🛑 ባትመጣ ጠፍቼ ልመጣ ነበር ደናገጠች 🍫😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @bekitube16
    @bekitube16 3 หลายเดือนก่อน +1048

    ማናቹ 😂 🥰🥰

    • @Fahad-lt1pb
      @Fahad-lt1pb 3 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@Fahad-lt1pbደምረኛ

    • @RukeyaAli-nv8kl
      @RukeyaAli-nv8kl 3 หลายเดือนก่อน +11

      ቤኪ የኔ ወድም አባቴ የኔዎቹ ተናፍቀው ነበር❤❤❤❤

    • @Cug-zg2qj
      @Cug-zg2qj 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @amaamm-mn5jh
      @amaamm-mn5jh 3 หลายเดือนก่อน +12

      ቤካየ እባክህ አብርሽና እሩታየ ምሀል ሤጣን አይግባ አሥታርቃቸው😢😢😢 ያለፈ ታሪክ ነው

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 3 หลายเดือนก่อน +73

    ተጋሩዋን ገዛ ገዛ ክደል ንዓኹም እንኻዕአብፀሐና ንዓመታዊ ባዓል ግሽን ማርያም ንማርያም ፅዩነይ ርእኩም ደሙሩኒ ክብራተይ እግዚአብሔር የክብረለይ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 หลายเดือนก่อน +719

    ማርኬ እንዃን ተከፍተህ አልቀረህ የምትሉ እስኪ 200k አስገቡኝ

    • @SaifulRana-gx1qq
      @SaifulRana-gx1qq 3 หลายเดือนก่อน +1

    • @BuzayehuShemels
      @BuzayehuShemels 3 หลายเดือนก่อน +11

      50K ሳገቢ 200አይደብርም በሰው ስም መነገድ😏😏

    • @MeskeremShreif
      @MeskeremShreif 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Shefawu
      @Shefawu 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@MeskeremShreifቨቨ

    • @abebechabe-d6d
      @abebechabe-d6d 3 หลายเดือนก่อน

      አይገርምም 🤣🤣🤣 ከ ​@@BuzayehuShemels

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 3 หลายเดือนก่อน +146

    የቤኪ ፈገግታ በጣምነው ደስየሚለው የምትሉ 👍ደምሩኝ😊

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc 3 หลายเดือนก่อน +151

    ማርያምን ሀይሚና ቡራ በሀሠን ቤዛና ማርክ በቤካ ነው የምትደምቁት🎉🎉🎉🎉

  • @نوافنواف-ف1ب
    @نوافنواف-ف1ب 3 หลายเดือนก่อน +72

    እኛ የመዳም ቅመሞች እነዚህን ልጆች ሳናጣምር ከቀረን ቅር ስለሚለን ይጣመሩ የምትሉ ላይክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AaA-co4xh
      @AaA-co4xh 3 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው😂😂😂

    • @OumYasmin-m8z
      @OumYasmin-m8z 3 หลายเดือนก่อน

      @@AaA-co4xhcry
      My

    • @GamilahAin-kg3uo
      @GamilahAin-kg3uo 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @ሰላም-e8i
      @ሰላም-e8i 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው😂😂😂❤

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @Tsehay-pk1yp
    @Tsehay-pk1yp 3 หลายเดือนก่อน +224

    ማነው ይችልጅ እደኔ ውድድድድ እሚያደርጋት አይለያችሁ ታምራላችሁ❤🎉🎉🎉

  • @HaymiTUbe41
    @HaymiTUbe41 3 หลายเดือนก่อน +99

    ማርኬ ፈገግታህ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 3 หลายเดือนก่อน +207

    ግን የኔኮሜት አይታያችሁም እደ🙆ደምሩኝ የስደት ከርታታዋ እህታችሁነኝ😢አበረታቱኝ አያስከፍልም

    • @HayatDemlew
      @HayatDemlew 3 หลายเดือนก่อน +1

      እሪከርድ አድርጊ 😂😂😂😂

    • @Wubalem-k4v
      @Wubalem-k4v 3 หลายเดือนก่อน

      Yehawu ine demerkush gini meliseshi inanimate sabiscrabi argi

    • @hdhhd8510
      @hdhhd8510 3 หลายเดือนก่อน

      ነይ እንደማመር ሁቢ

    • @hdhhd8510
      @hdhhd8510 3 หลายเดือนก่อน

      ​@HayatDemleእረ ታይ ግፍነዉ😂

    • @TsegaChannel21
      @TsegaChannel21 3 หลายเดือนก่อน

      ለኔም ደምሩኝ ውዶችዬ ❤

  • @dessalech899
    @dessalech899 3 หลายเดือนก่อน +32

    ቤተሰቦች እኔ ለቤዚ የሚወድላት ነገር ከሁሉም በላይ አለባበስዋ ተመችተኛለች ማርክ ወንድማችን ሁሌም ደስተኛ ሁን የሚትሉ በላይ ካሳዩ 😊

