እንደዚ አይነት ስጦታ አልጠበቁም ነበር ደስ አላቸው 🥲❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 489

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 14 วันที่ผ่านมา +14

    ልጅ አድጎ ለቤተሰብ ደስታ ተጨንቆ እንደዚህ ጥሩ ነገር ሲያደርግ ደስ ሲል
    ተባረኩ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛላቹህ ቤተሰቦቻቹህን እረጅም እድሜ እና ጤና ሰቶ ወግ ማረግ ለማየት ያብቃቸው

  • @hairyatube
    @hairyatube 8 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደስ ሲሉ እናት እና አባት ረጅም እድሜ❤❤❤

  • @rawudasulman
    @rawudasulman 14 วันที่ผ่านมา +25

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋዜጣ እናትና ለአባቶቻችን ግን እነቴ ነ አባቴ በጣም የናፈቀኝ ሺህ🥰🥰 ዓመት ኖርልን 😢😢😢😢😢

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 14 วันที่ผ่านมา +26

    የእውነት በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤ብዙ ነገር ሆነው አልፈው ከፈጣሪ በታች ዛሬ ላላችሁበት ስኬት ትልቁን ድርሻ የሚወስዱት እናትና አባት ናቸው በተለይ መንታ ሲኮን ትንሽ የሚከብድ ይመስለኛል ❤❤❤❤ብቻ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emukal
    @emukal 11 วันที่ผ่านมา +4

    ዋውው ለካስ የእኛው ናችሁ የምር በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ናችሁ እናት አባታችሁን እድሜ ከጤና ይስጣቸው እናንተም የእናት አባታችሁን ሀቅ የምትወጡ ያድርጋችሁ

  • @HewanGirma-h3n
    @HewanGirma-h3n 14 วันที่ผ่านมา +23

    የዛሬ 6 አመት ልደታ ሰፈሬ ጥምቀት እያከበርን አንዱ ጀርባዬን በሎሚ ይዞ ግው ሲያረገኝ ዋዉ ማን ሸበላነው ብዬ ዞር ስል ጉድ ሆንኩ ለካ ወንድሜ ነው ደንግጬ አንተ ስለው ባክሽ ልፈትንሽ ነው ብሎ እርፍ 😅 ዛሬ እግዛብሄር ይመስገን ከሁለት ልጆቼ እና ከባለቤቴ ጋር በለቡ አሳለፍን እንኳአን አደረሳችሁ❤❤❤

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 14 วันที่ผ่านมา

      😀😀😀😀😀😀

    • @HawaDubia
      @HawaDubia 14 วันที่ผ่านมา

      😋😂😂😂😂😆😆😆😆😆

    • @HawletYouYube
      @HawletYouYube 5 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @MessiM-x5c
    @MessiM-x5c 14 วันที่ผ่านมา +7

    ታድላችሁ በጌታ 😢ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይላችሁ ጎበዞች ተባረኩ🙏

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 14 วันที่ผ่านมา +10

    ኪራ አርጎድ ሱራ ቀይ እሻአላህ ❤❤❤ ማሽአላህ እርጅም እድሜ እናጤና ይሥጣችሁ ያርህማን ❤❤❤❤እድኔ የሆናችሁ በሙሉ አላህ ይርህማችው በሎልኝ እድኔ የሆናችሁ በሙሉ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @BizuyeMm
    @BizuyeMm 14 วันที่ผ่านมา +11

    እድሜና ጤና ይሰጥልን ማዘርየ ፋዘርየ❤❤❤❤

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te 14 วันที่ผ่านมา +7

    እረጅም እድሜ ለወላጆቻችሁ ❤❤❤❤❤

  • @HshshHzhs-p7e
    @HshshHzhs-p7e 14 วันที่ผ่านมา +6

    ሱራፌል ቀይከለር የለበሰዉ
    ኬራ አረጓደ የለበስከዉ
    ረጅም ዕድሜ ይሳጣችዉ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 14 วันที่ผ่านมา +10

    የኔእነት ራጅም እድሜከጤና ጋ ለእናቶቻችን አባቶቻችን ጉሉ አሚን
    በርቱ ጉዞ ወዳ 👉100k🎉🎉😊😊

  • @FentahunTakele-k5j
    @FentahunTakele-k5j 14 วันที่ผ่านมา +4

    እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይሁንላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከነ ቤተሰቦቻችሁ🙏🙏

