🛑አኬ የመናፍቃን አስለቃስ ጭስ 😂ጴንጤዎቹ ሲጎረሩ አኬ ሲመጣ ጋንጩራቸው ተነሳባቸው😁

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @sintemedhanealem5946
    @sintemedhanealem5946 5 หลายเดือนก่อน +3

    እረ አኬ ግን ምን አይነት ጂኒየስ ሰው ነው በጌታ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ Smart ሰው ነው

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 5 หลายเดือนก่อน +1

    አኬን 👈ሲያዩት እሚደነብሩት ነገር 😮😮ጌታ ሆይ 😂😂😂 አይ ጼጤ 😅😅😅 የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ ይባርካችሁ 👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 5 หลายเดือนก่อน +2

    ህጻናት መጠመቅ የለባቸውም ይላሉ ከመኑ በዃላ ነው መጠመቅ ያለባቸው በስንት አመታቸው ነው የሚያምኑት 14 ወይ 15:16 አካባቢ ነው ተብሎ የሚገመተው እንደዛከሆነ በ 13 አመታቸው ቢሞቱ ስኦል ላይ ናቸው ማለት ነው

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 5 หลายเดือนก่อน +4

    የጴንጤ እውቀት እንዲ የቀነጨረ መሆኑ ይደንቀኛል🫣

  • @sintemedhanealem5946
    @sintemedhanealem5946 5 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂 እረ ጴንጤዎች አኬን ይፈሩታል ማርያምን

  • @zinashdamtew6574
    @zinashdamtew6574 5 หลายเดือนก่อน +1

    በቀላሉ ልጄ የእግዚአብሔር ልጅ አይደለም በል ......30አመት እስኪሞላው 😂😂😂😂😂

  • @Tade-po1gw
    @Tade-po1gw 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንኩ

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሳሚ የሚሉት ለሚጠየቀው መልስ የለውም

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 5 หลายเดือนก่อน +1

    እቺ ደነዝ አንቺን ብሎ አወያይ ሰዓት ማሳየት አትችይም ጥያቄና መልስ ሳይገቡ ገብታቹዋል እያለች ትዘባርቃለች መጀመሪያ ከባህሪሽ ታረቂ እባክሽ

  • @endalezewedie594
    @endalezewedie594 5 หลายเดือนก่อน

    sena, I appreciate you .

  • @endalezewedie594
    @endalezewedie594 5 หลายเดือนก่อน

    Helu is the man of principle

  • @zinashdamtew6574
    @zinashdamtew6574 5 หลายเดือนก่อน

    አትድከም ወንድሜ አቤል...መልስ የለውም ካፈርኩ አይመልሰኝ ብሎ እያደረቀህ ነው

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 5 หลายเดือนก่อน

    Ake ❤❤❤

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 5 หลายเดือนก่อน

    የሳሚ ልጅማ ፓጋን ነው ምክንያቱም አባቱ ፓጋን ስለሆነ ነው መልሱ

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie 5 หลายเดือนก่อน

    ሃሃሃ! መሃይሙ መናፍቅ ጥያቄው መመለስ ሲያቅተው መፅሃፍ ቅዱስ የማታነቡ ኦሮቶዶክሶች አላለም!!!

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 5 หลายเดือนก่อน

    ዉይ ጴንጤ ላለማመን

  • @BirukHaile-xf6mn
    @BirukHaile-xf6mn 5 หลายเดือนก่อน

    Ake ..respect

  • @hirutanegash8251
    @hirutanegash8251 5 หลายเดือนก่อน

    እርእሱን ወድጄዋለሁ😂

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 5 หลายเดือนก่อน

    Semu wedema men honeh new bet Christian honeh tiktok yemtkeftew? Ebakehen adtewul

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 5 หลายเดือนก่อน

    ምን ደነዙ ነው የሙስሊም ልጅ ቢጠመቅ ይድናል ወይ ይላል እንኳን እነሱ አንተ አህዛቡ ሳሚ አንተም አትድንም እንኳን ሙስሊም አንተ ማለት መጸሐፉን የያዘ ሙስሊም ነክ

  • @yacobkebede7052
    @yacobkebede7052 5 หลายเดือนก่อน

    Samuel delayed ke kelma yabase dede seytan Karachi new average weshetame

  • @yenedz7264
    @yenedz7264 5 หลายเดือนก่อน

    ጴንጠው ከውቀት የነፃ ስለሆን he keeps disturbing 😅 shame on you

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie 5 หลายเดือนก่อน

    እራሷን ፓስተር ሄሉ ብላ የምትጠራው የቀለሜ ውሽማ አሮጊት ውሎና አዳሯ ቲክ ቶክ ላይ ሆነ በቃ??!!

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂 እንጨት ተቃዋሚ ጴንጤ !!!! ውሀ ማለት ቃል ማለት ነው ? የያዘህ ዳፍንት እስከወዲያኛው ደፍኖ ያስቀርህ ጡረተኛ ከሀዲ 😂😂😂

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse 5 หลายเดือนก่อน

      ዋው የተዋህዶ ልጅ ❤❤❤❤❤ ጴንጤውን ምላሱን ጠቀለልከው 😂😂😂😂😂 የሱ ልጅ ! 16 አመት እስኪሆናት አምና እስክትጠመቅ ድረስ አምላክ የላትም 😂😂😂 ሄሉ አንጀቷ እርር ብሎዋል 😮😮😮 ተዋህዶን እትችሏትም ❤❤❤ ያመነ የተጠመቀም ይድናል ❤❤❤ የከሀዲ ልጅ እስከ 16 አመቱ ክህደት በጡጦ ሲጠባ ያድጋል ሄሉ 😂 አነድ ብርጭቆ ክሎሮክስ ለብስጭትሽ ግጥም አድርገሽ ጠጭበት 😂😂😂😂😂😂

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 5 หลายเดือนก่อน

    ሄሉ የምትባል ጋለሞታ ምኗ ክፍታም መረን ሴት ነች