ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
th-cam.com/video/SazUdPLcSaw/w-d-xo.htmlsi=Af12yHYCWfn_VIKB ዉድ ቤተሰቦቼ ሂሩት ሞገስን እየገባችሁ አበረታቷት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱♥️♥️♥️🙏🏼
አይዞሽ አለህ የተሻለውን ይተካልሽ
አዞሺ እሙ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አይዞሺ እማይየ እግዚያቤሔር ላቺያለውን ይስጥሺ❤❤
Ayzosh .
እሙ ጠንካራ ሁኚ እንጂ እግዝአብሔር ለሁሉም መንገድ አለው ማንን ደስ ይበለው ብለሽ ነው ጠንካራነትሽን አሳዪ ሰው ቢሄድ ሰው ይመጣል በርቺ።
አይዞሽ እሙ በጸሎት በርቺ ብዙ የሚያጽናኑ ስብከቶች አሉ ስሚያቸው የመምህር ኢዮብ ስብከቶች አሉ የሕይወት ገጠመኝ ስሚው ብዙ ይጠቅምሻል መድሀኒአለም ካንቺጋር ይሁን
እውነት ነው የኔ ውድ እግዚአብሄር መልስ አለው የመምህር እዮብን ስብከት አዳምጭ ብዙ ታተርፊበታለሽ አይዞሽ እኔ ሁሉም ነገር ጭልም ሲልብኝ እሱን ካዳመጥኩ በቃ ሁሉም ጊዜዊ እንደሆነ እና እራሴ መጠንከር እንዳለብኝ ብርታት ይሆነኛል
አይዞሽሽ እህቴ ሁሉም ቤት ህመም አለ አድ ትልቅ አባል እልሽ ሲፈኝ እግዚአብሔር አመስግነዋለ እግዚአብሔር ስለሚወደኝ ነው አል እውነት ብለሻል ጎበዝ አበቺው እራስሽን ማንም አይመጣም ላንቺ መገፍት ከዋላው ያማረ ነገር አለው ማመን እደሞኝ ነው የሚያየው ስው ስለዚ በርቺ መልካም ቀን አለ
እስኪ አበረታቷት ላይክ ሼርና የተወሰነ ደቂቃ በማየት ብርታት እንሁናት አይከፈልበትምኮ ማርያምን በተለይ ሴቶችን እንደ እሙየ አይነቷን የዋህ ሴት እናበረታታ ከጎኗ የነበሩት ሁሉ ከጎኗ የሉም ይሄ የሆነው የዋህነቷ ነውና በማበረታታት ጠላቶቿን ምቀኞቿን እንስበርላት 😢 እሙየ ግን ከዚህ በሗላ በእድሜ እኩያሽ የሆነን ወንድ አታቅርቢ ትዳር ወንድ በሰል ሴት አነስ ስትል ነው❤ 300k እናስገባት ፕሊስ😢 ደግሞም እሙዬ ያገርሽ ልጆች ሞልተዋልኮ የማታውቂውን ሰው ዝም ብለሽ አትቅረቢ😢
በምቀኝነት ያገር ልጅ ይበልጣል ከምር የስጋ ዘመድም ጭምር😂እንዳዉም የሩቅ ሰዉ አሪፍ ነዉ አንቺ ተገለባባጭ ካልሆንሽ ያከብሩሻል አንደዬ ጥሩ አንድ ጊዜ መጥፈፎ ከሆንሽ ግን ሁሉም ይጥልሻል የኔ ጎደኛ 8አመታችን ባካባቢም የስጋ ዝምድናም የለንም አንድ ቀን ተጋጭተን አናቅም ዋናዉ ነገር ሰዉ መሆኑ ነዉ የሚታየዉ። ሰዉና ሰዉ መሆን ይለያያል
እሺ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
LBELUWAT NEW ENEZH ENDZABEBU LEMN TEFEQDALECH DGAME LEMALQES NEW SLK YE MITLEWAWETEW ?
5 amet takaduu ayii wandiiii😢😢😢😢😢😢
እሙ የኔ ውድ የአገር ልጅ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
❤❤❤❤
አይዞሽ የኔ እናት እሙዬ እኔም የተጎዳሁበት ብዙ ነገር አለ አንድ አይነት ህይወት ነዉ ያለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
አሙየ አይዞሽ የረከሰው ቢሄድ የከበረው ይመጣል እግዚአብሔር እኮ የኛ ያልሆነውን ነገር በምክንያት አድርጎ የለየናል እና እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ሊሰጥሽ ነው አብሽሪ❤❤❤❤
ብዙ ጊዜ የዋህ ሰዉ ሰዉ ከጎኑ አይሆንም አይዞሽ እህቴ በዛም ልክ ጥሩ ሰወች አሉ❤❤❤❤❤
በጣም😢
አብሸሪ ነባ ቢሂድ ነበልባል ይመጣል 🥰🥰
😂😂
😂😂😂😂😂
ተኮለኛ ኮሜንተሮች 😂😂😂 የሴት ጎደኞቾም ጠፍተዋል ተረመማምደውባት
😂😂😂😂😂😂አውነትው 😂😂😂
😂😂😂😂አታስቂኝ
በርቺ ዉዴ እግዚአብሔር ለተሻለ ክብር ሲዘጋችሽነዉ❤❤❤
እሙዬ አይዞሽ በልጠሽ መገኝት አለብሽ ለወዳጅም ለጠላትም እደዚህ አትሁኝ እንወድሽለን
እሙን በማሪያም ከጎኖ አትለያት ተከታዮቾ 👏👏
❤❤❤❤😂😂😂😂 ያልፋል የማያልፍ ቀንየነም ለግዜው ቢከብድም በእግዚአብሔር ግን ሁሉም ይቻላል
እግር ይብላ ለደቂቃ አላስበውም ጥርግ ይበል ለማንኛውም አይዞሽ የተሻለ ይመጣል
አይዞሺ እሙ ነባ እኮ እደማይሆንሺ ወዴሦችሺም በተደጋጋሚ ነግርውሻል ውዴ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እሙ የኔ ጀግና አይዞሽ ለሱም መንገዱን ነጭጨርቅ ያድርግለት አንች ጠካራ ሴት ነሽ እመቤቴን ያመነ ደግሞ ምንም አይሆንም ከሰው ስተት ከብረት ዝግት አይጠፍምና ባለፈ ነገር አትበሳጭ አንች የዋህ ሴት ነነገ የጆን ያገኛል እመኝኝ ፈጣሪ የተሻለይዞልሻል
አረብ አገር. ለ6አመትሙሉ ለፍቸ የሰራዉትቤት ፈረሰብኝ አይዞሽበሉኝ ተቃጠልኩ😢😢
አብሽሪ እህቴ
Ayzose ynahet
አብሸሪ አላህ ተኪሳራ ይጠብቀን😢😢😢
አይዞሸ ከባአድነዉ😢@@Newphone-c7r
አይዞሽሁላችንምነን
እኔም እንዳቺ ሰው በጣም አምናለሁ ሁሌ እንደከፋኝ ነው ግን ነገ የተሻለ እንደሚሆን አምናለሁ ሰው ቢገፋኝም እግዚአብሔር ሁሌም ከጎኔ ነው
እሙየ ለሳላ ምነሽ አይዞሽ አምላክ የሚወደው ንነው የሚፈትን በርች❤❤❤❤
እሙ አብሽሪ የሚጠጉሽ ለጥቅማቸው እንደሆነ ብዙ ኮሜታተሮች ሲነግሩሽ ነበረ ቢሆንም አይዞሽ ሰው አትጉጂ እንጂ መጎዳት ምንም አይደለም
እሙ እኔም እንደ እንች ተከድቼ ያሳለፍኩት ብነግርሽ እንች ምንም ባላልሽ ነበር።😢 አሁን ግን እንኳን ለራሴ ለቤተሰቦቼም ተርፋለሁ አልሀምዱሊላህ 🤲🤲🤲 እና ወደፊት ብቻ ጠንክሪ❤
አይዞሽ እሙዬ ሁላችንም ነን መጎዳት መከፈት ይሻላል ይብላኝ ለሚከፈ ማስተዋል ይስጣቸው
አይዞቨ የኔ ቆንጆ እኔም አልፌ አለሁ ልክ እንዳንች ጠንካራ ሁኘ ሁሉም ያልፋል ከ እግዚአብሔር ጋር
