ወዳጄ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 54

  • @hiwewiwe23
    @hiwewiwe23 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ውይይት ነበር በርቺ እግዚአብሔር አምላክ በያለንበት ሰላም ፍቅር ያድለን ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜንንንን

  • @azizamuhamede7239
    @azizamuhamede7239 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣ እናት በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በሌላስራሽ እስከምንገናኝ ሰላም ሁኒሊኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ህዝባችንን ይባርክ አሚን❤❤❤❤

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 11 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው አዳድ ጊዜ ብዙ መሥዋዕት የከፈልንናቸው ሠዎች እደማይሆንን አድርገው ይሠብሩናል ለጊዜው ቢጎዳንም ግን ትልቅ ትምርትን ይሠጠናሕሕ🎉🎉🎉❤❤

  • @abiyeYouTube
    @abiyeYouTube 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ለዚ ቤት እንካን በዳህና መጣሽ እና ሁሉም ሰው አንድ አደለም ብዙ ጥሩ መልካም ሰዎች አሉ ብዙ ደሞ መጥፎ ሰዎች አሉ ስለዚ በእግዚአብሔር እንወከል በርቺ

  • @HiwatykeduserufiallijHiwat
    @HiwatykeduserufiallijHiwat 18 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም
    መጣሽ እህቴ እውነት ነው ሰወች ብዙ ነገርን ለነሱ ከፍለሽ አንድ ነገር ሲያገኝ ግን ይረሱሻል ብቻ ጥሩ ነው በርች

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እሕቴ እንኳን ደህና መጣሽ የሁሉም ሰው አስተሳሰቡ ይለያያል አንዳዱ ጥቅምን ሲያስቀድም ሌላኛው ሰውነትን ያስበልጣል ና ርእስሽ አሪፍ ርእስ ነው በርች ውዴ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ❤🎉

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 10 วันที่ผ่านมา

    ትክክክል ሁሉ ሰዉ አንድ አይደለም ሠላም ሠላም ሠላምሺይ ብዛ እንኳን ሠላም መጣሺ እህታቺን አሪፍ ቆይታ ነበረኝ

  • @roma_Queen123
    @roma_Queen123 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን እንኮን ሰላም መጣሽ በርቺ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረ በቀጣይ እንገናኝ🎉🎉

  • @Mulatyoutbe
    @Mulatyoutbe 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር የአምላክ ሰላም ይብዛልሽ እንኳ ደህና መጣሽ አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርቺ ጥሩ ሰራ ነው ለኢትዮጵያ ሰላም ይሁንን❤ግን ሁለም ሰው አንደ አይደልም

  • @shewitGebreamlak
    @shewitGebreamlak 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ደስ የምል ቆይታ ነበረን እስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው ይዘሽ የመጣሽው ቀጥይበት የኔ ውድ እህት

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች ውዴ

  • @Desse_Family
    @Desse_Family 11 วันที่ผ่านมา

    ሰለም ሱለም ይሁን ሉዝ ቤት እንኳን ደህና መጠሽልን ዋዉ በእዉነት በጠም ምርጥ ቆይታ ነዉ በርችልን ከልብ እናመሰግናልን

  • @emuasma14
    @emuasma14 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሠላም እንኳን ደህናመጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን በርች ሰላም ለሀገሬልጆች ይሁን በርች

  • @አባቴንእወደዋለሁ
    @አባቴንእወደዋለሁ 11 วันที่ผ่านมา

    ሠላም የኔ ዉድ እንኳን ደህና መጣሽልን የኔ ጀግና ዋዉ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን የኔ ጀግና ጥሩ መልእክት አለዉ ትምህርትሽ በርቺልኝ ጀግናዬ በዚሁ ቀጥይበት እህት አለሜ ጀግናይ ቀጣይ እንጠብቃለን

  • @ZufanZM
    @ZufanZM 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽሽ ይብዛዛዛ ውዴ እንከን በሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ እህቴ እግዚአብሔር ሃገራችን ሰላም ያርግልን ስደታችንንም ያሳጥርልን የለፈነውንም ዋጋ ይሰጥን❤🎉🎉🎉

  • @TesfayFkr-b4w
    @TesfayFkr-b4w 16 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመሰገን እንካን በሰላም መጣሽ ቅዱስ እግዚኣብሔር ውልታ የማይርሳ ሰው ያድርግን ለኔ ደሞ የስው የሚያሰብ ሰው ያድልን ተመስገን
    ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን ሰላሙ ይብዛልን ያድልን ብርቺ በሌላ ቀን በኣዲሰ ቪድዮ እንጠብቃልን

  • @emuloveyutbe
    @emuloveyutbe 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እኳን ሰላምመጣሽ ስለመጣሽ በጣምደስይላለ የኔመሌካምክበሪሌኝ አረፍ ቆይታነው ብዙእንማርበታለን በወነት ደስየሚል ቆይታነው የኔመልካም እናመሰግናለን በያለኔበት ፈጣሪይጠብቀን