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 3 หลายเดือนก่อน +194

    ቸኮሌት የናፈቀቺው ብቻ ላይክ 👍👍👍

    • @HayatOumer-ur2uy
      @HayatOumer-ur2uy 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂አረብ አገር ሁኖ የናፈቀዉ ማነዉ

    • @Hay-bv4dp
      @Hay-bv4dp 3 หลายเดือนก่อน

      ባይኔነዉ ያሥጠላኝ የነይ ልስጥሺ😂😂😂

    • @hayatuaeamar7538
      @hayatuaeamar7538 3 หลายเดือนก่อน

      @@Hay-bv4dp አረ ቀልድ 😂😂😂እሺ መጣሁ

    • @Wasaneewasanee-d4n
      @Wasaneewasanee-d4n 3 หลายเดือนก่อน

      kkkkkkkk chocolate ምግብ ነው ነይ በ ኪሎ ሰጥሻለሁ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Hayatmohammmed
    @Hayatmohammmed 3 หลายเดือนก่อน +58

    ማርክዬ በጣም ነበር የምታሳዝነኝ አሁን ግን ስቀህ ስላየሁህ ግን ዴስብሎኛል ዴሞ ቤዚዬም ቆጂዬ ነች❤❤❤❤❤❤

    • @RukeyaAli-nv8kl
      @RukeyaAli-nv8kl 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ አሳቢ ትለያለሽ ግን❤❤❤

  • @Ruatግሬስ
    @Ruatግሬስ 3 หลายเดือนก่อน +115

    ማርክን የምቶዱ200kአስገቡኝ አወድችሆለሁ❤❤❤

  • @rawudasulman
    @rawudasulman 3 หลายเดือนก่อน +34

    ቤክ ምሆነው ሁሉ ይመቸኛል ለኔ ቢቻ ነው 👍👍😂😂😂

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 3 หลายเดือนก่อน +39

    ማርክየ ተጠንቀቅ ሁለተኛ ስታለቅስ ባይህ አጥረግርጌህ ነው ከቤትህ እምወጣው በደብ ቆም ብለህ አስብ ይች ልጅ እንድ ቀን ቤተሰቦቻ በቃ ኩሁን ብሇላ አሰሪም ብትባል የማሳመን አቅም የላትም ልጅ ናት "ዋ"😂 ያዙኝ ልቀቁኝ እዳትል ሇላ ብቻ😢

    • @LehulumGezaalewu
      @LehulumGezaalewu 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ኧር ማጥረግረግ 😂😂❤❤❤

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂leke new weda

  • @Tinsae-de1bd
    @Tinsae-de1bd 3 หลายเดือนก่อน +22

    ቤዝዬ አማኑኤልን ስትል ደስ ስትለኝ
    የእኔ ማር

  • @EnateHiwote-yg1es
    @EnateHiwote-yg1es 3 หลายเดือนก่อน +62

    ልጅተዋ በጣም ነው ምታምረው ጠብቅ አድርጋት ማርክነት 👍❤️❤️

  • @BrtukanKasa
    @BrtukanKasa 3 หลายเดือนก่อน +19

    ማርክየ እችን የመሰለች አበባየሰጥክ የዋህእነትክን አይቶነዉየሰጠክ የምር ስወዳት❤❤❤❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 หลายเดือนก่อน +72

    ይቺ ቅመም የሆነች ልጅ መጣች ❤❤❤❤❤. ደግሞ አንድ አይነት ልብስ የምትለብሱት ትዋደዳላችሁ ማለት ነው 😂😂😂❤❤❤❤.

