🛑ማርክ እና ሄሉ ተለይዩ ስላደረጋችልን ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ🙏😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 10K

  • @gebattube
    @gebattube 8 หลายเดือนก่อน +2678

    ሄሉና ማርክ መለያየት የለባቸውም የምትሉ በላክ እና በኮሜንት 🙏😭💔💔💔💔

    • @Hayat-vm6ne
      @Hayat-vm6ne 8 หลายเดือนก่อน +25

      ፍጣሪ ይጠብቅችሁ አትልያዬም ፍቅር ይሸንፍል ❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😓😓😓😓😓😓

    • @ahlam0301
      @ahlam0301 8 หลายเดือนก่อน +14

      አረ አይለያዩም በፍፁም

    • @semusemu6775
      @semusemu6775 8 หลายเดือนก่อน +42

      ይህ ነገር ፕራንክ ነበር ማለት ነው ድሮውንም ለዩቱብ ሺቀላ ነው ቀጣይም እነሩታ ድራማቼውን ይጨርሳሉ ለመሼቀል ያደረጋችሁት ጥረት ጥሩ ነው ጎበዞች የመዳም ቅመሞች ሁሉን አማኝ😅 ዋናው ነገር መሼቀላችሁ ነው

    • @مريمحبشي-ك4ت
      @مريمحبشي-ك4ت 8 หลายเดือนก่อน +2

      የለብችሁ ሁሉም ያልፈል

    • @ማርያምእናት-ቐ4በ
      @ማርያምእናት-ቐ4በ 8 หลายเดือนก่อน +7

      እና ድራማ ነው እያልሽ ነው😭

  • @HahaBabba
    @HahaBabba 8 หลายเดือนก่อน +1530

    ማርክ ናሄሉ ተለያይተው ማየት አንፈልገም የምትሉ 😥😥😥💔

    • @zabebaMohammed-n8t
      @zabebaMohammed-n8t 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔንደምሪኝ ወላሂ በጣምአሳዘኑኝ😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥

    • @JdjdJdjch-zw5pv
      @JdjdJdjch-zw5pv 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 8 หลายเดือนก่อน

      በፍፁም መለያዬት የለባቸውም

    • @JdjdJdjch-zw5pv
      @JdjdJdjch-zw5pv 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ አትለያዩብን 😢😢😢😢😢 ኧረ በአላህ አትለያዩ 😢😢😢😢😢

    • @semusemu6775
      @semusemu6775 8 หลายเดือนก่อน +8

      ይህ ነገር ፕራንክ ነበር ማለት ነው ድሮውንም ለዩቱብ ሺቀላ ነው ቀጣይም እነሩታ ድራማቼውን ይጨርሳሉ ለመሼቀል ያደረጋችሁት ጥረት ጥሩ ነው ጎበዞች የመዳም ቅመሞች ሁሉን አማኝ😅 ዋናው ነገር መሼቀላችሁ ነው

  • @maramawitwudneh5744
    @maramawitwudneh5744 8 หลายเดือนก่อน +2005

    ሄሉና ማርክ መለያዬት የለባቸውም የምትሉ😢😢👍❤

  • @bipbip941
    @bipbip941 8 หลายเดือนก่อน +237

    ምክኒያታችሁን ካልተናገራችሁ ምን መፍትሄ ፍልጋችሁ ሚድያ ላይ መውጣት አስፈለገ በኔ ሀሳብ የተስማማችሁ ብቻ ላይክ

    • @እክራም
      @እክራም 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኡኮ

    • @مريماول-س5و
      @مريماول-س5و 8 หลายเดือนก่อน +10

      ዶላር ነዋ ምን ይፈልጋሉ😂😂😂😂

    • @FikralemMengestu
      @FikralemMengestu 8 หลายเดือนก่อน +3

      የምር ፕራንክነው የሚመስለኝ

    • @heyryafedlu9371
      @heyryafedlu9371 8 หลายเดือนก่อน +1

      አረ ድራማ እኮ ነዉ አትሸወድ😂😂😂😂😂

    • @FikralemMengestu
      @FikralemMengestu 8 หลายเดือนก่อน

      @@heyryafedlu9371 የውነት ድራማ ነውእኔምየሚመስለኝ ግን የማዳም ቅመሞች የሚጨንቀን ለምነው በቀላሉአምነን እንሸወዳለን ይህንን ልባችን አይቀይርብን ለነሱም ልብይስጣቸው

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 8 หลายเดือนก่อน +1579

    ማነዉ እንደኔ ማርክ እና ሄሉ በመጥፋታቸዉ የተጨነቀዉ 😢

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 8 หลายเดือนก่อน +4

      ልሞት እውነት😢😢😢

    • @SakenaX
      @SakenaX 8 หลายเดือนก่อน +2

      ያምራቹኖ😅😅😅😅

    • @ሥአዲነኝቢንትባባ
      @ሥአዲነኝቢንትባባ 8 หลายเดือนก่อน +1

      እረ እኔ😭😭😭😭😭😭ምን ተፈጥሩ ይሆን እረ ለምን ትለያያላችሁ እፍፍፍፍፍ እኔ እደዝ የከበደኝ እናተእደት ልኩኑ ይሆን

    • @semusemu6775
      @semusemu6775 8 หลายเดือนก่อน +11

      ይህ ነገር ፕራንክ ነበር ማለት ነው ድሮውንም ለዩቱብ ሺቀላ ነው ቀጣይም እነሩታ ድራማቼውን ይጨርሳሉ ለመሼቀል ያደረጋችሁት ጥረት ጥሩ ነው ጎበዞች የመዳም ቅመሞች ሁሉን አማኝ😅 ዋናው ነገር መሼቀላችሁ ነው

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 8 หลายเดือนก่อน +1

      እረ እኔ ልሞት ነው ምን ተፈጥሮ ይሆን ለምን ትለያያላችሁ ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭💔💔💔

  • @እያሙወዳጂ-ቨ6ፈ
    @እያሙወዳጂ-ቨ6ፈ 8 หลายเดือนก่อน +529

    ምክኒያቱ ይነገረን የምትሉ የተጣሉበትን 👍 አሳዩኝ 😭

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 8 หลายเดือนก่อน

      አዎንገሩንናእንተፍስከጭቀት

    • @የሀይቋ-ቨ2ኰ
      @የሀይቋ-ቨ2ኰ 8 หลายเดือนก่อน +12

      በደብአርገሽአዳምጭ። ተጋብተንስ ቤሆንእያለችአደል። እደ መገመትያቅትሻል

    • @martaetopian6896
      @martaetopian6896 8 หลายเดือนก่อน +7

      በሄሉ አባት ምክንያት ነው

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 8 หลายเดือนก่อน

      @@martaetopian6896 አባታቸውምንብለውፍቅደውየለ

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 8 หลายเดือนก่อน

      @@martaetopian6896 የሄሉአባትእናዊናአባትአድናቸውአይደል

  • @gresaum4634
    @gresaum4634 8 หลายเดือนก่อน +1122

    እረ ፀልዩ አይለያዩ የምትሉ😢😢

    • @Nurayanf4m
      @Nurayanf4m 8 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢abesru❤❤❤❤ylfaly

    • @rukhiyamuhammad711
      @rukhiyamuhammad711 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 8 หลายเดือนก่อน

      እረ አትለያዩብን💔💔😭😭😭

    • @almasababa-x8o
      @almasababa-x8o 8 หลายเดือนก่อน +8

      ተመጀመሪያውኑም ፍቅራቸው በትግል በጠብ ነበር ፈጣሪ እህልውሀቸው ባንድ ተሆነ የትም አይለያዩም ታልፈቀደም መላ የለውም

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 8 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ አይለያቹሁ ውዶቼ😢😢😢