እሙዪ የኔፍልቅልቅ አይዞሽ አንቺኮ ጠንካራሴት ነሽ ላንቺ ያለውንእመቤቴትሰጥሻለች❤❤❤
እሙይ አቺጀግናነሺ ለማንም ልቅምቅም እጂ እዳትሰጪ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ እኔም እንደ አንቺ ተከድቼ ነው እሳለፍኩት በጓደኞች በፈለጉት ጊዜ ወደ እኔ ይመጣሉ 😢😢😢 እግዚአብሔር አለ❤❤
የአገራችንን ትሳኤ ያሳየን ማነዉ እደኔ የአገሩ ነገር ያስጨነቀዉ 😢😢
😢😢😢
😢😢😢😢
Edawu ahuns leytolet lja edat edenafkeghe 😢😢😢
Awo,Eni,yemiyaschenkegi,Esu,Enesu,meta,hade,yilunal
ኣይዞሽ የኔ የዋህ የኔ ግልፅ እግዚአብሔር የበለጠውን ያዘጋጅልሻል
እሙየ አቺ እኮ ገራሚ ልጅ ነሽ እኳን ይሄንና ብዙ ነገር ያሳለፈሽ ልጅ ነሽ እማ እደዚህ ስኮኚ ይደብረናል ስስቂ ነው የሚያምረብሽ አይዞሽ ማርዬ❤💔
ነባ ሲጀመር አይሆንሽም ብለንሻል እንኳን በሰላም ተገላገልሽ አርፈሽ ስራሽን ስሬ ወንድ ይመጣል በራስሽ ተማመኚ ሴት እለራስዋን ስታከብር ስትወድ ከፍከፍ ስትይ አንቺ ፈልገሽ ሳይሆ በግዜው ተለማምጠውሽ ይመጣሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንች ማለት እሙ ጀግና ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ የልብሽን ሀሳብ ትሙላልሽ የሰው መውደድን የቀና ምገድን ትስጥሽ የኔ የዋህ ❤ በርች
እሙዬ አችኮ በጣም ጠካራ ጀግና ነሽ ስቱን አልፈሻል አሁንም አይዞሽ እመቤቴ በዘርፋፋው ቀሚሷ ትከልልሽ❤❤❤
አይዞሸእሙየ መልካምሰዉ ጀግናሴት ፈተናአያጣትምሁለየም በፈተናዉሰጥነዉ የምትኖረዉ እሙየ አችደግሞ በጣምጀግና ጠካራሴትነሸየኔመልካምያልፈል መረሳትባይቻልም ግንያልፈልእሸ የኔማረየኔጠካራ በረቸልኚኚኚኚኚ❤❤❤❤
አይዞሽ እሙየ አቺ እና እኔ ሰው አይወጣልንም እኔም ሰው በጣም አምናለሁ በጣም ግልፅ ነኝ የቀረበኝ ሁሉ የሚወደኝ ይመስለኛል የወደድሁት ሁሉ የሚወደኝ ይመስለኛል በወድ ተከድቻለሁ አረብ አሀር የሰራሁበትን በልቶኝ ጠፋ አሁንም ተመልሸ ስደት ላይ ነኝ አይዞሽ እሙዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታን እኔም ሁሉም ሰው እንደ እኔ ይመስለኛል እኔ ሰው ማስከፈት አልወድም በጣም ሰው አምናለው
እሙ ያለፈዉ አለፈ ህይወት ይቀጥላል አዲስ ህይወት እንዲኖርሽ አስቢ ግን ስለህይወትሽ በጭራሽ ሚዲያ ላይ አታዉጭ መጨረሻ ላይ ህይወት የእዉነት ሲስተካከልልሽ ያኔ ታሳዉቂያለሽ ::ለምን መሰለሽ እንደዚህ የምልሽ ለጣም ዉስጥሽን የጎዳዉ ሚዲያ ላይ ስለሚታወቅ ይመስለኛል በጣም ያስጨነቀሽ ስለዚህ ለወደፊቱ አስቢበት አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኚ እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን
እሙዬ የምር ጀግናነሽ በርቺ እንዳንቺ መሆን መታደልነው
በዚህ መነገድ የምታልፉ በሙሉ ፊታችሁን ወደ እግዚአብሔር መልሱ ::ያኔ መገረም ትጀምራላችሁ ;;ሰወች ትተው ከሄዱ የሌሎች ሰለነበሩ ነው ::🙏🙏አለቀ የምን መተከዝ? መቆዘም? ::ፀልዩ ፁሙ መፅሀፍቅዱስ የቅርብ ወዳጃችሁ ይሁን:: የሄው ነው የጠቀመኝን ነው የፃፍኩት ;;🙏🙏🙏ደስታን ሰወች ውስጥ አትፈልጉ የደስታ ምንጭ ክርስቶስ ነው ::ሌላው ደግሞ በጎ ትርገለም የሌላቸውን ቃላቶች ፣አንደበታችሁ አትናገሩ በልባችሁም አታስቡ በጣም ተፅአኖ አለው ;;ለክፉም ለደጉም ብድር ከፋይ አምላክ በሰማይ እግዚአብሔር አለ ::🙏🙏
አይዞሽ አይዞሽ ማር ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል ማለት ነገር
እሙዬ በርችልኝ እህቴ በጣም ጎበዝ ጠካራነሽ በርችልኝ እህቴ የኔፍልቅልቅ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሙ አይዞሽየኔ ቆንጆ አንቺ ጀግና ነሽ እሺ ሁሉም ያልፋል አዎ ይከብዳል ግን የሚያልፍበት ቀን አለው አንቺ ብቻ ጠንክሪ ራስሽን ጠብቂ ወደ አምላክሽ ፀልይ እሺ እሱ መልስ አለው የኔ ቆንጆ ሁላችንም በመከዳት ህይወት አልፈናል ከባድ ቢሆንም ግን ያልፋል እግዚአብሔር ያሳልፈዋል የኔ ማር አንቺ ማር ነሽ ቀረሽበት እንጂ አልቀረብሽም አንቺ የዘመኔ ጀግና ሴት ነሽ። ሲቀጥል እንኳን አንቺ አልገፋሽው እንኳን ከራሱ መጣ ተመስገን ነው እሙዬ ትችያለሽ በርቺ እሺ የኔ ቆንጆ ከምንም በላይ እግዚአብሄር አይተውሽ ሰው ይሄዳል ሰው ይመጣል እግዚአብሔር ሊባርክ ሲል ነው እሺ በዚ መፅናናት ነው ከቻልሽ ስልክሽን ፃፊልኝ
እሙዬ አመስግኚ አታማሪ የኔውድ ለበጎነው ምክንያቱም ጊዜው የጅቦች ነው ከጅብ አፍ ላወጣሽ አምላክ ለመዳንያለምና ለምቶጃት ለአማላጃችን ለመቤቴ ማርያም አመስግኚ አግብተሽው ቢሆን ምናልባትም ሆድሽን ቀዶ ልጅሽን እሚገል ሰው ቢሆንስ ደሞ ታቂዋለሽ ያለውን ነገር እሱ የማን ዘር እደሆነ ታቂያለሽ መችስ አልነግርሽም ስለዚ እዃን ቀረብሽ የዋህ አምላክ አድኖሻል😢😢😢😢😢የኔ ቆጆ እሳት የላሰ ያገርሽን ፋኖ ታገቢያለሽ የኔቆጆ ፏ በይ ሰሚነሽ ማርያም ሂጂና ንገሪያት ታፅናናሻለች😢 እኔ የደበረኝ እነሱሬ እነገኒ እነ አዩ ለጥቅም ቀርበውሽ አሁን ግን ከጎንሽ የሉም አይ ሰው😭😭😭😭❤❤❤
እሙ አች ማለት እኮ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ያልሆነው እኮ ላች ስለማይሆን ነው በቃ አምላክ ላች እደማይሆን ካች በላይ እርሱ አምላክሽ ስለሚያውቅ ነው አይዞሽ ጠካራ እናት እህት ጓደኛ ነሽ አች ጎበዝ ነሽ ሳቅሽን እጅ መከፋትሽን ማየት አንፈልግም 😢😢😢😢
በርች የጎዱሽ ለጊዜ ነው የስራቸውን ያገኛሉ በርችችች በጣም አድናቂሽ ነኝ
አይዞሽ ውድ እህታችን ያልፍል እሽ
