ከነፍሰጡሮች ጋር አዝናኝ ቆይታ//ዱባ ወጥ እና ጉበት አምሮኝ ነበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 239

  • @hawletyube3747
    @hawletyube3747 3 ปีที่แล้ว +31

    እኔም የ8 ወር እርጉዝ ነኝ አላህ በሰላም ይገልግልሺ በሉኝ

  • @felekechdemsew3629
    @felekechdemsew3629 3 ปีที่แล้ว +32

    በሻቱ የኔና ያንቺ አንድ አይነት እርግዝና ነዉ ማለትም 3ተኛዬ ነዉ 2 ሴት ልጆች አሉኘ 2ተኛዋ ልጄ 4አመቷ ነዉ አሁን 7ወር ይዣለሁ እና ፆታ አላወኩም ቅድስት ድንግል ማሪያም በሰላም ትፍታን ለተጨነቁ ሁሉ ትድረስ አሜን::

    • @arsemadesalegn439
      @arsemadesalegn439 3 ปีที่แล้ว

      Enem endanchi negn tsota wond new hode kuch endebeshatu new

  • @ሁሉበርሱሆነ-የ4ኈ
    @ሁሉበርሱሆነ-የ4ኈ 3 ปีที่แล้ว +62

    እርጉዝ መሆን አማረኝ ስታስቀኑ ፈጣሪ በሰላም የገላግላችሁ

    • @ghazalestore1976
      @ghazalestore1976 3 ปีที่แล้ว

      Argesha ye daqiqa sira ekonew 😆😆😂😂

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว

      ቆይ አገር ሰላም ይሁንና ከዚያ ችግር የለም

    • @ሁሉበርሱሆነ-የ4ኈ
      @ሁሉበርሱሆነ-የ4ኈ 3 ปีที่แล้ว

      @@ግእዝቲዮብ ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ያዉርድልን ሁላችንም ወደ ፈጣሪ እንለምን

    • @tigesttadssa540
      @tigesttadssa540 3 ปีที่แล้ว

      Beshatu Wende new metewelchew👍

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 ปีที่แล้ว

      @@ghazalestore1976 ቱ ቱቱ ክክክክ

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 3 ปีที่แล้ว +52

    ሀገራችንን ሠላም ያወረድልን ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ለኢትዮጵያ አንድነት በጸሎት በርቱ🙏🙏🙌🙌

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 3 ปีที่แล้ว +15

    የኢትዮጵያ ሴቶች ሲያረግዙ ሲያምረባቸው እኛ ኦን እንጂ በሰው ሀገር እርግዝናችንን አናቀው አራስነታችንን አናቀው ሁሌ ድካም ኑሮ እንደሆነ አይሞላ

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ቨ9ፐ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ቨ9ፐ 3 ปีที่แล้ว +28

    በሆዳችሁ ያለውን በእጃችሁ ያስታቅፋችሁ እመብርሐን ትቅረባችሁ.

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔም ምርጫየ ወንድ ዶክተር ነው ሴት ብዙም አትመቸኝም ወንድ ዶክተግሮች ጠንቃቃ ናቸው

    • @mamijimma5414
      @mamijimma5414 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ሴቶች ያመነጫጭቃሉ

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 3 ปีที่แล้ว +5

    ወዮ ምናለ ደህና ልብስ ብትለብሽ ኣትዮ ታይ ያ ትመስል ዋይ ዘይከም ዓደታታ በዙህ ሰውነትሽ ነብሰጾር ኾነሽ ፕላስቲክ ባትለብሽ ይሻል ነበር ብሻቱየ ብጣዕሚ ኖው ምወድሽ ማከብርሽ እንደው በእናትሽ ደህና ልብስ ልበሽ እንደ እናቶቻችን ሰፋ ያለ ልብስ ማለቴ ነው ከሃላሽም ከፊትሽም ፍጥጥ ማለት ጥሩ አይደለም