  • @ሀስናቲዮብ
    @ሀስናቲዮብ 3 วันที่ผ่านมา

    ረጅም እድሜ ለእናት አባቶቻችን🌹🌹🌹ምረጦች ስወዳችሁ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 14 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኩ ዘመናችሁ ሁሉ የደስታ ይሁን በጣም ታምራላችሁ እድሜና ጤናን ወላጆቻችሁ ይስጣቸው መልካም በአል

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e 10 วันที่ผ่านมา

    ደስ ሲሉ ወላጆች ❤ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋ ያድልልን አሜን

  • @SaraSara-c5g7p
    @SaraSara-c5g7p 14 วันที่ผ่านมา +5

    ነፍ አመት ያኑርላችሁ እናትና አባታችሁን❤❤❤❤❤

  • @al1maztamera949
    @al1maztamera949 12 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ የሚሉ ወላጆች እድሜና ጤና ይስጥላችሁ

  • @ሠናይትየማሪያምልጅ
    @ሠናይትየማሪያምልጅ 6 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ እናት እና አባት ይኑሩ❤❤❤

  • @1523-l9k
    @1523-l9k 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እኮ ግሩም ነው በእውነት መንታ ❤

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሠብራዬብ አደረኩ ለናትና አባታችሁ ክብር ደሞ መንታ ዋው

  • @khadijachakile7534
    @khadijachakile7534 14 วันที่ผ่านมา +70

    ደሰ ትላላችሁ ግን ማዘርን ሳያቸው እናቴ ናፍቀችኝ😢😢😢😢

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 14 วันที่ผ่านมา +5

    ሁሌም ከናት ካባታቹህጋር እንዲሰሩ እንፈልጋለን በጣም ደስየሚል ቆይታ ነበር በርቱልን 🎉🎉🎉❤❤

  • @Kiyakiya2
    @Kiyakiya2 6 วันที่ผ่านมา

    መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ በእውነት
    ምን አለበት እኔም እናቴን እንደዚህ
    ባስደስት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ለቤተሰቦቻቸው
    በርቱ ጎቤዞች

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 14 วันที่ผ่านมา +2

    እድሜና ጤና ላአባት ለእናቶቻችን አቤት ውበት ኤሄ ቀን ናፍቀኝ ሁሌም ከፋሚሊ ጋር ስርልን❤❤❤❤

  • @karimaebrahim2823
    @karimaebrahim2823 2 วันที่ผ่านมา

    አላህ ለሁላችሁም ረጅም እድሜ ከጤና ጋ❤❤❤❤❤🎉

  • @نتنت-ث7ص
    @نتنت-ث7ص 14 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ማሮች ደስ ስትሉ አባታችን እደኛ ለመለየት ተቸግረዋል እናት ግን እሷ ብጠፏት ውስጧ ይነግራታል የኔ እናት አባት ደስ ሰትሉ❤❤❤❤

  • @ስሃምሙሐመድሙሐመድ
    @ስሃምሙሐመድሙሐመድ 14 วันที่ผ่านมา +1

    ወልዳ አሰድገ አስተሚራ ለዚ ስኬት ያደረሰች እነት እነት ኡኮ እነት ሺ አማት ትኑሪ ኢማዬዬዬዬ አለህ እድሜ ከጤና ለእነተችን ለባተችን❤❤❤❤❤❤

  • @abdurahmanksa9739
    @abdurahmanksa9739 14 วันที่ผ่านมา +1

    ማዘርየ ስላዘዙኝ ላይክ ሰብ አርጊለሁ እናተ ደስ እምትሉ ወድማቾች ናችሁ መሸአላህ ተባረ ከላህ

  • @seadi5
    @seadi5 14 วันที่ผ่านมา +1

    ማን መንትዮችን ሳይ
    መታ መውለድ የሚመኝ
    መታደል ነውማሻአላህ
    እረጅም እድሜ ለሁላችሁም አግብታችሁ መታመታውን ውለዱ

  • @عفاف-ط7ف
    @عفاف-ط7ف 14 วันที่ผ่านมา +4

    መሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatTrk
    @HayatTrk 5 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 ዋው ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤👍

  • @ethio5132
    @ethio5132 7 วันที่ผ่านมา

    Father and Mother እናመሰግናለን እነዝህ እንቁ በጥሩ ስላሳደጋችሁ !