    • @LehulumGezaalewu
      @LehulumGezaalewu 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @etenesh8056
      @etenesh8056 3 หลายเดือนก่อน

      ምን ጥየያቄ አለው❤❤❤

  • @GenetMtku
    @GenetMtku 3 หลายเดือนก่อน +16

    ዋው ይቺ ልጅ ተመችታኛለች ማርኬ ጠበቅ አድርግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Melkeግሬስfamily
    @Melkeግሬስfamily 3 หลายเดือนก่อน +124

    Marke አሁን ገነ ልዩ ሴት አገኘክ🎉🎉🎉🎉

    • @Haditasiraj-rn8cs
      @Haditasiraj-rn8cs 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሽቃባጭ ሄሉየስ ምን ያሳታል

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 3 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክክ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 3 หลายเดือนก่อน +5

      የማካበዱ ነገርስ ከሄሉ አትበልጥም እናተ መቸም ማሽቃበጥ ስራችሁ ነው

    • @Samira123-vq2iw
      @Samira123-vq2iw 3 หลายเดือนก่อน +5

      ሄሉ የሴት ንግስት ናት እንዲማ አታሽቃብጪ ከሱዋ ሚበልጥ የለም. ❤❤❤❤❤

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 3 หลายเดือนก่อน +3

      @@Samira123-vq2iw አይገረሙም ታዘብኳቸው ቀላል አሽቃበጡ እርጋታ ፈገግታ አነጋገር በቃ የሴት በላይ ናት ሄሉ ጨዋ በዛ ላይ ቆንጅና ትጠያለሽ ሄሉ አንደኛ ናት

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 หลายเดือนก่อน +21

    ቤዝዬ በራሷ ውበት ፏ የምትል
    ከዱቄት ፋብሪካ ነፃ የሆነች😊
    ሴቶችዬ የራሳችሁ የተፈጥሮ ውበት በቂ ነዉ

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 3 หลายเดือนก่อน

      ልክ እደ ሀይሚቾ

  • @yugu4361
    @yugu4361 3 หลายเดือนก่อน +309

    የመጀመርያ ኮሞነት እንዚ ልጆት የምተወዳቸው እንዴ አኔ❤👍ኣሳዩኝ

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ❤❤

    • @AelsaAelsa
      @AelsaAelsa 3 หลายเดือนก่อน

      በጣምነው የምወዳቸው​@@mayakabsh5515

    • @ستارةالمطبخ
      @ستارةالمطبخ 3 หลายเดือนก่อน

      Eneeeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ🎉

  • @አንት.ገብርኤልጠብቅኝ
    @አንት.ገብርኤልጠብቅኝ 3 หลายเดือนก่อน +20

    ምርጥ. የሆንሽ. ልጅነው. ወድንሸል❤❤❤
    እግዚኣብሔር እሰክመጨራሸ ያዘልቀዉ❤❤🎉

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n 3 หลายเดือนก่อน +130

    አንተ ምልካም ልጅ ነህ ሁሌም በደስታ ኑርልን ወንድማችን 300k አስገቡን ቤተሰብ

    • @MisCo-s3e
      @MisCo-s3e 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሌባ ሁላ በራሳችሁ እማተተማመኑ

    • @Nabia-oe8iq
      @Nabia-oe8iq 3 หลายเดือนก่อน +3

      300❤❤🫶🫶🫶

    • @Haymi-21-r1g
      @Haymi-21-r1g 3 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂 😁

    • @NeemaFasio
      @NeemaFasio 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @Kalye-nf5lm
      @Kalye-nf5lm 3 หลายเดือนก่อน

      Bchl degagme sub.. Baderekugn neber❤❤❤❤

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k 3 หลายเดือนก่อน +8

    እኔን እሚያስቀኝ የቤኪና የማርኬ ክርክር ጭቅጭቅ ሌላ ቡራና ሀይሚ ሆኑብኝ እኮ😂😂😂😂😂

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 3 หลายเดือนก่อน +48

    እነዚህን ውቦች የእንደኔ የተመቻችሁ ማማራቸው ማርክ ጠበቅ አድርግና ያዝ የምትሉ❤❤

  • @ZeynebaZeyneb-ms3gt
    @ZeynebaZeyneb-ms3gt 3 หลายเดือนก่อน +7

    ማርክየ አወድሀለሁ ግን ወላሂ ድጋሜ ተጎድተህ ማየት አልፈልግም አትቸኩል እረጋ በል🎉🎉❤❤

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt 3 หลายเดือนก่อน +149

    ውዱ
    ነብያችን
    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለምን የሚወድ በላይክ👈👍👍

  • @Tah-mo2pf
    @Tah-mo2pf 3 หลายเดือนก่อน +6

    ማርክየይይ የሩታየይይ ወድም ሩታየይ ከፍቲታል እኮ ኣብርሺም እደዛው በናትህ ነገሮች ኣስተካክሎው በጣም ከፍቶኛል ማርያምን

  • @Cug-zg2qj
    @Cug-zg2qj 3 หลายเดือนก่อน +59

    ቅመሞችየ ተረጋጉ😂😂 ኦይ ልሳማት ቸኮሌቷን💋💋💋😁ናፍቀሽኝ ነበር የኔ ቸኮሌት❤❤❤❤

    • @kopreesa8674
      @kopreesa8674 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😅

