Hi FEKER IT IS REALY A GREAT NAME. I AM LIVING IN UK AND SOME TIMES I LISTEN TO YOUR PROGRAMMES FOUND IT VERY HELPFUL AND AMIZING. FOR THIS AND THE LAST WEEK'S WONDERFUL ADVISE REGARDING COVID 19 I APPRECIATE YOU AND ONE BIG THANKS TO YOU. ON MY WAY I WOULD LIKE TO EXPRESS REGARDING JAPANIES YOU KNOW WHY IT HAPPEN HIGHEST SUICIDE RATE IT IS THEIR CULTURE BECOUSE NO JAPANIES HAVE TO REAPIT THE SAME MITAKE IN HIS LIFE.. WE HAVE ALSO VERY REACH CULTURE BUT WE ARE DAMAGING AND TRY TO HAVE FOREIGN CULTURES. THANK YOU ONCE AGAIN .
Excellent issues has been raised regarding some of our sisters they do and not respect to their husband. This situation may lead to divorce. Thank you for lessons.
I can see that you are well mannered, educated and nurtured!!! Thanks to your parents. Marriage is not a business partnership. Every one contribute as much as he/she can. Not necessarily equal share. But love, respect, dedication and forgiveness are the main asset in family life!!!
ፍቅር የሆንሽ ልጅ ምርጥ ትምርት ነው እናመሰግናለን ወደፊት ለማገባው ባል ጥሩ ትምርት ነው የወሰድኩት ጥሩ ሚስት ለመሆን እራሴን እያዘጋጀሁ ነው ባይገርምሽ እህን ሁሉ እኔም በሰዎች ትዳር እምታዘበውን ጉድ ነው ቁልጭ ነው ያረግሽው
ልክልካችንን ነው የነገርሽን የገባሽ ተማሪበት ለወንድ ክብር መስጠት የበታችነት አይደለም የሀበሻ ወንዶች ክብር ይወዳሉ ፍቅርዬ ዘመንሽ ይባረክ
መፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል “ሆኖም ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፥ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ።” ኤፌሶን 5፥33
ሳላም እመቤት እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ በጣም እናመሰግናለን ለደብረ ታቦር በዓል እንኳን ኣደረሰሽ ስቀጥል እናትኣባትሽ ኣሉ ኣብረው በእውነት ልመሰገኑ ይጋባቸዋል ምክንያቱም ኣንችን ማለትም መልካም ሰው ስላፈሩልን ኣመሰግናለሁ!!!
በእውነት ላይ የተመረኮዘ አስተማሪ ዝግጅት ነው:: በበኩሌ ከቀረበው ዝግጅት ትምህርት ስላገኘሁበት ሳላደንቅ አላልፍም:: ከአድናቆቴ በመቀጠል ለወደፊቱ በእንደዚህ አይነት ዝግጅቶች ውስጥ ያቀረባችኃቸው ባህሪያት በሁለቱም ግለሰቦች ( ሴትና ወንድ ) ላይ ምንን ሊያስከትሉ እንደሚችሉ ቢብራራ ብዬ ለመጠቆም ወደድሁ:: በርቱ:: በበኩሌ አመሰግናለሁ!!!
ደስስ ይላል አሪፍ ትምህርት ነው ፍቅር እናመሰግናለን
በትክክል የኔ ቆንጆ እንደው ምን ላድርግሽ ከተናገርሻቸው አንድም ጠብ የምትል ነገር የላትም እግዲህ ልብ ያለው ያስተውል ይሄ ትልቅምክር ነው ገና ሂወቱን ላልጀመሩት ወይም።እዚህ ላይፍ ውስጥ ላሉ በርቺ ቀጥይበት ነው እምለው
ዋው ፍቅር በጣም አሪፍ የሆነ ትምርት ነው ግን ተነዝናዛ ሴት ይጠብቀን ቢያ የሰው ልጂ ያለ አዋቂነት ቢፈጠር አውቆ የሚያሳውቅ ሲገኝ አዳምጦ መረዳት ወይም መገዘብ የሚችል አንደበት ቢኖረን መልካም ነው ለማንኛውም ምክርሽ ተሰምቶ አይጠገብም በዚሁ ቀጥይበት
You are so mature enough to deliver this message ! I apperciate that!