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 10 วันที่ผ่านมา

    አይ እናት አባት እኮ በልጅቻቸዉ እዴት እደሚደሰቱ ሺ አመት ይኑሩላችሁ የሁላችንንም አባትቶች ፋዘርየ እና ማዘርየ ሺ አመት ኑሩ ታምራላችሁ👍👍👍

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 14 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ወይዘሮ ሙሉ እና አቶ ለማ❤❤❤❤

  • @melkamuyasin
    @melkamuyasin 14 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤ አላህ እድሜናጤና ይስጣችሁ ደስይበላችሁ አይያያቹህ እኛ ስደተኞችንም ያስደስተን❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 14 วันที่ผ่านมา

    ዋው የኔውዶች ደስ የሚል ቤተሰብ እረጂም እዲሜ ከጤናጋ የኪራእናሱራ የነዚህ አዝጎች እናትና አባት ❤❤❤ ሲያምሩ ከግርማሞገሳቸውጋ❤❤ ለካስእነሱም አይለዪዋችሁ👌😂😂

  • @مخيمسدو
    @مخيمسدو 14 วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @MeronYekiya
    @MeronYekiya 14 วันที่ผ่านมา

    ዋውውው ደሰ ሰትሉ በነጭ ቀዩን የለበሰው ኪራ ነው አረንጓዴ ሱራ ነው💞 እግዚአብሔር እናቶቻችንና አባቶቻችን ዕደሜና ጤና ይሰጣቸው ኪ&ሱ ውላጅ አክባሪ ናቹ የጉልቤታችሁ ፊረዎች ያክብራች የኔ እትና አባቴ የምደር በረኬቶች ኖሬ እንድኖሪላችሁ ፈጣሪ ያቆይልን እውዳችዋለው❤❤❤።🎉

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 14 วันที่ผ่านมา +1

    የምር የምር መንታ ልጂ በጣም ነው የምወደው አሁን ደግሞ ፍላጎቴ ጨመረ❤❤❤❤❤❤

  • @AdanecYitayew
    @AdanecYitayew 14 วันที่ผ่านมา +1

    WOW በጣም ያምራሉ ረጅም እድሜ ይስጣቸው እናንተም ተባረኩ

  • @ኤፍታህ-blen
    @ኤፍታህ-blen 14 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤ ስታምሩ ተባረኩ ማዘርና ፋዘር ሲያምሩ ❤😂

  • @hawa406
    @hawa406 14 วันที่ผ่านมา +5

    አሏህዬ የኔ ጌታ በሰው ቤት 12 አመት ደክሜለሁ ለፍቻለሁ ታምሜለህ ልጅነቴ ሂዶል ጎደኞቸ አግብተው ወልደዋል እኔ ነኝ የቀረሁ ምርጥ ባል ወፍቀኝና መንታ መልታውን ጤነኛ ልጆች ወፍቀኝ ካንተ ውጭ የምለውነው አምላክ የለምና😢😢😢

  • @sosikebede8695
    @sosikebede8695 14 วันที่ผ่านมา

    አቤት ስታምሩ ወላጆቻቹ ምርጥ ናቸው ለዚህ ነው ውድ የሆናችሁት
    ኪራ አረንጓዴ ጥለት የለበሰው ቀዩ ደግሞ ሱራ ነው ❤❤❤

  • @SlamhKmal
    @SlamhKmal 14 วันที่ผ่านมา

    ቀይ የለበሰው ኪራ አረንጎዴ ሱራ❤❤❤❤❤❤ለማንኛውም እድሜና ጤና ለናትና አባታችው እየተመኝው መልካም ባህል ይሁንላችሁ ቀሪ ዘመናቸው የተባረከ ይሁን

  • @GfFr-u2z
    @GfFr-u2z 14 วันที่ผ่านมา +1

    የኔዉድቺ እናት እና አባታ ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤❤😢😢

  • @RadetAyalew
    @RadetAyalew 14 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ ሱራፌል ቀይ የለበሰው ኪሩ አረንጓደ የለበሰው ለቤተሰቦቻችሁ እረጅም እድሜ ይስጣቸው ልኡል እግዚአብሔር 🙏🥰