  • @GeniTube
    @GeniTube 3 ปีที่แล้ว +18

    ፈጣሪ የእናንተን ፀጋ ይስጠኝ. በሰላም ይገላግላቹ እህቶቼ

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +15

    ለታመመ መሻርን ለሞተ ጀነትን ለታስረ መፍታትን
    ለተቸገሩ ደስታን ይስጥልን ሂወት አጭርናት እንዋደድ በዙሪያችን ያሉ ስዎችን ያለስስት እንውደድ እንከባበር እንተዛዘን 🙏🏽🙏🏽

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
    @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +13

    እመብርሃን በሰላም ትገላግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ሃገራችንን ሰላም ያርግልን የተወለዱት እሚቦርቁባት ሃገር ትሁንልን

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 3 ปีที่แล้ว +10

    እመቤቴ ማርያም ትቅረባችሁ በሰላም ተገላገሎ 😍😍😍🌹🌹

  • @umusebrina8622
    @umusebrina8622 3 ปีที่แล้ว +4

    የእኔም ሁለተኛዬን እርጉዝ ነኝ ያማረኝ የሀገሬ በያይነት ቆጮ ጎመን, የሰው ሀገር ከባድ ነው የመጀመሪያዋ ገና 1'አመትዋ ነው አሁን 4ወር ይቀረኛል ያሁንዋም ሴት ነች ተብያለው ደስ ብሎኛል

    • @ሪችYouTube
      @ሪችYouTube 2 ปีที่แล้ว +1

      ልክ እንደኔ ነሺ የኔም ገና አንዲ አመት አምሰት ወሩ ነው በሰው ሀገረ ትንሺ ይከብዲል አሰረ ቀን ቀረኘ አምሰት ወረ ሊሆነኘ ፈጣሪ ይረዲን እህት

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 2 ปีที่แล้ว +1

    ፆታውን 4 ወሬ ነው የጠየኩት እደ ምንነቱን ሳታቁ ልብስ እደት ትገዛላችሁ ታዳ 9 ወር ገብቶ ምን ልታለብሷቸው ነው ወይስ የተወለደለት ልብስ ገዘታ ልከዱ ነው

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 3 ปีที่แล้ว +4

    እኛን ልታስቀኑ ነው አደል የመዳም ቅመሞችን እስኪ እኛንም ለዚህ ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 2 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ ሳያችሁ እፈራለሁ ግን ሞክሬው ቀላል ነው ማለቴ ወዳቸው ገፍቶ ሳይ የሚከብድ ይመስለኝ ነበር ግን ምንም አይከብድም ህመሙና አምሮቱ እጂ ስራ ለመስራት ልክ እደላጤነቴ ነበር ቆጥ ለቆጥ እየሄድኩ ሳፀዳ ነበር መሰላል ላይ 7 ወር ሁኘ እየወጣሁ አፀዳ ነበር ወደን ሲመታኝ ዶላቡ ፍርግጥ ይላል ውይ ያሳዝነኛል የሸቃላ እርግዝና እኮ ከባድ ነው ሽትቤትም ሳጥም ትጠማዘዝ ይፈራገጥ ነበር ባጠቃላይ እራሴን አልጠብቅም ነበር እደግ ያለው ልጂ ምንም ቢሆን ያድጋል አልሀምዱሊላ ግን ሳስበው እሆደ እያለ ያገላታሁትን ሳስታውስ አለቅሳለሁ የማረ ሳይገኝ እቅልፍ ሳጠግብ ስለምንሰራ ያሳዝናሉ የሳውድ እርግዝና

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 3 ปีที่แล้ว +7

    በሻቱ አማረኝ አብሉኝ እያያሽ ቪደዎ ስር እስቲ ሰው ምን ይላል አብረን እንይ ህዝቤ ምን ይላል 😃😄

  • @ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ
    @ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ 2 ปีที่แล้ว

    እኔም እርግዝና አማርኝ ከስደት መልስ ጌታ ያቃል .12. አመቴ። ከወለድሁ ግን .በልጅነት ነው .ምንም አያምርኝ .እህህህህ

  • @mosanghgig8465
    @mosanghgig8465 3 ปีที่แล้ว +3

    በሻቱዬ ዚና አደርግሺኝ እኔ በርግዚናዬ ውቅት የሚያምርኝ ጉመን ንበር ፅታም ማየት አልፍለኩም የመጅመሪያያንበር የእርግዚና ክትትሌ የሚያርግው ውንድንበር እግሬ የሚያብጠው ከሰደሰት ውር ጅምሮንበር ግን በሰላም ተገላግያለሁ መንታ ሴትና ውንድ አንቺንም እመቤቴ በሳም ትፍታሸ መልካም ጊዜ