ፐ ዛሬ የኛን ጉድ እውነት እውነቷን ቁጭ አደረግሽልን ፍቅርየ አሪፍ ምክር ነው አመሰግናለሁ ለወደፊት ሳገባ ለባሌ መልካም ሚስት ለመሆን ከወዲሁ እውቀትን እየሰበሰብኩ ነው ለሁላችንም አላህ መልካም ፍቅር መተሳሰብ ትዳር ጀባ ይበለን
የትኛውን ወደድሸላት ከሁሉም?
@@mandelayehnew4566 ሁሉም ተመችቶኛል በተለይ ራስን በመጠበቅ እና ለትዳር አጋር መቆነጃጀት
@@hanunahanuali2135 በጣም ገብቶሻል መቆነጃጀቱ ከጣፈጠ አንደበት ጋር ከሆነ ደግሞ ምን ልበልሸ በቃ
Amin
endet lagignish? wodedkush be astesasebish
እንዲህ ነጭ ነጩ ሲወራ ደስ ይላል። ችግሩ አንዳንድ ሰው ድክመቱ እንዲነገረው አይፈልግም፤ ጭራሽ እንዳለበትም ላያምን ይችላል።
እኔ እንደሚመሰኝ የትዳር ጎደኞ ሳይሆን የኑሮ ጎደኞ ነው የሚያሰፈልገው!!!! ትዳር ሳይሆ ፉክክርኖ ክርክ ሆኗል!!!!
@@mekonnen2384 አብሮ ወጭን ተጋርቶ ለመኖር ብቻ አይደለማ ትዳር የሚያስፈልገው፡ ልጆችን መውለድና ማሳደግ እንዲሁም ለትልቅ ደረጃ ማብቃት አንዱ የባለትዳሮች ሃላፊነት ነው። አይመስልህም?
አፈፈቅርሽ አለሁ
ጎበዝ የኔ ቅመም ትክክል ባብዛኛው የአሁን ትዳርን ገልፀሽዋል ከንርማቱ በጣም መነጋገር እና መቻቻልን በስፊው ስሪበት እባክሽን !!ሌላው እናቶች ለባላቸው ለብቻ የሚሰሩት ምግብ ስትይ የኛ ቤትን አስታወሺኝ ያግዜ ቀረ የባል ክብር እድለኛ አባቶች 👍
በጣም የወደድኩልሽ ትምህርት ኡነታን ያለው
ፍቅር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ይዘሽ የመጣሽው እንደኔ ገና ላላ ገቡት ይጠቃመል
ከሁሉም የሚያስፈልገዉ ለስዉ ልጅ ሀብት ሳይሆን ጤና ነዉ ምን ይኑርሽ አይኑርሽ ፊቅር ካለ ቆሎ ተበልቶ ይታደራ ቀዳዳ ልብስም ይኑርሽ ስፊተሽ አጥበሽ ለብስሽ ትኖርያልሽ ግን እዉነተኛ መተማመንና ንፁ ፊቅር ካለ በራሱ በረከት ወደ ቤትሽ ይገባል በእምነትም ተግሽ መፀለይ በባልና ሚስት ሳስተኛ ወገን አያስፈልግም በተረጋጋ ሁኔታ መወያየት በልባችን ለሁላችንም እግዚያብሔር ቅን ልብ ይስጠን እናመስግናለን ዉዴ 😍😍😘😘
እምወድሽ ለምን እደሆነ ታቂለሽ እውነቱን ትናገሪለሽ በርች ጎበዝ
በውነት ተመችቶኛል እስትመጪ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ ትምህርትሽን ለመስማት
በርቺልን ኑሪልን
ትምርትሺ በጣም ይቸኛን
በጣም ትክክል ጥሩ ትምህርት ነው
የኔ ውድ እንኳንም ድነሽ መጣሽ
ምክሮችሽ እስከ ማብራሪያቸው ገራሚ ነው
እናመሰግናለን♥♥♥
betam gobez lige nesh i apreciat you
ሰላምሽ የብዛልኝ እኔም በጣም ነው ምወድሽ ፕሮግራሞችሽን በቀን ቀን ነው ምሰማው እና ሳላገባ ትልቅ ትልቅ ትምህርቶችን እየወሰድኩ ነው ግን ገና በፍቅር ህይወት ውስጥ ነኝ እስቲ በፍቅር አፅንቶ ለትዳሪ ያብቃችሁ ብቼ በሉኝ እህቶቼ
በጣም እናመስግናለን
ሠላም ውዴ እናመሰግናለን ወይኔ ትምርትሽን እንዴት እንደ ምወደዉ ሠላምሽ ይብዛልኝ ፀሌልኝ ጥሩ ባል እንዴ ሰጠኝ ፈጣሪ እኔ ወሸት አልወድም ግልፀኛ ወንድ እወዳ ለሁ በርች
Siwedish! Yehonshi fikir yehonshi seit nesh. Ras metemamensh na agelalexish temechitognal. GBU.
