ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ውዶቼ ማነው እንደ እኔ ብስራትን ሰይ ደስ የምለው።በጣም እንወድሸለን።
ይቺን በጣም እወዳታለሁ ድምጿ እርጋታዋ ነገሮችን የምትገልፅበት ሁለ ነገሯ ደስ ይለኛል
እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ❤❤❤
በጣም ነው እማደንቅሽ በምታዝጋጂው ነገር እኔ ስንት ነገር ደርሶብኛል መስለሽ ብስሩ መቼም አድናቂሽ ነኝ ብዙ ትምህርት እናገኛለን ከአንቺ -ሌላው እወድሻለሁ🎉
አብዘሃኛዉ የኢትዮጵያ ሴቶች ህይወታቸዉ የሚመሰቃቀለዉ በወንዶችነዉ
nefte chenkelate selalachew nw
ጥሩ ትምህርት ነው
የልብ አድርስ ጥም ቆራጭ ምርጥ አቀራረብ እና አስተማሪ ትራጄዲ የሆነ የወንጀል ታሪክ በምርጥ እና ምሁሯ ቆንጂያችን ብስርዬ አገላለፅ ❤❤❤❤ፈጣሪ ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን!!
በጣም አስተማሪ የሒወት ታሪክነዉ ከእደዚህ አይነት ሰወች እግዚ አብሔር ይጠብቀን🙏
በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤
እጅግ በጣም ክፉ ከሆኑና አሳሳች ሰው መሳይ ሰይጣኖች ለመጠበቅና ለመጠንቀቅ የሚረዳ ግሩም ተሞክሮ ነው።በፕሮግራሙ በርትተሽ ግፊበት። እኔም የዛሬው አዲሱና ጀማሪው ደንበኛሽ የወደፊቱ ቋሚ የፐሮግራምሽ ተከታታይ እንደምሆን እገልፅልሻለሁ።
ሁሌ አንቺ አቅርቢስቲ❤ በተረፈ ልዩ ሴት ነሽ ፕሮግራምሽ በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ
በትክክል ገልፅሽዋል በርቺ
What an Excellent explanation!!! It's so amazing. God bless you so much!!
የሚገርም ታሪክ ነው። ሰው ብርቱ ነው።
መጨረሻላይ የተናገረሺዉ ነገር በጣም ትክክል ነዉ እንደሰወኛ መሆን ማሰብ አለብን አታሬኩ አገላለፅሺ ይማረከኛል ከበሬልኝ የኔ እህት ታነቂኛለሺ ባለታሬኡቹንም አላህ ልቦና ይስጣቸዉ ሰዉ አይቀመስ ነገር ጨዉ አደል ብቻ አላህ ከክፎ ነገር ይጠብቀን ያርብ ሰላምሺ ይብዛ
የሠው ጭካኔ ቀን ከቀን እየጨመረ ነው😭😭😭
እውነት አደለም የዛሬ ሳምንት አካባቢ ሙታለይ ብላ አቅርባት ነበር ዛሬ ሌባ አርጋ አቀረበቻትሕ😢😢
እውነተኛ ታሪክን በድራማ መልክ እኮ ነው የሚቀርበው
😂😂😂😂አንች እራስሽ ያሰው ቢያገኝሽ ይሸውድሽ ነበር ምክንያቱም እውነተኛ ታሪኩ እንጅ ሰወቹ ፊልም የሚሰሩት እንጅ ትክክለኝ እራሷ ባለ ታሪኳ አይደለችም ይችን ልጅ ብዙ ቦታ ላይ እና ታሪክ ላይ ልታያት ትችያለሽ ምክንያቱም እሷ ተዋናይ ናት እንጅ ባለ ታሪክ አይደለችም የቀረበው እውነተኛ ታሪክ ነው አንች ካልገባሽ እውነተኛ አይደለም ማለት አይደለም ትወና የሚባል ነገር አለ😂😂@@AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn
በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ስለ ደረስን ነው እኮ
አቦ ተባረኪ ንግግረሽ እንዴት ደስ ይላል !!!! በርቺ🥰🥰🥰
ጥሩ በተለይ ለዚህ እኔ ሁሉን አውቃለሁ ለሚል ትውልድ የሚያነቃቃና አስተውሎት የሚሰጥ ትምህርት ነው ። ተባረኪ !
