ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ከዩኒቨርስቲ የተባረሩት 3 ተማሪዎች!!ያላሰቡት አዘቅት ውስጥ ገቡ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ค. 2024
  • ከዩኒቨርስቲ የተባረሩት 3 ተማሪዎች!!
    ያላሰቡት አዘቅት ውስጥ ገቡ!!
    ‪@ynserayne‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬

ความคิดเห็น • 876

  • @maryamawithaileyrsus2394
    @maryamawithaileyrsus2394 หลายเดือนก่อน +163

    ዘሌ ደግሞ እንኳን ደስስስስስስ አለህ አለን የንስር አይን ወንድማችን ድኖ ስላየነው እና ደግሞ ጠላቶቹን ደግሞ ጌታ አሳልፎ በእጁ ስለሰጠው ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለው!!!!በመቀጠል ዘሌ ከጌታ በታች በታች የመልካምነትን ጥግ ያሳየኸው አንተነህ በማይመች ቀን የእውነት ወድምነትህን ያሳየኸው ጀግና ወንድም ጓደኛ አማካሪ ጠያቂ መከታ ሆነኸዋል የእውነት ዘሌ አንተን ብቻ ሳይሆን ዘነርማንዘርህ ሁሉ የተባረኩ ይሁኑ ዘሌ ቃል የለኝም ዘመንህ ይለምልም መውጣት መግባትህ በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን ሁሌም ካንተ መልካምነት አይታጣ በሁሉ ተባረክ!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Massimeme
      @Massimeme หลายเดือนก่อน +1

      አሜንን❤❤❤

    • @addisw1713
      @addisw1713 หลายเดือนก่อน +1

      🙏❤️

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ለዘሌ አዘንኩለት የነስር አይን የራሱ ሚዲያ ያለው ሰው ነው ዘላለም የራሱ ስራ ያለው ሰው ነው ምን አድርግ እያላችሁት ነው በነስር አይን ልጁን ጠፈሻችሁት እኔ በሱ ቦታ ብሆን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ነው የምለው አቦ ተውታ ልጁን ስራውን እያያችሁለት እስከማይመስል ድረስ ምኖናችሁ ኧረ ሸም ነው ስለ ልፋቱ ፃፉለት ስሚሰራው አመስግኑት እጂ እጂ ነው ያላችሁት ወላሂ ትች

    • @user-qx1ll5qn6q
      @user-qx1ll5qn6q หลายเดือนก่อน +1

      መቸም አይጠፋሸውም አትሠቢ

    • @maryamawithaileyrsus2394
      @maryamawithaileyrsus2394 หลายเดือนก่อน +3

      ማመስገን ሀጢያት ሆነ እንዴ ሆሆሆ????

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m หลายเดือนก่อน +302

    ዘላም &የንስር አይን ጀግና ች የሚል ላይክ

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 หลายเดือนก่อน

      በቤቱ ቢሆን አይሻልም 😅

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m หลายเดือนก่อน +1

      ​@@hjdhdhhjrjie259አንድ ናቻ ምን ችገር አለው ወስላታ ክክክክ

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA หลายเดือนก่อน

      ​@@hjdhdhhjrjie259ቅናታም ሁላ😂😂😂

    • @user-qx1ll5qn6q
      @user-qx1ll5qn6q หลายเดือนก่อน

      ንሥር ይለያል

  • @etreYo
    @etreYo หลายเดือนก่อน +63

    እኔ አረብ ሃገር ነኝ ያለሁት 13አመት ነው የኖርኩት ይህን ሁሉ አመት አባቴን ሳስታውስ ልክ ካጠገቤ እዳለ ነው የማስበው አባቴ እኔ ባላይሽ አላህ ያይሻል ልጀ አምንሻለሁ ቃልሽን አክብሪ ቃል ገብተሽልኛል ስላለኝ ሁሌም ካጠገቤ እዳለ ነው የማስበው የኔ ውድ አባት 1000አመት ኑርልኝ አላህ በዱኒያም በአኪራም ምችትን ላንተ ተመኘሁ

  • @user-wh5vm9db7s
    @user-wh5vm9db7s หลายเดือนก่อน +413

    😢😢😢ክምር አረብ ሀገር ለልጄ ስል 13አመት ለፍቼ ያለማንም ቁጥጥር በእግዚአብሔር እርዳታ እራሷን አስተምራ 2ድግሪ እየተማረችልኝ ነው እግዚአብሔር ያስጨትስልኝ እስቲ ፀልዮልኝ 2ተኛ አመቷን አጠናቃ 2ይቀራታል ለምርቃቷ ሀገር እገባለሁ ብያለሁ

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m หลายเดือนก่อน +25

      ጎበዜ ምኖትሽ አላህ ያስካልሽ የስገድት ጀግና ❤

    • @zebibanurye3471
      @zebibanurye3471 หลายเดือนก่อน +13

      አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እሷንም እንደጅማሬዋ መጨረሻዋንም አላህ ያስተካክልላት መጥፎ ጓደኛን አላህ ያርቅላት

    • @alamutofia7330
      @alamutofia7330 หลายเดือนก่อน +4

      እግዚአብሔር መጨረሻዋን ያሳምርላት

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😊😊😊

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o หลายเดือนก่อน +4

      ጎበዝ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ❤❤

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 หลายเดือนก่อน +97

    ዘሌየ ና የንስር የዘመናችን ጀግና ናችው እምትሉ ላይክ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ የንስር አይን በሙሉ ጤንነት ላይ ሆኖ ጠላቶቹን አንገት በማስደፋቱ ደስ ብሎኛል ወላሂ❤❤❤

