የእሁድን በኢቢኤስ አቅራቢዋ ናፍቆት ትዕግስቱ ቤቢ ሻወር እና ሰርፕራይዝ በእሁድን በኢቢኤስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
    #EhudenBeEBS​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​ # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV​

ความคิดเห็น • 2.6K

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 4 ปีที่แล้ว +1796

    የናፍቆት እናት በጣም ዉብ ናት የምትሉ እስቲ like ❤❤❤❤

    • @ሊናኢብራሂም
      @ሊናኢብራሂም 4 ปีที่แล้ว +4

      Batam enate aydelhe enda

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 4 ปีที่แล้ว +16

      የኢትዮጵያ እናቶች እኮ ውቦች ናቸው

    • @umuabdeiiahtube3771
      @umuabdeiiahtube3771 4 ปีที่แล้ว +5

      እኔም እንድህ ብየ ልኮመንት ልሰጥ ነበር 😍

    • @samu2673
      @samu2673 4 ปีที่แล้ว +6

      ሁሉም እናች ውቦች ናቸው!!!

    • @zayuoudetakla9544
      @zayuoudetakla9544 4 ปีที่แล้ว

      የዝጀሮ

  • @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል
    @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል 4 ปีที่แล้ว +3281

    እኔም እረጉዝ ነኝ ቢያስ እኳን በላይክ አስደስቱኝ

  • @berhansmart5377
    @berhansmart5377 4 ปีที่แล้ว +182

    ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው
    አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው
    አሁንም ጠራሁሽ አላስችልህ ቢለኝ
    አውቀዋለሁ ስምሽን እናቴ ስትወልደኝ /2/
    ማርያም ማርያም
    እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልኝ የኛ መልካም ሴት

    • @myheromelsegultigrye7186
      @myheromelsegultigrye7186 4 ปีที่แล้ว +1

      ewonet new lenem be tislot asboge nefse tore neg

    • @berhansmart5377
      @berhansmart5377 4 ปีที่แล้ว

      @@Aze46822 okay Amesginalhu

    • @TM-ku3or
      @TM-ku3or 4 ปีที่แล้ว +5

      ይሄንን መዝሙር መቼም አልረሳውም : ምክንያቱም
      3 መንታ ልጆች እርጉዝ ሆኜ የወጣ መዝሙር ነበር
      እሱን እየሰማሁ : በ 21 በወለድኩ ስል መጋቢት 27 የዓመቱ መድሀኒዓለም ለት ምን የመሰሉ 2 ሴቶች እና 1 ወንድ ልጅ በሰላም ተገላገልኩ አሁን 7 ዓመት ሆኗል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏 እመቤቴ ትቅረብሽ አሜን🙏

    • @berhansmart5377
      @berhansmart5377 4 ปีที่แล้ว +1

      @@TM-ku3or በጣም ደስስስ የሚል ታምር ነው እመቤቴ ካንቺ ጋር ናት መታደል ነው ምልጃዋና ጥበቃዋ አይለየን

    • @TM-ku3or
      @TM-ku3or 4 ปีที่แล้ว

      @@berhansmart5377
      አሜን🙏

  • @bontumilkessa1192
    @bontumilkessa1192 4 ปีที่แล้ว +634

    እርጉዝ ነኝ ማርያም ትቅረብሽ በሉኝ እስኪ

    • @messytube
      @messytube 4 ปีที่แล้ว +6

      እመቤት ትዳብስሽ ማር

    • @lidetnebiyat633
      @lidetnebiyat633 4 ปีที่แล้ว +1

      Mariam tikirebish

    • @nardostekle8705
      @nardostekle8705 4 ปีที่แล้ว +3

      ማርያም በሰላም ትቀረብሽ

    • @melkamgelaw4120
      @melkamgelaw4120 4 ปีที่แล้ว +1

      Dengel Maryam titebiksh

    • @gogokoko3646
      @gogokoko3646 4 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 ปีที่แล้ว +16

    ዉይይይ ናፍቆትዬ አልቃሻ እንኳን ደስ ያለሽ በእዉነት የሆንሽ ሆደ ቡቡ ነገር ነሽ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ አቦቦ /ሲጀመር ባልሽም የታደለ ነዉ እዉነተኛ አፍቃሪ ስለሆንሽ በችግሩ በህመሙ ሰአት አብረሽ ብዙ መከራ አሳልፈሻል /እንዳንቺ አይነት የእዉነት አፍቃሪ ጥቂቶች ናቸዉ ባለቤትሽም ታድለሀል ናፍቆትን አግኝተሀልልልል 👌👌👌👌👌😍

  • @የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
    @የስልጤልጅአትኳታሀገሬ 4 ปีที่แล้ว +310

    እሲክ እነቱን የሚወድ ለይክ ነፍቆቶ አሏህ በሰለም ይገለግልሽ ለኝም ከስደት መልስ የስጠን❤

  • @meloveethiopia
    @meloveethiopia 4 ปีที่แล้ว +152

    የናፍቆት እናት መልክ መደነቅ አለበት !!😍😍

    • @ሜሮንሐበሻዊት
      @ሜሮንሐበሻዊት 4 ปีที่แล้ว +3

      ከልጆቿ እንደውም እሳቸው ያምራሉ

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 4 ปีที่แล้ว +3

      እሚደነቀው ፈጣሪነው

    • @meloveethiopia
      @meloveethiopia 4 ปีที่แล้ว +1

      @@rabiaseid6695 የፈጣሪን ስራ ማድነቅ ይቻላል !!

