Your lesson is very much underlined for everyone to learn and to be enthusiastic for his/her day to day life. I am very much attracted by your sound orientation. Keep it up, please.
Le siet yemihon mikir alat adamitut. Ye Abesha Siet 95/100 wend liji wendinetu sayhon genzebu new yemitafekrut. And yediha liji yehabtam liji, and ye'geter liji ye ketema liji gar befikir menor I'shalim. Ye'geter wend huneh ye Addis Ababa liji (ye Asmera) Liji afkireh menor atishilim. Ye NewYork, Washington DC,, ye Paris, ye London siet gar befikir menor gin yshalal. Silezih shigiru sietosh gar new.
ene be nigeriaw fiance fikr labid nw! by z way esu bebet sira ena ye timhirt bet assignment ena project yagizegnal i am so lucky that I committed to this man I thank God. thank u mare women need much respect
The Power of UNITY you got me wrong Cuz I studied about the marriage and I know everything better than a married couple so My 1st love 💕 will be my last love 💕 too, God doesn’t allow the Divorce 😲
አቺ ልጅ ምክሮቸሸ ይመቹኛል እንደኔ የተመቸው👍👍👍👍
I don't think they mean "BORCH" ... we always talk indirectly. 🤣🤣🤣
አረ እነሱ ከሚስቱ ወጪ ጥሩ ዳሌ ካየ ተከትሎት ይሆዳል ደግሞ የኛ ዉንዶች ፍቅር አይጨምሩም ወደታይ ነዉ የሚቀንሱት የዚች ልጂ ምክር የሚመቻችሁ ላይክ ግጩኛ😍😊
ላይኩን አልገጭሽም ምክንያቱም በንግግርሽ ስላልተስማማሁ ወንዱን ከቤት ወይንም ከራሳችሁ የምታሸሹት እራሳችሁ ሴቶች ናችሁ እየተናነቀሽም ቢሆን ዋጪው ወንድን ልጅ ሌላሴት ከኔ ሌላያያል ብለሽ ከማለትሽ በፊት ለምን ሌላ ያያል ብለሽ እራሽን ጠይቂ ትጨቃጨቂያለሽ የሚፈልገውን በግዜ ትሰጪዋለሽ በመሀላችሁ መከባበርና ፍቅር አለ በመሀላችሁ መተማመን አለ በመሀላችሁ በተግባርም ሆነ በቃላት እርስ በእርስ ትግባባላችሁ ይህንንና ይህንን የመሳሰሉ ጥያቂዎች ለእራስሽ ጠይቀሽ በሞላ ጐደል መልሶችሽ አዎ ከሆነ ወደ ትክክለኛ እርሌሽን እየሄድሽ ነው በግዜ ሂደት ሙሉ በሙሉ ታስተካክይዋለሽ አለበለዚያ ብዙ መስራት ይጠበቅብሻል ለሁሉም ከሰጠሁሽ ምሳሌ በመነሳት የተስተካከለ ግንኙነት እንደምትመሰርቺ ተስፋ አደርጋለሁ ቸር እንሰንብት
I don't think they mean "BORCH" ... we always talk indirectly. 🤣🤣🤣
@@sirakgem6942 inate wode wuchi kamit rotu mistechu konjo idet hon lamin atmekruwatim awo ye Ethiopia wodchi haimerowachu duz new😏😏😏
i think so u dont have zat ur self
ኡፍፍፍ ኢትዮጵያዊ ወንዶች በሁሉም ነገር ራስ ወዳድነት በብዙ ነገር ነው ያለባቸው ኤጭ እረ ወደዛ እኔስ መቼም አላገባም
ሁሉም ሚጋባው በአሁኑ ሰአት ወይ ልጅ ለመውለድ ወይ ለስሜት ነው ከዛ ባለፈ ትዳሩን ማስቀጠል ሀላፊነትን መሸከም አይፈልጉም ለዚህ ነው ፍችውም መከዳዳቱም እጅግ የበዛው!