አይዞሽ እሙየ ጥርግ የበል
አይዞሽ የኔ ውድ እህት ለማን ብለሽ ነው የሚከፋሽ ሁሉ ነገር ያልፋል እግዚአብሔር ካንችጋ ይሁን አንች የሚያምርብሽ ስትስቂ ነው በርች
አይዞሽ እሙዬ ሂዎት ሙሉ አይደለም በርች
😭😭😭😭💔💔 ልቤን የሰበረው ቪዶኖ ነው እሙዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ዋናው ነገር ጤና ነው ቆንጆዬ
የኔ ዉድ እሙየ እኔም እዳች ነኝ አይዞሽልኝ እግዚአብሄር አለን የሰዉ ልጅ የሰዉ ነዉይቀያየራል ግዜዉ የማስመሰል ነዉ 😢አብሽሪልኝ እሙነቴ ❤
አብሽሪይ አላህ የተሻለ ሊስጥሽነውእህቴይ አንች እኮ ጠካራነሽ
እሙዬ ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል እኔም እወድሻለሁ እግዚአብሄር ይባርክሽ::
እረ የኔ ውድ ህታለም ከማንም በላይ ልጅሽ አለልሽ እዳይከፋሽ በናትሽ ማንም ይሂድ ይምጣ የራሱ ጉዳይ. የማይጥልሽ ፈጣሪ አለልሽ ሲቀጥል ልጅሽ እግዚቤሔር ይመስገን ጤና አለሽ የኔ ውድ ህታለም በማሪያም እዳይከፋሽ በፍፁም❤❤❤
@@JamelaJamela-ti5yv በስማም ደስ የሚል ማጽናኛ አንዳንድ ሰው ሰው አይወጣለትም ቡዙ ጎደኞች ነበሮት አሁን የሉም የሴት
እሙ እኔም እንዳንቺ ነኝ ለተጠጉኝ ሁሉ ቤቴን ልቤን ግልጥልጥ አርጌ ነበር የማሳየው ዘመኑ ደግሞ እንደዚህ አይደልም ትንሽ ረጋ ኮስተር ሸፈን ማለት ይፈልጋል እሙዬ አንቺ ጀግና ልጅ ነሽ ከእግዚአብሔር ተጣበቂ እሱ መልስ ይሰጥሻል በርቺ
ፈጣሪ ከአስመሳይ ሰወች ይጠብቀን እሙ የኔ የዋህ አይክፍሽ ቤቢን የመሰለ ጣፋጭ አለልሽ አይዞሽ ለማን ደስ ይበለው ብለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
እሙጠካራሁኝ እያመሻቸዉ ቢከዱሺ አትጨነቂ በልጠሺመገኘትነዉ ብቻ አች አትግፊ እሙየኔብርቱ❤❤❤❤❤
ደሞ ለወንድ በዚህ ደረጃ መተከዝ አራት እግሩን ይብላ ልጅሽ ጤና ይሁንልሽ
እሱ የሚገባሽ በቦታው ስትሆኝ ነው
አይደረስብሽየኔአህት ቀላልአደለም ስሜቱ
አትፍረድ ይፈረድብሀል የሚለውን ቃል አስቡ እንጂ ከልብ የሚወዱትን ሰው ማጣት እዴት እደሚያም አላወቃችሁም ግን ገዳም ሂጂ ሱባኤ ግቢ እውነት መልሱን ታገኛለሺ
❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ እሙ ያን ቀልበቢስ እንኳን ፈጣሪ ከህወትሽ አወጣው ድሮም ከጋላ ጋር ፍቅር
አይዞሽ እሙ የኔ ቅን እግ/ር የተሻለ አዘጋጅቶልሻል
እሙዬ ሁሉንም ነገር ለድንግል ማርያም ስጫት እግዚአብሔር የወደደውን ይፈትናል አትግፊ እንጂ መገፋትሽን አትጥይው እግዚአብሔር አይክዳ እምነትሽ በመድሐኒአለም ላይ ይሁን ያኔ አሸናፊ ነሽ አሁንም ነሽ አንገትሽን ደፍተሽ ሳይሆን ቀና ብለሽ መታየትን ነው ማሳየት ያለብሽ🙏የኔ ብርቱ አንች እኮ ለብዙዎቻችን አርአያና ምሳሌ ነሽ
አይዞሽ እናትየ ❤❤❤❤እኔስ ሰዉ ሲከፋዉ ይከፋኛል😢
እሙ የኔ. ውድ አይዞሽ. ሁሉም. ያልፋል የኔ ቆጃ ጠንካራ ሴት ሁኝ እሽ. ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
እሙ የኔ ውድ ይች አለም እንደዚህ ናት የቅኖች ለመልካሞች ቦታ የላትም እግዚአብሔር ብቻ ነው የማይቀየር ሰው ክፉ ነው ባንቺ ተዋውቀው ከሰው ቀርበው አንቺን ዞረው አንቺን ለመቅበር ጉርጓድ ቢቆፍሩ አይዞሽ የምትወጃት እመብርሀን ካንቺ ጋር ናት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረዋል አብሽሪ ለሁሉም ልክ ነሽ ነገሮች ሲደራረቡ ያቀን የሚያልፍ አይመስልም እና አንቺ ደግሞ በፊትም ከዚህ የበለጠ አልፈሻል አሁንም ታልፊዋለሽ ለወደፊትም በእግዚአብሔር ታልፊዋለሽ አይዞን አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ከጎንሽ ይሁን🤲
እሙ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ሁሉም ያልፋል ዋናው የእንቺ ጥንካሬ ነው
የኔ ዉድ አይዞሽ ሁሉም ለመልካም ነው ለአንቺ የማይሆነውን የማይጠቅምሽንም ሁሉም እግዚአብሔር በምክንያት ነው ከአንቺ የሚያርቀው ስለዚህ አይክፋሽ እግዚአብሔር ነገሮችሽን ያስተካክላል ክርስቶስን ተስፋ አድርጊው 🙏😍
እሙ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሁልየም ስስቂ ብቻ ነው ማየት የምፈልገው አይዞሽ አንቺ እኮ በጣም ጠንካራ ለሌሎችም የምታስተምሪ ነሽ አይዞሽ ❤ውዴ
የኔ ዉድ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤
እሙ በናትሽ ሰው አትመኝ እንደድሮው ጠንካራ ሁኝ አሁንም ለማፅናናት ብለው በደካማ ጎንሽ ከሚገቡ ክፉ ሰወች እራስሽን ጠብቂ አንች የማንም እርዳታ አያስፈልግሽም ጠንካራ ነሽ አማካሪ ከፈለግሽ እፍፄ ጋር ብቻ ሂጅ 🥰🥰🥰🥰😥ማንንም አትመኝ ነባ ሲጀመር ድሮም ላንች የሚገባ ልጅ አልነበረም ላንች አኮ የተሻለ ነገር አለ ፈጣሪ ስለሚወድሽ ነው ከተበላሸ ሂወት ያወጣሽ አንች የእመቤታችን ወዳጅ አደለሽ ለመልካም ነው ብለሽ እለፊው ባባዬን ልጅሽን እንዳይደብረው ወደራስሽ ተመለሽ 🤕🤕
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ዉድ ❤❤
እሙየ አብሽሪ አትከፊ ጠካራ ጀግና ሁኒ እኔም እዳች ሰዉን አምናለሁ ደሞ ሁሉም ይከዱኛል ብዙ ፈተና አልፌለሁ አሁን ላይ ግን ማንንም አላምንም ጎደኛም የለኝም ሁሉንም አርግፌ ትቸ ጠካራ ሁኔ እየኖርኩ ነዉ
የኔውድ አይዞሽ ወደገዳም ሂጂ ያልፋል የሰበረንልብ የተሠበረ ያቀዋል ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን❤❤❤
አይዞሽ ቆንጂት አይደለም ድንገት ደራሽ ሲሞቅ የመጣ ቀርቶ ስንትችግር ደስታ አመታት አብሮ ያሳለፈም ይሰነባበታል እግዚአብሔር የተሻለ ያዘጋጃል
