2ቱ ወንድማማቾች "ድንበርም የለው ማማሩ" አሚር ሁሴን እና ሰለሀዲን ሁሴን መንዙማ Amir Hussen & Selehadin Hussen Menzuma

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 995

  • @lucyhabash1297
    @lucyhabash1297 4 ปีที่แล้ว +93

    ዋዋዋዋዋ ማሻአላህ ፈጣር ይጣብቃችሁ እኔ የአርቶዶክስ እምናትን ተካታይ ነኝ ሙስሊም እህት ውንድሞቼ ከልቤ እውደቹሃለው

  • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
    @ሰሚራእናቷንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +284

    አልሀምድሊላህ በቅርቡ ነው የሰለምኩት ወላህ አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ ቤተሰቦች ግን ክርስቲያን ናችሁ

    • @ናፍቆትልቤንጎዳው
      @ናፍቆትልቤንጎዳው 4 ปีที่แล้ว +18

      አብሽሪ እህቴ ቤተሠቦችሽንም አሏህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራልሽ ዱአዕ አድርጊላቸው

    • @seyfedinmohammed9010
      @seyfedinmohammed9010 4 ปีที่แล้ว +13

      ሰሚራ ማሻአላህ ኢስላም እኮ ሰላም ነው አይዞሽ ቤተሰቦችሽን አላህ ቀጥተኛወን መንገድ ይምራቸው

    • @seadalovenafakiwa1076
      @seadalovenafakiwa1076 4 ปีที่แล้ว +4

      abshiri wudewa

    • @zA-qd2tq
      @zA-qd2tq 4 ปีที่แล้ว +4

      አላህ ቀጥተኝዉ መገድ ይምራልሽ ዉዴ አብሽር

    • @nejusemater9245
      @nejusemater9245 4 ปีที่แล้ว +1

      Abshirlgn masha allah mesgana yegabaw allahu tala seladalash la betasabochshm allah hedayawen yestachaw

  • @fethiamusama2032
    @fethiamusama2032 4 ปีที่แล้ว +24

    ማሻላህ አላህ በዱኒያም ባሆራ አይለያቹ ውድ የእስላም ወንድሞቼ በርቱ አላህ ይጨምርላቹ

  • @ዙዙነኝየኡዝሀቢቢኑርተማሪ
    @ዙዙነኝየኡዝሀቢቢኑርተማሪ 4 ปีที่แล้ว +12

    አሚንንን ያረብ አላሕ ይጠብቅልንን ኡሥታዛችንን
    ሸህ አቡበክርን ሡለይማን እረጅም እድሜ ውዶቸ

  • @fatumaali4915
    @fatumaali4915 4 ปีที่แล้ว +64

    👌👌👌የሙሀመድ ኡመቶች እህት ወድሞቼ አላህ ባላችሁ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ አላህ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ ያረላህ

    • @rahmarahma7430
      @rahmarahma7430 4 ปีที่แล้ว +2

      Amennn yareb amin yareb amennnnn yareb muslim wendmoche ehtoche

    • @azezradeh2971
      @azezradeh2971 4 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @noornoor-hn3ou
      @noornoor-hn3ou 4 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን አሏህናነቢ ወደው ያሦድዷችሁ

    • @selam6848
      @selam6848 4 ปีที่แล้ว

      Lesu blesh lewadadshin allah yiwdadsh😘😘

    • @Hጎጃሜዋ
      @Hጎጃሜዋ 4 ปีที่แล้ว

      እኛምእንወድሻለን

  • @ffss4488
    @ffss4488 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱባሀን አላህ አላህ ይህደና ያረቢ መዉሊደ ቢዳአ ነዉ ግን አቤት በዚህ ደምፀ ቁርአን ቢሆን ዉዶች

  • @Luna-gc8py
    @Luna-gc8py 4 ปีที่แล้ว +4

    Amiru tnshu ahunm adege bedinu tantso yeni abat ❤❤❤masha Allah yeni wondmoch Allah ychemralachhu
    S.a.w

  • @mrvip5021
    @mrvip5021 10 หลายเดือนก่อน

    የመውደድ ደብዳቤ ይድረስልኝ ጦይባ ጋደም ካለው ንጉስ ካረጓዴው ቁባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሡለሏህ

  • @semirakedir8771
    @semirakedir8771 2 ปีที่แล้ว +3

    ኖረውም አልፈውም ጥላ ከለላዬ አማላጁ ነቢ ኢማማው ነብዬ

  • @ኢክራምሀበሽይረሱሉንናፋቂ

    ሰላሙ አለይኩም ጀማሉ ሰላሙ አለይኩም ጀሚሉ ድንበርም የለው ማማሩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @የኡሚናፍቂነኝ
    @የኡሚናፍቂነኝ 4 ปีที่แล้ว +40

    አይይይይ የኔ ነገር መዳም የሥራዋን ይስጣት በጉጉት ስጠብቀው ነበር የቆየሁት እወዳቸዋለሁ አላህ ያበርታችሁ ማሻ አላህ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሸሊላ ኢማሙ።ማሻአላህ ተባረከላህ።ጀመአውን በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ።

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว +16

    ሰላሙአለይኩም ጀማሉ ሰላሙአለይኩም ጀሚሉ ድበርም የለዉ ማማሩ እዉነት ነዉ ማሻአላህ መዉልድ ዉስጤነዉ እኔም መውልድ አክባሪ ነኝ

  • @kathirakathira2882
    @kathirakathira2882 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉዶቼ አለሀ የጊዘቹ ወለሂ ዲምፀቹሁን ሲሳማ ሊቤ ይቆሲለል አለቅሰለሁ አሚር ጨሚረህ ዲምፂህ አቆሰለለኝ ጊን ኢኮ በኢመኔ የጠነከር

    • @kathirakathira2882
      @kathirakathira2882 2 ปีที่แล้ว +1

      የቂረአትም ጢፈጢነ ኢነንተን ሲስመነዉጊን በዱአቹህ አጊዙኝ💞💞💞💞💞

  • @ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ
    @ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ 4 ปีที่แล้ว +22

    ማሻአላህ ሙሂቦቸ አላህ ይጠብቃቺሁ በጣም ደሰ ይላል 👏👏👏👏💚💚💚💞💞💗💗💗💓💓💓💓💓💓👏👏👏👏👏👏👏

  • @iyiyasirabdelfeta1089
    @iyiyasirabdelfeta1089 4 ปีที่แล้ว +61

    👳ድንበርም የለው ማማሩ
    ሀቢቡና
    ⛤መውሊድ መውሊድ ⛤
    😍😍😍😍😍😍

    • @hikmaseid9453
      @hikmaseid9453 3 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአሏህህህህ

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ።ተባረኩ ከነጀመአችሁ በአንድነት ።አላህ ይጨምራላችሁ።አላህ ከበላው ሁሉ ይጠብቃችሁ።በርቱ።

  • @zainabuhussein7177
    @zainabuhussein7177 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይውደዳችሁ ወድሞቼ ኢሸአላህ አገር ስገማ ባላህ ፍዳድ ማገኚት እፈልጋለሁ እወዳችዋለሁ ቅመሙች ወላሂ ብቤን ነው የነካኚ አያት ላይክ አርጉኚ

  • @isakmohamed7803
    @isakmohamed7803 4 ปีที่แล้ว

    Mashallah mashallah allah umrachun yarzimilin Amir and sahladin 1000 amanuru yenebi wodajoch

  • @ሰሚራየአሚርሁሴንአድናቂነ
    @ሰሚራየአሚርሁሴንአድናቂነ 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ የኔ ማሮች እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለእኔ አንዴኛየ ናችሁ ኑሩልኝ

  • @zabibalove9378
    @zabibalove9378 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ድምፅ አቤት ግርማ ሞገስ ብቻ ቃላት የለኝም ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ወንድሞቼ አሏህ ይጨምርላችሁ ባላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ደጋግመው ቢሰሙት አይጠገቡም
    በእምነቴ እንድፀና ከጥሜት እንድጠበቅ ሰበብ ያደረገኙ ዶ/ር ሸይኽ አቡበክ ሱለይማን ስማቸውን ስታነሱት በጣም ደስ አለኝ ለሁሉም ኡስታዞቻችን አሏህ ይጨምርላቸው 20 ትትትትትትትትት ከአፊያ አሏህ ይወፍቃቸው
    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @ፋጡመትየረሡለሏህወዳጅየሸ
    @ፋጡመትየረሡለሏህወዳጅየሸ 4 ปีที่แล้ว +27