  • @selmatube4602
    @selmatube4602 2 ปีที่แล้ว +2

    እግርን ትራስ ላይ አድርጎ መተኛት ጥሩ ነው እዳብጥ ማለት ደማችን እየወረደ እና ክብደታች ሲጨምር ነው

  • @yordi9587
    @yordi9587 2 ปีที่แล้ว +1

    _እመቤቴ ትቅረባችሁ_
    _ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን_

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 2 ปีที่แล้ว +6

    አስቀናቹን በሰላም ተገላገሉ እናቶች

  • @ፈጣሪየሆይበመገዴሁሉተመል
    @ፈጣሪየሆይበመገዴሁሉተመል 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ እኔን ብጠይቂኝ ምን እማያምርኝ ነገር አለ ባሌን ግን እደው እማርገው ማርግ አጠይቂኝ ዝም ይለኛል ሰላጣ ቃሪያ ና ሎሚ የበዛበት በጀራ እጀራ ልቅልቅ በያይነት ዱለት ቃሪያው ሞቅ ያለ ግን ምን ያርጋል አላገኛውም ዶሮወጥ ከነቁላሉ አርባገር ነኝ

  • @yordanosyoamandaze7576
    @yordanosyoamandaze7576 2 ปีที่แล้ว

    Eski mejemeriya lesewuneteshe yemihon lebes lebeshi betam nhewu yemakebreshe gn hule alebabesheshe ychenkal

  • @birtukanbekele859
    @birtukanbekele859 2 ปีที่แล้ว

    ዉይ ዴስስስስስስስ የምትይ ሴትነሽ ማርያምን እመብርሀን ትገላግላችሁ ።

  • @ወለተስእላሴ
    @ወለተስእላሴ 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔም ስምተኛወር ገብቻለሁ በስደት ነኝ ሳውድ ተመስገን እናት ልሆነው 🤗🤗 በፃለታችሁ አስቡኝ☝☝ሆደግን እደናተ ትልቅ አደለም

  • @adisalemerdado7743
    @adisalemerdado7743 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰወ ዱበ እና ጉበት አመረኝ ይለል የኔ ግን የተለያ ነው ምን እንደ አመረኝ ተቀለችሁ በርገር እና ፓዛ ነው የበሌን ቢር ጫረሱኩ በሶስቱም ልጆች 🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @ህይወትታሪኩ
    @ህይወትታሪኩ 2 ปีที่แล้ว

    በሻቱዬ እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ባል ፈልጊልኝ ስለ እርግዝና ስሜት እንዳውቅ

  • @haddha1027
    @haddha1027 2 ปีที่แล้ว

    hulachunim.allhaa.besalam.yiftachuu.gin.kamir.wand.awaladoch.idmeyachew.yirzaam.beshuye.siwadishiko💕💕💕

  • @abcajc9647
    @abcajc9647 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህይገልግላችሁእኔም4ቶርነኝዱአርጉልኝ

  • @simanushethiopia2476
    @simanushethiopia2476 2 ปีที่แล้ว

    wowww yene konjjoch tamrlchu Egizahber yxbikish 🥰🥰🥰🥰

  • @stube3350
    @stube3350 3 ปีที่แล้ว +4

    _አገራችንን ሰላም አድርግልን ያርገዞም በሰላም ይውለዱ የተወለዱትም በደሰታ ይደጉ ያልወለድንም ለመውለድ ያብቃን እኛ ያየነው ይበቃናል ለሚወለዱት ህፅናት ደሰታን እንጅ ሰቃይን አታሳያቸው ይበቃናል ያርብ_