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +194

    የናትየዉ ዉበት ገራሚ ነዉ ልጅ እያሉ እንዴት ሸበላ ሆነዉ ይሆን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

    • @emuhabeshawit3779
      @emuhabeshawit3779 4 ปีที่แล้ว +2

      በጣም የሌለ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 4 ปีที่แล้ว +3

      ከተማ ውሥጥ ይመሥለኛል አዲሥ አበባ እኮ ጥሩ ሒዮት ካለ ወጣት ናቸው የሚመሥሉት ዪጎቴ ሚሥት እንዲህ ናት

    • @Mobile-rf3cq
      @Mobile-rf3cq 4 ปีที่แล้ว

      @@nefisa3053 Debre Birhan nachew

    • @Mobile-rf3cq
      @Mobile-rf3cq 4 ปีที่แล้ว

      @@nefisa3053 Debre Birhan nachew

  • @betheldawit1993
    @betheldawit1993 4 ปีที่แล้ว +77

    She's one of My favorite Host!

  • @genetyilam1791
    @genetyilam1791 4 ปีที่แล้ว +12

    በጣም የሚገርም ነገር የእኔ እናት ብቻ ትመስለኝ ነበር ልጆቿን ስታሳድግ በመከራ
    ያሳደገችን የሚመስለኝ ለካስ ሁሉም እናቶች ናቸው

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 4 ปีที่แล้ว +303

    ናፍቆቴ እናትሽ ስታምር ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስጣት 🙏

  • @kiyasilubo6111
    @kiyasilubo6111 4 ปีที่แล้ว +285

    በደስታ በጣም አለቀስኩ የሰው ደስታ የማያስደስት ብቻ ላይክ አድርጎ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 4 ปีที่แล้ว +724

    ናፍቆትዬ የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትቅረብሽ ሁልጊዜ እምባሽ ይቀድማል ዛሬም በደስታ አስለቀሱሽ እሰይ የኔ ቆንጆ💕💕💕

  • @ORE-12
    @ORE-12 4 ปีที่แล้ว +45

    iam very happy of their crying moments. for the first time iam crying without stopping with them.
    Happy Baby Shower

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 ปีที่แล้ว +4

    ላንቺ ለመፃፍ ብዬ ነው የገባሁት ሁለተኛ EBS ላላይ ለ እምነቴ ልቆም ወስኛለው : እዚህ ውስጥ የተዋህዶ ልጆች : ማርያም ትማርሽ ብለን ገብተናል

    • @እማቀሪሃብቴ
      @እማቀሪሃብቴ 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ልክ እንደዛ ማህተብ ኣድርጋ ትገባለች ብየ ነበር የኢብኤስን ጉድ ለማየት ማን ኣለብኝ ብሎ ኣሁንም ኣላስተካከለም ለእሷ ግን ማህተቧን ለንዋይ ለምሸጠው ፈጣሪ ልቦና ይስጣት

    • @eilham2682
      @eilham2682 4 ปีที่แล้ว

      መስቀል ማድረግ ብቻ በቂ ይመስል ሻል እስኪ እያቸው እራቁታቸውን እኮ ናቸው

  • @ngstitesfay4679
    @ngstitesfay4679 4 ปีที่แล้ว +96

    ይገባሻል ጸባየ ሰናይ ማርያም ❤️በሰላማዊ ክንንድዋ ትዳሰሰሽ ኤርትራዊት እናት ነኝ ❤️

  • @ትርጉምአልባመንባር
    @ትርጉምአልባመንባር 4 ปีที่แล้ว +74

    በጣም እምውዳት ጋዜጠኛ ናት እመቤታችን በሰላም ተጋላግልሽ.

  • @Tube-ko1lj
    @Tube-ko1lj 4 ปีที่แล้ว +67

    እምየ ካለች መውለድና እንደዚህ በደስታ ላይ ከእናት ጋ መሆን በጣም መታደል ነው በሰላም ተገላገይ ሚስኪን የኔ ቢጤ አልቃሻ ነች ናፍቆት እናት ለዘላለምትኑር😥

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 4 ปีที่แล้ว +9

    የናፍቆትዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ebs ደስ የሚል የሚደነቅ ስራ ነው ጉአደኞቹአም እሱአን ለማስደሰት ያረጋችሁት በጣም ደስ ይላል እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ😍💗

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว +1

      ውድድድድድድድድድድው

  • @mekonneny30
    @mekonneny30 4 ปีที่แล้ว +19

    ለቅሶሽ ወደደስታ የተቀየረበት ቀን እንዴት ደስ ይላል ናፍቆት እግዚአብሔር ቤትሽን ይባርክ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 4 ปีที่แล้ว +314

    ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ ልጅሽን ለማቀፍ ያብቃሽ 🙏🙏

  • @hautitube1756
    @hautitube1756 4 ปีที่แล้ว +68

    ይገባሻል ናፍቂየ ማረ ነሺ ከምረ የእናትሺ ፍገግታ ኡፍ መልካም ሁሉ ካንች ጋረ ይሁን በሰላም ይገላግልሺ እሰኪ የናፍቂ አዲናቂዎች ላይክ ግጩኝ

  • @selinaalex7742
    @selinaalex7742 4 ปีที่แล้ว +86

    ናፍቆትዬ የኔ ፍልቅልቅ ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል የናፍቆት ደስታ ያስደሰተው ማነው እስቲ

  • @teliladdis
    @teliladdis 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ኢትዮጵያውያ ውስጥ እንደ ኢቢኤስ ሰራተኞቹን ሚያከብር አላየውም ሌሎቹም ከናንተ መማር አለበት so civilised thank you EBS.

