Ethiopian movie 2017 - diaspora love - Sefu2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 345

  • @እማናፍቆቴMነኝየገጠሩዋቆ
    @እማናፍቆቴMነኝየገጠሩዋቆ 6 ปีที่แล้ว +176

    እኛ ሰፈር አንድ ሃፍታም ቤተሰብ አለ እኛ ግን በጣም ደሃ ነን ቢሆንም እነሱ ሁሌ በብር ምክንያት ይጣላሉ እኛ ቤት አባቴ እናቴን ሺሮ እያጎረሳት የኔ ታፋች ይላታል ፈጣሪ ወደ ሀ ገራቺን በሰላም ያስገባን የምትሉ ላይክ ግጭት

    • @abykijana9803
      @abykijana9803 5 ปีที่แล้ว +1

      dihinet hatiyat new bedihinet ayikoram kibir yalew habtam lemehon memoker yemishal yimeslegnal. dihinet chinqilat wust new mekina ena bet silelelew erasun deha yemil sost sebat yasfeligewal.

    • @bbjjd8014
      @bbjjd8014 5 ปีที่แล้ว

      ቆይግን ስለወደድኩት ነው ላየው ኣልቻልኩም

    • @fdad817
      @fdad817 5 ปีที่แล้ว

      ሤካሦትእማሪፓ

    • @SamiraHammand
      @SamiraHammand 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን 👍👍👍🥰

    • @Bezach-j9p
      @Bezach-j9p 4 วันที่ผ่านมา

      አሚን❤❤

  • @tesfayeasratie8563
    @tesfayeasratie8563 6 ปีที่แล้ว +55

    Jelsga አቮ ይመቻችሁ ፍቅር ያለ ከድሀ ቤት ነው የምትሉ ቂረቆስን ላይክ ግጩኝ

    • @sametubes95
      @sametubes95 5 ปีที่แล้ว

      Thanks

    • @gdfgej2580
      @gdfgej2580 2 ปีที่แล้ว

      ቂረቆስማለትምንማለትነዉ?

  • @ዜድነኝኢትዮጵያዊት
    @ዜድነኝኢትዮጵያዊት 6 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ዋው ዋው ቃላት የለኚም ለዚህ ፊልም አቦ ይመቻችሁ የቂርቆስ ልጆች ያራዳ ልጂ ኡፍፍፍፍፋ

  • @wollotubefafi7783
    @wollotubefafi7783 6 ปีที่แล้ว +267

    ድህነቴ ኩራቴ በናታችሁ ላይክ ግጩኝ

  • @wgcbgcwryfgv8921
    @wgcbgcwryfgv8921 5 ปีที่แล้ว +6

    ፊልሙ በዳም ያምራል ሄኖክ ደሞ አድናቂክ ነኝ ያገሬ ልጅ

  • @abdiibaqale8366
    @abdiibaqale8366 6 ปีที่แล้ว +66

    ሀብታም ጋ ብር እንጅ ፊቅር የለም ደሃ ለዘላለም ይኑር አቦ ፊ አለ።

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 6 ปีที่แล้ว

      በትክክል ፍቅር ያለ በድሀ ህብረተስብ ውስጥ ነው ድህነቴ ኩራቴ ነው

    • @erireadsee5182
      @erireadsee5182 5 ปีที่แล้ว

      Ya yeni gobeze egzabehir yebarkesh

    • @swgduaesad4416
      @swgduaesad4416 5 ปีที่แล้ว

      እወረሸደ

    • @jeeranmoogan1840
      @jeeranmoogan1840 5 ปีที่แล้ว

      ሀቡታሙ ፍቅር ን አስቡ ገዘቡን አታስቡ የሠጭ ነው የተመችከኝ

    • @jeeranmoogan1840
      @jeeranmoogan1840 5 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

  • @berekethana1367
    @berekethana1367 7 ปีที่แล้ว +169

    ደሀ እኮ ፍቅር ያውቃል ጌታን

  • @ousmihabshawi3089
    @ousmihabshawi3089 5 ปีที่แล้ว +4

    ሄኖኬን እንደኔ የምትወዱት 👍ግጩት

    • @gy8559
      @gy8559 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ደስይላል

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 6 ปีที่แล้ว

    ...."FIGAW" you'e SENSATIONAL. i stopped counting how many times i watched this movie. The whole cast members are amazing.

  • @rahematnasrousweetrahemten4807
    @rahematnasrousweetrahemten4807 5 ปีที่แล้ว +4

    አቦ የመጬ ተመቸኝ ተከየፍኩብ ሄንዬ የኔም ባል ቦዘኔ ነዉ😍😍😍😍😍😍

  • @lateefalateefa4287
    @lateefalateefa4287 6 ปีที่แล้ว +3

    የምትላበሳቸውገፀ ባህሪወች ምንነትህን ይገልፃሉ በርታ ሄንየ

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 7 ปีที่แล้ว +22

    በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው ። አናዳጅ ቃላት
    ደስ የሚል ፍቅር
    ደስ የሚል አኗኗር
    ደስ የሚል ጓደኝነት
    ከአጉል ስልጣኔ የመጣን ስህተትን አርሞ ወደራስ መመለስን እና ከህብረተሰቡጋ ተመሳስሎ መኖርን የሚያስተምር ፊልም ነው በርቱልን አርቲስቶቻችን። የትዬ ቀበጥነት በጣም ያምርብሻል በደንብ ሰርተሽዋል ግን ለወደፊቱ እንጊልዘኛዋን ቀንሻት መስማት የምንችል እንሰማሻለን ማንበብ የምንችል አንብበን እንረዳለን ግን ማንበብም የማይችሉትን ወገኖቻችንን አስቢያቸው

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
    @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 6 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ፊልም ዋው ደጋግሜ ባየው ባየው የማይሰለች ዋውውውው በርቱ😍😍😍😘😘😘😋😋😋😋😋

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 7 ปีที่แล้ว +4

    Figo is the most underrated actor. He should get more and more leading role. He's an amazing actor. This is one of the best movie. Thanks

  • @waterproof4403
    @waterproof4403 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ሰፈሬ የፍግር ሀይቅ የሆነ እኮ ነው
    አስጨናቂ የሆነ ማህበረሰብ❤❤
    ረሀ ሁኑ ባላቹበት

  • @magifikr1324
    @magifikr1324 7 ปีที่แล้ว +27

    እናመሰግናለን የቄርቆስ ልጆች ደስ ይላል

  • @fnegnyesu2335
    @fnegnyesu2335 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውው ፊልም ደግሜ ማየት አልወድም ይህን ፊልም ግን ደግሜ አየሁት ደስስስስስስስ ይላል

  • @xamzashekhadan1678
    @xamzashekhadan1678 7 ปีที่แล้ว +2

    It's not that much tragedy i normally watch ethiopian drama films most of thier actors they are cool guys thanks for your wonderfull performance most of the characters here in this film they are cool guys Love you all guys your specially wonderfull i would like to stay to the actor of diz movie congra allthough i don't know your name i just want to say 2 you warm greating from me in Germany to you #your simply the best ARADA LIJ# iam not ethiopian but i can understand alittle bit Amharic thanks guys keep doing more films for me too

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቸ9ሸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቸ9ሸ 7 ปีที่แล้ว +6

    የምርጦች ምርጥ ፊልም ነው ሄኖክዬ ስወድህ እኮ

  • @timartimar4732
    @timartimar4732 7 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ ይሄን ልጅ ስወደው ሀብታሙ ሰላምህ ይብዛልኝ ትግስትህን በጣም ወደድኩት እኔ ስላተ በጥፊ ብላት ኡፍፍፍፍ ደስታየ ነበር ለማንኛውም በጣም ሀሪፍ ነው

  • @yohannestsegye2233
    @yohannestsegye2233 6 ปีที่แล้ว +4

    ማድነቅ እንጅ መሳደብ አይመቸኝም ምክንያቱም ፊልም ነው የሄኒ አድናቂ ነኝ

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 4 ปีที่แล้ว

    የዘመኔ ቤቴ የሚለው ሙዚቃ መጨረሻ ላይ የሚሰማው የማነው

  • @ሓዉዜናዊትጓልወየንቲ
    @ሓዉዜናዊትጓልወየንቲ 5 ปีที่แล้ว +4

    የከንፈር ጎሚስታ መሆኑ ነው በጣም ተመችቶኛል ሄኒ

  • @fkergetu9616
    @fkergetu9616 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው በጣም ደሰ ይላል ሄኖክየ በጣም ያምርብካል ስታይል 😂😂😂👍👍

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 6 ปีที่แล้ว +5

    አስተማሪ፡ፊልም፡ነው፡ስቶችናቸው፡ደስይላልመጨረሻው

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 6 ปีที่แล้ว +3

    ሄንዬ ያለበት ፊልም ሁሉም ያምራል እቺ ማናት የሀብታም ቀበጥ ነኝ ባይዋ ግን አናዳኛለች ሀብትሽ ጥፊውን ድገማት ያንሳታል ቤዛ ደሞ አለባበስሽ ምን የሚሉት ነው አረ እፈሪና አለባበስሽን አስተካክይ

  • @ረውዳእንድሪስረውዳእንድሪ
    @ረውዳእንድሪስረውዳእንድሪ 7 ปีที่แล้ว +28

    ወይኔ በጣም ደስ የሚል ፉልም ነው ይህ ልጅ ያለበት ፊልም ደስ ይላል

  • @እናቴንናፋቄ-ጨ1አ
    @እናቴንናፋቄ-ጨ1አ 6 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ሄኖክ ውንድሙ ትስራዋልክ እኮ ስራውን ያርዳ ልጂ እስታይል ጀለሴ

  • @samsongsamsong8388
    @samsongsamsong8388 5 ปีที่แล้ว +14

    በድህነቴ አላፍርም ዋናው ሠርቶ መለወጥ ነው

  • @Meme-dy8fn
    @Meme-dy8fn 7 ปีที่แล้ว +69

    ቄርቆስን ስትሉ በጣም ድስ ይላል ቀጥሉ

  • @samsongsamsong8388
    @samsongsamsong8388 5 ปีที่แล้ว +5

    ያስታውቃል አሪፍ ነው። የደሀ ልጅ ነኝ አላፍርም

  • @hdhdhdgshsbsjbsh5946
    @hdhdhdgshsbsjbsh5946 6 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን አሪፍ ፊልም ቀጥሉበት

  • @ማሩባላገሩ
    @ማሩባላገሩ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቄረቆስን የለለ ይከይፋል አቮ ይመቻቹሁ ያራዳ ልጅ

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว +6

    ባህላችን አደለም አድ ወድ ሁለት ሴት ይዞ መተኛት እናስተውል

    • @sam846
      @sam846 5 ปีที่แล้ว +1

      ምን ችግር አለው ባህል ይወራረሳል ። ሁለቱ በአንድ አልጋ ሆኑ እንጂ ሁለት ሚስት ያለው ሞልቷል

  • @wgcbgcwryfgv8921
    @wgcbgcwryfgv8921 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሄኖክ ደስ ስትል አሪፍ ፊልም ነው

  • @selampeace9707
    @selampeace9707 6 ปีที่แล้ว +2

    ማንኝውንም ቋንቋ ማወቅ ጥሩ ነው እየቀላቀሉ ማውራት ግን ያስጠላል እንጂ መሰልጠን አይደለም ደግሞ በደንብ አያወሩትም አንዳንድ ቃላት እንጂ እዩት እስኪ በሰው ላይ እንዴት እንደሚደብር

  • @henokyemulij713
    @henokyemulij713 6 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮፊሰር በጣም ነው የምወደዎት

  • @emugelaenatuemu8729
    @emugelaenatuemu8729 4 ปีที่แล้ว

    yne merte movie kale yelgnm lzi film deha mhonen ena wste yalewn fkre yasaygnal nurulgn abo

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ
    @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እሚስቁኝ የሂንድ ፊልም ስሪወቹ ነቸው. 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄ምርጥ ፊልም ነው የቄየም ቢሁን

  • @ezandesy1918
    @ezandesy1918 6 ปีที่แล้ว +10

    ይሄ ፊልም አድናቆት ያንሰዋል የምር በጣም ያምራል ከቁጥር አንድ በጣም ይበልጣል

  • @henokyemulij713
    @henokyemulij713 6 ปีที่แล้ว +6

    ይሄን ፌልም ሳየው በሄኒ ውስጥ እራሴን አስገብቸ ነው ድህነት መጥፎ በሽታ ነው አልፎ ስታየው ደግሞ ጥሩ ትዝታ ነው

  • @sarahussein4902
    @sarahussein4902 ปีที่แล้ว

    The best film ever

  • @kundikundi5467
    @kundikundi5467 6 ปีที่แล้ว +1

    ከሄኒ ጋግ ፎንቃ ሳይዘይ ኣይቀርም ስወዶው እኮ 💋💋💋💋💋💋

  • @ሠደተኛነኚናክፉአታሠማኚእ
    @ሠደተኛነኚናክፉአታሠማኚእ 6 ปีที่แล้ว +1

    ሄኖክ ያለበትፊልም ደሥይለኛል አደናቂህነኚለማንኛዉም

  • @hulumbegizew3069
    @hulumbegizew3069 6 ปีที่แล้ว +1

    Great drama i really like it

  • @abdumohamed3946
    @abdumohamed3946 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ፊልም👌

  • @cofffee3441
    @cofffee3441 7 ปีที่แล้ว +6

    ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም 1ኛ የቂርቆስ ልጅች ይመቻቹ ያራዳልጅች

  • @ayanhabib5618
    @ayanhabib5618 10 หลายเดือนก่อน

    Merx film 1ndgna arada qonqa ❤

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የህድ ፊልም ሲተርጉም እር ድክም በሳቅ

  • @አለምየድንግልመርኮኛአለም
    @አለምየድንግልመርኮኛአለም 6 ปีที่แล้ว +28

    ሄኖክ ስወድህ የኔማር

  • @hawayimer2397
    @hawayimer2397 7 ปีที่แล้ว +5

    ያምራል ግን ለም አማሬኛችንን ታጠፋላችሁ ድብር ያለኝ ነገር ብኖር የድያስኮራ ድምፀ መስማት

  • @mahamedhussen4678
    @mahamedhussen4678 6 ปีที่แล้ว +4

    ላሻ ቀበሮ ክክክክክ የገባው ላይክ ይግጨኝ ያልገባው ላሻ ቀበሮ ክልክል ላስ ተምረው ።

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 ปีที่แล้ว +1

    የሄኖክ መልስ የመጨርሻ ነው የደላኝ😂😂😂😂😂

  • @የፍርቱናእናትፍቅር
    @የፍርቱናእናትፍቅር 5 ปีที่แล้ว +2

    ፊልሙ ከሄኒ ጋር የተዋጣለት ነበር ግን ይቺ ሴትዮ ያለችበት ፊልም አንዳንዴ ያስጠላኛል ቋንቋችን አታበላሽብን እየቀላቀልሽ

  • @man5490
    @man5490 6 ปีที่แล้ว

    Very nice movie. Buzu yastemral

  • @abdumohamed3946
    @abdumohamed3946 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ፈልም

  • @alemayehudemeke2333
    @alemayehudemeke2333 6 ปีที่แล้ว +1

    proffesor tesfaYE gesses Yalubte film hulgezyme yamral

  • @ሠላምጥላሁንቸኮለ
    @ሠላምጥላሁንቸኮለ 6 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ደስ የሚል ፊልም ቢደጋግሙት የማይሰለቺ

  • @dilamoabayineh9846
    @dilamoabayineh9846 5 ปีที่แล้ว +2

    ደሀ እኮ ፍቅር ያውቃል ዋውውው

  • @ስጠብቅህልኑርስጠብቅህልኑ
    @ስጠብቅህልኑርስጠብቅህልኑ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ስላማችሁ ይብዛ

    • @aburuffa4207
      @aburuffa4207 2 ปีที่แล้ว

      አንቺ ድሃና ሌባ አናገረሽ አላናገሽ😂

  • @elfneshegdashet2354
    @elfneshegdashet2354 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው ምርጥ ነው

  • @samsongsamsong8388
    @samsongsamsong8388 5 ปีที่แล้ว +4

    ሄኖክ ትወና ላይ ዋው ነህ

  • @messgabelalisitu9592
    @messgabelalisitu9592 6 ปีที่แล้ว +3

    Ene en filim wada amisitenga gize dagagime ayewut alisachisi alengi

  • @marcosadara1548
    @marcosadara1548 6 ปีที่แล้ว

    When we ride on emotional horse ,we don't know who we hung out with till we Hit rock bottom

    • @eyuel5041
      @eyuel5041 6 ปีที่แล้ว

      Amarina?

  • @zinteabdullah7625
    @zinteabdullah7625 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ቀጥሉበት እና በጣም አስለቀ ስኝ እወዳችጔለሁ

  • @bezytube1997
    @bezytube1997 7 ปีที่แล้ว

    =rrrrrrrrrrr yimechechew ...OMG I love it ...acherereshechew betam temechitognal...Thank you guys...😀😀😀

  • @kabokabo540
    @kabokabo540 5 ปีที่แล้ว +1

    Henok anidenya 👍

  • @Fritideju
    @Fritideju 2 ปีที่แล้ว

    ቁጥር 3

  • @yohannestsegye2233
    @yohannestsegye2233 6 ปีที่แล้ว

    ሄንየ እንዴት እንደምወድህ ለፊልም ያለህ ፍቅር ልክ እንደኔ

  • @jesusiscomingsoon3556
    @jesusiscomingsoon3556 7 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ አቃጠለችኝ እቺ በጥራቃ አቦ ደና አድርጎ መግረፍ ነበር ይቺ ደነዝ ስታስጠላ ጌጃ ነገር ፊልሙ ግን ይከይፋል

  • @መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ
    @መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ 6 ปีที่แล้ว +4

    ሄኖክ አድናቂህ ነኝ ግን የምትሳሳሙት ምን ሊያረጋችሁ ነው ወይም ተኙና ይውጣላችሁ

  • @beautybeast527
    @beautybeast527 6 ปีที่แล้ว

    wowww 💜💜💜❤❤❤❤💙💙💙💙💙💛💛💛💜💜💔💔💞💝💘💗💝💟👍👍👍👍👌

  • @natanfekar7930
    @natanfekar7930 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውው ❤️❤️❤️👌🤘

  • @emnetemnet8067
    @emnetemnet8067 7 ปีที่แล้ว +9

    እቺ ገሊላ በ ዳና ላይም እዚህም እንደ ቡና ትገነፍላለች

  • @ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ
    @ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሄኖክስወዲህአርናቂህነኝዲሀንማንይወዳታል

  • @damrweu1794
    @damrweu1794 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አሪፍ ነው

  • @man87y54
    @man87y54 6 ปีที่แล้ว

    wowww yimechachu abo yarada lijochi

  • @hanahananathananafihanahan2625
    @hanahananathananafihanahan2625 6 ปีที่แล้ว +2

    ወኔ ደስስስስ ሲል

  • @ayshamohammed8110
    @ayshamohammed8110 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow Betame new des yemelew

  • @felawemusic8697
    @felawemusic8697 6 ปีที่แล้ว +2

    😎እንደኛ የሪ ከንቱ ልጅ ብትሆኑ ምን ልትሆኑ ነው

  • @abelbahlbiabrahahagos1024
    @abelbahlbiabrahahagos1024 3 ปีที่แล้ว

    ኣረ ሼባው ደሰስትል

  • @rozeamira4075
    @rozeamira4075 6 ปีที่แล้ว +30

    ሶደሬወች እናመሰግናለን እኔ የሔኖክ አድናቂ ነኝ ፍቃዳችሁ ከሆነሰብስክራይብ አድርጉኝ Subscribe

  • @marcosadara1548
    @marcosadara1548 6 ปีที่แล้ว

    Very nice movie

  • @gamalsayed3896
    @gamalsayed3896 5 ปีที่แล้ว +1

    ከደሀ፣ፍቅር፣የሀብታም፣ነገር፣ይሻላል፣ምክኒያቱም፣ድህነት፣ለፍቅርቦታየለውም፣ችግሩን፣ነው፣የሚሥበው

  • @nahommesay7098
    @nahommesay7098 7 ปีที่แล้ว +39

    እዚህ ፊልም ላይ ግን በኛ የሀበሻ ጨዋነት ሁለት ሴት አቅፎ ተኝቶ ፊልም ነው ብሎ ማሳየት አይከብድም 👎

    • @anjfgdak8493
      @anjfgdak8493 7 ปีที่แล้ว

      Nahom Mesay h

    • @anjfgdak8493
      @anjfgdak8493 7 ปีที่แล้ว

      Nahom Mesay tr

    • @ewnetwannewastelitaanchine3087
      @ewnetwannewastelitaanchine3087 6 ปีที่แล้ว

      Nahom mesay ye hegerachin ye film industry yemayadgew bendezi aynet astesaseboche silehone ebakachu biyans enabertachew ufffff

    • @DawitMel
      @DawitMel 6 ปีที่แล้ว

      @@ewnetwannewastelitaanchine3087 that's the dumbest thing I've ever heard this year.

    • @lamekmafiya5563
      @lamekmafiya5563 6 ปีที่แล้ว

      Aow lek belhal yekebdal enji

  • @myfrend9360
    @myfrend9360 5 ปีที่แล้ว

    Habetsh wuset newu💔

  • @sintahiyuethiopia8606
    @sintahiyuethiopia8606 6 ปีที่แล้ว

    ልጀን ልድር ነው ክክክክ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @ffhhvhddr870
    @ffhhvhddr870 5 ปีที่แล้ว

    ደሥ ሢል

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว +3

    ቤዛ ቅመም ሄኒ ስወዳችሁ

  • @mamehussen8018
    @mamehussen8018 5 ปีที่แล้ว

    እወዳችኋለሁ

  • @genenehaile6760
    @genenehaile6760 7 ปีที่แล้ว +1

    To henok wendemu (figaw ) adera Action yalebet hot suspence film bicha sera .yehe .tariku tragedy lemehon yemimoker slow film anten ayawetakim .... look like girum ermiyas. ....next Award yante yehonal.

  • @ድንግልማርያምአማላጄማርያ
    @ድንግልማርያምአማላጄማርያ 7 ปีที่แล้ว +13

    እረ ሼ አዲስ ልቀቁልን

    • @elfadoha5148
      @elfadoha5148 7 ปีที่แล้ว +3

      ያለ ማርያም ህይውቴ ባዶ ነው ማርያም እናቴ

  • @seenaawakejirawary5999
    @seenaawakejirawary5999 6 ปีที่แล้ว +1

    ጥፊ ያለበት ፊልም ውስጤ ነው

  • @rahmetyenatlijmamafiker7491
    @rahmetyenatlijmamafiker7491 6 ปีที่แล้ว +2

    የውነት እዴት እደወደድኩት ሸማግሌው እና ደሳለኝ ሀይሉ እዴት እደማከብራችሁ

  • @marakinat8028
    @marakinat8028 6 ปีที่แล้ว

    No words bcha mert nw

  • @عبداللهالامير-ق7ج
    @عبداللهالامير-ق7ج 6 ปีที่แล้ว +1

    ዉይይ ይች ብልቅጥ እዴት አንጀቴን እንደላጠችኝ

  • @የተዋህዶልጅነኝየድግልማረ
    @የተዋህዶልጅነኝየድግልማረ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሄኖክ ጀግናነህ

  • @الاخناا
    @الاخناا 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውው ቆጆ ፊልምነው

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 5 ปีที่แล้ว

    ለአምስተኛ ግዜ ማየቴ ነው የማይጠገብ ፊልም ነው ፈላ እያለሁ ፈለገ ዮርዳኖስ ተምሪያለህ የጨርቆስን ትኩሌ በልቼ ነው ያደግኩት ለዚህ ይሆን?..