ዘመንን ከሚበላ ክፉ ወጥመድ የሆነ ሰው እግዚአብሔር ከመንገዳችን ገለል ያርግልን
Amen
አሜን🙏
አሜንንን
ብስራትዬ። እናመሰግናለን ሰወድሽ❤❤❤
ይገርማል ጥሩትምህርት ነው እናመሰግናል
ደሞ የዛሬዉስ ተአምር ነዉ 😢
I find your talk show very interesting and watch it very often. Please allow me to make a small comment. Please turn off the background music. This is not a movie, so in my opinion it’s very unnecessary and distracting. Thank you!
I agree. Bisrat you have a beautifull voice and you don't need background musikk. God bless you ❤❤❤
በጣም ቆንጅ አስተማሪ ነገር ነው በርችልን❤❤❤
የሚገርም ፕሮግራም ስለህይወት በተለይ በአንቺ መቅረቡ በጣም አስተዋይ ነሸ ግዜ ሰጥቼ የማየው በጉጉት የምጠብቀው ዋው
ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤ አሪፍ ምክር ነው የሰጠሽን 👍🏽👍🏽👍🏽
ብስሪዬ ሽኮሪና ስወድሽ መዓረይ🥰
ብስራትዬ እናመሰግናለን
አቦ አቀራረብሽ ተመቸኝ በርች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ብስራት please የ ኢትዮጵያ ባንክ ቤቶችን ለምን ካሜራ እንደሌላቸው ጠይቂልን?
ድሃ ሁነው
@@wessenfisha3001ሀሀሀሀሀሀ
@@wessenfisha3001 የአእምሮ ነው የገንዘብ?
ሱብሃናላህ አምላኬ ጥራት ይገባው አንተ ያስርከውን ማንም አይፈታውም አምላክ አሳሳትም አልሃምድሊላህ
tank you
thank you Bisrat
ፕሮግራምሽ አይጠገብም እናመሰግንሻለን።
ጀግነጋዚጠኛ ስውድሽ ዝግጅትሽን በጉጉት ነው ይምጠብቀው❤❤❤
ካሜራ የለም እዴ ባንኩ ውስጥ ??
ቢኖር ባይኖ ልክ እደ ደንበኛ ሁኖ ነውኮ የወሰደው
,ብስራት እባክሽ ኣንቺ ብቻ ኣቅርቢልን ምክኒያቱ ወንዱ ኣይችልበትም ኣይገባኝም
በትክክል ፅሁፍ ይደጋገማል ዓ.ነገር ያረዝማል ወይም ይቋረጣል በጣም የከፋ የአፃፃፍ ችግር ይታደበታል ብስራት ስታቀርበ ግን ፍስቱ ቃላት አመራረጡ አቀራረቡ ሁሉ ምርጥ ነው
Tikikil neh wendu manbeb aychilim
የሲሲሊ ማፍያ እንክዋን እንደዚህ አያጭበረብርም።
bisriye welcome🎉🎉🎉
welcomeback
ይሄ ታሪክ ከዚ በፊት አቅረበሽዋል ልበል
እንዳንዴ ለእምነታችን ልክ ልንሰጠው ይገባል በጭፍን ነገሮችን ማመን መጨረሻው አያምርም ይሂች ልጅ ምን አልባት ሰው አማክራ ቢሆን ኖሮ ይሄ ሁሉ ነገር ውስጥ አትገባም ነበር ሰውን ማማከር የመሰለ ነገር የለም ለኛ ያልታየን ለሌላው ይታያልና
እህቶቻቺን በብዙ ቆሻሻ ነገሮች ይታለላሉ በዚህም በአሜሪካ በብዛት አሉ ሀገሬ ብዙ ዓይነት በሺታ ተይዛለቺ/ታማለች/ ስላሴዎች ለሀገሬ ሰላሙን ይስጥልን ::
አሜን ይሰውረን❤❤❤
እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ነው!ለሰራችው ስህተት ትቀጣ።ትታሰረም አትሟም ትወጣለች!ለሰውየው ግን ምሕረት ያድርግለት።ትውልድ ሆይ ንቃ ሰዎች ገንዘብ ወዳዶች ይኾናሉ በመጨረሻው ዘመን ይላል ከዳተኞች እራስ ወዳዶች ውል አፍራሾች እያለ የቀጥላል እና ጥንቃቄና ጸሎት ያሰፈልጋል።አቅራቢዋ አቀራረብሽን በጣም ወደጀዋለሁ።እንደወጣትነትሽ አይደለም ብስል ብለሻል።ይጨመርልሽ!!!
