ESAT Yesamintu Engeda Dr Ashagre Yegletu part 3 January 16 2019 HD

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • ESAT - Ethiopian Satellite Television and Radio - Copyright protected
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus... ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus... or by calling ‎‎1-888-772-3728 ext 4.

ความคิดเห็น • 116

  • @nigstifishaye7831
    @nigstifishaye7831 5 ปีที่แล้ว +4

    እውነት እስከዛሬ ከአየሆቸው ፡ሙሁራን ታሪክን የሚቆለሙሙ፡
    እውነታን የሚቆለምሙ፡
    እውነት ከመናገር ይልቅ እውነታውን ኣዳፍነው ለርሳቸው ፖለቲካ እንድሚመች በስሚት የሚናገሩ ሰዎች ነበር።
    የምንሰማነው፡
    ዶ/ር እሽግሬ ግን የእውነት ለሞያቸው እና ለስብእናቸው የኖሩ ምርጥ ሰው ፡ እውነተኛ እርጋታ በተሞላበት እውነትን በ ሙሉ እራስ መተማመን የሚናገሩ ምርጥ ሙሑር፡

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 5 ปีที่แล้ว +12

    የመንግስቱ አድናቂዎች ስሙት አገሬን አውላላ ሜዳ ላይ ጥሎት ለዛሬ ያደረሰን

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 5 ปีที่แล้ว

      yetinayet eshete ብቻውን ምንም ማረግ አይችልም በብዙ ተንክል ነውና

  • @user-gz6ht8my9s
    @user-gz6ht8my9s 5 ปีที่แล้ว +5

    የሆነው ሁሉም በእግዚአብሔር ሆነ የጋሼ መንግስቱ እህል ውሀ እስከዛ ቀን ነበር አሁን ደግሞ ተረኛ ቀኑ ተቆርጧል ማንም ማንንም መውቀስ አይችልም ። እናመሰግናለን ዶክተር አሻግሬ እናንተ የተቻላችሁን አርጋችኋል ግን የእግዚአብሔር አላማ ሌላ ነበር በኢትዮጵያ አሁን ያን ፈተና ጨርሰን አሁን ቀጣዩ ከፊታችን መጥቷል ያኛውን በእግዚአብሔር እርዳታ እንደ ተወጣነው ይህንንም በድንግል ማሪያም ልጅ እንወጣዋለን የተሻለ ቀን ከፊታችን እየመጣ ነን ። ። ። ሲሳይ ምርጥ ነህ ተባረክ

    • @yacobkidane4828
      @yacobkidane4828 5 ปีที่แล้ว

      The Dr. IS LIER. His report regarding meeting President Isias at DC meeting totally distorted. The Eritrean delegation presented proposal of self determination. Again Re. NAIROBI meetings under President Carter is distorted. Nyerere was to be invited jointly, the observers like UN, OAU, KENYA, SENEGAL were to be invited after the two parties signed the invitation JOINTLY. Ethiopia did not want to sign it, opposing participation of UN. Hence the end of Carter mediation.

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 5 ปีที่แล้ว +5

    2 ምርጦች ምርጥ conversation

  • @MesfinJ
    @MesfinJ 5 ปีที่แล้ว +2

    I learned a lot from this discussion. Thank you Dr. Ashagre for your honesty. I found an answer that has been perplexing me for long.Thank you Esat.

  • @Joberaw
    @Joberaw 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ስጠብቀው ነበር!

  • @Sulinaist
    @Sulinaist 5 ปีที่แล้ว +2

    Thanks Dr Ashagre Yegletu ❤️🇪🇷👍💕❤️

  • @wagayekabthi5286
    @wagayekabthi5286 5 ปีที่แล้ว +2

    ምነው እሰተ ዛሬ ይህን ታሪክ እሳቶች ሳታሳሙን ታሪኩ እጅግ በጣም ያሳዝናል ለካ ፖለቲካ ማለት ይህ ነው? ድሮም ፓለቲካ አልወድም አሁን ደግሞ እጅግ በጣም አስጠላኝ

  • @user-dm1gu9hj8h
    @user-dm1gu9hj8h 5 ปีที่แล้ว +2

    Great story teller. Made me feel it was yesterday.

  • @yaderaw
    @yaderaw 5 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ነገር ካለፈ በኋላ እንደቀላል ነገር ይመስላል በዚህ ወቅት የቀድሞው የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት አባል ነበርኩ በዚህ ወቅት ታጠቅ ተብሎ ከሚጠራው የጦር ካንብ አካባቢ ሥጋ ሜዳ ነበርን ቀራንዮ አካባቢ ምሽግ ላይ ነበርን አዲስ አበባን መከላከል ታደርጋላችሁ ተብለን ከሁርሶ በአንቶኖፍ ተጭነን የመጣነው ግንቦት 16 /1983 ነበር የብዙ የሠራዊቱ አባላት የመንግሥቱ ኃይለ ማርያም መፈርጠጥ ከተበሳጩት መካከል አንዱ ነበርኩ !!!!!!!!!!