    • @እማቀሪሃብቴ
      @እማቀሪሃብቴ 4 ปีที่แล้ว

      ውሃም ሲወስድ እያሳሳቀ ነው 🤣🤣🤣🤣

  • @ruteteshome9025
    @ruteteshome9025 4 ปีที่แล้ว

    ኢቢስ እና የስራ ባልደረቦቻቸው በሙሉ ልትመሰገኑ ይገባል ።ይበልጥ ናፍቆትን ለማሸማቀቅ የሀይማኖት ሰዎች የሄዱበት መንገድ በጣም አሳዝኖን ነበር ብዙዎችን! በደስታ ስታለቅስ በማየቴ ደስ ብሎኛል
    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +61

    የኔ ቆንጆ የኔ አልቃሻ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️ እመብርሃን በሰላም ሁለት ታርግሽ ትቅረብሽ ናፍቆትዬ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @allahwekil4346
    @allahwekil4346 4 ปีที่แล้ว +112

    ናፍቆት አላህ በሰላም ይገላግልሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ 💝 ረጅም እድሜ ከጤናጋ ለማዘር ይስጣቸው ደርባባ እናት ናቸው 👍👌
    ግን እኔም አብሬ አለቀስኩ😥 በስደት ያላችሁ እህቶቸ እናቶቻችን በሀያት እዳሉ ለዚ ክብር ያብቃን

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 ปีที่แล้ว +152

    በዚህ አለም ላይ ከእናት በላይ ፍቅር ምን አለ? ናፍቆት እንኳን ደስ አለሽ

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 4 ปีที่แล้ว +5

    ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሸ የኔ አልቃሻ ሰላምሸ ይብዛልን ለእናታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን ናፍቆትየ እንኳን ለዚህ አበቃሸ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 4 ปีที่แล้ว +10

    እህታችን ናፍቆት እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ይገላግልሽ እመቤትችን ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ አትለይሽ በሆድሽ የተሽከምሽውን በእጆችሽ እቅፍ አርገሽ ለማየት ያብቃሽ🙏❤️

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 ปีที่แล้ว +8

    የEBS ሰራተኞች እርስ በእርስ ያላችሁ መከባበር ደስ ይላል ከእናንተም አልፎ ለሌሎች ሰራተኞች አርአያ መሆን ትችላላችሁ በርቱ

  • @mekiyayoutube5974
    @mekiyayoutube5974 4 ปีที่แล้ว +55

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ አመለሸጋ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ebs ትለያላቹ በጣም

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 ปีที่แล้ว +119

    ናፍቆት እግዚአብሔር በሰላም ይገለግልሸ ሰርፕራይዙ ተሳክቷል እንኳን ደሰ አለሸ ናፍቆትዬ

  • @derejebenura9436
    @derejebenura9436 4 ปีที่แล้ว +51

    ናፍቆት ሩጫ ከራሷጋር እንኳን ብትወዳደር ሁለተኛ ነው የምትወጣው
    ዕምባዋ ይቀድማታል!!!

    • @edengetachew3952
      @edengetachew3952 4 ปีที่แล้ว +1

      ergezena berasu semetawi yaregal leza new

  • @mehalekmulate8049
    @mehalekmulate8049 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል ተግባር ነው። ዝግጃትችሁ እንዲህ እንደሷ ኢቲቪ እየሰራች ትዳር የመሰረተች አንዲት የማውቃት ጋዜጠኛ የዘጠኝ ወር እርጉዝ ሆና ፣እናቷ ኦፕራስዮን ሆነው እያስታመመችና የወሊድ እረፍት ከመውሰዴ በፊት ባክሎግ ልስራ ብላ ስትንደፋደፍ የወያኔ መንግስት ያለምንም ጥፋት ከስራ ውጭ ያደረጋትና ካባድ ሀዘን የደረሰባት እህትን አስታወሰኝ። እግዚአብሔር ረድቷት ግን አሁንም በህይወት አለች።

  • @umuabdeiiahtube3771
    @umuabdeiiahtube3771 4 ปีที่แล้ว +110

    የእኔ ማልቀስ ምን ይሉታል🙄😢😢የሰው ደስታ ማየት ደስ ይላል

    • @leyowesame8040
      @leyowesame8040 4 ปีที่แล้ว +1

      ናፍቆት ስንቴ አስለቀሰችን አልቅሳ ታስለቅሰናለች የደስታ ለቅሶ ስለሆነ ደስ ይላል አላህ በሰላም ተገላግላ አቅፋ ለመሳም ያብቃት ኢንሻአላ