Beseraty yene konego yega asetemar edemena tena ysteshe hule new yemetbekishe konegey❤🤗👍🙏🙏🙏
ብዙ ቁጭበሉዎች ሕፕቶናዝ የሚያረጉ አዲሥ አባ በየቦታዉ ለገሐር ራሥ ሀቴለ አካባቢ በተለይ ወርቅ ገጣጌጥ አስወልቀዉ የሚዘርፉ ማጋለጥና ሕዝቡ በተለየ ሐዋኖችን ማሥጠንቅ የሻልብዙ ኮራሑበሽ ልጄ!*****
ምን ያቅታታል መግቢያ መዉጫዉን ታዉቃለች ማን አለ ማን የለም የሚለዉን ታዉቃለች
ህይወቷን አጨለመ ምን አይነት ጠማማ ሰው ነው
ይሄ ፕሮግራም ካሁን በፊት ተሰርቷል
ልብ የለን ሴት ስንባል ብቻ ትምህርት ቤት ሔድን
ብስርዬ ቆንጆ! ሁሌም አንቺ ብታቀርቢልን ብዬ ስንቴ ፃፍኩ? እባክሽን!
Yene konjo siwedshi wazema movie yeserashi new mi wedshi Yene Aebesa ❤❤❤❤
zat's they said "IMAGINATION IS MORE IMPORTANT THAN KNOWLADGE".i cant wait,weather it is real or not.
ጉድ እኮ ነዉ የሚሰማው
I remember this story. Maybe I saw it before 6 years. I never forget so sad
ያሳዝናል እኔግን በጣም አስተማሬ ነው
Ende kezh befit akrbeshew neber ende adis endgna?
betam betam yasazenal . aye chekane , gin geta yeserawen setew .
እግዝአብሔሕ ይክበር ይመስገን ሁሉም የዘራዉ ያጭዳል እንኮን ወደ አገርዋ ተመለሠች
ስንት አይነት ሰው አለ ግን በማርያም🙆🙆🙆🙆
Ay fikir 😢 fikir ewerem denkorom nw mibalew ewnet nw😢😢😢😢
የኔጎበዝ🎉🎉❤❤❤
ብስሩዬ የኔ አንደኛ
ድጋሜ ነው ይሄ ታሪክ
ፍቅር አደገኛ ወጥመድ ነዉ ብሎ ማይክል ጃክስን ጨርሶታል በአሁኑ ግዚ ማን እንዳለ አላስታውስም ጠርነቱ በአለም ላይ ዉሸትና እዉነት ያለዉ እርግጥ ትክክል ነዉ እኔ በዛ ላይ ብጨምርበት እኛ ሁላችንም ችግሩ የምናየዉ የሞተና በሕይወት ያለ ሰዎች ጋር ነዉ የሞቱት ያልሞተዉን እንደ ድልድይ መጠቀም ይፈልጋል ዘወተረፈ ባጠቃላይ ከባድ ወቅት ላይ ነን ያለነዉ