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ይች ልጅ ግን የስቱን ወንድ ልብ ሰርቀሽ ይሆን እኔ ሴት ነኝ ከቆንጆ ወንድ ይልቅ ቆንጆ ሴት ሳይ በምን ተተግባባኋት ነው እምለው ለምን እንጃ😂

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 3 หลายเดือนก่อน +34

    ቀኑ ደስ ይላል የእመቤቴ ቀን ስለ ሆነ ነገም ቅዱስ ኡራኤል አባቴ ጭንቀታችን ያርቅልን❤

    • @ryrg8394
      @ryrg8394 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን፫

    • @mekdesasres7816
      @mekdesasres7816 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤❤

  • @User123-wn7uc
    @User123-wn7uc 3 หลายเดือนก่อน +4

    መሪኪ.ታጣቃቅ.ዳኒ.ምበላዉ..አንድ.ሱሴኛ.አሌ.አብሪሽ.ቤትም.ሄዶ.ነባሪ.ምነልባት.ካመጣ..ካቆሻሻዉ.ጋር.አዉጡት

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 3 หลายเดือนก่อน +26

    እኔን ምገርመኝ ነገር ዩቱበሮች ደነገጠች መርክ ከፋው ሩታ ተደሰታች መንም የልጣበቃው ስጦታ so እኛ ምን እነርግ ከፋቹ አልከፋቹ🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️😅😂😂😂❤❤❤

    • @H.ነኝታስፋኘወ
      @H.ነኝታስፋኘወ 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @hawulet-rv9tf
      @hawulet-rv9tf 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኮ የኔም ጥናቄ ነዉ ሆ ምናገባን 🙅🙅😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sofi_tubee
      @sofi_tubee 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 3 หลายเดือนก่อน

      🙈🙈🙈😂😂😂😂

    • @سبحانالله-ز4ظ6ج
      @سبحانالله-ز4ظ6ج 3 หลายเดือนก่อน

      እኮ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስታምሩ 🥰🥰ማርክ አብርሽ እና እሩታን እባክህን ወደነበሩበት እንዲመለሱ አንድ ነገር ብለህ አስማምተሀችው እንደዱሮው ደስተኛ ሆነው እንዲመጣ አድርጉ ቤኪ አተንም ነው የምጠይቅህ👏

  • @ዘ-ክርስቶስ
    @ዘ-ክርስቶስ 3 หลายเดือนก่อน +67

    ቸኮሌት ናፍቃን ነበረ🥹❤‍🩹🤌ማርክዬ የኔ ወንድም👑 እንኳን ደህን መጣችሁ🤍🫶

  • @samprincess378
    @samprincess378 3 หลายเดือนก่อน +13

    ቅመም የሆነች ልጅ ነት ሰወዳት ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekramekram4625
    @ekramekram4625 3 หลายเดือนก่อน +128

    አሁን ግና እምትመጥንህ ሴት አግኝህ በልክህ የተስራች ነዉ እምትመስለዉ የኔ ቆጆ ስዉድሺ የኔ ጭረቃዬ❤❤❤❤🍫🍫🍫🍫

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም😍

    • @Haditasiraj-rn8cs
      @Haditasiraj-rn8cs 3 หลายเดือนก่อน

      አሽቃበጭ ሄሉየስ ምን ያሳታል እደውም ትበዛበታለች አሁን ሄሉጋር ቢታረቁ ታሽቃብጫለሽ

    • @sofi_tubee
      @sofi_tubee 3 หลายเดือนก่อน +3

      ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ሀቂቃ

    • @ekramekram4625
      @ekramekram4625 3 หลายเดือนก่อน

      @@sofi_tubee አሚን🤣🤣🤣🤮🙃

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 3 หลายเดือนก่อน +33

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 3 หลายเดือนก่อน +1

      saw saw saw saw saw saw
      saw saw saw saw saw saw
      saw saw saw saw saw saw

    • @NiemaMohammed-o1e
      @NiemaMohammed-o1e 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

    • @SideraMohamed
      @SideraMohamed 3 หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @KiyakiyaWoliso
      @KiyakiyaWoliso 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @tebaa6146
      @tebaa6146 3 หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @HdHf-s3f
    @HdHf-s3f 3 หลายเดือนก่อน +20