እንዳታዝኝ ድንግል ማርያም እስከነልጇ አለችልሽ ልጅሽም ደርሷል ዋናው ጤና እሺ እሙ ሁሉም ቁስል አለን ያንች በሚድያ ስለሚታይ ነው ብዙ ህመም አለን ጥንካሪያችን ደግሞ አንች ነሽ ስለዚህ ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👌
😮❤አይዞሽ ከሰውየሚመጣውን ፈጣሪ ይመልሰዋል ከፈጣሪ የመጣውን ነው ማንም የማይመልሰው ሰው እራቃኝ ብለሽ አትጨነቅ
እሙዬዋ የኔመልካም ታቂያለሽ ባንቺ ውስጥ እራሴን አየሁት በአንድ ወቅት እኔም እንዳንቺ ውስጤ ጉድት ብሎ በመጨረሻም እኔ ነኝ ወይስ እነሱ ብዬ ግራ እስክጋባ ደርሼ ነበር ግን አሁን ልብ ገዛሁ ሁሉንም ትቼ እናት እና ሉጁን ይዣለሁ ሰላም አግኝቻለሁ እሙዬዋ ውድ ሁኚ የኔ አለም ሰው የሚያከብረው በፍለጋ ያገኘውን ነው እንጅ በቀላሉ ላገኛው ክብርም የለውም ለፈለገሽ ከቀረበሽ ለደወለልሽ ሁሉ አቤት ወዴት አትበይ ለዚህ ነው ውድ ሁኚ የምልሽ በተረፈ ድንግል ከነልጇ ካንቺ ጋር ትሁን ሌላውን ተይው ውዱ ልጅሽ ሚስጥርሽ ይሁን❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ እሙዬ ሁሉም ለበጎነው
አይዞሸ ውዴ ባመኑት መከዳት ያለነው ያልፋን ማማየ💔🙏🙏🙏🙏🙏
አይዞሽ እሙየ ለኸይሩ ነው አብሽሪ
እሙዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር እና ድንግል ማርያም ን ይዘሽ ሁሉንም ትሻገሪያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አንቺ ጀግና ነሽ
እሙዬ የኔ የዋህ አይዞሸ ጥርግ ይበል የሻለ ነገር አለ ማሬ ምንም አትጨነቅ ብቻ ወላድት አምላክን ተከተያት እሷ ብቻ ናት ካንች የምትፅና ሁሉም ይለዋወጣል አንች ከሱ ተሸለሸ አሳይው ምንም ወደሀላ አትመለሽ ወዴ ፍት ተጋዥ ድንግልን አስቀድመሸ ተከተያት አማ ሁሉም ለበግ ነው❤❤❤❤❤❤
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እሙ በግል እፈልግሽ ነበር ከይቅርታ
እሙዬ የኔ ጀግና ሴት በደብ ነዉ የሰራሽዉ😢😢😢ጠንካራ ሁኝልን የኔ ልበሙሉ❤❤❤እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ❤
እሙዬ ሲጀመር ደግ ቀረብሽ ልጅ አይሆንሽምነበር የሀገረሽን ወድ አግቢ በዛላይ በ ጸሎት በርች ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታነው ስለዝህ መልካም ትዳር የሚገጥመን እኛበሃይማኖታችን ጠክርን በጸሎት ያገኘነው ትዳርመጨርሻውም ያምራል ሱባኤ ገብተሽ ጸልዬ በርች ጠካራሁኘ የሳቀሽን ሁሉአትመኘ ካአሁን ብኃላ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴዋ🎉❤
swoe,tenshe,nawoe
እሙየ አይዞሽ የኔ ውድ አንች እኮ ጀግና ነሽ አንች ምርጥ ነሽ
እሙዬ በርቺ ሰው ከመደገፍ በእግዚአብሔር መደገፍ ነው ዋናው እመብርሃን ከልጇ ጋር ላንቺ ያለችውን ትሰጥሻለች በፀሎት ትጊ አትዘናጊ ሱባዬ ይዘሽ እራስሽን በደንብ አጠንክሪ 🙏
አይዙሽ እህቴ❤❤❤ ሁሉም ያልፉል
እሙ ነገ ሌላ ቀን ነውባዘንሽ ቁጥር ዲያቢሎስ ይሰለጥንብሻል ደስ ይለዋልና በእግዚአብሔር ታመኚ ፈጥሮሻልና አይጥልሽም በርቺ ልጅሽንም አስቢ ላንቺ ያለው ሁሉ አይቀርም አንገትሽን አትድፊ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤
እሙየ አምሳያየ ብርቱዋ የኔ የዋሕ በርቺ እማ እውነት ነው
እሙ አረ አች የበለጠ ታገኛለሽ ዋናዉ ጤና ነዉ የባሰ አታምጣ ማለት ትልቅ ነዉ ልጅሽን ያሳድግልሽ ማዘን ልላ መዘዝ ይዞ ይመጣል ተጠቀቅ ❤❤❤❤
አይዞሽ እኛ አለን የኔ ውድ❤❤❤
እሙዬ አቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ❤❤❤❤
አይዞሽ ለልጅሽ ጀግና እናት ወነሽ አሳድጊ ወድልጅ ላቺ አልተፈጠረም በልጅሽ አባትኮ ይበቃሽ ነበር ወድ ግን የዋህነትሽ ነው የሚጎዳሽ ወርደሽ ከትናንሾች ጋር ውለሽ ነው እራስሽን ያስናቅሽው ማንም ባቺ ተለውጠው ይከዱሻል ከሰው እራቂ አልልሽም ግን ተጠቀቂ
ከመጀመሪያው እንደማይሆንሽ ያስታውቅ ነበር በእረግጠኛነት አንቺም ልብሽ ያውቅ ነበር ምን ሆነሽ እነደሆነ እግዚአብሔር ይወቅ የተከየሩብሽንም እርግፍ አርገሽ ትተሽ ወደ እራስሽ ተመለሽ ለልጂሽ ጠንካራ ሁኝ
አሙየ አችኮ ጀግናነሽ አብሽሪ ላች የተፃፈዉ አለአችን ሲከፍሽ አልወድም😢
አይዞን እግዚአብሔር ካች ይሁን❤❤❤❤
የኔ ዉዴ እይዞሸ እኔ 6 አመት ለፍቺ ለፍቺ ባሊ ለሊ እግቢቷ ነው ይጠብቅየ ግን እግዚአብሔር ለበጎ ነው በየ ዘም እልክ እሁን ግን መልካም ባለ እገቢህዉ እግዚአብሔር ይመሰገን እንቺም እይዞሸ ለበጎ ነው ማርዬ
በርች እሙየ አይዞን ለዚች ሀላፊ አለም አትጨነቂ
ደስ እንዲላቸዉ አትዘኝ በርቺ ዋናዉ ጤና ነዉ
አይዞሸ.እሙ.እኔም.የ6.አመት.ፍቅረኛን ነዉ.የአጠዉት.ፍቅር.ብቻ ሰይሆን.እድሜየ ልጅነቴ.እቅዴ.ሁሉ.ነገሬን.ከቱ.አደረገብኝ.ፈጣሩ.አለ.ሰለሁሉም.ነገር.ነገ.የተሻለ.አለ❤❤❤❤❤❤❤❤
ለበጎ ነው ጥርግ ይበል አዲስ ጥሩ ነገር ይመጣል
@@AmalAmal-kg1qb አወ.ማሬ.ለለቱ.ልብ.ቢሰበርም.ነገ.የተሸለ.አለ.ወልዶም.መለያየት.አለ.አደለ
th-cam.com/video/SazUdPLcSaw/w-d-xo.htmlsi=Af12yHYCWfn_VIKB ዉድ ቤተሰቦቼ ሂሩት ሞገስን እየገባችሁ አበረታቷት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱♥️♥️♥️🙏🏼
አይዞሽ አለህ የተሻለውን ይተካልሽ
አዞሺ እሙ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አይዞሺ እማይየ እግዚያቤሔር ላቺያለውን ይስጥሺ❤❤
Ayzosh .