  • @NejatNejat-c9x
    @NejatNejat-c9x 7 วันที่ผ่านมา

    ማሽ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ZamzamOmar-g4x
    @ZamzamOmar-g4x 14 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሀሂ ማዘር ከመቀሌ ስትል አለቀስኩ መቀሌ የኔም ወደም የተምረቀበት ነዉ❤❤❤❤❤

  • @አሜን-v1m
    @አሜን-v1m 14 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ታምራላችሁ❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ❤❤እኛ በኔዘርላንድ ቆንጆ የጥምቀት በአል አከበርን በጣም ደስ ብሎኛል🙏🏽🥰🥰

    • @አሜን-v1m
      @አሜን-v1m 14 วันที่ผ่านมา

      በጣም ታምራላችሁ❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ❤❤እኛ በኔዘርላንድ ቆንጆ የጥምቀት በአል አከበርን በጣም ደስ ብሎኛል🙏🏽🥰🥰የተወሰነ ለመቅረፅ ሞክሪያለሁ እየገባችሁ እዩት🥰

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 14 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤ለወግ ማረግ ያብቃላችሁ አላህ

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 14 วันที่ผ่านมา

    ወይ ደስ ሲሉ ❤❤እግዚ አብሔር ይጠብቅላችሁ ሡራና ኪራየ ❤❤❤❤❤

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 11 วันที่ผ่านมา

    በጣምምምም ታምራላችሁ በእውነት እኔም ሁሌ ምኞቴ መታ ልጅ መውለድ ነው በተለይ ሴትና ወንድ ምኞቴ ነው አምናለሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይስጠኛል እምነቴ በእሱ ነአ
    እግዚአብሄር ያውቀዋል በስደት የባከነው ግዜየን ለሁሉም ግዜ አለው ብሎአል ጠቢቡ ሰለሞን እያልኩኝ ከስደት የምወጣባትን የእግዚአብሄር ፍቃድ እየጠበኩ ነው በእኔ ሀሳብ አልተሳካልኝም መታ ልጅ ከሰጠኝ ብየ ተስያለሁ አምናለሁ ይሆናል ምንም የማትጠገቡ ወንድማማቾች ናችሁ ስትዋደዱ ስትከባበሩ መታደል ነው
    ልብሱ ሲያምር የዛ የኩሩ ህዝብ ባህሉም ልብሱም ፍቅሩም ያምራል ስለሚቀኑብን በጦርነት ሊጨርሱ ነው❤❤❤❤

  • @QwertyuiAsdfghjk-z5k
    @QwertyuiAsdfghjk-z5k 14 วันที่ผ่านมา +1

    አግዝአብሔር ዘምናችሁ ይባርክ ዋውው በጣም እወዳችዋለው ማዘር እና ፋዘርን እድሜና ጤና ይስጣችው አይለያችው ❤️🥰🥰🥰♥️💞💕💕💕💕💕💞💞የናተ ተከታይ በመኦኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ♥️♥️💞💞ኑሩልኝ ወድድድድድድ በተርፈው እንካን አደርሳችሁ ❤️🥰♥️💞💞💕🥰❤️❤️🥰💕💞♥️💞💞💞

  • @ttffzat2988
    @ttffzat2988 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሥታምሩአላህ እረጂም እድሜ ይሥጠቺሁ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Eyutina-s8d
    @Eyutina-s8d 14 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ትላላችሁ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ኪራ ና ሱራ እወዳችኋለሁ🥰

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te 14 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድድድድድድ እናት አስተያየቷ አይ እናት❤❤❤

  • @ZinetM-k4f
    @ZinetM-k4f 10 วันที่ผ่านมา

    😢😢❤❤❤ደስስስስትላላችሁ እኝህንየመሰለልጆች ወልዳችሁ ስላደርሳችሁ ደስይላል እረጂምእድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ

  • @ቡጋሌችTube
    @ቡጋሌችTube 14 วันที่ผ่านมา

    10:40 አረንጓዴው የለበሰ ኪራ ቀዩን የለበሰው ሱራ መጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ አባትና እናቴ ኢድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ሺህ ዓመት ኑሩ ወንድሞቼ በጣም ነው የምወዳችሁ ክርራና ሱራ ሙሉ family እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ጤና ይስጣችሁ ሰላም ይስጣችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 14 วันที่ผ่านมา

    እውነት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetemworkmetages
    @yetemworkmetages 13 วันที่ผ่านมา

    ሲያምሩ እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ።❤❤❤

  • @BraktMulti
    @BraktMulti 14 วันที่ผ่านมา +1

    የምር ቤተሰቦች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadiyaassen4378
    @hadiyaassen4378 14 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ እናት አባት እረጅም እድሜ ይስጣችሁ🙏

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 11 วันที่ผ่านมา

    ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ❤❤

  • @yetyet3213
    @yetyet3213 14 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ መንታ ነው መወለድ ምፈልገው እግዚአብሔር ከሰጠኝ ግን በዘር ነው ይባላል እኔ ደሞ በሱ አላምንም የ እግዚአብሔር ስጦታ እንጂ
    ።።።።። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ማዘር እና ፋዘር ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ኪራ እና ሱራ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳቺ❤❤🎉😢🎉🎉

  • @E.......A-m4f
    @E.......A-m4f 14 วันที่ผ่านมา

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጌርር ይይስጥጥላላችሁ አባታችሁሁና እናታችሁ ❤❤እኔ መቼም አልለያችሁም❤❤

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 14 วันที่ผ่านมา

    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለሁሉም እናትና አባቶች

  • @MuWly
    @MuWly 14 วันที่ผ่านมา

    ቀይ የለበሰው ሱራፊል ነው❤❤❤❤❤ማማዬ ፋዘርዬ ረዥም እድሜ ይስጣቹ

  • @banchmulie
    @banchmulie 14 วันที่ผ่านมา

    ውይ ማዘርና ፍዘር ሲያምሩ ደግሞ ሳቂታ ተጫዋች ናቸው

  • @bezawitsiyasb5973
    @bezawitsiyasb5973 14 วันที่ผ่านมา

    አረንጓዴ የለበሰው ኪራ ነው ቀይ የለበሰው ሱራ 🥰🥰🥰 አይለያቹ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ አባት እናታችሁንም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥላቹ

  • @banchmulie
    @banchmulie 14 วันที่ผ่านมา

    አረንጓዴ ጥለት ያለው የለበሰው ኪሩቤል ቀይ ጥለት ያለው የለበሰው ደግሞ ሱራፌል ነው ማዘርና ፋዘርን ደግሞ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው የእናንተን ደስታ ወግና ማዓረግ ያሳያቸው

  • @ተመስገንኣምላኪ
    @ተመስገንኣምላኪ 14 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ትላላችሁ እድሜና ጤና ይሴጥላችሁ ❤❤❤

  • @EmushTamrat
    @EmushTamrat 14 วันที่ผ่านมา

    ረጅም እድሜ ከጤና ያድላችሁ❤❤❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 14 วันที่ผ่านมา

    ሥታምሩ አላህ እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @enalime3737
    @enalime3737 14 วันที่ผ่านมา

    ሱራፈሌ ቃይ የላባሳ ነው
    ኡንካን አዳራሳችሁ ያኔ ዉዶቺ ኑሪልኝ
    እናት አባት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ጌታ ይስጣችሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @zina5085
    @zina5085 14 วันที่ผ่านมา

    ዋውው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አፀደማርያም-ቨ2ጐ
    @አፀደማርያም-ቨ2ጐ 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤አሜንእንኳንአብሮአደረሰን ስታምሩ እድሜና ጤና ለማዘርእና ለፋዘር ይስጥላችሁ

  • @GuyeGrace72
    @GuyeGrace72 8 วันที่ผ่านมา

    ማሸ አለህ ነዉ❤❤❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 14 วันที่ผ่านมา

    አላህ ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ ለቤተሰቦቻችሁ እናንተም እደጉ ተመንደጉ በርቱ ምርጦቸ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu 14 วันที่ผ่านมา

    እረጅም እድሜ ይስጥልን እማሚየ አባቢየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 14 วันที่ผ่านมา +1