    የመውደድ ደብዳቤ ይድረስልኝ ጦይባ ጋደም ጋለው ንጉስ ካረንጓደው ቁባ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ከመከምካሚል
    @ከመከምካሚል 4 ปีที่แล้ว +1

    ወላሒ ወላሒ ለ አላህ ብዬ ውድድ ዉድድድ ነው ማረጋቹ አላህ ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋር ይስጣቹ አሚን ያረበል አለሚን

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰለዋቱረቢአለይክያጀማሉ።ድንበርም የለውም።ምርጥ ነሺዳ።አመት አመት አይለየን ።ብቻ አንዲትሰንኝ ግጥሙን አሰተካክሉት።መጨረሻችሁንናመጨረሻችንን ያሳምርልን።በርቱ።ሰንቱን ወጣት በናንተ ይደሰተል።አላህ ልጆቻችንን ከበላ ይጠብቅልን።

  • @theidealmuslim1497
    @theidealmuslim1497 4 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ ለአላህ ብዬ እወዳችዋለሁ (keep it up mashallah)እንኳን ለመዉሊድ አደረሳቹህ😘😍

  • @AsiyaaSharafuu
    @AsiyaaSharafuu 4 ปีที่แล้ว +22

    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    💚💚💚💚💕💕💕
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    💘💘💘💘💘💘💘💘💘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ያሰላም ያሰላም እዴት ያማረነው አሏህ ይጠብቃችሁ ልዩዩዩዩዩዩዩዩ ናችሁ እኮ

  • @yasirahmad8751
    @yasirahmad8751 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    የኛ እንቁዎች አሏህ ይጠብቃችሁ እንኳን ለሀቢቡና ሙሀመዲ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም መውሊዲ በሰላም አደረሳችሁ

  • @ሀሊማወሎየዋየረሱልወዳጅ
    @ሀሊማወሎየዋየረሱልወዳጅ 4 ปีที่แล้ว +5

    እዳው ብሰማው ብሰማው አልጠግበውአልኩያሠላም ማሻአሏህ ባሪከላፊኩም💞💞👏👏👏👏❤️❤️

  • @tofaman8083
    @tofaman8083 4 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም የሚያምር ነገር ነው ያለው ማሻ አላህ አላህ በረካ ያድርጋቹ

  • @kairyakairya6151
    @kairyakairya6151 4 ปีที่แล้ว +46

    የኛ ምርጦች ሺ ግዜ ላይክ ቢደረግ

    • @ከመከምካሚል
      @ከመከምካሚል 4 ปีที่แล้ว +1

      ምን ሺ ብቻ ቢልዮን ገዜ እዃን ያንሳቸዋል

  • @mbetmi1320
    @mbetmi1320 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ወንድሞች ባርቱ

  • @zizuyabaselua7033
    @zizuyabaselua7033 4 ปีที่แล้ว +16

    ወላሂ በቻልኩ እና 100000 ላይክ በሰጠሇችሁ
    ያረብ 20ትትትትትትት
    የኛ ጀግኖች ኑሩልን ነፍ አመት
    💚ሰላሙ አለይኩም ጀማሉ 💚
    💚ሰላሙ አለይኩም ጀሚሉ💚
    💚ድበርሜለው ማማሩ 💚
    💚💚💚💚💚💚💚💚
    💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @alaminmohammed9883
    @alaminmohammed9883 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይወደዳዳዳዳችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉኝ በዱኒያም በአኪራም ተደሰቱ
    የአላህንና የረሱልን የወሊዬችን ወዴታ አላህ ይሰጣችሁ

  • @ruqayyahhassan8357
    @ruqayyahhassan8357 4 ปีที่แล้ว +14

    Masha'Allah❤❤❤❤ Ya Allah❤ love you guys, keep going forward no matter what, and keep doing what you're doing Insha'Allah ❤❤