Go ahead
በጣም ጎበዝ ናት ሳላደንቃት አላልፍም 👍
ያሳዝናል 😢
በነፃ የሚቆሙ ጠበቆች የለም ወይ?መታሰሩን በነገርሽን አንደበት ሞቱንም ንገሪን
እእእ ይች ዲራማ የምሰራዉ አይደለችደ ይኸ ፕሮግራም እዉነተኛ ይመሰለኚ ነበሪ ለካ አሰተማሪ ዲራማ ነዉ 😂😂
እውነተኛ ታሪክ ነው የቆየ ነው አለችኮ አሁን በድራማ መልክ ነው ያቀረቡት
Yene konjo sewedsh Eko yene astemari
አይ ወንድ 🤔🤔
ምን ጉድነው ግን እረ ግን ደፋር ነች የፈለገ ቢመክራት ባንክ መዝረፍ ግን ከባድነው
ሴቶች በጣም ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ከባድ ነው ስውን ማወቅ በጣም አስቻጋሪ ነው ወንዶቹ ግን በስው ህይወት ጢባጥቤ ይጫታሉ ግን የሌብነት የግፍ ገንዘብ አጣመው እግዚኦ
ወይ በጣም ነው የምታሳዝነው😭😭😭
Welcome❤
ያረቢ 😢😢😢😢
እኔ የምለው ለየት ባለ መልኩ አቅርባችት የነበረ ታሪክ ነው ወይስ ሌላ ነው?
Good
ክላሲካሉ ይረብሻል 😢
የባንክ ሰራተኞች ከዚህ ተማሩ ያቀረባችሁት ሁሉ ፍቅረኛ አይደለም። ታርጌት አድርገው የሚመጡ ስላሉ
❤❤❤
ይህን ታሪክ አውቀው ነበር ይቺ ሌባ እንደተያዘች አላውቅም ነበር።ፍትህ በባልደረቦቻቸው በደንበኞች ተጨበርብረው በስር ለሚማቅቁ ምስኪን ባልደረቦቻችን 😢😢😢
Abeet Mukesh Bsriye siwedeshki❤❤❤❤❤
እኔ እኮ የሚገርመኝ ባንክ ውስጥ ኦዲት የደረጋል መታወቁ አይቀር መያዝ እንደለ እንዴት ይረሳል ቦይፍሬድ ተብዬው ግን ህይቷን አጨለመው
ትናንት ለማኝ አጭበርባሪ ዛሬ ደሞ የኽን ታሪክ ገንዘብ ፈልጎ የሠዉ ሕይወት ያመሠቃቀለ ዕቡይ የክፉ ክፊ ፓሊሥ ብርቱ ቢኾን ...... አነቸቺ ልጅ ቴራፒሥት ነሽ ለኢትዮጵያዊነትሽ ለብዙ ብዙ ፍሬ ለሐገራችን ጠቃሚ ጥንሥሥ እርሾ ከምትገሚቺይዉ በላይ ግዙፍ ሥራ እየፈፀምሽ ነዉ ተባረኪ!
