ሁዳዴን በባዶ እግሬ ፍልሰታን ቆሎ እየበላሁ እፆም ነበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • የፓስተር ዘሪሁን እጅግ ድንቅ የህይወት ምስክርነት

ความคิดเห็น • 46

  • @teddyjoburg5251
    @teddyjoburg5251 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር ዘርሽ መልካም ልብ ያለው የፍቅር ሰው እውነተኛ የክርስቶስ ፍቅር የሚታይበት በጣም ጌታን የሚወድ ዘመንህ ይለምልም ❤❤❤❤

  • @JerryMulatu
    @JerryMulatu 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፓሰተርዬ ጌታ ይባርክህ ደስ የሚል ምሰክርነት ነው፡፡ ጌታ ባንተ የጀመረው አገልግሎት በስፍት ይቀጥላል ፡፡

  • @eshetiebekele4789
    @eshetiebekele4789 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ አንተ በምትመራው ህብረት ውስጥ ስላለሁ ደስ ይለኛል።አንተ የእውነተኛ መጋቢ ምሳሌ ነህ ለዚህ ህብረት ጊዜን ገንዘብን ጉልበትን መስጠት ለእ/ር እንደማበደር ነው ከጌታ ፀጋ የተነሳ ተጽዕኖህ ለጌታ ክብር ያመጣ ዘንድ በዓለም ሁሉ ይሰማል። ብቻህን አይደለህም እንወድሃለን

  • @WowTad
    @WowTad 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ሰውን የምትወድ መልካም ሰው ነህ

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 3 หลายเดือนก่อน +1

    አውንም አለ ኢየሱስን የሚጠሉ ኢየሱስ አያድናል እየተባለ ጌታ ኢየሱስ እየተባለ አጋንት የሚሉ ኦርቶዶክሶች የሚገርመኝ እስከ መቼ ነው ወጌልን የሚጠሉት

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 3 หลายเดือนก่อน +5

    ይህን ቃለ ምልስ በእንባ ነው የተከታተልኩት ሳልጠግበው ነው ያለቀው በህይወት ብዙ ምስክርነት ሰምቻለሁ ይህ ግን ልዩ ነው

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆን ሰው ከምድር ዝና ይልቅ ወንጌልን የመረጠ እግዚአብሔር የመረጠውን እንግዲህ ማን ሊቃወም ይችላል ፓስተረዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እንደ አንተ ለወንጌል የጨከኑት እግዚአብሔር ያብዛልን የሚያፀና የሚባርክ ምስክርነት ነው

  • @birukhilemichale6442
    @birukhilemichale6442 3 หลายเดือนก่อน +4

    ፓስተር ዘርዬ በቃላት ከመግለጽ በላይ ድንቅ ሰው ነው::

  • @seblegashaw3448
    @seblegashaw3448 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዘርዬ እና መቅዲ እንዴት ደስ እንዳለኝ😃 እግዚአብሔር ይመስገን🙏
    ❤ ዘርዬ ሰው አክባሪ እውነተኛው የወንድማማች ህብረት በ/ቤክያን አንዲኖር ከድሮ ገንዘብህን:ጊዜህን ሙሉ ሀይልህን ሳትቆጥብ ትተጋ ነበር ! ዛሬበሰማሁት ነገር በጣም ደስ ብሎኛል ሀሌሉያ! እመጣለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Rib-xr5zl
    @Rib-xr5zl 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፖስተር እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @henokbirhanu3472
    @henokbirhanu3472 3 หลายเดือนก่อน +2

    The most passionate and beloved pastor. We are truly fortunate to be led by you.

  • @selamatnafe1855
    @selamatnafe1855 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ዘርዬ ጌታ ዘመንክን ይባርክ ገና ይቀጥላል ያንተ ነገር 👏👏

  • @natieditez-w2k
    @natieditez-w2k 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመናቹ ይባረክ በጣም ተባርከናል

  • @abayabay690
    @abayabay690 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነዉ ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ተባረክ ፓስተር ዘሪሁን

  • @zed8788
    @zed8788 3 หลายเดือนก่อน +4

    በተለይ ለ መእመኑን ህብረት የሰጡት ትኩረት::👍🙏🙏ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

  • @AdaneNega-e3v
    @AdaneNega-e3v 3 หลายเดือนก่อน +1

    በእንባ ነው የሰማውህ 😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @mihiretteshome-zf2lx
    @mihiretteshome-zf2lx 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ ፓስተር ❤

