{ መርሐባ } 2ቱ ወንድማማቾች አዲስ መንዙማ { Merhaba } new Menzuma video clip by Amir Hussen & Selehadin Hussen
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- { መርሀባ } የ2ቱ ወንድማማቾች አዲስ መንዙማ
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
@SelehadinHussenofficial
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
@AMIRHUSSENofficial
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
@EthioNeshidaMenzuma
/ ethioneshidam...
ይህን ቪድዮ ያለ ፍቃድ ሌላ ቦታ ላይ መልቀቅ የተከለከለ ነው!
Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright © 2021 @SelehadinHussenofficial{ መርሐባ } 2ቱ ወንድማማቾች አዲስ መንዙማ ⬇️⬇️⬇️
• { መርሐባ } 2ቱ ወንድማማቾች አዲ...
እንኳን ደህና መጣቹው ስጠብቅ ነበር "መርሀባ" ወላሂ ማሻአላህ
ማሻአላህ
ማሻአላህ
ማሻአላህ
የኛ"ውድነቢይ"ስለላሁአለይሂ ወሰለም
አልሀምዱሊላህ ለነብየ አመት ያርገን አላህ ምስጋና ይገባው
ምኑን ማሻአላነው ሙዚቃነውኮ የሞዘቁት ቁርአን አልሀፈዙም
ማአሏህ እድህነው ሀድራ በአደብ ስሆን በርቱ እንወዳችሆል 👏👏👏👏👏👏👏👏 መርሀባ አህለን ወሰሀለ 💘💘💘💘💘💘💗ሁሉንም እሚወዳቸው 👍👍👍👍👍👍👍👍👈
betam new miwedachu Allah yichemirlachu ❤❤❤❤❤
ማሻአላህአሚርን እና ሳልሀዲንን እንደኔ የሚወድ እስኪ
💘💘💘💘💘💘💜💜💜💜💛💛💚💚💙💙💕💕💟💟👍ዉዶቸ በጣምምም ታምራላችሁ ለናተ የሚሠጥ ሥጦታ ከቶ ምን አለ አሏህ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር 👍👍👍👍👍👍👍👍👍💞💞
ጌታችን የለዉ አምሳያ መዉጁድ ነዉ ያለከይፍያ 👍👍👍👍👍👍 በጣም ምርጥ ስራ ነዉ ስወዳችሁ ለአላህ ብዬ👌👌👌👌💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ማሻ አሏህ
ማሻ አሏህ
ተባረከሏህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚❤💚❤❤💚
ስልህግፕእው
ድፍዥብንይ
sis firdos istiwa yet hede yale aktacha ......esu yenegerenn bnkebel chigr yelewm sis .....more information 0923296041
ከማዳምሸቀል በሆላ እየገባሁአዳምጣችሆለሁ መቸምአይሰለችም መራሀባአህለንወሳህለ መሻአሏህመሻአሏህ✅✅ሊላህብየስወዳችሁ አሏህይጠብቃችሁ
ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ ከጥላት አይን በዱንያም በአሄራም ስማቸውን ማላቅ ክብራችነው ለአማኞች አልሀምዱሊላህ ሰ አ ወሰለም
ማሻ አላህ ወንድሞቸ አላህ ፀጋውን ያብዛላችሁ ወላሂ ከናተ ጀምሮ እሥከመንዙማችሁ ሥወዳችሁ ከኔ በላይ ደሞ አላህ ሡብሀነው ተአለ ይውደዳችሁ
ማሻ አሏህ እደዚህ ነው የሚያምርባችሁ የበፊቱ ን አካሄድ ያዙ ሙሂቦቸ በተረፈ ቀጥሉበት ምርጥ ማድሆች ናችሁ
ማሻ ኣሏህ ደስ ትላላችሁ🥰🥰🥰
ያ ጀመአ ማሻ አላህ የሚባለውን እንለይ ቁርአን መሰላችሁ የሚቁሩት ለጭፈራ ማሻ አላህ አስተግፊሩላህ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ
የተለያችሁእኮናችሁ አሏህ የጠብቃች አሏህያጠክራችሁ❤😘ማአሻአሏህ😘❤💚
ማሻአሏህ ብያለሁ ወገኖቸዋ በጣም እወዳችኋለሁ ወሏህ እደናተ ያለልጆች መንታ መንታም ቢወለድ እህህህህ እውሥጤ ነው የገባችሁት አሏህ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ከቶ እናተን የሚያሥደሥት ቃላት አጣሁላችሁ ወሏሂ
ማሻላህ በርቱ ወንድሞቼ
እንደዉ አንድ ሙሉ አልበም የኒካህ ነሺዳ ብሰሩ ብይ እላለሁ።
ሁሌም ሚደመጥ ሁሌም ወቅቱን የጠበቀ ነሺዳ
Mashaallaah betam des yilal. Nabiyyinaa muhammad suallallaahu aleihi wasallam.