  • @chuchu1732
    @chuchu1732 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr Ashagre God bless you.

  • @Danny-sr9gq
    @Danny-sr9gq 5 ปีที่แล้ว +1

    Egzeabher. Yetebekwet !!! We Ethiopian. Love & Respect. You !!!

  • @joniasnake7703
    @joniasnake7703 5 ปีที่แล้ว +5

    Waw Sisay Mirte sew anamsgenaln

  • @dannyaser1620
    @dannyaser1620 5 ปีที่แล้ว +2

    መንግስቱ በስምምነት ባይወጣ አዲስ አበባ የጦርነት አዉድማ ሌላዋ ምፅዋ ትሆን ነበር ።

  • @zieyob
    @zieyob 5 ปีที่แล้ว

    The best journalist Ethiopia ever have, SISAY

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b 3 หลายเดือนก่อน

    2024...wey guuuud...

  • @Teklezghi86
    @Teklezghi86 5 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for your briefings

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 5 ปีที่แล้ว +8

    ዶ/ር አሻግሬ በጣም ግልፅና እውነተኛ ሆነው በስጡት መግለጫ በጣም ነው ደስ ያለኝ::
    ብዙ ግዜ ሙሁራን ወይም ባለስልጣናት ባለፈ ጉዳይ፣ታሪክ ሲጠየቁ የመዋሽት፣የመካድ፣ተጠያቅ ላለመሆንመንሻፈፍ አይነት ነገር የተለመደ ያገር በሽታ ባለመስማቴ ንፅህናዎን ወድጄዋለሁ
    እንደው ትንሽ ስለ ጄ/ል መስፍን ገ/ቃል ስሜትም ትንሽ ፣ስለ ምክ-ፕሬዘዳንት ዶ/ር አማኑኤል አምደሚካኤል የሚያውቁትን ጀባ በሉን ሁለቱም ከፍተኛ የደርግ ባለስልጣናት ኤርትራውያን ናቸው/ነበሩ::ዶ/ር አማኑኤል አምደሚካኤል በውጭ ሃገር ሞተው አስከሬናቸው በኤርትራ ጀግኖች መቃብር ሲያርፍ ፕ.ኢሳያስ አበባ እስቀምጠዋል::
    እርሶስ ስልጣን ላይ በነበሩበት ዘመን ስለ ኤርትራ ነፃ ሃገር መሆን ከድሮም ያውቁ ነበር ወይ? ??
    መልሱን 👍👍

    • @yy-ut3dh
      @yy-ut3dh 5 ปีที่แล้ว

      mesfin abraham ልክ ብለህል ዶክተር ካሳ ከበደ በጣም ያድበሰብሳሉ በርግጥ አንደበተ ርቱ ናቸው በደንብ ማስረዳት ይችላሉ:: ግን ለዛ ለነፍሰበላው ጨካኙ መንግስቱ ሀይለማርያም እስካሁን ሽንጣቸውን ገትረው ነው የሚከራከሩት

    • @tedrosmehari2605
      @tedrosmehari2605 5 ปีที่แล้ว +1

      በውንህ ነው ምታወራው ወይስ እያቃዠህ ነው??? ተው እንጂ ! በኤርትራ ጀግኖች መቃብር ሊቀበሩ ??? ፕረዚደንት ኢሳያስ ኣማኑኤል ዓ/ሚካኤልን መቃብር ላይ ኣበባ ሊያስቀምጥለት ??? በል በል በል የምትለው እንኳን የምታቅ ኣይመስለኝም ። የጀግኖቻችን መካነ መቃብር ለኤርትራና ህዝቧ ለተሰዉ ብቻ ነው።።

    • @aazewde9394
      @aazewde9394 5 ปีที่แล้ว

      Mesfin Abraham
      ካሳ ከበደ አኮ የ መንግስቱ ሃይለማርያም የስጋ ዘመዱ ናቸዉ። ይህ ማንም የሚያዉቀዉ ነገር ነዉ። አንደዉም በጣም የቅርብ ዘመድ አና ለዛ ነዉ የሚያድበሰብሱት የሱ ነገር ሲነሳ።

  • @smachewabebe6387
    @smachewabebe6387 5 ปีที่แล้ว +1

    It’s very interesting interview I can’t wait next part thanks both of you

  • @Check675
    @Check675 5 ปีที่แล้ว +25

    Please don’t skip Ads so that ESAT will get paid and brings more amazing programs like this.

