ይህ ሰዓት ከእውነት ይልቅ አሰተኞች አስመሳይ የበዛበት ሰዓት ሆኖል አቤቱ አንተ ታዉቃለህ አምላኬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 38

  • @saratube8487
    @saratube8487 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ጤና ይስጥ እዴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ እኳን ደህና መጣሽ የኔውድ የአባቶቻችን መከራ የእናት ቤተክርስቲያን መከራ የሕዝባችን መከራ መችነው የሚያቆመው በኢትዮጵያ ሰማይ ስር😢😢😢😢😢😢 ወይኔ አገሬ ኢትዮጵያ😢😢😢 ምነካሽ

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤❤😢

  • @tube-od6hx
    @tube-od6hx 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባቶቻችን እውነተኘ አባቶቻችን አትጉበም ተባሉ እግዚአብሔር ከእወነተኘ ጋ ነው በራክቱው ይድረሰን 🙏💚💛❤

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያድልልን

  • @gunatube12
    @gunatube12 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር ለምድራችን ሰላምና በረከትን ያድለን መከራውን በቃ ይበለን

  • @ይቻላል
    @ይቻላል 11 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን

  • @zeyada12
    @zeyada12 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም እህት እዴትነሸልኝ እህት አላህ ሰላም ያምጣልን አብረን ወደፊት 😘😘😘💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ዘ-ሚካኤልዩቱብze-mikaelyutu
    @ዘ-ሚካኤልዩቱብze-mikaelyutu 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ለሃገራችን

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 11 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም ለዝብት ስላምነሽ ጎንዬ እንኴን ደህና መጥሽእግዚአብሔር አምላክ እባታችችን ይጠብቅልን

  • @daniel-kh7tttubee
    @daniel-kh7tttubee 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ጎንዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ያምጣልን በርች ውዴ💚💛❤

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላማልኩሥራህህመትላህወበረኣቱ ሰላምሰሓሥሸይብዛልየኔመልካምበረችልአግራችንሰላምፍቅርአንደነትያምጣልቀረችል የኔመልካምበረችል በጣምአራፍ

  • @emamah4239
    @emamah4239 11 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት በአሁኑ ግዜ ቀጣፊ ቀማኛ አሥመሣይ እራሥ ወዳድ ወዘተ የበዛበት ዘመን ደርሠናል እግዜቤር በእውነቱ መገድ ይምራን።

  • @ABLomi
    @ABLomi 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ውዴ እካንደና መጣሽ በርቺውዴ. ሀገራችንእን ሰላምን ይመልስልን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @guniamare439
    @guniamare439 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @ቡና-ቈ9ፈ
    @ቡና-ቈ9ፈ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዳማከሴ ነኝ

  • @GetuGetu-bw1ls
    @GetuGetu-bw1ls 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም❤❤❤❤❤❤

  • @meseret5
    @meseret5 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሠገን ጎንየ እንኳ ደና መጣሽ በጣም ያማል አይ እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያን ሰ ላም መልስልን😢😢😢

  • @Angelyordanos9978
    @Angelyordanos9978 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለዚህ ቤት💚💛❤🕊🇬🇧🕊👑👑👑

  • @አህመድሀበሻውtube
    @አህመድሀበሻውtube 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሸጋ በርች

  • @ሁላገብሚድያ
    @ሁላገብሚድያ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣች ውድ የገራልች

  • @titigalgerye6
    @titigalgerye6 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን❤❤❤ እህቴ ቤተሰብ አርግኝ🎉🎉🎉

  • @Segenat7
    @Segenat7 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yqer belen ❤😢❤❤❤

  • @MeseretAlamu
    @MeseretAlamu 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ ጎንዬ የኔ ልዩ እንኳን ደና መጣሽ እህት እግዚአብሔር አምላክ ሰው ይድር ግን 😢😢😢

  • @BROTQF901
    @BROTQF901 10 หลายเดือนก่อน +1

    متقدم 🎉

  • @culturetube21
    @culturetube21 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ሠላም ጎንዬ እኳን ደሄና መጣሽ 😭

  • @zedyarayawa
    @zedyarayawa 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጓኒየ እደት ነሺ ውደ ሰላምና ፍቅር አድነት ለሀገራችን ያጣልን በርች ውደ😍

  • @tigistaberew
    @tigistaberew 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጎንየ በርች ውዴ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @riyanayoutube_2545
    @riyanayoutube_2545 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ዉዴ ኡካን ደና መጣሽ ሰላም ፍቅር ላገራችን አለላህ ያብዛልኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር መልካም ምሽት ግንዬ ❤

  • @እሙአማርዬቱብ
    @እሙአማርዬቱብ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም በርች ጎንዬ

  • @ፍቅርነውምርጫዬ
    @ፍቅርነውምርጫዬ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እማማ ጎንዬ በርቺ እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን

  • @genetchannel30
    @genetchannel30 11 หลายเดือนก่อน +1

    💚💛❤

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ገኒ

  • @titigalgerye6
    @titigalgerye6 10 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍

  • @Abu447
    @Abu447 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ ትክክለኛ መልክት ነው አወ እውሸት በዛ ግን ደሞ እውሸት ለጊዜአዊይ ነው ሁሌም አሸናፊ እውነትን የያዘ ነው ፈጣሪ ከእውነተኞች ያድረገን

  • @EMANTUBE...
    @EMANTUBE... 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰአቱ የውሸታምና የአስመሳዮች የበዛበት ቢሆንም እነሱን ተከታዮችም በዞቷል እውነት ቦታ ማን ይገኛል ሁለት ሰው ውሸትና አስመሳይ ቦታ ማን ይገኛል አንድ ሽ ሰዉ ታዳ እነሱስ ምን ይበሉ የሚቀበላቸው አላጡ

  • @Tegesteyoutube
    @Tegesteyoutube 11 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @wubete1358
    @wubete1358 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለዚህ ቤት 💚💛❤🕊🇬🇧🕊🌷🌷🌷🌷