  • @kathirakathira2882
    @kathirakathira2882 2 ปีที่แล้ว +2

    ዉዶቼ ኢነንተን የልወደደ ነቢዩን አይወድም ጊን ወለሂ በሚሰመቹህ ሰአት ሁሌም በኢመኔ ዪጠነኪራለሁ ጀዘአ ኩሙለሀ ከየራን ሚን ሊበለቹህ ኢንደንተ አይነት በል ኢነዲወፊቀኝ ኢመኘለሁ በአለህ ዱአ አርጉሊኝ አቲለፉኝ በአለህ👂👂👈💖💖💞💞💞🙏

  • @zenittube2398
    @zenittube2398 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአሏህ የኛ ምርጦች አላህ ፍቅሩን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ

    • @foziyaahmed5080
      @foziyaahmed5080 2 ปีที่แล้ว

      Mewled telalacuhende serkegnhoch

  • @faizamal3880
    @faizamal3880 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግናወች አላህ ይጠብቃችሁ መሻ አላህ ስታምሩ አልሀም ዱሊላ። ሙስሊም በመሆና።

  • @hayatseid9854
    @hayatseid9854 4 ปีที่แล้ว +3

    ነቢየ ያንተ ፍቅር አስጎንብሶ ያፅናን ጀማሉል አለም

  • @LvamHabeb
    @LvamHabeb 4 ปีที่แล้ว

    አሰላማአለይኩም ወረህመቱላሂወበረካትሁ መሻአላህ አላህይጨምርላችሁ። አሚር በድምጥህ ቁርአንን ቢሰማበት

  • @nasriyamohammed8407
    @nasriyamohammed8407 4 ปีที่แล้ว +4

    Mashallah betam arif sira new...allah yixbqachu 😁💞💞💞💞

  • @saedya3405
    @saedya3405 4 ปีที่แล้ว +2

    ሶለሏሁ ወዓለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃቹሁ የኛ እንቆች

  • @coffetube2074
    @coffetube2074 4 ปีที่แล้ว +3

    አላህን አላህን ወንድሞች ነፍቀቹኝ ነበር እንኳን በሰለም በጤና መጠችው

  • @kameelasaeed3809
    @kameelasaeed3809 4 ปีที่แล้ว

    ነብያችን የአላህ ባሪያ ናቸው የአልህመልእክተኛናቸው ፊዳካ አቢወኡሚ ወነፍሲ ፊዳትሁን ያረሱለላህ

  • @rezikahussein8549
    @rezikahussein8549 4 ปีที่แล้ว +19

    Salallaahu Alleyhi wosalam maasha Allaah ye hadra kimemoch 20tttttt

  • @tiybagizawo9788
    @tiybagizawo9788 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ፍቅሩን ያብዛላቹ ኸይሩን ያብዛላቹ

  • @hfjgjfg7838
    @hfjgjfg7838 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ምን ብዬ ልግለፃችሁ ውቦች

  • @kedirmencha
    @kedirmencha 4 ปีที่แล้ว +2

    I appreciate Amire& Saladin Masha Allah conti..........

  • @zuzuzuzu3382
    @zuzuzuzu3382 4 ปีที่แล้ว +4

    ኢድ አለን አንድም ሁለትም
    ሙሚኖች ሁነ ምደሰቱት በመውሊዱ
    ሀያትትትት ውዶቼ ስወዳቹ እኮ

  • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي

    አሏሁመሶሊ ወሰሊም አላነብይና ሙሀመድ
    ሱለሏሁአለይሒ ወሰለም ፊዳከ ነፍሲ ያረሡለሏህ
    ፊዳከ ኡሚ ወአቢ ያረሡለሏህ😭😭😭😭😭

  • @aydaabdullahi776
    @aydaabdullahi776 4 ปีที่แล้ว +4

    Masha Allah hayatttttttt wudoche 😍😍😍🤩🤩🤩❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞

  • @zeynebzeyneb6396
    @zeynebzeyneb6396 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻኣሏህ ብያለሁ ሸውቁ ለኛም ይወፍቀን ኣሏህ ይጠብቃችሁ ቀጥሉበት ኣሕባቢ