    • @billybab1668
      @billybab1668 5 ปีที่แล้ว

      Binyam Ashenafi piece of shit!!
      ADP yerdaw!
      Berhanu ke'ametate befit yachebereberenen 500 $ yemeleselen.yehe leba!

    • @temesgenfetari6906
      @temesgenfetari6906 5 ปีที่แล้ว

      Eshi. I will not skip

    • @forever4883
      @forever4883 5 ปีที่แล้ว

      Thank you for the tip I have been skipping adds if ESAT is getting paid its good for me .

    • @moges720
      @moges720 5 ปีที่แล้ว

      Pathetic! ESAT is just another media are you really that naive to think it is some kind of charity organization? 😂😂😂

    • @forever4883
      @forever4883 5 ปีที่แล้ว

      moges720 You must be the biggest Moran. ESATis funded by volunteers like as and will continue to be funded by people who cares So do yourself a favor disappear.

  • @1benyam1
    @1benyam1 5 ปีที่แล้ว +6

    It's so interesting talk I appreciate both. good on you. It seems clearly genuine Dr. Asagre. never seen this kind of interview. undjegmental, unbiased, just revealed the fact. Sisay, marvelous questions you raised and decent listener. trying unobstructed the flow. TH-cam journalists should learn from out of here. glad to hear so...

  • @seyoumgmedhin5756
    @seyoumgmedhin5756 5 ปีที่แล้ว

    Very nice discussion with dr Ashagre yigletu .thanks to ESAT

  • @thebowserjrchannel8563
    @thebowserjrchannel8563 5 ปีที่แล้ว

    Bless Dr.Ashegra ,I learned such incredible history from you.

  • @albertcamus5976
    @albertcamus5976 5 ปีที่แล้ว +1

    Dr Ashagre is very eloquent person. The flow of his presentation is like watching the video of the events. He liberated himself as so many hidden issues are now revealed. Thanks ESAT and Sisay Agena.

  • @DANIELA0909d
    @DANIELA0909d 5 ปีที่แล้ว

    No one can Destroy Ethiopia and Ethiopian still we are the back bone of East Africa even African because Ethiopian could birth a brave and the person who can Ethiopianism sprit 💚💛❤️

  • @forever4883
    @forever4883 5 ปีที่แล้ว

    Extremely informative this needs to be documented.

  • @woinshetdemisse5893
    @woinshetdemisse5893 5 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @user-zc4cl2ep9m
    @user-zc4cl2ep9m 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣይይይይ!ጀምበር፡ስትጠልቅባችሁ፡ሰላም፡ፈላጊዎች፡ሆናቹ።በጣም፡ይገርማል፡ሁላችሁ፡ስልጣን፡ላይ፡የነበራችሁ፡ኣምላ፡የስራችሁ፡ይስጣችሁ።

  • @senda9782
    @senda9782 ปีที่แล้ว

    ፕሮፌሰሩ ያልተገነዘቡት ነገር ቢኖር መንግስቱ አማራጭ ባይኖረዉና እስከመጨረሻው እዋጋለሁ ቢል ሸሽቶ ከተማ የገባዉ ጦር የተረፉትን አዛዦቹን ቀሙሉ ረሽኖ ከመንግስቱ ጋር ለመዋጋት ዝግጁ ነበር ይህ ማለትም ከተማዋ ሙሉ በሙሉ ወደመች ማለት ነዉ ።

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ መንግስቱ ጥላውም ይፈራ ነበር!!

  • @da8387
    @da8387 5 ปีที่แล้ว

    Interesting.

  • @Check675
    @Check675 5 ปีที่แล้ว +26

    🚫 እባክዎ ማስታወቂያ አንዱ የኢሳት የገቢ ምንጭ ስለሆነ እይዝለሉ!!🚫

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 5 ปีที่แล้ว

    ቃለመጠይቅ ሲደረግ የባለታሪኩ ሰወ ስም ሲነሳ እንደ አስፈላጊነቱ ምስላቸውን አያይዛችሁ ብታቀርቡ የበለጠ ጥሩ ሥራ ይሆናል

  • @azebbiru1572
    @azebbiru1572 5 ปีที่แล้ว +1

    Sad 😞

  • @habtemariammebrahtu6947
    @habtemariammebrahtu6947 5 ปีที่แล้ว

    The closest to the real than the other ex derg leaders.nice interview.

  • @hyesusbogale4546
    @hyesusbogale4546 5 ปีที่แล้ว

    Thanks

    • @asnakukebede1752
      @asnakukebede1752 5 ปีที่แล้ว

      H/yesus Bogale

    • @danielgudu4993
      @danielgudu4993 5 ปีที่แล้ว

      Ashagire Yiglatu was the person who poisoned and killed a lot of Oromo scholars during the derg Regime government. He is very dangerous and evil person.