    የቤኪ ፈገግታ በጣም ነው ሚያምረው የምትሉ አስኪ 👍👍👍👍👍

    • @ebrahimtadese3731
      @ebrahimtadese3731 3 หลายเดือนก่อน

      ልጂቶ ማረነቺ ለዛነዉፈገግየሚት❤❤

  • @zuzuammar
    @zuzuammar 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔም እናት የኔ ልጂ ጆንያም ብትለብስ ያምርባታል ትለኝ ነበር የናተስ እናት በላይክ አሳዉቀኝ

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 3 หลายเดือนก่อน +20

    ማርኬ እና ቤዛ ስታምሩ የምትሉ እስኪ የኔ ዉዶች ❤️❤️❤️

  • @SelmSelm-zq4pq
    @SelmSelm-zq4pq 3 หลายเดือนก่อน +6

    የሆነች ጣፋጪ ነገር ናት የምር ድምፂ ደሞ ሲያምር😂❤❤

  • @محمدعبد-ر4ي6ك
    @محمدعبد-ر4ي6ك 3 หลายเดือนก่อน +11

    ምድያው ኣንተ ምራው ማርኪየ የ2017 ምርጥ ምርጥ ስራ እየሰራህ ❤

  • @ግሬስ-ፋሚሊ
    @ግሬስ-ፋሚሊ 3 หลายเดือนก่อน

    አብርሸና ሩታን አስታርቁ ማርክየ በፈጣሪ😭😭😭😭😭😭😭😭😭????????????

  • @kabushmohammad6488
    @kabushmohammad6488 3 หลายเดือนก่อน +161

    ቤተሠ መረክ 200k እነሲገበ የምሉ ለየክ አረጉ❤❤❤😮😮😮😮

    • @RozRoze-fm5mo
      @RozRoze-fm5mo 3 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @sag543-kz7oq
      @sag543-kz7oq 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @Hay-bv4dp
      @Hay-bv4dp 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @HadasHadas-u5f
      @HadasHadas-u5f 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 3 หลายเดือนก่อน +30

    ግን ቶሎ ለማፍቀር የሚዘጋጅ ልብ ለመተዉም ቀርብ ነወ።

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 3 หลายเดือนก่อน +14

    ማርክዬ ቤዛዬን አደራ በጣም ምርጥ ጨረቃ የሆነች ልጅ ናት ❤❤❤❤

  • @ReeemReem-k8t
    @ReeemReem-k8t 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማርክ ፈገግታህን ስለተመለሰ ደስብሎኛል

  • @Semufika45
    @Semufika45 3 หลายเดือนก่อน +11

    ማርኬ የናቱ ልጅ እንኳን ወደ ሸገር በሰላም ተመለስክ የኔ ጣፍጭ ክቸኮሌቷ ተናፍቀሽ ነበር 👍👈👍👈ግን ግን ለምንድነው ቤዚን ከአብርሽ ፣ከሩታ፣ከሀይሚ፣ከቡራ፣ከሀሰን፣ከሙቢ፣ጋር የማታስተዋውቃት

  • @alemgena-po4fj
    @alemgena-po4fj 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምድረ አሽቃባጭ ተዉሁት ልጁን ፍቅር በመጣዉ በኤደዉ የሚለዋወጥ ልብስ መሠላቹ ልብን አትስበሩት❤❤❤❤❤

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 3 หลายเดือนก่อน +23

    ቾኮሌትዋ ነፍቀችን ነበር የኔ ማር ማርክየ ሁልም ፍክት በልልኝ የኔ የዋህ❤❤❤

  • @hanahanan3860
    @hanahanan3860 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቤዚ አደራ ማርኬ የዋህ ልጅ ነው እዳትጎጅው ማርኬ ደግሞ እንደ እርግብ የዋህ እንደእባብ ብልህ ሁን አብዝተህ የዋህ ስትሆን ስዎች ይጎዱሃል❤❤❤❤

  • @ekramekram4625
    @ekramekram4625 3 หลายเดือนก่อน +13

    ማረክዬ እኮን ድስ አለክ እድዚህ ሁናህ ስላየሁህ የኔ ሚጥጡ ስዉድሺ 🎉🎉🎉❤😂😂😂

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዉይ ስታምሩ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እንደ አብርሽና ሩታዬ የሴት ምቀኛና ጠላት አያብዛባችሁ ከአይን ያዉጣችሁ ሳቅህን ነዉ የምንፈልገዉ ማርኬ