ሰው እግዚአብሔር መፍራት ሲያቆም ሁሌም ስለ ራስ ጥቅም ብቻ ነው ሚኖረው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን!
Amen
የሴቶችን ኮሜንት ላነብ ነው የመጣሁት በዛውም ኮሜንት ልስጥ እውነተኛ ፍቅር ሲጀመር ምንም ምክንያት አያስፈልገውም አጠረች ቀጠነች ወፈረች እስኪ በፀሎት ትጉ ታማኝ ሁኑ ከዛ እግዚአብሔር እኛ ካሰብነው በላይ እሱ ስለእኛ የሚያስፈልገንን ያውቃል ካንድ ሌላ መወስለት በራሱ ዝሙት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ካገራችን ይህን እርኩስ መንፈስ ንቅለህ ፍቅርና እምነት ትህትናን አላብሰን እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ይቅር በለን ቃል ከባድ ነው ቃል ገብቶ ከመካድ እመብረሀን ትሰውራችሁ
አሜን አሜን አሜን
አሜን
ኢትዩጲያ ትቅደም ናታንኤል amin
እውነት ነው
አሜን አሜን አሜን
እደኔ የሚወዳት ልያችሁ👍👍👍
የሀበሻ ባሎች ደግም 99% ሰገጤ ስግጥ ያሉ ናቸው።
😜😜
ክክክክክክ ምነው እህት
@@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ ለሚስቶቻቸው ክብር :ፍቅር።................. መስጠት አይችሉም
ክክክክ
ሃሃሃ 🙃🙃😂😂😂ይመችሽ
ምርጥ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ cos እዉነትን በጥሩ ሁኔታ የማስረዳት ብቃቱ አለሽ እና
I don't think they mean "BORCH" ... we always talk indirectly. 🤣🤣🤣
S B ባክህ በአማርኛ አርገዉ ሙቀት የበዛ የሰዉ መጨናነቅ እየበዛ ነው።
ፍቅርዬ እንጀራሽ ይውጣ አቦ
ቃል ቃል ነው ስማይና ምድር የፅናው በቃል ነው በይልኝ
ቃሉ መቼ ገባቸው
ፍቅርዬ ተባረኪ የኔ ውድ መልካሙን ሁሉ ተመኝሁልሽ
ወንዶች ማስተዋልን ያድላቸው
tkkkkkl swedsh
እስካሁን ስላልተከታተልኩሽ አበሳጭቶኛል፡፡ ለማንኛውም ሁሉ ነገር ተመችቶኛል፡፡ አየሽ እህቴ እኔ አኮ እንዲህ አይነት ተሰጥኦ/ፓሽን … ነው የሚባለው / ብቻ ግን የራስሽን ማንነት ያገኘሽ ይመስለኛል፡፡ ብቃትሽ ሃሳቡን ማምጣጥሽና ለማስረዳት የምትሄጅበት መንገድ ብቻ ሳይሆን ጉዳዩን ለማስረዳት የተሰጠች የድምጽ ቅላጼ /voice tonic/ በጣም የተመቸ ነው፡፡
ትክከል ልሁን አልሁን ባላውቅም እንደዚህ ነገሮችን የመግለጽ አቅም ካለሽ ሪፈር ምታደርጊው ነገር ሰፋ ቢል፡፡ ተሞክሮ ብታቀርቢ/ደግፊው/ በርች
እናትዬ የሀበሻ ወንዶች እነሱ ሁሉም አንድ ናቸው የሚለያዩት የተወለዱበት ቀን ብቻ ነው
Your lesson is very much underlined for everyone to learn and to be enthusiastic for his/her day to day life. I am very much attracted by your sound orientation. Keep it up, please.
