ሩታ መጠጥ ጀመረች ሰከረች. አብርሽ ደነገጠ😱😡😡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 3.6K

  • @Ahllame
    @Ahllame 10 หลายเดือนก่อน +1630

    ማነው ትናት ሙስሊሙም ክርስቲያኑ ባንድሆነው በማፍጠራቸው የተደሰተውማነው ❤️የድሮውን ሰላማችንንይመልስልንፀልዮ❤️❤️❤️❤️

    • @maryammm4345
      @maryammm4345 10 หลายเดือนก่อน +6

      ዊነ አንቴነ ሄሉ ስለሌቹ ትንሽ ደብሮኝ ነበር ሄሉን አለህ አፊየ የርገት

    • @አለማመኔንእርዳውማር9-24
      @አለማመኔንእርዳውማር9-24 10 หลายเดือนก่อน +2

      ሰላም ዊና በጣም ነው ደስ ያለኝ አሜን ፫ ሄልዬ ተሻላት❤❤❤🎉🎉

    • @BezaLegese-j7v
      @BezaLegese-j7v 10 หลายเดือนก่อน

      ዊናዬ አንቴና ሂሉዬ ስልልቹ በጣም ደስ አይልም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 10 หลายเดือนก่อน

      ትልቅ ሰው ክበርልን ዊናዬ እህትህ እንደት ነች ሄሉዬ ተሻላት

    • @ሀዬየወሎዋቀበጥ
      @ሀዬየወሎዋቀበጥ 10 หลายเดือนก่อน

      ሔሉ እንደት ናት ዊና ?ደስ ይል ነበር ግን እናንተ የሌላችሁበት ደብሮን ነበር

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 10 หลายเดือนก่อน +1673

    ሩታ የአብርሽ ደምቀት ነች የምትሉ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 10 หลายเดือนก่อน +123

    አብርሽ ሲናደድ ወገቡን የሚይዘዉ ነገርስ ማርያምን በሳቅ ሁሌ አየዋለሁ ሲናደድ ወገቡን ነዉ የሚይዘዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @promobile9759
      @promobile9759 10 หลายเดือนก่อน +1

      እረወየውአሳቅሺኝአይተሺልኛል

    • @neguGebre-dg1nx
      @neguGebre-dg1nx 10 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ የኔ ዉድ❤❤

    • @promobile9759
      @promobile9759 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@neguGebre-dg1nx እሺይሄውደመርኩሺ ወደ

    • @Jkeesum
      @Jkeesum 10 หลายเดือนก่อน +3

      ምን ያርገዉ ደርደራ ሲያያት ደንግጦ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @aw56609
      @aw56609 10 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Jkeesumክክክክክ

  • @geditages4492
    @geditages4492 10 หลายเดือนก่อน +316

    እነዚህን ምርጥ ልጆች ወደ 200K እናስገባለቸው 👏

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 10 หลายเดือนก่อน +2

      አዋ እናስገባቸው❤❤❤

    • @marymahod
      @marymahod 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @neguGebre-dg1nx
      @neguGebre-dg1nx 10 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሩኝ ዉዶቼ🙏❤

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 10 หลายเดือนก่อน +1605

    እሩታን እና አብርሽን እንደኔ የሚወዳቸዉ ብቻ ላይክ ያድርገኝ👍👈

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 10 หลายเดือนก่อน +5

      ❤❤❤❤❤

    • @NasriahJordan
      @NasriahJordan 10 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @admaadma1906
      @admaadma1906 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽😘😘😘

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 10 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @ቲቲ.ድምቅቲ
    @ቲቲ.ድምቅቲ 10 หลายเดือนก่อน +81

    ነገ እኮ ቅዱስ ሚኪኤል ነው ከዙርያችን ኣይለየን ያሰብነው ያሳካልን 🙏የመዳም ቅመሞች ደሞ ትእግስቱን ይስጠን ❤🙏

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @RahilRahil-i6f
      @RahilRahil-i6f 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @RahmaKubra-bp5yp
    @RahmaKubra-bp5yp 10 หลายเดือนก่อน +152

    እሩታዬ የአብርሽ ብቻአይደለም የኛም የተመልካቾች ድምቀትነች❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 10 หลายเดือนก่อน +284

