ሰው ያልሰማው የህይወቴ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
    gofund.me/a19c...
    CASHAPP AND ZAIL 7028303515
    AWASH BANK 01320851954200
    birhan bank 1000637390964
    በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
    OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
    #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God .
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m.facebook.com...
    FOLLOW ME
    ...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

ความคิดเห็น • 189

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 11 หลายเดือนก่อน

    ይትባረክ እዉነት ከልቤ በጣም የሚወደድ ሰው ነው የክርስቶስ ጸጋ ይበዛልህ ነህ ሁሉም መዝሙር ያንተ እሰማለሁ መንፈስ ቅዱስ የተሞላ መዝሙር ነው ስውን ሳይሆን ክርስቶስን ብቻ አገልግሉ ንፁህ ልብ ነው ያለህ እወድሀለሁ በጣም ወንድሜ ❤️🥰💖😍

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 11 หลายเดือนก่อน +7

    ይትባረክ
    ቀጥተኛ ስሆንክና ስለማታስመስል በጣም ነው የወደድኩህ።
    በቃ ሰው ራሱን ሲሆን ጥሩ ነው።
    አንተን ጌታ ባያገኝህ ምን ልታደርግ እንደምትችል የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው።
    እዚህ ሾው ላይ ድምፅህን ዝቅ አድርገህ እየጎተትክ (እንደ ይሳኮር) ብታወራ አዳሜ ውይይይ ይል ነበር።
    በአንተ ውስጥ ራሴን አያለሁ። ብቻ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @BIRHANULANBEBO
    @BIRHANULANBEBO 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቦኤዝ ያልከው ወዳጅህን እግዝአብሄር ይባርከው ። በህይወታችን አንድ ወሳኝ ሰዎች ከጎናችን እንዳይጠፉ ያደረገ እግዝአብሄር ይባረክ ።

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu 11 หลายเดือนก่อน +17

    መድረክ ላይ ሌላ ሰው ነህ አነጋገርህ ደግሞ ሌላ ነው ትዕብት ይታያል ወንድሜ ተመለስ ❤❤

    • @AregaChapi
      @AregaChapi 11 หลายเดือนก่อน

      La egzabher zamara enji sereke ende wodet yimelesi wode zefan ara negative atihunu bendezi ayinet negar

  • @raheldjene
    @raheldjene 11 หลายเดือนก่อน +6

    ተባረክ ስትዘምር ልብን ያረሰርሳል በመንፈስ የተሞላ ይብዛልህ ለብዙዎች አብሶ በሰው ሐገር ላለነው ❤❤ መጽናናት ሆኖናል blessed

  • @enadade1573
    @enadade1573 11 หลายเดือนก่อน +4

    ይትባረክ በጣም ነው የምወድህ ሰትዘምር ውሰጤ በደሰታ ነው የሚዘለው አብዝቶ ይባርክህ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @tigisttravel
    @tigisttravel 11 หลายเดือนก่อน +7

    ይትቤ የሀረሩ የኤፍራታ ቸርች ዘማሪ በጣም እንወድሃለን ገና ብዙ ይጠብቅሃል ተባረክ ሀረሮች እንወድሃለን. ሁሌም.

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 11 หลายเดือนก่อน +2

    በልጅነትህ የደረሰህ ጥቅስ ትክክል ነው ሲደርስህ አሁንም ደግመህ እሱን ቃል አሰላስል

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 11 หลายเดือนก่อน +5

    ከምር ይኼ ዘማሪ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ዝማሬዎቹ ውስጤን ነው የሚነካው ክበርልኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ማርያምን ትችላለክ

    • @zgetahun
      @zgetahun 11 หลายเดือนก่อน

      Same😊

    • @sl6109
      @sl6109 11 หลายเดือนก่อน +1

      Yetu zemare? Ene eskemawukew leloch yawotutin new mizamiraw

    • @shumetzerihun7951
      @shumetzerihun7951 11 หลายเดือนก่อน

      @@sl6109 ሌሎች ያወጡትንም ቢሆን ደስ ይላል የሚዘምርበት መንፈስ ለእኔ ግን በጣም ተመችቶኝ ነው የማየውና የምሰማው የአቀራረቡ ለዛ የሆነ ድርቅ ያለ አይደለም እራሱ በፈለገው ዌይ ነው የሚዘምረው