  • @misraklebubeyane4017
    @misraklebubeyane4017 5 ปีที่แล้ว +4

    እናንተ እየተንሸራተታችሁብት መንግስቱ ብቻውን ሆኖ እንጂ ለ 27 አምት ኢትዮጵያ ምን እንደሚገጥማት በውቅቱ በሚዲያ እየጮህ ይናገር ነበር

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f 3 หลายเดือนก่อน

    ሻምበል መንግሥቱ ገመቹን ሁሉም የደርግ በለስክጣኖች ጥሩ ስው እንደነበረ መስክረዋል

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 2 ปีที่แล้ว

    አገር ጥሎ ከመፈርጠጡ
    አልሸሸሁም ብሎ መሸምጠጡ!!!

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 5 ปีที่แล้ว +13

    አይ መንግስቱ
    ገድሎን ፈረጠጠ

    • @yohanesbezawe2501
      @yohanesbezawe2501 5 ปีที่แล้ว +1

      ዶማ ታሪክ አታውቅም አንብብ

    • @hageryibeltal574
      @hageryibeltal574 5 ปีที่แล้ว +3

      @@yohanesbezawe2501
      ዶማ ጥቅም አለው።
      ሌላ ስድብ ይቀየርልኝ።

    • @hailubelete4598
      @hailubelete4598 5 ปีที่แล้ว +4

      eman mhomed ali
      We lived it no one needs to tell us I don’t know what you’re reading he killed the best and brightest of Ethiopia created destabilization exiled millions and finally gave us to Woyane and saved his own skin nefesu ayemareme but God is good he sent us Abiy and team Lemma to get us out of this mess this is the truth no writer can change.

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 5 ปีที่แล้ว +2

    አሁን ይሄ ለምን ይጠቅማል አብረው አፍርሰው እራስን ከተጠያቂነት ለማዳን ሀገር ሽጦ የማይታመን ነገር እህዝ እንዲ ብሎን ማፈሪያ ህዝብን መች ትሰሙ ነበር . . . ።

  • @yonifirst9243
    @yonifirst9243 5 ปีที่แล้ว +1

    THIS WAS THE END OF ETHIOPIA

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 5 ปีที่แล้ว

    ያማል

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 5 ปีที่แล้ว +3

    መንጌ መቼም ነፍስህ አይማርም ከወራቶች በፊት የዚምቡዋቤ ህይወትህን ለአንተም ሆነ ለቤተሰቦችህ ስታደላድልና ስታመቻች ቆይተህ ድንገተኛ ዱብ እዳ አስመስለህ በመጨረሻው የኢትዮጵያን ህዝብ ለህውአት ተምቾች አጋልጠህ ሰጥተህ ላሽ ማለትህን የኢትዮጵያ ህዝብ ከሀያ ስምንት አመት በሁዋላ ለመጀመሪያ ግዜ ማወቁ ነው ሼም እንኩዋን አይዝህም ደግሞ መቼም ኢትዮጵያውያን ምድር ለመርገጥ ታስብ ይሆናል ማፈሪያ ከሀዲ ነህ....ምላስ ብቻ እንዳማረብህ እዛው የበቆሎ ገንፎህን ንፋ የኢትዮጵያ ህዝብ እንኩዋን እውነቱ ተፍረጥርጦ ወጣ እንጂ አይንህን ማየት እንኩዋን አይፈልግም ከአሁን በሁዋላ

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 5 ปีที่แล้ว

    የ ኤርትራ ጉዳይ ከቀይ ኮከብ በሃላ ኢትዮጵ ኤርትራ መቆጣጠር እደምትሽል ግልጽ ሆኑ ከዛ በሆላ ለምን በሰላም አልተፈታም? ? ?

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 5 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር አሻግሬ የህዝብና የመንግሰት ሃላፊነት ወሰዳችሁ ብዙ ጊዜ ከሻዕቢያና ከወያኔ ድርድር ሰታደርጉ ነበር ሁኔታው እንኳ ምን ላይ እንደደረሰ ለህዝብ ሳታሰታወቁ ህዝብን ለዘረኞች አጋልጣችሁ መንግሰቱ በባሌ እናንተ በቦሌ ወጣችሁ የሚገርመው ደግሞ እሰከዛሬ ምንም ትንፍሸ አለማለታችሁ ፍርሃት ወይም የተረሳ መሰሏችሁ ነው?

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 5 ปีที่แล้ว +3

    መንግስቱ ከጭካኔ ጭፍጨፋው ይልቅ፤ ለወንበሩ ብቻ በማሰብ አገርን ከእሱ ለከፍት ጭራቆች ትቶ መሄዱ ነው። አሁንም ክህደቱን እንድናምንለት በመጽሐፍት ድሪቶ ውሸት ሊግተን ይፈልጋል። አገር በተራ ሰው እጅ ስትገባ እልቂቱ ከትውልድ ትውልድ ይቀጥላል።

  • @MrLamrof
    @MrLamrof 5 ปีที่แล้ว +3

    ጨካኝ ውስጡ ፈሪ ነው:: መንግሥቱም መለስም ፈሪዎች ናቸው

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 5 ปีที่แล้ว

    ታዲያ ለምንድነው ባተሩዥ በነበርንበት ጊዜ ከኢትዮጵያውያን ጋር አይገናኙም ነበር .

