ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በፈጣሪ ሆደ ቆሰለ 😂😂😂😂😂ደብሮኝ ነበር እማዳም ቤት ወፍ የለም እናመሰግናለን በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
Demirugn 🙏
እኔም ሆዴ እስኪቆስል ነዉ የሳኩት😂😂😂
@@Bethlehem777 ቤተሰብ አርጉኝ😍
አለባበሳችው ደስ ሲል ሴት ልጅ ትልቁ ውበቷ ስውነቱን የሚሽፍን ልብስ ስትለብስ ደስ ይላል ቃል ብቻ ከላይ ትንሽ ያስጠላል
አስፍቲ የኔ አባት አሁን ሙተሀል ???? 😢እንደት ልመን እደዚህ እያየሁህ ብቻ ከባድነው ለቤተሰቡና ለወላጅ ዘመዶቹ መጽናናት ተመኘሁ😢😢😢😢😢
መቅድ ግን በጣም ጎብዝ ናት በሁሉም ሙሉ ሴት
#ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ🙏🙏🙏
Amen 💒❤✝️❤🙏
ዋው በጣም ነው ፈታ ያረጋችሁኝ እባካችህ ይሄን ፕሮግራም ድገሙት አብራችሁ ለተመልካች ክብር ስትሉ
እንኳን ለጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን አቤት ደስ ስትሉ ከአመት አመት አይለያችሁ 😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ🙏🙏🙏
አሜንንን ❤️
አሜን
አሜን🙏🙏❤
Amen ❤❤❤❤🙏
😂😂😂😂😂😂😂😂😂በስማም በጣም ነው ያሳቃቹኝ ያዉ በመዳም ቤት ደብሮኝ ነበረ ዘና አደረጋቹኝ በየሳምንቱ ይህ ጨዋታ ቢቀጥል ጥሩ ነበረ
ይሄን ጨዋታ በጣም ብዙ ጊዜ አይቸዋለሁ በጣም ነው የሚያዝናናኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂
የምር በጣም ዘና የሚያደርግ የበአል ፕሮግራም ያመት ሰው ይበለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይሄን ጨዋታ ሌላም ግዜ ብትጫወቱ ደሥ ይላል
ልክ እንደ ዘበኑ ፖለቲካ 😂 ነው ጫፍ ይዞ ወሬ ይመቻችሁ😘😘ስደተኞች በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ
😂😂😂😂
ሆዴን አቆሰሉት
አሚን የረቢ
የሳቄ ምንጭ እወዳቹኃለሁ አስፊቲ አባቴ ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን
ይሄ ትልቅ ትምህርት አለው ለገባው ያልሰማችሁትን ለማውራት አትቸኩሉ!!!
Nice to see both the Saturday and Sunday groups. As always very interesting and entertaining.
Ebs እኮ የሳቃችን ምንጭ ናችሁ✌🇪🇹😂
ወላሂ እዴት እደሳኩኝ ዛሬ የመዳምን ኩሽና ዛሬ የኮሚዲ መድረክ አድርጌው አመሸሁ ስታሚሩ መሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
መዳም ትሙት በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 🤣 🤣🤣🤣🤣ካመቱ ያድርሳችሁ ክበሩልን❤️🥰
l am oromo love Ethiopia pupils
Omg motkugn be saq kemir I love to watch ebs programs Ethiopia le zelalem tinur Allah Hagerachinin selam yargelen ❤️❤️
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል በጣም ታምራላቹ ውዶቼ
ክክክክክ፡ያልሰማ፡ጆሮ፡ከጎረቤት፡ያጣላል፡አሉ፡መቅዲ፡ቀልቃሊት፡እንኳኔ፡አደረሳቹ፡የኔ፡ቅመሞች፡ውድድድ፡
እፍ ከፍቶኝ ነበር አዝናናችሁኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ውዶች ሆይ!! እየዘፈናችሁ እናንተ እንደምትሉት ዘና ማለታችሁን ጥላችሁ ወደ ፈጠራችሁ: ተመለሱ እግዝአብሔር የፈጠራችሁ ልትጨፍሩ አይደለም: ልታመልኩት ነው: ያዘፈነህ ይዞህ ወደ ሲዖል ይወርዳል: ሳየጨልም ወደ አምላክህ ተመለስ:: GOD LOVE'S YOU!!!