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d หลายเดือนก่อน +48

    በጌታ ከባድ ነው ያለ እናት አባት የሚማሩ ለነገ ህልማቸው የሚለፉ እህቶች አሉኝ አምላኬ አደራህን ልፋቴን 😭😭

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l หลายเดือนก่อน +67

    ማነው እደኔ ይህን ጀግና ወድማቺን 👍👍

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j หลายเดือนก่อน +62

    አባትሽ ጠንካራ እና ጎበዝ ሆነሽ እንድታድጊ ፈልጎ እንጂ ሊጎዳሽ አይደለም

    • @YelamMesela
      @YelamMesela หลายเดือนก่อน

      like nesshhhh yen hasabi newww

    • @sadiyahassen318
      @sadiyahassen318 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው አባታቸው በጠም ያሳዝናሉ ለልጆቻቸው ጥሩ ነገር አስበው ነው እነሱ ግን በጠም የምያስጠላ ነገር ውስጥ ገብተው ከትምህርታቸውም ወጥተው የኪሳራ ኪሳራ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 19 วันที่ผ่านมา

      Exactly

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm หลายเดือนก่อน +43

    እኔም የጁማ ልጅ ነኝ ልጅም አለኝ ግን ልጆቻችንን በግልፂነት በመምከር ነው ማሳደግ መተንፈስ እስከሚያቅት ድረስ መቆጣጠር ትርፉ ህይ ነው ጀግናቺን እንወድካለን ነርልን❤❤

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 หลายเดือนก่อน +35

    እኔ የጅማ ልጅ ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ እና እናቴ በጣም በነፃነት ነው ያሳደገኝ ግን ወንድሞች ብቻኛ እህታቸው ሰለሆነኩት በጣም ይቆጣጣራኛሉ በጣም ተማሪራ ሰደት መረጡኩቶ በአሁን ሰዓት ከእራሰ አልፎ ለቤተሰቦቹ ተረፉለሁ ከብር ምስጋና ለልጅና እናት ይሁን

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 หลายเดือนก่อน +1

      I was born in jimma a beautiful city I had freedom from my family I finished University now I have a job

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 หลายเดือนก่อน

      @@hawaabagaaz7552 እሺ ወሰጥ ይምጡ

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w หลายเดือนก่อน +31

    ሰላም ለአንተ ይሁን ዘላለም እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህ አደራ እራስህን ጠብቅ የንስር አይን ሙሉ ጤናው ስለተመለሰ በጣም ደስ ብሎኛል ክብሩ ይስፋ ለድንግል ማርያም ልጅ ሰው ቤት ስትገቡ ተጠንቀቁ ወንድምአለሜ።❤❤❤

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j หลายเดือนก่อน +27

    እባክሽ የኔ እናት በሽታ ላይ እንዳትወድቂ ተጠንቀቂ የሰዉ ቤት መስራት ይሻላል ፈጣሪ አይወድም እባክሽ ሀጢዓት ነው እግዚአብሄር ይርዳሽ ጨክነሽ ተይው

  • @YordanosMekonne
    @YordanosMekonne หลายเดือนก่อน +58

    እንኳን ለስላሴ በአል በስላም አደረስችሁ ወንደማችን እንኳን ደህና መጣ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹህ❤

    • @user-ze5yb2bw5i
      @user-ze5yb2bw5i หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 หลายเดือนก่อน

      Amen❤

    • @KareMan-rk4of
      @KareMan-rk4of หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን

  • @ueuri3r
    @ueuri3r หลายเดือนก่อน +37

    ዘሌ ወድማችን ከንስር አይን ጎን በመሆነህ ደስብሎናል ሁለቱ ጀግች አይዞአችሁ

  • @destata7749
    @destata7749 หลายเดือนก่อน +30

    በጌታ በእየሱስ ስም
    እግዚአብሔር አምላክ
    የዝሙትን ስራ
    እግዚአብሔር ያፋራሶው

    • @tsigetesfaye2690
      @tsigetesfaye2690 หลายเดือนก่อน

      Amen yeferarce 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-fj2ii7jj3s
      @user-fj2ii7jj3s 14 วันที่ผ่านมา

      ይሄ ትውልድ እሁንስ ጠንክሮ ችግሮችን መፍታትብራሱ ለምን ይድክማልበተለይ ውንዱ እናቱ የምታስጨንቀው ክሆነ ለምን ሴትዋንወድእዚህ ውደመረረ ውድቀት ይከታቸዋል ከተጫር ውደ እናቱ ተመልሶ እይኖርም ወንዱ ውነት ኢትዩጽያዊ ነው።ብቻንስርእንተበርታ።

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv หลายเดือนก่อน +13

    አቤት ጊዜ ታማሩ እንጂ ጊዜ ከትምህርት ቤት በላይ ያሰተምራቹዋል በጣም ያሳዝናል የዉነት በጣም ነዉ ያዘንኩት ያላየነዉ እንጂ ያልሰማነዉ የለም ብሎል ወሌ ስንቱን ሰማን ስንቱን አየን አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢😢

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r หลายเดือนก่อน +18

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለቅድስ ስላሴ በአል አደረሳችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርጉልን የአብረሀምን ቤት በበረከት የባረኩ የኛንም ቤት ይባርኩልን❤❤ ዘላለም ጀግና

    • @user-kv7gn5wo1h
      @user-kv7gn5wo1h หลายเดือนก่อน +1

      አመን አሜን አሜን

    • @user-kv7gn5wo1h
      @user-kv7gn5wo1h หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @MayeIove
      @MayeIove หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f หลายเดือนก่อน +154