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 3 หลายเดือนก่อน +104

    ሀይሚ እና ብሩኬ አልመጡሥ እሲ በናተ ልፅናና😊❤❤

    • @BetiJamaneh-lg9hb
      @BetiJamaneh-lg9hb 3 หลายเดือนก่อน

      enem😢

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 หลายเดือนก่อน

      ❤😢

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 หลายเดือนก่อน

      Kenesu wuci maheti alipeligime debironale hayimi na burike yene wubochi 😢😢😢

    • @MeskeremShreif
      @MeskeremShreif 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

    • @Mese22-qi3ii
      @Mese22-qi3ii 3 หลายเดือนก่อน

      አወ እመቤቴን እኔም በነሱ እየተፅናናሁ ነው ናፍቀውኛል ግን ምን ይደረጋል ቸኮሌቷ እና ማርክየ የኔ ውዶች መፅናኛወቸ❤❤❤❤

  • @FatimaAaassa
    @FatimaAaassa 3 หลายเดือนก่อน +18

    ውይ የኢትዮጵያ አየር ማነው እንደኔ የናፈቀው ንፋሱ አስቀናኝ ግን እስከመቼ በመዳም ቤት🥺🥺

    • @kopreesa8674
      @kopreesa8674 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢

    • @Sinorita-q6h
      @Sinorita-q6h 3 หลายเดือนก่อน

      ኢሻ አላህ አንድ ቀን

    • @genat8844
      @genat8844 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢❤❤❤yene wuddd🤲🤲🤲

  • @Myወሎ
    @Myወሎ 3 หลายเดือนก่อน +103

    #እችን ቾኮሌት እንዴኔ የወደዳት✋🍫🍫🍫🍫🍫🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ካርጎ ነው የማደርግላት ቾኮሌት ገዝቸ😉 0:44

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 3 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍🤣🤣🤣🤣

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

    • @salam9960
      @salam9960 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ በጣም ነው የሚወዳት የኔ እቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም❤❤❤❤❤

    • @ማራናታ-ከ5ጘ
      @ማራናታ-ከ5ጘ 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂እሄስ የከፋ ነው

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማርክ ወድሜ ቤካ ላተማደግ ብዙ እየለፋነው አተም እሱን አሳድገው አዳዴ በሱም ቤት ብቅ በሉ ቤካየ የኛ መልካም በል አተም ከስጊማነት ውጣ 😂😂😂

  • @Jdurkr
    @Jdurkr 3 หลายเดือนก่อน +13

    የማርክ ሸኮሊት የኔዉዲ ናፈቀሺኘ ነበረ የኔልእልት❤❤❤

  • @فاطمهالحمدللهياربّعلانعمتكاسلا
    @فاطمهالحمدللهياربّعلانعمتكاسلا 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቤካ የምታደርጋቸዉ አክት ፈገግ ያደርገኛል ይመችህ አዳዴ የጨለልክ ቢመስለኝም ትመቸኛለህ

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 3 หลายเดือนก่อน +11

    እፍፍፍ ደስታዬ ወደር የለዉም ሁልዬፍታበሎልኘ😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Heru-pe7zo
    @Heru-pe7zo 3 หลายเดือนก่อน

    😮እኔ ግርም እሚለኝየኮ የሰው ስም ተጠቅማቹ ነው ማስቃበጭ እናንተስ ምንትላላቹ

  • @Súsûbíñtñãssr
    @Súsûbíñtñãssr 3 หลายเดือนก่อน +52

    ተጣመሩ ታምራላቹ ማጣመር ስራችን ሆናል ❤😊

    • @Haditasiraj-rn8cs
      @Haditasiraj-rn8cs 3 หลายเดือนก่อน

      ግን መሰደቡ አምሯችሁ ነው ተጣመሩ እምትሉት

    • @Súsûbíñtñãssr
      @Súsûbíñtñãssr 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Haditasiraj-rn8csለምን ሁቢ

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Haditasiraj-rn8csማነዉ ተሣዳቢዉ ሆ

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እኮ ተጣምረው መሰለኝ ከማርክ ጋ 😮

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Haditasiraj-rn8csይጣመሩ ማነዉ ሠዳቢ

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 3 หลายเดือนก่อน +1

    የማርክ ደስታ የሚያስደስተው ላይክ❤❤❤❤❤ ማርክዪ ሁሌም ሳቅልን

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 3 หลายเดือนก่อน +46

    በሩት ያላችሁ ጀግኖች እግዚአብሔር ጡሩ ዜና ያሰማችሁ 😢😢እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙌

    • @Sisayneshi
      @Sisayneshi 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ይጠብቅልን❤

  • @promobile9759
    @promobile9759 3 หลายเดือนก่อน +27

    ማርኬ የሩታየ ወድም❤ ሩታየ ከፍቷታል እኮ አብርሺምእደዛው 😢😢😢

    • @ggg-275
      @ggg-275 3 หลายเดือนก่อน

      የዳያ ድራማ ነው የነሡ ድራማ አያልቅም ደሞ እዛው እቤታቸው አለቃቅሺ😂😂

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 หลายเดือนก่อน +31

    ሁለቱ እንቁዎችን በጉጉት የምተብቂ lik👍👈❤️🥰

  • @susu_የመዳሟታክሲ
    @susu_የመዳሟታክሲ 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ልጅቱ ደስ ስትል ማሻ አሏህ ማርኬ አጥብቀህ ያዛት ግን ይቺ ቦታ ሀይሚና ቡራ የተገናኙበት ነዉ ሳህ ❤❤

  • @ፊርዶስ
    @ፊርዶስ 3 หลายเดือนก่อน +26

    ላይክ አማረኝ መጀመርያ ነኝ

  • @HiDAYa152
    @HiDAYa152 3 หลายเดือนก่อน +7

    ቅመም የሆነች ልጅ ደሞ ንግግሯ ሲጣፍጥ እውይ😂

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 3 หลายเดือนก่อน +24

    የኔ ውዶች እንዴት እንደናፈቃችሁኝ ማሪያምን እንኳን ስላም መጣክ ማርክ ከቤዚ ጋር ናፍቃችሁኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MajidaSulaiman-lq9wj
    @MajidaSulaiman-lq9wj 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤የኔ ትንሽዬ ቤዚዬ ስወዳት ደሞ እኮ ማርኬ እያመርበት እየወፈርክ ነዉ ይመችክ ደስ ትላላቹ❤

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa 3 หลายเดือนก่อน +9

    ዋው ማርኬ ችኮላታ ተናፍቃ ነበር እካን ደና መጣቹ ቸኮላታዋ እደኔ ሱስ የሆነችበት👍👍👍

  • @ZumraZumar
    @ZumraZumar 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማነዉ ይችልጅ እደኔ ዉድድድ የሚያደርጋት ታምራላችሁ አይለያችሁ❤🎉🎉🎉🎉

  • @AlfoahAlain
    @AlfoahAlain 3 หลายเดือนก่อน +52

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥🙏

  • @lkjhlkjh5070
    @lkjhlkjh5070 3 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ ቁርጥ ነዉ ሄሉጋ ማርኬ 🥺🥺

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 หลายเดือนก่อน +16

    የኔ ጣፋጭ ቤዝዬ እውይ እንዴት እንደወደድኩሽ ብታቂ ማርክዬ ስታምሩ ብትፋቀሩ ደስ ይለን ነበር❤❤❤የኔ ውዶች ❤❤

  • @TaubaMohmad
    @TaubaMohmad 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማርኪየ ሁለየምደስታህን የምንፋልገዉ የኔየዋህ

  • @KedejaKidu
    @KedejaKidu 3 หลายเดือนก่อน +11

    እረ አናተ ልጆች ግን ሁሊ ብሠሩ ቢዶ እዴት እደምወዳችሁ

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቸኮሌቷን እንደኔ የምትወዷት እስኪ ልያችሁ

  • @طيبه-ن3ف
    @طيبه-ن3ف 3 หลายเดือนก่อน +8

    ዋው ማርክየ አምሮባቹሀል 200Kእናስገባው ቅመሞች እየ

  • @genifkr-w1y
    @genifkr-w1y 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ማርኬ እነ አብርሽን መላ በላቸው ዳኒ ና ፅጌን የሚባሉ ሰዮጣኖች ከህይወታቸው አሶጡላቸው🥺🤗🤗🤗ማርክ አትራቃቸው

  • @Zነኝወሎየዋ-l5y
    @Zነኝወሎየዋ-l5y 3 หลายเดือนก่อน +14

    የኔዉድች።እኮንደህናመጣችሁልነ።የኔልእልት።የኔንግስት።የኔኮኮብ።የኔጨረቃ።ንፍቅብለሽኝቆይ😢የኔቀበጥ።ምንብታስነኩኝነዉ።ባደየከልቤየገባችሁት😢

