🛑 ዘማሪ በረከት ፍቃዱ " ያልጠፋሁት " new Protestant mezmur 2014/2021 “YALTEFAHUT” Bereket Fekadu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 185

  • @meserethailemariam1446
    @meserethailemariam1446 ปีที่แล้ว +1

    2012 yehn mezmure eyazemereku nawu yeteshagerekute tebareki ❤thank you holy sprite ❤

  • @YeSelamGebre
    @YeSelamGebre ปีที่แล้ว +1

    የተባረክሽ ሴት ዘመንሽን ጌታአብዝቶ ይባርክልሽ በዚህ ዜማ በጣም ተባርኬአለሁ ጌታ ይባረክ!!!

  • @mihretdikamercyofficial8276
    @mihretdikamercyofficial8276 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያልጠፍሁት ከምህረቱ የተነሳ ነዉ አሜን🙌 የተባረክሽ ቤኪዬ ይብዛልሽ🙏❤

  • @abrahamabebe5482
    @abrahamabebe5482 3 ปีที่แล้ว +21

    Your voice pierces through my bones like air of fire! I don't understand your language but apparently my spirit does. I jus wonder how beautiful it will be in heaven when we all gather together in one tongue and one spirit! You're such a blessing ma. Your voice... Oh!

    • @bereketfekaduofficial3151
      @bereketfekaduofficial3151  3 ปีที่แล้ว +1

      bless you

    • @abrahamabebe5482
      @abrahamabebe5482 ปีที่แล้ว

      @@bereketfekaduofficial3151 just because of Protestsntmezmur I cry and pray to be in Ethiopia someday. You see, my devotion is set on fire each time I watch this video. I literally cried and asked God for He wants from me EVEN THOUGH I DON'T KNOW WHAT YOU'RE SAYING! God bless you @bereketfekadu

    • @abrahamabebe5482
      @abrahamabebe5482 ปีที่แล้ว

      @@bereketfekaduofficial3151 pls your Majesty, could you kindly post the lyrics?

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 8 วันที่ผ่านมา

    ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬ ተባረኪልን ጸጋ ይብዛልሽ!

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ውድ እህት የተባረክሽ እንደስምሽ የምር በረከታችን ነሽ ተባረኪልኝ 💎🎺🥁🎧🎸🎤🎷🎻🙌🎹🎬🎼🤗❤💎💎

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 3 ปีที่แล้ว +15

    የተባረክሽ ሁሌም ነው የምትባርኪኝ ፀጋ ይጨመርልሽ ቤኪዬ 🙏

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe4968 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ምርጥ መልክት ድንቅ የሚባርክ ዝማሬ ምርጥ ክሊፕ ምንም የማይወጣለት፡፡ ተባረኪ! ተባርከናል ዘመንሽ ዘርሽ ይባረክ!፡፡

  • @retapaulos9674
    @retapaulos9674 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more for all what you are doing for the generation!! Blessing

  • @amanuelabera8103
    @amanuelabera8103 วันที่ผ่านมา

    ቤኪዬ ባንቺ ስለተገለጠው ድንቅ ጸጋ እግዚአብሔር ይመስገን። ደሞ ድምጽሽም፣ መዝሙርሽም እንዴትመንደሚያምር ሳልነግርሽ ማለፍ አልፈልግም።
    እንዳንቺ አይነት ዘማሪዎች ይብዙልን

  • @adanesolomon317
    @adanesolomon317 3 ปีที่แล้ว +2

    ያልጠፋሁት ከምህረቱ የተነሳ ነው
    ርህራሔው ቸርነቱ ስለበዛ ነው
    እኔ በእሱ ተከልዬ ስንቱን አልፊያለሁ
    የኑሮዬ መጀመሪያ መጨረሻነው
    እግዚአብሔር ……. ነው (8x)
    (ቤኪዬ ዘመንሽ ይለምልም)
    …..ነፍስም አልቀረልኝም...

