የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ማሻሻያን አስመልክቶ ብሔራዊ ባንክ ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቪዲዮ | business| dollar exchange | national bank

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 13

  • @ወድራያ-ተ1ዘ
    @ወድራያ-ተ1ዘ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ገበያዎች ያለ እንቅልፍ ቀኑን ሙሉ ማረጃ ስታቀብሉን ነዉ የዋላቹት እናመሰግናለን በርቱ❤❤❤

  • @enatyemaryamlj4125
    @enatyemaryamlj4125 5 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል የገባው ሰው አለ 😢ምን ሊል እንደገለገ በግልፅ አልገባኝም😢

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 5 หลายเดือนก่อน

    በውነት የአንድ ብግ ስጋን ለመቶ እንበሳ እንደመወርውር ነው እናተ ያሰባችሁት ንግዴውን አስፈራርተን ብላችሁ ይሆናል በመለስ የሶስት ብር ልዩት የፈፈጠረው ትርምስ ያየ ድጋሚ ቅነሳ ይደረጋል ብዪ አስቤ አላውቅ ነበር

  • @firehiwot798
    @firehiwot798 5 หลายเดือนก่อน

    ከዉጭ እየተመላለሱ ለሚሰሩ ዕቃ ከቀረጥ ነፃ ነው እያላችሁ ነው እኔ አላምንም ቀን ወጣልን

  • @HaymanoAssefa
    @HaymanoAssefa 5 หลายเดือนก่อน +3

    ስለማዊ ሰልፊ ይዉጣ ህዚብ😢😢😢

    • @TGMe-e3e
      @TGMe-e3e 5 หลายเดือนก่อน

      ገብቶሻል ግን መጀመርያ መሀይም ደንቆሮ የአረብ ገረድ👣❗❗❗

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@TGMe-e3eፀብ በደላላ በላብ ተሰርቶ የሚገኝ ገንዘብ ምን ከስድብ ጋር አገናኘው ሆሆሆ

    • @HaymanoAssefa
      @HaymanoAssefa 5 หลายเดือนก่อน

      @@TGMe-e3e አንቸቺ ደደብ 😎

    • @tigist9810
      @tigist9810 5 หลายเดือนก่อน

      ምነዉ እህት (ወንድም)ሰርተህ ጥረህ ግረህ ብላ ነው የሰዉ ቤት መስራት ነዉር አይደለም መስረቅ ብቻ ነው ነዉር ይቅር ይበለን 🤦‍♀️

  • @delelegnmentiro-vk1ux
    @delelegnmentiro-vk1ux 5 หลายเดือนก่อน +2

    ባንክ የለዉ ብር ዋጋ አጠ

  • @brolex3339
    @brolex3339 5 หลายเดือนก่อน

    This is a nightmare for ethiopian people. Its telling them your money you saved has no value. There is no good deal from this stop miss leading.... Ethiopian people need to fight this before it's too late.

  • @ሱላማጦስ
    @ሱላማጦስ 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ልገባኝ አልቻለም ምንድነው ያሉት