    ዘሌ ና የንስር አይን ጀግንነታቸው የሚያስደንቃችሁ ብቻ ላይክ
    ደግሞ መንታ የሚመስሉኝ ነገርስ😘❤❤

  • @user-ho8nj4bo9h
    @user-ho8nj4bo9h หลายเดือนก่อน +136

    ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሀምሌ ስላሴ በሰላም አደረሳችሁ አሜን3 የአብርሀምን ቤት የባረከ ስላሴ የኛንም ቤት ይባርክልን
    ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹህ

    • @HamelMal-zm6lm
      @HamelMal-zm6lm หลายเดือนก่อน +2

      Amen 🙏🙏🙏

    • @user-ho8nj4bo9h
      @user-ho8nj4bo9h หลายเดือนก่อน

      @@sishaia6875 አሜን

    • @Salam-dx3rn
      @Salam-dx3rn หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንንንንን

    • @Meme-iw4nm
      @Meme-iw4nm หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንን❤❤

  • @Hundumak
    @Hundumak หลายเดือนก่อน +70

    ጎበዙ ጋዜጠኛ ። በጣም ነው ሥራዎችህን የማደንቀው ።

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu หลายเดือนก่อน +41

    አረ ዘሌ ሳኡዲ ሙቀት ሀምሳ ገብቶዋል ከውሃ የወጣ አሳ ሆነናል ተመስገን በሉ ለሀገራችን ክረምት አላህምዲላህ ሰው ከፋ እንጂ ሀገራችን የተበረከች ነች❤❤

    • @addisw1713
      @addisw1713 หลายเดือนก่อน

      👍❤️

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s หลายเดือนก่อน

      ሰውየየጋ እየተከራከን ዛሤ አገራችሁ ሙቀት አለ እኔ ደሞ የለም አልኩት ላ አለ ጥቁር የሆናችሁት ፅሀይ ነውአለኝ😂😂😂

    • @ZainabZeynu
      @ZainabZeynu หลายเดือนก่อน +1

      @@user-tt5ne9uv4s ክክክክክክ እሱ ለምን አልጠቆረም በዝህ በረሃ እየኖር ሀገራችን ሙቀቱም ብርዱም ሳላምነው ከዝህ አንፀር ሀገራችን ሳላም የሆነ ሙቀት ሳላም የሆነ ብርድ ነው የለው አላህምዲላህ

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 19 วันที่ผ่านมา

      betikikil

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq หลายเดือนก่อน +21

    አይ አለመታደል በቁጥጥር ውስጥ ያደገ ልጅ እራሱን ለማውጣት ይጣጣራል እንጂ ከተራራ እራሱን ይፈጠፍጣል ከባድ ነው ዘሌ ጀግናው በርታ

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 หลายเดือนก่อน +27

    ዘሌ ወድንሜ እረስህን ጠብቅልን እንኳን ለአብረሀሙ ስላሴ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ

  • @user-ky9sw3zm6b
    @user-ky9sw3zm6b หลายเดือนก่อน +11

    የኛ ተማሪዎች!እጅግ በጣም ነው የምታሳዝኑት!በቃ ሳትሞቱ ራሳችሁን በርካሽ ሸጣችሁ! ለመሆኑ !ሕሊናችሁስ አይወቅሳችሁም!ደግሞ ደጋግሞ አባታችሁን ፈራን ።።ብላችሁ ታወራላችሁ!እናንተ !ወልደው አሳድገው ለትምህርት አብቅተዋችሁ! የሞት ሞት !ገድላችኃቸዋል!!መቼም!ጥናቱን ይስጣቸው!!አያድርስ ነው። ውድ ወንድማችን!በምትሰማውና በምታየው ብዙ እንደምትጎዳ ይገባናል! እንሻ!አላህ!ይሁንህ!!

  • @delited1179
    @delited1179 หลายเดือนก่อน +23

    ዘሌ ሰላምክ ይብዛልን የነስር አይን ጀግናችን ጠላቶቹን በእጅዉ አሰገባ ደሰ ብሌናል❤❤❤❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o หลายเดือนก่อน +28

    ዘልዬ ልክ አንተ እንደምትለው ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጅ ያልተደረገ የለም 😢😢😢ስለዚህ ያሳዝናል ሀገራችንን አስብልን አምላክ😢😢

  • @Hundumak
    @Hundumak หลายเดือนก่อน +29

    ዩኒቨርሲቲ መግባትን እንዳነፃ መውጣት በማሰብ ከቤተሰብ የራቀ ዩኒቨርሲቲ መምረጣችው ትርፉ አሁን የገባችውበት የዝቅጠት ኑሮ ነው። ቤተሰብ ሁሌ ልክ ነው። ደደቦች ናችው።

    • @YelamMesela
      @YelamMesela หลายเดือนก่อน

      yess abizagnawuu betasabii lagnn newww micanakoo 😩😩😓😓

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 หลายเดือนก่อน

      Tikikl

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i หลายเดือนก่อน +15

    ቤተሰብ ሁሌም ትክክል ነው ለእናንተው ብለው ነው አባታችሁ ከመጥፎ ነገር ለመጠበቅ ነው ትልቅ ደረጃ እንድትደርሱ ብለው ነው አሁን ሳይሆን ለወደፊት ይቆጫችኋል ይልቅ ይቅርታ ጠይቃችሁ ወደ ቤተሰብ ተመለሱ ሱስ ድምፅ አልባ ገዳይ መሳሪያ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi หลายเดือนก่อน +1