    • @ፋፊነኝየአላህባርያyoutube
      @ፋፊነኝየአላህባርያyoutube 4 ปีที่แล้ว +1

      @@leyowesame8040 እንደማመር

    • @ፋፊነኝየአላህባርያyoutube
      @ፋፊነኝየአላህባርያyoutube 4 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር

    • @hudaabdalrahman8038
      @hudaabdalrahman8038 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እደአችሁ አልቅሺ ልፈነዳ ከስደት መልስ እኝም

    • @sanasna6802
      @sanasna6802 4 ปีที่แล้ว +1

      @@leyowesame8040 pú

  • @ኢክራምወለየዋ-ቐ5ከ
    @ኢክራምወለየዋ-ቐ5ከ 4 ปีที่แล้ว +49

    የebs አድናቂወች አሞኝ ጨቆኛል አይዞሺ በሉኝ በዱአ አትረሱኝ

    • @አልወድቅ
      @አልወድቅ 4 ปีที่แล้ว

      ጌታ ይፈውስሽ እህቴ

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @tayibatayibayoutube6857
      @tayibatayibayoutube6857 4 ปีที่แล้ว

      እማ አይዞሽ

    • @nadiaharb2412
      @nadiaharb2412 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ይማርሽ

    • @sabirake230
      @sabirake230 4 ปีที่แล้ว

      Allah yadinish hatiyatishin yitebilish ,abshiri ke metifo behula huliem tiru ale ,Allah mechem ayitewushim gudayishin lesu sichiw ena be emnet ena be tesfa tebiki ,yadinishal

  • @tgalemu1311
    @tgalemu1311 4 ปีที่แล้ว +139

    ናፊዬ የኔ ቆንጆ ውስጡዋ በጣም ንፁ ነው ሚወዳት እስቲ ?

  • @faizamohammed6964
    @faizamohammed6964 4 ปีที่แล้ว +3

    ይሄንን የመሰለ የቲቪ ጣቢያ ስም ማጠልሸት ደስ አይልም ማንም ቲቪ ጣቢያ ያላደረገውን ነው የሚያደርገው ebs ናፍቂዬ አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ቆንጆ

  • @betiyetewahedolij8633
    @betiyetewahedolij8633 4 ปีที่แล้ว +23

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ናፍቂዬ❤❤😍

  • @oiu9005
    @oiu9005 4 ปีที่แล้ว +177

    እኔም እርጉዝ ነኝ እስኪ በlike አጋጩኝ ደሞ ቀስ ብላችሁ

  • @kiyasilubo6111
    @kiyasilubo6111 4 ปีที่แล้ว +78

    እናትነት በጣም ክብር ነው በተለይ የስደት ጓደኖቹ ለሁላችንም ፈጠረ ያምር የትዳር ይስጣቸው አሜን ባሉ

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 4 ปีที่แล้ว +26

    በጣም ደስ ከማለቱ የተነሣ ፌቴ በእንባ ተጠበ በሠላም ለመወለድ የብቃሽ!!!

  • @hawuletyoutube9449
    @hawuletyoutube9449 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ኢንሻ አላህ ለማርገዝ አስቤያለሁ አላህ ጥሩና ጠቃሚ የሆነ ልጅ እንዲሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ ያረብ

  • @mahalambatube1120
    @mahalambatube1120 4 ปีที่แล้ว +5

    ናፍቆትዬ የደግነትሽ ብዛት እባሽ ይቀድማል እናትሽም ጨዋ እና አስተዋይ ናቸው በሰላም ወልደሽ ሳሚ የኔ ቆንጆ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +56

    እመቤቴ ማረያም በሰላም ትገላግልሸ🤱🤱 የኔ ፍልቅልቅ

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 4 ปีที่แล้ว +1

      Mebedat beza

  • @ayineyyoutube7529
    @ayineyyoutube7529 4 ปีที่แล้ว +75

    ወይ እናቴ ብቻ ምንም አልል እግዚአብሄር ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ

    • @ርስትጅሩዬዋርስትጅሩዬዋ
      @ርስትጅሩዬዋርስትጅሩዬዋ 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @ተፈጥሮአየሁ
      @ተፈጥሮአየሁ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን የኔ እህት እኔም እናቴን አጥቻለሁ እግዚአብሔር. ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን

    • @ayineyyoutube7529
      @ayineyyoutube7529 4 ปีที่แล้ว

      @@ተፈጥሮአየሁ አሜን

    • @sfffgh2775
      @sfffgh2775 4 ปีที่แล้ว +1

      ayezoshi enem enaten kemoteshi 2 wer honat

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህቴ እንበርታ ነብሳቸውን ባጸደ ገነቱ ያኑርልን

  • @hasetlove2207
    @hasetlove2207 4 ปีที่แล้ว +54

    ድንግል ማርያም ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ🙏❤️🙏

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 4 ปีที่แล้ว

      ድንግል ማርያም ትቅረብሽ የኔ ቆንጀ እንኳን ለዚህ. እበቃሽ

    • @citynaser239
      @citynaser239 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @hasetlove2207
      @hasetlove2207 4 ปีที่แล้ว

