መረግድ እና ቁም በማህሌት ብዙ ሚስጥር አዘል ስያሜዎች አሉ እንደ መረግድ፣ቁም ፣ጽፋት፣አመላለስ ፣እስመ ለዓለም እና የመሳሰሉት......

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 มิ.ย. 2024
  • መረግድ እና ቁም በቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል ሰኔ 12/2016 ፊት ሚካኤል ጎንደር ! በማህሌት ብዙ ሚስጥር አዘል ስያሜዎች አሉ እንደ መረግድ፣ቁም ፣ጽፋት፣አመላለስ ፣እስመ ለዓለም እና የመሳሰሉት......ወደፊት ሊቃውንቱን ጋብዘን ማብራሪያ እናሰጥበታለን
    #ethiopia #ሀሁ #hahu #fidel #media #ሊቃውንት #የኔታ #ደብረ #ras #ዚቅ #habesha #ethiopianmezmur #ethiopiaorthodox #mountains #travel #መረግድ#ጽፋት#መዝሙር #መዝሙረ_ማኅሌት

ความคิดเห็น • 9

  • @GizachewWube-mj5kj
    @GizachewWube-mj5kj 22 วันที่ผ่านมา

    ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እግዚአብሔር ያቆይልን ፡
    በእውነት መታደል ነው።

  • @zemenuabeje5728
    @zemenuabeje5728 22 วันที่ผ่านมา

    ወይ መታደል!አቤት፣ሰማያዊ ዜማ።

    • @al-aha
      @al-aha 20 วันที่ผ่านมา

      TEMARU INJI ZIMBLEH METADEL TILALEH?

  • @YishakWorku
    @YishakWorku 5 วันที่ผ่านมา

    ጎንደር ወርኀ ዘር ጎንደር ወርኀ መከር ፤ማብራሪያዉን በቶሎ

  • @al-aha
    @al-aha 19 วันที่ผ่านมา

    ሀሁ ሚዲያ ያልከዉ ሀ መጀመሪያ ንጉስ መስሎህ ይሆን ?? አስተዉል መርምር የኛ ጥበብ እንደፈረንጅ ኮፒ አይወድም!!!!

    • @hahu445
      @hahu445  19 วันที่ผ่านมา

      ወንድሜ ለማለት የፈለከው አልገባኝም

    • @al-aha
      @al-aha 19 วันที่ผ่านมา

      @@hahu445 @ miyigebhal silagebah meselegn u yalkeww

  • @al-aha
    @al-aha 20 วันที่ผ่านมา

    ማብራሪያ አያስፈልግም እስካሁን የቅዱስ ያሬድን ጥበብ ገለጠ የለም ዜማዉን መማር 2ኛ ደረጃ ነዉ ዋናዉ እርሱን መሆን ተሰዉሯል አሁን ግን ጊዜዉ ነዉ እንዳትሸወዱ ፈልጉት ታገኙታላችሁ

  • @al-aha
    @al-aha 20 วันที่ผ่านมา

    ማብራሪያ አያስፈልግም እስካሁን የቅዱስ ያሬድን ጥበብ ገለጠ የለም ዜማዉን መማር 2ኛ ደረጃ ነዉ ዋናዉ እርሱን መሆን ተሰዉሯል አሁን ግን ጊዜዉ ነዉ እንዳትሸወዱ ፈልጉት ታገኙታላችሁ