያ ሁነው በናቅፋ ምድር ብዙ ተክሎች ኣፍርተውብናል!!ስለዚህ ካሳ ገብረማርያም የናቅፋ ኣንበሳ ሳይሆን በናቅፋ ቀባሪ ያጣ ሬሳ ነው የሆነው!!!
Col.Kassa was a legend !
ስው ኣገር ሀደህ መሞት ጀግና ይቆጠራል አንደ? አናንተ ወራሪውች መሆኑ በምን ልናስረዳችሁ አንችላለን?
I saw Geberal Ragasa Jimmy our hero who scarfired for our country and people and the others generls: Genearl Webtu and General Tagyyye Nakifa hero Generals . Thank you for you serving our country and people. Thank you.
Tell them to advice the current Generals like jula,abebaw,bacha etc ...not go war against eritrea,so they will not be defeated and humiliated story tellers like these old farts who had been fighting for 30 years in nakfa to only defeat
ይህ ምስክርነት ከእውነትም በላይ እውነት ነው ጊዜው 1969 ዓ/ም ነበር በምድር ጦር ማሰልጠኛ ጣቢያ ፍቼ ምርቃት ላይ ስጋን አንስተው ይህ የባርሬ ስጋ ነው ቁረጠው ብለው በልበሙሉነት ያደረጉት ንግግር በመላው የህይውት ዘመኔ ትውስታ ሁኖ ይኖራል ድል ለኢትጵያ ጦርሠራዊት አሜን
ይህ ምስክርነት ከእውነትም በላይ እውነት ነው ጊዜው 1969 ዓ/ም ነበር በምድር ጦር ማሰልጠኛ ጣቢያ ፍቼ ምርቃት ላይ ስጋን አንስተው ይህ የባርሬ ስጋ ነው ቁረጠው ብለው በልበሙሉነት ያደረጉት ንግግር በመላው የህይውት ዘመኔ ትውስታ ሁኖ ይኖራል ድል ለኢትጵያ ጦርሠራዊት አሜን
ኮለ. ካሳ ገብረማያም ራሱን ኣልገደለም እዙና ሰራዊቱ ምሉ ለምሉ ነው የተደመሰሰው ። ኮለነሉ ስንት ሰላማዊ ህዝብ እንደገደለስ ረስታችሁ ነው ?
Enante sowoch nachho atmarum Naqfa lemn hedachwo ahun demo Yesomalia bahr bahr tlalachho yegermal ye Ethiopia neger
Yhen hulu alfo ahunm Asab Asab eyalachu taschegrunalachu ebakachu ahuns dem mefses ykir🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
They don't get tired of defeat
ኮሎኔል ካሣ ሱማሊያ አገር ገብቶ ኢትዮጵያን የሚያጠቁ ባለስልጣናት ፈስ ያስፈሳ የጀግና ውኃ ልክ ነው : ለተገንጣይም እንደዚሁ: ለጀት ጠላፊም ምሱ ነበር :: መንግስቱ ኃይለማርያም ለምን በኮሎኔል ብዙ ዐመታት እንዲቆዩ አደረገ : 1.ስለሚፋራቸው ነው 2. 10ኛው አብዮት በዓል ሲከበር ( መንግስቱ ወደ ንጉሥነት የተቀየረበት) ኮሎኔል ኣስመራ ተጠርተው በዓሉ ላይ ንግግር እንዲያጉ ተጠየቁ : ቆራጡም እኔ የምታገለው ለዚች ስንደቅ ዓላማ ነው :ለዚች አገር ክብር ነው አንተን ለማንግስ አይደለም ብለው መንግስቱን አስደነገጡት ( እሱም አይወዳቸው ነበር አማን አንዶምን ይደግፋሉ በሚል) : በማግስቱ ካሣ ንቅናቄው ወደ አስመራ ተልኮ ነገ ከአዲሳባ እንዲወጣ ሲል አዘዘ : ከዚያም በሻጥር ወደ ናቅፋ ልከው ( እሳቸው የሚያክል ግዙፍ ወታደር የማይመራውን ውጊያ እንዲመሩ አደረጉ) :ምንጩን ለቀህ ሂድ ብሎ መንግስቱ በጀራል ቡሊ በኩል ወደ ፊት ሂድ ምንጭ እንድትጠብቅ አላክንህም ብሎ ምንጩን በሻቢያ አስዚው አስጨረሷቸው : የኮሎኔልም መጨረሻ ሆነች : ጠላት ሻቢያ “ lion of nakfa “ ብሎ በወደቁበት ቦታ ኃውልት አቆመላቸው :: ያልታደለች አገር😢
የገዳዮች ስብስብ።የምትከፍሉት እዳ ኣላችሁ።የምታፍሩበትና የምትጸጸቱበት መጥፎ የታሪክ ኣጋጣሚ ነው።የወጋ ቢረሳ የተወጋ ኣይረሳም።
ደርግ!
He was been killed by EPLF heroes Fighters lead by Weldeab who were crossed the enemy trenches behind enemy’s lines .
Ye ethiopia tarik wushet bicha endehone betorinetu gize beaynachin aytenal.
