በማንቸስተር ዩናይትድ አሁን ምን ቀረ ???

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 พ.ค. 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

ความคิดเห็น • 101

  • @fikrtadele4966
    @fikrtadele4966 หลายเดือนก่อน +72

    አሁናዊቷ ኢትዮጵያ እና ማንቸስተር ዩናይትድ አንድ ናቸው ሁለቱም በመሪዎቻቸው አፍ ገነት ነው ሚመስሉት

    • @HulegebTube-1
      @HulegebTube-1 หลายเดือนก่อน +6

      cut my mouth😂😂😂😂 አፌ ቁርጥ ይበልልህ ለማለት ነው😁😁😁 ትክክል ብለሀል🙏🙏🙏🙏🙏

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 หลายเดือนก่อน +3

      ቅኔህ ግልፅ ነውአልሸፈንከዎም😢

    • @FuadLeka
      @FuadLeka หลายเดือนก่อน +2

      Waw

    • @edlawytchrstian1496
      @edlawytchrstian1496 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣🤣

    • @user-gq8jt8ss5w
      @user-gq8jt8ss5w หลายเดือนก่อน +1

      Copy paste bihonm wedjelkalew

  • @abbuzakir7501
    @abbuzakir7501 หลายเดือนก่อน +1

    አላዘን እየሰማችሁህ ላይክ እና ሰብስክራብ አለማድረረግ ንፉግነት ነው እስቲ ሁላችሁም ላይክ ሰብስክራይብ እናድርግ ---!!!!

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 หลายเดือนก่อน +1

    በክለቡ ተስፋ የማይቆርጠው የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ!
    ❣️❣️GGMU❣️❣️

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 หลายเดือนก่อน +8

    በእርግጠኝነት የማንችስተር ደጋፊዎች ቀጣይ ሲዝን ናፍቀዋል። ይህ ሲዝን ምንም ጥሩ ነገር የለውም ምናልባት ጥሩ ከተባለ የኮቢ ሜይኑ ጥሩነት ብቻ ነዉ። አይዞን የዩናይትድ ደጋፊዎች ነገም ሌላ ቀን ነዉ። የአርሰናል ፕሮጀክት የተጓዘበትን ሂደት ብትከተሉ ጥሩ ይመስለኛል። በወጣቶች የተገነባ ቡድን ከተገነባ የወደፊቱን ምርጡን ዩናይትድ መመልከት ትችላላችሁ። ሁሉም ቡድን በዚህ መንገድ አልፏል። ስለዚህ በፍፁም ተስፋ አትቁረጡ። እንደ አርሰናል ደጋፊነቴ ዩናይትድም ምርጥ ቢሆን ፉክክሩ በጣም ያስደስታል።

  • @utty3720
    @utty3720 หลายเดือนก่อน +4

    ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች "እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል አደረሳችሁ አላዛርና ምሳ እንኳን ደህና ሠጣችሁ ሁሌም ድል ለአርሴ ❤❤❤❤

    • @SmilingPug-jq4ib
      @SmilingPug-jq4ib หลายเดือนก่อน +1

      ameeen ameeen enkuan abro aderesen london derby nen gn zendro lenante eyekuaterkugn nw ewnet yiknachu anchinem enkuan aderesesh arsenal fans

    • @utty3720
      @utty3720 หลายเดือนก่อน

      @@SmilingPug-jq4ib አሜን በጣም አመሰግናለሁ ክበርልኝ ❤❤❤❤

  • @HulegebTube-1
    @HulegebTube-1 หลายเดือนก่อน +15

    ምንም የቀረ ነገር የለም የቀረው የደጋፊው ምላስ ብቻ ነው😂😂😂😂

    • @Adot340
      @Adot340 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ አስካሉ አመታችን በደስታ ነው ምናሳልፈው city እያለለን ያስለቅስሻል 😅😅

    • @migolove2075
      @migolove2075 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂ሀቅ ነው

    • @migolove2075
      @migolove2075 หลายเดือนก่อน +2

      ​@Adot340ይሄ እኮ ምላሳችሁ ብቻ እንደቀረ ማሳያ ነው😂

    • @HassenAwel-to7py
      @HassenAwel-to7py หลายเดือนก่อน

      ተበዳ

  • @masreshazewde7727
    @masreshazewde7727 หลายเดือนก่อน +1

    አሌክሶ የአንተ ትነተና አድናቂ ነኝ ለጨምርልልህ ቴንሀግ የኔ ብቻ የሚል ዲክታተርና ለማወቅ የማጥር የማነጅሜት ደሀና ጀብደኛና ግትር ነዉ

