ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
(ካድሬዎች ) ባሰሙት እኛም ዜጎች ሰማን " አቦ ወደ ቀልባችን እንመለስ ፈጣሪን እንፍራ በህግና በህግ እንገዛ ለህሊናችን ተገዢ እንሁን ወንድም አቦ ይመችህ: :
ጌዲ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ህግ (የአስተዳደር ኮንትራት) አስተምሮኛል ምርጥዬ የአዲስ አበባ ልጅ ነው። ደስ እያለህ እንድትማር ያደርግሃል። እውቀት ይዘህ እንድታልፍ ያደርግሃል። ጓደኛህም አስተማሪህም ይሆናል። በእንደሱ ያሉ በርካታ መምህራን ህግን መማሬ እድለኛ ነኝ።
የምን አገር ልጅ መሆኑን መጥቀስ ለምን አስፈለገ 🤔
Thank you.
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው።የኢትዮጵያ ህዝብ በቃን በል በግልጽ።ነፃነትህ በእጂህ ነው። እናመሰግናለን።
😢ፈጣሪ ልብ ይስጠን ማለትነው እንጂ ከፊት ቀድመን ኋላ ቀረን😢😢😢
እናመሰግናለን 🙏
በተለይ ከፍተኛው ፍርድቤት ትክክለኛ ስራ እየሰራ ነው ፖሊስ ግን ትእዛዝ አልቀበልም እያለ ነው በዋስ ይፈቱ የተባሉትን ሁሉ አይለቁም....
ስለ የትኛው ፍርድ ቤት ነው የምታወራው ? Washington D.C ፎርዶቤት ነው ?አልገባኝም
መልካም ዕይታ ነው ነገር ግን ፈጣሪ አንድ አፕል ቀነጠሳችሁ ብሎ ሳይሆን ወደ ምድር እንድንወረወር የተደረግነው እባብ ይሄን እፀበለስ ብትበሉ ፈጣሪ ትሆናላችሁ ብሎ ነው የመከረው ሳጥናኤልም ወደ ምድር ሲወረወር ሰማይና ምድር የፈጠርኩ እኔ ነኝ ብሎ ነው። ልዩነቱ ሰይጣን በትዕቢት ወደ ምድር ሲወረወር አዳም በመብላት ተወርውሯል የሁለቱም ጎል ግን የፈጣሪነት ድርሻላይ ነው።
ገራሚ ነው ❤❤❤
እውነታውን ያገናዘበ ሀቅ አይደለም ቲዎሪ ብቻ። ስንት እና ስንት ናቸው ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ታጉረው የተቀመጡት።
እና ይሄ እኮ የፖሊስ ስራ ነው ፍርድቤት ፖሊስ ያቀረበለትን ነው ሚመለከተው ገቢቶ?
ፀሎታችሁ ፍርድ ቤት አድርሰኝ ይሁን ያለው እኮ ለዛ ነው አዳምጠው መልሰህ 🤔
Tigegesetemi lik alewe" enough is enough,,,,
Etiopa hagerachen seraat nber. Enji ahun yalam
በትግሬዎችም ፣አሁን በጋሎችም ያየነው ፍርድ ገምድል ነው። ፍርድቤቶቹ የሚታዘዙት በፍርድ ቤት ሳይሆን በፓርቲው ነው። ዜጎች ያለምክንያት ማሰር ፣ማጎሳቆል ነው ለነሱ ፍርድ ፣ በሀገራችን ነጻ ፍርድቤት የለም ። በጃንሆዝ ዘመን አንድ ሰው ከ48 ሰዕት ውጪ መታሰር አይቻልም ።በዚህ ሰዕት ገደብ ተከሳሻ መረጃ ፣ማስረጃ ቀርቦ ይከሰሳል አልያም ከስርቤት ይፈታል ። ዘመኑ አይረባም ፣ የተሻለ ነገር ያስፈልገናል ብለው የተንቀሳቀሱት ፣ጠባብ ብሄርተኞች ፣ ዶንቆሮዎች በመሆናችው ፣ በነመለስ ዜናዊ፣ አሁንም በአብይ ያየነው ፣ስራኦቱን የሚጎዳ ሀሳብ የሰጠን ማሰር ፣ ማስተጓጎል ፣ በብዙ ፍርድቤት ዜጎችን ማጉላላት ፣ ለባለስልጣኖች ያደላ ፍርደ ገምድል መስጠት ወዘተ ይገኝበታል ። ድል ለፋኖ !
😂😂አረ ትምህርት❗❗ እርምጃ ተወስዶበታል ይልና "ሃገራችን የስርዓት ኣገር ናት😂😂😂😂😂
ከ30 አመት በፊት የተፈፀመውንም ያልተፈፀመውን ስትዘባርቅ ዛሬ እየሆነ ያለውን ሰቆቃ ግን አታወራም። ውዳቂ ፈሪዎች። በጣም ዞር ያለባችሁ በፍትህ ወንበር የተቀመጣችሁ እናንተ ናችሁ። እራሳችሁን እዩ።
(ካድሬዎች ) ባሰሙት እኛም ዜጎች ሰማን " አቦ ወደ ቀልባችን እንመለስ ፈጣሪን እንፍራ በህግና በህግ እንገዛ ለህሊናችን ተገዢ እንሁን ወንድም አቦ ይመችህ: :
ጌዲ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ህግ (የአስተዳደር ኮንትራት) አስተምሮኛል ምርጥዬ የአዲስ አበባ ልጅ ነው። ደስ እያለህ እንድትማር ያደርግሃል። እውቀት ይዘህ እንድታልፍ ያደርግሃል። ጓደኛህም አስተማሪህም ይሆናል። በእንደሱ ያሉ በርካታ መምህራን ህግን መማሬ እድለኛ ነኝ።
የምን አገር ልጅ መሆኑን መጥቀስ ለምን አስፈለገ 🤔
Thank you.
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው።
የኢትዮጵያ ህዝብ በቃን በል በግልጽ።
ነፃነትህ በእጂህ ነው።
እናመሰግናለን።
😢ፈጣሪ ልብ ይስጠን ማለትነው እንጂ ከፊት ቀድመን ኋላ ቀረን😢😢😢
እናመሰግናለን 🙏
በተለይ ከፍተኛው ፍርድቤት ትክክለኛ ስራ እየሰራ ነው ፖሊስ ግን ትእዛዝ አልቀበልም እያለ ነው በዋስ ይፈቱ የተባሉትን ሁሉ አይለቁም....
ስለ የትኛው ፍርድ ቤት ነው የምታወራው ?
Washington D.C ፎርዶቤት ነው ?
አልገባኝም
መልካም ዕይታ ነው ነገር ግን ፈጣሪ አንድ አፕል ቀነጠሳችሁ ብሎ ሳይሆን ወደ ምድር እንድንወረወር የተደረግነው እባብ ይሄን እፀበለስ ብትበሉ ፈጣሪ ትሆናላችሁ ብሎ ነው የመከረው ሳጥናኤልም ወደ ምድር ሲወረወር ሰማይና ምድር የፈጠርኩ እኔ ነኝ ብሎ ነው። ልዩነቱ ሰይጣን በትዕቢት ወደ ምድር ሲወረወር አዳም በመብላት ተወርውሯል የሁለቱም ጎል ግን የፈጣሪነት ድርሻላይ ነው።
ገራሚ ነው ❤❤❤
እውነታውን ያገናዘበ ሀቅ አይደለም ቲዎሪ ብቻ።
ስንት እና ስንት ናቸው ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ታጉረው የተቀመጡት።