  • @Ibelongtojesus1961
    @Ibelongtojesus1961 11 หลายเดือนก่อน +2

    You are physically out of bus terminal but your spirit and emotion is still there.
    አትመጻደቅ። አርባ ምንጮችን ሄደህ ይቅርታ ጠይቃቸዉ።

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፊ እኮ በረከታችን ነዉ። መዝሙሩን በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @burtukanalemayo4124
    @burtukanalemayo4124 11 หลายเดือนก่อน

    ይተ ተባረክልን ጌታ ይባርክህ በክፍል አንድ ምንም አልኮመትኩም ነበር ምክንያቱም የክርስቶስን ባህርይ ስላታዉብህ አሁን ግን አሄን vido የገለፀልኝ ያው በጣም ከልጅነትህ የነበረዉን ባሃርይ ሳይ ከዛ ሂዎት ዎቶ ማገልገል በጣም መታደል ነው
    እና በተጨማርይ ይቅርታን እና ዝቅ ማለትን ትንሽ ብትጨምር ባንተ ዉስጥ ላላው ፃጋ ስትል ከንዴት ብትቆጠብ በይበልጥ መልካም ነው ተባረክ በጣም ነው ዎዳሃላው ዎንድሜ ፓስተር ተባረክ

  • @abelg3316
    @abelg3316 11 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks!

  • @መልካምነትለራስነው-ጨ6ዠ
    @መልካምነትለራስነው-ጨ6ዠ 11 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ካስሽ ተባረክ ባንተ ፀጋ ብዙ ተባርኬአለው
    ዘማሪ ይትባረክ ተባረክ መንፈሳዊ ብስለት ትንሽ ማነስ ይታይብሀል ታረም የስጋ ማንነትህን ግደል

  • @munhagos272
    @munhagos272 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይትቤ አንተ ስትዘምር ኡፍፍፍፍፍፍ ቃላት የለኝም ተባረክ

  • @worldlywonders12
    @worldlywonders12 11 หลายเดือนก่อน +2

    @Pastorkasahun እግዚአብሔር ይባርክህ ሰዎችን ስለምትጋብዝልን። በጥሩም በመጥፎም እንድንማር ስለምታደርግ። ነገር ግን አንድ ነገር የምነግርህ አንተን በሚገባ interview ያደረገህ ሰው አለ ብዬ አላስብም። በጣም ብዙ ልንማርብህ እንችላለን ዘማሪዎች ሆኑ እኛ ተመልካቾች። ከአገልግሎት ቆይታ እስከ እግዚአብሔር ቃል hermeneutics, ከAcademic literature እስከ emotional maturity plus marriage life። እናም ጥያቄዬ አንተን በሚገባ interview የሚያደርግህ ሰው ብታዘጋጅልን እላለው ተባረክ።

    • @alemhailemariam3682
      @alemhailemariam3682 11 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ፓስተር ካሳሁንን ለመስማት በጣም እጓጓለሁ

  • @ketselamekonen1344
    @ketselamekonen1344 11 หลายเดือนก่อน +4

    ❤ፓሥተር ከአሁን ጌታ ይባርክህ የምታቀር ባቸውኖ ሁሉ ዘግጅቶች ❤እባረክባቸዋለሁ።

  • @MyJesus484
    @MyJesus484 11 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩልኝ ይትቤ n pastor ካስሽ 😇♥️😇♥️

  • @selamzeray5345
    @selamzeray5345 11 หลายเดือนก่อน

    Wawww tebarek ytbe xegaw ybzalh ante bereketachinneh paster kasahun geta ybark 👉 bemiketlew 🙏 degmo ytbark tamuru btgabzew