  • @MdKarim-th9go
    @MdKarim-th9go หลายเดือนก่อน +3

    አሌክሶ ደስ ይላል ትንተነቹ ዩነይትድ ግን ከአርሰነል ገረ ጥሩ ጨዋታ እነየለን

  • @africa.2053
    @africa.2053 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤mingizemii MUN UNTD❤❤❤❤

  • @CheraYedage
    @CheraYedage หลายเดือนก่อน +9

    ተስፋ አስቆራጭ ውጤት 😢😢😢

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 หลายเดือนก่อน

    ''ኳስ አይተነበይም''
    አላዛር አስገዶም (የስፖርት ትንተና ሊቅ)
    🙏🙏🙏🏆🙏🙏🙏

  • @AA-xx4zh
    @AA-xx4zh หลายเดือนก่อน +6

    Now it’s time to avenge the 8-2 score at their backyard 🤨

    • @darwinabocher1933
      @darwinabocher1933 หลายเดือนก่อน

      In your dreams mark my word we might the reason

  • @tesfayelaba4981
    @tesfayelaba4981 หลายเดือนก่อน

    ዋው አሌክስ 👌👌❤🙏👍👏

  • @BirukMelese-ki8qt
    @BirukMelese-ki8qt หลายเดือนก่อน

    ምሳ ግን አሪፍ ላይ ነች

  • @elyasgirma9654
    @elyasgirma9654 หลายเดือนก่อน +3

    አሌዝ እዴት ናችሁ ለኔ እደ አርሰናል ደጋፊነቴ እጅግ የማንችስተር ዮናትድ እዲህ መፈረክረክ ቢያስደስተኝም ለእሁዱ ጨዋታ ደሞ ስጋት ፈጥሮብኛል ዮናይትድ ተጨዋቾች አስልጣኞች የማታውን ሽንፈት ቁጭት እና መነሳሻ እዳያረጉት በዛ ላይ ዮናይትድ የሲዝኑን መጨረሻ ጨዋታ በሜዳው እደማረጉ አንፃር ትልቅ ስጋት አለኝ

    • @DaniyaTub
      @DaniyaTub หลายเดือนก่อน +1

      አንተ እውነተኛ የአርሴናል ደጋፊ አይደለህም ያላቸውን የአመቱ ፐርፎርማንስ አላየህም እንዲሁም በአርሴናል ብቃት መተማመን ያነሰህ እንደሆነ ይታይብሃልና ተስተካከል ተማመን የሚገርም ቡድን ነው ያለን!!!

  • @Heni930
    @Heni930 หลายเดือนก่อน +1

    I'm a bit concerned that Manchester United's unpredictable form could unsettle Arsenal at Old Trafford next Sunday. Remember their reaction after the 7-0 loss at Anfield last season? On the other hand, if they play like they did yesterday, it's the perfect chance to avenge that humiliating 8-2 defeat we suffered at Old Trafford back in August, 28th 2011. Payback with interest would be a consolation prize if we miss out on the trophy this year.
    #COYG

  • @helios12645
    @helios12645 หลายเดือนก่อน

    ማንችስተር መሸነፉ ሳይሆን የተሸነፈበት መንገድ ነው የገረመን በጣም አዝነናል ፡ ኢዜ እና ማይክል ኦሊሴ እንዲሁም አርቴታ ልዩ ብቃት አሳይተዋል ክሪስታል ፓላስ በቀጣዩ አመት ምን ሊመስል እንደሚችል አሳይቶናል በጥቂቱ ።