  • @tenamahiywet9922
    @tenamahiywet9922 3 ปีที่แล้ว +4

    ከ ሴት አዋላጅ ይሰውረን 🙏

  • @gddfds520
    @gddfds520 3 ปีที่แล้ว +3

    ጠያቒዋ የርጉዝ ቀሚስ ሰፉ ያለ ልበሺ ይህንን ምን ይሉታል ህጻናቶች ናቸው ሚለብሱት

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 3 ปีที่แล้ว +9

    በሻቱ ያንቺ ወንድ ነው በሰላም ይገላግልሽ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 3 ปีที่แล้ว +6

    ምንአለበት ካላጣሽው ቀሚስ እነንደዚ አይነት አስቀያሚ ልብስ ለብሰሽ መሔድሽ በጣም ያስጠላል እውነት እኔ ላንቺ ተሳቀኩኝ አረበፈጠረሽ አምላክ የእርጉዝ ቀሚስ ልበሺ እውነት በጣም ነው የሚያስጠላው አለባበስሽ እግዚኦ

    • @amelamel4746
      @amelamel4746 2 ปีที่แล้ว

      ሁሌም ምርጫዋ ያናድዳል ።ኮመንትም አትቀበልም

    • @wowwow5399
      @wowwow5399 2 ปีที่แล้ว

      ቀሚስ ነገር መልበስ ሲገባት ተዘርጥጣ መጣይ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 3 ปีที่แล้ว +7

    ታምራላቹ። ፈጣረ በሰላም የገላገለቹ ሽቱ የኔ ቆነጀ

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash6502 3 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ሲል ፓርት 2 ይደገም ❤️❤️

  • @alelignaragaw2205
    @alelignaragaw2205 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በሰላም ያገላግላቹ ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ

  • @fyfuxgd1839
    @fyfuxgd1839 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ሽሮ ፍትፍት እና ሙዝ እየበላው ነው የወለድኩት እሥከመጨረሻው

  • @amsalselam7215
    @amsalselam7215 2 ปีที่แล้ว +2

    በሻቱ ስወድሽ እኮ 😍😍እግዛብሔር ይፍታቹ እርጉዞችዬ💖💖🙏🙏

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 2 ปีที่แล้ว

    ደንግልማርያም፣በሰላም፣ታገላግላችሁ🤲🤲🤲

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 ปีที่แล้ว

    በሻቱዬ ደስ ብሎኛል ወልደሽ ሳሚ ሁላችሁም ውይይይ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 3 ปีที่แล้ว +3

    በሻቱዬ ወድ ልጅ ከነ ቃጭሉ ነው የምትወልጅዉ 😘😘😘😘

  • @sosunamerid5638
    @sosunamerid5638 3 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ እንደ እናቶቻችን ባህል የርጉዝ ቀሚስ በታየሽ
    የአክሱም ሀውልት የመሰለ ፊት ይዘሽ ከፊትም ኻላም ከበሮ አክለሽ በሱሪ መቀርብሽ እንዴት እደምታስጠዪ ማን በነገረሽ ደግሞ ፈጣሪ ከመቼ ወዲህ በእርግዝና የሚያስረው
    እኛ የምናውቀው ፈጣሪ በልጅ ሲባርክ እርጉዝ የሚኮነው ስለዚህ እመብርሀን በሰላም ትገላግለን ነው የሚባለው አንቺ ግን ባነጋገርሽ ፀረ ማርያም ትመስያለሽ
    ለሁሉም አመብርሀን በሰላም ትገልስግልሽ

  • @እማእወድሻለሁ-ፐ9ኰ
    @እማእወድሻለሁ-ፐ9ኰ 2 ปีที่แล้ว

    ግን በእናታችሁ ንገሩኝ እንዴትነው ሴትና ወድ መሆኑን የምናቀው

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 ปีที่แล้ว

    Sota yalauachut libs brown nacho erd kolor qay qiliqil lagizeu gizu anad and kazan siwolad damo kalar timartalachuuuu basslam yigalagilachuuuu ameen

  • @emubebe3096
    @emubebe3096 3 ปีที่แล้ว +4

    የእግር እብጠት በቀን በትንሹ የእግር ጉዞ ማድረግ ጥሩ ነው ያው የተባልኩትን ነው😍😅

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 2 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን በሰላም ትገላግላችሁ እኔንም እመቤቴ በልጂ ትባርከኚ ሆዳቸው ትልቅ ሆነው እርጉዝ ሴቶች ሳይ እቀናለሁ እግዚአብሔር ለኔም ይስጠኚ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +10

    በሰላም ውለዱ

  • @etarzeynuetarzeynu978
    @etarzeynuetarzeynu978 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሪያም ትማርሽ በሻቱየ!!