    የማዳም ቅመም ጀግና ነች የሚል ብቻ👍👍💪💪

    • @ALLIUssen
      @ALLIUssen 10 หลายเดือนก่อน

      ጀግናብቻ

    • @ወይዘሪትAmina
      @ወይዘሪትAmina 10 หลายเดือนก่อน

      ያንተ ተመቸኝ አወ ጀግና የመዳም ቅመሞች እንታይ እንታይ የማንል

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 10 หลายเดือนก่อน

      ,🥀🥀🥀🥀🍒🍒💞🍒💞🥀

    • @sikosilo5070
      @sikosilo5070 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ ግን በሩታ ፍቅር አበደኩ ሰወድሽ የኔ ቆጆ ፈቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ አይለያቸሁ ምቀኛችሁን ያርቅላችሁ

  • @Yif7g
    @Yif7g 10 หลายเดือนก่อน +30

    ወይኔ ፈታ ማለት ፈታ እዳረግሽን እግዚ አብሔር አምላክ እድሜሽን ሙሉ ፈታ ያርግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ቆጆ🎉🎉🎉🎉

  • @haymi16h
    @haymi16h 10 หลายเดือนก่อน +635

    ሩቲን ማነው የሚወዳት እንደኒ በላይክ❤

    • @ZaraReshed
      @ZaraReshed 10 หลายเดือนก่อน +5

      እኔ እራሱ በጣም ነው እምወዳት❤❤❤

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AzeAxum
      @AzeAxum 10 หลายเดือนก่อน +2

      ደምርኝ ማሬ🎉

    • @Fatmah-w4q
      @Fatmah-w4q 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ❤❤❤❤

    • @A14-ny2tn
      @A14-ny2tn 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እወዳታለሁ ❤

  • @workesisay6973
    @workesisay6973 10 หลายเดือนก่อน +275

    ማነው እደዛሬ ደክሞት እርፍ ብሎ በሩታ ፈታ ይለ በላይክ አሳዩኝ ወዶችየ እሮመዳን አድካሚ ነው በነገራችን ላይ ያልፍል

    • @emueimanyutub9726
      @emueimanyutub9726 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ገናመጣሁ እቃ አጥቤ ጨረሸ ገና አላነሳሁም ኡፍፍፍ

    • @ዝምታነውመልሤ
      @ዝምታነውመልሤ 10 หลายเดือนก่อน

      አንዳኛይቱ እኔነኝ ወላሂ በጣም ነው ዘናያልኩት❤

    • @noormohammed1848
      @noormohammed1848 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ገና እርፍ አልኩ በሩታ ፕራንክ

    • @ኢለሀም-ቨ2ኰ
      @ኢለሀም-ቨ2ኰ 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

  • @Be8tys
    @Be8tys 10 หลายเดือนก่อน +10

    እስቲ እንደ እነ የአብርሽ እና የእሩታ አፍቃሪዎች like ❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 10 หลายเดือนก่อน +310

    መነው እዳኔ አብርሽን እና ሩታን ያምቶዱ ብቻ ለይክ 😊❤🎉😂

    • @AzeAxum
      @AzeAxum 10 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ማሬ🎉

    • @adamealiy1828
      @adamealiy1828 10 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉❤❤

    • @adamealiy1828
      @adamealiy1828 10 หลายเดือนก่อน

      Liyuu nesh ritayee

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @Mekdi8871
      @Mekdi8871 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 10 หลายเดือนก่อน +919

    ቅብጠት ራሱ ያምርባታል የምትሉ 😅😂❤

    • @TarikeEyesusi
      @TarikeEyesusi 10 หลายเดือนก่อน +1

      Batam enji mubi😂😂😂😂

    • @mulu5
      @mulu5 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 10 หลายเดือนก่อน +1

      ታድያስ😂😂😂

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 10 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም❤❤❤❤

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 10 หลายเดือนก่อน +2

      ❤😂

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 10 หลายเดือนก่อน +24

    ሩታዬ የኔ ሴት😍❤️❤️❤️❤️እንደት እንደሳቁኝ😁😁😁🤣🤣🤣🤣ደግሞኮ የአብርሽ የሚመልስላት መልስ የሷ ሐረካት😂😂😂😁🤣🤣🤣 ሁሉ ነገር ሲያምርብሽ እኮ😘😘😘😘

  • @saramengesha2174
    @saramengesha2174 10 หลายเดือนก่อน +303

    የይቱብ ፕሮፋይሉን ሩታ እና አብርሽ ይሁንልን ይቀየር ❤❤❤

    • @MulisaGuder
      @MulisaGuder 10 หลายเดือนก่อน +4

      🥰🥰👍👍👍🙋‍♀🙋‍♀️

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 10 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤

    • @dubaisha234
      @dubaisha234 10 หลายเดือนก่อน

      እቢያው

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl 10 หลายเดือนก่อน +5

      እኛነን አዛዥ አላችሁ🙄🙄

  • @خديجهخديجه-ه6ث
    @خديجهخديجه-ه6ث 10 หลายเดือนก่อน +120

    ሩታየ ቃላት የለኝም ሁሌም በራሥሾ ሙድ ዘና የምትይ ለመሥራት ቆርጠሽ የተነሣሽ ላማሣደግ ቻናላቹህን የሠው ወሬ የማይበግርሽ ጀግና ቆጆ የምር ጀግና ብየሻለሁ

    • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
      @ማማኢቱብ-ሐ8በ 10 หลายเดือนก่อน +4

      እውነት ነው ማሬ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 10 หลายเดือนก่อน +3

      ይሰራሩና እዲጋቡ

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 10 หลายเดือนก่อน

      Iraswan hona mitigegni yetignawam seti jegnanti wolhi

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል የኔም አሳብ ነው ጋበዝነች❤

    • @fatimahali9975
      @fatimahali9975 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤ትክክል

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
    @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 10 หลายเดือนก่อน +16

    አብርሽ ቁጭ ባሌን ነዉ የሚመስለዉ በእዉነት በእዉነት ይገርማል ዝምድና አለቻዉ እንዳልል ብቻ ግራ ገባኝ

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 10 หลายเดือนก่อน +126

    እውነት ነው እሩታዬ የአብርሽ ድምቀት ብቻ ሳይሆን ኩራቱም ሞገሱም ብርቅዬ ሚስቱ ነች❤❤❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም ❤❤❤❤

    • @meseretayash335
      @meseretayash335 10 หลายเดือนก่อน

      @@bdhhdhdbdhsjxbx9839 አመሰግናለው🙏🙏🙏

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 10 หลายเดือนก่อน

      የኔ ልዩ ደምሪኝ❤

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 10 หลายเดือนก่อน

      ​@bdhhdhdbdየኔ ልዩ ደምሪኝ❤hsjxbx9839

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 10 หลายเดือนก่อน

      ,ኡፍ እንዴት ነው የገለጥሹ ውዳ💞💞💞💞💞💞

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 10 หลายเดือนก่อน +97

    መታደል እኮ ነው እንደ ሩታዬ ምርጥ ጀግና አስተዋይ ሴት መገኘት አብርሽ ታድለህ በእውነት ሁሉም ያምርበታል የምትሰራው ስራ የኔ ምርጥ ሴት እኮ❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💞💞💐💐💞💐💞🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀💞

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 10 หลายเดือนก่อน +5

    ፍቅር ቀበጥ የሆነች ልጅ ሁሉ ነገር ሲያምርባት የኔ ቀበጥ😂😂😂😂😂😂😂😂 እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤ አብርሽ ተገኘህ😅

  • @TamrSeid
    @TamrSeid 10 หลายเดือนก่อน +315

    የሩታ አድናቂወች🎉🎉🎉🎉የታላችሁ🎉🎉

    • @AhammadAhammad15-y1b
      @AhammadAhammad15-y1b 10 หลายเดือนก่อน

      አለን❤❤❤

    • @icallcus-ym8ny
      @icallcus-ym8ny 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ አልው 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️😂😂😘👈🙆‍♀️

    • @bauluawz5913
      @bauluawz5913 10 หลายเดือนก่อน

      አለን😂😂የዛሬው ይለያል

    • @የሀይሚምርኮኛ
      @የሀይሚምርኮኛ 10 หลายเดือนก่อน

      አለን❤

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 10 หลายเดือนก่อน

      አለን❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 10 หลายเดือนก่อน +443

    አብርሽ እና ሩታን የምትወዱ እስኪ እንያችሁ👍👍👍ደምሩኝ

    • @FufuTube2bi
      @FufuTube2bi 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @icallcus-ym8ny
      @icallcus-ym8ny 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😘😘😘😘

    • @EmanJaabare
      @EmanJaabare 10 หลายเดือนก่อน

      ደምረኚ በቅንነት❤

    • @hawa7349
      @hawa7349 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @MaAa-i8w
    @MaAa-i8w 10 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ ፍልቅልቅ እደኔ የምቶዳት ላይክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርብለህጥራኝ-በ7ለ
    @ፍቅርብለህጥራኝ-በ7ለ 10 หลายเดือนก่อน +48

    ታድለሽ ሩታዬ የሰው ፍቅር ይስጠን ❤❤❤❤

    • @neguGebre-dg1nx
      @neguGebre-dg1nx 10 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ ደምርኝ👏❤