      @@citynaser239 ምን የሚያስቅ ነገር አለዉ🙄🤔

    • @ተዋህዶእምነቴ-ኈ1ከ
      @ተዋህዶእምነቴ-ኈ1ከ 4 ปีที่แล้ว

      እናንተ የሃይማኖት አባቶችን አሳሙም እንዴ ኢቢኤስን አትዮ ማለት ምን ማለት ነው በእውነት እግዚአብሔር ልቦና የሰጣቸው ከማርያም ጠላቶች ጋር ሕብረት የተዋህዶ ጠላቶች ናቸዉ 666 ኢቢኤሶች።

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 4 ปีที่แล้ว +111

    ማነው እንደኔ በደስታ ከናፍቆት ጋ እኩል ያነባ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว +1

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @halima6958
      @halima6958 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ዉደድድድድድድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @abrahamgetachew9160
      @abrahamgetachew9160 4 ปีที่แล้ว +1

      I was really nearly to cry 😢

    • @merimamo3963
      @merimamo3963 4 ปีที่แล้ว

      Anchim endesewa asemesay nesha.. yeweshet enba hule yedeberal

    • @ትግራይዓደይወለ
      @ትግራይዓደይወለ 4 ปีที่แล้ว

      አኔም

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ለሀና በይ በእልህ ነው ያዘጋጁልሽ ስም ለማደስ ድንግል ሰላም ትገላግልሽ ውዴ

  • @bezawitmuluneh
    @bezawitmuluneh 4 ปีที่แล้ว +85

    "የአጥር ወፍ አትስማሽ" በሰላም ተገላገይ ናፍቂ 🙂

  • @fadilafadila1776
    @fadilafadila1776 4 ปีที่แล้ว +67

    ማን እንደኔ አብራት ያለቀሰው የኔ ቢጤ እኮ ነሽ ቶሎ ሆድ ይብሳታል የኔ ቆንጆ አላህ በሰላም ይገላግልሽ😘

  • @zainabmohammed1449
    @zainabmohammed1449 4 ปีที่แล้ว +95

    ማሻአላህ ደስ ይላል እኔም ከስደት ገብቸ ይሄንን ቀን የናፍኩት

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 4 ปีที่แล้ว

      Ayezsh ehta Hulme besatu fetare ysakaleshal

    • @bintmohammed158
      @bintmohammed158 4 ปีที่แล้ว +1

      Ayezoshe ehte wadefte yale kerb nwu

    • @berhaniberhani290
      @berhaniberhani290 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔ እህት ይሠክለሺ

  • @kidistzewdu9875
    @kidistzewdu9875 2 ปีที่แล้ว +1

    Nafki siwedshi eko
    Fetari edmena tena yistishi🙏🙏🙏

  • @yuanryan1933
    @yuanryan1933 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔም እርጉዝ ነኝ 7ወር ከ20 ቀኔ ነው እንዳንች ሰርፕራይዝ የሚያደርገኝ ባገኝ ደስስስስስ ይለኝ ነበር ግን የበለጠ በዱአ በፅሎት አትርሱን የኢቢኤስ ቤተሰቦች

  • @abebechgirma4274
    @abebechgirma4274 4 ปีที่แล้ว +123

    ናፍቆት በጣም ነው የምመድሽ የምትሉ like አርጉ

  • @ayuyeamaryamleje7347
    @ayuyeamaryamleje7347 4 ปีที่แล้ว +46

    ድግል ማርያም በስላም ትገላግልሽ ናፍቄ😍😘😘

  • @mesietadeasse1235
    @mesietadeasse1235 4 ปีที่แล้ว +29

    እመ ብረሀን የጭንቅ አማላጇ በሰላም ትገላግልሽ ናፍቆትየ😘😘😘

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ያለው ፕሮግራም ላይ መገኘት ለኬኩ ሲባል መሆን አለበት እላለሁ:: በኛ ጊዜ ባይኖርም ስለ ላምሮት ደስ ብሎኛል !! በሰላም ጌታ ኢየሱስ የጭንቅ አማላጁ ይገላግልሽ እላለሁ::

  • @bezawitmekonnen4444
    @bezawitmekonnen4444 4 ปีที่แล้ว

    ናፍቆትዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ከብዙ ማለፍ በኃላ አየሽ ያለፍሽበትን የሚያሰረሳ አባት /አምላክ/ አለሽ፡፡ በርቺ ህይወትሽ ከዚህ በኃላ ወደላይ ወደፊተ ብቻ ይሆናል፡፡

  • @safeermall2274
    @safeermall2274 4 ปีที่แล้ว +33

    እመቤቴ ድግል ማሪያም ጭንቅ አማላጆ በሰላም ትገላግልሸ ውደ

  • @ktube2655
    @ktube2655 4 ปีที่แล้ว +41

    እቢኤስን እምወዶው እኮ በምክንያት ነው።😍
    እስቲ እቢኤስን ምትወዱ በላይክ እንያቹ!
    ናፍቆትንም በስላም ወልደሽ ልጅሽን ለማየት ያብቃን እንወድሻለን💋😘

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 4 ปีที่แล้ว +10

    ናፍቆትዬ የ EBS የምቀት ነሽ የኔ አልቃሽ ፈጣሪ በሰላም ሁለት ያርግሽ ያገር የቤተሰብ የጉረቤት ጠቃሚ ልጅ ይስጥሽ 🙏🙏🙏 ሁሌም እንወድሻለን 🔥❤