      👌👌exactly

    • @sadiyahassen318
      @sadiyahassen318 หลายเดือนก่อน +3

      ጭቆና ሰይሆን ለራስሽ ነው ታድያ የቱ ይሻላል ተምሮ ጥሩ ደረጃ ላይ መድረስ ነው ወይስ ይሄ ቆሻሻ ሥራ መሥራት

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi หลายเดือนก่อน

      @@sadiyahassen318 very sad to see this young lady doing & teaching bad stuff for her younger sister🤔 instead of been role model ur dad is right as a father doing that every father wishing there daughter or son to study's hard to be successful in there life don't blame your dad blame yourself 🤔🤔instead of that change yourself to be agood student otherwise your life will be indanger including your sister you can do that be clean from those kind of dirty game (saling your body ) return to school be successful i hope you can take my advice wish you good luck for all of you younge men go away you are bad sitting there letting this young girl to do that i guess you're the one encouraging to do that 😡😡😡

  • @EmebetEe
    @EmebetEe หลายเดือนก่อน +23

    😮እግዞ የመድሃኒያለም ያለህ ፈጣሪ ሆይ እረ እዲት ቻልከን ኡኡኡ የአንተ ቸረነት ሀያል ነዉ 😢

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin หลายเดือนก่อน +7

    ሊገድላቸዉ ይችላል ባይቻልም ሊጎዳቸዉ ግን ይችላል ሊማርም ይችላል ዝሮ ዞሮ ከዚህ ሂወት ስላወጥሀቸዉ ጀግና ወንድም ነህ

  • @saratsega3131
    @saratsega3131 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም ይገርማል የቤተሰብ ቁጥጥር እንደ ክፋት ወሰዱት እግዚያብሄር ይርዳቸዉ😣

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 หลายเดือนก่อน +1

      ቁጥጥር ሲበዛ ልጆች በእንደዚህ መልክ ለመሞከር ሲሉ ያመልጡናል

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 หลายเดือนก่อน

      Betami yemigerim new

  • @tgstmamo8621
    @tgstmamo8621 หลายเดือนก่อน +25

    አገር ልገባ 5ወር ነው የቀረኝ የተፈቀደልኝ አንድ ወር ነዉ ካገኘህልኝ አልመለስም በፍቅር አምላክ ቅበረኝ መልካም ፍቃድህ ከሆነ ቁጥርህን ስጠኝና በደንብ ላስረዳህ ትረዳኛለህ ብዬ ተስፋ አረጋለሁ ❤❤

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 หลายเดือนก่อน +13

    ልጁ ራሱ ዘቅጦ ለነዚህ ልጆች መበላሽት ትጠያቂ ነው

    • @rablayesuf2629
      @rablayesuf2629 หลายเดือนก่อน

      አወ ልጁነዉከቱ አይይአባታቸዉ ጠካራነበሩ

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p หลายเดือนก่อน +11

    ዘልዬ የንስር ዓይን ሥራችሁ ግሩምና ድንቅ ነው በርቱ ሁለታችሁም ምርጥ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ናችው በርቱ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍናችው ክፉ አይንካችው ፣🙏

  • @Medhanit-wo9ys
    @Medhanit-wo9ys หลายเดือนก่อน +6

    ዘሌ የነስር አይን ድኖ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w หลายเดือนก่อน +12

    ዜለ እንኳን በሰላም መጣህ 🙏❤️ ወይ ጉድ የሚሰማው የሚታየው በጣም ያስፈራል 🙈🙈🇪🇷

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 หลายเดือนก่อน +8

    ዱካዉ ወንድማቺን ኑርልን !!! በርታ ወንድማቺን ዜጎቼን አትርፍልን ::

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr หลายเดือนก่อน +5

    ኡፌ እግዚአብሔር ሆይ ሀዴራ ዜልዬ እስት አንደ ይዛሃል በዚህ ሥራ ውስጥ የኢትዮጵያውያን ሰቶች እና ወንዶች እያባላሹ ያሉት ከኔ ሥር ሥራቸው ንቀላችሁ እስኬ መጨረሻው በርታ የኔ አባት እትዮጵያ ነፃ ትውጣ በርታ የኔ አባት እኛም የምያስፈልገው ሁላ በጎንህ ነን ወይኔ እሕቶቼ ወዮ!! ወዮ😮😮😮😮

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 หลายเดือนก่อน +12

    ጎበዘ ዘሌ ብርታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ብዛው ልክ እራሳሁን ጠብቁ ብርቱ❤❤❤❤❤❤ ደግሞ እንድ ጀግና ነው ይሚያርጋችው ይህን ጉድ ቤተሰብ ማውቀ አለባቸው የቤተሰብ ልፋት በከንቱ ቀር በጣም ያሳፍራል😢😢😢

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c หลายเดือนก่อน +6

    ጎበዝጀግነጋዚጠኛ የምትሰረው ስራ በጣም አራፍ ነው እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ

  • @user-xl4gk5fw2c
    @user-xl4gk5fw2c หลายเดือนก่อน +4

    ወየው የማናየው እንጂ የማንሰማው የለም አለ ዘሌ ብቻ ሴትነኝ ምንም አልልም ግን ፈጣሪ እንዲህ አይነት ብዙ አሉ ልቦና ይስጣቸው የነስሪ አይን ዲኖ ስላየሁት ደስ ብሎኛል እራስህን ጠብቅ

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o หลายเดือนก่อน +3

    ጀግናችን ሰላምህ ብዝት ይበል አገራችን ስንት ጉድ ይዛለች 😢😢😢

  • @beke8193
    @beke8193 หลายเดือนก่อน +11

    ያሳዝናል ይህ ከድህነት የመነጨ መሰዋዕትነት ነው ። ራስን ሰውቶ ለሌላው መኖር ያሳዝናል ። ለተቀማጭ ሰማዕ ቅርቡ ነው እንደሚባለው ?? ለማንኛውም አንፍረድባቸው ።

