ይሰማል ወይ? | በማሙሻ ፈንታ | Mamusha Fenta
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- 👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.g...
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 / @equipmedia2577
👑 t.me/Mamusha_F...
👑 / equipmediamamushafenta
#ይሰማል_ወይ
📖 ዕብ 12: 24
የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።
- ጆሯችን በዙሪያችን ያለውን ድምጽ በሙሉ አይሰማም፤ ፍላጎታችን ያለበትን መርጦ ነው የሚሠማው።
- ለምሳሌ በካፌ ውስጥ በጣም ብዙ ድምጽና ጫጫታ አለ የምንሰማው ግን አጠገባችን ያለውን ሰው ብቻ ነው።
🚩በጣም እየጮኸ እኛ ግን የማንሠማው ድምጽ
--- የአቤል ደም / የመርጨት ደም (ዘፍ 4)
9፤ እግዚአብሔርም ቃየንን አለው፡- ወንድምህ አቤል ወዴት ነው? እርሱም አለ፡- አላውቅም፤ የወንድሜ ጠባቂው እኔ ነኝን?
10፤ አለውም፡- ምን አደረግህ? የወንድምህ የደሙ ድምፅ ከምድር ወደ እኔ ይጮኻል።
* ቅዱስ
* ጻድቅ
* ንጹህ
😮----- የሚጮኸው
* ፍትህ
* ፍርድ
* ቃየል ይሙት
* ሰው ገድሏል ይፈረድበት እያለ ይጮሀል
🚩 ጊዜያዊ መፍትሔ ሰጠው
- ቃየንን ያገኘ ሁሉ እንዳይገድለው ብሎ ጊዜያዊ ምልክት አደረገለት።
------ ሌላ ጻድቅ ራሱን ሰጠ/ ተገደለ / ደሙ ፈሰሰ
--- ይሔኛው ደም ግን የሚጮኸው
* ተከፍሏል
* ሀጢአት ተነስቷል
* ምህረት ሆኗል
* ይቅርታ ሆኗል
* እግዚአብሔር ደጁን ከፍቷል
- ይሔኛው ግን ጊዜያዊ ምልክት ሳይሆን የዘላለም መፍትሔ ነው።
- ሀጠአታችንን፤ በደላችንን ያስወገደ ደም ፈስሶልናል።
- ኢየሱስ ለምን ሞተ? የአቤልን አይነት ደም ቁጣ ማን ይሸከመው ነበር?
- ይህንን ድምጽ ስለሰማን ከዘላለም ሞት አመለጥን፤ ወደዳኛው ፊት እንዲሁ መግባት ሆነልን።
🚩 ይህንን የተሻለው የደም ድምፅ በየማለዳው ትሠሙታላችሁ?
- አባ አባት ብለን እንድንጠራው፣
- ሳንፈራና ሳንንቀጠቀጥ በደስታ እንድምናመልከው፣
- ከኩነኔ የጸዳ ህይወትን እንድንኖር የሚያደርገን ይህ ደም ነው፤ የሰጠን ፍቅር እንጂ እኛ ለሱ ያደረግነው ነገር ተመዝኖ አይደለም።
- የኩነኔ ስሜት አይቀድስም፤ የተከፍሏል ስሜት እንጂ።
🚩 ምን ስትሰሙ ትውላላችሁ? በጣም የሚጮህ ድምፅ ስላለ ሌላውን እየሰማን ይሔንን ርስተን ይሆን?
🙏 የአቤል ደም ጩኸት
* ፍትህ ፈላጊው
🙏 የኢየሱስ ደም ጩኸት
* ፍቅር ተናጋሪው
Amennnn
ማሙሻ ይህን መገለጥ የሰጠህ የሰማይ አምላክ ስሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን
እድለኛ ነኘ በዚ ዘመን አንተን መስማት ስለቻልኩ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ አባቴ
አሜን ሃሌሉያ!!