  • @zdneg9508
    @zdneg9508 4 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ሂዳያ ይስጣቹ በዚህ ድምፃቹ ቁርአን አስቀሩበት እሄ ቢዳአ ነዉ አላህን ፍሩ
    ነብዩ በመጨፈር በድሜ በመደለቅ ሳይሆን ሱናቸዉን በመከተል ቢዳአን በመራቅ ነዉ የሳቸዉ ዉዴታ ምንገልፀዉ

  • @Rነኝየአላህባሪያ-p9t
    @Rነኝየአላህባሪያ-p9t 3 ปีที่แล้ว

    Allahamidilh 1 amete new musilim kehunkuny bexami desiteny neny

  • @ተቅያማህሙድ-ቨ7ረ
    @ተቅያማህሙድ-ቨ7ረ 4 ปีที่แล้ว +13

    ወደሀገሬም ስገባ እናተን ማገኘት ምኞቴ ነው እናተ የአላህ ውቦች ባሪያ ክፏችሁን አልስማ ከነቤተሰማችሁ

    • @selam6848
      @selam6848 4 ปีที่แล้ว

      Enem wellhi ena ensha allh inem agagnachewalw be allh fiqad bicha le hagarachin yabqan ena amirin kemayet yebelexe ye guwaguwahut enatachewun mayet new allh rajiim hayat yistalin ina.......

    • @hayatbintbaba318
      @hayatbintbaba318 4 ปีที่แล้ว

      ሣህ ቢሆን ደሰ ይላል 👍

  • @محمدعبداللهخميسالكعبه
    @محمدعبداللهخميسالكعبه 4 ปีที่แล้ว +1

    ለናተ ኮሜት ላይክ ያልተደረገ ለማን ይደረግ ቃላት ያጥረኛል ምን ምን ለበላችሁ ወላሒ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥💗💗💗💗💗💗💗💗💘💘💘💘💘💘💘💘💘አሏህ ይጠብቃችሁ በርቱ የኛ ምርጦችችችችችችችችችችች

    • @amenaabdu7350
      @amenaabdu7350 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ወላሂ 💚💚❤❤

  • @fhfhdgdh15
    @fhfhdgdh15 4 ปีที่แล้ว +3

    ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ኣላህ ይጠብቃቹ ምርጦች

  • @nesriakedirnesriakedir7224
    @nesriakedirnesriakedir7224 4 ปีที่แล้ว

    Mashaallah mashaallah mashaallah mashaallah widoche welahi Kal atahulachu, bertuln Allah yagzachu, allah yabertachu, gena bizu entebkalen inshallah

  • @ሲሀምነኝአብድሪዋ
    @ሲሀምነኝአብድሪዋ 4 ปีที่แล้ว +16

    ማሻአሏህማሻአሏህየኔምርጦች❤❤❤❤❤❤👈

  • @zmzmzmzm8481
    @zmzmzmzm8481 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ የኔ ውዶች ስታምሩ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @hayatkebede2365
    @hayatkebede2365 4 ปีที่แล้ว +6

    Mashalah sewadachehu Allah yechamerelschu

  • @hikmaseid9453
    @hikmaseid9453 3 ปีที่แล้ว +1

    አልሀም ዱሊላህ ኑሩልንንንን

  • @ኹዝቢየዲዘይኔየጭቁቀንያኔ
    @ኹዝቢየዲዘይኔየጭቁቀንያኔ 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ የኔ ዉቦች አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @hanoofmohammed6025
    @hanoofmohammed6025 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ድምፃቺሁ ልዩ ነው ሰ አ ወ

  • @noornoor-hn3ou
    @noornoor-hn3ou 4 ปีที่แล้ว +5

    የኛውዶችሁ ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    አሏህ ይጨምርላችሁ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥💟💟💟♥♥♥♥♥💟💟💟💟💟💟💟💟

  • @AbsalatArero
    @AbsalatArero ปีที่แล้ว +1

    I'm orthodox but I love manzuma ❤❤❤

  • @zufanitijjanii2959
    @zufanitijjanii2959 4 ปีที่แล้ว +3

    bertu wodimoche Alla idmachu yekoyelen inshallah melkam mewlid💕💕💕💕💞💕💕💕💕

  • @nejusemater9245
    @nejusemater9245 4 ปีที่แล้ว

    Masha allah muhiboch ejeg betam new meyamraw haqiqa kalatoch yatragnal Allah yakberachu

  • @dasdsdd7818
    @dasdsdd7818 4 ปีที่แล้ว +3

    መመሽአለህ አለህ ይጨምርለቹህ በዚው ቀጥሉበት በሶስተችሁ ነው የሚየምርበችሁ !!

