ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እጅግ ደስ የሚል በተለይ ይበልና ደስ ከሚያሰኘው ከባህሪቸው አንዱ አስላም ክርስቲያን ሳይሉ በሬዎችን አሳርደው ለደካሞች በየወቅቱ የሚያከፋፍሉት ስራቸው አጅግ ደስታ ይሰጠኛል በወገኔ ኩራትም ይሰማኛል።እረዥም ዕድሜና ጤና እንዲሰጣቸው እመኛለሁ ።
ዋውውውው በጣም ያመራል ሁሉም ባለሀብት እዲህ ብሰራ ቢተባበር የት በደርሰ ጉራጌ ባለሀብት ነው ግን አገሁ አያለማም ንቃ ሰበና ጎጆቤታችን ግን አይጥፋ ዋውውውውበጣምያመራልሁሉምባለሀብትእዲህብሰራቢተባበርየትበደርሰጉራጌባለሀብትነውግንአገሁአያለማምንቃሰበናጎጆቤታችንግንአይጥፋ
አባታችን መካሪያችን ጀግናችን ረጅም እድሜ በጤና ኑርልን
ምርጥ ሥራዞሮመግቢያ እግዚአብሔር ይጨምርላቸው፡
ሸነን አባታችን✨👑 ክበሩልን እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ🙏
wowowow እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቁይልና ተሰፋ እግዚአብሔር ይሰጥልን 🎉❤
ጋሽ አሰፋ አይጎዳ ማለት ብቻውን የጉራጌ ጀግና እና ቅርሳችን ነው። አላህ እድሜ ከጤና ጋር ከነመላዉ ቤተሰቡ እመኛለሁ
ምርጡ የኛ ልጅ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤
Bexame arefe newe. Aner Fajjooo yembal bota seraline❤❤❤
mash allah allah yechamrlachew jegana😊😊😊😊❤❤❤
❤❤❤
What An Amazing Family💖What A Lovely Guy.
ሲያምር ❤
ዋዉ❤❤❤❤
የተንቢ ጀግናችን ተስፋ ❤❤❤
ማሻ አላህ ለሌሎችም ላሉትንም አራአያ እንዲሆኑ በዚሁ ጥላቹት ነው የምትሄዱት ዱንያ አላህ በሰጣቹ ኒኢማ ለአሄራቹ ተሸቀዳደሙ ።ወሄነድ የገጉ
Gerami new.silasayehen enameseginalen. Keep it up!
እባክህ የጉራጌ ባለሀብቶች ተባብራቹሁ ለሁሉም ጉራጌ የሚቅም ለሁሉም ወረዳ አማካይ በሆነ ሥፍራ አንድ ጠቅላይ ሆስፒታል ብትሰሩ ትፀድቁበታላቹ በልልኝ ለከንቱ ወዳሴ እንግዳ ይዞ ሀገር ቤት መሄዱ ከዛም በኋላ ይደረስበታልብዙምሚዛንአያነሳም አንተ ግን አድናቂህ ነኝ በምታደርገው ሁለተናዊ እንቅስቃሴ ወንድሜ ክበርልኝ
አዎን ሳይወድ በግድ የሰራሉ አዲስ አበባ መሬት የሚሰጥ የለም በዘር ሰለሆነ ኦሮሞ ክልል ላልማ ቢልም ቄሮ አመድ ያረገበተል ሰለዚ የለው አማራጭ ክልሉን ማልማት ነው ከሁሉት ወይም ከ3 ዓመት ብዋሏ ጉራጌ ዞን መሬት በጣም ውድ ነው የሚሆነው
መጀመርያ ለተሠራው እናመሥግን ። ቀጥሎ ላልተሠራው እንጠይቅ🙏
@@samiras2322ሰሚራ ክፉ ጠሪ ወይ ባዩን ያስከፉል ይባላል ማለት ሰውን አንተ አንተ ብሎ እንደመጥራት ስለዚህ የላሟን ወተት ለማላብ ከተፈለገ ጥጃዋን ከፊቷ እያሳያት እያባበሉ እንጂ ጉልበት አይሰራም ይልቁንም እዣ ጋበር እንዳቋቋሙ ሁለም በየወረዳው ተደራጅቶ በታዋቂ የሀገር ሽማግሌዎች ከፊት ሆነው ታዋቂ ባለሀብቶችን በማስተባበር በጋራ የማይናድ ተራራ የማይገነባ ልማት ስሌለ መልካም ሀሳብ ይዞ ሁሉም ሊያስብበት ግድ ይላል።
ህይወት ማለት ይሄ ነው *:-
ማሻ አላህ❤
ስለ አሰፋ አይጎዳ ተነግሮ አያልቅም ያልተዘመረለት አይናችን ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤wow
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ ብሮ ቤስት
Wawwww❤
የምጠይቀው፡ ጥያቄ፡ አለኝ፡እንዴት፡በጥንካሪ፡ እንዱለፈው፡ጒደኛው።
የመጀመርያነኝ
Wegagen Bank min adrgo neber?????
