Documentary on Ethiopian Businesses in and Around Washington DC Area

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 6 ปีที่แล้ว +12

    I am so proud to be Ethiopian and I love my culture and food! Thank you!!

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 5 ปีที่แล้ว +10

    Ethiopians are amazing! Entrepreneurial Ethiopians thrive everywhere!

  • @gerado1837
    @gerado1837 6 ปีที่แล้ว +19

    ከዲሲ 100 ማይል ርቄ ስለምኖር አንዳንዴ ያበሻ መኖ ሲያምረኝ ወደ 2 ሰአት ነድቸ እሄዳለሁ። ዲሲ ጫፍ ሲልቨርስፕሪንግ አካባቢ ያሉትን ምግብ ቤቶች አንድ ባንድ ቀምሻለሁ። በርግጥ ፈረንጅ ተደርድሮ ይበላል። ሆኖም ምናይነት ሴት እንደሚሰራው የሚገርም እህል ቅጠል የማይል ስጋ ጠብሰው ፊትህ ይቆልሉልሃል። ፈረንጅ ዋናውን ጣእም ስለማያውቅ አመስግኖ ይበላል። እኔ ግን፡ሁሌ ባልመጣሁ ብየ ይቆጨኛል። በቅርቡ መሃል ዲሲ ሻል የሚል መኖ ቤት አገኘሁ።
    ሌላው የኛ ምግብ ቤቶች ሁሉ በሚባል መልኩ ዘግናኝ ሸኖ ቤት ነውና ያላቸው አስተካክሉ።
    ሰራተኛ ላለችው ደግሞ ብዛኛወቹ የኢያ ቤቶች ወረቀት የሌላቸውን ምስኪኖች በመቅጠር በቲፕ ብቻ እንዲሰሩ በማድረግ ግፍ እንደሚፈጽሙ አጣርቻለሁ። እናንተን አስሮ ወዳገርቤት መመለስ ቢቻል መልካም፡ነው። ማንም አበሻ፥ "አበሻ ቤት መስራት ነውር ነው" የሚል አልሰማሁም። ስቃይ ነው ክፍያው ዝቅ ያለ ነው። ለከፋና ግልምጫ ይበዛል ይላሉ። ነጠላ ለብሳችሁ ቸርች ከምትንጦለጦሉ በወገናችሁ ላይ ግፍ መፈጸም አቁሙ። ሰው አትገላመጡ።

    • @hannannur8399
      @hannannur8399 4 ปีที่แล้ว

      ገራዶ ቲውብ Gerado yalben naw yanagareshelge London yalut batam gefagoch nachaw

  • @LUCKY-ls2zh
    @LUCKY-ls2zh 5 ปีที่แล้ว +4

    Love your vedio thank you

  • @zbkb6072
    @zbkb6072 6 ปีที่แล้ว +5

    Some of restaurants is good some of in dc restaurant needs to improve service.

  • @ዉቢቷኢትዮጵያ
    @ዉቢቷኢትዮጵያ 6 ปีที่แล้ว +6

    እናተ ዉሾች ስለሆናችዉ ነዋ እኛ እኮ ቢኖረን አንቻለም የኢትዮጵያ ካረብ የባሰ ጭራቅ እዳለ ስንቶቻችን እናዉቃለን

  • @eyaalem7990
    @eyaalem7990 2 ปีที่แล้ว +2

    ሲያትል ያለ የኢትዮጵያ ሬስቷራንት ምግብ ተመግቤ ከዛም ባለቤቶን ምግብ ማብሰል እንደምወድና ሳህን በማጠብ ብጀምር ስላት ቀላል አልሳቀችም! ምነው ስላት! አንተኮ ወንድ ነህ:: እኔም ሳቅ ብየ በዛው ተለያየን ከሳምንት በሆላ ችዝኬክ የሚባል ታዋቂ ሬስቶራት ውስጥ ሳህን በማጠብ ተቀጠርኩ ብታምኑም ባታምኑም በሶስተኛው ሳምንት ወደ line cook 👨‍🍳 አዛወሩኝ እንዲሁም አዳዲስ ሳህን አጣቢወችን(dishwasher) እንዳሰለጥን አደረጉኝ:: ህልሜን እየኖርኩት ነው:: ከልጅነቴ ጀምሮ ጥሩ ምግብ ሰርቶ ማቅረብ ምኞቴ ነበር:: እግዚአብሔር ይመስገን:: የኢትዮጵያ ሬስትቶራት በጣም ብዙ ነገር ይጎለናል::