እውነት ነው
ከነተረትሽ አለመከታተል መብትሽ ነው እኮ እየኮመኮምሽ 🙄
ስለ አውዳመት መጨፈርን(መደሰትን) ፈጣሪ አልከለከለም : ይኽ መሰረተ-ቢስ ሀሳብ ነው።
Well, የመዝናኛ ፕሮግራም ነው ። ይሄ የአምልኮ ቦታ አይደለም
መቅድ በጣም ጫወታ ትችላለች😁🌹🌹
ኤረ ሆደን አመመኝ በሳቅ መዳመ ደግጣ ኩሽና መጣች በርቱ በናተ እየተዝናናን ነው የመዳሚ ቅመሞች
እግዚአብሔር ለሀገራችን ዘላቂ ሰላም ሳቅ ይስጠን እንደዛሬ ስቄ አላቅም 😄😄
ደስ ስትሉ በጣም ነው የወዳኩት 😄😄😄😄😄
በጣም ፈታ አረጋቹን በድጋሜ እንኳን አደረሳቹ በጣም አከብራቹሀለው ወዳቹሀለው
አይ እኔኮ የሚገርመኝ ከየት እያመጡ የሚያገጣጥሙት ወይኔ መቅዲ ክክክክክክክክክወላሂ ሞኩት በሳቅ
Kaliya yena konjo amrobshale betam yena tehute sewdshe
የምር ፈታ ነው ያረጋችሁኝ አቦ ይመቻችሁ
ሁሉ ኮመተሮች በሠዉ ቤት ነን አይ ሰቃያችን ወላሂ ፈጣሬ በጎ ነገረ ይፃፉልን በዉነት የሰዉ ፊት የሠለቸኝ ነገረ ቢኖረ የሰዉ ፊት ማየት ሰቀቀን ኑሮ የአላህ ነጃ ያዉጣን እደኔ የከፉዉ አለ ግን በሰደት ለዉጥ የለለዉ ኑሮ አይ ዱባይ አቃጠለኝ😭😭😭😭😭😭
አብሽሪ የኔዉድ እኔም ነኝ እፍፍፍ ወይ አይሞላ ብቻ አልሀምዱሊላ
😢😢😢😢💔💔💔💔😢😢😢 አስፋው መልካም ሰው አይቆይም😢😢😢😢
እደው እደዛሬ ስቄ አላውቅም እረ ሆዴ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የምበላውን ምግብ ትቸ ነው የምስቀው ወይኔ ደስ ስትሉ 🥰🥰🥰🥰🌹🥰🥰🥰
በስምአምየ በሳቅ ሞትኩኝ ወይኔ ዛሬ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ ዜዶ ነይ ቤተሰብ ሁኚ😘😍
የሁሉም አሳብ የተለያየነዉ እዉይ😂😂😂😂😂😂
በማርያም ይደገም❤❤❤❤
አስፍዬ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እደት ዘናእዳረጋቹሁኚ ይመቻቹህ አይለያቹህ ስታምሩ
እንኳን አደረሳችሁ መልካምባል በጣም ታምራላችሁ የኔዉዶች
ግን ይህንን ሀሳብ ያሰበው ሰው ገራሚ ነዉ😂😂😂😂😂
በጣም ድንቅ ጨዋታ ነው
Wey kutu sichefir yamegnal I like it.