  • @KobraKo
    @KobraKo 8 หลายเดือนก่อน +48

    እህትና ወንድሜ ሆነው ተገኝተው ነው መሠለኝ ሌላ ምንም ነገር አይለያቸውም😢😢😢

  • @Nesti-tube
    @Nesti-tube 8 หลายเดือนก่อน +101

    ይህ ነገር ፕራንክ ከሆን መቼም እዚህ ቤት አልገባም የምር😢🥺

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 8 หลายเดือนก่อน +151

    እረ በፍፁም ማርክ ና ሄሉ መለያዬት የለባቸው የምትሉ 🤲😢ፆሎት አድርጉ 🤲😢❤❤

  • @SamrawitHailay-e2e
    @SamrawitHailay-e2e 8 หลายเดือนก่อน +243

    ዝምድና ካልሆነ መለያየት የለባችምውም የምትሉ በላይክ ኣሳዩኝ 😢😢😢

    • @rabe3hcall853
      @rabe3hcall853 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እሱ ነው በውስጤ ጥያቄ የፈጠረው❤❤❤ ግልጽ ብትነግሩን ልባችን እድያርፍ ስጨቅ በስላሴ 😢

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 8 หลายเดือนก่อน +1

      Almegbabat kehone behidet yifetal....chigrachewun egzabhar yiftalachew..❤

    • @Sadiya-x4o
      @Sadiya-x4o 8 หลายเดือนก่อน

      እንዴዴዴዴ እስከሁን ለምን ቀጠሉ ሊላየዩው ግራ ገበኝ ምን ሼጠን ገበ አረ የሆና ነገር በሉንንንንንን ተቀጠልኩኩ

    • @Sadiya-x4o
      @Sadiya-x4o 8 หลายเดือนก่อน

      ወይ ዘመድነነን በሉ ኡኡኡ

    • @Sadiya-x4o
      @Sadiya-x4o 8 หลายเดือนก่อน +2

      ወይስ አሜረከን ሊትሄድ ነው ግራ ገበኝ

  • @Hemen-yw2hv
    @Hemen-yw2hv 8 หลายเดือนก่อน +34

    ይሄ ፕራንክ እያለ እኔ ማርያምን እነዚህ ሚዲያላይ ሚወጡ ሰዎችን ማመን አልችልም😢

    • @ማርዋ
      @ማርዋ 8 หลายเดือนก่อน

      በጣምኘራንክ🤣🤣🤣ነው

    • @BezawitMolla-bc5hk
      @BezawitMolla-bc5hk 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @FAFIyoutube-r3n
    @FAFIyoutube-r3n 8 หลายเดือนก่อน +645

    ምንም ይሁን ምንም ቅርብ የስጋ ዝምድና ከሌላችሁ አትለያዪ የሚል likeአድረጎ😢❤

    • @Gucv-ys8nv
      @Gucv-ys8nv 8 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ ከምር

    • @وينانينا
      @وينانينا 8 หลายเดือนก่อน +2

      በእርግጥ መለያየት በእናተ አልተጀመረም ግን በልዩነትም ውስጥ ፍቅር አለ ልዩተኖትችን ወይም አለመጋባባቶችን አጥባችሁ አብራችሁ ብትሆኑ ምርጥዬ ነበር አላህ ካላለውም አብሽሩ ኸይሩን ይምረጥላችሁ ..

    • @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
      @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ 8 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነሽ

    • @እብራሂምሚዲያ
      @እብራሂምሚዲያ 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @DiyanaDiyana1
      @DiyanaDiyana1 8 หลายเดือนก่อน +10

      ዝምድና እስከ 7 ትውልድ ድረስ ከለሌ ነው የሚቻለው በክርስትና ስለዚህ ዝምድና ከሆነ ይከብዳል

  • @KemeryaMuhammed-zo6yt
    @KemeryaMuhammed-zo6yt 8 หลายเดือนก่อน +373

    የሚገጥማቹ ቻሌንጅ ተጋፈጡ አትለያዩ የሚል በላይክ😢😢👍

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 8 หลายเดือนก่อน

      የስጋ ዝምድናንስ?

    • @SaynabGuuled
      @SaynabGuuled 8 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍

  • @Ggg-iq1mm
    @Ggg-iq1mm 8 หลายเดือนก่อน +128

    ማርክና ሄሉ መለያየት የለባቸዉም የምትሉ ድምፅ እንሁን በላይክ

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 8 หลายเดือนก่อน +1

      ዘንድና ካለ ጉደታ ነው

    • @SumeyNur
      @SumeyNur 8 หลายเดือนก่อน

      ​​@@muluayel-8387ምን ችግር አለው ዘመድ ማግባት ሀጥያት ነው ያለው

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 8 หลายเดือนก่อน

      @@SumeyNur በፍጹም አይደረግ ክርሰቲያን ናቸው

    • @Gjshh-p4o
      @Gjshh-p4o 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂​@@muluayel-8387

  • @tsehaykassa9264
    @tsehaykassa9264 7 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ ከሄለን አነጋገር እንደተረዳሁት በሁለቱ መአከል የሆነ ዝምድና ያለ ይመስለኛል ተጋብተን ቢሆንስ ኖሮ አለች ???

  • @MmM-m2b7m
    @MmM-m2b7m 8 หลายเดือนก่อน +103

    ማርክና ሄሉ ፈፅሞ መለያየት የለባቸውም የምትሉ 😢😢😢

  • @mili_Tube23
    @mili_Tube23 8 หลายเดือนก่อน +391

    በፉፁም አይሆንም ማርክ ና ሄሉ መለያየት
    የለባቸውም የምትሉ👍😭🥺😢

    • @መዉደድንጉሴ
      @መዉደድንጉሴ 8 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሬ ሆይ እነዚህን ልጆች አትለይብን😢😢😢😢

    • @Orthodoxbet
      @Orthodoxbet 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @Egziabher_hayal_New
    @Egziabher_hayal_New 8 หลายเดือนก่อน +430

    እረ በፍፁም ማርክ ና ሄሉ መለያዬት የለባቸው የምትሉ 👍ፆሎት አድርጉ 🙏😥😥😥

    • @SamsungA54-cs9il
      @SamsungA54-cs9il 8 หลายเดือนก่อน

      አወ መለያየት የለባቸውም እርሳቸው ይስማሙ😢😢😢😢😢

    • @MYLOVe-yf8cw
      @MYLOVe-yf8cw 8 หลายเดือนก่อน

      መለያየት የለባችሁም ውዶችዬ

  • @ananiyatube1852
    @ananiyatube1852 8 หลายเดือนก่อน +7

    ግን ምን ተፈጥሮ ነዉ ምክንያቱም ብነግሩን እኔም በዚህ ወር 8 አመት ያፈቀርኩትን ፍቅረኛዬን አጥቻለሁ ተለያይተናል በጣም ከፍቶኛል ሄሉዬ አይዞሽ

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 8 หลายเดือนก่อน +137

    በጌታ ስም ሄሉና ማርክ መለያዬት የለባቸውም የምትሉት 😢👍

  • @tub9380
    @tub9380 8 หลายเดือนก่อน +260

    ኣረ ፕራንክ ነው በሉን ተጨነቅንእኮ እስኪ የተጨነቃቹ ላይክ ግጩን😥😭😭👍

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 8 หลายเดือนก่อน +1

      😢መጨነቅ፡ብቻ፡ሳይሆን፡ታመምሁ😢ልፈነዳ፡ነው😢ኦ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺🥺😱😱😱😱🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🫂🫂🫂🫂😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔🙆🙆🙆🙆🙆🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🤦🤦🤦🤦🤦🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♀️🤦‍♀️🙇🙇🙇🙇‍♀️🙇‍♂️🧎🧎🧎🧎🧎🧎🧎