  • @brtkuansime8189
    @brtkuansime8189 4 ปีที่แล้ว

    ለኮሜንት ነው የመጣሁት ለዳምታቹ ወይም ለከታተላቸ አልመጣሁም ምክንያቱም ኢቢዬስ ለተዋሕዶ ሀይማኖቴ ክፉ ነው
    እና አቅራቢ ነን ሸተባላቹ የተዋሕዶ ልጆች መሐተብ እሰሩ ባክሽ ናፍቆት መሐተብ እሰሪ እመብረሐን በሰላም ትገላግልሽ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በቀሪው በእርግዝናሽ ወራት በመውለጃሽ ሁሉ ከክፉ ጠብቆ በሰላም እንድትገላገይ ይርዳሽ ቆንጅዬ ልጅ ነሽ በሰላም ተገላገይ በርቺ እግዚአብሔር መልካም ነው !

  • @zedfeker5187
    @zedfeker5187 4 ปีที่แล้ว +50

    አላህ በሰላም ተገልግለሽ ልጅሽን ለምሣም ያብቃሽ 😍😍😘😘😘

    • @harikazintube6849
      @harikazintube6849 4 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😂😂😂😂😂👊👊👊Men aschekolesh kes belesh ayesefem

    • @አዚዛይመር
      @አዚዛይመር 4 ปีที่แล้ว

      ቀስ የፆፍሺውን አስተካክሊ

    • @zedfeker5187
      @zedfeker5187 4 ปีที่แล้ว

      الله سعيډ

    • @zedfeker5187
      @zedfeker5187 4 ปีที่แล้ว

      ምን አገባቹ አሽቄ ቅን ነው

    • @zedfeker5187
      @zedfeker5187 4 ปีที่แล้ว

      @@አዚዛይመር 👎👎

  • @welokutaber2904
    @welokutaber2904 4 ปีที่แล้ว +38

    Welahi እኔ እራሱ በጣም ነው ያለቀስኩት በሰላም ወልደሽ ሳሚ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @mimimaza1110
    @mimimaza1110 4 ปีที่แล้ว +49

    የኔማር ናፍቆትየ እንኮን ለዚህ አበቃሽ በሠላም ውለጂ ማሬ ❤️💕

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 4 ปีที่แล้ว +1

    ናፍቅዬ የእኔ እናት ሆደ ባሻ ናት በሰላም ውለጂ የድንግል ማርያም ልጅ ምጡን ያቅልልሽ በተፈጥሮ ውለጂ አሜን

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 4 ปีที่แล้ว +9

    እመቤቴ ማርያም እኔም ከስደት መልስ እዲህ አርግዤ እናቴን ለማስደሰት ያብቃኝ እናቴ ነፍ አመት ኑሪልኝ🙏🙏🙏🙏

    • @MesiBeauty
      @MesiBeauty 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

    • @rawanalbathali9312
      @rawanalbathali9312 3 ปีที่แล้ว

      @@MesiBeauty አሜን🙏የኔ መልካም አመሰግናለሁ😘💝

  • @helenfalago2009
    @helenfalago2009 4 ปีที่แล้ว +9

    ናፍቆትዬ እንኳን ደስ አለሽ የምትወልጅው ልጅ ጤነኛና ደስተኛይሁንልሽ❤❤

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 4 ปีที่แล้ว +20

    አሏህ በሰላም ይገልግልሽ 😍😍😍😘😘😘ዴስታሽ ሙሉ ይሁን ያረብ

  • @welokutaber2904
    @welokutaber2904 4 ปีที่แล้ว +26

    Ebs ናፍቆትን ሰርፕራይዝ ስላደረጋችኋት ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 4 ปีที่แล้ว +4

    ለምን እንደሆን አላውቅም በደስታ ስታለቅሺ አብሬ ነው ያለቀስኩት በርግዝና ወቅት የሚስደስቱ ነገሮችን ማየት የበለጠደስታን ይጨምራል በሰላም ተገላገይ ናፍቂ እመቤቴ ትቅረብሽ

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 ปีที่แล้ว +1

    ናፍቆትዬ በጣም ልዩ ክብር ና ፍቅር አለኝ : እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ : በርግጥ ገና የምታድጊ ልጅነሽ ግን ስይፉ ሾ ላይ ማህተብሽን አድርገሽ አይቼ ደስ ብሎኛል ግን : እንጀራሽ ላይ ችግር እንዳለ አውቄአለው ግን እግዚአብሔር የከፈተልሽን ስለማይዘጋ : እባክሽ ለ እምነትሽ ቁሚ እግዚአብሔር ከፍ ያደርግሻል : ማህተብሽን ለብስሽ ስራሽን ስሪ :እኛም ከጉንሽ ነን

  • @ለመኖርስትልታገል
    @ለመኖርስትልታገል 4 ปีที่แล้ว +64

    የኔማር ሚስኪን ነገር ናት እንባዋ ይቀድማታል አዛኝና የዋህ ሰው ነው እንባው የሚቀድመው በሰላም ፈጣሪ ይገልግልሺ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድድድድ ሰብስክራያብ አድርጉልኝ

  • @aklilutesfayeofficial8918
    @aklilutesfayeofficial8918 4 ปีที่แล้ว +18

    ያሟረቱብሽ እያዩ ልጅሽን ታቅፈሽ እግዚአብሔርን ለማመስገን ያብቃሽ። እንዲህ ደስተኛ እንድትሆን ምክንያት የሆናችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ።

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 4 ปีที่แล้ว +1

      HIMANOTACHEWUN...enji..besuwa..lay..yamowaretu...aymeslegnm....lemeweded..andebetin...makosheshi..ayitebekibihm..
      Beselam..enditigelagel...yehulim..mignot..newu.

