ኑ በነገረ ድህነት ዙሪያ እንሟገት | ነፃ ውይይት | ዲያቆን ፈለገ አትናቴዎስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ተመስገን የጌታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 12

  • @SelamiAabadi
    @SelamiAabadi 18 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢 ባይነቾየ አይሻለሁ የምለዉ ዝማሬ ሰምቸ ማልጠግበዉ♥️✝️😢

  • @alemneshalemumelese4474
    @alemneshalemumelese4474 18 วันที่ผ่านมา

    ፈለገ አትናቴዎስ እውነት ሰምን መላክ ያወጣዋል የኔ ሸጋዎች ፈጣሪ ፀጋውን ያትረፍርፍለችሁ /የኔ ጌታ ፈለገዬ/

  • @mesfinBerhe
    @mesfinBerhe 18 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክትን ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🏻

  • @mesfinBerhe
    @mesfinBerhe 18 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @AtseWandimu
    @AtseWandimu 18 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen enquan abro aderesen

  • @sinottesfaye6845
    @sinottesfaye6845 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሞቼ

  • @MaMa-n6l
    @MaMa-n6l 18 วันที่ผ่านมา

    የምሳሳላችሁ ወንድሞቼ ዛሬ አመለጣችሁኝ ግን ይቱብ ላይ ስላለ አሁን እያዳመጥኩ ነው ወንድሞቼ በመውጣት በመግባታችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @felegeamin
    @felegeamin 16 วันที่ผ่านมา

    ነገረ ድህነት ብላችሁ ሰፍ ካደረጋችሁኝ በኋላ አንድ መናፍቅ ልሳን ብሎ ያደናቅፋችሁ?🙄
    ግን እግዚአብሔር ነው ያናገራችሁ በመሀል በቀልድ እያዋዛችሁ ብዙ ቁም ነገር አወራችሁ በተለይ ስለጥንዶች ህይወት ያወራችሁት ነገር ደስ ይላል።

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 18 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @mesfinBerhe
    @mesfinBerhe 18 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @mesfinBerhe
    @mesfinBerhe 18 วันที่ผ่านมา

    አሜን