እሙ ጠንካራ ሁኚ እንጂ እግዝአብሔር ለሁሉም መንገድ አለው ማንን ደስ ይበለው ብለሽ ነው ጠንካራነትሽን አሳዪ ሰው ቢሄድ ሰው ይመጣል በርቺ።
አይዞሽ እሙ በጸሎት በርቺ ብዙ የሚያጽናኑ ስብከቶች አሉ ስሚያቸው የመምህር ኢዮብ ስብከቶች አሉ የሕይወት ገጠመኝ ስሚው ብዙ ይጠቅምሻል መድሀኒአለም ካንቺጋር ይሁን
እውነት ነው የኔ ውድ እግዚአብሄር መልስ አለው የመምህር እዮብን ስብከት አዳምጭ ብዙ ታተርፊበታለሽ አይዞሽ እኔ ሁሉም ነገር ጭልም ሲልብኝ እሱን ካዳመጥኩ በቃ ሁሉም ጊዜዊ እንደሆነ እና እራሴ መጠንከር እንዳለብኝ ብርታት ይሆነኛል
አይዞሽሽ እህቴ ሁሉም ቤት ህመም አለ አድ ትልቅ አባል እልሽ ሲፈኝ እግዚአብሔር አመስግነዋለ እግዚአብሔር ስለሚወደኝ ነው አል እውነት ብለሻል ጎበዝ አበቺው እራስሽን ማንም አይመጣም ላንቺ መገፍት ከዋላው ያማረ ነገር አለው ማመን እደሞኝ ነው የሚያየው ስው ስለዚ በርቺ መልካም ቀን አለ
እስኪ አበረታቷት ላይክ ሼርና የተወሰነ ደቂቃ በማየት ብርታት እንሁናት አይከፈልበትምኮ ማርያምን በተለይ ሴቶችን እንደ እሙየ አይነቷን የዋህ ሴት እናበረታታ ከጎኗ የነበሩት ሁሉ ከጎኗ የሉም ይሄ የሆነው የዋህነቷ ነውና በማበረታታት ጠላቶቿን ምቀኞቿን እንስበርላት 😢 እሙየ ግን ከዚህ በሗላ በእድሜ እኩያሽ የሆነን ወንድ አታቅርቢ ትዳር ወንድ በሰል ሴት አነስ ስትል ነው❤ 300k እናስገባት ፕሊስ😢 ደግሞም እሙዬ ያገርሽ ልጆች ሞልተዋልኮ የማታውቂውን ሰው ዝም ብለሽ አትቅረቢ😢
በምቀኝነት ያገር ልጅ ይበልጣል ከምር የስጋ ዘመድም ጭምር😂እንዳዉም የሩቅ ሰዉ አሪፍ ነዉ አንቺ ተገለባባጭ ካልሆንሽ ያከብሩሻል አንደዬ ጥሩ አንድ ጊዜ መጥፈፎ ከሆንሽ ግን ሁሉም ይጥልሻል የኔ ጎደኛ 8አመታችን ባካባቢም የስጋ ዝምድናም የለንም አንድ ቀን ተጋጭተን አናቅም ዋናዉ ነገር ሰዉ መሆኑ ነዉ የሚታየዉ። ሰዉና ሰዉ መሆን ይለያያል
እሺ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
LBELUWAT NEW ENEZH ENDZABEBU LEMN TEFEQDALECH DGAME LEMALQES NEW SLK YE MITLEWAWETEW ?
5 amet takaduu ayii wandiiii😢😢😢😢😢😢
እሙ የኔ ውድ የአገር ልጅ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
❤❤❤❤
አይዞሽ የኔ እናት እሙዬ እኔም የተጎዳሁበት ብዙ ነገር አለ አንድ አይነት ህይወት ነዉ ያለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
አሙየ አይዞሽ የረከሰው ቢሄድ የከበረው ይመጣል እግዚአብሔር እኮ የኛ ያልሆነውን ነገር በምክንያት አድርጎ የለየናል እና እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ሊሰጥሽ ነው አብሽሪ❤❤❤❤
ብዙ ጊዜ የዋህ ሰዉ ሰዉ ከጎኑ አይሆንም አይዞሽ እህቴ በዛም ልክ ጥሩ ሰወች አሉ❤❤❤❤❤
በጣም😢
አብሸሪ ነባ ቢሂድ ነበልባል ይመጣል 🥰🥰
😂😂
😂😂😂😂😂
ተኮለኛ ኮሜንተሮች 😂😂😂 የሴት ጎደኞቾም ጠፍተዋል ተረመማምደውባት
😂😂😂😂😂😂አውነትው 😂😂😂
😂😂😂😂አታስቂኝ
በርቺ ዉዴ እግዚአብሔር ለተሻለ ክብር ሲዘጋችሽነዉ❤❤❤
እሙዬ አይዞሽ በልጠሽ መገኝት አለብሽ ለወዳጅም ለጠላትም እደዚህ አትሁኝ እንወድሽለን
እሙን በማሪያም ከጎኖ አትለያት ተከታዮቾ 👏👏
❤❤❤❤😂😂😂😂 ያልፋል የማያልፍ ቀንየነም ለግዜው ቢከብድም በእግዚአብሔር ግን ሁሉም ይቻላል
እግር ይብላ ለደቂቃ አላስበውም ጥርግ ይበል ለማንኛውም አይዞሽ የተሻለ ይመጣል
አይዞሺ እሙ ነባ እኮ እደማይሆንሺ ወዴሦችሺም በተደጋጋሚ ነግርውሻል ውዴ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እሙ የኔ ጀግና አይዞሽ ለሱም መንገዱን ነጭጨርቅ ያድርግለት አንች ጠካራ ሴት ነሽ እመቤቴን ያመነ ደግሞ ምንም አይሆንም ከሰው ስተት ከብረት ዝግት አይጠፍምና ባለፈ ነገር አትበሳጭ አንች የዋህ ሴት ነነገ የጆን ያገኛል እመኝኝ ፈጣሪ የተሻለይዞልሻል
አረብ አገር. ለ6አመትሙሉ ለፍቸ የሰራዉትቤት ፈረሰብኝ አይዞሽበሉኝ ተቃጠልኩ😢😢
አብሽሪ እህቴ
Ayzose ynahet
አብሸሪ አላህ ተኪሳራ ይጠብቀን😢😢😢
አይዞሸ ከባአድነዉ😢@@Newphone-c7r
አይዞሽሁላችንምነን
እኔም እንዳቺ ሰው በጣም አምናለሁ ሁሌ እንደከፋኝ ነው ግን ነገ የተሻለ እንደሚሆን አምናለሁ ሰው ቢገፋኝም እግዚአብሔር ሁሌም ከጎኔ ነው
እሙየ ለሳላ ምነሽ አይዞሽ አምላክ የሚወደው ንነው የሚፈትን በርች❤❤❤❤
እሙ አብሽሪ የሚጠጉሽ ለጥቅማቸው እንደሆነ ብዙ ኮሜታተሮች ሲነግሩሽ ነበረ ቢሆንም አይዞሽ ሰው አትጉጂ እንጂ መጎዳት ምንም አይደለም
እሙ እኔም እንደ እንች ተከድቼ ያሳለፍኩት ብነግርሽ እንች ምንም ባላልሽ ነበር።😢 አሁን ግን እንኳን ለራሴ ለቤተሰቦቼም ተርፋለሁ አልሀምዱሊላህ 🤲🤲🤲 እና ወደፊት ብቻ ጠንክሪ❤
አይዞሽ እሙዬ ሁላችንም ነን መጎዳት መከፈት ይሻላል ይብላኝ ለሚከፈ ማስተዋል ይስጣቸው
አይዞቨ የኔ ቆንጆ እኔም አልፌ አለሁ ልክ እንዳንች ጠንካራ ሁኘ ሁሉም ያልፋል ከ እግዚአብሔር ጋር
እሙዪ የኔፍልቅልቅ አይዞሽ አንቺኮ ጠንካራሴት ነሽ ላንቺ ያለውንእመቤቴትሰጥሻለች❤❤❤
