ብዙነሽ በቀለ / አይወጣኝም ክፉ bizunesh bekele ayiwetagim kifu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ค. 2021
  • follow me on Instagram
    elshaday_ella

ความคิดเห็น • 13

  • @kidestteferra5720
    @kidestteferra5720 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የምወደው የብዙዩ ዘፈን፣ ለብዙ ግዜ ስፈልገው ነበር እግዜር ይስጥልን ።ወደሀላ መለስኝ፣ ደጉ ግዜ፣

  • @abaykifle7649
    @abaykifle7649 หลายเดือนก่อน

    Classic & never lasting music. እግዚኣብሄር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን።

  • @natisepena3576
    @natisepena3576 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ዘፈን ለብዙ ጊዚያት ስፈለገው ይሄው አነኘውት ዛሬ።
    ብዙነሽ በቀለ ። የተረሳች ግን ማንም የማይደርሳት ዘፉኝ ።
    የሷን ዘፈን ያልሰማውት የቀረኝ የለም።
    ይሄው የመጨረሻዋ ዘፈን ተገኘ።

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 ปีที่แล้ว +1

    ማንም ቢሰበሰብ ሁሉ ነገር በነ ብዙዬ ቀረ (ዘፈን)

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 2 ปีที่แล้ว +4

    ብዙዬ እንደ ቃልድ አለፋች ።
    መታኪያ ያልተገኛለት ዕንቁ የነበረች !!
    ውድ እህተችን ነበረች ።
    ብዙ ብቻ አይደለችም ሁለችንም ተረኞች ነን ።
    መልካም ሰርቶ ማለፊን የመሰለ ህይወት የለም ።
    ስጋዋ ቢያርፍም እስትንፋሷ ለዘለዓለም ይኖራል ።
    የሚያሳዝናኝ፦ በእናርሱ ሙዚቃ ተደስተን ስንዝናና ኖራን ዛሬ የእናርሱን ፍሬዎች የሆኑ ልጆቻቸውን እንካን የት እንደሉ አናውቅም ።
    በአምስትና በአሥር ዓመት እንካ ቢንዘክረቸው ሰው መሆናችን ይታዋቅ ነበር ።
    ከዱር አራዊት አንሰን እንደ ሰው እንኖራለን ያሳዝናል ።
    ሰው ስንባል ካንቱዎች ነን ።
    መልካም ነገር ለራስ ነው ።
    ለትውልድ የሚታለለፍ መልካም ዘር ይሆን ነበር ።
    ነገር ግን ለመልካም ነገር አልታደልንም ።
    እርሱ በላቤቱ እግዚአብሔር ይቅር ይበላን ።

    • @ellayeetete
      @ellayeetete  2 ปีที่แล้ว +1

      Hulem be libachin alechi kibiret lesua ena bezemenu leneberu hulu

  • @hailehaile9336
    @hailehaile9336 2 ปีที่แล้ว +2

    ከእነመልዕክቱ ምርጥ ዘፈን ነው። ፈጣሪ የብዙነሽን ነፍስ በገነት ያኑርልን። በተረፈ ቡዙነሽ የሚለው ብዙነሽ፥ ወደመጣውባት የሚለው ወደመጣሁባት፥ አመሰግናለው የሚለው አመሰግናለሁ ተብለው እንዲስተካከሉ በትሕትና እስታውሳለሁ።

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 2 หลายเดือนก่อน

    ብዙነሽ በቀለ የሙዚቃ ንግሥት. ጥሩ ሐዋርያዊት ክርስቲያን ቅድስት ናት,

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 ปีที่แล้ว +2

    ብዙየ፡መተካ፡የለሽም፡

  • @user-ni5of1xx8x
    @user-ni5of1xx8x 9 หลายเดือนก่อน

    Bzuye😢😢

  • @user-ge9rg2yz4z
    @user-ge9rg2yz4z หลายเดือนก่อน

    ምን ማለት ነው ከወደዳችሁት ብዙዬን እንኳን በሕይወት የቆመ ገና የሚወለዱት ሕፃናት ያዳምጡታል

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭💔💔💔