  • @FantaMulatyouTube5555
    @FantaMulatyouTube5555 10 หลายเดือนก่อน +44

    ሩቲ የአብርሽ ድምቀት ❤ሩታ የሁሉም ድምቀት ናት ኢትዮጵያዊነቷን በፍቅር ና በተግባር የምታሳይ ጀግና ሴት ናት❤❤❤

    • @neguGebre-dg1nx
      @neguGebre-dg1nx 10 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ የኔ ዉድ👏❤

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 10 หลายเดือนก่อน +9

    ሩት አድናቂሽ ነኝ በጣም ደክሞኝ ነበር አውን ትንሽ ተሽሎኛል አብርሽ ኩታል ነሽ አልችልሽም ስትል አሳከኝ😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉 የኔ ማር ስወዳት ዘላለም ሳቂልኝ

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
    @ህይወትበፈተናህይወትበፈና 10 หลายเดือนก่อน +90

    😂😂😂ሩታዬ❤ቀበጧ ይሄን ድብቅ ችሎታሽን አትፈጊን ፈታ በይልኝ የኔ ዉበታም

  • @Sariy177
    @Sariy177 10 หลายเดือนก่อน +239

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ያላሰብችሁት ደስታ ቤታችሁ ይግባ 🤲

    • @HgtedhMy6ij-yc1kw
      @HgtedhMy6ij-yc1kw 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @AshenafAsefa
      @AshenafAsefa 10 หลายเดือนก่อน

      አሜንንን 🤲🙌🙌🥰🥰🥰

    • @Muhammad-s4d8m
      @Muhammad-s4d8m 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን ❤❤❤

    • @lydia-w8g
      @lydia-w8g 10 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንን አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒

    • @rahmahhassn8878
      @rahmahhassn8878 10 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንን

  • @Alem-p2g
    @Alem-p2g 10 หลายเดือนก่อน +8

    ጨረቃ ነሽ ስታምሪ እንደዛሬ አስቀሽ አታቅም

  • @سينياثيوبيا
    @سينياثيوبيا 10 หลายเดือนก่อน +73

    ዋው ወንድም አብርሽ እንዴት ነው ግን አምሮበታል ሩታ ከመጣች ጀምሮ any ways ይመቻችሁ ❤❤❤❤

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani7499 10 หลายเดือนก่อน +48

    እሩታ የአብርሽ ድምቀት የኛም ደስታ እንወድሻለን የኛ ስስት በስስት እኮ ነው የምናይሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃቹ አንቺንም ባለቤትሽንም

  • @FhggHchvb
    @FhggHchvb 10 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው ማከብርሽ ኑርልኝ አብርሽንም በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ ውዶች ኑሩልኝ ተጋብታችሁ ለማየት ደሞ በጣም ጓግቻለሁ የኔ ውዶች

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 10 หลายเดือนก่อน +152

    የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይሥጠን ለሁላችን ❤❤❤

    • @ሀዉይYouTubeቻናል
      @ሀዉይYouTubeቻናል 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንንን❤

    • @AaSs-c5z
      @AaSs-c5z 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን❤❤❤

    • @ndn9008
      @ndn9008 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን ያንች ምርቃት ይሻላል

    • @jaja9925
      @jaja9925 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን❤❤አሚን❤❤ያረብ❤❤

    • @hirtu4237
      @hirtu4237 10 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

  • @Menbulala
    @Menbulala 10 หลายเดือนก่อน +44

    የአብርሽ ንግስት ሩታዬ አንቺ መተሽ እኛን ሁሉ ደስተኛ አደረግሽ ደስታሽ ይጋባል ከአብርሽ መልስ ጠብቂ ሩታዬ ቻይው❤❤❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 10 หลายเดือนก่อน +2

    በኢየሱስም በሳቅ ልሞት
    ❤ሩታ❤ምን አይነት ፍቅር የሆነች ሴት ናት ❤አብርሽዬዬ❤ዘመናት በደሰታ ይለቅ በኢየሱስም❤❤❤ሰወዳቹ❤❤❤
    ጠላታቹ የተቃጠለ ይሁን

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 10 หลายเดือนก่อน +147

    😂😂😂😂 ❤❤❤ፈገግታሽ የሰውነት ቅርፅሽ ድምፅሽ ሁለ ነገርሽ ስወደው😂😂

    • @AzeAxum
      @AzeAxum 10 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውዴ🎉

    • @705-r6k
      @705-r6k 10 หลายเดือนก่อน

      Me too 🥰

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 10 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤በጣም

    • @NasriahJordan
      @NasriahJordan 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 10 หลายเดือนก่อน +53

    ጉድ ፈላ የሚገርም ፕራንክ ነው ሩታዬ ጎበዝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኡሙፎዚያዩቱብ
    @ኡሙፎዚያዩቱብ 10 หลายเดือนก่อน +13

    ሩታ ግን ይቅርብሽ መልሱን አትቺዩውም ቡሃላ እንዳታለቅሽ

  • @shetaantoun1392
    @shetaantoun1392 10 หลายเดือนก่อน +45

    ወይኔ ርታዬ በሳቅ ገደልሽኝ እኮ ብራንክሽ በጣም ተመችቶኛል😂😂😂

  • @azakmashoiiir3413
    @azakmashoiiir3413 10 หลายเดือนก่อน +102

    😂😂ፕራንክ ና ሩታ ተስማምተዋል 😂😂😂ሩታዬ ደክሞኝ ነበር ፈታ ነው ያረግሽኝ😂😂😂🙉

    • @tegeset-ik1oz
      @tegeset-ik1oz 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እራሱ

    • @ሠሠሠሠሠ
      @ሠሠሠሠሠ 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔረሱ ደብሩኛነበር

    • @ሀይሚ-19
      @ሀይሚ-19 10 หลายเดือนก่อน +2

      ሁሉ ነገሯ ፍቅር እሩትየ የኔ ጣፋጭ አብርሽ ግን ታድሎ❤

  • @መታገስዋጋአለው-ረ6ጨ
    @መታገስዋጋአለው-ረ6ጨ 10 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ሙሉ ሤት እወድሻለሁ እሩታየ ኑሩልኝ❤❤❤❤

  • @YoditTekeleab
    @YoditTekeleab 10 หลายเดือนก่อน +23

    ሩታዬ ምንም ብትሰሪ ሁሉም ነገር ያምርብሻል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyayewyigzaw1
    @eyayewyigzaw1 10 หลายเดือนก่อน +30

    😂😂ሩታዬ 😂😂😂 የምቶዷቸው 👍👍የዛሬው ቪዲወ ዘና ያርጋል

    • @aw56609
      @aw56609 10 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ ክክክክሆደታመመ

    • @eyayewyigzaw1
      @eyayewyigzaw1 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂በጣም ሩታዬ ማሥመሰሉን ችለሽበታል አቦ😂😂😂😂😂😂

  • @MaryeMedins
    @MaryeMedins 10 หลายเดือนก่อน +4

    ስወድሽ ስወድሽ እሩታየ አብርሽየ ስወዳችሁ እድለኛ ነህ በጣም 👍👍👍🥰🥰🥰

  • @መቅዲግሪስ
    @መቅዲግሪስ 10 หลายเดือนก่อน +48

    ፍቅር ይታደሉታል ❤እጂ አይታገሉትም❤ የኔ ውዶች ❤ሺ አመት ኑሩልኝ❤

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 10 หลายเดือนก่อน +159

    እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጡኝ የመዳም ቅመሞች እዚ ቤት ካላቹ አበረታትኝ አይከፈልበትም🥰👍❤❤

    • @ZenuGersw-co8en
      @ZenuGersw-co8en 10 หลายเดือนก่อน

      እሺ የኔ ቅመም❤

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሩታየኤ ሁሉ ነው ምያኣምርብሽ ስታምሪ ፎቅራቹኡ ይብዛላቹኡ❤❤❤❤

  • @mirikatmarkos-st4kk
    @mirikatmarkos-st4kk 10 หลายเดือนก่อน +106

    የመጀማርያነኝ ዘሬ ለይክ አርጒኝ አምሮኝል😂😂

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 หลายเดือนก่อน +1

      ዉድ ደሚሪኝ 3:57

    • @DgfGdgg-g8f
      @DgfGdgg-g8f 10 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ ምንሸገረሺ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 หลายเดือนก่อน

      @@DgfGdgg-g8f ዉድ ደሚሪኝ

    • @GggmshdSldcjdk-mk6pl
      @GggmshdSldcjdk-mk6pl 10 หลายเดือนก่อน

      አምሮሽ ይቀራን 😅

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 10 หลายเดือนก่อน +183

    ፕራክ እና እሩታ አልተቻሉም👍😳😅😂😂

    • @SaraSara-lu8pm
      @SaraSara-lu8pm 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @705-r6k
      @705-r6k 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 10 หลายเดือนก่อน +2