Dr mamusha ተባረክ በዚህ ዘመን እግዚአብሔር የሰጠን በረከታችን ነህ ይጨምርልህ ።
አሜነ ጌታ እየሱሰ ደም ከሀጤያቴ አድኖኞል መገለጥ የሰጠ ጌታ ይባረክ
ቃለ ህይወትን ያሰማህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርህክ
ስለቲ ዘይንገር ውህብት ኣብኻ ዘቀመጦ ጸጋ ን ኣምላኽ ክብሪ ይኹኖ❤❤❤።ዶክ ማሙሻ ከም ሙሴ ሓይልኻ ይተሓደስ
Dem yenageral!❤
ማሙሻዬ ተባረክ ውድድ ነው ምናደርግህ ጌታ ይባርክህ!!❤❤❤❤
❤ የእግዚአብሔር እጅ በላበት ድል ፣ ሰላም ና አሸናፍናት አለ ።
ስለዚህ ወጋኖቼ በዚህ ወር የልጆቼ ና የእኔም ጭምር የእግዚአብሔርን እጅ አፅንተን የሚንሸበት ወቅት ነውና ።
ነገሮቻችን በሙሉ በእግዚአብሔር ፊት የተገለጡ ነቻውና በሚቻለችሁ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ስትሆኑ በፀሎት አስቡን እለለሁ ።
በነገሮቻችን ሁሉ የእግዚአብሔር ስኬት እንድሆንልን በፀሎት አትርሱን እለለሁ ።
ሻሎም የጌታ ሰዉ በርታ በፀሎት ከጎንህ ነኚ።
ዶክተር ማሙሻ ጌታ እየሱስ በእጥፍ ዘመንህ ይባርክ ያአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ 😇😇❤❤❤
ሮቢ ወንድሜ እባካችሁን ዝማሬውን አምልኮውን እባክህን , , , ,
while pastor was preaching i felt like the feeling after taking a shower. it was from the inside. it was like something was washed. HALLELUJAH!!
ሀሌ ሉያ....አዎ ተከፍሎልኛል ኢየሱስዬ 🎤🎹🎸🎻🎷😍
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዶክተር ማሙሻ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እጅግ የሚገርም ቃል ነው በአንተ ውስጥ ያለው አሁንም ጸጋውን ይጨምርልህ ተባረክ
❤ ወጋኖቼ የእግዚአብሔር ሰላም ና ፀጋው ይብዛለችሁ ።
በመቀጣል ብርቱ የሆናው የእግዚአብሔር እጅ እንድ ደርስልኝ በለችሁበት ቦታ ሆናችሁ በእግዚአብሔር ፊት በፀሎት አስቡኝ እለለሁ ❤ ።
እእእእእእእእእእእዳዬተከፍሏል❤❤❤❤❤😂ጌታ ይባረክ በምሕረቱ አኖራለው
የኢየሱስ ደም አንጽቶኛል
ስሙ ለዘላለም ይባርክ
ወንድም ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ።
Dr mamusha ጌታ ይባርክህ። ቃየን አቤልን ከገደለ ቡሀላ ያየው ሁሉ እንዳይገለው እግዚአብሔር ምልክትን አረገበት፡ ግን በዛ ሰአት ያሉት እናትና አባቱ ብቻ ናቸው፡ ያየው ሁሉ ሚለው ማንን ነው?
ከሩቅ አልቀረብኩም ከተራራው ግርጌ አልተከለከልኩም በደምህ ቀርቤ አባባ ኢየሱስ አምላኬና ንጉሴ❤እወድሃለው ቤዛዬ❤❤❤❤
አሜን አሜን የሱሴ ደም ያዳነኝ አባቴ በዳኛው ፊት ያስገባኝ ስሙ ይባረክ ማሙሻዬ ተባረክ
አቦ ምን ልበልህ ወንድሜ የሚወድህን የጌታ እውነት ተናግረኸዋል ለልብ የሚደርስ እውነት ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
አሜን የተረጋገጠ እውነት ክብር ለኢየሱስ ❤ተባረክ ማሙሻዬ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌
አሜን
ተባረክ የኔ ውድ ወንድም
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው
አዎ በደንብ ይሰማል የጌታ እየሱስ ደም ታላቅ ነው !!❤❤❤😇😇😇😇😇😇
አሜን አሜን ክብርና ምስጋና ለጌታ እየሱስ ክርስቶስ በከበረ ደሙ የገዛን ዕዳየ ሰለ ተከፈለልኝ አመሰግናለሁ ጌታዬ ክብር ለዘላለም ሰሙ ይሁንለት 😇😇😇❤❤❤
ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን
አዎ ይሰማል ጌታዬ እሰከነማንነቴ ተቀበለኝ ሰሙ ይባረክ
ተከፍሎልናል ❤❤❤ይገርማል,
Amen ክብር ሁሉ ለልዑልእግዚአብሄር ይሁን ።ብሩክ ነህ DR mamush,
ፀጋ ይብዛልህ 🙏🙏🙏
ዋዉ amazing message. God bless you Dr.
Demu, haile gulbeta
Demu, sire mesereta
Demu, honegne bikata
Demu, medihanita
Yes, jesus paid all. 🙌
Amen 🙏. May God bless you!