  • @ayshaomar3690
    @ayshaomar3690 3 ปีที่แล้ว

    Anchim bezih edem aregezshi..kebet siyaregezi ymeslale

  • @aymenh7988
    @aymenh7988 ปีที่แล้ว

    እኔ ሳረግዝ እቤት መብላት አልፈልግም እየቋጠርኩኝ ጎረቤት ሂጄ ነው የምበላው የውጭምግብ ከሆነ ምንም ይሁን በደስታ ነው የምበላው እቤቴ ከበላው ያስመልሰኛል እውነት

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +1

    Keber 💖9 ❤wer lemishekemu enatoch🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 3 ปีที่แล้ว

    አቤት እኔ ነብሰ ጡር እያለሁ ካርቱም ሱዳን ነበርኩ ምን አማረኝ መሰላችሁ ዋርካ አፈር ከዛ አላገኘሁምና የቤት የሚሰራበትን አፈር በላሁት የሸክላዉን ክስካሽ ሁለተኛ ልጄንም እንደገና ሳረግዝ እልበት አማረኝ እልበቱን ግን በላሁ

  • @ruhamaruhama
    @ruhamaruhama 2 ปีที่แล้ว

    Ene salaregs MN andmiyamregn akaloo esum dulatiii😘 yihonal amnalo😀😀😅😀😂awun batam silamwodw nwu baltala Das yilengal 😉🤗🤗💞💞

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 2 ปีที่แล้ว

    በሻቱዬ መወለድ እፈልጋለሁ 41አመቴ ነው ፀልይልኝ

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 2 ปีที่แล้ว

    አግዛብሔር በሠላም ይገላግላቹ

  • @horiytehareaggaga9990
    @horiytehareaggaga9990 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በሠላም ይገላግላችሁ

  • @ፍቅረወልድ
    @ፍቅረወልድ 2 ปีที่แล้ว

    አበበች ጉበና እናቶችና ህፃናት ሆስፒታል መሰለኝ እዛ ክትትሌን ማድረግ እፈልጋለሁ

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ሴት ሃኪም አልወድም በጭራሽ ተንኮለኛ ናቸው የምር ስወልድም ወንድ ነው ያዋለደኝ የመጨረሻ የሚመቹ እንክብካቤያቸው ራሱ አንደኛ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 ปีที่แล้ว

    Amlaka hulun techelaleh be medrache selalew meker yebka belen enda bedelachen sayhon enda mehreteh yehunlen

  • @brownyjaber644
    @brownyjaber644 2 ปีที่แล้ว

    Bashe I think this is baby boy name is Alexander OK call you after 2 months 💙😉😄😜💞💞💞💞💞

  • @amligyohanes6132
    @amligyohanes6132 2 ปีที่แล้ว

    Enam 3gna lija erguz negn ena tsotawa sat nat, sat ,wend huletum alugn bicha beselam tmta enji. 9negna wera new. Yamaregn degmo 3 gna wer akebabi yenech teff enjera amaregn gn alagegnhum keyteff belaw enji ( sdet newa) karott eske ahun bbela yemaltegbew mgb new .
    Eski betselot asbun wegenocha.

  • @ቦጃንጋቱ
    @ቦጃንጋቱ 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ምግብ አማረኝ የሚባለው ነገር እኮ የእናትየው ጥያቄ ሳይሆን በውስጧ የያዘችው የልጇ ጥያቄ ነው. ይሄ ጥያቄ ልጁ ከተወለደም በኋላ ህፃኑ ቀሪ ህይወቱን የሚወደው ምግብ ነው። እናቴ ሽሮ እማረኝ እል ነበር ትለኝ ነበር እና ዛሬ ሽሮ ሁሉ ሽሮ በሽሮ ነኝ። ማን እንደ ሽሮ!