  • @Ginfio
    @Ginfio 6 ปีที่แล้ว +2

    Oh Cool

  • @Zፍቅርወሎየዋ
    @Zፍቅርወሎየዋ 6 ปีที่แล้ว +15

    ለምን መሠለሽ ሀበሻ ቤት አትስሩ የሚባለዉ እኛ ሀበሹች ትንሽ ተጠገብን አንቻልም ሱሪ ባገት አዉጡ እንላለን ለዚህ ነዉ

  • @addishagos874
    @addishagos874 6 ปีที่แล้ว +4

    አስተያየት ምናልባት ባላችሁበት ከተማ አላውቅም በእኛ አገር ወይተረሶች በነፃ ነው በቲኘ ብቻ ነው የሚሰሩት ይባላል ለዛ ይሆናል ሰራተኛ ከሀበሻ ቤት መስራት የማይፈልጉት እንደ ፈረጆች ሆቴል ሚንማም ክፍያ ከከፈሉ እርግጠኛ ነኝ የሰራተኛ ችግር አይኖርም ብዬ እገምታለሁ::

    • @rakavababa2981
      @rakavababa2981 6 ปีที่แล้ว +2

      Endezam hono tipun erasu aysetushem beteley be card kehone ere habesha ga mesrat ayasfelegem period!

  • @weleshmahary3403
    @weleshmahary3403 6 ปีที่แล้ว

    Yigermal America tekmtewum Mengist yilalu, lemengist newu tax emtikeflut ??

  • @tewabechamede4318
    @tewabechamede4318 6 ปีที่แล้ว

    Hebsh mdgbchw betame wed wrd nwe

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 6 ปีที่แล้ว +2

    የአረብ ጥርስ እና የፈረጂ ጥርስ የማያምረውለምዲነው😂😃

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube 5 ปีที่แล้ว

      አርቲፊሻል ስለሆነ ነው! ክራውን ይባላል 😉

    • @dcghetto
      @dcghetto ปีที่แล้ว

      Magbesbes selemiwedu tekur aynuna tersu endihu gold tekur lay yameral enema 20 amet ke American nure still sayachew sewm aymeslugnem