ብቻሽን፡ስታቀርቢ፡ደስ፡ይላል
የግል ባንክ ሰራተኛናት ብሎ ትወናውን ግን በCBE መስራት ግን ስህተት ነው።
Wowwww tadlesh betam adnaqish neje
የእጁን አገኘ ከባድ ነው ሰው እንደት ይታመናል ከክፎ ሰወች ጌታ ሀይ ጠብቀን
የእውነት አምላክ በእውነት የፈፈርዳል
አሁን ይሄ ነው ታዳ እሚወዳት😂😂😂እሶ ብቻ ናት እምወደው ነው እሚባለው ይዎደዳሉ አይባልም በሪ ታራጁጋ እየዎለ😂
እውነትም ስለ ህዋትህ ንግግርሽ ጠብ አይልም
እንዴ ብስራት ሲገቡ ነው እንጂ ሲወጡ አይፈተሹም እኮ ረሳሺው እንዴ? እግዚአብሔር ቀድሞ ፈርዶበት የለም እንዴ
የረቀቀ ሌባ የስራህን ሰጠህ እስኪ ይሄ ሁሉ ማታለል ከምሰራበትመስሪያ ቤት ጉድ አረካት በጣም ታሳዝናለች ሴቶቾ በወንዶች ነው የሚጎዱት
Painfull history
Gemechu great jobs
አረዘምሽው
😢😢😢😢😢😢😢😢ስታሳዝን በጣም
❤kun bineesaa
ሰላም ውዶቼ ማነው እንደ እኔ ብስራትን ሰይ ደስ የምለው።በጣም እንወድሸለን።
ይቺን በጣም እወዳታለሁ ድምጿ እርጋታዋ ነገሮችን የምትገልፅበት ሁለ ነገሯ ደስ ይለኛል
እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ❤❤❤
በጣም ነው እማደንቅሽ በምታዝጋጂው ነገር እኔ ስንት ነገር ደርሶብኛል መስለሽ ብስሩ መቼም አድናቂሽ ነኝ ብዙ ትምህርት እናገኛለን ከአንቺ -ሌላው እወድሻለሁ🎉
አብዘሃኛዉ የኢትዮጵያ ሴቶች ህይወታቸዉ የሚመሰቃቀለዉ በወንዶችነዉ
nefte chenkelate selalachew nw
ጥሩ ትምህርት ነው
የልብ አድርስ ጥም ቆራጭ ምርጥ አቀራረብ እና አስተማሪ ትራጄዲ የሆነ የወንጀል ታሪክ በምርጥ እና ምሁሯ ቆንጂያችን ብስርዬ አገላለፅ ❤❤❤❤ፈጣሪ ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን!!
በጣም አስተማሪ የሒወት ታሪክነዉ ከእደዚህ አይነት ሰወች እግዚ አብሔር ይጠብቀን🙏
በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤
እጅግ በጣም ክፉ ከሆኑና አሳሳች ሰው መሳይ ሰይጣኖች ለመጠበቅና ለመጠንቀቅ የሚረዳ ግሩም ተሞክሮ ነው።በፕሮግራሙ በርትተሽ ግፊበት። እኔም የዛሬው አዲሱና ጀማሪው ደንበኛሽ የወደፊቱ ቋሚ የፐሮግራምሽ ተከታታይ እንደምሆን እገልፅልሻለሁ።
ሁሌ አንቺ አቅርቢስቲ❤ በተረፈ ልዩ ሴት ነሽ ፕሮግራምሽ በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ
በትክክል ገልፅሽዋል በርቺ
What an Excellent explanation!!! It's so amazing. God bless you so much!!
የሚገርም ታሪክ ነው። ሰው ብርቱ ነው።
መጨረሻላይ የተናገረሺዉ ነገር በጣም ትክክል ነዉ እንደሰወኛ መሆን ማሰብ አለብን አታሬኩ አገላለፅሺ ይማረከኛል ከበሬልኝ የኔ እህት ታነቂኛለሺ ባለታሬኡቹንም አላህ ልቦና ይስጣቸዉ ሰዉ አይቀመስ ነገር ጨዉ አደል ብቻ አላህ ከክፎ ነገር ይጠብቀን ያርብ ሰላምሺ ይብዛ
የሠው ጭካኔ ቀን ከቀን እየጨመረ ነው😭😭😭
እውነት አደለም የዛሬ ሳምንት አካባቢ ሙታለይ ብላ አቅርባት ነበር ዛሬ ሌባ አርጋ አቀረበቻትሕ😢😢
እውነተኛ ታሪክን በድራማ መልክ እኮ ነው የሚቀርበው
😂😂😂😂አንች እራስሽ ያሰው ቢያገኝሽ ይሸውድሽ ነበር ምክንያቱም እውነተኛ ታሪኩ እንጅ ሰወቹ ፊልም የሚሰሩት እንጅ ትክክለኝ እራሷ ባለ ታሪኳ አይደለችም ይችን ልጅ ብዙ ቦታ ላይ እና ታሪክ ላይ ልታያት ትችያለሽ ምክንያቱም እሷ ተዋናይ ናት እንጅ ባለ ታሪክ አይደለችም የቀረበው እውነተኛ ታሪክ ነው አንች ካልገባሽ እውነተኛ አይደለም ማለት አይደለም ትወና የሚባል ነገር አለ😂😂@@AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn
በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ስለ ደረስን ነው እኮ
አቦ ተባረኪ ንግግረሽ እንዴት ደስ ይላል !!!! በርቺ🥰🥰🥰
ጥሩ በተለይ ለዚህ እኔ ሁሉን አውቃለሁ ለሚል ትውልድ የሚያነቃቃና አስተውሎት የሚሰጥ ትምህርት ነው ። ተባረኪ !