  • @mercy242
    @mercy242 11 หลายเดือนก่อน

    አስመስለህ ብዙ ማለት ትችል ነበር ግን እውነቱን ስለተናገርክ ተባረክ። እግዚአብሔር ልበ ንፁሀንን አብዝቶ ይወዳል። ብዙ ፀጋ ይብዛልህ። የተናገረህ ጌታ ደግሞ ገና ብዙ ነገር ያስወርስሃል። ሰው ሁሉ ይጥላህ እግዚአብሔር ግን ካንተ ጋር ይሁን ሁሉም ባንዴ ፀጥ ይላሉ ባንተ ላይ ያለው የእግዚአብሔር ፀጋ ግን ከፍ ከፍ ይላል።

  • @elizabethbirhanu7418
    @elizabethbirhanu7418 11 หลายเดือนก่อน +4

    እንደዚህ ያሉ ሰዎችን ሰዎች አይወዱትም ጌታ ግን ይወደዋል ስንቱ አገልጋይ ተደብቆ የሚያደርገውንና የሚያወራውን በግለሰፅነት ስላወራ አትፍረዱበት ንፁ ሰው ነው

  • @Bukashe
    @Bukashe 11 หลายเดือนก่อน +4

    Yitbeeeeee don’t let any negative comments put you down. Stand tall and walk straight because God is always with you! You’re highly favored by our almighty God! I love you♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @NaneGetachw
    @NaneGetachw 11 หลายเดือนก่อน +3

    ይትባረክ በጣም ነው የምወድህ በመዝሙርክ ውስጥ ፈውስ አለው መልእክትም አለው ባንተ ተባርኬለሁ ዘመንህ ብሩክ ይሁን ❤❤❤❤❤❤

    • @KalMelaku-vv5un
      @KalMelaku-vv5un 11 หลายเดือนก่อน +2

      መዝሙር አለው እንዴ?

    • @NaneGetachw
      @NaneGetachw 11 หลายเดือนก่อน

      @@KalMelaku-vv5un ማለት?????

    • @matiey9620
      @matiey9620 11 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@NaneGetachwyesun mtakiwn 1 mezmur ngerign

    • @biniyamtesfaye3710
      @biniyamtesfaye3710 11 หลายเดือนก่อน

      yetignawun Mezmurun?

    • @mercy242
      @mercy242 11 หลายเดือนก่อน

      መዝሙር ሙዚቃ አይደለም መዝሙር በጌታ የተሰጠ ለጌታ ሚዘመር ነው። ልክ እንደ ሙዚቀኞች ባንወዳደር ጥሩ ነው። ለጌታ እንዘምራለን ማንም ቀድሞ ይዘር አይዘምር

  • @girmachew4701
    @girmachew4701 11 หลายเดือนก่อน +2

    Many people misunderstood Yitbarek ...but as I understood from his life history he is really the living testimony of God's grace. He is so humble and full of the Spirit of God. May God increase more grace unto you Yitbe! Thank you Pastor for your good work

  • @GirmaTalore
    @GirmaTalore 11 หลายเดือนก่อน +4

    ጥሬ ነህ ገና አልበሰልክም ስለዚህ ይህን ቃለ መጠይቅ አልሰማም አራት ነጥብ

  • @danielshumeta8484
    @danielshumeta8484 11 หลายเดือนก่อน +6

    Bless you, pastor, for releasing Part 2 on time. I mean, many people are talking a lot more than they should without understanding the context. My only comment is that he should have apologized in Part One when you gave him the opportunity to do so, even if he was right. I have nothing for Yitbe other than love and respect.

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ካተ ቡዙ እየተማረን ነው እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤

  • @HaimiIssa-md4uc
    @HaimiIssa-md4uc 11 หลายเดือนก่อน

    ምንም ስህተት አላገኘሁበትም ተባረክ

  • @በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ
    @በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይትቢ ተባረክ እኔ ልብህ ንጽህናው ይታየኛል አንተ ብሩክ ነህ የተገለጠ መጽሀፍ ነህ አንተ

