የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 52 | ያየኛል ወይ? | Matthew Teaching 52 | By Mamusha Fenta
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2025
- #እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#ያየኛል_ወይ?
📖 ማቴዎስ 11:1-11
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.g...
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 / @equipmedia2577
👑 t.me/Mamusha_F...
👑 / equipmediamamushafenta
ሁላችሁ በዚህ ያላችሁ ተባረኩ!! እድሜ ጥገቡ ። ማሙሻዬ ያባቴ ልጅ ወንድሜ ከህመምህ በሗላ ለአገልግሎት ቆመህ ጸጋው ሲገለጥ እንደሌላው ጊዜ ዝም ብዬ መስማት አልችልም በአብ ፊት ባለሁበት ቦታ በርከክ ብዩ ለኛ ስለራራህ ይህ በሱ የሚገለጠው ጸጋ እንዳይቀርብን አመሰግንሀለሁ እለዋለሁ
በሁላችሁም ጸጋውን የገለጠ ጌታ የተባረከ ይሁን ለዘላለም አሚን!!
እንደዚህ አይነት ትምህርት ኢየሱስን ፊት ለፊት እንድናየው ያደርጋል የሐዋርያትም እምነት ያሳያል
ዶር ማሙሻዬ እድሜ ይስጥ የጌታዬ ፀጋ ይብዛል❤❤❤❤
በእንባ ነው ያደመጥኩት :: ዶክተር ማሙሻ እንኩዋንም እግዚአብሔር አቆመህ !!! አሁንም ለአእላፋት መጽናኛ ሁን ::
ዶክተር ማሙሻ ፈንታ ጌታ ፈዉሶ ለመንግስቱ ስራ ለቤተክርስቲያን መታነፅ ሊጠቀምብህ ስለፈቀደ በጣም አመሰግነዋለሁ በርታ ጌታ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ
ዶክተር ማሙሻዬ የጌታ ፅጋ ሁሌም አይለይህ! እግዚአብሔር እንደወደደ የሚጠቀምብህ እንደገና በላቀ ሁኔታ ክብሩን ትገልጥ ዘንድ ያቆመህ ውድ መሳሪያው ስላደረገህ ነፍሴ ሁሌም ስላንተ በእግዚአብሔር ሃሴት ታደርጋለች. መታመምህን ስሰማ እንድፅልይ ሲነገረኝ ውስጤ የምታመልከው አምላክ በሃይል በስልጣን በድፍረት በጩህት ይበልጡን እንድታገለግለውና ማንነቱን በተለየ መንገድ ለህዝብ ሁሉ እንድትገልጥ እንደሚያስነሳህ ልቤ ውስጥ ሞልቶ ነበረ ይህንንም ለጏደኞቼ የሰማሁ ምሽት መስክሬ ነበረ. በአንተ ህይወት የሆነው ሁሉ እምነቴን ለቃሉ ያለኝን ፍቅር ለሰው ያለኝን መውደድ ስለጨመረልኝ እግዚአብሔርን አመስግናለሁ እወድሰዋለሁ! አሁንም ለብዙዎች በረከት ሁን! ተስፍ በመቁረጥ ውስጥ ላለን መፍትሄ ለማግኘት ወደ እግዚአብሔር ወደ መቅደሱ ወደ ህልውናው ወደመገኘቱ ወደ ዙፍኑ በእምነት እንቀርብ ዘንድ ሰላበረታታህን ስለመከርከን እንድንቆም ሰላረከን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! አሜን!
ከወራት በፊት በዚህ በጥርጣሬ እግዚአብሔር ሆይ ግን አንተ አለህ ታየኛለህ ትሰማኛለህ በምል ጥያቄና ስሜት ውስጥ ነበርኩኝ እግዚአብሔርም መለሰለኝ አዎ አለሁ እያየሁሽ ነው አለኝ በሥራ ላይ ነኝ አለኝ በምክሩ ልቤን ደስ አሰኘው ረዳኝ እንደገና አቆመኝ ክብር ይሁንለት😭🙏
ያየናል ኢየሱስ ያየናል🥺🙏
Yayal ehte
Tsufshin eyalekesku new yanebebkut
Enkuan geta ayesh🎉
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾ይሄንን የመሰለ መልእክት እግዚአብሔር በውስጥህ አስቀምጦ ነው ለካ ከዛ ሞት ካለበት መንገድ የመለሰልን 👏👏👏 ጌታሆይ ተመስገን መከርከን ከጥርጣሬ ዞር አደረከኝ 🤲🤲🤲ዶ/ር በስውስጥህ የተቀመጠው የእግዚአብሔር ፀጋ ይባረክ ኑርልን አንተም ቤተሰብህም በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲በኢየሱስ ስም አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በቃ እንዳለፈ ውሃ ትረሳዋለህ ነው የተባለው አላስረሳ አትበሉ
@@hamereassefa9541 ውይ ይርታ እኔ በዛ መልኩ አይደለም ጫናው የበረታው ለካ የሚገርም እኛን ካለንበት የሚያወጣ መልእክት ስለ የዘነ በሚል እንጂ ላለማስረሳት አይደለም እኔ አምላኬን እግዚአብሔርን እያደነቅሁት ነው🙏🏾
Waaqayyo guddaan si haa eebbisu!