ዘመንን ከሚበላ ክፉ ወጥመድ የሆነ ሰው እግዚአብሔር ከመንገዳችን ገለል ያርግልን
Amen
አሜን🙏
አሜንንን
አሜንንን
ብስራትዬ። እናመሰግናለን ሰወድሽ❤❤❤
ይገርማል ጥሩትምህርት ነው እናመሰግናል
ደሞ የዛሬዉስ ተአምር ነዉ 😢
I find your talk show very interesting and watch it very often. Please allow me to make a small comment. Please turn off the background music. This is not a movie, so in my opinion it’s very unnecessary and distracting. Thank you!
I agree. Bisrat you have a beautifull voice and you don't need background musikk. God bless you ❤❤❤
በጣም ቆንጅ አስተማሪ ነገር ነው በርችልን❤❤❤
የሚገርም ፕሮግራም ስለህይወት በተለይ በአንቺ መቅረቡ በጣም አስተዋይ ነሸ ግዜ ሰጥቼ የማየው በጉጉት የምጠብቀው ዋው
ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤ አሪፍ ምክር ነው የሰጠሽን 👍🏽👍🏽👍🏽
ብስሪዬ ሽኮሪና ስወድሽ መዓረይ🥰
ብስራትዬ እናመሰግናለን
አቦ አቀራረብሽ ተመቸኝ በርች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ብስራት please የ ኢትዮጵያ ባንክ ቤቶችን ለምን ካሜራ እንደሌላቸው ጠይቂልን?
ድሃ ሁነው
@@wessenfisha3001ሀሀሀሀሀሀ
@@wessenfisha3001 የአእምሮ ነው የገንዘብ?
ሱብሃናላህ አምላኬ ጥራት ይገባው አንተ ያስርከውን ማንም አይፈታውም አምላክ አሳሳትም አልሃምድሊላህ
tank you
thank you Bisrat
ፕሮግራምሽ አይጠገብም እናመሰግንሻለን።
ጀግነጋዚጠኛ ስውድሽ ዝግጅትሽን በጉጉት ነው ይምጠብቀው❤❤❤
ካሜራ የለም እዴ ባንኩ ውስጥ ??
ቢኖር ባይኖ ልክ እደ ደንበኛ ሁኖ ነውኮ የወሰደው
,ብስራት እባክሽ ኣንቺ ብቻ ኣቅርቢልን ምክኒያቱ ወንዱ ኣይችልበትም ኣይገባኝም
በትክክል ፅሁፍ ይደጋገማል ዓ.ነገር ያረዝማል ወይም ይቋረጣል በጣም የከፋ የአፃፃፍ ችግር ይታደበታል ብስራት ስታቀርበ ግን ፍስቱ ቃላት አመራረጡ አቀራረቡ ሁሉ ምርጥ ነው
Tikikil neh wendu manbeb aychilim
የሲሲሊ ማፍያ እንክዋን እንደዚህ አያጭበረብርም።
bisriye welcome🎉🎉🎉
welcomeback
ይሄ ታሪክ ከዚ በፊት አቅረበሽዋል ልበል
እንዳንዴ ለእምነታችን ልክ ልንሰጠው ይገባል በጭፍን ነገሮችን ማመን መጨረሻው አያምርም ይሂች ልጅ ምን አልባት ሰው አማክራ ቢሆን ኖሮ ይሄ ሁሉ ነገር ውስጥ አትገባም ነበር ሰውን ማማከር የመሰለ ነገር የለም ለኛ ያልታየን ለሌላው ይታያልና
እህቶቻቺን በብዙ ቆሻሻ ነገሮች ይታለላሉ በዚህም በአሜሪካ በብዛት አሉ ሀገሬ ብዙ ዓይነት በሺታ ተይዛለቺ
/ታማለች/ ስላሴዎች ለሀገሬ ሰላሙን ይስጥልን ::
አሜን ይሰውረን❤❤❤
እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ነው!ለሰራችው ስህተት ትቀጣ።ትታሰረም አትሟም ትወጣለች!ለሰውየው ግን ምሕረት ያድርግለት።ትውልድ ሆይ ንቃ ሰዎች ገንዘብ ወዳዶች ይኾናሉ በመጨረሻው ዘመን ይላል ከዳተኞች እራስ ወዳዶች ውል አፍራሾች እያለ የቀጥላል እና ጥንቃቄና ጸሎት ያሰፈልጋል።አቅራቢዋ አቀራረብሽን በጣም ወደጀዋለሁ።እንደወጣትነትሽ አይደለም ብስል ብለሻል።ይጨመርልሽ!!!