    • @የራያዋ-ኰ5ዘ
      @የራያዋ-ኰ5ዘ 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @waaa4954
      @waaa4954 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሱ 😭😭😭😭😭አር ዋይኔ 🥲💔💔💔💔

    • @oromiyaabiyyakoo-w3n
      @oromiyaabiyyakoo-w3n 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @LubabaentriesHailu
      @LubabaentriesHailu 8 หลายเดือนก่อน +1

      በዚህ ደረጃ ኘራክ አለደ

  • @ሠላምንእፋቂ
    @ሠላምንእፋቂ 8 หลายเดือนก่อน +135

    ማነው እደኔ የነዚህ የልጆች እደዚህ መሆን ከልቡ ያዘነው😭😭👍👍👍👍

  • @Mebratselemun
    @Mebratselemun 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ማርክየ ኣሳዘነኝ ፈጣሪ ያፅናህ የንየ የዋህ ኣፍቃሪ😥😥😥😥

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 8 หลายเดือนก่อน +323

    ዛሬ ከፍቶኛል ያገሬ ልጆች እህቶች ወንድሞች ላይክ ግጩኝ 👍🙏😢🥰😢😢😢😢

    • @Hawa-fb7ww
      @Hawa-fb7ww 8 หลายเดือนก่อน +2

      አብሺሪ❤❤

    • @አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ
      @አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ 8 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ😢😢😢

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 8 หลายเดือนก่อน +1

      ዛሬ ማን ያልከፍው አለ ብቻ አብሽሪልኝ

    • @fatumasaeid-qt6du
      @fatumasaeid-qt6du 8 หลายเดือนก่อน

      መለያየት የለባቸሁም ነገራቶቸን አሰተካክሉ እና አብራቸሁ ቀጥሉ ጓዲኞቻዉ አሰታርቆቸዉ

    • @AlmazGonderiwa
      @AlmazGonderiwa 8 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ 😢🥰😘

  • @hirutgejaw2236
    @hirutgejaw2236 8 หลายเดือนก่อน +380

    ዊናና ሂሉ ስለናታቸው አውቀዋል
    ከዛም ዘመድ ሆነው ተገኙ የገመተ እንደኔ ላይክ

    • @AarAar-hh6sd
      @AarAar-hh6sd 8 หลายเดือนก่อน +14

      እህት እና ወድም ካልሆኑ ያጉት ያክስት ልጅም ቢሆኑ መገባት ይችላሉ አይዲ

    • @EkramEndtis
      @EkramEndtis 8 หลายเดือนก่อน

      አይችሉም በነሡ​@@AarAar-hh6sd

    • @madinaaaaa8079
      @madinaaaaa8079 8 หลายเดือนก่อน +27

      በነሱ ሀይማኖት እስከ 7 ውልድ አይችሉም

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 8 หลายเดือนก่อน

      በኢስልምናነዋ
      በነሡእኮአይቻልም​@@AarAar-hh6sd

    • @ህልምአለኝ-ወ1ሠ
      @ህልምአለኝ-ወ1ሠ 8 หลายเดือนก่อน +1

      አወ የኔም ግምት ነው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 8 หลายเดือนก่อน +58

    ከምር ስጨነቅ የነበረው ጠፉ ብዬ .. ይሄንን መጥፎ ዜና ለምስማት ነው እንዴ ????
    አረ በ ህልሜ ይሁን ::
    አረ ፕራንክ ነው በሉን ::
    ፈጣሪ አይለያችሁ ::
    በድንግል ማርያም ስም ::
    አይሆንም አይሆንም አይሆንም ???
    ማን ቡዳ ይሆን የበላችሁ ::
    አረ ቱ ቱ ቱ .. እንበል
    አንድዬ አይለያችሁ :: በህልሜ ይሁን
    በላይክ አሳዩኝ ህልም ይሁን እምትሉ
    ወገኖቼ ??? 💔💔💔💔💔🥲🥲🥲🥲

    • @SeadaTelahun
      @SeadaTelahun 8 หลายเดือนก่อน +2

      ያእላህ ምንሁነዉነዉ

  • @Davidm127
    @Davidm127 8 หลายเดือนก่อน

    ፕራንክ ብሎ ከመጃጃል ይለይላቹ ተለያዩ አውነት ለመናገር ልጅቷ አቋሟ ለ ፕራንክ ሳይሆን ለፊልም የምትሆን ልጅ ነች ለትወና የተፈጠረች ነች እንጅ የምታስመስ አይደለችም ከ ቀልዱ ስትመለሱ ጥሩ ነገር አሰራት ስማችሁ በደንብ አለውቅም ግን ልጅቷን ፕራንክ ባታሰራት ጥሩ ነው ሌላ ትወና ላይ ላገኛት እመኛለው በተረፈ ይመቻችሁ።

  • @HB-h7v
    @HB-h7v 8 หลายเดือนก่อน +288

    ማርክ እና ሄሉ ተለያይተዉ ማየት አንፈልገም የምትሉ😭😭😭😭😭

    • @abuowais6341
      @abuowais6341 8 หลายเดือนก่อน

      አንፋልግም 😢😢

    • @ጀሚላ-ኀ5ጘ
      @ጀሚላ-ኀ5ጘ 8 หลายเดือนก่อน +2

      ኧረ ተለያይተው ማየት አልፈልግም

    • @KokebTefera-hl4fi
      @KokebTefera-hl4fi 8 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭🤲🤲🤲

    • @kasdesa3634
      @kasdesa3634 8 หลายเดือนก่อน

      ዘመድ ከሆኑግድነዉ

    • @ብርሀንየአባትልጅ
      @ብርሀንየአባትልጅ 8 หลายเดือนก่อน

      ኧረ አንፈልግም

  • @SikoSilo-e6t
    @SikoSilo-e6t 8 หลายเดือนก่อน +150

    ወድልጅ ሲያለቅስ በጣም የሚይያሳዝናችሁ በላይክ😢😢😢😢

    • @Mirfa123-bt5cp
      @Mirfa123-bt5cp 8 หลายเดือนก่อน

      ትናትውይናሣለቅሥአብሪአለቀሥኩዛሬደሞማረክ😢😢😢

    • @sadhakonjo7971
      @sadhakonjo7971 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔደሞ አልወድም በበጣም ነው ወንድ ልጅ ሲያለቅስ

    • @SikoSilo-e6t
      @SikoSilo-e6t 8 หลายเดือนก่อน

      ሆዴ እርብሽነው እሚልብኝ ውይ ፈጣሪ ወደፍቅራቸው ቢመልሳቸው የኔ ድምቀቶች😢😢😢😢😢😢

    • @heyuti
      @heyuti 8 หลายเดือนก่อน

      ታዳዊና እደዛያለቀሰው በዚህጉዳይነውደ

  • @Mom-f2m
    @Mom-f2m 8 หลายเดือนก่อน +75

    ሄሉና ማርክ መለያያት የለባቸዉም የምትሉ በላይክ አስዩኝ በእዉነት በጣም አዝኛለሁ ጌታን 😢😢😢😢❤❤

  • @ቅድስትነኝየመሲሁልጅ
    @ቅድስትነኝየመሲሁልጅ 8 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ለማርክ አዘንኩ ማርክዬ አይዞህ ጠካራ ሁን እግዚአብሔር ያጠክርህ

  • @IntactIntact
    @IntactIntact 8 หลายเดือนก่อน +60

    ተካሜራ አትጥፉ የምትሉ ላይክ የምር ጭንቅ አለኝ በቩዶ አታዩንም ሲሉ

  • @طيبهساينك
    @طيبهساينك 8 หลายเดือนก่อน +94

    የሳይኮሎጂ ተማሪ ካለ ዘመድ መሆናቸውን ያመላክታል እባካችሁ አልቅሳችሁ አታስለቅሱን 😢😢😢😢😢😢 በጣም ይከብዳል ዘመድ ናቸው የምትሉ በላይክ አሳዩን