  • @itsmebettyethiopia3596
    @itsmebettyethiopia3596 11 หลายเดือนก่อน +16

    ውይ ምንም ብታወራ ከውስጤ ወተሀል በቃ ጌታን ንስሀ ግባ እነዛን የበደልካቸውን ሰዎችና እግዚአብሔርን ይቅርታ ጠይቅ በዚህ ትእቢትህ አወዳደቅህ መጥፎ ነው ፓስተር ካስሽ ደግሞ አታለባብስ እውነቱን ንገረው ትክክል የሆነ እኮ ይመስለዋል እግዚአብሔር እናንተንም ይጠይቃችሆል በጣም ልቅ ሆነዋል እነዚህ ዘማሪዎች

    • @በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ
      @በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ 11 หลายเดือนก่อน +1

      አይ እናተ ብትሁኖ ኖሩ ፈራጆቹ መቼም በህይወት አይኖርም ነበር ይትቢ ምርጥ ልጂ ነው ሀቅ ሀቆን ነው የነገረን የነበረውን ህይወቱን ነው ያጫወትን የፈጠረው አምላኩ በምህረቱ እዚህ አድርሶታል ማን ነው እሚፈርደው

    • @yoabmelese9952
      @yoabmelese9952 11 หลายเดือนก่อน

      Ayiiiii geta sinte yiker beloshal ehete? Geta tazebosh yihon?

    • @tewodrosmekuriya2953
      @tewodrosmekuriya2953 11 หลายเดือนก่อน +1

      ይሔኔ አንቺ ተደብቀሽ ሽሻና አረቄሽን ስለጊ ከርመሽ ትተችያለሽ

    • @jhonshita7965
      @jhonshita7965 11 หลายเดือนก่อน

      ይትባረክ እግ/ር ስሙን ቀድስልን በህይወትህ በምህረቱ እድል ሰቶህ እድልህን በማስተዋል አገልግል የአንተን ምቾት ሳይሆን ለእግ/ር ክብር ለሰው መታነጻ መለወጥ ምክንያት እድሉን ተጠቀምበት እሱም በህይወት በማገልገል ነው

  • @page4433
    @page4433 11 หลายเดือนก่อน +22

    ያኛውን ጨርሼ ታበርኬ መጣዉ ጨርሳችሁ የሰማችሁት ብቻ ላይክ አድርጎ 👍👍

  • @tsionchali4422
    @tsionchali4422 11 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you so much for sharing us your life testimony! God bless you my favorite Bereket!and for parents and young children’s,there is hope!Jesus can change.geta Eyesus betihin zemenihin yibark! Pastor Kassahun keep it up Tebarek!

    • @adisufayisa8466
      @adisufayisa8466 11 หลายเดือนก่อน

      Teach him to be humble,

    • @sholayeyejemu2303
      @sholayeyejemu2303 11 หลายเดือนก่อน

      What did you learn?😂😂😂

  • @israelisru
    @israelisru 11 หลายเดือนก่อน

    Wow ፓስተር ተባረኩልኝ ❤❤
    1 ቀን እኔም እገኛለዉ

  • @bereketdawit7390
    @bereketdawit7390 11 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ እኔ እኔ---------------sewn wokiso wokiso ye sew sedbi awueto erasun asdko are yekbidaki 💔😢💔😥pastre geta min aynte tigest endsethi tebarki

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 11 หลายเดือนก่อน +5

    ይትብዬ አንተ ዝም ብለህ ዘምር እንጂ ምንም አይነት ኢንተርቪው አታድርግ ምክንያቱም በጣም ብስለት ይቀርሃል በትእቢት ተወጥረሃል ይቅርታ ለመጠየቅ እንኳን ብዙ ታሸህ እኮ የአገልጋይ ባህሪ አይታይብህም። እነ ፓስተር ታምራት ሀይሌን መዝሙራቸውን ብቻ ሳይሆን ቃለ ምልልሳቸውንም አዳምጥ ይጠቅምሃል ፓስተር ካስሽ ደሞ በመጀመሪያ ያቺን ጠረጴዛ ስለቀየርክልን ተባረክ ሲቀጥል እንደዚህ ትእቢት የወጠራቸውን አገልጋዮች ሻይ ቡና እያልክ ምከርልን።

  • @GirmaSuldolo-y2g
    @GirmaSuldolo-y2g 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን የምርጥ ባለቅኔ ዘማሪዎች መፍለቂያ እንጂ የአዝማሪዎች መፈለቂያ አይደለችም።