  • @jamila690
    @jamila690 3 หลายเดือนก่อน +38

    ማርክ አብርሽ ለምንድነው እንደዚ ሚሆነው የሰው ወሬ ሰምቶ አረ አንድ በለው ሩታዬን አያስከፋብን የምር በናንተ ደስ ሲለን በነሱ መከፋት 😢😢😢😢😢😢😢

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 3 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂😂ምን መሳቂያ ነሽ ስራ ነው መች ተጣሉ

    • @aass5403
      @aass5403 3 หลายเดือนก่อน +2

      ቡራክ ነው ዝቡለሸ ሸቅይ

    • @የምስራጅ
      @የምስራጅ 3 หลายเดือนก่อน +2

      እናንተ ግን እስካ ማቼ ነው ሞኝ የምቶኑ እንሱ ማች ታጣሉ ባኛ ላይ ፊልም እያሳሩ ነው

    • @MermaHumer
      @MermaHumer 3 หลายเดือนก่อน

      ኑሮሽን ኑሪ የነሱ ሽቀላነው ምድረ አሽቃባጭ ለቤተሰቦችሽ አስቢ😮😮😮😮

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 3 หลายเดือนก่อน +11

    ማነው እንደኔ ቸኮሌቷ የናፈቀችው❤😊😊

  • @ግሬስ-ፋሚሊ
    @ግሬስ-ፋሚሊ 3 หลายเดือนก่อน

    አብርሸና ሩታ በተልካሻ በዛ በዳኒ መለያየት የለባቼውም አዴራ ማርክየ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭###

  • @SofiyaSofi-ym2lt
    @SofiyaSofi-ym2lt 3 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ስው መውዴድ አቁሚያለሁኝ በሩታ ይብቃኝ ብየ ❤❤❤❤ይችልይ ግን እንዴ እሩታ ልወዳት ነው አይይ🎉🎉🎉 የሆነይ ጩጨ

  • @SmeraAlhoh
    @SmeraAlhoh 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያኔ ጣፋጭ ማነዉ እደኔ ዉድድ ያሚያረጋት❤❤❤❤❤

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 3 หลายเดือนก่อน +11

    ማርኬ ምርጥ ሰው እካን መጣችሁልን አቤት ስታምሩ❤🎉❤ላይክ🎉❤

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 3 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ቤዚ አልተቻልሺም ቀልድሽ ደስ ሲል ቤኪ፣ ማርክ ፣ ቤዚዬ እንዳትራራቁ❤❤ሁሌም ኑሉን በፍቅር

  • @NetsanetGirma-r5w
    @NetsanetGirma-r5w 3 หลายเดือนก่อน +9

    የመጀመሪያነኝ ወላ ዛሬ ማንም አልቀደመኝ😂😂😂😂 ስወዳት እቺን ቅመ ም

  • @AloniAloni-si2lv
    @AloniAloni-si2lv 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማርክ ስለመጣህ ደስ ብሎናል እናንተ youtube ለማዳም ቅመም አስቦ እንጂ ስታወቁ ሚድያ አፈቀርኩሽ አፈቀርኩ እየተባባላችሁ ትኖሩና እኛ የናንተን ደስታ አጣጥማን ሳንጨርስ ተለያየን ትላላችሁ ምነው ትንሽ አይዳብርም አሁንም ቢሆን ተጠንቀቁ ሊባችን አታቁስሎን በተረፈ ዘና በሉ

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 3 หลายเดือนก่อน +6

    ማርክዬ ሁል ጊዜ ተደሰት ወንድሜ ምንም ልበስ ያምርብሀል ወንድሜ

  • @Samsunga14-d3n
    @Samsunga14-d3n 3 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ልጅቱግን ተመቸችኝ ከምር🎉🎉

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 3 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ስስት ናፍቀሽኚነበር❤ከድምጽሽም ፍቅር ይዞኛል የኔስስት

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማርኬ እንኳን ደህና መጣህ ቸኮሌትክ በጣም ናፍቃኝ ነበር

  • @ዮሚ
    @ዮሚ 3 หลายเดือนก่อน +7

    ማርክ ቤዚዬ የኔ ዉቦች ስታምሩ ፈጣሪ አዪለያቹ ናፍቃቹውን ነበር

  • @ማህሌትነጋሽንጉሴ
    @ማህሌትነጋሽንጉሴ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሪያምን ቤካ ቤዚ የፈጣሪ ስጦታህ ነች ወደመፍትሔዉ ግባ ቶለሎበል ድጋሚ ስታለቅስባይ አጠረገርግሀለሁ😂😂😢