    • @serkalemteshome4183
      @serkalemteshome4183 8 หลายเดือนก่อน +2

      Ehet ena wandem sayhonu ayekarm

    • @طيبهساينك
      @طيبهساينك 8 หลายเดือนก่อน +6

      አስባችሁታል ዊናም እሄዳለው ያለው እና መናገር የከበዳቸው ዝምድና ኖሮባቸው ነው ዊናም እኮ ማንም አይፈታውም ብሉዋል እፍፍፍፍፍፍ አልቻልኩም

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 8 หลายเดือนก่อน +4

      ውነት፡ይህ፡ነገር፡ተገኝቶባቸው፡ካልሆነማ፡ምን፡ሌለያያቸው፡ይችላል😢

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@طيبهساينكበውነት፡ልሆን፡ይችላል😢😮

    • @kalkidantrfe
      @kalkidantrfe 8 หลายเดือนก่อน +4

      ወይኔ እንደዚህ ከሆነ በጣም ከባድ ነዉ ፈጣሪ ይርዳችሁ😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @meditube147
    @meditube147 8 หลายเดือนก่อน +273

    አይሆንም መለያየት የለባቸውም የምትሉ😭😭😭😭😭

    • @rukhiyamuhammad711
      @rukhiyamuhammad711 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢አወ😢😢

    • @adan1376
      @adan1376 8 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 8 หลายเดือนก่อน

      😢

    • @ilehan8235
      @ilehan8235 8 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭😭😭😭

    • @DetamoAbako
      @DetamoAbako 8 หลายเดือนก่อน

      😢

  • @DawitEndale-sm1wr
    @DawitEndale-sm1wr 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እንደሚመስለኝ በሄሉዬ ነው ችግር ያለው ላይክ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 8 หลายเดือนก่อน +194

    እማይሆን ነገር እያሠበን ሀጢያት አታስገቡን በምን እንደተለያያችሁ ንገሩን እምትሉ😢😢😢😢

    • @Hadiyayimam-x7o
      @Hadiyayimam-x7o 8 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ትክክል ነሽ

    • @Rahmt-fc4ku
      @Rahmt-fc4ku 8 หลายเดือนก่อน +2

      Zemedohi hunew endew 😢😢😢

    • @Semufika45
      @Semufika45 8 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም የባሰ ለተመልካች ጭንቀትና ሀሳብ ጥያቄ እንዲፈጥርበት ነው ያደረጉት ቪዲዮ የመለያያታቸው ምክንያት ግልጽ ቢያደርጉልን አሪፍ ነበር

    • @kalkigashaw4563
      @kalkigashaw4563 8 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ማርያምን

  • @abrhamashebr9191
    @abrhamashebr9191 8 หลายเดือนก่อน +102

    እኔ ትግርኛ ሚናገር የኤርትራ ልጅ ነኝ ግን አማርኛ እሰማም እናገርም ኣለሁ ከናንተ ከነኣብርሽ ሩታ ብዙ ብዙ ብዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙ ፍቅር ተምሬያለሁ pleas 🙏 Please ልላቹ ይሄ ለኔ እንለያያለን ስትሉኝ ትልቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ሃዘን ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ
      @የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ወዪልካምወድማችን

    • @lulyahani8158
      @lulyahani8158 8 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም የኤርትራ ልጅ ነኝ ኣማርኛም እሰማለው ስታዝኒ ኣዝናለው ስታልቅሱ ኣልቅስኣለው በተፈተረ ብታም ኣዚነኣለው😢😢😢😢😢😢😢

    • @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
      @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኩላትና ኣሕዚኖምና ኣለው😢

    • @HaniBirhanuBirhanu
      @HaniBirhanuBirhanu 8 หลายเดือนก่อน +1

      አይቻልም ወንድሞቸ ዘመድ ሁነዋል መሠለኝ

  • @Etsub21
    @Etsub21 8 หลายเดือนก่อน +119

    እሰኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጡኝ የመዳም ቅመምች እዚ ቤት ካላቹ አበረታትኝ አከፈልበትም❤❤❤❤

  • @Seada-ik5fu
    @Seada-ik5fu 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚክ እየተዋደዱ መጣላት መለያየት ይከብዳል የምትሉ

  • @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ
    @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ 8 หลายเดือนก่อน +61

    ኧረ በፍፁም መለያዬት የለባችሁም ይሄን የመሠለ ፍቅር እንደቀላል ማፍረስ ወይኔ ጉዴ 😢😢😢😢 ማመን አልችልም አትለያዩ የምትሉ በላይክ

    • @HirutseyoumA
      @HirutseyoumA 8 หลายเดือนก่อน

      Zemed sayihonu aykerim😢😢

    • @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ
      @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ 8 หลายเดือนก่อน

      @@HirutseyoumA የኔም ሀሳብ ነው ግን በጣም ይከብዳል ወይኔ ጉዴ

  • @ራህማት
    @ራህማት 8 หลายเดือนก่อน +88

    ያተፈጠረውን ነገር ንገሩን ያምትሉ😢😢😢😢😢😢

    • @Birtukanfantahun-pd5qy
      @Birtukanfantahun-pd5qy 8 หลายเดือนก่อน +1

      😢

    • @እረቅያጎጃሜዋ
      @እረቅያጎጃሜዋ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ዘመድ ሆኑ አለቀ

    • @يارب-ظ6ذ
      @يارب-ظ6ذ 8 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ ከዛስ​@@እረቅያጎጃሜዋ

    • @zuzu3917
      @zuzu3917 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@እረቅያጎጃሜዋena yasbkuten new yasbshiw 😂egnako anterter

  • @AmonaiseAley
    @AmonaiseAley 8 หลายเดือนก่อน +464

    ዘመድ ሁነው ተገኝቶ ነው ብሎ እደኔ የገመተ ላይክ 🥰🥰🥰

    • @fatiali9103
      @fatiali9103 8 หลายเดือนก่อน +1

      Ene

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 หลายเดือนก่อน

      ​@ዉደደምሬኚzamzamz7175

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 8 หลายเดือนก่อน

      ​@fatialዉደደምሬኚi9103

  • @الْحمدوللاح
    @الْحمدوللاح 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሄሉ እና ማርክ ኧረ አትለይሥዩ በአላህ እባዩን መቆጣጠር አልቻልኩም አይይይይ

  • @Fanes-r1t
    @Fanes-r1t 8 หลายเดือนก่อน +377

    ሚድያለይ ከወጣችሁ አይቀር እውነቱን መልስ ስጡን እንዴ ለኛም አስቡልን😭😭😢😢💔💔

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኮ

    • @shuhbb3909sssz
      @shuhbb3909sssz 8 หลายเดือนก่อน +1

      ንነሩን😢😢😢😢

    • @FjIv-qv6yt
      @FjIv-qv6yt 8 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴ አዎ ይኑገሩን ምን ተፈጥሮ ነው 😥😥😥😥😥😥

    • @ከሁሉምነፃ
      @ከሁሉምነፃ 8 หลายเดือนก่อน +1

      እውነትነው

    • @WaniAbeta
      @WaniAbeta 8 หลายเดือนก่อน +2

      Ewnatuni negaru lagame😢😢

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 8 หลายเดือนก่อน +90

    ውነት መለያየት የለባችሁም ለጥላት ቦታ አትስጡ እኛ ደሞ 200 ሺ እናስገባቸው እምትሉ ላይክ❤

    • @user-zehara529
      @user-zehara529 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @WasoKhan-kn4ci
      @WasoKhan-kn4ci 8 หลายเดือนก่อน