በጣም አሪፍ ድብርቴን ነዉ ያጠፋችሁልኝ በርቱ በጣም ነዉ ምታምሩት
በማርያም የምታቁ ቁጥራቸውን ስጡኝ የEbs
የኛ ድምቀቶቺ የአመት ስው ይበለን
እንኳን አደረሳችሁ እኔ ሙስሊም ነኝ
አይቻልም በኝ ሀይማኖት
እንካን አደረሳችሁ በጣም ድረ የላል
ድካሜን ብን አድርጎ ያጠፋልኝ 🤣🤣🤣🤣🤣 ለማዳም ቅመሞች እናንተ ባትኖሩ ምን ይውጠን ነበር
wow ሁልጊዜ እንዲህ ደስ የሚል ጨዋታ አቅርቡ
አስፊቲ የእኔ አባት 💔💔💔💔💔😭😭😭
የምር የሌለ ነው ዘና ያደረጋችሁኝ እናመሰግናለን
በስርዐቱ ንገሪዉ ለዳጊ አታመናጭኪዉ ጉድ እኮ ነዉ 😳
ዝም አትያትምም
Siwodachehu inkan adrsachehu 💕
እኛ የማዳም ቅመሞች በናተነው ድካማችንን የምንረሣው ሣምቱም ቅዳሜናእሁድበሆነ
እስካሁን መቅዲነች አንድ ነው
Enikuwani aderesachu 💕💕💕💕💕
አበሻ ቀሚሳቸው ግን ዋውው
ወላሂ በሣቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂
ዋውውውውው በሰማም እዴት ባሃሉን ዉበት ሰጣቹሁት ፈጣሪ ግረማ መጎሰ ይሁናቹህ በየቀኑ ብተመጡ አትጥግቡም
ወላሂ በሣቅ ሆደቆሠለ ይመቻችሁ
አር በሳቅ ሞትኩኝ 🤣🤣😂🤣😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እውነት ከልቤ የሳቅኩበት ፕሮግራም::
ማር ዘነበ ማር ከ ኢበስ በር ይወኒ ይመችህ
ስታምሩ 😅😅😅😅😅❤❤❤❤
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ ደስ ትላላችሁ
በሰላም ለአመቱ ያድርሰን
ግን ለምን መስቀል አያደርጉም
እረ ወይኔ ወዴን አመመኝ😂😂😂😂😂
Best team 🙏🙏🙏
Amen amen amen 🙏
😂😂😂😂😂😂ድብርብሎኝነበር። ድብርቴንአጠፋቹኸልኝ
በጣም ያሳቀኝ የሉላ ግጥም ከየት ነው እምታመጭው
ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ እኮ😍
በጣም ደብሮኝ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩ
😢😢😢😢asfye
ናፍቂ ሰለማይችሉሽ ነው አአ ዳኛ የምትሆኚው
አስፈው አባትየ Rip😢😢😢😢😢
Hulachume tamerache 🥰🥰🥰
አሳቃችሁኝ ደብሮኝ ነበር በማዳም ቤት😂😂😂😂
Waw ebs👍👍👍👍👍
በጣም ነው ዘና ያልኩት በደንብ ሳኩ በስንት ቀኔ እንዲህ እንደዳኩ
ሰላም እካንአድርሳችሁበጣምነውየምታምሩት
😅😅😅😅አሁን ያለኽ ፍቅር ይዝለቅ እንዳምናው አላለችም 🤣🤣🤣
ወይኔ በሳቅ እናተ ባኖሩ ማን ያስቀን ነበር
እንደዛሬ ስቄ አላቅም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ወይኔ ሞትኩኝ ማታ ማታ ስጨፍር ያመኛል 😂😂😂
የማዳም ቅመሞች እንኳን አደረሳቹዉ እህታቹዉ የማዳም ቅመም ነኝ
Welahi ke lebe nw yesakugne
ሆዴ ቆሰለ በጣም😃😃😃😃😃😃
ክክክክክክክ መቅድ🤣🤣🤣🤣
እኔ ግን ምንም አላሳቀኝ😂😂😂😂😂
Yewent betam azinagn neber ebsoch enodachewalen
o my god😅😅😅😅😅😅😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
Amen
ወይኔ ማነው እደኔ ሆድ የቆሰለ በሳቅ🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወለሂ በሳቅ ሞትኩኝ ኡፍፍፍ
ስወዳቺሁ

😅😅😅😅
አሁን ያለኽ ፍቅር ይዝለቅ እንዳምናው አላለችም 🤣🤣🤣