Beseraty yene konego yega asetemar edemena tena ysteshe hule new yemetbekishe konegey❤🤗👍🙏🙏🙏
ብዙ ቁጭበሉዎች ሕፕቶናዝ የሚያረጉ አዲሥ አባ በየቦታዉ ለገሐር ራሥ ሀቴለ አካባቢ በተለይ ወርቅ ገጣጌጥ አስወልቀዉ የሚዘርፉ ማጋለጥና ሕዝቡ በተለየ ሐዋኖችን ማሥጠንቅ የሻል
ብዙ ኮራሑበሽ ልጄ!*****
ምን ያቅታታል መግቢያ መዉጫዉን ታዉቃለች ማን አለ ማን የለም የሚለዉን ታዉቃለች
ህይወቷን አጨለመ ምን አይነት ጠማማ ሰው ነው
ይሄ ፕሮግራም ካሁን በፊት ተሰርቷል
ልብ የለን ሴት ስንባል ብቻ ትምህርት ቤት ሔድን
ብስርዬ ቆንጆ! ሁሌም አንቺ ብታቀርቢልን ብዬ ስንቴ ፃፍኩ? እባክሽን!
Yene konjo siwedshi wazema movie yeserashi new mi wedshi Yene Aebesa ❤❤❤❤
zat's they said "IMAGINATION IS MORE IMPORTANT THAN KNOWLADGE".i cant wait,weather it is real or not.
ጉድ እኮ ነዉ የሚሰማው
I remember this story. Maybe I saw it before 6 years. I never forget so sad
ያሳዝናል እኔግን በጣም አስተማሬ ነው
Ende kezh befit akrbeshew neber ende adis endgna?
betam betam yasazenal . aye chekane , gin geta yeserawen setew .