      1Mአሥገቢው😂😂😂😂

    • @fahedali632
      @fahedali632 8 หลายเดือนก่อน

      ምነውባልተለያዮነ 1ኣለወን እነስገባቸውነበር በክርስትነእምነት ዘመድን ማግባት ከባድነውመሰል ለዛነው

    • @addismyway64
      @addismyway64 8 หลายเดือนก่อน

      የተመታ ኮመንት😆😆😆

  • @EdalamBahe
    @EdalamBahe 8 หลายเดือนก่อน +102

    እኔ ግን የሆነ ነገር ጠረጠርኩ የማርክ ቤተሰብ ለሄሉ ቤተሰብ ሆኖ የተገኘ ይመስለኛል

    • @aliahmed-bc4ey
      @aliahmed-bc4ey 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም😢😢

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 8 หลายเดือนก่อน +5

      እስከ ዛሬ እያወቁ እዴት ዝም ይላሉ ታዲያ የሱ ቤተሠብ ያውቁ የለ እዴ

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx 8 หลายเดือนก่อน

      ይሆንደ.ወየ

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce 8 หลายเดือนก่อน +1

      ምርጥ ግምት🥰

    • @ArsemaEnate-1219
      @ArsemaEnate-1219 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም መሰለኝ😢😢

  • @RahmaMahmed-t2c
    @RahmaMahmed-t2c 14 วันที่ผ่านมา

    😢😢ወላሂ እኔም አሠለቀሰችሁኝ😢😢

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 8 หลายเดือนก่อน +209

    በስመአብ እግዚአብሔር አንድ ያድርግላችሁ😢ስሜቱ ስለማውቀው ከባድ ነው ቅድስት ሥላሴ አንድ ያድርግዋችሁ❤የምትሉ በላይክ አግዙኝ😢

    • @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ
      @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ዘመድ ናቸው ሃላስ

    • @AseressetegeAserse
      @AseressetegeAserse 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኡፍፍፍፍ ጨነቀኝ 💔

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 8 หลายเดือนก่อน +1

      ዘመድ ይሆናሉ ብዬ ፈራሁ ማርያምን ሌላ ምክንያት ቢሆን ግን ቀላል ነኽ

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 8 หลายเดือนก่อน +302

    በዊና ማልቀስ ልቡ የተጎዳ😢😢

  • @GeniAmharawit
    @GeniAmharawit 8 หลายเดือนก่อน +107

    አይለያዩም የምትሉ 👍👍
    እግዚአብሔር አይለያችሁ😢😢😢😢

  • @mekdasmekdas8209
    @mekdasmekdas8209 8 หลายเดือนก่อน +3

    እረ ማራምን እኔ አለምንም እኔ እንዴት እንደደነገጢኩ ከምር ምን ገጠመቹ እግዚሐብሔር በማህለቹ የግባ

  • @RoseGerma
    @RoseGerma 8 หลายเดือนก่อน +126

    በማርክ አባት በኩልና በሄሉ እናት መካከል ዝምድና አለ😢ጠረጠርኩ

    • @AshaTekLa
      @AshaTekLa 8 หลายเดือนก่อน +1

      Ye mark abat eko hager wust yelem

    • @ጀሚላ-ኀ5ጘ
      @ጀሚላ-ኀ5ጘ 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እደዛነውያሰብኩት

    • @MeseretTadela
      @MeseretTadela 8 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@AshaTekLaማርክ የተንቢ ወንድም አይደለም እንዴ?

    • @ከሚላተስፋኛዋ
      @ከሚላተስፋኛዋ 8 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@MeseretTadelaያክስትልጅ

    • @jemilajemila3832
      @jemilajemila3832 8 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@MeseretTadela አይደለም ያክስትዋ ልጄ ነው

  • @FgTt-sv6bg
    @FgTt-sv6bg 8 หลายเดือนก่อน +54

    ኧረ በጭራሺ ሄለንና ማርክ መለያየት የለባቸውም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ወላሂ በጣም ከፋኝ😥😥😥😥😥😥😥

    • @fikrcherkos772
      @fikrcherkos772 8 หลายเดือนก่อน

      እና እህት እና ወንድም ይጋቡ ነው የምትሉት

    • @jmelamuhaba7242
      @jmelamuhaba7242 8 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ😂 ዘ መጀለጥ

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 8 หลายเดือนก่อน

      @@fikrcherkos772 የማርክናት
      እናታቸውትሆን
      ከዝህበላይዝምድና

  • @SitaFanta
    @SitaFanta 8 หลายเดือนก่อน +45

    ዘመድ ሆናችሁ መሰለኝ ግን ቶሎ ለምን አላሳወቁም ነበር ዝምድና ከሆነ😢😢😢😢

    • @fantayguhey1146
      @fantayguhey1146 8 หลายเดือนก่อน

      ዘመድ ሆነው ነው

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 8 หลายเดือนก่อน +2

    በስመአም ለምን አረ አይሆንም ማርክ እና ሄሉ በፍፁም መለያየት የለባችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስት ነገር አሳልፋችሁ😭😭😭😭

  • @rosaroza5555
    @rosaroza5555 8 หลายเดือนก่อน +52

    እና አንቺም ጥሩ ሰው ነው አልሽ
    እሱም ጥሩ ናት አለ ታዳ ለምን አብሮ መቀጠል
    አቃታቹ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢😢

    • @KamilaAli-fg5sr
      @KamilaAli-fg5sr 8 หลายเดือนก่อน +2

      ዝምድና ምን አልባት😢😢

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 8 หลายเดือนก่อน

      ዘምድናአላቹምንድነውችግሮ

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 8 หลายเดือนก่อน +1

      ከሃሳቦ ስረዳት መሠለኝ ዝምድና ያላቸዉ

    • @KisanetGhebre-wz2sd
      @KisanetGhebre-wz2sd 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@KamilaAli-fg5srዝምድና ቢሆን ለኛ መናገር ምን ያቅታቸዋል ዝምድና ኣደለም ።

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@KamilaAli-fg5srዝምድና ጋብቻ ይከለክላል

  • @zeynebamelikumuhammad
    @zeynebamelikumuhammad 8 หลายเดือนก่อน +81

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እስኪ ማርክን እና ሄሉን የምትወዱ ብቻ ላይክ አርጉ❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 8 หลายเดือนก่อน +34

    ሄሎ እና ማርክ ሱባዔ ያዙበት እግዚአብሔር በልስ ይሰጣችሁል በፀሎት አርጉበት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeburahussen8797
    @zeburahussen8797 8 หลายเดือนก่อน +15

    😢😢😢እህትናወድምሁነውይሆንየምትሉበላይክ።አስጨነቃችሁኝ❤

    • @kubra-n3l
      @kubra-n3l 8 หลายเดือนก่อน

      ዘመድ ሆነዉ ነዉ መሰል

  • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
    @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 8 หลายเดือนก่อน +44

    ማርክ ናሄሉ ተለያይተው ማየት አንፈልገም የምትሉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 8 หลายเดือนก่อน +62

    ከሄሉ አነጋገር የተረዳሁት ነገር ሄሉና ማርክ ዝምድና ያላቸው ይመስላል እጂ ለምን ይለያያሉ ከፋዘርም ሰላም ወርዶል ባትለያዩ ምኖቴ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @KALEYE_BELETE
      @KALEYE_BELETE 8 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ግምቴ እደዚያ ነው ዘመድ ሁነው መስለኝ

    • @SofiaS-k1t
      @SofiaS-k1t 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እደዛነው የተረዳሁት

    • @RahelRahel-bv3ii
      @RahelRahel-bv3ii 8 หลายเดือนก่อน

      ፣anem Gamate adizi new 😢😢😢wayi getahoyi

    • @Chereqa1357
      @Chereqa1357 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም የተረዳሁት የሄለን እናትናየማርክ አባት ጋር ዝምድና ያለ መሰለኝ