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 11 หลายเดือนก่อน +2

    ይትብዬ አልበሠልክም 😂ይቅርታ ግን ጉርኛም ነገርነህ ነው
    ለምድነው እራስህ የቆለልከው 😂😂 ግን በጣም የምወድህ በዝማርህ ተባረክ😢❤❤❤

    • @alemhailemariam3682
      @alemhailemariam3682 11 หลายเดือนก่อน

      ጌታ ይርዳው እኛንም ይርዳን ይቅርባይ እና ትግስተኛ የተነሳንበትን የማንርሳ ያድርግ ኢየሱስ ጌታ ነው ❤

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፡ይባርካችው ፡ተባረኩ

  • @Thobi587
    @Thobi587 11 หลายเดือนก่อน +2

    ይትባረክ ደጋው ይብዛልህ ተባረክ

  • @ሃሊሉያቲቪ
    @ሃሊሉያቲቪ 11 หลายเดือนก่อน +2

    የዚህን ልጅ እንቴሪቪውን የሰማሁት እያቅለሸለሸ ነው የሰመሁት ከመጀመረያ እስከ መጨረሸ ሰምቼሃለሁ የተነገረቸው ሁሉ ታራ ንግግረ ነው
    በመጃመረያ አትጣመቅም ብሎ የከለከሉ የቤ/ክን ሹማግሌዎች የቀራቡህ ነገረ እንደሌ ያስተዋሉ ይማስለኝል
    ፓስታር ካሥሽ በጣም ነው የምውድህ ግን የሌላውን ዝማሬ በመሸምዳድ በትቢት እንድህ ሰውጣጣሩ ሃይ ከማለት ይልቅ በሰቅ ተልፋሌህ
    ለእውነት እንሥረ እንጅ
    እንዴት የራሱ ግጥምና ዜማ የለውም ? ያልደከማበት ዜማ በመሸምዳድ ተዋቅ ከሆኑ ቦኃለ አቤት ትቢት
    አሁን የተነሰችሁ የሰውን ዝማሬ በመሸምዳድ
    የምተስጫፍሩ አዳብ ግዙ ትቢተችሁን ቀንሱ ::
    መዝሙር አተበለሹ ::

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 11 หลายเดือนก่อน

    እረ ካስዬ አትመስልም በልጅነትህ ነው ያየሁህ ሞገስ የፈሰሰብህ አስተምህሮህ እስከ አጥንተ የሜዘልቅ ትንሽ ቆንጆ ወጣት ነበርክ አውቅሀለሁ

  • @burtukanalemayo4124
    @burtukanalemayo4124 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @esteryuhuna3200
    @esteryuhuna3200 11 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ይባረክ የምወዳችሁ የአባቴ ቡሩካን ብዙ የተፅናናሁባችሁ ብዙ የበረታሁባችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiwait9295
    @kiwait9295 11 หลายเดือนก่อน +2

    ይህልጅ ምንአድርጎነው ምድረጴንጤ የወረደበት

  • @maremagetachew3419
    @maremagetachew3419 11 หลายเดือนก่อน +3

    ይትቤ ተበራክ
    ግን ኮሜነታራች ጥነኛ ነች እግዚአብሔር ልብ ይስጣች ብያጣፍም ምክር እንጂ ስድብ አያስፍልግም ከክርትያን አፊ😢😢❤

  • @asherzemecha5870
    @asherzemecha5870 11 หลายเดือนก่อน +14

    ምነዉ ቃለ መጠየቁ በቀረብህ ብስለት ይቀርሀል 😢

  • @aminegn3203
    @aminegn3203 11 หลายเดือนก่อน +1

    Yitbe tebark yehuwalew kelel yefitu yelm malet manim sew yelm yekuhala tark yelelw bifetesh geta yalew yibeltal kez belay tsegawun yabizalh ewodachuhalew pastor tebarku

  • @alemutebikew704
    @alemutebikew704 11 หลายเดือนก่อน +1

    these one is so much amazing and good testimony

  • @aregagachewshuka8468
    @aregagachewshuka8468 11 หลายเดือนก่อน +5

    በክፍል አንድ ላይ ቅሬታ ቢኖረኝም በክፍል ሁለት ተባርክያለሁ።

  • @martanegasi4778
    @martanegasi4778 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፖሰተር ካስሽ ለምን ወደ ሕዝብ አስተላለፍከው ቢቀር ይሻል ነበር እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ዘማሪ ይትባረክ

  • @Kiru-z7q
    @Kiru-z7q 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይትቤ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ !

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩኩኩኩ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 11 หลายเดือนก่อน +2

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER YITBAREK ALEMU AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.

  • @AMER0521
    @AMER0521 11 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ፓስተርዬ ዘማሪ ደረጀ ሙላቱን ጋብዝልን ብርክ በልልን

  • @addisadiy1409
    @addisadiy1409 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይትባረክ አገልግሎት ቀላል አይደለም ግን ትእቢትህ እዳትጥልህ ተጠንቀቅ

  • @KuriMolla-mr8wl
    @KuriMolla-mr8wl 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይችላል ይትቤ ለውጥህን እናፍቃለሁ ትህትና ይብዛል! ኩራት በእግዚአብሔር ስጦታ አይሁን እወድሃለሁ ጌታ ይለውጣል

  • @rahelfeleke4605
    @rahelfeleke4605 11 หลายเดือนก่อน

    ፓ/ር ካስዬ እስከዛሬ የምታቀርበው የሚያንፅ የሚስተምር ነበር። ቆይ እሺ ከዚህ ምን እንማር???????? ወጣቱስ ምን ይማር?? ባታቀርበው ጥሩ ነበር።

  • @behayluhun4498
    @behayluhun4498 11 หลายเดือนก่อน

    Alwekeheme neber selawku betame desi belogale tabareki

  • @SamiZerihu-tg1fz
    @SamiZerihu-tg1fz 11 หลายเดือนก่อน +4

    Errr pastrya yetbarak tamrun gabzalan 🙏🙏🙏🙏

    • @Rrr4803
      @Rrr4803 11 หลายเดือนก่อน

      beselam new ?

    • @SamiZerihu-tg1fz
      @SamiZerihu-tg1fz 11 หลายเดือนก่อน

      @@Rrr4803 betam selamwodaw nw bro

  • @meserethariso8132
    @meserethariso8132 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፓስቴርዬዬ ተባረኩልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Eliasso-
    @Eliasso- 11 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏 እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ

  • @ebenezersilas8330
    @ebenezersilas8330 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ ታሪኩ ነዉ ምዘሚረው ዋዉ የምራ የአለም ብሪሃን ነህ ይትበ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @betelihemyerga3146
    @betelihemyerga3146 11 หลายเดือนก่อน

    ራስክን ሆነክ በራስክ ሁኔታ ጌታን ሰለ ገለፅከው ጌታ ይባርክህ

  • @Merry2989
    @Merry2989 11 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነተኛ ታሪኩን ስለነገረን ነዉ እንጂ ምን አጠፋ ለ አስተያየት እንቆጠብ ይትብዬ❤

    • @Bukashe
      @Bukashe 11 หลายเดือนก่อน

      Eko yegermal eko. Mewashet neberebet???

    • @azebitadesse918
      @azebitadesse918 11 หลายเดือนก่อน

      ኖ ጥፋቱ ይሄ አይደለምኮ አርባ ምንጭ ኮንፍራንስ ጋብዘውት ባደረገው ፋውል ነው ሰው የጠላው

  • @yeshigetachewsimgine3506
    @yeshigetachewsimgine3506 11 หลายเดือนก่อน

    Amen geta keberwein yewsadawio

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 11 หลายเดือนก่อน +2

    Wow ,endatteksbet sewyew begeta new
    Hmm

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 11 หลายเดือนก่อน +2

    Zemenh ybarek

  • @beamlakeinoralehu9455
    @beamlakeinoralehu9455 11 หลายเดือนก่อน +1

    Betam yetebareke hizb live min sewu selamawiwun enkuwan yiwenejilal Egziabher yibarkachewu yetewededu nachewu Egziabher onkuwan lealamawu aderegeh simu yibarek

  • @jerrydamessa5910
    @jerrydamessa5910 11 หลายเดือนก่อน

    የተባረከ ዘማሪ ነው ቅን ንፁህ ልበ ቀና ነው ያስታውቃል

  • @yeneneshegu6813
    @yeneneshegu6813 11 หลายเดือนก่อน

    Geta Yibarkh!