እሙይ አቺጀግናነሺ ለማንም ልቅምቅም እጂ እዳትሰጪ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ እኔም እንደ አንቺ ተከድቼ ነው እሳለፍኩት በጓደኞች በፈለጉት ጊዜ ወደ እኔ ይመጣሉ 😢😢😢 እግዚአብሔር አለ❤❤
የአገራችንን ትሳኤ ያሳየን ማነዉ እደኔ
የአገሩ ነገር ያስጨነቀዉ 😢😢
😢😢😢
😢😢😢😢
Edawu ahuns leytolet lja edat edenafkeghe 😢😢😢
Awo,Eni,yemiyaschenkegi,Esu,Enesu,meta,hade,yilunal
ኣይዞሽ የኔ የዋህ የኔ ግልፅ እግዚአብሔር የበለጠውን ያዘጋጅልሻል
እሙየ አቺ እኮ ገራሚ ልጅ ነሽ እኳን ይሄንና ብዙ ነገር ያሳለፈሽ ልጅ ነሽ እማ እደዚህ ስኮኚ ይደብረናል ስስቂ ነው የሚያምረብሽ አይዞሽ ማርዬ❤💔
ነባ ሲጀመር አይሆንሽም ብለንሻል እንኳን በሰላም ተገላገልሽ አርፈሽ ስራሽን ስሬ ወንድ ይመጣል በራስሽ ተማመኚ ሴት እለራስዋን ስታከብር ስትወድ ከፍከፍ ስትይ አንቺ ፈልገሽ ሳይሆ በግዜው ተለማምጠውሽ ይመጣሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንች ማለት እሙ ጀግና ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ የልብሽን ሀሳብ ትሙላልሽ የሰው መውደድን የቀና ምገድን ትስጥሽ የኔ የዋህ ❤ በርች
እሙዬ አችኮ በጣም ጠካራ ጀግና ነሽ ስቱን አልፈሻል አሁንም አይዞሽ እመቤቴ በዘርፋፋው ቀሚሷ ትከልልሽ❤❤❤
አይዞሸእሙየ መልካምሰዉ ጀግናሴት ፈተናአያጣትምሁለየም በፈተናዉሰጥነዉ የምትኖረዉ እሙየ አችደግሞ በጣምጀግና ጠካራሴትነሸየኔመልካምያልፈል መረሳትባይቻልም ግንያልፈልእሸ የኔማረየኔጠካራ በረቸልኚኚኚኚኚ❤❤❤❤
አይዞሽ እሙየ አቺ እና እኔ ሰው አይወጣልንም እኔም ሰው በጣም አምናለሁ በጣም ግልፅ ነኝ የቀረበኝ ሁሉ የሚወደኝ ይመስለኛል የወደድሁት ሁሉ የሚወደኝ ይመስለኛል በወድ ተከድቻለሁ አረብ አሀር የሰራሁበትን በልቶኝ ጠፋ አሁንም ተመልሸ ስደት ላይ ነኝ አይዞሽ እሙዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታን እኔም ሁሉም ሰው እንደ እኔ ይመስለኛል እኔ ሰው ማስከፈት አልወድም በጣም ሰው አምናለው
እሙ ያለፈዉ አለፈ ህይወት ይቀጥላል አዲስ ህይወት እንዲኖርሽ አስቢ ግን ስለህይወትሽ በጭራሽ ሚዲያ ላይ አታዉጭ መጨረሻ ላይ ህይወት የእዉነት ሲስተካከልልሽ ያኔ ታሳዉቂያለሽ ::
ለምን መሰለሽ እንደዚህ የምልሽ ለጣም ዉስጥሽን የጎዳዉ ሚዲያ ላይ ስለሚታወቅ ይመስለኛል በጣም ያስጨነቀሽ ስለዚህ ለወደፊቱ አስቢበት አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኚ እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን
እሙዬ የምር ጀግናነሽ በርቺ እንዳንቺ መሆን መታደልነው
በዚህ መነገድ የምታልፉ በሙሉ ፊታችሁን ወደ እግዚአብሔር መልሱ ::ያኔ መገረም ትጀምራላችሁ ;;ሰወች ትተው ከሄዱ የሌሎች ሰለነበሩ ነው ::🙏🙏አለቀ የምን መተከዝ? መቆዘም? ::ፀልዩ ፁሙ መፅሀፍቅዱስ የቅርብ ወዳጃችሁ ይሁን:: የሄው ነው የጠቀመኝን ነው የፃፍኩት ;;🙏🙏🙏ደስታን ሰወች ውስጥ አትፈልጉ የደስታ ምንጭ ክርስቶስ ነው ::
ሌላው ደግሞ በጎ ትርገለም የሌላቸውን ቃላቶች ፣አንደበታችሁ አትናገሩ በልባችሁም አታስቡ በጣም ተፅአኖ አለው ;;ለክፉም ለደጉም ብድር ከፋይ አምላክ በሰማይ እግዚአብሔር አለ ::🙏🙏
አይዞሽ አይዞሽ ማር ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል ማለት ነገር
እሙዬ በርችልኝ እህቴ በጣም ጎበዝ ጠካራነሽ በርችልኝ እህቴ የኔፍልቅልቅ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሙ አይዞሽየኔ ቆንጆ አንቺ ጀግና ነሽ እሺ ሁሉም ያልፋል አዎ ይከብዳል ግን የሚያልፍበት ቀን አለው አንቺ ብቻ ጠንክሪ ራስሽን ጠብቂ ወደ አምላክሽ ፀልይ እሺ እሱ መልስ አለው የኔ ቆንጆ ሁላችንም በመከዳት ህይወት አልፈናል ከባድ ቢሆንም ግን ያልፋል እግዚአብሔር ያሳልፈዋል የኔ ማር አንቺ ማር ነሽ ቀረሽበት እንጂ አልቀረብሽም አንቺ የዘመኔ ጀግና ሴት ነሽ። ሲቀጥል እንኳን አንቺ አልገፋሽው እንኳን ከራሱ መጣ ተመስገን ነው እሙዬ ትችያለሽ በርቺ እሺ የኔ ቆንጆ ከምንም በላይ እግዚአብሄር አይተውሽ ሰው ይሄዳል ሰው ይመጣል እግዚአብሔር ሊባርክ ሲል ነው እሺ በዚ መፅናናት ነው ከቻልሽ ስልክሽን ፃፊልኝ
እሙዬ አመስግኚ አታማሪ የኔውድ ለበጎነው ምክንያቱም ጊዜው የጅቦች ነው ከጅብ አፍ ላወጣሽ አምላክ ለመዳንያለምና ለምቶጃት ለአማላጃችን ለመቤቴ ማርያም አመስግኚ አግብተሽው ቢሆን ምናልባትም ሆድሽን ቀዶ ልጅሽን እሚገል ሰው ቢሆንስ ደሞ ታቂዋለሽ ያለውን ነገር እሱ የማን ዘር እደሆነ ታቂያለሽ መችስ አልነግርሽም ስለዚ እዃን ቀረብሽ የዋህ አምላክ አድኖሻል😢😢😢😢😢የኔ ቆጆ እሳት የላሰ ያገርሽን ፋኖ ታገቢያለሽ የኔቆጆ ፏ በይ ሰሚነሽ ማርያም ሂጂና ንገሪያት ታፅናናሻለች😢 እኔ የደበረኝ እነሱሬ እነገኒ እነ አዩ ለጥቅም ቀርበውሽ አሁን ግን ከጎንሽ የሉም አይ ሰው😭😭😭😭❤❤❤