እረ ለኛ ለሤቶች በተላይ ከባድ ነው በተላይ ውጭ የሜኖሩ እህቶች ተቃጠሉ ምንም አይገባቸውም ፍቅር ወይም ትዳር የሜበለው ትርጎም አብዛኛው ለራሣቸው ጥቅም ሤሉ ነው ሜገቡት ከዛ ከሣች ወፈረች ገሌ መሌ ያመጣል ልጁን ያህል ወልዳ መከባከብ ሁሊ ፍሬሸ እድቶን ማድርግ ሤችል ይቫሥ ያዳክማታል እውነት በጣም ነው የሜናድዱኝ የሀበሻ ወድ አቭሥ አዳዶች አያድርሰ ለማነኛውም ተግታቹ ፀልዩ ፈጣሪ የተቫረከውን አዳም ይስጠን አሜንንን
ምክሮችሸ በጣም አሪፍ ነቸው በረች ምረጥ ቆንጆ ልጅ መልክ ብቻ አይደለም ደግሞ ያለሸ ጭንቅላትም ጭምር እንዲች ያለች የሀበሻ ሴት ማየት ያሰደሰተኛል ውድድ
ምክርሽ ውስጤ ነው በርቺ እህቴ ወንዶችም ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጣቸው
Le siet yemihon mikir alat adamitut. Ye Abesha Siet 95/100 wend liji wendinetu sayhon genzebu new yemitafekrut.
And yediha liji yehabtam liji, and ye'geter liji ye ketema liji gar befikir menor I'shalim.
Ye'geter wend huneh ye Addis Ababa liji (ye Asmera) Liji afkireh menor atishilim.
Ye NewYork, Washington DC,, ye Paris, ye London siet gar befikir menor gin yshalal.
Silezih shigiru sietosh gar new.
እናመስግናለን እህት ቃልሽን ያሰማልን
I can’t fight back the truth! Your criticism is very important to ones life!
Thank you🙏
የኔ ማር እግዚያአብሔር ጥበብን አብዝቶ ይስጥሽ
እንደኔ እሚወዳት ላይክ ግጭልኝ ስወዳት የኔ ቆኔጆ
u are absolutely right thank u
በጣም ነው የታመቻኝ፥ፈጠሪ እድሜን ያረዝሚልሽ ፍቅርዬዬ
ቆንጆዬ አሁን የኛ ሀገረ ወንዱ ች ፈልም ላይ ያዩትን ይጠይቃሉ ግን ጥቅሙን ጎዳቱን አያውቁም አሁን እንካን ፈሽን ይመሰል ከፈት አልፈልግም ከኃላ ያለውን ስጭኝ ይላሉ አልፈልግም ካለችም ውጭ ወተው ይንዘላዘላሉ ምክንያቱም ሴጠየቁ ልዩ ነት አለው ይላሉ የጠገቡ ነቸው መደበኛ ውን የጠረረባቸው ሚስገን አይጠፋም ጥርግ ይበል ጨምላቃ ።
Mintiwab Agudew ዙር በል ለምን ገደል አይገባም ከጤና በላይ የለም
ትክክል
እናመሰግናለን
ፍቅርየ ሥታምሪ የኔ ቆንጆ ሥወድሽ ሁሌም ትምርትሽ ውሥጤ ነው በርችልኝ
በጣም የምወደውና የምከታተለው ፕሮግራም ነው.... ጎበዝ ልጅ
የፍቅር ይበልጣል ምክሮች ይመቹኛል የምትሉ የት አላችሁ
የኔ ውድ ምክረች በጣም አሪፍ ነው
ፍቅረ
የኔ ሚስት ግን ከአለም አንደኛ ነች
Well come fiker yebelthel yene konjo timeretesh turu new barechi yene wid😍😍😍😍
እረ ዘንድሮ ባሰባቸዉ ጭራሽ አሁንማ ቢታይ ተገልጦ ባሎቻችን ሁሉ ተመሳሳይ ናቸዉ ልቦና ይስጣቸዉ ብቻ😢
Enen ayakatetm eshi wud ene yalemiste aynoche ayayum yemeren nw!