  • @teferatadesse155
    @teferatadesse155 11 หลายเดือนก่อน +1

    የቼርች ሽማግሌዎች ትክክል ነበሩ ምክንያቱም ሳይበስል፣ ሳይለወጥ ነው የተጠመቀው

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንደዘመርከው ያርግህ:: ትሁት ሁን:: እግዚእእብሄር ይባርክህ

  • @fjnifsii7661
    @fjnifsii7661 11 หลายเดือนก่อน +2

    Tebareku🙏

  • @addistedla
    @addistedla 11 หลายเดือนก่อน +2

    The second part was so good

  • @addistedla
    @addistedla 11 หลายเดือนก่อน +1

    Pastor I like your counseling it is constructive

  • @alemhaile376
    @alemhaile376 11 หลายเดือนก่อน +1

    ካስሽ የኤፊ አሻራ ብዙ ዘማሪዎች ላይ አለ ድገመው

  • @ruth5624
    @ruth5624 11 หลายเดือนก่อน +3

    Tebarekuln 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @DawitEdao-s2g
    @DawitEdao-s2g 11 หลายเดือนก่อน

    BREKET TESFAYE

  • @BezaMoges-p1o
    @BezaMoges-p1o 11 หลายเดือนก่อน

    Geta zemenachun yebark bereketachen nachu ❤u paster kaseye&yetba geta enanten seleseten enamesegenewalen

  • @YedidiyaMekuriya
    @YedidiyaMekuriya 11 หลายเดือนก่อน

    Paster ebakh Dawit getachen gabzlgne ebkhe

  • @rahelsintayehu9095
    @rahelsintayehu9095 11 หลายเดือนก่อน +2

    መጨረስ ቢያቅተኝ ላይክ አድርጊ ወጥቻለሁ🙏

  • @CarolEsper-xu8yw
    @CarolEsper-xu8yw 11 หลายเดือนก่อน

    ፓስቴርዬ ሰላም ለአንተ ይሁን እንዴ ይትባራክ ያገባ አምነ አይዴሌም እንዴ ገና ስያገባ መዛር አቆምኩ ስለ ገራማኝ እኮ ጉዶ ነው አሁንስ እንዴት ነው ይትባራክዬ

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 11 หลายเดือนก่อน +3

    ኤረ ቀጣይ ይደንቃቸው teka woym yosef kasa yikreb yemitilu 🙏🙏yikreb yikreb 😂

  • @messidellodergo
    @messidellodergo 11 หลายเดือนก่อน

    Pasiterryeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Egna Bet Tiwededaleh❤❤❤❤❤❤

  • @andruthperazim
    @andruthperazim 11 หลายเดือนก่อน

    Yitbe ye egziabiher tsega alebih bizu tebarkenibihal bihonim gin sile agelglotina agelgay malet rasu min malet indehone sile tihitina sile tigist kekirstos temar bayhon ikuwan ke pastor kassish temar

  • @misrakmengistu4236
    @misrakmengistu4236 11 หลายเดือนก่อน +13

    አልበሰልክም ገና ነህ የሰዉ መዝሙር እየዘመርክ እንዲህ ከተወጠርክ የእራስህ ቢኖርህማ አንችልም ነበር😢

    • @amenAmen-ii6fu
      @amenAmen-ii6fu 11 หลายเดือนก่อน +1

      እንድ አይባልም ነገ ሌላ ቀን ነው እንደ እግዚአብሔር ቃል ተነገሩ ወገኖቼ

    • @edanedan3683
      @edanedan3683 11 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን አንቺ አዘምሪም ትችት ብቻ አር ተፈውሺ

    • @nehemiamedia
      @nehemiamedia 11 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@amenAmen-ii6fuአንተ እንኳ ቃል አወቀ የለ???😂😂