    • @ammitaddese
      @ammitaddese 2 ปีที่แล้ว

      Hahahah dass sile abablshe gin ena yehaw pasity(chornaky) endamrge selbale 9 ware lemolge naw llije min yeshalatele naw yemteyge

  • @yirgalemtesfu8534
    @yirgalemtesfu8534 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ሳቂታ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲትሉ ድንግል ማርያም ትቅረባችሁ እኔም ወንድ ዶክተር ነው ያዋለደኝ

  • @zeynbi7031
    @zeynbi7031 2 ปีที่แล้ว

    እኔስ መቸነው የማረግዘው

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጭራሽ ወንድ አላሉም ሙቸ ነው ቁም እኔ እግር ምሀል ወንድ እሚገባው ፈጣሪየ ሆይ ልጂ እወዳለሁ ግን ምጡን ሳስብ እፍ ከባድ ነው በዛ ላይ ሰው ነው እሚዋልደውስ በራስ መውለድ ቢቻል አሪፍ ነበር ሴት እራሱ ይቀፈኛል እኔ እግሬን ቁልፍ ልፍ እማደርግ ነው እሚመስለኝ

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለሀገራችን ያርብ በሸ። እርጉዝ መሆን በጣም ከባድ ነው የሁሉም ስሜት ይለያል
    እኔ 9ወር ሽንኩርት ያልገባበት ዘይት ያልገባበት ሽሮ በቃሪ ተስርቶ እና እርጎ ወተት ይህ ነበር
    ቀለቤ 9ወር በሙሉ ስጋ ምናምን አትክልት
    ገና ሳየው ትውከት ይለቅብኛል
    በአትክልት ምትክ ታብሌት ታዘዘልኝ አይ
    ልጅ ተወልደው ሲሳሙ ስታያቸው ያሁሉ ይርሳል ። እና አዋላጅ ወንድ ቢያዋልድ
    በጣም ደስ ይላል ውይ ሴት ለሴት እኔ እንጃ
    ስን ት ሴት አለ እንደ ሰወኛ አያስቡም ።
    ብትጮሂ ም ብትሳደቢም ወንድ ትግስቱ ይግደለኝ ሴት አይይይ የናተን ፈጣሪ ይይላችሁ።

  • @zuzu...3825
    @zuzu...3825 3 ปีที่แล้ว

    መታደል ነው

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔም እዳረግዝ ዱአ አርጉልኝኝኝ ማርገዝ አምሮኛል

  • @kojokonjotreli812
    @kojokonjotreli812 3 ปีที่แล้ว +2

    Merayem tekirabesh beshiyee🙏🙏❤❤

  • @tigistmoges3909
    @tigistmoges3909 3 ปีที่แล้ว

    Beshatuye beselam hulet yargesh.zemede new yemitmeseyegn..

  • @Maza-en7ox
    @Maza-en7ox 3 ปีที่แล้ว +2

    መጀመሪያ አለባበስሽን አስተካክይ

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 ปีที่แล้ว +1

    I love it

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በሰላም ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @keyahabib2355
    @keyahabib2355 3 ปีที่แล้ว +4

    በሻ ቱ እኔ ከ1ኛ እርግዝና ጀምሮ እስከ 4 ድረስ ያማረኝ ልብስ ነበር ያላገኘሁትም እሱ ነው ዛሬም ግን አልወጣልኝ ም

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว

      😁😁😁ማጠብ ወይስ መግዛት

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 3 ปีที่แล้ว

      @@ግእዝቲዮብ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ማጠብ ደስ ይላል ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zekiyatemam7901 ባሏን እንዳይሆን እምታሳጥበዉ የመጀመሪዬ ልብ አማረኝ ሲሉፐ😂

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 3 ปีที่แล้ว

      @@ግእዝቲዮብ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የፈለገ ቢያምር ለባል ልብስ እጠብ ይባላል እንዴ ዋይይይይ

