ያአላህ በሰፈራችን የዘነበው ዝናብ ተመልከቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ያአሏህ በሰፈራችን የዘነበው ዝናብ ተመልከቱ

ความคิดเห็น • 34

  • @masihaabashaachannel5329
    @masihaabashaachannel5329 ปีที่แล้ว

    Walaikum Assalam Wa Rahmatullahi Barakatuh

  • @saronkesetetube6190
    @saronkesetetube6190 ปีที่แล้ว

    Emu ye selamshi ybzalgn enkuwan dehna metashi ehte betam konjo newa gudat kaladerese

  • @አልይኮቻALY-kombolcha
    @አልይኮቻALY-kombolcha ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ኡም ዝናብ ደስስ ይላል ታይበዛ ማሻአላህ

  • @user-sq5ks3gy3h
    @user-sq5ks3gy3h ปีที่แล้ว

    እሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ በርቺ ማር

  • @sofiatube3943
    @sofiatube3943 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ዉዷ ማሻ አላህ ጥሩ አስተማሪ ነገር አቅርበሺልናል ቀጥይበት ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ካች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ ሁላችንንም አላህ ካሠብንበት ያድርሠንን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችንን

  • @tvdooly7400
    @tvdooly7400 ปีที่แล้ว

    Friend, thank you for always supporting us🌹🌹🌹🌹

  • @endris.tube58
    @endris.tube58 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ አህለን እሙየ እኳን ደህና መጣሽ አልሀምዱሊላህ ዋናው በሰላም ማለፉ ነው አብሽሩ አሏህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችንና ለህዝቦቿ ይሁን

  • @ከይረትቲዩብkeyrettube
    @ከይረትቲዩብkeyrettube ปีที่แล้ว

    አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካተሁ
    ስላምለዚህቤትስላምብለናልሁላችሁንምውድችይክላይእስክትችስላምለሀገሬፍቅረለውገኒአሚንንንንን እናመስግናለን ይኝመል ካምጀዛኩምላሁምህይርን

  • @najattube
    @najattube ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላ ውዴ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @WOLLOWECALETUBE
    @WOLLOWECALETUBE ปีที่แล้ว

    እሙየ አመሰግናለሁ ውደ በጣም ቻይና አስተዋይ ሰው ነሽ የቆየ ጸብ ያላችሁ ነው የመሰለኝ አንድ ሰው በአላህ ከተባለ ያን ነገር ማቆም አለበት ካላህ የበለጠ ማን አለ ብቻ አመሰግንሻለሁ🙏

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE  ปีที่แล้ว

      ወላሂ እህቴዋ የበፊት ፀብ የለንም እንደውም በጣም ነበር የምንቀራረበው የሀይቋና ከሷጋ ተጠፋፍተን ስለከረምን እየቀለድኩ ነበር ሰባችሁን ተሸክማችሁ ውጡ ያልኩት ግን እሷ ከስድብ ውጭ ምላሷ ሌላ ስላለመደ ስድቧን ጀመረች መሳደቧም አይገርመኝም በልጀ ሳይቀር መራገሟጅ ግን ብትራገምም እኔ እንደሷ አይደለሁም አልራገምም ነገ ያስጠይቀኛል ስለተራገመች ከአላህ ቀደር ውጅ የሚሆን የለም ግን አፉ አልላትም የውመል ቂያማ አላህ ይጠይቃት ጀዛዋን በዱኒያም በአኸይራም ይክፈላት ሀስቢየሏህ ወኒእመል ወኪል እርግማን እንደዚህ አኡዙቢላ እኔ ተመልሸኳ አረግማትም አላህ ሂሳቧን ይክፈላት ልቤን እንደሰበረችው ጀዛዋን ታግኘው

  • @omusalemnyoutube8492
    @omusalemnyoutube8492 ปีที่แล้ว

    ወአለይወኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረከትሁ ማማየ በረችልኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ዘረኝነት ንጥፍ

  • @user-pf7sw2wf3q
    @user-pf7sw2wf3q ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱ አሕለን ወሳህለን ውድና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች ወገኖቼ ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛልን ፍቅርእና ደስታ ተመኘሁላቹ ሰላም ፍቅር አንድነተ ለሀገራችን ይሁን ኡሙዬ በርቺ የኔ ውድ

  • @አልይኮቻALY-kombolcha
    @አልይኮቻALY-kombolcha ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ኡሙ እንኳን አተረፋችሁ

  • @zeyba-abdu-you-tube
    @zeyba-abdu-you-tube ปีที่แล้ว

    Aselamualekum werahmetullahi weberakatu inkuwan dehna metash wude selamish yibzaling berchileng umuye 🥰💗👍

  • @hasinettube9205
    @hasinettube9205 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ የኔዉድ እንኳንደናመጣሺ ያአላህ😢

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን

  • @fafatube4567
    @fafatube4567 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁአሪፈቆታነበርውድ

  • @umuabdusalm3750
    @umuabdusalm3750 ปีที่แล้ว

    Asalmallekum warhimtullahii wabrkatuhuu subahan allah

  • @sumeyabrhan
    @sumeyabrhan ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ለሰላምታሸሰ ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡሙየ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @HayatOmer
    @HayatOmer ปีที่แล้ว

    አሠላምወአሊኩምወራህመቱሏህወበረከትሁአህለንእህትበርች

  • @fantayedawd
    @fantayedawd ปีที่แล้ว

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ እንድትነሽልኝ እሙዬ የኔ ልዩ ውዶየ እህቴዋ ማሻ አላሕ አላህ ይጨምርልሽ ውድ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @keditube2696
    @keditube2696 ปีที่แล้ว

    🌹አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ውድ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ሁላችሁንም ሠላም ብያለሁ ጥሩ ቆይታ ነበር🌹ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ መልካም ሠው በመልካምነቱ እራሡን ከመጥቀም አልፎ ለሠዎችም አርአያ ይሆናል
    ለሠዎች ጥሩ ነገር ማስተላለፍ ባንችል እንኳ መጥፎ አርአያ አንሁናቸው🌹🌹

  • @hayu4429
    @hayu4429 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እሙየ ጅዳ ነሽደ ዝናቡ ሀገር

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE  ปีที่แล้ว

      አወ ሀዊየ ጅዳ ነኝ

  • @zizutube
    @zizutube ปีที่แล้ว

    Aselamualeikum werehmetulahi weberekathu ahleen

  • @UMUhHASSEN4918
    @UMUhHASSEN4918 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ እ ዳይወስድሽ

  • @zedoyoutube
    @zedoyoutube ปีที่แล้ว

    አስላምአለይኩም ወርህመቱላሂወበርካቱሁ ዉድና የትክብራቹ እህት ወንድሞቼ በስደትም ሀግር ዉስጥም ያላቹ አላህ ይጠብቃቹ ስድት በቃቹ ይበለን አድነት ፍቅር ይስጠን ከምንም በላይ ፍቅር ይስጥን እናት ሀግራችን አላህ ይጠብቅልን

  • @hawibentbaba1139
    @hawibentbaba1139 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ውድ እህት ወንድሞቸ

  • @WOLLOWECALETUBE
    @WOLLOWECALETUBE ปีที่แล้ว

    አሰለሙአለይኩም እሙየ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ውደ ማሸአላ ዝነብ ጅዳ ነውደ😍

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE  ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አወ ጅዳ ነው

  • @NAOMEKDI
    @NAOMEKDI ปีที่แล้ว

    እህተ ስልሙ ይብዛልሽ

  • @omusalemnyoutube8492
    @omusalemnyoutube8492 ปีที่แล้ว

    አንችም ብቅ በይ