  • @habimar4434
    @habimar4434 4 ปีที่แล้ว +20

    የኔ ቆንጆ በሰላም ተገላገይ ደስ የሚል ዝግጅት ነው ይገባሻል😘😘😘 እህትሽ ታዋናይ ናት እናትሽንም ያኑርልሽ አስለቀስሽኝ💔😥😥

  • @እሙአማር-ነ6ሰ
    @እሙአማር-ነ6ሰ 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል እኔም የ9 ወር ነፍሰጡር ነኝ ግን ከባለቤቴ ውጭ ማንም የለኝ እናት ክብር ናት በተለይ ነፍሰ ጡር ስንሆን እናቶቻችንን እያስታወስን የምናለቅሰው ኡፍፍፍ አይ ስደት እርጂም እድሜ ለእናቶቻችን

  • @hayunashemsu6794
    @hayunashemsu6794 4 ปีที่แล้ว

    ናፍቆትዬ አላህ በሠላም ይገላግልሽ ebs. ሁላችሁም በጣም አስደስታችሁናል እናመሠግናለን ።

  • @መርየምነኛእናትንናፋቂ
    @መርየምነኛእናትንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +15

    ልጅ ይሙት ይላሉ ልጅ እዴት ይሞታል እንኳንስ ትውልድ በሆድ ያጫውታል አላህ በስላም ይግላግልሽ ማሬ

  • @jemal1950
    @jemal1950 4 ปีที่แล้ว +46

    ናፍቆት አላህበሠላም ይገልግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔቆንጆ

    • @አለኝሙሉተስፋ-ሰ3ደ
      @አለኝሙሉተስፋ-ሰ3ደ 4 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 4 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ እመቤታችን በሠላም ም ተገላግል ሽ ደግል ትቅርብሽ የኔ ቆንጆ ደስታ የአስለ ቅ ሳን

    • @አለኝሙሉተስፋ-ሰ3ደ
      @አለኝሙሉተስፋ-ሰ3ደ 4 ปีที่แล้ว +1

      እናት ምሆንበት ቀን ናፍቆኛል ያረብ ቅርብ ያርግልሽ በሉኝ ውቼ

  • @አጣዬሽዋ
    @አጣዬሽዋ 4 ปีที่แล้ว +46

    እናቴ እኔም እናቴ ጋር ብሆን ደስይለኝነበር. ነፍሰጡርነኝ. እማምላክ. ትቅረበን ሁላችንንምእኔምበስደት. ነፍሰጡርነኝ ከባሌውጭማንም የለኝም. ግን እማምላክ አብራኝናት💓💓💓💓

  • @abdoha9079
    @abdoha9079 4 ปีที่แล้ว

    አቤት የዓመቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው ፣ ይበልጥ ወንድ ልጅ እምትወልድ እናት አቤት ስወድ እኔ....በሰላም አላህ እምትወልጂ ያድርግሽ ናፍቆት ሽቅርቅሪት...

  • @yohannesgetnet8336
    @yohannesgetnet8336 4 ปีที่แล้ว +1

    መናገር የነበረባትን ፀያፍ ንግግር ተናገረች የአዞ እንባ አፈሰሰች ታርጌታችንን ስለመታሽ እናመሰግናለን ብልወ ቤቢ ሻወር ጨዋታ ኢትዮጵያዬ የሚምልብሽ እንጅ የሚያኮራሽ ጠፋ //

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 ปีที่แล้ว +16

    ደስታ ያስለቅሳል እኔም እልል ያልኩ አልቃሻ ነኝ
    አስፊቲ ያፈካል

  • @kiyaadugna2823
    @kiyaadugna2823 4 ปีที่แล้ว +20

    ዋው እንዴት ደስ ይላል የኔ ቆንጆ እመቤት የሆድሽን በወገብሽ ታሸክምሽ 😍😍😍 እኛንም ከስደት መልስ ለእዚህ ክብር ያብቃን አሜን ብሉ የሀገሬ ልጆች🤲

  • @dollobadore3501
    @dollobadore3501 4 ปีที่แล้ว +18

    ዋው ናፍቅ እንኳን ለዝ አበቃሽ በሰላም ተገያገይ😍😍😘😘

  • @የሽየማየእናያባየቀበጥ
    @የሽየማየእናያባየቀበጥ 4 ปีที่แล้ว

    እኔም እርጉዝ ነኝ ማማየ በሰላም ለመገላገል ያብቃን ልጅቻችን ጋ ለቀጣይ አብርን የምንመጣ ያድርገን ያርብ የኔ ውድ ባል የልጄ አባት ኑርልኝ ባባየ ናፍቆት ስታለቅስ እኔም አስለቀሰችኝ ለካ ደስታም ያስለቅሳል