  • @RbiaAbdu
    @RbiaAbdu 8 หลายเดือนก่อน +19

    እኔማርክና ሄሉ ተለያይተው ማየት አልፈልግም ዘላለም ፍቅራቸውን ነው የምፈልገው😭😭😭😥😥😥😥😥😥💔

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
    @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው 8 หลายเดือนก่อน +1

    በተደጋጋሚበማየት ራሴንአሠመመኝእኮ ኡፍፍፍፍፍፍምንእደምልአላውቅም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 8 หลายเดือนก่อน +42

    ሄሉ እና ማርክ መለያየት የለባችሁ ሁላችንም በጸሎታችሁ አስባቸው 😢😢😢

    • @KiyaDebaba
      @KiyaDebaba 8 หลายเดือนก่อน

      ዘመድ ናቸው በቃ ይሄን መገመት አያቅትም

  • @NaimaSeid-m2g
    @NaimaSeid-m2g 8 หลายเดือนก่อน +64

    ሄሉ ና ማርክ አትሉዩ የምትሉ😢😢 በላይክ❤

    • @reyhanayahya
      @reyhanayahya 4 หลายเดือนก่อน

      ሄሉና ማርክ አትሉዩምእሺ😭😭😭😭😭😭🙉🙉🙉

  • @AloniAloni-si2lv
    @AloniAloni-si2lv 8 หลายเดือนก่อน +27

    ማርክና ሄሉ ከተለያዩ የሆቴል youtube ማየት ያስጠለኛል ግን ለኔ ብቻ ነው ደበረኝ ከፋኝ በእውነት no ላቲ ዘልቆ ለምን መጣችሁ የወዳጆች ልብ ሰበራችሁ በናንተ ሃሳብ ልቤ ተጎዳ ምን ላድርጋችሁ በያላችሁበት ሰላም ሁኖ ነገሮችን አስተካክላችሁ ለማምጣት ሞክሩ ለወዳጆች እያላችሁ በናታችሁ በማርያም 😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔👏👏👏👏ውዶቼ እስኪ ላይክ

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 8 หลายเดือนก่อน

      ፕራንክ ነዉ ባክሸ እኔ አላመናቸዉም

  • @aminaal9891
    @aminaal9891 8 หลายเดือนก่อน +4

    ምንአይነትችግርነው ዘመድናችሁ እሚባለውን ብታስረዱን😢😢😢😢😢

  • @Abayenesh21
    @Abayenesh21 8 หลายเดือนก่อน +39

    ፕራክ ነው የምትሉ ትናት በዊና ያለቀስኩት እስካሁን እራሴነ አለቀቀኝም እባካቹህ ለተመልካችም ክብር ይኑራቹህ ወይ ሚዲያ ላይ ከወጣቹህ አይቀር ምክኒያታቹህንም ተናገሩ ዝም ብሎ መለያየት አለ እንዴ ሆ

    • @HgHf-fg7br
      @HgHf-fg7br 8 หลายเดือนก่อน +1

      ያምሻል ፕራክ በዚህልክአለደ እዛዊና እያለቀሰ እዚህማር 😢😢😢😢😢

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 8 หลายเดือนก่อน

      ባረገውውው ከምርርር አይመስለኝምምም እሔሁሉ እባ እየወረደደደ ከሆነ ከሊቅ እስከደቂቅ ነው ሕዝቡ ሚነሳባቸው ልክ እደነ ማሒና ሄሉ ውባለም ፕራክ አይመስለኝም😒

    • @AhammadAhammad15-y1b
      @AhammadAhammad15-y1b 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክክል ዝብሎ መለያየት የለም

    • @user-bz1wy3lu8v
      @user-bz1wy3lu8v 8 หลายเดือนก่อน

      እነሱ እኮ ለሠው ክብር አላቸው እደዝህ አያድርጉም ምንላልባች ቤተሠብ እንዳይሆና እጅ የመጀመሪያ ተኪቷን ቀዳልች አሁንግን አይዋሹም😭😭😭😭

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 8 หลายเดือนก่อน

      @@user-bz1wy3lu8v በጣም በጣም

  • @ቅመም-ዩቱብ-19
    @ቅመም-ዩቱብ-19 8 หลายเดือนก่อน +82

    ማርክ ከልቡ ነው የሚወዳት😢

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 8 หลายเดือนก่อน

      ምንም ጥርጥር የለውም

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 8 หลายเดือนก่อน +46

    ቦታ ቀይሩ. አትለያዩ ያሳዝነል የውይና ለቅሶ አሞናል መቼም በነቼው ጉዳይ ነው የሚሆነው እኛም ማወቅ አለብን የምትሉ በላይክ

    • @teddyhailegebre6204
      @teddyhailegebre6204 8 หลายเดือนก่อน

      ማርቆስ ሲልካችዉ ላኩልኝ እባካችዉ❤❤❤❤😂

    • @teddyhailegebre6204
      @teddyhailegebre6204 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikiritamengia1536
    @fikiritamengia1536 7 หลายเดือนก่อน +9

    ይሄን ቪዲዮ ባየው ቁጥር አልቅሼ ልሞት ነው 😢😢ኡፉፉፉፉፉፉ😢😢ተዋዶ መለያየት ባይኖር ብየ ተመኘሁ 😢😢እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ 😢እናተ ብቻ ሳትሆኑን እኛም ታመናል😢😢

  • @የድንግልማርያምልጅ-ጠ4ፀ
    @የድንግልማርያምልጅ-ጠ4ፀ 8 หลายเดือนก่อน +101

    ዘመድ ሆናችሁ ይሆናል እንጂ የትኛውም ችግር አለያያችሁም ነበር 😢😢

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 8 หลายเดือนก่อน

      ሳህ እኔም እንደዚያ ነው ያሰብኩት

    • @ጽጌማርያም-ተ9ጐ
      @ጽጌማርያም-ተ9ጐ 8 หลายเดือนก่อน

      የኔም ሐሣብ ነዉ ዘመድ ናቸዉ

    • @Simere-tube.21
      @Simere-tube.21 8 หลายเดือนก่อน +2

      እህ እንደዚህ የምትሉ ሰዎች ቤተሰብ ለቤተሰብ ተዋውቀው ከ1 ዓመት በላይ በፍቅር ቆይተው ዛሬ ነው እንዴ ዘመድ የሚሆኑት?

    • @ጽጌማርያም-ተ9ጐ
      @ጽጌማርያም-ተ9ጐ 8 หลายเดือนก่อน +2

      @@Simere-tube.21 አባትየዉ እኳ ትንሽ የማስተካክለዉ ነገር አለኝ ጊዜ ስጡኝ ብሎቸዋል

    • @MasaratiTubeመሠረትTube
      @MasaratiTubeመሠረትTube 8 หลายเดือนก่อน +1

      እሱን ነው እኔም የስለት 😢😢

  • @RozaMahmud-cv8ms
    @RozaMahmud-cv8ms 8 หลายเดือนก่อน +25

    አራ በናታቹ እንዲ በናንታ አያምርም የሚትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @AalamQatar
    @AalamQatar 8 หลายเดือนก่อน +17

    ምን አይነት ነገር ነው የምሰማው በማርያም 😭😭ፀልዩ ፈተና እኮ ይታለፋል 😭

  • @NesredindetteNesredindette
    @NesredindetteNesredindette 8 หลายเดือนก่อน +4

    አለህ የስተሪቀቹ የእናቴን መላያያት ማያት አያሰያን

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 8 หลายเดือนก่อน +75

    መጣችሁ አልሀምዱሊላህ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል የማይፈታ ችግር የለም አብሽሩ❤❤

    • @BcCx-b2j
      @BcCx-b2j 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሙቢ የተፈጠረውነገርምንድንነው ዊናን እስኪአቅርቡልን

