ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንድም አለም ከጠቅላላ ዝግጅቶችህ በተጨማሪ በጣም የወደድኩልህ ረጋ ያለ፣ ግልፅ፣ በጥሩና በቀላሉ ለመረዳት የሚያስችለውን አገላለፅህን ነው። የምትጠቀምባቸውን እቃዎች ለማይኖራቸው የምትሰጣቸው አማራጮችም በጣም ሊመሰገኑ ይገባል። በዚሁ ግፋበት ለማለት እወዳለሁ ( watching from Lumberton, New Jersey, USA)
ከሲውድን በጣም ጎበዝ ነህ በዚሁ ቀጥል
አኩረአተር ለጤና ጥሩአይደለም
From Australia ! I like ur TH-cam b/c I learned to how cooking !! U r so amazing person!!
እውነትም መለኛ ተባረክ
በጣም ተገርሜ ነው ያየውት እግዝያብሔር ከፈቀደ አገር ስገባ እሰራለው ከኮይት
እጅህ ይባረክ From Uganda
From London, United Kingdom. Thank you for all the helpful videos.
እናመሰግናለን
አንደኛ ነው እጅህ ይባረክ መለኛችን❤
በጣም አመሰግናለሁ ልገዘ ፈልጌ አጥቼ ነበር አሁን እሞክረዋለሁ
Wawwwww u r amazing 🎉
በጣም፣ቆንጆ፣ነው
From saudi arabia
በጣም ጥሩ ነዉ እየገዛዉ ነበር የምጠቀመዉ አሁን ግን ከምን እነደሜሰራ ስላወኩኝ አመሰግናለዉ ከአሜሪካ
ወይ ቶfoዉ ምን ይሆን 😊 እንየዉ እሰቲ
Enkun Des alehe
Ere Please Mustard (የተቀመመ ሰናፍጭ) asayen Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሲታይ ትንሽዋ አድንጓራ ይመስላል አኩሪ አተር ሌላ ነውዴ በ English ስሙ ምንድነው የምታውቁ
Soya beans in English
@GCRO11 እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ስለጣዓሙ እስክ ንገረኝ?
ቢሞክሩት ደስ ይለናል
Akrie ater be englizena min endemibal yeminegren kale
Soy
ግን እኮ የጾም ሊባል አይችልም ላሟም ሳር በልታ ነው ወተት የምትታለበው
አቤትትት እውቀት !
ከቤሩት
ሃገሩ ሰላም ነው?
*_እ እደት ስሙ አኩሪ አተረ ሆና እኔ እማወቀው አድንጓሪ ሲባል ነው_*
እኔም ሳየው ትንንሽዋ አድንጓሬ ነው የመሰለኝ
አንዳንድ ቦታዎች በሱ ስም ይታወቃል
አደንጓሬና አኩሪ አተር አንድ አይደለም
በቂ ማብራሪያ ስለምትሰጥ አደንቅሀለው!
እኛም አዘውትረው ስሚከታተሉን ደስ ብሎናል
ቶፉ የት ይገኛል ቦታውን ጠቁሙኝ
አሰራሩን እያሳየሽ አይደል እንዴ
ሰነፍ እያየሽ ስሪ
ቦሌ ቻይና ማርኬት ፍሬንድ ሽፕ ጀርባ
ወንድም አለም ከጠቅላላ ዝግጅቶችህ በተጨማሪ በጣም የወደድኩልህ ረጋ ያለ፣ ግልፅ፣ በጥሩና በቀላሉ ለመረዳት የሚያስችለውን አገላለፅህን ነው። የምትጠቀምባቸውን እቃዎች ለማይኖራቸው የምትሰጣቸው አማራጮችም በጣም ሊመሰገኑ ይገባል። በዚሁ ግፋበት ለማለት እወዳለሁ ( watching from Lumberton, New Jersey, USA)
ከሲውድን በጣም ጎበዝ ነህ በዚሁ ቀጥል
አኩረአተር ለጤና ጥሩአይደለም
From Australia ! I like ur TH-cam b/c I learned to how cooking !! U r so amazing person!!
እውነትም መለኛ ተባረክ
በጣም ተገርሜ ነው ያየውት እግዝያብሔር ከፈቀደ አገር ስገባ እሰራለው ከኮይት
እጅህ ይባረክ
From Uganda
From London, United Kingdom. Thank you for all the helpful videos.
እናመሰግናለን
አንደኛ ነው እጅህ ይባረክ መለኛችን❤
በጣም አመሰግናለሁ ልገዘ ፈልጌ አጥቼ ነበር አሁን እሞክረዋለሁ
Wawwwww u r amazing 🎉
በጣም፣ቆንጆ፣ነው
From saudi arabia
በጣም ጥሩ ነዉ እየገዛዉ ነበር የምጠቀመዉ አሁን ግን ከምን እነደሜሰራ ስላወኩኝ አመሰግናለዉ
ከአሜሪካ