በጣም ትክክልነሸ
በጣም አሪፊ ትምረት ነው
ሰላም ፍቅር እንኩዋን ደና መጣሽ አንደኛ ነኝ
እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን ለሀገራችን ዘረኝይነት ይዉደም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏💚💛❤️
ለትምህርትሽ እናመሰግናለን ከምንም የለሁበትም ደስ አይልም
እውነት ቃል ባይገባ ይሻላል ከሚካድ ትክክል ነሽ
Wawwwwwwuuuuuuuuuuuuu betaaaaaaaaammmmmm yalitesasete ewuneti nwu tebareki ene gin sijemir alagebahum gin behiyiwote yemasibewu negeri nwu endale yemekerishin fetari yibarikishi
የትሳደቡ ልጆች ልቦና ይስጣችሁ እሷ ምክር ስጡ አለች እንጅ ተሳደቡ አለቻችሁ ሆ ፈጣሪ አለ እኮ ሁሉንም የስራውን የሚያቅ ስለዚህ የስራቸውን ይስጣቸው ነው የሚባል እኔ አጋጥሞኛል ያውም የመጀመሪያየ ነው እና ሚስት ልጅ እንዳለው አልነገረኝም ነበር ነገሩ ሁሉ ካበቃ በኋላ ነው የሰማሁ ማለቴ በጣም የጋለ የነደደ የጦፈ ስቅር ላይ ነበርን ካወቅኩ በኋላ ይሄው እኔ ብቻ ነድጀ ቀረው አሁን 7ተኛ አመታችን ነውይደውልልኛል እንጋባ እያለ ይገርማል ግን እኮ ሁለተኛ ልጅ ወልደዋል እኔ የማላቅ ነው የሚመስለው ሳስበው በጣም እናደዳለሁ ከዚህ ጉድ ይጠብቃችሁ እህቶቸ ተጠንቀቁ ከሆነ በኋላ ማለቃቀስ ትርፍ አይገኝበትም
እናመሰግናለን ፍቅር በጣም አስተማሪ ነው
ከልብ እናመሰግናለን
የኔ መልካም ስወድሽ እኮ በጣም አሪፍ ትምህርት
ቃል ክቡር ነው። ቃልን ከሰጡ ሊሞቱለት ያሻል። ረቡኒ ተላዋሽ ላይ ዋናዋ ተዋናዪት እንዳለችው፣ ምድር የቆመችው በቃል ነው። ህይወትም የቃል ውልድ ናት።
እውነት ነው ቀላሉ ነገር ለእህትህ እምትመኝላትን ባል አንተም ለባለቤትህ ሁንላት ባለቤትህን አክብራት!!
የኔ ቅመም ስወድሽ ምርጥ ያራዳ ልጅ
ላገባ ነበር ብዙ ነገሮች ያስፈሩኛል በተለይ ወንድን ማመን ይከብዳል ምን ይሻለኛል ምክራችሁን ለግሱኝ
ፍቅር ይበልጣልን የምትወዱ እጃችሁን አሳዩኝ
*ልክ እንደኔ, I love you ብቸኝነት*
ማመን ይከብዳል ታማኝነት ከሌላለው አይተሽ ባታገቢው ይመርጣል
That's so awesome fikre...app..
Thats so fantastic thanks so much
Samri nuro endet new?