  • @ትረካStorytelling
    @ትረካStorytelling 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አልረሳውም አልረሳውም
    አልረሳም ያደረገልኝን
    አልረሳም እንዴት እንዳዳነኝ
    እኔ አልረሳም የማዳኑን ትጋት
    እኔን ያየበትን
    ያልጠፋሁት ከምህረቱ የተነሳ ነው
    ርህራሄው ቸርነቱ ስለበዛ ነው
    እኔ በእርሱ ተከልዬ ስንቱን አልፌዋለሁ
    የኑሮዬ መጀመሪያም መጨረሻም ነው
    እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር
    ነው እግዚአብሔር
    መጋቢዬ የህይወቴ መድህን
    ደርሶልኛል በሚያስፈራው ቀን
    ልተርከው አቅም ያጥረኛል
    ብዙ ብዙ ተደርጎልኛል
    ጮክ ብዬ አፌን ሞልቼ ምለው ስለሱ ነው
    ያከረመኝ ያሰነበተኝ እሱ ለራሱ ነው
    ተመስገን አሀሀ ተመስገን
    ተመስገን ኦሆሆ ተመስገን
    ተመስገን ተመስገን
    ሃሌሉያ

  • @sarasari7184
    @sarasari7184 3 ปีที่แล้ว +5

    ልንባረክበት ስለተሰጠሽ ፀጋ ጌታ ይባረክ!! ስለማያሳፍረው ህይወትሽ በብዙ ተባረኪ።ወንድምየውም(አማኑኤል) ለምልምልን

  • @jeryzewdu7904
    @jeryzewdu7904 3 ปีที่แล้ว +1

    Bekiye tebarekilgn betam new mwedsh kanchi bzu yemibarku zmariwoch gena etebkalehugn ewedshalehugn

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ያልጠፋሁት ከምህረቱ ብዛት የተነሳ ነው ርህራሄው ስለበዛ ነው ። ምንም አለኝ ከምህረቱ ሌላ።ክብር ይብዛለት አባቴ እግዚአብሔር❤ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @yodityohannes1056
    @yodityohannes1056 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነው የምወድሽ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ናተይ ሓፍተይ ❤️❤️

  • @eyerusalemasfaw3697
    @eyerusalemasfaw3697 ปีที่แล้ว

    yene wud ehte min lbelsh tebarkebshalw ye ewnet hulem mezmorochshn sesema etanetsalw tebarekilgn yibzalsh 😍😍😍

  • @Lena-yv8lm
    @Lena-yv8lm 3 ปีที่แล้ว +1

    Ebakachu her first album yalachehu keyet magegnet endemichal negerugn geta yebarkachu

  • @officialTsegayeBirhanu
    @officialTsegayeBirhanu 2 ปีที่แล้ว +1

    Bekiye wud nesh

  • @bettynega371
    @bettynega371 3 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስም አልቀረልኝ አንቺኮ የተባረክሽ ነሽ ቤኪዬ መስማት ማቆም አልቻልኩም

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq ปีที่แล้ว

    አቤት እግዚያብሔር በዚህ መዝሙር ስንት ቅጥር አሻገረኝ
    ያልጠፋሁት ከምረቱ የተነሳ ነው

  • @Fekadesenait.771
    @Fekadesenait.771 10 หลายเดือนก่อน +1

    Kalate yatregal yehanen tega yesetesh gata yebarek !!

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ። ምርጥ መዝሙር ነው።

  • @hallelujahkifle7047
    @hallelujahkifle7047 3 ปีที่แล้ว +1

    Tsega yibzalish Bekiye

  • @ambayeadane9150
    @ambayeadane9150 3 ปีที่แล้ว +2

    ኧረረረረረረ ኡኡኡኡኡ I can't stop listing you always....🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏 ፀጋው ይብዛልሽ ❤❤መረጋጋትሽን ስወደው

  • @abrahamabebe5482
    @abrahamabebe5482 ปีที่แล้ว

    With deepest ♥ from Nigeria 🇳🇬

  • @LiduGam
    @LiduGam ปีที่แล้ว +1

    may God bless you!🥰

  • @fikrukassaye2173
    @fikrukassaye2173 ปีที่แล้ว

    ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህም ብዙ ነው። ራሴን እንዲህ አልሁት፤ “እግዚአብሔር ዕድል ፈንታዬ ነው፤ ስለዚህ ተስፋ አደርገዋለሁ።” እርሱን ተስፋ ለሚያደርጉት፣ ለሚፈልገውም ሰው እግዚአብሔር መልካም ነው። ሰው የእግዚአብሔርን ማዳን፣ ዝም ብሎ ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው። ሰው በወጣትነቱ፣ ቀንበር ቢሸከም መልካም ነው።
    ሰቈቃወ 3:22 - 27 NASV

  • @kalkidanmelesse2738
    @kalkidanmelesse2738 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል......
    ያልጠፋሁት ከምህረቱ የተነሳ ነው
    ርህራሄው ቸርነቱ ስለበዛ ነው!!!!!
    ሃሌሉያ!!!!!! እልልልልልልልልልል......።
    ዘመንሽ ይባረክ!!!!