  • @salem4086
    @salem4086 หลายเดือนก่อน +8

    ዝግ አባትሽ የሚቆጣጠርሽ መልካም ዉቀት እንድኖርሽ ነዉ ከትምህርት ቦኃላ አንች ጥሩ ደረጃ ለይ እንድት ደርሽ ነዉ ድቃላ ያለግዘ ድቃላ እንዳታመጭ ብሎ መልካም ሕይወት. ተመኝቶልሽ።አባትሽ መልካም አባት ነዉ።ይህዉ የሆንሽዉን እይዉ የሚቆጣጠር አባት. ከጉንሽ ሰለ ለለ

  • @MekresilassieAsfaw-ph3wb
    @MekresilassieAsfaw-ph3wb หลายเดือนก่อน +14

    ዘላለም እስቲ ሌላ አማራጭ ሞክርላቸው። እንደሰማነው አባትየው ከበድ ያለ ባሕርይ ስላላቸው ለልጆቹ ሕይወት የሚያሰጉ ይመስለኛል።

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c หลายเดือนก่อน +4

      😒😒አባት አባት ካልተቆጣጠረ 😭🤮ባትነቱ የት ጋር ነው 🤮🤮

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi หลายเดือนก่อน

      ​@@user-kp2vl5fc3cexactly 👌

  • @hirut8456
    @hirut8456 หลายเดือนก่อน +3

    ዞላዬ መልካም ሁሌም እንደምትለው ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም በእውነት ተባረክ የእውነት ወንድምነት ይታይብካል አንተና የነሥር ዐይን ጀግኖች ናችው ኑሩልን እንወዳችዋለን❤❤

  • @Zenebech-bd4fb
    @Zenebech-bd4fb หลายเดือนก่อน +20

    መችም ስራ ይቀራል እጅ ዱካን ማንም አይቀድመኝም ግን ወይኔ ፈራው ለልጀን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ በሉኝ

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3n หลายเดือนก่อน +5

    ዘላለም ዘገዬ የዚች አገር መከራዋ በዛ እግዚአብሔር ሆይ ቀድማህ እኔን ማራኝ ምድሬንም አስባት በምህራትህ!! ልጆቹ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ወደ ወለጆቻቸው ይመለሱ፣

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3n หลายเดือนก่อน +11

    ኢትዮጵያ ምድር ሆይ ቀንባርሽ ይሰበር ለዘላለም!!!

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d หลายเดือนก่อน +8

    ዞላዬ ወንድሜ ጀግናችን አደራ ከንስርአይን ጎን ሁንልን ተረዳዱ ጌታ ይረዳችኋል 🙏🙏

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn หลายเดือนก่อน +4

    አምላኬ ክብር ምሰጋና ይግባህ የተቀደሰ የተባረከ ልጅ ሰለሰጠኀኝ ውይ እፈራለሁ እኩዯቹን

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma หลายเดือนก่อน +11

    እውነት ነው ዘሌ ኢትዮጲያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ እና አባቴ በነጻነት ነው ያደግነው :እህቴ እና ወንድሜን ለኔ አቅብጠው ነው ያሳደጉኝ : ማቃም እና ያን ሱሳ ሱስ ግን ሓጥያት መሆኑ ነው ተምረን ያደግን :ስለዚ በዚ ክፉ መሆኑ አወቅን :አባቴ ነብሱ ይማረው እና ሁሉ እንደምንችል እና እንድንሰራ እያሳየን ነበር ያሳደገን :አሁን አባቴ በሞሞቱ ብቻ ነው የከፋኝ እንጂ ከቤተሰብ ምንም ሌላ አልነበረብኝም :በዛም ይነግረን ነበር እነዚ ቤተሰብ ግን ያሳዝናል :አየ ጊዜ እህቴ ካለሽበት እንድትወጢ ፈጣሪ ይርዳሽ :እህትዋ እና ፍቅረኛዋም ደግሞ ስራ ብታገኙ እና ስራ ስሩ በዛ ደግሞ ዘልየይ እንወድሃለን የሆነ ቀለል ያለ ስራ እንድሰሩ እርዳቸው ወንድሜ :ግን ወላዶች ከዚ ትምህርት ውሰዱ ልጅ መጨቆን ብዙ ሰበብ ያመጣል ።

  • @bateldamte
    @bateldamte หลายเดือนก่อน +6

    ሙሉ አካል ጤና ይዞ ቸገረኝ ማልት ወጣት ናቸው በተለያየ ቦታና ስራ መሯሯጥ ነው ሂወት ምን ጊዜም ከባድ ነው የትም ቢሆን በሷ ሂወት ነው እየኖሩ ያሉት እኮ ከባድ ነው ዘላለም እንደ ስምህ ዘላለም ያኑርህ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @user-fh2qm6sd6o
    @user-fh2qm6sd6o หลายเดือนก่อน +17

    ዘሌ ጀግናው ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቅህ

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 หลายเดือนก่อน

      Amen ya Allah 🙏🙏🙏

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d หลายเดือนก่อน +7

    ዘሌ ትክክል መጨረሻውን ማየት እንፈልጋለን🙏🙏🙏

  • @getuhawaz6291
    @getuhawaz6291 หลายเดือนก่อน +2

    እነዚ እህትመማቾች ያዛዝናሉ ያባታቸውን የባሠ ታሪክ ደገሙት እባካችሁ ወላጆች እሣትና ውሃ ለይተው እንዲያቁ ኣርገን እናሣድግ ኣመሠግናለሁ