ወድሞቸዋ አላህ ይጨምርላችሁ እማትሠለቹ ልጆች ናችሁ ወሏሂ ደሞ እየተያያችሁ በጣምምምም ደሥሥሥ ትላላችሁኮ አይንናሥን ይያዝላችሁ
የኔ ሙሂቦች እንቁዎቼ😘😘😘😍ሀዬ ገራሚ ነው ሀቂቃ በረቱልን
ከዚ ሽርክ ኢስቲን ዉጡ ለሞተ ሰዉ መርሀበ ለሚን ይበለል አለሃንፊሩ ጠመቹ ሰዉንም አተጥሚሙ አለህ ይህዲኩም
አላህ በረህመቱ ይጠብቅልኝ
ሊላህብዬ እወዳችኋለሁ
ማሻ አሏህ የኛ ምርጦች በጣም የሚያምር ነው ጀዛ ከላህ ኸይረን አሏህ ይጠብቃችሁ እንቁዎች صل لله عليه وسلم❤❤🧡🧡❤
ጎሽ እንደዚህ አደቡን ጠብቃቺሁ ስትነሺዱ እኮ እኛም እንወዳቺሁአለን 👍👍👍
እንደ ኧረ ማማየ ሁሉም አደብ ያለው ሥራ ነው መንዙማቸው
@@ዘይነብ-ቘ1ቸ ባለፈው ዳንስ ቢጤ ጀማምሯቸው አናደውኝ ነበር. ያው የልጅ ነገር.. 😄 እንጅማስ ድምፃቸው ግጥሙ ሁልጊዜም ማሻአላህ ናቸው
@@medystyle3080 ልክ ነሽ ሁቢ እኔም በጣም አናደውኝ ነበር ያው ሰው ሁኖ እማይሳሳት የለም አማ ነብያቶች ሲቀሩ እናም እንድህ አስተካክለው ሲመጡ ደስ ይላል
@@አልሀምዱሊሏህሱመአልሀምዱ sah 👍👍
@@ዘይነብ-ቘ1ቸ awo hulum yamral gin 1 melku shaga milow bich chafara yimeslal isu bicha al tes mamagnm hulum adab alew masha allah allah yi chamirilachew insha allah
amazing sound of amire it is perfect muneshid በጣም ምርጥ ስራ ነዉ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
እንዲህ መለስ ስትሉ ደስ ይላል ለወደፊቱም ስትለቁ አደብ ጠብቃችሁ ይሁን እንወዳቹሀለን
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ይለያል አላህ ይጠብቃችሁዉደታን እስከ ጀነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያስፍልጋል አድድ ግዜ እንኮን ዘና አላችሁ ሁለ ገብ ናችሁ ማሻ አላክ
ሀቢበቲ እርስ በርስ ስትተያዩ ውዴታችሁ እንባዬን አመጣው ሶፍአችሁ ወንድሞቼ አሏህ ይጨምርላችሁ አሏህ አይለያችሁ
Masha allah allah yafizkom insha allah indiw katilubat
Akkuma kanaan iti fufaa marhaban ahleeeen wossaleen ya mizabetillah
ማሻ አሏህ በዚህ ድምፃችሁ እንደዚህ የሚያማምሩ ግጥሞቻችሁን በአደብ ስትነሽዱ በጣም ደስ ይላል ባለፈው የለቀቃችሁት ዳንስ አርጋችሁት አስጠልቶኝ ነበር አሁንም ቢሆን አክት ቀንሱ በጣም አክት ሲበዛ የነሽዳ ወዙ ያስጠላል
ወሏሂ እውሥጤ ነው የገባችሁት እናተ ሁለት ልጆች አሏህ ከዚህም በላይ ይጨምርላችሁ እንወዳችኋለን R ነኝ የቤተሠቦቸ ናፋቂ
ማሻ አላህ ተባረከ አላህ በረቱ ወንደሞቸ
Alleyhisalatu wosalam yaa habibbi yaa Rassulallaha 😭😭😭😭😭😭😭fidaka Abi wo oumi yaa kurret ayuni
ማሻአላህ ተባረክ አላህ እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቸ በጣም ደስ ይላል
Masha Allah
Betam emiyamir sira new betam wedenewal wallahi
Allah hulem selamun yabzalachuh.