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 4 ปีที่แล้ว

    አሁድን በኢቤስ ( EBC) ከእድገት ጋር እንዲነው መሆን ያለበት ተሰብስባቹ ፍቅራቹን ደስታቹን BabY Nafqote program ደስ በሚል ነው ያሳለፋቹት አስፊቲም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለው ለናንተም የደስታና የፍቅር ይሁንላቹ መልካም የስራ ጊዜ ይሁንላቹ!!!! የሬዲዮ ፕሮግራም ወደ 85 አመት አካባቢ ከተመሠረተ ባህላቹን አከበራቹ ለሌላ ጣቢያ ዕድገት መነሻ ዋናው ጣቢያ ፕሮግራም ነው፡፡ ለምሳሌ አነሰይፉ ታዲያስ አዲስ ሬዲዮ ጣቢያ ፣አይሬ የሬዲዮ ጣቢያ እነአስፈቲ እና ለሎችም የሬዲዮ ጣቢያ እንኮን ለምስረታ ባህላቹ አደረሳቹ

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 ปีที่แล้ว +17

    ሴት እና ሴት ጓደኛ ሲዋደዱ
    ስጦታ ነው እራሱ

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 4 ปีที่แล้ว +44

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ
    ኢብኤስ በኔ ግዘም ሰርፕራይዝ እንዳትረሱ pls🙏

  • @zenashlasab6408
    @zenashlasab6408 4 ปีที่แล้ว +13

    ዘወትር በደስታ የምታነቤ ልብሽ ንጾህ ለባለቤትሽ መልካም ሜስት ለሁሉም ያን ሁሉ ፈተነ አልፈሽ ዛሬ እዚህ ላይ ሳይሽ ልቤ በደስታ እንባ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭እመ ብረሀን በስላም ትገላግልሽ እነቴ እወድሻለሁ🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ስላም ለኢትዮጵያ

  • @eldana4803
    @eldana4803 2 ปีที่แล้ว

    ናፍቂ የኔ ማር እንኳን ለዚህ ለቤቢ ሻወር በሰላም በጤና አበቃሽ 🦄🦄🦄🦄🦄🦄🦄🦄🦄 ውዴ እናት መከታ ናት 🦄🦄🦄🦄🦄🦄🦄🦄🦄🦄🦄🦄👗👗👗👗👗👗👗👗👗👗👗👗👗👗👗👗👗👗👗👗👗👗👗🧥🧥🧥🧥🧥🧥🧥🧥🧥🧥🧥🧥🧥🧥🧥👠👠👠👠👠👠👠👠👠👠👠👠👠👠👠👢👢👢👢👢👢👢👢👢👢👢👢👢👢👢👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👙👙👙👙👙👙👙👙👙👙👙👙👙👙👙👝👝👝👝👝👝👝👝👝👝👝👝👝👝👝👛👛👛👛👛👛👛👛👛👛👛👛👛👛👛👜👜👜👜👜👜👜👜👜👜👜👜👜👜👜💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒🎒👓👓👓👓👓👓👓👓👓👓👓👓👓👓👓🥽🥽🥽🥽🥽🥽🥽🥽🥽🥽🥽🥽🥽🥽🥽🥼🥼🥼🥼🥼🥼🥼🥼🥼🥼🥼🥼🥼🥼🥼👡👡👡👡👡👡👡👡👡👡👡👡👡👡👡👒👒👒👒👒👒👒👒👒👒👒👒👒👒👒🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🥿🥿🥿🥿🥿🥿🥿🥿🥿🥿🥿🥿🥿🥿🥿🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈

  • @hanasamuel4685
    @hanasamuel4685 4 ปีที่แล้ว +8

    What a beautiful young mother ❤ God bless 🙏

  • @jkkl5410
    @jkkl5410 4 ปีที่แล้ว +15

    ናፍቆት እኔንም አስለቀሰችኝ😓 ጤናማ ልጅ ይስጥሽ ውዴ መጨረሻውን ያሳምረው

  • @matheusferraz5230
    @matheusferraz5230 4 ปีที่แล้ว +25

    የኔ ውድ አንቺም ቤተሰቦችሽ ኢቢዬሶች በጣም ታምራላቹ እመብራን ትቅረብሽ

  • @yase6167
    @yase6167 4 ปีที่แล้ว +25

    የኔ ውድ ናፍቆት እንኳን ለዚ በቃሽ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ

    • @chaltuubiranee3691
      @chaltuubiranee3691 4 ปีที่แล้ว

      wwooowww ❤️❤️❤️❤️

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 4 ปีที่แล้ว

      የኔ. ውድ ናፍቆት እንኳን ለዚ. በቃሽ ፈጣረ በስላም. ይገላግልሽ

  • @ATNEZ834
    @ATNEZ834 4 ปีที่แล้ว

    Beautiful,polite and so positive thinker.you deserve more than this yene alkasha .may god bless u and ur family.

  • @mykingcharbel5846
    @mykingcharbel5846 4 ปีที่แล้ว

    ናፍ የኔ ቆንጆ እመብራሀን ከናልጅዋ ትቅራብሽ ሁሌም እምበይሽ ይቀድማል ሩሩ እና የዋናትሽን ይገልፀል እኔም እርጉዝ ነኝ በሠላም ተጋላጋይ በሉኝ እሥክ