    • @wossenyeleheshete9733
      @wossenyeleheshete9733 5 ปีที่แล้ว

      Ashathre/Ashagre was part of the system and right hand of Mengestu. He probably knows the outcome of the fake meeting in London, supported the conference, become the delgate and found the way out for himself. His daily encounter with US embassy at his office itself says something. The best revalation in this discussion is the vacume made by Mengestu departure and the psychological impact, defit, to the gathering opportunist officials.

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 5 ปีที่แล้ว +1

    ደርግ ጀግና ነው በተንኮል ነው የሆነው ሁሉ እንደነዝህ አይነቱ ምሁሮች እያሉ ቅማላም መሀይም ሌባ ወያኔ ይፈንጭብን??

  • @MrLamrof
    @MrLamrof 5 ปีที่แล้ว +2

    ኣሻግሬ ኣንተም ካጠፉት ኣንዱ ነህ: እዛው ነበርክ

  • @tedrosmehari2605
    @tedrosmehari2605 5 ปีที่แล้ว +6

    ኣንዳንድ ኣስተያየት ሰጪዎች ሰውየው ባወራው ሃሳብ ላይ ተማርከው ወያኔን ኮንነው ደርግና ሊቀመንበሩ ሲያወድሱና ሲናፍቁ ስታይ ነገሮች እንደተዛቡባቸው ይገባሃል ። ወያኔን ኣወድሱ ማለቴ ኣይደለም ። ነገር ግን ወያኔን ለማጥላላትና ብሶትህን ለመወጣት ደርግን/መንግስቱን ከፍ ከፍ ማድረግ በዛ ኣረሜን ስርኣት ህይወታቸውን ላጡ ሰላማዊ ህዝብ ህፃናት ፣እናቶች፣ኣባቶች፣ወጣቶች ቅንጣት ኣዘኔታም የላቹም ? ያማል እውነት !

  • @eishbalu7527
    @eishbalu7527 5 ปีที่แล้ว

    WHO DOES TRUST WHITE PEOPLE..
    ውይ ጊዜ ከአቶ ወደ አንተ lol
    የኢትየጵያ መሪ የተባለ ሁሉ የተማረውን ወጣት እየገደለ ነው የኖረው ምንነው እግዚአብሔር ዝም አልክ ሁሉም የስራውን ይስጠው በጣም ያማል ግን