😮😮😮😮
እዚህ ምን ያልከሰክስሻል እዛው ብጤዎችሽ ጋር ሂጂ
Wey’Gud Yenante ‘’’ USHET ‘’’ Conerel Kasa Gebremariam Be’SHABIYA’new Yetegedele !! Begezaw ‘’’ Rasu Yemil Teret ‘’’ USHET’new ‘’’
Inezih. Generaloch ‘’’ Criminal ‘’’
ጀግናው ካሳ ገ/ማሪያም የአጼ ቴድሮስ የስም ሞክሼ ብቻ ሳይሆን የጀግንነት ሞክሼ መሆኑ የማይጠፋ ታሪክ ነው፡፡ የሆነሆኖ መንግስቱ ሃ/ማ የሚባል ጬሉሌ ካሳን በአማን አንዶም ወዳጅነቱ ምክንያት ወደ ማይወጣበት እሳት አስገብቶ እንዲጠፋ ካደረገ በኋላ ዛሬ ላይ የካሳ ወዳጅ መስሎ ቆሻሻ ስሙን ሲያጸዳ መስማት የህመም ህመም ነው!
ጀግና የሚለው ቃል ሊገልጻቸው የማይችል ድንቅ ወታደር
ጀግንነት የገዛ ወገኑን ወድሙን በመግደል አይደለም እርስ በእርስ ጦርነት አሸናፊ ጀግና የሚሆን የለም
😜😜😜😜😜😜
@@yeshanewrede6520 million gize sak ewnetu yehe new.
💚💛❤️🙏
እነኚህ ሁሉ ጀነራሎች ለቾምቤ ስልጣን መራዘም አዳፋ ታሪክ የሰሩ ናቸው
ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ በዐሉ ገርማን ያስገደለ አቸፍቻፊ ነበር
የሳህል በረሃ ሄጄ ወንበዴ እያለ ሄዶ ኣፈር ሆነ። ሻዕብያ ምን ኣይነት ቆራጥና ለኣገሩ ለመውረር ብሎ የመጣ ኣመድ ኣደረጉት።
ለኢሳይያስ ሂድና አፈንድፍለት ፤ ቁልቋልህን አጣጥም !
እረ ማነው የሚያፍርላቸው? የውሻ ደም ሆኖ የቀረ ሰው እንደዚህ መጻፍ ምን ኣይነት ናቹህ?
እስኪ አስረዳን በጨዋ ደንብ እንዴት የውሻ ደም መሆኑን? እኔ እንደተረዳሁት ለሀገር የተከፈለ መስዋትነት ነው
ማን ጠርቶህ መጣህ
Yes, Dr Sintsyee did amazing History for all Ethiopian army Who written
How is very very impressive when his friends General Tsfsyye and others explained how General kasayye was a hero? This is very very amazing!!
ጀግናው ተአምረኛው ጀ/ል ተስፋዬ ሃ/ማሪም በዚህ መድረክ ተገኝተው ስላየዎት ደስ ብሎኛል
I'm very very happy when I saw General Tsfsyye our hero !! Thank you for your scarfired for our country. Specially in Ertrian Dessert.
የኢትዮጵያ "ጄኔራሎች" አዎ ዛሬ ካሳ ካሳ ይላሉ ግን እርስ በርሳቸው ይባሉ ነበር እኔም የአንደኛዉ ልጅ ነበርኩ አንዱ ለአንደኛው ምቀኛው አስገዳዩ ወይም ገዳዩ ነበር
አሽቃባጮች ስንቱን ወጣት ለማስተማርያ እያሉ አስረሽነዋል
🙏🙏🙏
በጣም ግሩም የሆነዉን የዉድ አባትቪን ታሪክ ለሕዝብ በማሰተዋወቅሸ ታላቅክቡር ይገቤሻል።
Congratulations, Dr. Sentayehu Kassa. I am happy
የወታደሮች ወታደሩ አንበሳው ብ/ ጀነራል ካሣ ገ/ማርያም 🙏 🙏 🙏
Looking forward to the release of this book!
Ye Lela Hizb Hager Mefeleg W''tetu Metfo''new /// Le''misale /// VIETNAM Ye 30 Amet Torinet Le America''wian Yaskefe'lachew Waga Ye''tinant Tarik''new !!! Yeh Hono ??? Ethiopia''wian Be Eritra Ye''tederege Le 30 Amet Ye'' Tederege Torine Kezih Ye''temaru Ay''meslegnim .....
መቼም ሀገር ኖሯችሁ አያውቅም አሁንም እርግጠኛ ነኝ አንዱ አውሮፓ ሀገር ወይም አሜሪካ ስደት ላይ ነሽ/ህ
@mirosa❤❤❤wgorecki9761
How come I missed this memorable event as his tennis coach.
WHAT ARE THEY TALKING ABOUT
Shalka kifile Abbucher, , amazing Narrator about Colonel kassa G. Maryam life History.
His Daughter is very very smart and funny. She is very brave girl that she written a life History for her Dad, General.