    እንካን አደረሳችሁ ከነ ማማእና ባብ ጋር ረጅም እድሜ ከጢና ይስጣችሁ

  • @chuchulakew7211
    @chuchulakew7211 6 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ጤና ይስጣችሁ ደስ ስትሉ

  • @طيفالعنزي-ط7ب
    @طيفالعنزي-ط7ب 14 วันที่ผ่านมา

    እንኮን አብሮ አደረሰን አባየ እናእማዬ ደስስሉ እደሜ ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️ቀይ የለበሰው ኪራ አረጎዴ የለበሰው ሱራ

  • @Zeharamohammed-t4g
    @Zeharamohammed-t4g 14 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂታምራላችሁ❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @Hanatube-jn1io
    @Hanatube-jn1io 14 วันที่ผ่านมา

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ቤተስቦቻችሁን ❤❤❤ አሁን እንኳን ደጋግሜ ስለማያችሁ እያወኳችሁ ነው መለየት ጀምሬያለው በፊት ነበር የምሽወደው 😂😂😂ቤተስቦቻችሁን ለሁለተኛ ጊዜ ስናያቸው የኔ ውዶች ሁሌም ኑቶሎልን😍😍😍 አላውቃችሁም አላሉም አባታችን😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @BirtukanKebede-l8j
    @BirtukanKebede-l8j 14 วันที่ผ่านมา

    በጣም ታምራላችሁ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ

  • @askaleejigu7698
    @askaleejigu7698 11 วันที่ผ่านมา

    እድሜ እና ጢና ይስጣችው❤❤

  • @Meri.2146
    @Meri.2146 14 วันที่ผ่านมา

    ረጅም እድሜ ጤና ይስጣችው ፈጣሪ ኣባት እናት መደሰት እኮ ይለያል በርትልኝ ወንድሞቼ❤

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ 14 วันที่ผ่านมา

    እፍፍ እእእእረጅም እድመ ይኑሩለችሁ ❤🎉 አይሥደት ❤🎉🎉🎉

  • @Homa-g6n
    @Homa-g6n 14 วันที่ผ่านมา

    ❤ለእናትና አባቶቻችሁ እግዚዓብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ ❤❤❤❤

  • @زينب-ي1ظ3ض
    @زينب-ي1ظ3ض 14 วันที่ผ่านมา

    ውይ ስታምሩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 14 วันที่ผ่านมา +1

    እድሜ ጤና ይሥጥላች በጣም ደሥ ይላሉ እናተም እደዛዉ

  • @ashakal4696
    @ashakal4696 13 วันที่ผ่านมา

    እረጅም.እድሜ.ጤና❤❤❤❤

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 14 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ስታምሩ አላህ እረጅም እድሜ ይሰጣችሁ እኔም መንታ መውለድ እፈልጋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ramaramaa1776
    @ramaramaa1776 14 วันที่ผ่านมา +1

    መሻ❤❤❤አላህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Senayittefer
    @Senayittefer 14 วันที่ผ่านมา

    Lebetesebochachu edime ena Tena. Yistachewu. Arugade kira Kaye. Sura betam new minwodachu melikam bal yihunilachu. ❤❤❤❤❤

  • @rozalovetube
    @rozalovetube 13 วันที่ผ่านมา

    በጣም ታምራላችሁ እናትና አባታችሁን እድሜና ጤና ይስጣቸዉ❤
    እናት ሳይ መፈሳዊ ቀናለሁ ምናዉ እናቴ በኖረች ብዬ እመኛለሁ ግን የፈጣሪ ፍቃድ ነዉ
    ጥያቂቹሁ ደግሞ ይመስለኛ አረጓዴ የለበሰዉ ኪራ ይመስለኛል ቀይ የለበሰዉ ደግሞ ሱራ

  • @AttigabeWubet
    @AttigabeWubet 14 วันที่ผ่านมา

    እርጅም እድሜ ያኑርላችሁ ስታምሩሩ

  • @ኤልሳዕ
    @ኤልሳዕ 14 วันที่ผ่านมา

    ወወወወወ እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @Galane-nr3pz
    @Galane-nr3pz 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ umuri isinif haa dheresu waqayooooo uuuffeee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