Yes, I hear it !
Thank you so much for such amazing teaching.
Amen amen
አሜን አሜን!!!
Thank you. Blessings ❤❤❤❤
Beloved brother Mamusha! You are such a blessing to the church! This is what we have to hear from church blessing!
የተሻለ ምናገር ድምፅ
Amen Amen ❤
ተባረክ!አመሰግናለው❤🎉
Amem amem
Thank you jesus my father lord thank you 😭😭💕amen amen amen
Amen
Bless you Dr mamusha
OMG 😰Ameeeen 🙌🙌Wangelawi mamusha Tebark
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ በነፃ ስላዳንከኝ።
ማሙሽዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ። ❤🎉
Amen
ሰምተናል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 be blessed 🙏🏼
The way I love you Mamushaye, even before listening to the sermon……God bless you and I am ever so grateful to you.
የኢየሱስ ደም በሕይወቴ ይገለጽ❤
May God bless you Dr Mamusha, this is the most important thing to recall and the greatest good news to hear. How loved we are !!
Amen❤❤❤❤
Tebarek geta yebarkh ❤
Everyone jesus gave you blood for ever because jesus love you all people pray every day open eyes everyone jesus is coming back jesus love you all ❤thank you jesus i love you jesus my father help for ever thank you ❤
Tesga kezi belay endgebagn efelegalwe ,,gena bezu algebagnm ,,sele kirstos kezi belay mederdat endchel geta yerdan ,,mamusha geta yebark3
Amen. Blessed.
We lov u mamushaye nurln getayesus zemenhn bethn ybark
Amazing message May God bless you and uses more and more for his glory man of God
Tibarekilign
እግዚአብሔር ይባርክህ
ፀጋውን ያብዛልህ።
Dr. Maammee I'm very lucky to have you in my life! Truly I love you! May be you're my father or my elder brother in Christ Jesus. Again I need your prayer for my current problems I'm facing now. I believe God will hear your prayer, I need God to show me direction for my calling in his Kingdom.
thank you jesus you paid it 🙌🙌🙌👏👏👏👏👏
Getan yesemal ene enkwan tekebayenet lagegn wey geta eyesuse temesgenelegn
Amen Amen Amen
GOD bless you and your family 🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ
God bless you abundantly
Mamusha thank you so much gate yebarkh ❤you and your family thank you every day geve messenger thank you ❤❤
Amennnn tekeflolignal simu yibarek aba aba yene abat ameseginhalehu belijih lijih aderekegn.yene wid abat endihu benetsa belijih dem.adanikegn fitihn mayet honelign ameseginhalehu🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭 dr mamusha tebarek
Tebarek
Short nice measeg ❤
ተከፍሎልኛል አመሠግናለሁ❤
ፍትህ ፈላጊ የአቤል ደም ፍቅር ተናሪ የኢየሱስ ደም ሃሌሉያ❤
Thanku Jesus 🙏🙏🙏
Thank you so much. An amazing message. Remain blessed brother.
ቀድሚያቸዋለሁ ይሰማል❤
God more and more in Jesus name 🙏 ❤
God Bless more and more in Jesus name 🙏 🙌 ❤
ተከፍልዋል ሀሌሉያ❤
ሀሌሉያ
😊❤❤hallelujah
God bless
❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር ማሙሻ። ጥያቄ በአዲስ ኪዳን ወንድሙን የጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው ይላል? በክርስቶ ፍትህ ያገኘች ቤተ-ክርስትያን ስንት ደም የፈሰሰ በዚህ ዘመን ከነ አመጽ የሚሚፈጽሙ እና ንጹህ ደም ከሚያፈሱ መሪዎች ስንት ቅዱሳን ጉድጓድ ውሱጥ የጣሉ መተባበራቸው እና መደገፋቸው ደም በእጃቸው አይደለም ያለ?
የፖለቲካ እየየውን ከፖለቲከኞቹ ጋር ጨርስ ። ይህ ቦታው አይደለም ። አንተም የሰው በደል እየቆጠርክ የትላንት እስረኛ አትሁን ወንድሜ ።
መልእክቱን ለራስህ እንጂ ለሌሎች አትስማ ። እወድሀለው።
Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni
macekalun actakakelut
yetezekezeke meskel yetayegnal mndnw?🤔
Adirgehilgnal ena le zelalem amesginalehu tekeflolignal semhi biruk yehun
ወንድሜ ማሙሻ ማትያስ ነኝ ከቶሮንቶ ፈልጌህ ነበር
ባለ አደራ ነህ
Amen
❤❤❤❤
Amen
❤❤