  • @werkitigray6157
    @werkitigray6157 5 ปีที่แล้ว

    የቀጥታ ስርጭት ከስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሜዳ ፡-
    የኢህደግ ስራ አስፈፃሚ ሰብሰባ በህወሓት 3-0 እየተመራ ነዉ!!!!!!!!!!!!!!!
    የኦሮማራውና የትግራዩ ክለቦች ወሳኝ ጨዋታ ተጀምሯል …. የዓለምን ትኩረት እየሳበ የሚገኘው የኢትዮጵያ ክለቦች ጥሎ ማለፍ ጨዋታ ትላንት ተጀምሯል ፡፡ ዓምና ለተወሰኑ ጊዚያትም ቢሆን በነውጠኛ ደጋፊዎቹ ጫና ስር የነበረው የኦሮማራ ክለብ የተሻለ የሚመስል ጥንካሬ የነበረው ቢሆንም ከጊዜ ወደጊዜ በተደጋጋሚ እየደረሰበት ባለው ሽንፈትና የቴክኒክና ታክቲክ ችግር እጅጉን ተቀዛቅዞ ወደሜዳ የገባ ሲሆን ትግራይን የወከለው ክለብ ብዙም የአሰላለፍ ለውጥ ሳያደርግ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያላቸውን ፕሮፌሽናል ተጫዋቾቹን አካቶ ወደሜዳው ገብቷል ፡፡ በተጨማሪም ከአዲስ አበባው አራት ኪሎ ስታዲየም የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው ከወትሮው ለየት ባለ መልኩ በኢትዮጵያ የሚገኙ ሌሎች ክለቦች ጨዋታውን ለመከታተል ታድመዋል ፡፡ የኦሮማራው ክለብ ቡድኑን በዋናነት ከሚመሩት ተጫዋቾች መካከል ሰሞኑን በልምምድ ሜዳቸው ላይ በደጋፊዎቻቸው ከፍተኛ ተቃውሞ የደረሰባቸው የመሐል መስመር ተከላካዩ ደመቀ መኮነንና የቀኝ መስመር ተከላካዩ ገዱ አንዳርጋቸው በወትሮው ሞራላቸው እየተንቀሳቀሱ እንዳልሆነና በአንፃሩ አምባቸው መኮነን የተባለው ብዙም ዕውቅና ያልነበረው ተጫዋቻቸው በግራ ተመላላሽ መስመር ላይ ተሰልፎ ከአጥቂው አብይና ( መሽረፈት ) ከመሐል ሜዳ አከፋፋዩ ለማ መገርሳ ( መንቀርሳ ተንኮሊት ) እንዲሁም በቀኝ ክንፍ በኩል ከሚጫወተው ወርቅነህ ገበየሁ ( እንከፉ ) ጋር በመቀናጀት የጨዋታውን ዘዴ ለመቀየር ቢሞክርም በግብፅ ፣ ዓረቦች ፣ እስራኤልና አሜሪካ እጅግ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለውን ፕሮፌሽናሉን የትግራይ የመሐል ሜዳ አከፋፋይ ጌታቸው አሰፋን ( ጎስጣቸው ) ማለፍ አልቻለም ፡፡ ከኦሮማራው ተከላካይ ክፍል ወደመሐልና ወደአጥቂ ክፍሉ የሚወረወሩት ኳሶች በዝነኞቹ የትግራይ ተጫዋቾች ጌታቸው ረዳ ( ኣርዓዶም ) ፣ አዲስአለም ባሌማ ( መትከል ) ፣ ኣብርሃም ተኸስተ ( ሓጺን ) እና ደብሪፅ ( ፑቲን ) የጋራ የመናበብ ችሎታ ኳሶችን በመቀበል በከፍተኛ ሁኔታ የመልሶ ማጥቃት እንቅስቃሴ በማድረግ ጨዋታው በተጀመረ በ15ኛው ደቂቃ ጌታቸው አሰፋ ለጌታቸው ረዳ በግሩም ሁኔታ ያሳለፈለትን ኳስ ጌታቸው ተረጋግቶ የኦሮማራዎቹን ተከላካዮች እየዘረረ በማለፍ ለደብሪፅ አሾልኮ ያቀበለውን ኳስ ደብሪፅ በአስደናቂ ጥበብ በረኛውን ጭምር በማለፍ እጅግ አስደሳች ጎል አሰቆጥሯል ፡፡ በ20ኛው ደቂቃ አካባቢ ጌች ( ኣርዓዶም ) ከመሐል ሜዳ አካባቢ ሁኖ ሳይታሰብ አክርሮ የመታት ኳስ የግቡን አግዳሚ መትታ የተመለሰች ሲሆን በ34ኛው ደቂቃ የትግራዩ በረኛ አለም ገብረዋህድ ወደመሐል ያሻማትን ኳስ አብርሃም ተኸስተ ( ሓጺን ) ኳሷን በደረቱ በማሳረፍ ለጌታቸው አሰፋ ( ጎስጣቸው ) አቀብሎታል ፡፡ ጎስጣቸው ለመትከል መትከል መልሶ ለጎስጣቸው ፣ ጎስጣቸው መልሶ ለኣርዓዶም ፣ ኣርዓዶም ለፑቲን ፣ ፑቲን መልሶ ለዓርዓዶም …. አንድ ሁለት የተቀባበሉትን ፍፁም አስደሳች ጥበብ የተሞላበት ጨዋታ ኣርዓዶም በሚገርም አጨራረስ ኳሷን ወደግብ የቀየራት ሲሆን መክረሚያቸውን ለኦሮማራው ክለብ ድጋፋቸውን ሲሰጡ የነበሩት የደቡብ ተጫዋጮች ሳይቀር በትግራይ ተጫዋቾች ጥበብና እርጋታ በመደነቅ ድጋፋቸውን እየሰጡ ይገኛሉ ፡፡ እኝህ አጥንት አልባዎቹ የሚባሉት የደቡብ ተጫዋቾች “ የአየር ፀባዩን ተከትለው የሚጓዙ “ የሚል ቅፅል ስም ያተረፉ ተቀያያሪ የአጨዋወት ስልት የሚከተሉና በተለይም ካሁን ቀደም በአጥቂ ቦታ ተሰልፎ ሲጫወት የነበረው ሃ.ማርያም ደሳለኝ ( ጎልያዱ ) ለለበሰው ማሊያ ክብር ሳይሰጥ በክለቡ ላይ ከፍተኛ ክህደት በመፈፀሙና የትግራዩ ክለብ በጥሎ ማለፍ ጨዋታ እንዲሸነፍ የአንበሳውን ድርሻ የወሰደ እንደነበር የሚታወስ ሲሆን በአሁኑ ጨዋታ ትግራዮቹ ( The revolutionaries ) ያለፉትን ደካማ ጎኖቻቸውን በማረም በአሁኑ ወሳኝ ጨዋታ ገና ከጅምሩ አይለው እየታዩ እንደሚገኙ ጨዋታውን ከስፍራው ሁኖ እየተከታተለ የሚገኘው ሪፖርተራችን ወዲ ሽላ መረብ አስታውቋል ፡፡ ግማሽ ጨዋታው 2 ለ ባዶ በሆነ ውጤት ተጠናቆ ተጨዋቾቹ ወደ መልበሻ ክፍል እንደገቡም ወዲ ሽላ ጨምሮ ዘግቧል ….. ተስፋ ተጥሎባቸው ከነበሩት የኦሮማራ ተጫዋቾች መካከል አጥቂው መሽረፈትና ሚድፊልደሩ መንቀርሳ ተንኮሊት በጨዋታው ወቅት የተለመደው ጉልበታቸው ተሟጦ ከዓቅም በታች ወርደው መጫወታቸው ደጋፊዎቻቸውንና በተለይም ስፖንሰሮቻቸውን አሜሪካን ፣ ግብፅንና ዓረቦችን እንዳሳዘነ ሾልከው እየወጡ ያሉ ዘገባዎች ያመለክታሉ ፡፡ ኤርትራዊው የኦሮማራ አሰልጣኝም “ ድሮስ እናንተን አምኜ …!? “ በማለት ንዴታቸውን መቆጣጠር ተስኗቸው መቆጣት እንደጀመሩ ውስጥ አዋቂዎች አረጋግጠዋል ፡፡ አፍቃሬ “ ማራ “ የሆነው ESAT የተባለው ሚዲያ በኦሮማራው ደካማ አጨዋወት ጨርቁን ጥሎ እንዳበደና ትግራውያኑን አበረታች ዕፅ ወስደዋል በማለት ያልተገባ የስም ማጥፋቱን አጠናክሮ ቀጥሎበታል ፡፡ የትግራዩ ቡድን አምበል ፑቲን “ ዓለም ያደነቀውን የቆረጣ ስልታችሁን ለመጠቀም አስባችኋል ወይ ? “ ተብሎ ከጋዜጠኞች ለቀረበለት ጥያቄ “ ቆረጣ የምንጠቀምበት ሁኔታ አልተፈጠረም ፡፡ የኦሮማራውን ቡድን በተለየ ስልታዊ ቆረጣ ሳይሆን በራሱ በቡድኑ ደካማ አሰላለፍ በመንተራስ ማጥቃታችንን አበርትተን ጨዋታችንን እንቀጥላለን ፡፡ ወትሮውኑም ከጎናችን የማይለዩትንና የማንወጣው ተራራ የለም በሚል ድንቅ ህዝባዊ መዝሙራቸው የሚታወቁትን ደጋፊዎቻችንን ይዘን ዓላማችንን ዳር እናደርሳለን “ ብሏል ፡፡ ድል ለትግራዩ ቡድን !