@@SB-hp8ms selam.new
ለኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነት አዋቂዎች ያስፈልጓታል
Tebareki
ሴትሰ ብትወፊር ልጂ ሰለምትወልድነው ወድ ግን ወድ ከትዳር በህዋላ በጣምነው የሚወፍሩትኝ ቦጫቸውን የዘጠኝ ወር እጉዝነው የሚመሰሉትኝ እና እኔም ብዝወችን አይቸአለሁ አች ልክ እደአልሽው በጣምነው የሚአሰጠላው ለማንኛውም እኔ በቅርብ ላገባነው መልካም ትዳር ይሁንልሽ ብላችሁ መርቅውኝ
Melkam tidar yabreham ena yesara yhunlsh
እውነትሽን ነው እህቴ አንዳንድ ወንዶች እድሜ ልክ የማይወለድ እርግዝና ተሸክመው የሴትን ያማርራሉ
ልክ ልኬን ነገረችኝ፡፡ ከሀሰት የፀዳ 100% በእውነታ ላይ የተመሰረተ ትንታኔ፡፡
We came yen konjiye ❤️👏
U r right
you'r right 👏
ክክክክክ እውነት ያለውን ነው የነገርሻቸው በጣም የገረመኝ ግንእንደ ቤት ሰራተኛ ያልሽውነው አንዱ ዘሙዴ ለምንድነው የምታገው ሲባል ልጅ መውለድ ስለምፈልግ አለ እና ወንዶች ልቦና ይስጣቹ
Betammmmm arif timhrt new enamesegnslen ❤❤👌
You so smart ,
Yes True GOD save Fikr...
እውነትሽን ነው ከባድ ነው
Thanks❤
የኔ ውብ መጣሽልኝ ስወድሽ ትምህርትሽ በጣም ነው የምከታተለው በርችልኝ ደሞ ሀገር ልገባ 2ቀን ቀረኝ እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ ውዶቸ
የኔ ቆንጆ ቀጥይበት ጥሩ ትምርት ነው
ሰላም ግቢ እኛም በተራችን
አላህይጨምረልሽ አስተዋይነሽ በጣም ብዙቤትያለውንነገረ ነው የነገረሺልን
የኔቅመም እንኳን ደናመጣሽ
ሰላም ነው ወይ የእኔ ቆንጆ ሴት ስላምታ
የኔማር ስወድሽ
Selamishe yebeza fiker desi sele mekereshe yena bale meni ayeneti yehoni Teru bale endehone betselotachew asebugnu
እውነት ነው ሲስ ጣራና ግድግዳ እየሸፈነው ነው እንጅ በአብዛኛው ይወሰልታሉ ደግሞ በጣም የማሳዝነው በገጠር አካባቢ እንደ አራዳነት እየተቆጠር አባቶቻችን የሚሆኑ ሰዎች እየወሰለቱ እየወለዱ ነው
Enkan selam metash sis
ህመሜን እየነካካሺኝ ነው በገንየሚያምን ወንድ አምሮሺን ይጎዳል በጣም ያማል
IT IS GOOD LESSON.
ምክርሽ አሪፍ ነዉ
Lela arist please astemribet and andi wend mistu layi birun kolifo le zeyi leberbere aliyam lemitifeligew neger hulu metek yesun fit mayet irasu mot newu demo sisetish lesu kerish litimoyilet lemang mehon newu isuas betua tidarua iskehone dires yemitifeligewun metekem atichilim? yene konjo thank you !
ፍቅር ቆጆ እኮን ደህና መጣሺ እየጠቀኩሺ ነበር
እሥቴንገሪልን ማሥተዋልን ይሥጣቸው የሃገራችን ወንዶች በቃልነው ሠመይና ምድር የፀነው ቃል ለሜያቀለው ቀላል ሊሆን ይችላል ግንትርጉሙየገበው ሠው ግን ከባድነው
Here we go 👉she 👈is back the special ❤ girl ❤.