My God. Your eyes are captivating.
አመሰግናለሁ፡ ለምስቶቻችን ታላቅ ምክር ነዉ፡፡ ምስቶች ባሎቻቸዉን በሆኔ ባልሆኔ ሴት መጠርጠር እንድተዉ ምከሪልን፡፡ በሰራተኛ አንከዋን እየጠረጠሩ የሚጨቃጨቁ ስላሉ መመከር አለባቸዉ፡፡
A very nice awareness to our sisters. Thanks!
Good observation. Tebareki
Hi FEKER IT IS REALY A GREAT NAME. I AM LIVING IN UK AND SOME TIMES I LISTEN TO YOUR PROGRAMMES FOUND IT VERY HELPFUL AND AMIZING. FOR THIS AND THE LAST WEEK'S WONDERFUL ADVISE REGARDING COVID 19 I APPRECIATE YOU AND ONE BIG THANKS TO YOU.
ON MY WAY I WOULD LIKE TO EXPRESS REGARDING JAPANIES YOU KNOW WHY IT HAPPEN HIGHEST SUICIDE RATE IT IS THEIR CULTURE BECOUSE NO JAPANIES HAVE TO REAPIT THE SAME MITAKE IN HIS LIFE.. WE HAVE ALSO VERY REACH CULTURE BUT WE ARE DAMAGING AND TRY TO HAVE FOREIGN CULTURES. THANK YOU ONCE AGAIN .
አመሰግናለሁ እማ በበለጠ ለትዳሬ ጥንካሬን እንዳገኝ ምክርሽ ይረዳኛል ተባረኪ
Selam you are Genius please continue
ፍቅር እናመሰግናለን
ግሩም የሆነ አቀራረብና ምክር ነው መሆን ያለበትን ነገረሻቸዋል እናመስግናለን
ጎበዝ 👏
ፈቅር እንኳን ደህና መጣሽ ሁሉም እውነት ነው የተናገርሽው በርቺልን
arife new sageba yitekimegnal Allah melikam Bali yistegna
ምክረሺ ትክክል ነው እሸ እህት ብረች
ዋው ትክክል ነሽ እህትቸን
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን
እንኳን ደና መጣሽ እህቻችን
Thanks it's 100% true!
a good a queen Ethiopian advisor lady very good sharp mind god bless you this is gifted mind
Ewenet new100% esemameleui 🤔Wow betam enamesegen alen yene konjo edew sewedes ❤😘
ሰምሸን አሰተካክይ ከመልእክቱ ጋር እንዲሰማማ::
😂😂😂melet🤔
ትክክል ገልፀሽዋል
Wow really
ትክክል ነሽ ቆንጂት።የኔ ሚስት ሁሌም እኔ ስሳሳት ሄዳ ለናትዋ ትናገር ነበር ለምን ተናገርሽ ስላት ዝም ትለኝ ነበር እኔ እልህ ይዘኝ ነበር እጠጣ ነበር ለምን እጠጣ ነበር ተው ሲሉኝ አልወድም ነበር ይህው ጭቅጭቅና ሲቆጣጠሩን አንወድም
God bless! Great job!
በጣም ትክክልነሺ ማር
ትክክል ይመችሽ
የበሰለ መልዕክት። በርቺ። አንቺን ያገባ ታደለ
ስለልባዊ ምክር እግዚአብሔር ይስጥልን፣ በርቺ!!
አስተዋይ ልጅ ነሽ ተባረኪ
Addicted to hear your voice!
በጣም ቆንጆ ነው በርች
ሰላም ፍቅር እንኩዋን ደና መጣሽ አረ ጠፍተሻል እኮ ውዴ እናመሰግናለን ስለ ምታስተምሪን ትምርቶች 🙏😘😘አንደኛ ነኝ No ወሬ 😜😜ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏💚💛❤️🙏🙏
ፉከራ ሳይሆን በተግባር ማሳየት ነው::
Thank you
ይመችሽ ትመቻለሸ
Excellent issues has been raised regarding some of our sisters they do and not respect to their husband. This situation may lead to divorce.
Thank you for lessons.
I can see that you are well mannered, educated and nurtured!!! Thanks to your parents. Marriage is not a business partnership. Every one contribute as much as he/she can. Not necessarily equal share. But love, respect, dedication and forgiveness are the main asset in family life!!!