  • @raspictures5971
    @raspictures5971 5 ปีที่แล้ว

    ለጆሮ ይታሰብ እንጂ! የጋዜጠኛው እና እንግዳው ድምፅ እኮ ፍፁም አይመጣጠንም

  • @user-yy4op1mf5x
    @user-yy4op1mf5x 5 ปีที่แล้ว

    መንግስቱ ኃይለማርያም እስካሁን ያታልላል ሐቅን ይክዳል ሃገር ወዳድ ለመምሰል ይጥራል። አንዳንዶች መንግስቱን ሲያሞካሹ የምናያቸው በስሜታዊነት ተገፋፍተው በየዋህነት ብቻ መሆኑን ማወቅ ይቻላል። መንግስቱ ምህረት ተደርጎለት አገሩ ይግባ ይላሉ። ያሳዝናል
    ዶክተር አሻግሬ እንዲሁም ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ምርጥ ሰው ጨዋ እናመሰግናለን።

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 5 ปีที่แล้ว +1

    ክኾንና መንግስቱ ለዚህ ያበቁን እምምምም

  • @bdesta6585
    @bdesta6585 5 ปีที่แล้ว

    Watch it and forget it. Politicians talk a lot and not always the whole truth.

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 5 ปีที่แล้ว

    መንግስቱ ለፍርድ ይቅረብ
    ኢትዮጵያን ስለበተነ!!!!!

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 5 ปีที่แล้ว +6

    የመንግስቱን ጦስ ይዛችሁ ገደል ግቡ መንግስቱ መጥፎ ሰዉ ቢሆን ኖሮ እንደ መለሰ ዜናዊ በፊት ነበር የሚሞተው ገና ሺ ሀመት ይኖራል መንጌ ኦሺ ምድረ ሰገጤ ሁላ

    • @ethiozare8001
      @ethiozare8001 5 ปีที่แล้ว +1

      ሂትለር ስለሞተ ጥሩ ሰው ነበር? ጭንቄህን አሰራው!

    • @yohanesbezawe2501
      @yohanesbezawe2501 5 ปีที่แล้ว

      @@ethiozare8001 ግሞ ተናግረክ ሞተካል ባላገር ሰገጤ

  • @GoytaDembiya
    @GoytaDembiya 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው የህወሓት ሠራዊት ኢትዮጵያ እንደ አገር እንድትቀጥል ያስቻለ ብልህ አመራር ነው።

    • @samsonabraha7702
      @samsonabraha7702 5 ปีที่แล้ว

      ዶማ አይን እያለው የማያይ አረመኔ ፋሽት ወያኔ አገር አልመራም አጠፋአጂ

  • @fshayekifle5207
    @fshayekifle5207 5 ปีที่แล้ว +3

    british is the main problem eritrea fedarate eritrea with ethiopea.we eritrean librate our land by force this is the history.kkkkkkk

    • @lettherebelight8549
      @lettherebelight8549 5 ปีที่แล้ว +1

      fshaye kifle we got it by force we keep it by force.And international law is on our side

  • @tesfutewoldberhan8756
    @tesfutewoldberhan8756 5 ปีที่แล้ว +6

    DR ashagre , y in the first place hailesilace came to eritrea in 1945-1950 with the help of the britishs,,u.k..y he trying to annexed eritrea and add to ethiopia like the 14 th k-hager? dissolve the eritrean parliament and bring special forces to control capital asmara followed by the orthodox chuch priest. do u or your friends in derg council dont know the fact that eritrea was a united nation member with her own flag, own parliament , after world war 2 TO the generals killed in 1981 like m.g demmise bulto, abera abebe,,,,,,,,----mengstu was a beast he killed a lot of civilians and military officials,,,,better he die,,,,, eritrea is independance state........

    • @lettherebelight8549
      @lettherebelight8549 5 ปีที่แล้ว +1

      tesfu tewoldberhan don’t waste your time to convince them,they live in denial world.I have seen many of them and all of them are DELUSIONAL

    • @lettherebelight8549
      @lettherebelight8549 5 ปีที่แล้ว

      DayWalker Its not difficult,if you wanna be part of Ethiopia you can go there.Ethiopia is a Fake country and it will disintegrate soon.Eritrea is Tigrigna speaking land .Afars are immigrants.go to somalia ,Djibouti or Ethiopia.

    • @temesgenfetari6906
      @temesgenfetari6906 5 ปีที่แล้ว

      lights wey agame, ezihim alachihu? Ere afer bilu.

    • @lettherebelight8549
      @lettherebelight8549 5 ปีที่แล้ว +1

      Temesgen Fetari oh hgdef garbage,or Donkey amhara. Adgi eka wey kea wedi adgi. Thank God we get rid off you donkeys

  • @LamdaAlpha65
    @LamdaAlpha65 5 ปีที่แล้ว +3

    ዶር. እሻግሬ፡
    EPLF ወክለው ሲሳተፉ ስለ ነበሩ ሰዎች ሰፋ ያለ ኣስተያየት ቢሰጡ ጥሩ ነበር። ኣስከፊ የሆነ የመረጃ እጥረት ያለው ኤርትራ ህዝብ በጣም ያስፈልገዋል።

    • @LamdaAlpha65
      @LamdaAlpha65 5 ปีที่แล้ว

      !

    • @yohanesbezawe2501
      @yohanesbezawe2501 5 ปีที่แล้ว

      i am agree

    • @yonasmihrteab9685
      @yonasmihrteab9685 5 ปีที่แล้ว +2

      ዝግታ ማና if you wanna know about eritrean HERO delegation go to EPLF archives websites it's all most there the rison D.R ahagre he say much about it becouse EPLF delegation are highly profictinal God blessed them

    • @LamdaAlpha65
      @LamdaAlpha65 5 ปีที่แล้ว

      @@yonasmihrteab9685 #
      Thanks bro. Where can I find the archives? Online or in Asmara?

    • @agazianstate8673
      @agazianstate8673 5 ปีที่แล้ว +2

      ስም ብቻ ሳይሆን አእምሮህም ዝግምተኛ ነዉ ፣፣፣እንደዚህ ደንቆሮ ለመሆን ምን ያህል ጊዜ ፈጀብህ፣፣፣፣፣ጊንጥ አጋሜ

  • @maethio
    @maethio 5 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂🤣🤣 ቀዳዳ

  • @bonarogge5093
    @bonarogge5093 5 ปีที่แล้ว

    Mengistu is big DURIYYE. He cheated all of you.