Ayyaana dachaa siif haa dabalu!!
Amen yayegnal🙏🏻
አማኝ ተስፋው የዘገየ ሲመስለው መከራ ጥርጣሬ ግራ መጋባት ይገጥመዋል(ይገጥመናል) ......ይሄ ሁኔታ ሲገጥመው(ሲገጥመን) እግዚአብሔር በስራ ላይ እንዳለ ያስብ(እናስብ) ....ጌታ ያያል አይረሳም አይተውም ...በእግዚአብሔር ፊት ያለን ዋጋ በመከራችን አይመዘንም (ዋጋችንን ዝቅ አናድርግ) የእግዚአብሔርን ሥራ እናስብ 👏👏👏👏አሜን አሜን በህይወታችን ውስጥ ለገጠመንም ለሚገጥመንም ጥያቄ ድንቅ ምላሽ የሚሰጥ መልዕክት ነው !!! በጣም የምንወድህ ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህም ጸጋም ይብዛልህ የአንተ የሆነውን ሁሉእግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ 👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️ ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩ ጸጋ ይብዛላችሁ ❤️❤️❤️❤️👏👏👏
@ 51:55 ከሁኔታ ጋር ላይገጥም ይችል ይሆናል እንጂ እግዚአብሔር በሥራ ላይ ነው።
ሰው መከራውን አይቶ እግዚአብሔርን መጠራጠር ሳይሆን፥ መከራውን ይዞ እግዚአብሔር ለመረዳት መሞከር ሳይሆን ያለበት፥ እግዚአብሔርን ይዞ መከራውን ለመረዳት ነው። ተቀያያሪውን ይዛችሁ አይቀየሬውን አትፈትሹ።
የዛሬው መልእክት እጅግ የሚያበረታና አጽናንቶ ወደፊት የሚያስጉዝ ነው:: ማሙሻዬ እንኳን እግዚአብሔር እድሜ ቀጥሎልህ ለበረከትና ለመፅናናት አደረገህ እልልልልል🙌
እግዛብሔረ አምላክ ስለአንተ አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ❤
አዎ ያያል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው
Amen yayegnal Eyesus😢😢❤❤❤
Tebarek wondeme mamusha zemenhe yebeza
Am so encouraged .
God bless you mighty 🙏
አሜን አሜን ሀዎ ያያል ይሰማኛል ኢየሱስ ይረዳኛል ሀዎ ያያል❤❤❤😢
Thank you Lord you give Him another time toserve you 🙏 ❤
አሁን ከዚህ ትምህርት በጣም ጠቃሚ ብዙ ሚኮረጥ ነገር አለው
እድሜ ጤና ፀጋ ይጨምርልህ
ዶክተር ማሙሻዬ የጌታ ፅጋ ሁሌም አይለይህ!