    • @amenAmen-ii6fu
      @amenAmen-ii6fu 11 หลายเดือนก่อน

      Habsha ምን ማለት ነው

    • @misrakmengistu4236
      @misrakmengistu4236 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@amenAmen-ii6fu ይባላል ንግግሩ ትቢት የተሞላበት ነዉ የአገልግሎት ትርጉሙ ቢገባዉ አባቶችን በዚህ ልክ ደፍሮ ባላወራና ለይቅርታ ልቡ ባልተዘጋ

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 11 หลายเดือนก่อน +1

    Bebzu tebarek ❤❤

  • @mesafintteshome1884
    @mesafintteshome1884 11 หลายเดือนก่อน

    Pastorye teberk ❤beketay singer natneal tamene bitakerbewu ?

  • @azebdesta5456
    @azebdesta5456 11 หลายเดือนก่อน

    መልክህ የሌባ ነው የሚመስለው የምር😊

  • @tsegayeabera
    @tsegayeabera 11 หลายเดือนก่อน

    Yitbe geta yibarkih bexam new miwedik ❤❤❤❤❤❤

  • @israelteka206
    @israelteka206 11 หลายเดือนก่อน

    Ere mindenew ....le ene yemier fiteretawewiwe maninete leki endelebesew nechi lebise new tegeleto mitayegn...😮 koye mindenew endenemari yetefelegew...yekireta lemalte eko tenanekew..bacheru..chirstan 😢😢😢...alesebekem

  • @MistirAddise
    @MistirAddise 11 หลายเดือนก่อน +5

    Pastor kasahun kezihh behuwala manen maqereb endalebhh bedenb asebehh tewesenalh bilen entebeqaln

  • @endalkmulat7854
    @endalkmulat7854 11 หลายเดือนก่อน

    yetibiya betam miwedek brother .
    zemenik yelemilim .

  • @genetmulugeta1978
    @genetmulugeta1978 11 หลายเดือนก่อน

    God bless you both, keep going

  • @nehemiamedia
    @nehemiamedia 11 หลายเดือนก่อน +3

    እኝ ወንበዴዎች! ጌታ ላይ አፋችውን የሚያላቅቁ በክህ ሰርዓት ያዝ ትቢት ስትቀድም ወርደት ትከተላለች👈👈 ፓስተር አዝናለሁ እንዲህ የወስለቱ ምን እንዲሆኑ ነው ምታቅርባቸው??? 2ቱንም ክፍል አይቻለሁ ግን ምንም ትምህርት አላገኘውም!!! እየሱስ እንዲህ አደለም! ጌታ እንዲህ አደለም! ወሽካታ ትውልድ በዝቷል!!!🤨🤨🤨

  • @TigistEshetuYabe
    @TigistEshetuYabe 11 หลายเดือนก่อน

    ትዕትናን ከጌታ ተማር ትዕቢት ይጥልሃል ምክርም የእውቀት ሀብታም ያደርጋል ክርስትና በደንብ የገባህ አይመስለኝም አንተ እንደፈለከው ለገንዘብ ሳይሆን ተረጋጋ አንተ እንደውም እድለኛ ነህ በነጻነት ጌታን የምታገለግልበት ጊዜ ላይ ነህ የደረሰህም ጥቅስ ያለምክንያት አይደለም እያየንህ ነው ትዕቢትህን ስለዚህ ራስህን አስተካክል

  • @shimeat29
    @shimeat29 11 หลายเดือนก่อน +2

    To be honest Yitbe is so humble and real man l love him even more ❤️❤️

  • @henokregassa7470
    @henokregassa7470 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጥያቄ ግን ለመጋቢው የ ቤተክርስቲያን መጋቢ ሆነህ ጊዜውን ከየት ነው የምታገኘው?

  • @tewodrosmajor3253
    @tewodrosmajor3253 11 หลายเดือนก่อน

    yitbe setzemr new miyamrbeh zem belh zemr

  • @የእግዚአብሔርልጅእየሱስክ
    @የእግዚአብሔርልጅእየሱስክ 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