    • @zahrabintbabatube5921
      @zahrabintbabatube5921 2 ปีที่แล้ว

      ልብስ ማለት አድስ ልብስ መግዛት ነው አልገባኝም

  • @ninaelda1639
    @ninaelda1639 3 ปีที่แล้ว +2

    የአፈር ሽታ ያምረኝነበር ዝናብ ሲዘንብ ደስይለኝ ነበር ።

  • @weynialex128
    @weynialex128 2 ปีที่แล้ว

    ዱባ ለርጉዝ በጣም ጥቅም አለው በለሞያ አነጋግሩና ለሌሎቹም አጋሩ

  • @amenpipi7978
    @amenpipi7978 3 ปีที่แล้ว +4

    ✍ለአገራችን ሰላሙን ተመኘው

  • @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ
    @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ 3 ปีที่แล้ว

    በሰላምወልዳችሁለመሳምያብቃቹሁ።።።። አገራችንንሰላምያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegenakn Tedi

  • @eehanahana5182
    @eehanahana5182 3 ปีที่แล้ว +2

    በሻቱ ግንበሞሎ አፍሽእግዜአብሔር ይማርንድንግል ትማረን አትይም ለምንታፍሬ አለሽ

  • @martatamre7235
    @martatamre7235 2 ปีที่แล้ว

    Wowo

  • @misslubab7610
    @misslubab7610 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በሰላም ያገላግላቹ

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 2 ปีที่แล้ว

    በሻቱ ያንቺ ወንድ ነው ወንድ ከወለድሽ ስልማት አለኝ ሰምተሻል፡😘😘😘😘ደግሞ ውድድድ የእኔ ተምሳሌት

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu7609 3 ปีที่แล้ว +1

    Enate Dingale Maraim Macherashewun tasemarelachu 🤲🥰

  • @sinkineshdegaf3141
    @sinkineshdegaf3141 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እንሜ አምሮኝ የነበረው ዱባና ጉበት ነበር

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 2 ปีที่แล้ว

    በሻቱ እህቴን ትመስይኛለሽ ብዪሽ ነበር አላህ በሰላም ይፍታሽ ትዝታ ሁሴን ባቱ

    • @athadmaryiame6210
      @athadmaryiame6210 2 ปีที่แล้ว

      እግዚኦ ምንአለበት ቀሚስ ብትለብሺ በጣም ሼሼ ነው አረ እንፈር

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 ปีที่แล้ว +2

    እመቤቴበሰላም ትገላግላችሁ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว +1

    በሻቱ አለባበስሽ ሲደብር 😳😳😳😳😳 ምናለ ደና ልብስ ብትለብሺ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ደሞ ማህተብ እሰሪ ❗️

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 2 ปีที่แล้ว

    በሻቱዬ እወዳሻለሁ በርቺ፡😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💪💪💪💪💪💪

  • @hanna9502
    @hanna9502 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ያማረኝ ነበር ቀይ አፈር, NESCAFE በወተት እና ፓንኬክ በጣም የምበላው.

    • @zahrabintbabatube5921
      @zahrabintbabatube5921 2 ปีที่แล้ว +1

      እ አፈር የመሬት አፈር ነው ምግብ

    • @hanna9502
      @hanna9502 2 ปีที่แล้ว

      @@zahrabintbabatube5921 አፈር

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 ปีที่แล้ว

    ግን እንደዚህ ፍጥርቅ የሚያደርግ ልብስ ባትለብሱ ነብሰጡሮች ሰፋ ያለ ልብስ ብትለብሱ

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +8

    ወልዳችሁ ሳሙ😂😂

  • @kidu715
    @kidu715 3 ปีที่แล้ว +3

    በሰላም የሆዳችሁን በእቅፋችሁ ያርግላችሁ🙏🙏🙏

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 2 ปีที่แล้ว +1

    ማዋለድ ወንዶች በጣም ተመራጭ ናቸው ስወዳቸው ሴት እረ በስመአም

  • @frehiwotteshome1905
    @frehiwotteshome1905 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ እርግዝና አንቺ ላይ ሲያምር አየሁ በሾዬ