  • @maryamawithaileyrsus2394
    @maryamawithaileyrsus2394 หลายเดือนก่อน +11

    ዘሌ መልካም ሰው እንኳን ደህና መጣህ ባለህበት ሰላምህ ብዝት ይበል!!!❤❤❤❤

  • @taibah1116
    @taibah1116 หลายเดือนก่อน +14

    ዘሌ ያች ባሏ ሰራተኛ ያገባባት ሴት ከምን ደረሰች መጨረሻውን አሳውቀን የኛ ጀግና

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu หลายเดือนก่อน

      ኧረ ለኔስ ያችን ባሌ ያረገዝኩትን ልጅ አስወርጅዉ አለኝ ካለች በኃላ የፈረጠጠችዉ ልጅ መጨረሻዋ ቢቀርብልን ጥሩ ነበር💃💃💃💃💃

    • @taibah1116
      @taibah1116 หลายเดือนก่อน

      @@MuluneshJenberu የወሬ ጥማት🙆አለብንኮ

  • @user-bv1jo7uw2j
    @user-bv1jo7uw2j หลายเดือนก่อน +15

    የልጆቹን ህይወት በሱስ አበላሸው። ከታወቀው ዩኒቨርስቲ እንዲባረሩ አደረጋቸው። የቤተሰብ ልፋት ከንቱ ሲቀር ያሳዝናል።

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s หลายเดือนก่อน

      በጣም ገደላቸው አልፎ ተርፎ ጥውር ነው አይቀሳቀስም ወድ ልጂ ሲስራ ነው እሚያምርበት

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl หลายเดือนก่อน +9

    ዘልዬ ጀግናው ወንድሜ እራስህን እየጠበክ አላህ ይጠብቅህ እና ዘሌ እባክህ እርጉዝዋ እንዴት ሆነች? የንስር አይንም ጉዳይ በጣም ደስብሎኛል እናንተም እኳንደስ አላቹ ድካማቹፍሬ አፍርቶአል በጣም ያሳዝናል ታፍኖ ማደግ በጣም ዋጋ ያስከፍላል በተለይ ለሴት

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 หลายเดือนก่อน +24

    ዘላለም የባለፈው አዲትሴት ከሚሱቱላይ በሰራተኝነት አስገብቶ ያገባትእደሚስት ያረጋት ለሚስቱ ውጪያላትን ምንላይ ደነሱ መምህርነኝ ያለው😢

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br หลายเดือนก่อน +2

      Part 2 Please

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5z หลายเดือนก่อน +9

    ወድማችን ዘሌእንኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግኖች አንተም የነስር አይን ኢቲዮ መዝናኛ እና ሶፊ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ወድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርቱልን

  • @user-mh2sv1gp7d
    @user-mh2sv1gp7d หลายเดือนก่อน +15

    ከጓደኛ ጂል አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢😢

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 หลายเดือนก่อน +6

    እሕቶቼ ታሪካችሁ በጣም ያሳዝናል ግን አሁንም ተስፋ አለ፣ሕይወታችሁን ከድንግል በድንግልና ለተወለደው ለኢየሱስ ክርስቶስ ስጡት ፣የዘለዓለም ሕይወት ይሰጣችኋል! ከዛ ወደልባችሁ መልሶ ቀንበራችሁን ሰብሮ እንደገና ሰው አድርጎ ያቆማችኋል ፣ እርሱ መሀሪ ነው ደሙ የፈሰሰው ለሀጢያታችሁ ነው ዛሬም ይወዳችኋል፣ እንዳትሞቱ ፈጥናችሁ ውጡ! ስለነገ አታስቡ ነገ በእርሱ እጅ ነው የመዳን ቀን አሁን ነው። እንወዳችኋለን ❤❤❤

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 หลายเดือนก่อน +27

    ዘሌ እነዚህን ልጆች መርዞ በሱስ ያባላሻቸው የአዳማው ልጅ ነው አደገኛና ልማደኛ ሱሰኛ ነው

  • @user-wo3oh4mm8y
    @user-wo3oh4mm8y หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ይሳዝናል ሁሌት ሴት ልጆች በአንድ ቤት 😢😢 ደሙ ይማራማር ምክንያቱም ሥስቱ HIV 😢😢😢

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 หลายเดือนก่อน +7

    ዜሊ ጥሩ በላሃልል ወደ ኣባታቸው ውስዳቸው የህ ጥጋም እንጂ ራሃብ ኣይደለም ስንት ኣለ ኣባትና እናት የለለው ራሳቸው የቀየሩት።

  • @GggGgg-mb9qj
    @GggGgg-mb9qj หลายเดือนก่อน +14

    "😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ላልደረሰበት ቀላልይመሰላል ለቤተ ሰቦቻቺሁ ጥናት ይስጣቸው ይስጠን እደት የቤተሰብ ልብ እደሚሰርብታውት

    • @MereGads-xd4hk
      @MereGads-xd4hk หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s หลายเดือนก่อน

      ከበድ ያለ ነው

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s หลายเดือนก่อน +1

      ከበድ ያለ ነው

  • @aberuaberu2092
    @aberuaberu2092 หลายเดือนก่อน +11

    ሰለም፡ዘሊዬ፡ሰለምህ፡ብዝዚት፡ይበልሊኝ፡ወድሜ።ሁከን።ደስ፡ሀለን፡ያ፡ሀረመኔ፡ሰዉዬ፡ስለተየዘ፡በጠም፡ደስስ፡ብሎኘልነ፡አሁንም።ሁለችነም፡ሁከን፡ደስስ።አለን፡ጌተ፡የተመሰገነ፡ይሁን።እንወደሀለን፡የኘ፡ጀነ፡የኘ፡ወተደሪ❤❤❤❤❤❤❤

    • @tsigeethio621
      @tsigeethio621 หลายเดือนก่อน

      አባት ልጂን አይጮቅን ከመጥፎ ነገር እድትቆጥቡ ነዉ እንጂ የሚያጠግብ እንጄራ ምጣዱ ላይ ያስታዉቃል ይላል የሐገሬ ሰዉ መስተዋሉን ያድላቹ😢😢😢😢😢😢