  • @mnooshalaa3908
    @mnooshalaa3908 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ለመውሊዱ ያደረሰን አላህ ምስጋና ይገባው

  • @ሀሊማወሎየዋየረሱልወዳጅ
    @ሀሊማወሎየዋየረሱልወዳጅ 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ
    አሠላማሊኩም ጀማሉአሰማሊኩምጀሚሉድበርምየለውማማሩ ያሠላምያሠላምምምምምምምም አሏህይጠብቃችሁ የኛጀግኖች ነፍአመትኑሩልንየኔማሮች❤❤🙏🙏🙏🙏🌺💐💐💞💞💝💝💚💚💕💕💞💞

  • @abdurahimabdlsemed8925
    @abdurahimabdlsemed8925 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እጅግ በጣም ምርጥ የመውሊድ ስጦታ አላህ የሁሉም እድገት ይጀባቹ ከምቀኛ ሸረኛ ሀሲድ ተንኮለኛ አላህ ይጠብቃቹ ሀያያያያያያት

  • @nejwabintmahi5478
    @nejwabintmahi5478 4 ปีที่แล้ว +3

    Mashallah allah yechmrelachu💖💖
    Hayat wedoche❤❤❤❤

  • @hayatandmamatube8032
    @hayatandmamatube8032 3 ปีที่แล้ว +1

    መሻ እላህ እላህ ይጨምርላችሁ እንደየ ባገኝኃችሁ ወላሂ ላያችሁ ናፍቂያልሁ

  • @rihannamahammada20s29
    @rihannamahammada20s29 4 ปีที่แล้ว +4

    Masha Allah mertoche Allah yechemrelachuu🥰🥰🥰🥰

  • @anecaethupea5673
    @anecaethupea5673 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ደስ ይላል በጉጉት ነበር ስጠብበው ነበር አላህ ይሰብቃችሁ በርቱ

  • @enatmediya785
    @enatmediya785 4 ปีที่แล้ว +4

    መሻ አለ ውድ ያእስለም ጄግኖች ቀጥሉባት ያምትሳሩት ስራ ሁሉም ምማርኩናቻው ሽሂ ግዜ ለይክ ብድር ዳስ ይለኛል ግን ምቻሎ አንድነው ሶስት ስልክ አሌን ባሶስትም ያሙስልም ምድያን ስብስክራይብ እና ለይክ በማራግ ካጎን እሆናሎ እናቴንም እንዳዛዉ

  • @اللهالله-ش2ث
    @اللهالله-ش2ث 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ የኛ እንቁወች አላህ ይጨምርላችሁ

  • @seadalovenafakiwa1076
    @seadalovenafakiwa1076 4 ปีที่แล้ว +3

    masha Allah yegna mrtochi stamru❤❤❤❤❤❤

  • @ተቅያማህሙድ-ቨ7ረ
    @ተቅያማህሙድ-ቨ7ረ 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድሞች አላህ ይጠብቃች በጣም ነው ለአላህ ብየ የምወዳችሁ

  • @mrahmed3408
    @mrahmed3408 4 ปีที่แล้ว +13

    መሸአለህ መሸአለህ ውዶች አለህ ይጣብቃቹ

    • @jetoja4637
      @jetoja4637 3 ปีที่แล้ว

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yasirahmad8751
    @yasirahmad8751 4 ปีที่แล้ว

    መውሊዲ የደስታ ቀናችን ነው ያሰላም ያሰላም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fantunasir6956
    @fantunasir6956 4 ปีที่แล้ว +3