እሙ አች ማለት እኮ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ያልሆነው እኮ ላች ስለማይሆን ነው በቃ አምላክ ላች እደማይሆን ካች በላይ እርሱ አምላክሽ ስለሚያውቅ ነው አይዞሽ ጠካራ እናት እህት ጓደኛ ነሽ አች ጎበዝ ነሽ ሳቅሽን እጅ መከፋትሽን ማየት አንፈልግም 😢😢😢😢
በርች የጎዱሽ ለጊዜ ነው የስራቸውን ያገኛሉ በርችችች በጣም አድናቂሽ ነኝ
አይዞሽ ውድ እህታችን ያልፍል እሽ
አይዞሽ እሙየ ጥርግ የበል
አይዞሽ የኔ ውድ እህት ለማን ብለሽ ነው የሚከፋሽ ሁሉ ነገር ያልፋል እግዚአብሔር ካንችጋ ይሁን አንች የሚያምርብሽ ስትስቂ ነው በርች
አይዞሽ እሙዬ ሂዎት ሙሉ አይደለም በርች
😭😭😭😭💔💔 ልቤን የሰበረው ቪዶኖ ነው እሙዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ዋናው ነገር ጤና ነው ቆንጆዬ
የኔ ዉድ እሙየ እኔም እዳች ነኝ አይዞሽልኝ እግዚአብሄር አለን የሰዉ ልጅ የሰዉ ነዉይቀያየራል ግዜዉ የማስመሰል ነዉ 😢አብሽሪልኝ እሙነቴ ❤
አብሽሪይ አላህ የተሻለ ሊስጥሽነውእህቴይ አንች እኮ ጠካራነሽ
እሙዬ ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል እኔም እወድሻለሁ እግዚአብሄር ይባርክሽ::
እረ የኔ ውድ ህታለም ከማንም በላይ ልጅሽ አለልሽ እዳይከፋሽ በናትሽ ማንም ይሂድ ይምጣ የራሱ ጉዳይ. የማይጥልሽ ፈጣሪ አለልሽ ሲቀጥል ልጅሽ እግዚቤሔር ይመስገን ጤና አለሽ የኔ ውድ ህታለም በማሪያም እዳይከፋሽ በፍፁም❤❤❤
@@JamelaJamela-ti5yv በስማም ደስ የሚል ማጽናኛ አንዳንድ ሰው ሰው አይወጣለትም ቡዙ ጎደኞች ነበሮት አሁን የሉም የሴት
እሙ እኔም እንዳንቺ ነኝ ለተጠጉኝ ሁሉ ቤቴን ልቤን ግልጥልጥ አርጌ ነበር የማሳየው ዘመኑ ደግሞ እንደዚህ አይደልም ትንሽ ረጋ ኮስተር ሸፈን ማለት ይፈልጋል እሙዬ አንቺ ጀግና ልጅ ነሽ ከእግዚአብሔር ተጣበቂ እሱ መልስ ይሰጥሻል በርቺ
ፈጣሪ ከአስመሳይ ሰወች ይጠብቀን እሙ የኔ የዋህ አይክፍሽ ቤቢን የመሰለ ጣፋጭ አለልሽ አይዞሽ ለማን ደስ ይበለው ብለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
እሙጠካራሁኝ እያመሻቸዉ ቢከዱሺ አትጨነቂ በልጠሺመገኘትነዉ ብቻ አች አትግፊ እሙየኔብርቱ❤❤❤❤❤
ደሞ ለወንድ በዚህ ደረጃ መተከዝ አራት እግሩን ይብላ ልጅሽ ጤና ይሁንልሽ
እሱ የሚገባሽ በቦታው ስትሆኝ ነው
አይደረስብሽየኔአህት ቀላልአደለም ስሜቱ
አትፍረድ ይፈረድብሀል የሚለውን ቃል አስቡ እንጂ ከልብ የሚወዱትን ሰው ማጣት እዴት እደሚያም አላወቃችሁም ግን ገዳም ሂጂ ሱባኤ ግቢ እውነት መልሱን ታገኛለሺ
❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ እሙ ያን ቀልበቢስ እንኳን ፈጣሪ ከህወትሽ አወጣው ድሮም ከጋላ ጋር ፍቅር
አይዞሽ እሙ የኔ ቅን እግ/ር የተሻለ አዘጋጅቶልሻል
እሙዬ ሁሉንም ነገር ለድንግል ማርያም ስጫት እግዚአብሔር የወደደውን ይፈትናል አትግፊ እንጂ መገፋትሽን አትጥይው እግዚአብሔር አይክዳ እምነትሽ በመድሐኒአለም ላይ ይሁን ያኔ አሸናፊ ነሽ አሁንም ነሽ አንገትሽን ደፍተሽ ሳይሆን ቀና ብለሽ መታየትን ነው ማሳየት ያለብሽ🙏የኔ ብርቱ አንች እኮ ለብዙዎቻችን አርአያና ምሳሌ ነሽ
አይዞሽ እናትየ ❤❤❤❤እኔስ ሰዉ ሲከፋዉ ይከፋኛል😢
እሙ የኔ. ውድ አይዞሽ. ሁሉም. ያልፋል የኔ ቆጃ ጠንካራ ሴት ሁኝ እሽ. ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
እሙ የኔ ውድ ይች አለም እንደዚህ ናት የቅኖች ለመልካሞች ቦታ የላትም እግዚአብሔር ብቻ ነው የማይቀየር ሰው ክፉ ነው ባንቺ ተዋውቀው ከሰው ቀርበው አንቺን ዞረው አንቺን ለመቅበር ጉርጓድ ቢቆፍሩ አይዞሽ የምትወጃት እመብርሀን ካንቺ ጋር ናት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረዋል አብሽሪ ለሁሉም ልክ ነሽ ነገሮች ሲደራረቡ ያቀን የሚያልፍ አይመስልም እና አንቺ ደግሞ በፊትም ከዚህ የበለጠ አልፈሻል አሁንም ታልፊዋለሽ ለወደፊትም በእግዚአብሔር ታልፊዋለሽ አይዞን አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ከጎንሽ ይሁን🤲
እሙ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ሁሉም ያልፋል ዋናው የእንቺ ጥንካሬ ነው
የኔ ዉድ አይዞሽ ሁሉም ለመልካም ነው ለአንቺ የማይሆነውን የማይጠቅምሽንም ሁሉም እግዚአብሔር በምክንያት ነው ከአንቺ የሚያርቀው ስለዚህ አይክፋሽ እግዚአብሔር ነገሮችሽን ያስተካክላል ክርስቶስን ተስፋ አድርጊው 🙏😍
እሙ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሁልየም ስስቂ ብቻ ነው ማየት የምፈልገው አይዞሽ አንቺ እኮ በጣም ጠንካራ ለሌሎችም የምታስተምሪ ነሽ አይዞሽ ❤ውዴ
የኔ ዉድ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤
እሙ በናትሽ ሰው አትመኝ እንደድሮው ጠንካራ ሁኝ አሁንም ለማፅናናት ብለው በደካማ ጎንሽ ከሚገቡ ክፉ ሰወች እራስሽን ጠብቂ አንች የማንም እርዳታ አያስፈልግሽም ጠንካራ ነሽ አማካሪ ከፈለግሽ እፍፄ ጋር ብቻ ሂጅ 🥰🥰🥰🥰😥ማንንም አትመኝ ነባ ሲጀመር ድሮም ላንች የሚገባ ልጅ አልነበረም ላንች አኮ የተሻለ ነገር አለ ፈጣሪ ስለሚወድሽ ነው ከተበላሸ ሂወት ያወጣሽ አንች የእመቤታችን ወዳጅ አደለሽ ለመልካም ነው ብለሽ እለፊው ባባዬን ልጅሽን እንዳይደብረው ወደራስሽ ተመለሽ 🤕🤕