  • @tsenat21
    @tsenat21 หลายเดือนก่อน +12

    የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ❤
    እግዚአብሔር ከምናየው ክፉ ነገር ይሰውረን
    ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ምን ጉድ ነው የሚታየው 😮😢

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz หลายเดือนก่อน +11

    በጌታ ስም አምላክ ሆይ
    በዚህ ትህውልደ መጨረሻው አሰምርን
    በጣም ያሰፈራል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    Uuuuuuuuuuu ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😭

  • @HermelatewodroseEnu-re8ts
    @HermelatewodroseEnu-re8ts หลายเดือนก่อน +5

    ዘሌ እኮ የንስር ዐይን ወንድሙ ነው አላወቃቸሁም በጣም ነው የማደንቃቹ የምንወዳቹ በርቱልን ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o หลายเดือนก่อน +8

    ይህ ሁሉ የቤተሰቦቻችን በፀሎት አለመወሰን ልጆችን ፀሎት አለማሳየት ትልቁ ነገር ደግሞ ለነዚህ ልጆች ገደል መግባት የባእድ አምልኮ ውጤት ነው በቃ ይከ ነው የዲያብሎስ ስራ 😥😥😥ያሳዝናል አባት ልጁን እየፀለየ ከማሳየት ፍየል ይመስል ቅጠል ሲያኝክ በየ አረቄ ቤቱ ሲጠጣ ያሳያል ታዲያ ልጆች የማን አርያ ይዘው ይውጡ

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky หลายเดือนก่อน +3

    ዘሌ..አንተ እና.የንስር ዓይን..የማደንቃችሁ ሰዎች ናችሁ..እውነተኛ ባልንጀራሞች..ለድሀ የቆማችሁ ..የምትጋፈጡ. እ/ር ሠላም እና ጤናችሁን ይጠብቅልኝ. .አባታቸው ራሳችውን እንዲችሉ ነው..እነሱ አድገው የዮንቨርስቲ ተማሪ ስለሆኑ ማገናዘብ የሚችሉ ናቸው..በአባታቸው ማሳበብ አስፈላጊ አይደለም

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 หลายเดือนก่อน +14

    እረ ዘሌ ባልዋ በሷ ላይ ሰራተኛዋን ያገባው ሴትየዋ ምን ላይ ደረሰች ካንተም ጋር ተናንቆ ነበር እረ በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v หลายเดือนก่อน +3

    ዘላለም እውነት በጣም ነው የማደንቅህ ህዎታቸው ያሳዝናል ምንም ጭቅጭቅ አያስፈልገውም ለቤተስቤቻቸው ነግረህ ከዚህ መውጣት አለባቸው ሁሌ እንዳማሩ መሞት የለም ፈጣሪ ያግዝህ

  • @gg-ou5vk
    @gg-ou5vk หลายเดือนก่อน +2

    ዘሌ የመጣህው ሀሳብ ጥሩ ነው ፈጣሪ ይባርክህ አባትየውን አሳምነህ ከዚህ መጥፎ ሂወት አስወጣቸው ልጁ ግን የማይረባ ነው ፡፡

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s หลายเดือนก่อน +7

    ከባድ ነው ለምድህ ነው ሴቶች ሴተኛ አዳሪነትህን እዳማራጭ የምትይዙት ለሞራልም ደስ አይልም ችግር ያስጨንቃል አውቃለሁ ግህን እደዚ አይነቱ ነውር መህሞከር የለበትም እደዚ ዋጋ የከፈለችለት ፍቅር አይቀጥልም ምክንያቱኡም ወድ ልጅ የተከበረች ሴት ይወዳል ፍቅር ያለቃል ሴቶች በስሜት አትጎዙ ጉዳቱ እናተ ላይ ይብሳል ወድ ምንህም አይሆንም

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 หลายเดือนก่อน +3

    የኔልዩበርታ አላህይጠብቅህ ሡባንአላህ አላህአተህጠብቀን❤❤❤❤ያሣዝናል😢😢😢😢አባትውጤትጠብቆ😢ምንይላል

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 หลายเดือนก่อน +2

    እዚህ የተረዳውት ቤተሰብ ጫና ፈጥሮ በጣም አስጨንቆ ማሳደግ ጥሩ እንዳልሆነ ነው እንደተለቀቀ አንበሳ ይሆናሉ ልጆች ስናሳድጋቸው በብልሀት ካልሆነ በጣም አስቸጋሪ ነው

  • @getanega8559
    @getanega8559 หลายเดือนก่อน +1

    አኔ በጣም ነው ያዘንኩ አባትዬው አሳዘኑኝ ለፍተው መና መሆናችው ሁለቱም ልጆቹ እንደዚህ መሆናቸው እሄ የናዝሪቱ ልጂ ጄዝባ የልጆቹን ህይወት አበላሻቸው ያሳዝናል

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa4074 หลายเดือนก่อน +9

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ሆይ ከዚህ ዓይነቱ ይሰውረን

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o หลายเดือนก่อน +9

    የስ አደኛ ነኝ 👍👍👍ቀድርጉኝ ዘልዬ እንኳን ደህና መጣህ❤❤

  • @DancyDada
    @DancyDada หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 หลายเดือนก่อน +8

    ጀግና ችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏እራሰህን ጠብቅ

  • @user-ck6oj4eu9b
    @user-ck6oj4eu9b หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ አስበን በምህረትህ ጎብኝን ምን ጉድ ንው የምንሰማው 😢

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br หลายเดือนก่อน +5

    እኔ የሚገርመኝ እንደዛ የሆኑላቸው አባት 2 አመት ሙሉ 2ልጆቻቸውን ጥለው እንዴት ዝም ብለው ይቀመጣሉ እንዴት የሆነ ዘዴ ተጠቅመው ከቻሉ መጥተው ካልቻሉ ደግሞ በዘዴ መከታተል ነበረባቸው በጣም ያሳዝናል