እግዝአብሔሕ ይክበር ይመስገን ሁሉም የዘራዉ ያጭዳል እንኮን ወደ አገርዋ ተመለሠች
ስንት አይነት ሰው አለ ግን በማርያም🙆🙆🙆🙆
Ay fikir 😢 fikir ewerem denkorom nw mibalew ewnet nw😢😢😢😢
የኔጎበዝ🎉🎉❤❤❤
ብስሩዬ የኔ አንደኛ
ድጋሜ ነው ይሄ ታሪክ
ፍቅር አደገኛ ወጥመድ ነዉ ብሎ ማይክል ጃክስን ጨርሶታል
በአሁኑ ግዚ ማን እንዳለ አላስታውስም
ጠርነቱ በአለም ላይ ዉሸትና እዉነት ያለዉ እርግጥ ትክክል ነዉ
እኔ በዛ ላይ ብጨምርበት እኛ ሁላችንም
ችግሩ የምናየዉ የሞተና በሕይወት ያለ ሰዎች ጋር ነዉ
የሞቱት ያልሞተዉን እንደ ድልድይ መጠቀም ይፈልጋል ዘወተረፈ
ባጠቃላይ ከባድ ወቅት ላይ ነን ያለነዉ
Go ahead
በጣም ጎበዝ ናት ሳላደንቃት አላልፍም 👍
ያሳዝናል 😢
በነፃ የሚቆሙ ጠበቆች የለም ወይ?መታሰሩን በነገርሽን አንደበት ሞቱንም ንገሪን
እእእ ይች ዲራማ የምሰራዉ አይደለችደ ይኸ ፕሮግራም እዉነተኛ ይመሰለኚ ነበሪ ለካ አሰተማሪ ዲራማ ነዉ 😂😂
እውነተኛ ታሪክ ነው የቆየ ነው አለችኮ አሁን በድራማ መልክ ነው ያቀረቡት
Yene konjo sewedsh Eko yene astemari
አይ ወንድ 🤔🤔
ምን ጉድነው ግን እረ ግን ደፋር ነች የፈለገ ቢመክራት ባንክ መዝረፍ ግን ከባድነው
ሴቶች በጣም ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ከባድ ነው ስውን ማወቅ በጣም አስቻጋሪ ነው ወንዶቹ ግን በስው ህይወት ጢባጥቤ ይጫታሉ ግን የሌብነት የግፍ ገንዘብ አጣመው እግዚኦ
ወይ በጣም ነው የምታሳዝነው😭😭😭
Welcome❤
ያረቢ 😢😢😢😢
እኔ የምለው ለየት ባለ መልኩ አቅርባችት የነበረ ታሪክ ነው ወይስ ሌላ ነው?
Good
ክላሲካሉ ይረብሻል 😢
የባንክ ሰራተኞች ከዚህ ተማሩ ያቀረባችሁት ሁሉ ፍቅረኛ አይደለም። ታርጌት አድርገው የሚመጡ ስላሉ
❤❤❤
ይህን ታሪክ አውቀው ነበር ይቺ ሌባ እንደተያዘች አላውቅም ነበር።ፍትህ በባልደረቦቻቸው በደንበኞች ተጨበርብረው በስር ለሚማቅቁ ምስኪን ባልደረቦቻችን 😢😢😢
Abeet Mukesh Bsriye siwedeshki❤❤❤❤❤
እኔ እኮ የሚገርመኝ ባንክ ውስጥ ኦዲት የደረጋል መታወቁ አይቀር መያዝ እንደለ እንዴት ይረሳል ቦይፍሬድ ተብዬው ግን ህይቷን አጨለመው
ትናንት ለማኝ አጭበርባሪ ዛሬ ደሞ የኽን ታሪክ ገንዘብ ፈልጎ የሠዉ ሕይወት ያመሠቃቀለ ዕቡይ የክፉ ክፊ ፓሊሥ ብርቱ ቢኾን ......
አነቸቺ ልጅ ቴራፒሥት ነሽ ለኢትዮጵያዊነትሽ ለብዙ ብዙ ፍሬ ለሐገራችን ጠቃሚ ጥንሥሥ እርሾ ከምትገሚቺይዉ በላይ ግዙፍ ሥራ እየፈፀምሽ ነዉ
ተባረኪ!
ብቻሽን፡ስታቀርቢ፡ደስ፡ይላል
የግል ባንክ ሰራተኛናት ብሎ ትወናውን ግን በCBE መስራት ግን ስህተት ነው።
Wowwww tadlesh betam adnaqish neje
የእጁን አገኘ ከባድ ነው ሰው እንደት ይታመናል ከክፎ ሰወች ጌታ ሀይ ጠብቀን
የእውነት አምላክ በእውነት የፈፈርዳል
አሁን ይሄ ነው ታዳ እሚወዳት😂😂😂እሶ ብቻ ናት እምወደው ነው እሚባለው ይዎደዳሉ አይባልም በሪ ታራጁጋ እየዎለ😂
እውነትም ስለ ህዋትህ
ንግግርሽ ጠብ አይልም