    • @EthioHabesh-pe6ti
      @EthioHabesh-pe6ti 8 หลายเดือนก่อน

      ሙቤ የሆነ ነገር በሏቸው አረ ኡኡ

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 8 หลายเดือนก่อน

      ዝምድናይኖራቸውይሆን

    • @tigitigi626
      @tigitigi626 8 หลายเดือนก่อน

      ሙቤ አድ በለነጂ😢

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 8 หลายเดือนก่อน

      @@tigitigi626 ዝምድናካልሆነ
      እውነተኛፍቅርበጣምፈተናይበዛበታል
      እናምእነሱማለፋአለባቸውባይነኝ

  • @نتنت-ث7ص
    @نتنت-ث7ص 8 หลายเดือนก่อน +54

    ቆይ ምን ተፈጥሮ ነው ችግሩ ይነገረን አረ በጣም ከባድ ነው እየተዋደዱ መለያየት ምክንያቱ ይነገረን የምትሉ 😢😢

    • @BasbosaBasbosa-q1n
      @BasbosaBasbosa-q1n 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም 😢😢 ይነገረን አወ

  • @selamselam-fw1js
    @selamselam-fw1js 8 หลายเดือนก่อน +38

    ይህ ነገር የማርክ እናት ና ያንስች እናቴ ዝምድና ካለ ሰባት አቤት የገባከሆነ ችግር የለም ተጋቡ

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ሣሥበው ዘመዶች ሁናችሁ ይመሥለኛል ሌላ ነገር እዲ በቀላሉ የሚፈርስ ፉቅር አደለም ወንድሟ ሁኖ እዳይሆን ለዚህም ነው ሥንት ነገር እያወቅን አሁን ግን ደበቁን ሚዲያ ለማውጣት ፈሩ ካጠፋው ይቅር በሉይ ካላጠፈዋው ላይክ ግን አሥጨነቃችሁን ፈጣሪ ሌላ ነገር ከሆነ አይለያያችሁ❤❤❤❤

  • @mareyamenata-b9r
    @mareyamenata-b9r 8 หลายเดือนก่อน +25

    እኔን እያሰቃይኝ ያለው ችግር ባለሆነ ብዬ ተመኘው በማርያም እኔ መቆቆም አቅቶኛል እሰከዛሬ ያፈቅርኩት ልጅ ልገባ 8/ወር ቀርቶኛል ለንገባ ነው ብዬ ያሰብኩት ሁሉ ባዴ ሁነብኝ በፍቅር 5/አመት ቆይተናል ግን ዘምደናውን አናወቅም በቅርቡ ሰማው በዚህ ሰደት አለ በዚህ ፍቅር በዚህ ደሞ ዘመዴን ማፍቀሬ በዚህ የእናተ መለያየት ተጨምሮ እብድ ልሆን ነው በናታቹ የኔ ህመም ካለሆነ አትለያዩ እባካቹው ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ሊያሰተምርን ፍልጎ ነው ይሄን ሰፀፍ እዴ እነተሰቃይው እደሆነ እማምላክ ትታወቃለች አትለያዩ ዘመድ ከልሆናቹው

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw 8 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እኔም ፍቅራን ያጠሁት በዚህ ምክነያት ነዉ ድጋሚ ሠዉ እዳልቀርብ ሆኘ እየኖርኩ ነዉ ተፋቅሮ መለያየት ከባድ ነዉ በእግዚአብሔር ሁሉም አለፈ ዛሬ ላይ ተፅናንቼ እየኖርኩ ነዉ ግን ሠዉ ድጋሚ በፍቅር መቅረብ አልቻልኩም አሁንም እንደዜዉ የሚፈጠር ይመሥለኛል😢😢😢

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 8 หลายเดือนก่อน +1

      Enam 4 amat Befkar Kakyn Bohel Betsab honan Bka Hiwet Endah New😢😢😢😢😢

    • @mareyamenata-b9r
      @mareyamenata-b9r 8 หลายเดือนก่อน

      @@haymihany-zc1iw አሜን አሜን አሜንንንን እናቴ ትክክል ነሽ ሁሉም ነገር ያሰጠላል አይዞሽ ለበጎነው

    • @mareyamenata-b9r
      @mareyamenata-b9r 8 หลายเดือนก่อน

      @@hhfhfhj4432 እማምላክ ከአንቺጋር ትሁን የከብዳል በጣም

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw 8 หลายเดือนก่อน

      @@mareyamenata-b9r እሽ እህት አለም

  • @madeenasayed3079
    @madeenasayed3079 8 หลายเดือนก่อน +52

    ቆይ ግን ምን ተፈጥሮ ነው በግልፅ ንገሩን አታስጨንቁን😭😭😭💔💔

    • @ጽጌማርያም-ተ9ጐ
      @ጽጌማርያም-ተ9ጐ 8 หลายเดือนก่อน

      ዘመድ ናቸዉ

    • @asioupiaasioupia2276
      @asioupiaasioupia2276 8 หลายเดือนก่อน

      ምን ተፈጥሮ ነው እባክቸ😢😢😢😢😢😱😱

    • @nnajatali
      @nnajatali 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@ጽጌማርያም-ተ9ጐ እህትና ወንድም ናቸው እደትሉ ብቻ ከዛ ውጭ ምንም ሚለያያቻ ነገር የለም

  • @بيعزينالله
    @بيعزينالله 8 หลายเดือนก่อน +113

    ዝምድና ከሆነ ዲኤንኤ የምትሉ በላይክ

    • @lubaba355
      @lubaba355 8 หลายเดือนก่อน +6

      አባታቸው ዝምአይልም ነበር ይህን ያህል እስኪደርሱ ድረስ

    • @Dayan1699
      @Dayan1699 8 หลายเดือนก่อน +3

      ዝምድና በዲኤንኤ ማረጋገጥ ይቻላል እንዴ 🙄

    • @user-xu5lu9kx3j
      @user-xu5lu9kx3j 8 หลายเดือนก่อน

      የምን ዝምድና አረ እስከዛሬ እዚህ ደረጃ እስኪደርሱ እድረስ የት ነበሩ አትለያዩ

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 8 หลายเดือนก่อน

      @@user-xu5lu9kx3j አባታቸውየማንልጅእደሆነአያቅእደሆነ

    • @ssaa4401
      @ssaa4401 8 หลายเดือนก่อน

      እዳትለያዩ ሁሉምይቅር

  • @temerebrahime9404
    @temerebrahime9404 8 หลายเดือนก่อน +13

    እውነተኛ ፍቅር ላይ በዙ ችግሮች ይነርታል ለማልፍ ሞክሩ😢

    • @lubabayimam4598
      @lubabayimam4598 8 หลายเดือนก่อน

      ኸረ ፕራንክ ነው በሉኝ እኔ ውስጤ አላመነልኝም ማርክ ላንተ ብላኮነው የውጭ ቪዛዋን ያቃጠለችው

    • @LieltiGYohans
      @LieltiGYohans 8 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰብ ናቹ ኮ ነው የተባሉት እንጂ በችግር ኣይደለም የሚለያዩት

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 8 หลายเดือนก่อน +17

    ኧረ ዊና አስለቅሶኛል😢ለምን አልመጣም ጨቆኛል😢😭😭ማርክና ሔሉ በፍፁም አይሆንም እባካቹ 😭😭😭😭🥺🥺👈

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 8 หลายเดือนก่อน +84

    ኧረ በሰላም ነዉ ወይ ተጨናነቅን ዊና የት ገባ 😢😢😢 ለተመልካችም አስቡ

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 8 หลายเดือนก่อน

      አወ ተጨነቅን

    • @عليعلي-و4ع9ض
      @عليعلي-و4ع9ض 8 หลายเดือนก่อน

      አወ ጨነቀን 😢😢😢 ወላሂ ሄሉየ ማርክ ዊና 😢😢

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 8 หลายเดือนก่อน +87

    ምን ሆናችሁ ነው ምን መጣባችሁ? ዘመድ ሆኖችሁ ተገኝታችሁ ነው ?🤭🙄የኔን ሀሳብ የገመተ ላይክ ያድርገኝ👍🥺

    • @Zekerasusu
      @Zekerasusu 8 หลายเดือนก่อน

      ኧረእያለቀስኩአላሳቅሺኚምክክክክአይይይተይኚሲ

    • @melimeli6184
      @melimeli6184 8 หลายเดือนก่อน

      Enem edeza😮😮

    • @Naima-xb9fr
      @Naima-xb9fr 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔምደዛውነው የምር