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ዉድ ❤❤
እሙየ አብሽሪ አትከፊ ጠካራ ጀግና ሁኒ እኔም እዳች ሰዉን አምናለሁ ደሞ ሁሉም ይከዱኛል ብዙ ፈተና አልፌለሁ አሁን ላይ ግን ማንንም አላምንም ጎደኛም የለኝም ሁሉንም አርግፌ ትቸ ጠካራ ሁኔ እየኖርኩ ነዉ
የኔውድ አይዞሽ ወደገዳም ሂጂ ያልፋል የሰበረንልብ የተሠበረ ያቀዋል ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን❤❤❤
አይዞሽ ቆንጂት አይደለም ድንገት ደራሽ ሲሞቅ የመጣ ቀርቶ ስንትችግር ደስታ አመታት አብሮ ያሳለፈም ይሰነባበታል እግዚአብሔር የተሻለ ያዘጋጃል
እንዳታዝኝ ድንግል ማርያም እስከነልጇ አለችልሽ ልጅሽም ደርሷል ዋናው ጤና እሺ እሙ ሁሉም ቁስል አለን ያንች በሚድያ ስለሚታይ ነው ብዙ ህመም አለን ጥንካሪያችን ደግሞ አንች ነሽ ስለዚህ ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👌
😮❤አይዞሽ ከሰውየሚመጣውን ፈጣሪ ይመልሰዋል ከፈጣሪ የመጣውን ነው ማንም የማይመልሰው ሰው እራቃኝ ብለሽ አትጨነቅ
እሙዬዋ የኔመልካም ታቂያለሽ ባንቺ ውስጥ እራሴን አየሁት በአንድ ወቅት እኔም እንዳንቺ ውስጤ ጉድት ብሎ በመጨረሻም እኔ ነኝ ወይስ እነሱ ብዬ ግራ እስክጋባ ደርሼ ነበር ግን አሁን ልብ ገዛሁ ሁሉንም ትቼ እናት እና ሉጁን ይዣለሁ ሰላም አግኝቻለሁ እሙዬዋ ውድ ሁኚ የኔ አለም ሰው የሚያከብረው በፍለጋ ያገኘውን ነው እንጅ በቀላሉ ላገኛው ክብርም የለውም ለፈለገሽ ከቀረበሽ ለደወለልሽ ሁሉ አቤት ወዴት አትበይ ለዚህ ነው ውድ ሁኚ የምልሽ በተረፈ ድንግል ከነልጇ ካንቺ ጋር ትሁን ሌላውን ተይው ውዱ ልጅሽ ሚስጥርሽ ይሁን❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ እሙዬ ሁሉም ለበጎነው
አይዞሸ ውዴ ባመኑት መከዳት ያለነው ያልፋን ማማየ💔🙏🙏🙏🙏🙏
አይዞሽ እሙየ ለኸይሩ ነው አብሽሪ
እሙዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር እና ድንግል ማርያም ን ይዘሽ ሁሉንም ትሻገሪያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አንቺ ጀግና ነሽ
እሙዬ የኔ የዋህ አይዞሸ ጥርግ ይበል የሻለ ነገር አለ ማሬ ምንም አትጨነቅ ብቻ ወላድት አምላክን ተከተያት እሷ ብቻ ናት ካንች የምትፅና ሁሉም ይለዋወጣል አንች ከሱ ተሸለሸ አሳይው ምንም ወደሀላ አትመለሽ ወዴ ፍት ተጋዥ ድንግልን አስቀድመሸ ተከተያት አማ ሁሉም ለበግ ነው❤❤❤❤❤❤
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እሙ በግል እፈልግሽ ነበር ከይቅርታ
እሙዬ የኔ ጀግና ሴት በደብ ነዉ የሰራሽዉ😢😢😢ጠንካራ ሁኝልን የኔ ልበሙሉ❤❤❤እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ❤
እሙዬ ሲጀመር ደግ ቀረብሽ ልጅ አይሆንሽምነበር የሀገረሽን ወድ አግቢ በዛላይ በ ጸሎት በርች ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታነው ስለዝህ መልካም ትዳር የሚገጥመን እኛበሃይማኖታችን ጠክርን በጸሎት ያገኘነው ትዳርመጨርሻውም ያምራል ሱባኤ ገብተሽ ጸልዬ በርች ጠካራሁኘ የሳቀሽን ሁሉአትመኘ ካአሁን ብኃላ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴዋ🎉❤
swoe,tenshe,nawoe
እሙየ አይዞሽ የኔ ውድ አንች እኮ ጀግና ነሽ አንች ምርጥ ነሽ
እሙዬ በርቺ ሰው ከመደገፍ በእግዚአብሔር መደገፍ ነው ዋናው እመብርሃን ከልጇ ጋር ላንቺ ያለችውን ትሰጥሻለች በፀሎት ትጊ አትዘናጊ ሱባዬ ይዘሽ እራስሽን በደንብ አጠንክሪ 🙏
አይዙሽ እህቴ❤❤❤ ሁሉም ያልፉል
እሙ ነገ ሌላ ቀን ነውባዘንሽ ቁጥር ዲያቢሎስ ይሰለጥንብሻል ደስ ይለዋልና
በእግዚአብሔር ታመኚ ፈጥሮሻልና አይጥልሽም በርቺ ልጅሽንም አስቢ ላንቺ ያለው ሁሉ አይቀርም አንገትሽን አትድፊ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤
እሙየ አምሳያየ ብርቱዋ የኔ የዋሕ በርቺ እማ
እውነት ነው
እሙ አረ አች የበለጠ ታገኛለሽ ዋናዉ ጤና ነዉ የባሰ አታምጣ ማለት ትልቅ ነዉ ልጅሽን ያሳድግልሽ ማዘን ልላ መዘዝ ይዞ ይመጣል ተጠቀቅ ❤❤❤❤
አይዞሽ እኛ አለን የኔ ውድ❤❤❤
እሙዬ አቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ❤❤❤❤
አይዞሽ ለልጅሽ ጀግና እናት ወነሽ አሳድጊ ወድልጅ ላቺ አልተፈጠረም በልጅሽ አባትኮ ይበቃሽ ነበር ወድ ግን የዋህነትሽ ነው የሚጎዳሽ ወርደሽ ከትናንሾች ጋር ውለሽ ነው እራስሽን ያስናቅሽው ማንም ባቺ ተለውጠው ይከዱሻል ከሰው እራቂ አልልሽም ግን ተጠቀቂ
ከመጀመሪያው እንደማይሆንሽ ያስታውቅ ነበር በእረግጠኛነት አንቺም ልብሽ ያውቅ ነበር ምን ሆነሽ እነደሆነ እግዚአብሔር ይወቅ
የተከየሩብሽንም እርግፍ አርገሽ ትተሽ ወደ እራስሽ ተመለሽ ለልጂሽ ጠንካራ ሁኝ
አሙየ አችኮ ጀግናነሽ አብሽሪ ላች የተፃፈዉ አለ
አችን ሲከፍሽ አልወድም😢