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @netsanetmuche8357
    @netsanetmuche8357 3 ปีที่แล้ว +1

    You are blessed beki. Betam tebarekealhu.tsega yibezalesh

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka9679 3 ปีที่แล้ว +6

    ቤኪዬ እንዴት የሚባርክ ዝማሬ ነው?
    ‘እኔ አልረሳውም የማዳኑን ትጋት...’
    ቤኪዬ አንቺ ላይ ባለው የዝማሬ ቅባት እደነቃለሁኝ ተባረኪልኝ! አማኑም ጥዑም ሙዚቃ አሠምተኸናል ተባረክ!

  • @zer_yihun
    @zer_yihun 3 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ዝማሬ ነው፤ ያልጠፋሁት ከምህረቱ የተነሳ ነዉ። ተባረኩልን👏👏

  • @Megra-f8o
    @Megra-f8o 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ

  • @ትረካStorytelling
    @ትረካStorytelling 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ መልእክት ያለሽ ነሽ.......ዝማሬሽ ልብን ሰርስሮ ይገባል

  • @singergenetsolomon4518
    @singergenetsolomon4518 ปีที่แล้ว

    Bekiye❤ you are our blessing

  • @adanetamirat6828
    @adanetamirat6828 ปีที่แล้ว

    waw wonderfull song with nice voice gana zare naw yesmawit gin yigrimali ara tabarakilgn....lela aster abebe

  • @feventilahun3312
    @feventilahun3312 3 ปีที่แล้ว +2

    😭😭 ጌታ ዘመንሸን ይባርክ bekiyee

  • @zoestudio871
    @zoestudio871 3 ปีที่แล้ว +1

    you are my favorite God bless you and we need more songs

  • @eskedarayele2346
    @eskedarayele2346 ปีที่แล้ว +1

    Can't stop listening this spirit filled song. You are so blessed Bekiye.

  • @josephabebaw2748
    @josephabebaw2748 3 ปีที่แล้ว +1

    AMEN I MISS SONG

  • @kiwieseta1234
    @kiwieseta1234 3 ปีที่แล้ว +3

    I love love this amazing healing song. Cant stop singing and thanking God's mercy and protection throughout my life. What a marvelous Jesus we worship.

  • @azebhailuofficial
    @azebhailuofficial ปีที่แล้ว

    እውነትም እንደስምሽ በረከት ነሽ !! ለዘለአለምም ተባረኪ

  • @tsionute152
    @tsionute152 3 ปีที่แล้ว +1

    zemensh yebarek!!!

  • @ribkajesus5399
    @ribkajesus5399 3 ปีที่แล้ว +1

    ያልጠፋሁት ከ ምህረቱ የተነሳ ነው።🙌አሜን🙏 በረከትዬ ተባረኪልኝ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልሽ ስወድሽ አጥቼው ነበር ይሄን መዝሙር እና
    የዘላለምን ህይወት አግኝቻለው ተሳክቶልኛል
    በልጁ በ ኢየሱስ አምኛለው...እንዳልመካ በስራዬ አይደለም...የሚለውን ከሰራችሁት linkun ብታሰቀምጡልን

  • @hirutfekade1359
    @hirutfekade1359 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አልረሳም "የማዳኑን ትጋት" ተባረኪ!!!!!

