ከክራር ተማሪዎቼ ተሞክሮ ላካፍላችሁ (ከክራር ተማሪነት እስከ አስተማሪነት እና ሰፊ የአገልግሎት ሕይወት።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 17

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 3 หลายเดือนก่อน +9

    የተዋህዶ ልጆች አስኪ እንደዚህ በመኔፈሳዊ የሚደክሙትን እናበረታታ
    በርቱልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን🙏

  • @girmabirhanukirarandbegena1339
    @girmabirhanukirarandbegena1339  3 หลายเดือนก่อน +11

    ውድ የሜሮድያ ቤተሰቦች እስኪ በቀጣይ ከመዝሙር ጥናት ተጨማሪ ሌላ ስለ ክራር ማወቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ አሳውቁኝ??
    ወይም ማንኛውም አይነት ጥያቄ (ሃሳብ) ካላችሁ??
    ወደ በገና ትምህርት ከመግባታችን በፊት

    • @mariamawitnegede1070
      @mariamawitnegede1070 หลายเดือนก่อน

      ስለ ትዝታ በደንብ ንገረን

  • @chuchuman7846
    @chuchuman7846 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ዴቭ ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን

  • @EyosiyasMekuanint
    @EyosiyasMekuanint 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @zeyohannes1648
    @zeyohannes1648 3 หลายเดือนก่อน +2

    የግርምሺ ፍሬ ዴቭ በርታልን👏👏👏

  • @zekariyasgetnet1711
    @zekariyasgetnet1711 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለአገልግሎት እድሜን ያድለን ❤

  • @asalfiwolire
    @asalfiwolire 3 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው🙏🙏
    እና በበኩሌ ያለኝ ጥያቄ እጅችንን ስነፈታታ ሆነ መዝሙር ዜማ ስንለመመድ በአንድ ቅኝት መለመማድ ወይስ እያቃያያርን ብሆን የተሸለ ይሆናል?

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  3 หลายเดือนก่อน +2

      ከተቻለ በተለያየ ቅኝት ብቻ ሳይሆን በተለያየ የጣት መነሻ ቦታም ቢሆን እየቃኙ መሞከር የበለጠ አቅምን ያሳድጋል ወንድሜ።
      መልካም ሀሳብ ነው ያነሳኸው

  • @SAN-uy3tw
    @SAN-uy3tw 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥሩ ነው።

  • @tazebgetahun3963
    @tazebgetahun3963 3 หลายเดือนก่อน +2

    Girmash silk kutrhgn bitlikilgn

  • @kumeguluma9623
    @kumeguluma9623 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ይሄን ሁሉ አመት ይፈጃል ማለት ነዉ 😢😢😢 ጀምሬማ መቆም አልፈልግም ወይኔ ከፈ ገና 2 ወሬ🥺

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  หลายเดือนก่อน

      እህቴ አይዞሽ ፈጣን ከሆንሽ በ 1 አመት ብዙ ነገር መማር እና ማወቅ ትችያለሽ።
      ለማለት የተፈለገው በጣም የተደራጀ የአገልግሎት አቅም እና ብስለት እንዲሁም እውቀት እንዲኖረን የረጅም ጊዜ የህይወት ጓደኛችን ሊሆን ይገባል ነው።

  • @SelamTube_1221
    @SelamTube_1221 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔን በጥም ከብዶኛል ክራር

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  3 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም የሚከብድ ነገር የለም ጽኑ ፍላጎት እና ለመማር ቁርጠኝነቱ ካለ በጣም ቀላል ነው።