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 18 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እማ እንኳን ደህና መጣሽ
    እግዚአብሔርን ይመስገን እውነት ነው
    አንዳድ ጊዜ ሰዎች ከኛዘንድ ለነሱ ያላቸው
    ቦታ አያቁትም ለዛነው በርች በሌላ ቪዲዮ
    እንጠብቃለን❤

  • @Donaytroyaltube
    @Donaytroyaltube 18 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ቦታ አረፍ እና ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ጎበዝ የምወድሽ የማከብርሽ ምርጥ ቆይታ ነበረ

  • @Merkebsemina
    @Merkebsemina 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልን እህቴ እኛም እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ላሃገራችን ፍቅር ሰላም ይላከልን ፈጣርያችን ሁሉ ሰው አድ አይደለም እንደ መልካችን እንለያያለን ስራነው ቀጥይበት

  • @fafi-c5n
    @fafi-c5n 10 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ፈጣሪ ማሥተዋሉንን ይሥጠንን ነው ለዛም ነው ብዙ ጊዜየምንጎዳዳው በርቺልኝኝ አሪፈ ውይይት ነበረንን እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉❤ አሪፈ ቆይታ ነበረን

  • @selammulubrhan3901
    @selammulubrhan3901 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚብሔር ይመስገን እንኳን ደና፡መጣሽ እህት የሰው ልጅ እኩል ኣይደለም የሚያስበው ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እግዚብሔር ይባርክል ሃገራችንም ሰላም ያድርግልን

  • @tube5126
    @tube5126 10 วันที่ผ่านมา

    ሰለም ሰለም ለዚ ቤት አህለን አህለን ወሰለን እንካን ደህና ማጠሺ የኔ ማሬ እንሻአለህ ካንቺ ቡዙ ነገር እንጠብቃለን ሀገርችንም ሰለም ይሁንልን

  • @wubalemeliyas2318
    @wubalemeliyas2318 11 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ውዴ ስውች አንድ ነን ነገር ስየገኙ ወይም የሆነ ነገር ከርግሽ የርሱሽል ውዴ በጠም ደስ ይለል በርች ውዴ እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀችሁ

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር አንድነትን ይስጥልን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እናመስግናለን በርችልን ጠክሪልን

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 18 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እውነት ነው በትክክል ስዎች ብዙ ጌዝ ለነስ አንድ አንድንድ ነገር ሰይገኛ ተትውን ይሄድል❤❤

  • @helenhailu6727
    @helenhailu6727 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሄር ይመሰገን እንኳን ሰላም መጣሸ እህታችን እውነት ብለሸል አንዳንድ ሰው ለሱ ጥሩ ሆነሸ ሰላ እነሱ ግን መጥፍ ነገርን ነው የሚያሰብብን ፈጣሩ የሚሆንን ይሰጠን

  • @TadeIuJaraRoro
    @TadeIuJaraRoro 11 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም ሰው እኩል አይደለም እሺ የኔ ቆንጆ ብቻ ሆማን እንማምን አይቻልም በዚህ ጊዜ ስለዚህ እግዚአብሄር ነው የሚያውቀው በእርስ ይቀጥይበት የበለጠ ይዞች ተማሪዎች ያለሽም ምርጥዬ ጀግናዬ

  • @MesiTube-p2t
    @MesiTube-p2t 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥን እንኳን ድህና መጣሽ እህቴ በሪቺ እንድ ሰው መጀመራ ለራስ መኖረ ከዛ ይሚሆንን እግዚአብሔር ያዝጋጅልን ከብድ ነው የማይሆንን ስው ግዜችንን ይንጨረሰልን ልቦና ይስጥን ብቻ

  • @AMIR465
    @AMIR465 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉Hundaa dura baga nagan dhufte qalii nageenyi rabii mana kanaf yaa ta, uu jabadhuu jabadhuu

  • @መቅዲ16
    @መቅዲ16 11 วันที่ผ่านมา

    Selam inqun dehna mettash wawww dasss yemil koyta neberen berch melkam yesra gize yhunlsh berch inamesegnalen

  • @eeee8580
    @eeee8580 18 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እና ለሰው የምናደርገው ሰው መልሰ እንዲያደርግልኝ አደለም ማድረግ ሰላለብኝ ብቻ ነው ማድረግ ያለብኝ በርች ጥሩ ቆይታ ነበር

  • @ዮጵ-ጸ2ሐ
    @ዮጵ-ጸ2ሐ 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ እንክዋን ደህና መጣሽ የሰው ልጅ መጀመሪያ እራሱ የሚያምንበት ነገር መተግበር አለበት እንደ ቤተሰብ እንድ ጏደኛ የቅርቡ የሆኑ ሰዎች ሊያማክር ይችላል ግን ውሳኔ ግን የራሱ መሆን አለበት ብዮ ነው የማምነው

  • @EshetTube
    @EshetTube 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላምሺ በጥፍ ይብዛልሺ ውድ እህቴ ምን ለማለት ይሁን
    በፍቅረኛማሞች ውስጥ የሚባል አባባል ይሆን እንዴ እኔ መቸም ምሳሌአዊ አነጋገር አልችልም በርቺ ውድ❤❤