  • @zelalemyared6556
    @zelalemyared6556 หลายเดือนก่อน

  • @fanueltullu1566
    @fanueltullu1566 หลายเดือนก่อน

    አሌክሶ ምናልባትም እንዳንተ በድምፅ እና ሰዓት ወስዶ ለተዘረዘረ ሙግት በዚህ መልክ በፅሁፍ መልዕክት ምላሽ መስጠት ከባድ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን እንደ ዩናይትድ ደጋፊ ለዩናይትድ መሻሻል ቴንሀግ ወሳኙ ሰው ናቸው። ለእኔ ቀጣዩን ሲዝን ሊሰጣቸው ይገባል እና ደግሞ እጅግ በቂ ብዬ የማምናቸው ምክንያቶች የቡድኑን ውጤት እንደዚህ ተዝረከረከ እንጂ ልክ አሁን በዩናይትድ እየተገነባ እንዳለው አይነት የስፖርት አደረጃጀት ውስጥ ዕድል ሊሰጣቸው እንደሚገባ አምናለሁ። ያው እንዲሁ አሰልጣኙ እንዲቀጥሉ የሚፈልግ(የሚመኝ) የዩናይትድ ደጋፊ እንዳለ እንድታውቀው በሚል እንጂ ላነሳሃቸው ሙግቶች በፅሁፍ ብቻ መልስ መስጠት ከባድ ነው። ሰላም ሁኑልኝ 🙏🙏

  • @user-jx3yg7fg5v
    @user-jx3yg7fg5v หลายเดือนก่อน

    No one can exist pinpointing its old history. RIP MNU.

  • @user-im6bn6dt2r
    @user-im6bn6dt2r หลายเดือนก่อน

    Manchester united require re engaged on all aspects of football

  • @user-be4wd3ii3s
    @user-be4wd3ii3s หลายเดือนก่อน +2

    ቴንሀግ ምን እስኪያሳየን የጠበቁት።

  • @dawitgutema1405
    @dawitgutema1405 หลายเดือนก่อน

    አሌክሶ ምሳን ሀሳብዋን እንድታካፍል የምታበረታታበትን መንገድ ሳላደንቅ አላልፍም።

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሽንፈቱ ብቻ ማውራት ተገቢ አይደለም። መወራት ያለበት ተጨዋቾቹ የለ ጨወታ የሚጎዱበት ነገር ነው ግራ የሚገበው

  • @michealyilma3082
    @michealyilma3082 หลายเดือนก่อน

    Manchester aseltagn from Spain new mamtat yalebet

  • @edlawytchrstian1496
    @edlawytchrstian1496 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የኳስ ተመልካች እንጂ ተንታኝ አይደለሁም ። የማንችድተር ዩናይትድ ላይ ምን እየሆነ ነው ከአሌክስ ልስማው እስኪ ትንሽ ቢገባኝ🤔

  • @shashaman702
    @shashaman702 หลายเดือนก่อน

    Alazar dekimognal yemir
    #🥲

  • @sintayhutilahun7966
    @sintayhutilahun7966 หลายเดือนก่อน +1

    ቴናግ ጊዜ ከተጨመረለት ያስተካክለዋል

  • @mikfootball1890
    @mikfootball1890 หลายเดือนก่อน +1

    erik mekoyet alebet alexo setamesegnw ena setadenkew mayebet kn eruk ayhonm ergetegna negn

  • @Adot340
    @Adot340 หลายเดือนก่อน

    እውነትም አሌ ምን ቀረው ከዚህ በላይ የኔ ዩናይትድ😢

  • @MirtuWolde
    @MirtuWolde หลายเดือนก่อน

    Goly yansaly,kmanchstr,beqaty ancary

  • @Steven.24
    @Steven.24 หลายเดือนก่อน

    united ስቅለት ላይ ነው ለትንሳኤው አዲስ አሰልጣኝ ያስፈልጋል🙌

  • @gujin9147
    @gujin9147 หลายเดือนก่อน +23

    አሌክሶ የማንችስተር መሸነፍ ዜና መሆን ይኖርበታል ብዬ አላስብም። ከሉተን ወይም ከበርንሌይ ሽንፈት ተለይቶ መታየት ያለበት አይመስለኝም። ዩናይትድ ታሪክ ሆኖዋል, መነሳትም ካለበት ከታሪክ አንጻር ብቻ ነው። Halas

    • @yaredgirma108
      @yaredgirma108 หลายเดือนก่อน +4

      ዘላለሙን ቢሸነፍ ስለ United መወራቱ አይቀርም ከሌላዉ ክልብ ልዩ የሚያረገዉ ይህ እኮ ነዉ

    • @mikibekele2982
      @mikibekele2982 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@yaredgirma108ሻሼ የዉድቀት ተምሳሌት

    • @mandefrodemessie
      @mandefrodemessie หลายเดือนก่อน

      ምርጥ እይታ

    • @Best_motivate1
      @Best_motivate1 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😅wayne shashe kezih wurdet yitebken 😂😂way gud 🎶 😢😅😂

    • @bilalkedir7461
      @bilalkedir7461 หลายเดือนก่อน

      ዜናነቱ መሸነፉ ሳይሆን 4 ለ0 በክርስታል ፓላስ መሆኑ ነው

  • @addisutesfaye8352
    @addisutesfaye8352 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ 10Hag ከብት ነው ምንም መለወጥ የሚችለው ነገር የለም

  • @Henok14481
    @Henok14481 หลายเดือนก่อน

    40:03

  • @mahirmohammed590
    @mahirmohammed590 หลายเดือนก่อน

    Zendiro Arsenal Yanaesal ......Hulet Ejjun Wedelay

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 หลายเดือนก่อน

    #169

  • @BirukGeta-oc8uk
    @BirukGeta-oc8uk หลายเดือนก่อน

    እመኑኝ ቴናግ ይለቃሉ ከዩናይትድ ግን ቀጣይ የሚሄዱበትን ክለብ ግን ሲያነግሱት እናያለን።

  • @mohamedzakir5757
    @mohamedzakir5757 หลายเดือนก่อน

    As an Arsenal fan i enjoy seeing Manchester United lose

  • @user-rf6ji9wg9k
    @user-rf6ji9wg9k หลายเดือนก่อน

    Erasheford antoney lendelof martial varane casmiro mebarer alebahew keza melataw degmo sawedi yehid yeha melas eras ufff tekatelku eko

  • @kaziwase-by5jn
    @kaziwase-by5jn หลายเดือนก่อน +2

    ምንም አሌክሶ😢

  • @samuel_arse
    @samuel_arse หลายเดือนก่อน

    Next game ከኛ ጋር ነው😭😭Ready for Revenge 8-2

  • @Mitiku-ew9zf
    @Mitiku-ew9zf หลายเดือนก่อน

    Ayuzosh mis ene liwezagblish😅😅😅😅..ay tenu tu😢😢

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 หลายเดือนก่อน +2

    እናንተው ናችሁ ስለ ኤሪክ ቴንሃግ ከበሮ ስትደልቁ አልነበር አሰልጣኙን ሰማይ ሰቅላችሁት ነበር
    Short memories

    • @migolove2075
      @migolove2075 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ሿሿ ተሰራችሁ እሱ ምን ያድርጋችሁ ታዲያ

  • @ahmederina
    @ahmederina หลายเดือนก่อน

    አርሴናል ዩናይትድ ስምንት ለዜሮ የፃፈው አረቄ ጠጥቶ ነው ወይስ ማንቸስተር አርሴናል የገረፈውን እያስታወሰ ነው ይሄ አረቄ

  • @ekram643
    @ekram643 หลายเดือนก่อน

    Kezi belay gebtoben mayet efeleg neber yehe melata meleten eko

  • @enatteshome2175
    @enatteshome2175 หลายเดือนก่อน

    manchister yegermal

  • @nahomtiruneh3450
    @nahomtiruneh3450 หลายเดือนก่อน

    The problem is how and for what reason United keep the manager. It is bad attitude that united tolerate not defeat but this humiliation. The problem will stay longer even with the new managers. Glazers out

  • @user-up6lg6tn4c
    @user-up6lg6tn4c หลายเดือนก่อน

    Alexo arsenal yan 8:2 masmeles yalebet gize new aun kaladeregew eyen edel mechem ayagegnim

  • @AA-xx4zh
    @AA-xx4zh หลายเดือนก่อน

    The score wasn’t 4-1 loss to Crystal Palace. ክርስታል ፓላስ 2 - 4 ማ. ሲቲ

  • @goitomnigussie8316
    @goitomnigussie8316 หลายเดือนก่อน +1

    Alazer arif zagabi nah gin this is football and do not decide and be sure about sacking tenhag
    Yemslagnal nw mibalawu bzu sew nw midamth damo kantam belay ye kuas ewukat yelachwu aluna

    • @abelromantic3670
      @abelromantic3670 หลายเดือนก่อน +1

      Afhn atkfet ke alazar belay eweket yalew yelem denez

  • @ajaibahmadin7210
    @ajaibahmadin7210 หลายเดือนก่อน

    አረሰናል ከብርነማውዝ

  • @BEK7AM
    @BEK7AM หลายเดือนก่อน

    እሁድ ደሞ አርሰናልን ነጥብ አስጥሎ ሌላ ርእስ ይፈጥር ይሆናል መላቅጡ የማይታወቅ ቡድን 😂

  • @eyoeltadesse6563
    @eyoeltadesse6563 หลายเดือนก่อน

    የካሴሚሮ የህይወቱ ከባዱ ፀፀት ለማንቸስተር ዩናይትድ መፈረሙ ይመስለኛል He has lost his grace.