Quanquachin eyetefa new
Until the FACISIST regime gets out of Ethiopia.. it is dangerous to make videos like this‼️ GOD BLESS ETHIOPIA 🇨🇬
Don't use a voice chenger it's kind of weird
❤❤❤❤
❤❤
እጅግ ደስ የሚል በተለይ ይበልና ደስ ከሚያሰኘው ከባህሪቸው አንዱ አስላም ክርስቲያን ሳይሉ በሬዎችን አሳርደው ለደካሞች በየወቅቱ የሚያከፋፍሉት ስራቸው አጅግ ደስታ ይሰጠኛል በወገኔ ኩራትም ይሰማኛል።እረዥም ዕድሜና ጤና እንዲሰጣቸው እመኛለሁ ።
ዋውውውው በጣም ያመራል ሁሉም ባለሀብት እዲህ ብሰራ ቢተባበር የት በደርሰ ጉራጌ ባለሀብት ነው ግን አገሁ አያለማም ንቃ ሰበና ጎጆቤታችን ግን አይጥፋ ዋውውውውበጣምያመራልሁሉምባለሀብትእዲህብሰራቢተባበርየትበደርሰጉራጌባለሀብትነውግንአገሁአያለማምንቃሰበናጎጆቤታችንግንአይጥፋ
አባታችን መካሪያችን ጀግናችን ረጅም እድሜ በጤና ኑርልን
ምርጥ ሥራዞሮመግቢያ
እግዚአብሔር ይጨምርላቸው፡
ሸነን አባታችን✨👑 ክበሩልን እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ🙏
wowowow እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቁይልና ተሰፋ እግዚአብሔር ይሰጥልን 🎉❤
ጋሽ አሰፋ አይጎዳ ማለት ብቻውን የጉራጌ ጀግና እና ቅርሳችን ነው። አላህ እድሜ ከጤና ጋር ከነመላዉ ቤተሰቡ እመኛለሁ
ምርጡ የኛ ልጅ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤
Bexame arefe newe. Aner Fajjooo yembal bota seraline❤❤❤
mash allah allah yechamrlachew jegana😊😊😊😊❤❤❤
❤❤❤
What An Amazing Family💖What A Lovely Guy.
ሲያምር ❤
ዋዉ❤❤❤❤
የተንቢ ጀግናችን ተስፋ ❤❤❤
ማሻ አላህ ለሌሎችም ላሉትንም አራአያ እንዲሆኑ በዚሁ ጥላቹት ነው የምትሄዱት ዱንያ አላህ በሰጣቹ ኒኢማ ለአሄራቹ ተሸቀዳደሙ ።ወሄነድ የገጉ
Gerami new.
silasayehen enameseginalen. Keep it up!