Abdu Ateyib ke Ya'a mesra
ማሻ አሏህህህህህህ ቃላት ያጥረኛል አልሙሄም በጣም ሀሪፋፋፋፋ ነዉ
Masha Allah mert sera new bertulegn wedocheee 😍😍😍😍
Masha Allah❤️❤️😍😍
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሏህ እደናተ ያለልጂ ይህለቅ አቦ ትለያላችሁኮ እናትና አባታችሁ እደት አይነት ድአዋ አድርገው ነው የወለዷችሁ 💘💘💘💘💜💜💜👍👍👍👍👍👍👍
መርሐባ ማሻአሏህ
ማሻአሏህ
ማሻአሏህ
በርቱልን ወላሂ በጣም የሚጠፊጥ መዙማ ነው
በርቱልን የቲሸላን ነገር ለዴናቸሁ አንደ ማታደርጉ ከአላህ ገር ምኞቴ ነው ❤❤❤❤💘💘💘💘👍👍👍አላህ ይጠብቃቸሁ ሰወዳቸሁ ለአላህ ብዬ🙏🙏🙏🙏🙏
ማሻ አላኸ ሰለሀዲን እና አሚረ አላኸ ይጨምረላችሁ ምረጥ ወንድማሞች
መሻአላህ እንደዚህ ከክላሲካል የፀዳ ሲሆን እንዴት ደሰ ይላል በርቱ
As wr wb ማሻአላህ ማሻአላህ ደስ ደስ ይላል ወላሂ ማሻአላህ ማሻአላ አላህ ይጨምርላቹ ውድች እንዴት ደስ እንደምል አላህ ከናንተ ጋ ይህን ❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
ሶለሏህ አለሂ ወስለም
ማሻ አላህ ድስ ሥትሉ አላህ ይጨምርልሽ
ሀቢበቶች ማሻአላ።ብያለሁ።አይለያችሁ
ሳላ ዳምጠው like አደረኩኝ ምክኒያቱም ቆንጆ ስራ እንደምትሠሩ ሰለማወቅ
Masha Allah. Wudeta eske jenet yehunelachihu...............
እኔ ከተለቀቀ ጀምሮ ደጋግሜ አይቼው አለው በጣም ነው ደስ ያለኝ እናም በርቱ ወንድሞች ማሻአላ ነው አላህ ይጨምርላቹ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ደስ ደስ ብሎኛል 👍👍👍👍እናም አስተያየታቹ በጣም ነው የሚመቸው ❤❤❤❤❤ማሻአላህ ማሻአላህ እናም አላህ ይበልና ለኢደል አደኋ አዲሥ እንጠብቅ እንዴ አሚር & ሠላህዲን
1ኛ ነኝ መርሀባ ማሻ አላህ
አይይይይይይይ እናተ አስመሳዬች የእውነት ነብያችንን የምተወዱ ትመስላላቹህ አህሪቡ ማለት ምን ማለትነው ኑልኝ የምትሎት ከየት ነው የሚመጡላቹህ የሞተን ሠው ኑልኝ አይባልም ከወደዳቹሀቸው በስነስርአት ሰለዋት አውርዱ
አሪፈ ነዉ baxam desa yilala tinisha malku shaga yamilaw layi anji ahe aref nw😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
መሻ አሏህ ማሻ አሏህ ተዳምጦ እነማይ ሠለች ነሽዳ ነው በርቱ ወድሞች👏👏👏👏👍
ሰላማችሁይብዛ።ማሻአሏህ።አላህ ይጠብቃችሀለ።
መሻአላህ መሻአላህ ይልመድባቹህ በርጋታ በክራር ስታሥጠሉኝ ነበር
Mashaaallah Mashaaallah. Mashaaallah Mashaaallah
ማሻአላህ እንዲህ ነው እሚያምርባችሁ ባረከሏህ ስወዳችሁ 💐💐
ደሥትላላችህ፣አላሕ፣ይሠድኩም፣፣☝️💚🌹👏🤲
Aleykum Abdalussalawaatullaahi wosalaamuhuu alfa alfa alfa marra yaa rasuulallaahSAW wo alaa ahlihii wossahbihii ajma.iin💚💚💚akka dammaaf aannani mi.aaya hin quufamu جزخم الله وخيرن
جزخم الله وخيرن rabbiin isinif dabalu mahaabba rasuulallaahii SAW
ስወጃችሁ ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ በርቱ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ያሰላም ማሻአላህ ከሰው አይን ይጠብቃቹ
Wawoooooo mashallah mashallah mashalla Amir and saladin wodu Alawchlo wondimoche Allah kantegar yehun 💘💘💘💘💘💘💘💞💞💞💞💞💞
masha allha weduche setbek neber
Allha hayate yestachue
Mashaallaa 💖 💖 💖 💖 💖 💖 nuf jiradhaa 🤲🤲🤲🤲🤲💓💓💓
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መሸአሏህ ቀጥሉበት
ማ ሻ አሏህ ማሻ አሏህ
Mashaallah gtmu. Zemawu. enqsqaseyachihu hulu neger betam des ylal .allah ytebqachihu byalachihubet selamachihu ybzaln.