  • @fekadutomba5348
    @fekadutomba5348 2 ปีที่แล้ว +2

    what a blessing gospel song u brought us bereket! your songs got spirit, I love them all. may god bless you

  • @birukyohannesofficial9551
    @birukyohannesofficial9551 3 ปีที่แล้ว +2

    የተባረክሽ ነሽ ቤኪዬ። ጸጋ ይብዛልሽ።

  • @dawityonas6765
    @dawityonas6765 3 ปีที่แล้ว +1

    Ay beki endet yemibark zmare new
    Hulem mezmurochsh ye egziabhern mhret ynageralu🙌anchin yesexen geta kbrun ywsed beka stzemri nuri😢

  • @vocfocus8495
    @vocfocus8495 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤኪ! ተባረኪ። ግሩምና ድንቅ ዝማሬ ነው።

  • @yonatansolomon9144
    @yonatansolomon9144 3 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujahhhhh!!!! Bekiye yetebareksh nesh anchi
    ፀጋ ይብዛልሽ !!🙏🏽

  • @berekettesfa2972
    @berekettesfa2972 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም መንፈስ ያለው መዝሙር ነው ተባረኪ በርቺ

  • @selamawitadmassu634
    @selamawitadmassu634 3 ปีที่แล้ว +2

    ብሩክ ነሽ። እልፍ ሁኚ🥰🙏
    የማይጠገብ ዝማሬ👏

  • @choosengeneration2470
    @choosengeneration2470 3 ปีที่แล้ว +2

    What a beautiful song may god bless you more and more my dear sister .we love you .

  • @alemeshetusara1217
    @alemeshetusara1217 ปีที่แล้ว

    Bekiye tebareki. endet yale dink mezmur nw.

  • @Yeabmhret
    @Yeabmhret หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ......ቤኪ

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn ปีที่แล้ว

    Yes 2016/2024 worship ❤❤❤amen 🙏lord

  • @christiantsegaytewelde450
    @christiantsegaytewelde450 3 ปีที่แล้ว +2

    Ehit Bereket zemenish ylemlim tebarekilin

  • @melattesfay5337
    @melattesfay5337 3 ปีที่แล้ว +1

    Zemensh yebark konjo

  • @wosenfikadu3784
    @wosenfikadu3784 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይሚያንፅ ፣ረጋ ያለ መልዕክቱም ግልፅ መዝሙር ነው bless you More. Beki

  • @mesidare3420
    @mesidare3420 2 ปีที่แล้ว +1

    Haleluya amen amen amen

  • @tsegayemersawi4761
    @tsegayemersawi4761 2 ปีที่แล้ว +1

    በብዙ ተባርከሽ ቅሪ

  • @damisegetayeradwudamiseget8072
    @damisegetayeradwudamiseget8072 2 ปีที่แล้ว +1

    God blessed you more and more

  • @asterfekade8607
    @asterfekade8607 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam mibark new hulachum kef belu 😘

  • @fitsumhailu8185
    @fitsumhailu8185 3 ปีที่แล้ว +1

    beky yetebareksh swedsh

  • @AbinetBekeleHD
    @AbinetBekeleHD 3 ปีที่แล้ว +3

    Ow! Stay Blessed Dear Bekiye Spirit Full Song💪

  • @rhobothailu7033
    @rhobothailu7033 2 ปีที่แล้ว +2

    Beky I didn't have a chance to say this in person I know i should have to say this long ago b/c God has really touched me when u lead a worship @ cj u are amaizing not only when u worship but also ur life .tebareki banchi bezu tebarkenal zemenish yilemlim!!!!

  • @temesgentilahunofficialpag3843
    @temesgentilahunofficialpag3843 ปีที่แล้ว

    @ተባረክ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @Rahel18732
    @Rahel18732 3 ปีที่แล้ว +3

    May God bless u abundantly

  • @elshadayayalew389
    @elshadayayalew389 3 ปีที่แล้ว +1

    god bless you bekiye ,am always being blesssed by the grace up on you

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix 3 ปีที่แล้ว +1

    Geta Eyesus yibareksh tsegawun yabzalish!:

  • @bethlehemtsegaye3723
    @bethlehemtsegaye3723 3 ปีที่แล้ว +3

    I give Glory to our God " Egziabher " !
    Bereketyea , I love you so much! Stay blessed my sister!