ለጀግና: ምስክሩ: ጀግና: ነው: በቦታው: ተገኝቷልና::
ላኣገሩ ሳይሆን ባአድ ኣገር ሀዶ ነው የሞተው። ኣማራ የሚባል ምኝ ህዝብ ለዘኣለም ኣይነቃም።
I had read his biography book and what an out standing hero he was, if he was western general they will name libraries, bridges, road on his name.but sadly he was an Ethiopian hero.
th-cam.com/video/s4P2p0bzk0I/w-d-xo.html አባቴ!💚💛❤️🙏🏽😢💚💛❤️🙏🏽 Dedicated to all the fallen heroes! and the good father models!
ye ethiopia gegna kolonel kassa . betam yasazenal amamuatahew .nefsahewn yimar ..
WHAT HAPPEN TO HIM
🇪🇹❤️💪
በኢትዮጵያ የውትድርና ታሪክ ዝነኛ ስለሆኑት ጀግና ኮረኔል ካሳ ገብረማርያም አሳዛኝ መስዋዕትነት ለመጀመርያ ጊዜ ያነበብኩት ብ/ጄኔራል ውበቱ ጸጋዬ በጻፉት "ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር" በሚለው መጽሀፋቸው ነው። ከብሄራዊ አብዮታዊ ዘመቻ መምርያ የተሰጣቸው ግዳጅ 503ኛ ግ/ሀይልን ይዘው በናቅፋ እና አልጌና መካከል ሰርጎ በመግባት ጠላት እርስ በርስ እንዳይረዳዳ በማድረግ 508ኛ ግብር ሀይል ናቅፋን እንዲቆጣጠር የማድረግ ከአንድ ከሻዕቢያ እጁን በሰጠ ወዶ ገብ መረጃ ላይ የተመረኮዘ ከወታደራዊ የዘመቻ ዕቅድ ውጭ የሆነ የአጥፍቶ መጥፋት ተልዕኮ ነበር። የህክምና ሙያተኛ የሆነችው ልጃቸው ዶ/ር ስንታየሁ ካሳ "ታሪክ የምትመሰክርልን " ካሳ ገብረማርያም በሚለው መጽሀፍ የአባቷን ታሪክ ከትውልድ እስከ ህልፈተ ሀይወታቸው ያለውን በጥልቀት በ 423 ገጾች ጽፋ ለአንባቢ አቅርባለች። የዚህ መጽሀፍ አጻጻፍ ከሌሎች የሚለየው በበርካታ ቃለ ምልልስ የተደገፈ እና የጦርነቱን አካሄድ ከሁለቱም ማለትም በወገን እና በጠላት በኩል ያለውን ወታደራዊ አሰላለፍ ያነጻጸረ ነው። እኚህ ጀግና ኮረኔል ባልታቀደ እና በቂ ጥናት ባልተደረገበት የችኮላ ዘመቻ መጥፎ አጣብቂኝ ውስጥ ገብተው እንደ ቴዎድሮስ ህይወታቸውን ሊያጠፉ ተገደዋል። ከብሄራዊ አብዮታዊ ዘመቻ መምርያ እንዲህ ዓይነት ትዕዛዞችን በየግንባሩ እየሄደ የሚያዘው በማዕረግም ይሁን በእውቀት የበታች የነበረው ሻለቃ ገብረክርስቶስ ቡሊ ነበር። በዚሁ የግብር ሀይል ዘመቻ የ 506ኛ ንዑስ ግብር ሀይል 'ሀ" እንዲሁ ከወታደራዊ መርህ ዉጪ ከ11 ሰዓት በኋላ ወደ ኢላበረድ እንዲቀሳቀስ በማዘዝ በርካታ ወታደሮች እንዲያልቁ ምክንያት ሆኖ የጠየቀው የለም። በ1974 ዓ.ም በተካሄደው የቀይ ኮከብ ዘመቻ ጊዜም 3ኛ አንበሳ ክ/ጦር በናቅፋ እና አልጌና መካከል የቆረጣ ተለዕኮ ተሰጥቶት ምንም የድጋፍ ጦር ሳይደርስለት ብዙዎች መስዋዕት ሲሆኑ አዛዡ ኮረኔል ተሻገር ይማም እንዲሁ መስዋዕት ሆነዋል። የአባቷን የአሟሟት እውነታ ለማግኘት ባደረገችው ጉዞ በወቅቱ ስለ ጉዳዩ እውቀት አላቸው ከሚባሉ ወታደራዊ እና የሲቪል ሀላፊዎች( ኮረኔል መንግስቱን ጨምሮ) ማነጋግር ችላለች። ዶ/ር ስንታየሁ ካሳ የዚህን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ታሪክ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማካፈልዋ በግሌ ላመሰግናት እወዳለሁ። SOLOMON TADESSE BOSTON, MASSACHUSETTS
REST IN PEACE DERG
Rest In Peace our hero 🙏🏻
Amazing
Beautiful!!
I can’t control my tear when I see this wonderful event. Thank you so much!!!!!!!!!!
All the offsprings and family members of this true ETHIOPIAN HERO should be very very proud. They should walk with their heads held up.