እውነት ነው ግን ሳገባ ባሌን አልጨቃጨቅም ግን ጥጋብ አለባቸው ወዶች ውይ ፈጣሪ መርቆ ይስጠን እጂ
ኤልዱ ጥጋብ የሌለብኝ ምስጊን ወንድ ነኝ ሳብስክራይብ አድርጊኝ?
@@lubanjatube1807 አደረኩህ ይመችክ
@@ኤልዳናንናፋቂፍቅርስጠኝ ኤልዱዬ አመስግኛለሁ!!
ትክክል ብለሻን ያባውራ ድስት ለየት ባለ ሁኔታ ቢሰራ ቢቀረብ ሀሪፍ ነው
Tikikik nesh ehite.ke tenagershiw wist enenim be andu aychalehu.enameseginalen
Egezabeher enedanchy yalu satochen yabezalen,enamesegenalen.
You are smart and wise.
ትክክል ነሽ
enamesegnalen
በጣም አዋቂ
ማሻ አላህ ብቃትሽ በጣም ደስ ይላል
እንካን ደና መጣሽ
God bless you Fkir eunet bileshal and enuetu nigerilin
ጎበዝ ቀጥይበት
ትክክክል ነሽ
arif nw baziw qaxiyi......... gin be scientific.
Tizibt lay focus bataragi arif yimaslanyal..... thank U
በትክክል
Wow
ሁለም መፊትሄ ይዘሽ አትመጭም ያነበብሽውን ብቻ ነው ምትነግርን እኛ ካለንበት ችግር እንደት መውጣት እንዳለብን ንገርን የምታመጭውን ሀሳብ ከነ መፊትሔው ቁጭ አርግልን ,,,,,ችግራቺን ብቻ አትንገርን
መፍትሄው ከሃሜት መራቅ ባልሸን መውደድ በእ/ር መታመን ነው::
@@mandelayehnew4566 hahaha eshi😍
Betam arif naw fiker
ጎበዝ ሚጥሚጣ ነሽ በርቺ።
እውነት ስለሚ ታስተምሪ በጣም ደስ ላ ል ቀጥይበት እወድሻለሁእሺ
ፍቅር እውነት ጎበዝ ልጅ
Betam aref nw enamsgnaln 😍❤👍
Absolutely true
አንዳንደየም ችግራችንን ስናውቅ ጥሩነው
Beauty that is right bless you
ያመመሺኮረና ነበር እደ እኳን ማረሺ
ፍቅር ይበልጣል ጠፋሽብን እኮ በሠላም ነው እንወድሻለን
እውነት ነው እህት እውነቱ ሲወራ ስህተትን በማረም ፈንታ መናደድ ሚመርጡ አሉ ለነሱ ደግሞ እንዳልሽ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ነው ነገሩ
እና በርች እህታች በጣም አሪፍ ምክር ነው ይመችሽ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ነገር ግን ሪፈራነሰ ቢኖርሽ
ከስ-ነልቦና መጽሃፍት ወይም ደግሞ ሃፕን የአደረጉ ነገሮችነ አብረሽ
ብታቀርቢ መልካም ነው፡፡
ውድ:እህተችን በሕይወቴ: የሆነብኝን:ትምህርት:ነው ያስታመርሽኝ:ሙሉ:በሙሉ:ይህ:ነገር:በእኔ:ለይ:ደርሷል:እድሜ:ጤና ይስጥልን
I proudly to u be strong hard
God bless you Fikir. You are so matured.
ተባረኪ አቦ።አሁን እኔን በዚህ ሰአት እየተጨነኩ ነው ለምን ሌሊት በጣም አወራለሁ በእንቅልፍ ልቤ እና ባሌ እየተናደደብኝ ነው እህቶቼ መላ ካላችሁ።
Ehet teslot adrgi betam emtchnaneki kehone kenshi
@@mesekeremlemma9490 eshi amseginalehu ehte
@@HA-cz4sk ከመተኛትሽ በፊት ጸሎት አርጊ
3 7 ተጠመቂ
የትዳር ገመና ለሌላው አይወራም ያልሽው ተመቸኝ እህት !
Yne leyu btame mirth nesh eko ewnete new 😊
I love it that is true
Ere yesietoch guday!!!!anyways it is absolutely right keep up it&
Betam tekekl nesh barchy
Woooòw feker I love you betam arif melket new 👌
Wow!
God bless you