ማሻ አላህ ደስ የሚል መንዙማ አላህ ይጠብቃችሁ
Wow masha allaha mirt neshida nw bertulin inwedachuwalen❤❤❤❤❤❤👍👍👍 👍👍👍
ማሻአላ ሀላ ይጨምርላቹ ወድሞቼ በርቱ
masha allah woganoche allah yetabikachu batam dess yelal
በርቱልን❤❤😘😘
Yena. Maroech 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓merhaba ahlen wesahlen. Wow. Allllah.
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤👍👍👍👍አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ለአሏህ ብየ ከኔ በላይ አሏሁ ታአላ ውድድድድድድድድድ ያድርግልኝ ቀጥሉበት በርቱልን አብሽሩ
መሻላህ ሶላህድን አሚርም መሻላህ
ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ
Mashallah habibi wedenewal abshirulni ❤❤❤
Zendro zegeyachihubn werkoche
Masha'lla amiiree oromiffa itti daballa adaraa 😍😍
ማሻ አሏህ የኛ እንቁ 💗💘💗💗💘💘💘🌷🌷🌹🌹🌹
ማሻአላህ. አላህ ይጠብቃቺሁ. ግን. አክት አታብዙ. ከሁሉም ማዲህ ለኔ. ትለያላቺሁ. ግን. የግል አሥተያየቴ. ከይቅርታ ጋር. አክት. አታብዙ. ከሥራቺሁ. የማይመቸኚ ብኖር. አክት. አወፍ በሉኚ ሁቦቼ
ሀቅ ነዉ
የዛሬዉ ማሻ አሏህ ነዉ
ግን ከአሁን በፊት
ሁለት ሶስሥት ነሺዳ ለይ የነሱ አኳኋን በጣም ቅር ብሎኝ ነበር
ወላሂ እኔም በጣምምምምም ነዉ የምወዳቸዉ
💘💗🌹🌷🌹👌👌👌👌👌👌👌
@@seedamohammed6909 አወማማየ የማይሥተካከል የለም ያሁኑ ይሻላል ሙራዲና 2 ላይ ትንሺ ቅርብሎኚ ነበር. አሁን. እያሥተካከሉነዉ እኛም በሀሣብ አሥተያየታቺን በመሥጠት ቨዶዉን. በታማኚነት. በማየት ላይክ ሸር ሠብ በማረግ ማገዝ. ግን መዙማ ቪዲአነዉ. ተብሏል. እነሡም ይሠራሉ. እኔም አያለሁ. አላህ ሂዳ ይሥጠን.
@@ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ አሚንንን ዉደ ኢንሻ አሏህ ያሥተካክላሁ
ማሻአላህ የኔ ልዩዎች
Masha allah salahdin sirachun hullu batam naw yemiwadaw allah yicamirilachuh 😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አለህ ኑሩ
ሥጠብቅ ቆይቸ አልፎኚል. ላዳምጥና. እመለሣለሁ ኢሻአላህ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ ❤️
Masha allah mirt sra new wudoch
😍
mirtochu 20tttttttt
Masha aallh 💚💯💛👌
👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Merhaba😍😍
Masha'Allah!!❤❤❤❤
🤲May Allah S.W.T blessed both of you💜
Masha Allah tabaraka Allah 💛💜♥️ rabbi sina haa eegu 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
መሻ አላህ
መሻ አላህ
መሻ አላህ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ማሻአሏህ እደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ሀባይቢ💚💚💚
አሚሮ አደገ ያስላም ማሻ አላህ🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bayee namtii Tolaa jabdhaa😍😍😍
መሽ አለህ አለህ ይጠብቀቹ በእዝነቱ ❤❤❤❤❤❤
Masha allahe wedocha allahe yakoyachu👏👏👏
ሞሻአላህ👏👏👏😍😍😍😍
አልላህ ይጨምርላቹ
Masha Allah Yane Mertoche Allah Yechamrlachu Allah Yetabekachu
መሻላህአላህይጨምርላቹሁ