  • @Gundanmedia
    @Gundanmedia 6 ปีที่แล้ว +1

    CHANALACHININ SUBSCRIBE BEMADREG WEDAJOCHACHIN YIHUNU መውሊድ?
    ማስረጃ የሚጠየቀው ማን ነው?
    አንድ ግለሰብ ፌስቡክ ኮሜንት ላይ እንዲህ ሲል ጠየቀ/ች
    “መውልድን አታክብሩ የሚል ደሊል ከቁርአንና ከሀድስ መልስ እፈልጋለሁ? ???????”
    ትክክለኛው ጥያቄ
    “መውሊድን አክብሩ የሚል ከቁርአን እና ከሀዲስ መልስ እፈልጋለሁ” ነበር፡፡
    ምክንያቱም ማንኛውም አምልኮ በቁርአን እና ሀዲስ ካልታዘዝን እኛ በደመ ነፍስ ተነስተን ልንፈፅመው አንችልም፡፡
    የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ
    “የእኛ ትእዛዝ የሌለበትን ስራ የሰራ ሰው ስራው ወደራሱ ተመላሽ ነው” ትክክለኛ ሀዲስ
    በዚህ ሀዲስ መሰረት በቁርኣን እና ሀዲስ መውሊድ አውጡ የሚል ታዟልን?
    በፍፁም፡፡ ስለዚህ ማስረጃ የሚጠየቀው በዲን ላይ የሌለን ነገር የሚሰራው እንጂ፣ በዲን ላይ የሌለን ነገር የሚቃወመው አይደለም፡፡
    የአላህ መልክተኛ እንድንታገላቸው ካዘዙን ሰዎች ውስጥ “ያልታዘዙትን የሚሰሩ፣ የማይሰሩትን የሚናገሩ” ናቸው፡፡
    የነብይም፣ የአገርም፣ የልጅም፣ የእናትም ብሎም የማንንም ልደት ባእል አመት ጠብቀን እንድናከብር ኢስላም አላዘዘንም፡፡ ስለዚህ እንርቀዋለን፡፡
    ለምሳሌ ሁለቱ ኢዶች በሸሪአ ተደንግገዋል ስለዚህ የአላህ መልክተኛ፣ ሰሃባዎች፣ ፉቀሃዎች፣ ሙሀዲሶች እና የነሱን መንገድ የተከተሉ ሁሉ ይሀው እስከዛሬ ያከብሩታል፡፡ በተገላቢጦሹ መውሊድ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)፣ ሰሃባዎች፣ ፉቀሃዎች፣ ሙሀዲሶችና የነሱን መንገድ የተከተሉ ሁሉ አልሰሩትም፡፡
    ታድያ ማን ነው ማስረጃ ከቁርኣን እና ሀዲስ ማቅረብ ያለበት?
    አላህን እንፍራ ያልታዘዙትን መስራት ከአላህ ቢያርቅ እንጂ አያቃርብም፡፡ ሸይጧን ዘንድ ደግሞ ቢድኣ (በዲን ላይ የሚደረግ ጭማሪ) ከወንጀል በላይ ተወዳጅ ነው፡፡
    አላህ ውብ የሆነውን የሱና ጎዳና ይምራን

  • @kalkidanzewde1029
    @kalkidanzewde1029 6 ปีที่แล้ว +7

    ሐበሻ ትንሺ ሳገኝ ጪቅላታችሁ ላይ ቆጪ አድርጎኝ ይላሉ ለዛ ነው ፈረጂ ግን መጀመሪያም ሀብታም ስለሁን ብዙ አያካብድም ለዛ ነው ሀበሻጋር መስራት የሚደብረው

    • @makiyamahad1404
      @makiyamahad1404 6 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ከነሡጋርመሥራት ያገሸግሻል ጥጋባቸውየኛዜጋአይመሥሉም

  • @yemareyamlegenat5030
    @yemareyamlegenat5030 6 ปีที่แล้ว

    Serateg ba tipe beca nawe yameyasetenagedot selezehe kefeya selalela nawe seratega habesa bet meserat yemayefelegawe

  • @frehiwotkebede977
    @frehiwotkebede977 6 ปีที่แล้ว

    Yelela zega bahlachnin mastewawek tiru hone sale egna besew ager yemninorew sewoch yemnimegeb yagerachinin migib new malet be abizagnaw endeza new ahun lay degimo bebizat yelela zegochim betiru huneta eyetemegebut new
    Lezam new meselegne ጤፍ የተወደደው! !!!

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 6 ปีที่แล้ว

    ወዶች እሰኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @zbkb6072
    @zbkb6072 6 ปีที่แล้ว +1

    I am so disappointed in Addis Ababa restaurants was disgusting and dirty l was very disappointed.

  • @dawitteklemariam5827
    @dawitteklemariam5827 6 ปีที่แล้ว

    አይ ዝና ብዙ በግዛ እጅህ አገርህን ትተህ ስደት!!!!

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 6 ปีที่แล้ว +1

      ሐና ሐና ...ነፍሱዋ ሰውሁሉ የራሱመድረሻ አለው በህይወት እስካለሽ ደስታ የሚሰጥሽን ስራ ስሪ የመንፈስ እርካታ ይሰጥሻል

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 6 ปีที่แล้ว

      DAWIT Teklemariam .....የኔ ጌታ በወቅቱ በህውአት ዘመን የሚያየው የጅቦች ስርአት አልዋጥለት ብሎ ነው

    • @ዉቢቷኢትዮጵያ
      @ዉቢቷኢትዮጵያ 6 ปีที่แล้ว

      ባንዳነትይለሚጠየፍ ነዉ ጋሸ

    • @subaithap5867
      @subaithap5867 6 ปีที่แล้ว

      Hi