  • @tsiontesfaye7046
    @tsiontesfaye7046 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarki Berektyeee 😭🥰❤️

  • @elomeltube7320
    @elomeltube7320 3 ปีที่แล้ว +1

    My favorite song bekisha you are blessed 🙏

  • @bethlehemkiflu8011
    @bethlehemkiflu8011 3 ปีที่แล้ว +2

    So so sweet .We love you Bekiyee

  • @Mekdubye
    @Mekdubye 3 ปีที่แล้ว +2

    ስወድሽ እኮ ❤️ እንደስምሽ በረከት ነሽ🙌🏻🙌🏻

  • @philmongezaiyohannes1336
    @philmongezaiyohannes1336 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow Bekiye Wonderful Song .

  • @ribkaabebegebre3700
    @ribkaabebegebre3700 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ ቤኪ ይህንን በጣም ነዉ የምወደዉ "ያልጠፋሁት ከምህረቱ የተነሳ ነዉ❤
    እናም ደግመሽ ስለሰራሽዉ ደስ ብሎኛል ተባረኪልኝ

  • @tarikualemuofficial4616
    @tarikualemuofficial4616 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow amazing song bless you beki

  • @surprise1
    @surprise1 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት አስገራሚ መዝሙር ነው ያልጠፋሁት ቤኪዬ እውነት ነው ያከረመን ያሰነበተን እግዚአብሔር ነው አንረሳውም ‼️

  • @melatnigussie7804
    @melatnigussie7804 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless u beckye

  • @miserukhm-cg3hi
    @miserukhm-cg3hi 8 หลายเดือนก่อน

    Remain Blessed!!🙏❤

  • @fevenwoldyohans7202
    @fevenwoldyohans7202 2 ปีที่แล้ว +1

    wow amazing song

  • @birukfekadu
    @birukfekadu 3 ปีที่แล้ว +1

    በረከት ድንቅ መዝሙር ነው "የማዳኑ ጉዳይ " እንደገና እንደገና መወሳት አለበት።

  • @girumtadesseoffical6233
    @girumtadesseoffical6233 3 ปีที่แล้ว +3

    What a blessing song

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarkelje

  • @tarekegnyilma295
    @tarekegnyilma295 3 ปีที่แล้ว +1

    bless you dear beke

  • @naifiteshale4124
    @naifiteshale4124 3 ปีที่แล้ว +1

    Bekiyee yetewededesh hule banchi ebarekalew

  • @yidnekachewabebe7131
    @yidnekachewabebe7131 3 ปีที่แล้ว +2

    Amazing Song Bek Bless you!

  • @gediongetahun
    @gediongetahun 3 ปีที่แล้ว +1

    tebareki beki

  • @mintesnotkema52
    @mintesnotkema52 3 ปีที่แล้ว +1

    Beki Tebareki betam miwedewuna yemibarekibet mezimur ❤

  • @BamlakFola
    @BamlakFola ปีที่แล้ว

    Amen temesgen🙏🙏🙏

  • @molaligntafese19
    @molaligntafese19 ปีที่แล้ว

    የሚገርም መንፈስ ያለው መዝሙር ነው ተባረኪ ሁሌም ነው የምትባርኪኝ ፀጋ ይጨመርልሽ ቤኪዬ 🙏

  • @kidistketema7955
    @kidistketema7955 3 ปีที่แล้ว +1

    ስወደው ይሄን መዝሙር bless you bekiye 😍

  • @debbisisay
    @debbisisay 3 ปีที่แล้ว +1

    My dear nice song. May God bless you more and more.

  • @lidiyalijalem1294
    @lidiyalijalem1294 3 ปีที่แล้ว +1

    How beautiful song bekiye tebarki

  • @tsiyonshaewangizaw8475
    @tsiyonshaewangizaw8475 ปีที่แล้ว

    ቤኪ አንቺ የተባረክሽ ነሽ መዝሙሮችሽም እንደዛው ግን ቁጥር 1ሙሉ አልበም ላገኘው አልቻልኩም

  • @snr9054
    @snr9054 2 ปีที่แล้ว

    በነገር ሁሉ እዬሱስ ጌታ ነው more blessings Dear 💝🙏🏾

  • @bereketwudie4288
    @bereketwudie4288 ปีที่แล้ว

    Bekiye please kutir 1 album

  • @biniamtirunehtiruneh5670
    @biniamtirunehtiruneh5670 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሺ