ጊዜ ማባከን የማይጠበቅባቸው ሊቨርፑልና አርሰናል በድል ጀምረዋል:: ምን አዲስ ነገር ለደጋፊው ይዘው ቀረቡ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ሁሴን ዳዊትና በአካል

ความคิดเห็น • 15

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa 23 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ናችሁ ስለ ሊቨርፑል ከፍታ ስታወሩ የሚያስታውሰኝ ...መክፈቻችሁ ላይ ...ሊቨርፑል ቻምፒወንስ ኦፍ ዘ ጌም...በዚህኛው አመት ይደገማል YNWA

  • @user-tp4ph7zv2s
    @user-tp4ph7zv2s 23 วันที่ผ่านมา

    Bertu HDs

  • @noorworldyoutube9809
    @noorworldyoutube9809 23 วันที่ผ่านมา

    Welcomes Dave,Hussein and Bakal Thank's for all 🎉🎉🎉

  • @ALQUDSTUBE
    @ALQUDSTUBE 23 วันที่ผ่านมา +1

    Liverpool number 6 position ly hunagna techawach masfrm ytebekbetal

  • @user-qn9qj4iu9m
    @user-qn9qj4iu9m 23 วันที่ผ่านมา

    Best media i love it

  • @ibsaibrahim4556
    @ibsaibrahim4556 23 วันที่ผ่านมา

    Dawit,Hussein and Bakal all information very thank ilove you forever ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊

  • @SultanSememew
    @SultanSememew 23 วันที่ผ่านมา +1

    Husene hulem sle liverpool asteyayet stset lezeb bale melku new devm bthon ahun demo bakalnm eyaslemedachut new yheko midiya new enji slemtodut budn bcha mtawerubet aydelem

  • @jojojo6879
    @jojojo6879 23 วันที่ผ่านมา

    ሁሴኖ በፈረንሳይ ከፓሪስ ቀጥሎ በትልቅነት የምትታወቀው ማርሴይን መቀመጫውን ያደረገው የ1992/93 የሻምፒዮንስ ሊጉ ባለ ክብር የቀድሞ የፈረንሳይ ታላቅ ክለብ የከዋክብቶች ባለቤት የነበረው ያንተው ኦሎምፒክ ማርሴይ ከዝውውር ጋር በተገናኘ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ ነው ሌላው በአረቦች የተነቃነቀው ፒኤስጂ በየግዜው ትልልቆቹ ተጨዋቾቹን ማጣት የቀድሞውን የፈረንሳይ ታላቅ ቡድን ወደ ከፍታው ይመልሰው ይሆን Ethio Absinya jojo ነኝ ከአዲስ አበባ

  • @ALQUDSTUBE
    @ALQUDSTUBE 23 วันที่ผ่านมา

    Martin Zubimendi lifrm ychlal , mknyatum Real Sosidad yegabawn promise altebekem dngt hsabun likyr ychlal kalhona, Alan Varella, Kopmeino or Ederson masfrm albt

  • @tesfayesebsebe2932
    @tesfayesebsebe2932 23 วันที่ผ่านมา

    ከየትኛው ፕሮግራም የተቆረጠ ነው የለጠፋችሁት? ወይስ በኤዲቲንግ ስህተት ነው?

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 23 วันที่ผ่านมา

    ገና በአንድ ጫወታ ስለ አምስተኛ ዋንጫ ማውራት ትንሽ አይከብድም???? አምና በሁለት ነጥብ ብቻ ልዩነት ሻምፒዮን የሆነን ቡድን ሁሌም ፍፁም እንደሆነ አድርጎ ማውራት ተገቢ አይመስለኝም ምን እንደሚፈጠር አናውቅምና ምክንያቱም ይሄ እግር ኳስ ነው።

  • @endalk-mp5uo
    @endalk-mp5uo 23 วันที่ผ่านมา

    እሺ አርሴ ስፖርቶች ማቅለሽለሻችሁን ጀመራችሁ ሬቶች

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 23 วันที่ผ่านมา +2

      ማን ስማ ብሎ አሰገደደህ ዞር አትልም