  • @Hundumak
    @Hundumak หลายเดือนก่อน +10

    ጥያቄ አለኝ ልጁ ግን ከሌላኛው የፍቅረኛው እህትጋር የፍቅር ህይወት አለመጀመሩን ምን ያህል እርግጠኞች ናችው ??? ለብቻቸው አብረው ስውሉ ያ ፍቅረኛው ከብዙ ወንደሰ ጋር መጋደሟ ሁላ ልጣላት ይችላል ።

    • @user-kv7gn5wo1h
      @user-kv7gn5wo1h หลายเดือนก่อน

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ይህ የኔም ጥያቄ ነው ኣቀማመጣቸው ኣብረው ተጣብቀው እንደ ፍቅረኛ ነው በትክክል ግንኙነት ኣላቸው

    • @taibah1116
      @taibah1116 หลายเดือนก่อน

      ​@@asteryegezu4065😂😂😂😂እኮ እነሱናቸው ፍቅረኛሞች የሚመስሉት

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn หลายเดือนก่อน +5

    ወደ ቤተሠባቸው መላክ ነው ሲቀጥል አሰመርምራት ምርመራአ ያሥፈልጋታል

  • @GaladOsss
    @GaladOsss หลายเดือนก่อน +9

    አባታቸው በትክክል ይገላቸዋል አና አጥፊና ጠፊ እዳይሆኑ አስብበት ጀግናው ዘላለም

    • @zigzoe6324
      @zigzoe6324 หลายเดือนก่อน

      Are u the one you leading her

  • @user-kq2jl6xk9l
    @user-kq2jl6xk9l หลายเดือนก่อน +6

    እኔ በጣም አድናቂህ ነበርኩ ዛሬ ግን የሰራሃው የመጨረሻ የወራዳ ስራ ነው እነሱ አምነውህ እውነቱን አውርተውህ ለእነሱ ሰራ ለማመቻቸት በመሞከር ይልቅ አንተ አባታቸውን እንዴት እንደሚፈሩት እያወክ ቀጥታ ለአባታችሁ እደውላለሁ ማለት እውነት ልንገርህ ዛሬ የመጨረሻ ተስፋ እስቆረጥከኝ ጌታን ስለ እነሱ እኔ ደነገጥኩ ይህ የጅልነት ሰራ ነው ነገ እንዴት ሰዎች አምነውህ ሚስጥራቸውን ለማናገር ይምጡ ?
    ጥሩ ሰሰራ እንደማደንቅህ ሁሉ መጥፎ ስትሰራ ደግሞ ደስ ብሎኝ እነግርሃለሁ ዛሬ በነዚህ ልጆች የፈፀምክው ክህደት ብዙ የሚወዱህን ያሳጣሃል ሼም ኦን ዩ ልታፍር ይገባል ዘላለም በእውነት አዘንኩብህ 😢😢😢

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 หลายเดือนก่อน

      ቲሽዝተት የሆንክ ወራዳ ኣንተ ነህ እነሱ ያላፈሩትን እሱ ለምን ሌላ ልጆች እንደዚህ እንዳይበላሹ ይረዳል ድብቅ የሚባል በኢትዮጵያ የለም ጉዳቸው ብትክክል ወጥቶ እነዚህ ወራዶች ልጁ ከእህታም ጋር ግንኙነት ያለው ይመስላል

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰብ ማወቅ አለበት ግዴታ ነው!!!

    • @RAllhamdulilaalakulihal
      @RAllhamdulilaalakulihal 29 วันที่ผ่านมา

      😮

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርመል ገረ ቂሪ ቢሎት ገሬረ ቄረት ይለል ያገሬ ሰው ምን መለት ነው ቢትሉ ቤት ጠቢቂ ስትበል ጓሮ ጠቀች መለት ነው አነመ አበት ተመሩ ቢሎ ስልከቸው አወረዱት ተወረዱ አለህ ከደዚ አይነት ፈተነ ይጠቢቀን❤

  • @meronmeron2806
    @meronmeron2806 หลายเดือนก่อน +7

    እችን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @NegusaTase
    @NegusaTase หลายเดือนก่อน +14

    በፍፁም ትምህርት ሳይሆን ፍላጎታቸው ሲጀመር ጀምሮ የሚፈልጉት ብልግና ነው ከምትለው ተነስቸ ነው

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k หลายเดือนก่อน +7

    አንተ ጀግና መጣክ በርታ ስራክ ያስደስተኛል

  • @aheatjars9993
    @aheatjars9993 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን እንካን ደህና መጣህ በመንገድህ ሰላም በንሮህን በረከት በጤናህንሙሉ ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤

  • @NegusaTase
    @NegusaTase หลายเดือนก่อน +6

    ጨቁኖ ጨቁኖ የምትለው በሰባት አመቷ ወድ ካባቷ ቤት ለማምጣት ፈልጋ ይመስላል ደግሞ አታፍርም እርካሺ ናት

  • @user-kr1mn6yu6q
    @user-kr1mn6yu6q หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አንተንና የንስር አይንን ሁለታቹን እወዳችዋለው ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @HermelatewodroseEnu-re8ts
    @HermelatewodroseEnu-re8ts หลายเดือนก่อน +2

    ዘሌ እነዚህ ልጆቸ አባት ከሚገላቸው እዚሁ ሌላ መፍትሔ ካለ በጣም ያሣዝናሉ ይሔን ቸግር በትልቁ ሊወስድ የሚገባው አባት ነው አፍኖ አሣድጎ