  • @haymanottewbo-wu6yc
    @haymanottewbo-wu6yc หลายเดือนก่อน

    በእግርኳስ እንደ ዩናይትድ ውድቀት አስደሳች የለም❤

    • @liyaliya5195
      @liyaliya5195 หลายเดือนก่อน

      Lemin ??

    • @Adot340
      @Adot340 หลายเดือนก่อน

      ሼባው አይዞሽ 4 ዋንጫ ልትበይ 😂😂 4-3 በሃላ ደንግጣታችሁ ቀራቹ😂😂😂

    • @haymanottewbo-wu6yc
      @haymanottewbo-wu6yc หลายเดือนก่อน

      @@liyaliya5195 የእግርኳስ ነቀርሳ ስለሆነ😎

    • @abdrazk7105
      @abdrazk7105 หลายเดือนก่อน

      ጀላ በአፍሽ ይውደቅብሽ

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂

  • @user-wf1hf9tx2e
    @user-wf1hf9tx2e หลายเดือนก่อน +1

    No one Manchester united 🥵 fevers any way 😂😂😂😂😂

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg หลายเดือนก่อน +1

    🔴 ድሮ ድሮ #Alex Ferguson ሚባሉ የማንችስተር አሰልጣኝ ነበሩ አሉ ወይጉድ .....የዚያኔ ማንችስተር ዩ. ዋንጫዎች በየአመቱ ይሰጠው ይቅርታ ይበላም ነበር አሉ .... መች አወኩ እኔ ይህን ሁሉ ታሪክ ...😁

  • @tilayeraga5500
    @tilayeraga5500 หลายเดือนก่อน

    ማንቼ አርሰናል ላይ ነው የሚበረታው።ሞተ ሲባል ተነስቶ ሲያሸንፍ ነው የሚታየው ምንም ለውጥ ባያመጣም። ፍራቻዬ ማንቼ እንጂ ሲቲ መጣሉ አይቀርም

  • @user-wr1sl5bb4t
    @user-wr1sl5bb4t หลายเดือนก่อน

    ወይ ሻሺቱ 🤣

  • @nigatuashancho
    @nigatuashancho หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @sofiad782
    @sofiad782 หลายเดือนก่อน

    ፕሮግራምክን ሰፍ ብየ የምጠብቀውን ያክል እንዴት እንዳስጠላህኝ አሁን.

  • @africa.2053
    @africa.2053 หลายเดือนก่อน +1

    tenhug out

  • @user-en7ge6cx1y
    @user-en7ge6cx1y หลายเดือนก่อน

    Seems like u really are frustrated, alazar, but what can u do about it? No players, no manager

  • @user-ix4sg1bz9l
    @user-ix4sg1bz9l หลายเดือนก่อน +4

    ለእሁድ ብቻ ውለታ ይዋሉልን እነዛን ወያ......ነጥብ ካስጣሉልን ይበቃናል ...በተረፈ እኔ በmanchester ተስፋ ከቆረጥኩ ቆየው .....በቃን መቃጠል ...........10 hag out!!!!!!💀💀💀💀💀

    • @HappyCoralReef-bn2jr
      @HappyCoralReef-bn2jr หลายเดือนก่อน

      Nahh you can't say that because united doesn't have encourage to fight with arsenal because they're too poor

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo หลายเดือนก่อน

    ድሮ በግፍ የበላዉ በዛ ጠንቋይ ፈርጉሰን ዘመን የሰበሰበዉ የዋንጫ ግፍ ነዉ ዛሬን የሚያሳየን 😅😅😅😅😅😅😅😅 ተቃፀሊና ሻሼ

  • @MikimikiTeshome-vr4jz
    @MikimikiTeshome-vr4jz หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ሰዓት ሙሉ ምን ልታወራን ነው ስለዩናይትድ?

  • @ajaibahmadin7210
    @ajaibahmadin7210 หลายเดือนก่อน

    አረሰናል ከብርነማውዝ