    ድንበርም የለው ማማሩ😍😍አዎ ድንበር የለውም።

  • @bayanfaydu706
    @bayanfaydu706 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላ ምናይነት የማይጠገብ ነው አላ ይጠብቃቹ የኛ ውዶች

  • @ሀሊማወሎየዋየረሱልወዳጅ
    @ሀሊማወሎየዋየረሱልወዳጅ 4 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    በጣምደሰሰሰሰሰሰይላልልልልልልልል ያሠላምአሏህይጠብቃችሁየኔማሮች💞💞💝💝💝🙏🙏🙏🙏💐💐🌺🌺❤❤💞

  • @abdiedin4603
    @abdiedin4603 4 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah. Taqabaalii Allah Jazaa kumulaah keyraan.

  • @ኹዝቢየዲዘይኔየጭቁቀንያኔ
    @ኹዝቢየዲዘይኔየጭቁቀንያኔ 4 ปีที่แล้ว +4

    Mashaalhi yeni Muhiboche alahi yitbqachihu💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚👏💚👏💚👏💚👏💚👏💚👏💚👏💚👏💚👏💚👏💚👏💚👏💚ሰላም አለይኩም ጀማሉ ሰላም አለይኩም ጀሚሉ ድንበርም የለው ማማሩ ❤ሀዬዬዬዬዬዬ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hayatbenteslam5462
    @hayatbenteslam5462 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah wendimoch allah yetebekachu betam dess yelali

  • @amenaabdu7350
    @amenaabdu7350 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZehraAhmed-wg4ud
    @ZehraAhmed-wg4ud 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ከምንም በላይ በጣም ደስ ይላል አሚርና ሳላሁዲን በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ሀያታችሁን ያርዝመው 🌹💞💓💐

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀማሉ አለም፣ሙሰጠፋጀማሉ አለም።ሰለሏሁአለይሂ ወሰለም።አደደሀልቂሂ፣ወሚዳዲከሊማቲሂወሪዳነብሲሂ፣ወዚነተል አርሺሂ።
    ያጀመአ ጀዛኩሙሉሐይረን።በርቱ።መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ።ጎራው በርታ።አላህ ይጠብቃችሁ።

  • @habebamuzeyn9924
    @habebamuzeyn9924 4 ปีที่แล้ว +3

    Masha Allha ❤❤❤❤❤👏👏👏🙏

  • @hawahabeshawit1882
    @hawahabeshawit1882 4 ปีที่แล้ว +1

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاء ماشاء الله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    صلى الله عليه وسلم💐💐💐💐💐
    ሙሀባወቸ ወላሂ ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤💐💐💐

  • @ahmedhasenali4764
    @ahmedhasenali4764 4 ปีที่แล้ว +3

    ያሀቢቢ 😭😭😭 ናፈቁኝኝኝ❤❤❤❤

  • @أدرِكنايارسولالله
    @أدرِكنايارسولالله 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅልን ጀግኖቻችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም💞💞💞👏👏👏💚💚💚💚

  • @martyimohammed7189
    @martyimohammed7189 4 ปีที่แล้ว +5

    Mashaallah ❤❤❤❤

    • @madinatown6554
      @madinatown6554 4 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👈💪

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነሺዳ አሚር ሁሴን አላህ ይጨምርላችሁ

    • @mouniraabedo9708
      @mouniraabedo9708 4 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ
      ማሻ አላህ
      በጣም ደሰ ይላል

  • @አላህወኪል-ተ3ዸ
    @አላህወኪል-ተ3ዸ 4 ปีที่แล้ว +2

    መአሻላህ ወንድሞቼ እዴት ናቹ አላህ ይጨምርላቹ

  • @hawayenatenafake5762
    @hawayenatenafake5762 4 ปีที่แล้ว

    እትቂላሂ ያአኮኒ ኩሉኩም ☝☝

  • @hነኝሀበሻዋየነቢወዳጅ
    @hነኝሀበሻዋየነቢወዳጅ 4 ปีที่แล้ว +4

    እኳንለውዱነብይመውልድአደረሣቻሁ

  • @aboodvipp6378
    @aboodvipp6378 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ ሀየ ሀየ ሀየ