እረ ሰወድሸ የእኔ ቅመም እንዳው ምሰ ምሳቸውን ንገሪልኝ እሰኪ እነዚህ ግማታሞች
አንቺ ፍልቅቅ ያልሽ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ኮንፊደንስሽን እወደዋለው ደሞ አግብተሻል እስኪ በኢሜል እሳውቂኝ ካላገባሽ ማግባት ይኖርብሻል
በጠም ትክክል ብለሻል በርችልን
huntesheno
Wawww good.jop.keep.up
ዋው በጣም ነው አመሰግናለሁ እስካሁን ፍቅረኛ እየፈለኩ ነበር 👉#1❤ውድድ
ጭማሪም ትፈልጊያለሽዴ
እህት ጥሩ ነው ማለት አባባልሽ ነገር ግን፣ ባሁኑ ሰዓት አዲስ አበባ ውስጥ ሴት ልጅ አትታመንም ሌላ ቀበሌ ሂዳ ከሌላ ወንዶች ጋር ትባልጋለች ከማየውና ከምሰማው የተነሳ ማግባት አያስመኝም። ዛሬ ሴቷ ነች ዘግይታ ወደ ቤት የምትገባ
ወንዱ ሴትዋን ሴቱም ወንድም ይወቅሳል ወይ ጉድ
@@meniyemaryamtube2650 እህት ዘመኑ ከፋብን
ዘመኑ ምን አረገ ሁሉም የራሱን ጥፋት በዘመኑ ያስባል ይገርማል መታመን እኮ ለራስ ነው ለማንም አደለም
@@meniyemaryamtube2650 እውነት ነው። አዎ ተቀብየዋለሁ። መቸስ ጨንቆኝ ነው እንጅ እሱማ ከመጀመሪያው ከፍጥረት ጀምሮ አዳም ሔዋን አሳተችኝ አለ ሔዋን ደግም እቫቭ ነው ያሳተኝ አለች፣ እቫቭ ተረገመ እኛ ደግሞ ተቀጣነ። ሁላችንም ከፍርድ አላመለጥንም። ለናንተም ምጠ ጣእሩ በዛ እኛም ጥረን ግረን መሬት ፎግረን እንበላለን እርሱ መድኅኒዓለም ይገላግለን እንጅ በዛም በዚህም ስርቆት በዝቷል። እንግዲህ ጽድቅ እናድርግ ያለፈው ይበቃል። እህት ተባረኪ
Wedha, ehete, betam desayemilha,asatemari,timarath,nowa,,
ጎቦዝ
ትክክል ነሽ የኔ ቅመም
አንድ ዘመዴ አለ ሚስቱ ቆንጅዬ ናት ግን ከወለደች በዋላ ከየት መጣ ሳይባል ወፈረች ሴት ፍለጋ ኢትዮ ይሄዳል እርሷን እዚህ አስቀምጦ ሌላም ልጅ አለው በጣም ነው የምቃጠለው ስለ እርሱ ሳስብሚስቱ አታውቅም
ኢየሱስ ያድናል። ማስተዋል ነኝ
ኢየሱስ ያድናል። ማስተዋል ነኝ ere libona yisetachew miset eyalachew keteleyayu setoche meweledima yegilachew hunuwali siyageba bichega neg bilo new mikerebew bahunu gize keande belayi misetina lijoche yelelew magiget kebade new
Yem mar selamun yabzalish egzabher betam nw mekeochishe yemchal berche
ፍቅር ይመችሽ
ፍቅር እኔወድ ነኝ ግን ምክርሽ ይመቸኛል ይመችሽ
ene be nigeriaw fiance fikr labid nw! by z way esu bebet sira ena ye timhirt bet assignment ena project yagizegnal i am so lucky that I committed to this man I thank God. thank u mare women need much respect
I think most of the couples don’t know the definition of a marriage after they even have been married for a long time,
I’m single though 🙏🏼
True
The Power of UNITY you got me wrong
Cuz I studied about the marriage and I know everything better than a married couple so
My 1st love 💕 will be my last love 💕 too,
God doesn’t allow the Divorce 😲
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ አስተዋይ የኢትዮ ወንዶች ፋራ ሰገጤ ናቸው 🙄🙄
አማኑኤል ፍቅርህ ይማርካል አይባልም
ዋዉ ዛሬ ደም አምሮብሻን ያችን ቢዴዮ ሰብስክራይብ ካላደረኩ ያመኛን አስፈቅድህ መሳድብ ትችያለሽ
👍100/100✔
ሚስት ማለእቱን እያወቀች የምትቀበለው ሴት ገደል ትግባ ሴት አሰዳቢ የሰውን ትዳር በታኝ ነች!ለምን ወደሷ ሄዴ?አንዳንዶች የሴትን ዳሌ እያየ ቁጭ አድርጓት ይሄዳል ብላችሁዋል፣ትክክል ዳሌ እያየ አንገቱ እስከሚሰበር ሊዞር ይችላል፣ok ሴትዮ አንቺስ ለምን ለወንድምሽ በዚህ ቆሻሻ መውጫ መቀመጫሽ ትዳሩን ታበላሽበታለሽ ማንስ ፈቀደለሽ ዳሌን መወዝወዝ ፣ማንኛው ሃይማኖት ነው ወዝውዢው የሚለው፣የእህትሽን ትዳር የምትበትኝው አንቺው አስተዳደግ ያነሰች ባለ ዳሌዋ ሆይ ;-ነገም ያንቺ ትዳር እንደሚበተን ማወቅ አለብሽ፣እንዴት ብሎ ወዳንቺ እንደመጣ ታውቂያለሽ አረል!ነገም በሌላ ዳሌ ጥሎሽ ስለሚሄድ ካሁኑ የእህትሽን ትዳር አትበትኝ!