ዶ/ር ማሙሻ እግዝአብሔር ይባርክህ
ከዚህ ክፍል ያገኘሁት ሌላው መረዳት የትኛውም ድንቅና ተዓምር የእግዚአብሔርን መንግሥት "...ወንጌል ይሰበካል፤ ማቴ 11:6" ማዕከል ያደረገ መሆኑ የትክክለኛነቱ መለኪያ ነው! ወንጌልን/ክርስቶስን ማዕከል ያላደረጉ ድንቅና ተዓምራቶችም አሉና!!! ዶ/ር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።❤❤
ዶር ስለ አንተ ጌታ ይመስገን ስጦታ ችን ነህ
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ! ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ስለሰጠን አንተን! ስጦታችን ነህ! አስተማሪው የእግዚአብሔር መንፈስ መንፈስ ቅድስ ዋዉ ድንቅ ነው! አሜን!እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ! ጌታ አየሱስ ጌታ ነው! ተባረክ🙏
እንዴት አይነት ድንቅ መልዕክት ነው?ጌታ ይባረክ ኦ ያየኛል ኢየሱስ።ተባረክ ዶ/ር ማሙሻዬ ኑርልን ክፉ አይንካህ።
ዶ/ር ማሙሻ ዘመንህ ይባረክ❤❤ጌታ ለኛ ስል ዕድሜ ይጨምርህ🙏🙏🙏🙏 ተባረኽኽኽኽ ❤
Bless more❤❤❤❤ Mamushaye😮😮😮😮😮😮😮 ድንቅ ትምህርት
ዶር ማሙሻ ክርስቶስን ባገለገለበት ዘመን መኖሬ እድለኛ ነኝ. ክብር ለኢየሱስ ይሁን
💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
God bless you Equip Ministry ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ke egziabher Gar hogne hunetayen enji, be hunetaye amlaken alayewm, Awo yayegnal😢
አሜን አሜን!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ
ፀጋውን ያብዛል
May the Lord bless you my brother!! Yes እዎን ያያል
Bless u
Thank you Dr.
I was disappointed with God, I've been in doubt, I know he is real but I've always thought he hid his face from me. But now I know that I can't compare God with worldly things. ቆም ብዬ መልካምነቱን ማሰብ ቻልኩ!
God more bless you DR mamusha ❤❤❤❤
Amen
Geta Amelak zemenehen yebarkew tebarek
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም
አዎን ያያል ይረዳኛል. አሜን
oh Haleluya!!!!! God bless you dr Mamusha!!!!
አዎ ዶክተር ማሙሻ; እግዚአብሔር ስራውን ስላልጨረሰ ነው ያቆየልን. አንተን; አሁንም በረከታችን ነህ:: ጌታ ዘመንህን ይባርክ!! እንዳንተ አይነቶችን አባት ጌታ ቅሬታ ባይተውልን በተቅበዘበዝን ነበር:: ጌታ ግን ህዝቡን ለ ዳውት አሳልፎ አይሰጥም ስሙ ይክበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
ክዑል ይክበርን
Thank you Dr remain blessed!!😇
የዛሬው መልእክት እጅግ የሚያበረታና አጽናንቶ ወደፊት የሚያስጉዝ ነው: ዶር ማሙሻዬ እድሜ ይስጥህ::
አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክ ዶክተር ማሙሻ ስማይን የሚያሳይ መልእክት
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ማሙሻ ይህንን መልእክት ካየሁና ከስማሁ በኋላ ሀሳቤን share ሳላደርግ ለማለፍ መንፈሴ እንቢ ስላለኝና በዚህም አጋጣሚ thank you ለማለት ነው በእርግጥም ይህ ጥያቄ የዮሐንስ ጥያቄ ብቻ ሳይሆን ዛሬም የብዙዎቻችን ጥያቄ ነው ያየናል ወይ? ይሰማናል ወይ? በእርግጥ አለህ ወይ ? ብሎ መጠየቁና ተገቢና ትክክልም መሆንን ከትምህርት በጣም ነው የተረዳሁት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ። ምክንያቱም እንደ ክርስቲያን እኛ ከምናስበወና ከምንገምተው በላይ ያልተጠበቀ ነገር በሕይወት ላይ ሊገጥመን ስለሚችል ነዉ። እንግዲህ መጥምቁ ዮሐንስት ስማይ ተከፍቶ ምስጥር ሥላሴ በአንድነት ሲግባቡ በአይኑ ያየና የስማ ይህንንም በማቴዎስ 3:16-17 ተጽፎ እናገናለን ፣ ትላቁንም የእግዚአብሔርን ሥራ ያከናወነ ታላቅ ነብይ የተባለና ጌታችን እየሱስ ክርስቶስም በቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎች በተጠየቀው ጥያቄ ላይ ማርቆስ11:30- 31 መልስ መመለስ እንዳልቻሉና ሕዝቡን በመፍራት ትተወት የሄዱት በተጨማሪም ጌታም ስለ ዮሐንስ ሲመስክር በምድር ላይ ከሴቶች ከተወለዱት ሁሉ እንደ ዮሐንስ ያለ ነብይ እንደ ሌለ አጥብቆ የተናገረለት ታዲያ በዚህ ሁሉ ላይ ዮሐንስ ለምን ጥርጥር ውስጥ ገባ ስንል በሉቃስ 4:16-19 ወይም በኢሳያስ 61:1-2 ባነበበውና በተረዳው መሠረት ነፍሱ ስለ ዛላች የስር ቤቱም ጥበቃውም ስለ በዛበት ከዚህም እስር ነጻ የሚያወጣው የእግዚአብሔር በግ ብሎ የመስከረለት ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እንደሆን ሙሉ በሙሉ እምነት ስለ ነበረው መልእክት ወደ ጌታ " የምትመጣው አንተ ነህ ወይስ ሌላ እንጠብቅ? " ብሎ የላከበት ነገር ግን የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ መልስ ግን የተለየ ነበረ የእኔ የአሁን ሥራ የምድር የመንግሥት ለውጥ ሳይሆን አንተ በጀመርከው የእግዚአብሔር መንግሥት ላይ መቀጠል ስለሆነ አንተም የመንገድ ጠራጊነትና የንስሀ ጥሪንም ስለ ፈጸምክ እኔም የጀመርከውን መቀጠል ስላለብኝ ሄዳችሁ ያያችሁትን የስማችሁትን ለዮሐንስ ንገሩት ብሎ መለክተኞችን ወደ ዮሐንስ የላካቸው ይህንንም በማቴዎስ 11:2-6 እናገኛለን በመጨረሻም ምንም እንኳን የዮሐንስ አማሟቱ በጣም የሚያሳዝን ቢሆንም ግን ይህ ሊሆን ግድ ሆነ። በድጋሜ ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ግሩም ትምህርት።
Clean word of God
እግዚአብሔር ይባርህ እወድሃለሁ❤
Amen tebarku❤❤❤❤❤❤❤
Amaizing Choirs❤
አሜን🙏🏾
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እግዛብሔ ልቤን ጠብቅ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው
ተባረኩ ወገኖች ክብር ለጌታ ይሁን
ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ
May God bless you brother
Egizabere yibarki tabarki kibir lgeta yuni ❤️✅📖
አድሜና ጤና ይብዛልህ
Geta eyesus zemenihin yibark 🙏🙏
What a message! God Bless You #Dr Mamusha!!
አሜን
አሜን አዋን ያያል ከነ ጥያቄያችን በቤቱ መሆን ይሁንልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን እግዚአብሔር በሙሉ ባለፀግነት ይባርክህ❤
Geta yebarke❤Dr mamusha tsgawen yabzalek
May God bless Dr Mamusha and the church there.May God help you more than before, to preach/Proclaim as well demonstrate The Biblical and pure /Authentic Gospel ❤❤❤
Amennnnn tebarek wendime mamusha
አሜን አሜን ማሙሻዬ ተባረክ❤
የሚደንቅ መልእክትነው Dr ማሙሻ እግዚአብሔር አምላክ ዘመን አገልግሎት ቤትን ይባርክህ ❤ ❤ ❤
በእርግጥ ያያል🙏 አሜን
Wwaaawwwwaaaaa
Anmmmeeeenmmm awo yayegali
አዎ ያያል
God Bless you.
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ፍፃሜህ ያማረ ያድርግልህ
Egziabiher yibarikih wendime Mamusha.
God bless you!!!!
Uffff❤❤❤
ለኔ ነዉ ይሄ ስብከት
እግዚሃብሄር ግን ይገርመኛል...ሰሞኑን የሚያስጨንቀኝን ሃሳብ በሙሉ በተለያየ መንገድ ያሳውቀኛል። እውነት ይሄን ከማየቴ በፊት መታየቴ ጥያቄ ሆኖብኝ ስሰቃይ ነበር።
ይደንቃል !
ያየኛል ወይ
yesmonune tiyakeye melse nw God bless you dr mamusha😂😂😂😂😂
እውነት እኔን እግዚአብሔር ያየኛል ?...💔
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
On time betam teru temehert part 2 mecha nw pls ??
Awo Yayal
How can we contact you online???
ይሄን ጥያቄ ከያቹ መልሱልኝ በጌታ ዮሐንስ እየሱስ መሆኑን ተጠራጥሮ ነው ወይስ ሳይወቅ ቀርቶ ነው መልዕክተኛ የለከው ክርክር ውስጥ ነን ያለነው መልሱልኝ በጌታ
🥰😍🤩🤭💝💯💖💥👏🙏✍
Yet new churchu
የት ቸርች ነው?
ካዛንቺስ መለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ገባ ብሎ የልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
@@NewLife20226 Thank u dear🙏
Come and worship Lord Jesus with us . We invite you. Always friday 11:00 with bro Dr Mamusha.
@@NewLife20226 I’ll definitely come
ኖ no