    • @Naima-xb9fr
      @Naima-xb9fr 8 หลายเดือนก่อน +1

      ደሞ እርግጠኛነው ምክንያቱም ትዳርስመስርተንቢሆን አለች😢😢

    • @MahletDgg
      @MahletDgg 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ጠረጠርኩ ይሆን እዴ😢😢😢

  • @maskramlindiiefa4123
    @maskramlindiiefa4123 8 หลายเดือนก่อน +1

    እስከዛሬ እናንተ እንደዚህ ስትወደዱ እናቶቻችን እና አባቶቻቸው ለምንድን ነው ዝም ያሉት ይሄን ሁሉ ሄዳችሁ ደርሳችሁ መለያችው በእናንተ አይደለም ለኛ ራሱ በጣም ከበደ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ
    @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ 8 หลายเดือนก่อน +95

    ዘመድ ሁነው ነው የምትሉ እናታቸው ተገኝታ ዘመድ ሆነው ነው የምትሉ👍 😢😢😢😢😢😢

    • @MdEt-pq5qh
      @MdEt-pq5qh 8 หลายเดือนก่อน +2

      እዝጎ ፍልስፍና

    • @zuzutube105
      @zuzutube105 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂አልተቻሉም​@@MdEt-pq5qh

    • @FikreAylew
      @FikreAylew 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ጠረጠርኩ በዚህ ቅስፈት እንዴ ይሄ ተፈጠረ

    • @zed9651
      @zed9651 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@MdEt-pq5qhእዉነትም ፍልስፍና😂😂😂

    • @ሱሱነኝየኗቷ
      @ሱሱነኝየኗቷ 8 หลายเดือนก่อน

      ማንኛቸዉ ናቸዉ እናት የሌላቸዉ ማለቴ ብዙም አልከታተላቸዉም በቅርቡ ነው የጀመርኳቸዉ

  • @SelamMamo-h8g
    @SelamMamo-h8g 8 หลายเดือนก่อน +47

    የማርክ እናትና የሄሉ አባት ጋ የዘምድና ወይም ሌላ ችግር ብሎ እንደኔ የጠረጠረ👍👍👍

    • @aynayegetaliji2734
      @aynayegetaliji2734 8 หลายเดือนก่อน

      enem 👌🏾🙄

    • @jemilaahmed8994
      @jemilaahmed8994 8 หลายเดือนก่อน +1

      እደዛ ከህነ ልጆቹ እደዚህ እስከሚሆኑ ለምን ዝም አሉ

    • @ወነሸመኸሐሐኸ
      @ወነሸመኸሐሐኸ 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ ዶሞ እንደዛ ሳይሆን የጠረጠርኩት የማርክ አባት እና የሄለን እናት ቤተሰብ ይሆናሉ ነዉ ጥርጣሬየ ምክንያቱ ዊና እናታችን የት እንዳለች አናዉቅብ ብሎ ነበር ማርክ ዶሞ የሄለን ፕሮሰስ እንደመጣላት እነኢፍረም ፈልገዉ ስያጡት ምናልባ አንድ የማር አባት አንድ እህቱ ገጠር አለች እና እስዋ ጋር ነዉ ልሄድ እሚችለዉ ሲል ነበር ኢፍረም😢

    • @R-tt7cn
      @R-tt7cn 8 หลายเดือนก่อน

      ያምሆነያ ማርክ ሊጎዳነዉ😢😢😢​@@ወነሸመኸሐሐኸ

    • @ወነሸመኸሐሐኸ
      @ወነሸመኸሐሐኸ 8 หลายเดือนก่อน

      @@R-tt7cn በጣም😭😭

  • @BananaKola
    @BananaKola 8 หลายเดือนก่อน +125

    ሄለንና ማርክ መለያየት የለባቸውም የምትሉ 🙏🙏

    • @MekidesAbebaw-c9g
      @MekidesAbebaw-c9g 8 หลายเดือนก่อน

      ዘመድሁነውነውየሚሆንአይገባችሁምዴ

  • @tigistmelese8423
    @tigistmelese8423 8 หลายเดือนก่อน +1

    እረ በማርያም ማርኬ ሄሉ አታደርጉትም አይለያይሙ የምትሉ👍😭😭😥😥

  • @meronnigat91
    @meronnigat91 8 หลายเดือนก่อน +23

    አረ በፈጣሪ ምክንያቱ ምንድ ነው እሺ ዊና ያለቅሳል እናንተ እዚ እኛ ተጨነቅን እኮ ደሞ መፍትሄ የሌለው ነገር የለም አትፍጠኑ 😥😭

  • @ህልናጓልተዋህዶ
    @ህልናጓልተዋህዶ 8 หลายเดือนก่อน +17

    እረ እባካችሁ ፕራንክ ነው በሉኝ😢😭😭😭😭

  • @ለቾነኝየሀላባቀብረረዎ
    @ለቾነኝየሀላባቀብረረዎ 8 หลายเดือนก่อน +18

    ማርክ ናሄሉ ተለያይተው ማየት አንፈልገም የምትሉ በጣም ይከብዳል 😭😭😭😭😭

  • @HananMuhamd
    @HananMuhamd 8 หลายเดือนก่อน

    የስጋ ዝምድና ይኖራቸዋል የምትሉ

  • @Tsinatboom
    @Tsinatboom 8 หลายเดือนก่อน +35

    ጌታን ጨነቀኝ እናንተ ከተለያያችሁ ፍቅር የሚባለዉ አማርኛ ጠላሁት😢😢😢😢

    • @rahima1683
      @rahima1683 8 หลายเดือนก่อน +1

      እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭እኔም😭😭😢😢

    • @Rahma-ix2km
      @Rahma-ix2km 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም በምር እህ

    • @GfUb-n7i
      @GfUb-n7i 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 8 หลายเดือนก่อน +15

    ኤረ በእግዚአብሔር ምን ተፈጥሮ ነው ምትለያዩ ሄሉ በምታወር መልኩ ዝምድና ያለ ነው ሚመስለኝ እስቲ ፀልዩ መለያየት ከባድ ነው 😭😭

  • @Ethio9180
    @Ethio9180 8 หลายเดือนก่อน +30

    ዳግመኛ ዪትዪብ ውስጥም ገብቼ አላይ ኧረ በማርያም አትለያዪ😢😢😢 እኔ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም😢😢😢😢😢አትለያዪ ይህ ምትሉ እስቲ ላይክ 👍👍😭😭😭

    • @መዉደድንጉሴ
      @መዉደድንጉሴ 8 หลายเดือนก่อน

      በእውነት አልቻልኩም😢😢😢😢😢ፈጣሬ ሆይ አትለያቸው

  • @seadaseada9136
    @seadaseada9136 8 หลายเดือนก่อน +3

    እኔም እምለው ወዴት እያመራነው እዴምንድነውችግሩ እኛምእናግዛችሁ የማይፈታ ችግርየለም ግንቻግምቴልክ እዳይሆን እህት እናወድም ሁነውነው ይሄደግሞ እዴ ቀድመው ቤተስብ ያቅነበር አረ