ከእንጨት የተሰሩ ህንጻዎች /ውሃችን/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 3

  • @mekke6544
    @mekke6544 9 วันที่ผ่านมา

    አሜሪካ ዉስጥ ቀለም ቤትን የሚቀባው ከገበያ እንደተገዛ በውሃ ወይም በኬሚካል ሳይቀጥን ነው።ወፍራም ስለሆነ አንዴ ነው የሚቀባዉ ፣አይደገምም።ሲያረጅ ብቻ ካስፈለገ በላዩ ላይ ይቀባል።

  • @mekke6544
    @mekke6544 9 วันที่ผ่านมา

    ባንድ ከተማ ፎቆች የሚሰሩት ማለት በሜሪካ በየወረዳው በየቀበሌው ሳይሆን ባንድ አካባቢ ዳውን ታውን ይሉታል እዚያ ቦተ ብቻ ነው።እኛ አገር ግን ፎቅ ቤቶች የሚሰሩት በይጉረንጉሩ ነው።
    ኮንደምንይም ደግሞ ከመንግድ ማዶ ሲሰራ በተመሳሳይ ቪላ ቤት ከፍ ያለገቢ ያላቸው ከመንገድ ማዶ እራሳቸውን የቻሉ ባለአጥር መንደሮች ይሰራሉ።ስለዚህ ደሃና ሃብታም ማዶ ለማዶ ጎረቤታሞች ናቸው ማለት ነው።
    ባሁኑ ዘመን መኖሪያ አፓርታማ ስር ንግድ ቤቶች በፍጹም አይሰሩም፣ጸጥታን ስለሚነሱ።ንግድ ቤቶችና መዝናኛ ቤቶች ትንሽ ራቅ ብለው ባየመኖሬያ አካባቢ ከነገበያተኛ መኪና ማቆሚያ ይሰራሉ።በመጠኑ።