  • @bernabasyitayew
    @bernabasyitayew 3 หลายเดือนก่อน +1

    This is always with deepest pride and greatest pleasure to tell the world that you are my pastor. Its an honor to be under your feet, You are blessing to us all and the nation. i love you so much. Blessings 🙌

  • @mimikebede3920
    @mimikebede3920 3 หลายเดือนก่อน +1

    What an amazing testimony is this loved it GBU pastor Zerye

  • @ermyastarekegn593
    @ermyastarekegn593 3 หลายเดือนก่อน +1

    My Pastor, may God bless you!
    "A Shepherd’s Heart: Recognizing Our Pastor’s Commitment to Unity in Our Community"

  • @zerogaming1554
    @zerogaming1554 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፓርተር ዘሩ በ96 ነው ሜክሲኮ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን የማውቀው እህትን ደግሞ ገርጂ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ፓስተር አውቀዋለሁ እድልን ብዙ ጊዜ አገልግሎቱን እካፈላለሁ የማይጠገብ ይትውልድ ሸክም ያለው ጌታን የሚወድ ነው

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር ዘርሽ ጌታ ይባርክህ

  • @bemnibemnisha4151
    @bemnibemnisha4151 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተሬ ተባረክ እንወድሃለን

  • @bayushgiza6961
    @bayushgiza6961 3 หลายเดือนก่อน

    Pastor Zeriye and of course Mekdiye, the humble very friendly Godly couple with a true shepherd heart. We, the congregation of GEUC are so lucky and privileged by God to have you. May God bless you many more.

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እግዚአብሄር ይባረካችሁ ተባረኩ ጸጋይ ብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 3 หลายเดือนก่อน

    Waw Amaizing I am very proud there is such kind of Church in Addis Ababa, most of the time the voice of the false teachers and members speak laud but such a blessed and great pastors must speak laud! Jesus is Still working! GOD BLESS U PASTOR ZERIHUN! Really U are amaizing dedicated pastor!

  • @MiheretEshetu
    @MiheretEshetu 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ዘርዬ እኔንም ድባይ ልትወሰደኝ እድሜ ጨምሬ ፓሰፓርት አውጥቼ ነበር ግን በጣቃላይ ሙሉ ሰው ነክ ጉደኛም ወንድምም

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሰማይ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤

  • @berhandemeke292
    @berhandemeke292 3 หลายเดือนก่อน +1

    Oh,Paster God bless you more and more.

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ !!

  • @eliasabera6382
    @eliasabera6382 3 หลายเดือนก่อน +2

    ታሪካዊ መጽሐፍ ይሆናል

  • @AbelAlemu-e3d
    @AbelAlemu-e3d 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ድንቅ ነዉ ❤❤❤

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 3 หลายเดือนก่อน

    Be blessed both.please take care when u move to media.most church miss there grace cause of media.

  • @fanataye7334
    @fanataye7334 3 หลายเดือนก่อน

    Pastor geta yibarkeh tebarku

  • @tsiondamene1126
    @tsiondamene1126 3 หลายเดือนก่อน

    Geta eyesuosi yebarekeh edet bedesetana be emeba edesemawohe bitaki wodema tebareki

  • @ephremkebebu4596
    @ephremkebebu4596 3 หลายเดือนก่อน +1

    Hi z this ephrem God bless bro

  • @selamawitsurafel
    @selamawitsurafel 3 หลายเดือนก่อน

    zerye mekdi betam nw yemwedachew tebareku . . .

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 3 หลายเดือนก่อน

    GBU!!! both thanks.

  • @adamfessha7808
    @adamfessha7808 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @elsbbbb1
    @elsbbbb1 3 หลายเดือนก่อน

    1:07:53

    • @elsbbbb1
      @elsbbbb1 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤God bless you

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede 3 หลายเดือนก่อน

    አትጃጃሉ።ጌታ ኦርቶዶክስ ውስጥም ያለው አንድ ነው ሁለት ጌታ የለም።ይልቁንስ።ጥያቄህ መሆን ያለበት።ከኦርቶዶክስ ወደ ፕሮቴስታንት እንዴት መጣህ ነው ሚባለው።ኢየሱስ ከናንተ ይበልጥ ኦርቶዶክስ ውስጥ ይመለካል።

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