ጎበዝ ነው ነክ
ይመችህ
ትክክል
ከአሁን በፊት ብዙም ተከታትየሽ አላውቅም አሁን ግን እውነት ያቀረብሽው የወንዶች ገመና በደንብ ነው የገለጥሽው የሀበሻ ወንዶች በጣም ነው እሚቀራቸው ካልሻቸው ብዙወቹን በሰው ላይ አይቻለው ለምሳሌ በፊት ማሬ ፍቅሬ ይል የነበረ አንች ሄይ እያሉ የሚጠሩ ከሰው ፊት እማያከብሩ እሷ እንደዚህ ናት ምናምን የሚሉ
የዛረዉ መልክትሽ አደግፈዋለሁ መለከት ነበረኝ እንዴት በድምፅ ልላከዉ ?
እንደው ሰወድሽ እኮ ምክሪሽ ገንቢ ነው
ያልሽው እውነት መው የእኔ እህት እየኖረችበት ያለ ህይወት ነው
ቅድማ ለማግባት ሲል የከፈለው ዋጋ ቤተሰብ ሲጠይቅ እናትና አባቴ ወንድሞቼ በጭራሽ አንሰጥም ብለው 3 ጊዜ አስለምኖ እቢ ተባለ አቤት ክንፍ ብሌላት።ከማውቃቸው ሰወች መካከል እህቴን አንዱ ተመኛት ከዛም።ያን ሰው እ0ለቅም ብሎ እስከመደባደብ ከዛም እህቴም ልቧን ስለደለላት በፍቃዷ ተጋቡ ከዛም 4 ልጆች ወልደውፕል ግን እንደዛ ሆኖ ያገባ ወንድ ነው እንዴ ብለን እስክንገረም ድረስ በቃ ልጆች ወልዳ ልጅ አሳዳጊ እና ምግብ እሚፈልገውን ሰሪ ብቻ ተለያይታ እንድትኖር እንፈልጋለን ግን ልጆቹ ይኅዳሉ ብለን ዝምምም ብለናል
ሃይ ፍቅር ሰላም ነሽ በጣም ነው ምትመችኝ ስላምሽ ብዝት ይበልልሽ
Hi ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ የአንቺን ፕሮግረም ለማስማት ሱሰኛ ሆኜየለው በርቺ
ተባረኪ ቡዚ ሰአት ወንዱም ሴቱም ግራ የገባው ነው
አይ እህቴ እሥኪ ይሁን
በጣም ትክክለኛ ነገር ነው ከአበሻ ባል የቀረው ይሻላል
ውይ አንቺ ልጅ የ አንጀቴን ተናገርሽ አቦ ይመችሽ
Selam fiker💕💕💕💕
I don't think they mean "BORCH" ... we always talk indirectly. 🤣🤣🤣