  • @እሙሀሙዲሁለገብYouTube
    @እሙሀሙዲሁለገብYouTube 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህት መልሰም ጥያቄም የያዘ እርሰ ነዉ ሁሉም ባይባል አንዳንድ አይጠፋም እንጅ አሰመሳይ ሁሉም ከሚደወ ሰው ጋር አይኖርም እኛ ሰንከተላቸው እነሱ ደግም ሌላ ተከትለው ጥለውን ጥርግ ነዉ የሚሉት

  • @ZuzuSani-xs9kz
    @ZuzuSani-xs9kz 11 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላም ጤናይሥጥልን እንኳን ደና መጣሽ እህታች ሠላም ላንቺ ይሁህ ልክ ብለሻል አዎ ለሡ ተብሎ ብዙ ነገር ይተዋል ግን ላንድነገር ብሎ ሠው ይተዋል ያሣዝናል

  • @kadijaayoutube
    @kadijaayoutube 10 วันที่ผ่านมา

    Ashamaa harkaa funee jiraa jiritu woraa manaa kana bagaa nagaa dhuftee baredduu tenaa jabadhuu mataa duree kee bayee baredaa jabadhuu gudaa gallaatomii 🙏

  • @Sinooth-27
    @Sinooth-27 11 วันที่ผ่านมา

    Selam Selam wide ehitachen enidet nesh eniqan dehina metash betam desi yemel koyta neber enamesiginalen berich Belela enitebikalen sew lige lerasu enje lelela sew belo minm meter yelbetim bay negn

  • @ZemenayWerke
    @ZemenayWerke 10 วันที่ผ่านมา

    selam selam enqan dena metashi arif koyita neberegni berechilegni yene wude hagerachin selam fiker yaderegelen betchi wude❤❤❤❤

  • @YAREDEFIKADU-y2h
    @YAREDEFIKADU-y2h 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለናተ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛ በያላቹህበት የአለም ዳርቻ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይሁን የሀገሬ ልጆች ክፉ አይካቹህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹህ ለነራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አድነት ያድልልን በእውነት አሜን

  • @ekramkasahun-o2b
    @ekramkasahun-o2b 10 วันที่ผ่านมา

    Selam eht enkun selam metashi hulum sew ande ayidelem ntsuh libe yalachew sewochi alu melkam sewochi❤❤

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 11 วันที่ผ่านมา

    Selamshi be etfi yebeza wede enkwan dehen matsahi teru geza naber engide la ande saw belen bezu waga kafelen ya saw damo bota systen sikir endamlte maselghi

  • @የናትዋ
    @የናትዋ 11 วันที่ผ่านมา +1

    BETAM BETAM TEKEKEL
    NESHE LE ANDE SEW SETEYE BEZU
    SEW TEREKEYAKESHE
    YA SEWE GENE LANDE SEW BELO ANCHEN YEREKALE😢😢AYEGEREMEME

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 11 วันที่ผ่านมา

    ሁሉምሰውእኮል አደለም ግን ለሰው ብለንየምናደርገው እናምንትወውንለይተንማወቅአለብን እኛ ወዳጂ ስንሆን ለስውብለን የሆነነገርእንተዋለን የሚወደንስውሲሆን እሱምእደዛውነው

  • @HarmongethunArsm
    @HarmongethunArsm 18 วันที่ผ่านมา

    Salem nashi ankeni mantshi maryee agency manager maryeee barjwni antye yane konjooo abcjgfu jawaala maryee natasha

  • @FofoAbudi
    @FofoAbudi 11 วันที่ผ่านมา

    የኛ የስዎች ችግር እኮ ይህ ነው እኛ ላንድ ስው በልን ብዙ ነገራች እንተው አለን ያ ስው ደሞ የኛ አይሆንም ከዛ እደ ገና ከዜሮ መጀመሪያ ማለት ነው ብቻ ግን ለስው መኖር አሪፍ ነው ግን ደሞ .....?ባይሆን አሪፍ ነው

  • @ነፀብራቅሚድያ
    @ነፀብራቅሚድያ 11 วันที่ผ่านมา

    🙈 በጣም አንዳንድ ጊዜ እኮ ግን የኛ ችግር ብዙ ነው ይህ ነው ለማለት እራሱከባድ ነው ለአንድ ስው ስንል ብዙ ስዎች ማጣት ከባድ ነው እሱም ደሞ የኛ ባልሆን ስው ላይ መሆኑ ያማል ጭርም 🤦‍♀️

  • @Hahwa-s3w
    @Hahwa-s3w 11 วันที่ผ่านมา

    salme salne tena ysetline enkweani dhena methe awo adeade lsawoche snle mne twawo nqer alia

  • @yoyo-qi9hm
    @yoyo-qi9hm 18 วันที่ผ่านมา

    Akkami nagaa nagaa nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu hojii bayyee bareduu jabbadhu qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo akkmu ti fufu bareduu koo

  • @BirukMengesha-m6s
    @BirukMengesha-m6s 18 วันที่ผ่านมา

    Salem ashi andeten marriage aldmen abarjblem akeln barjalemn anten Eleusis Kuomintang Salem's Washington washhouse