      ፍትህ ለሀይሚና ለኤፍሬም እሩታየ እነሱንም እሚጨምር ስርልን።ሀይሚ ትናፈቀን አለች እኮ

    • @AaAa-ot7xq
      @AaAa-ot7xq 10 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም 😂😂😂😂

    • @icallcus-ym8ny
      @icallcus-ym8ny 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂❤❤❤

  • @fatumat7506
    @fatumat7506 10 หลายเดือนก่อน +3

    Haaga Haara taaka kolfee Beekuu yero heeduu isini Horodufa maashaa Allah Rabini waalini umurii isini haa dheereesuu A💞R

  • @jasnasnaks6503
    @jasnasnaks6503 10 หลายเดือนก่อน +30

    ሩታ እና አብርሽ የኔ ውዶች ሁሉም ያምርባቸዋል ❤❤❤❤❤❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 10 หลายเดือนก่อน +36

    እሩታ መጫወቻ አደረግሽዉ አብርሸን ለየት ያለ ነዉ በርቺ አይቶ ሰለማያዉቅ ቶሎ ይደነግጣል ሚሰትህ ከሀይሚ ነዉ የተማረችዉ አይዞህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @besan3800
    @besan3800 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሩታ የአብርሸ ደምቀት ናቸ የኔ ውቦች❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ውድድድድድድድድድድድድድድድየኔ ውድድድድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesiyegetaliji9573
    @mesiyegetaliji9573 10 หลายเดือนก่อน +20

    ድምጽሽን በጣም ነው የምወደው rutaye ❤❤❤

  • @RahmaRahma-k7w
    @RahmaRahma-k7w 10 หลายเดือนก่อน +74

    ዉድ የኢስላም ልጆች እዴት ናቹ ረመዳነ አልሃምዱሊላህ ነው አ

    • @AzeAxum
      @AzeAxum 10 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ማሬ🎉

    • @rahima1683
      @rahima1683 10 หลายเดือนก่อน +2

      እህቴ❤❤አልሀምዱሊላህ❤❤❤

    • @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ
      @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ 10 หลายเดือนก่อน +1

      አላህምድልላህ አርፍ ነዉ❤

    • @jmelamuhaba7242
      @jmelamuhaba7242 10 หลายเดือนก่อน

      አወ አልሐምዱሊላህ❤

    • @rahmet2268
      @rahmet2268 10 หลายเดือนก่อน

      አልሃምዱሊላህ

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሩታዬ የኔ ዉድ ነገረ ኑሪልኝ ስወድሽ❤❤❤አብረሽ በጥፍ ነወ የሚከፍለዉ 😊በረቺ ጠንክሪ በፍቅረ ኑሩ❤❤

  • @DghjFhjj-c1b
    @DghjFhjj-c1b 10 หลายเดือนก่อน +30

    ወይኔ ሩታኮጨዋታዋ አይጠገብም የኔ ፍልቅልቅ ❤❤አብርሽ ቻለው😅❤

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 10 หลายเดือนก่อน +12

    ጎበዝማ ናት አብርሽ ትበልጣለች በፕራክ አንደኛ ጌታን ሩታየ ድንቅ ፕራክ እኔማ ሽንተ መጣ 👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🤩🤩🤩🤩🤩🤩👍👍👍💋💋💋💋💋🙏🙏🙏🙏

  • @user-ex6ho8jx9i
    @user-ex6ho8jx9i 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ማር ጨረቃ ነሽ እኮ እንደዛሬ አስቀሽኝ አታቂም ውድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BelatBelat-ou4ej
    @BelatBelat-ou4ej 10 หลายเดือนก่อน +30

    😂😂😂😂😂😂አረ ሩታ በሳቅ ሞትኩ ጂግና ነሸ ምጥ ፕራክ በጣም ደስ ይላል በርቺ ሁሌም እደጂ አይነት ስር👍👍👍

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 10 หลายเดือนก่อน +18

    ክበሩልኝ የፍቅር ጥግ ። ሩታዬ ፍቅር አዋቂ የኔናት ። ግን ደሞ አይገልጽሽም ያንስብሻል የኔ ጎበዝ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ። ❤❤❤

  • @SeenaaKiyyaa-bf2df
    @SeenaaKiyyaa-bf2df 10 หลายเดือนก่อน +3

    Wow yene konjo fata new yalkut yemir besak sew bimot ine nbrku zare mimot nurilegn Rutaye yene tafach Allha ayileyachu naf amet abrachu nuru❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 10 หลายเดือนก่อน +70

    የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤

  • @meditube147
    @meditube147 10 หลายเดือนก่อน +51

    ሩታ ለሃይሚ በፕራንክ ልትበልጣት ነው😂😂😂😂😂 ሩታዬ የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ ❤❤❤❤ የአብርሽ ንግስት👑👑

    • @خديجهخديجه-ه6ث
      @خديجهخديجه-ه6ث 10 หลายเดือนก่อน +5

      ተማረችኮ ቆጅት ሠው አትነካ በራሧ ሙድ

    • @AzeAxum
      @AzeAxum 10 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ማሬ🎉

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 10 หลายเดือนก่อน +3

    እዉይ የኔ ማሮች አብርሸየ እሩታየ የፍቅር ንግሰት እና አብርሸ የፍቅር ንጉሰ በጣም ነዉ እምወዳችሁ በእናተ ምክንያት የዩብ ዘበኛ ሆኘ ቀረሁ

  • @Mነኝየሶሊናፋቂ
    @Mነኝየሶሊናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน +23

    የኔ ፍልቅልቅ ሩታዬ ማርያምን ቅብጠት ሲያምርብሽ አብርሽ ሙስኪን ወይኔ በሳቅ ገደልሽን 🥰🥰🥰🥰😂😂😂

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 10 หลายเดือนก่อน +75

    ማነው እደኔ ሩታዬ የሚወዳት❤️ሩታዬ ኮ ትለያለች የኔ ሙሉ ልዩ ሴት በጣም ነው የምወድሽ💚

    • @Sara-z5x5q
      @Sara-z5x5q 10 หลายเดือนก่อน +1

      የሆሺ ባለጌድሮም ያሰደብሺ አሶ ሴትን ያሰደብሺ። ሴት አሰዳቢ አችም ብሎ።ፍራክ ስሪ ባለጌ።የወረድሺ። ነሺ

    • @AzeAxum
      @AzeAxum 10 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ ማሬ🎉

    • @aw56609
      @aw56609 10 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅እደው ሞትኩኝ

    • @Sara-z5x5q
      @Sara-z5x5q 10 หลายเดือนก่อน

      ድሮም የለመድሺ ነሺ ጭፈራቤት

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@Sara-z5x5q ምን አገባሽ ውሬኛ በቃ ሰው ፕራክ ማድረግ አይችልም ቆሻሻ

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሩታዬ ከሀይሚ እየተወዳደርሽ ነው አደል የፕራንክ ቅመሟ ሀይሚቲ አቤት አብርሽ እና ኤፋ በነዚህ በሁለት ሴቶች እየተጋገዙ አልቻላችሀቸውም ❤❤

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 10 หลายเดือนก่อน +34

    ሩታይ እኔን ቪዲዮ ሚቀርፀኝ ቢኖር በሳቅ ምትኩኝ አብርሽ ለማዘል ሲንገላታ ተሳክቶልሻል እንደዚህ ደስሲልሽ ደስይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ኢለሀም-ቨ2ኰ
      @ኢለሀም-ቨ2ኰ 10 หลายเดือนก่อน

      አዘላት እሱስ ጉታልነሽእያለ ሩታየ❤❤

  • @TztaMelaku
    @TztaMelaku 10 หลายเดือนก่อน +44

    ፈኒ ነሽ ሩታ እንዴት ደስ እንደምትይ የኔ ቆንጆ ተዋቶልሻል ሌላጊዜ ግን በመጠጥ አትስሪ ሽታው እራሱ በጣም ይረብሻል።አንደኛ ነሽ በርቱ እኛም እንወዳችኋለን።

  • @MENGOTTUBE
    @MENGOTTUBE 10 หลายเดือนก่อน +3

    እስት እሩታዬ የአብርሽ በተሰቦች አድስ ጀማር ነኝ አበረታቱኝ እባካችሁ 😀😀😀እሩታዬ ❤❤❤ የፍቅር ሰው ❤

  • @saramengesha2174
    @saramengesha2174 10 หลายเดือนก่อน +19

    😂😂ሩታየ ፈታ አረግሽኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤

  • @abebechTeshome-qf9yb2
    @abebechTeshome-qf9yb2 10 หลายเดือนก่อน +36

    ለረመዳን ስራ ለመራቸው እህቶች ጥሩ መዝናኛ ነው ፈታ አልኩ😂😂😂😂😂😂😂

  • @meseret6608
    @meseret6608 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ሩታዬ የኔ ማር በሪች❤❤❤❤

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl 10 หลายเดือนก่อน +63

    _ሩታ የመዳምን አሳንቡሳ ነበር ማስጠቅለል እኔ ወገቤ ይሽመደመዳን አንች ትሰክሪያለሽ_ 😢 #ፍትህ በእስር ብልት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን 😢😢

    • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
      @ህይወትበፈተናህይወትበፈና 10 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ እማ ቀን አለን

    • @habssaby4061
      @habssaby4061 10 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውዴ❤

    • @habssaby4061
      @habssaby4061 10 หลายเดือนก่อน

      ​@user-zደምርኝ ውዴ❤🎉b1lz3vc2d

    • @blentube-vs2zl
      @blentube-vs2zl 10 หลายเดือนก่อน

      እሽ ውደ ❤​@@ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    • @FoziyaSisay-e1d
      @FoziyaSisay-e1d 10 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ብለሻል 😂😂😂😂 እንሞክራት እንዴ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 10 หลายเดือนก่อน +13

    ወይኔ ሩታ ዛሬሰ በሳቅ ገደልሺኝ አቦ ይመችሸ❤❤🎉🎉

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 10 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ውድ እሩታዬ አንቺ እኮ የአብርሽ ድምቀት ነሽ እንዴት እንደምወዳቹ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ደስታቹን ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ ❤❤❤❤

    • @neguGebre-dg1nx
      @neguGebre-dg1nx 10 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ የኔ ዉድ👏❤

  • @tube20134
    @tube20134 10 หลายเดือนก่อน +60

    የመጀመሪያ ዛሬ እኔነኝ እሩታንና የሚወድ በላይክ ክክክክ እሩታዬ ተመቸችኝ ሰው እያየሽ ነው አላለም

  • @ftafta-cc9zh
    @ftafta-cc9zh 10 หลายเดือนก่อน +53

    ሰሞኑን የአብርሽን ይቱቢ እሩታ ተቆጣጠርችው እኮ ይመችሽ ድክም ብሎኝ ነበር ፈታ አደርግሽኝ ይመችሽ ❤

  • @FhwwGrf
    @FhwwGrf 10 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ፍልቅልቅ ሩታ የኔ ምርጥ ሴት❤❤❤ውይን 😂😂😂😂 በስቅ

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 10 หลายเดือนก่อน +43

    ይህሰው ዝብየ ሳየወ ቀብረር ያለነው የደባሌ ብዙ ፍቅር መግለፅ አይወድም መሠል በተግግባር እጂ ሩታ ረጋ በይ አቺም 🎉

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 10 หลายเดือนก่อน +8

      እረ የተረጋጋች ቆንጆ ናት ❤❤❤

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl 10 หลายเดือนก่อน +10

      አወ ቆፍጠን ያለነው ወድልጅ እዲህ ነውጅ👍👍

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 10 หลายเดือนก่อน +10

      ይሱ በቃላት ድርድር ሳይሆን በተግባር ነው የሚያሳየው ደሞ ጀግና ነው ትግሰቱ ምነም ነገር ቢሆን አይቆጣትም ይሰም ለጨዋታ ብለጂ ጨዋ ርግት ያለች ደርባባ ቆጆ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 10 หลายเดือนก่อน +3

      @@bdhhdhdbdhsjxbx9839 እድህ ነው ሰው መሆን ያለብን የምር ጨዋ እና ረጋ ስንል እንወደዳለን ለባሎቻችን እኔኳ ምላሥ ነበርኩን ሰያን በማግባቴ ጨዋነትን እርጋታን ተማርኩኝ አልሐምዱሊላህ ለመወሰንምለነገራቶችም ረጋ ብየ ማሰብ ጀመርኩ

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@YalemseraMulat-zd9pl አደል ክክክክ💪✅✅

  • @Salam-n8k
    @Salam-n8k 10 หลายเดือนก่อน +52

    የመዳም ስራ የስራህን ይስጥክ እናንተን ለማየት ስሮጥ ተደፍቼ ነበር❤❤❤❤❤❤😂

    • @HalimaJamal-d6c
      @HalimaJamal-d6c 10 หลายเดือนก่อน

      የኔመሪ❤❤❤❤❤❤😂

    • @aw56609
      @aw56609 10 หลายเดือนก่อน

      የምረ ክክክኮኮ

  • @ASHENSNJDbdnjd
    @ASHENSNJDbdnjd 10 หลายเดือนก่อน +1

    አብርሽየ በማሪያም እምነታችሁምድነው ከይቅርታጋ ግን ማወቅስለፈለኩነው 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WeyenMersa
    @WeyenMersa 10 หลายเดือนก่อน +13

    አይ ሩታ በሳቅ😂😂😂😂😂 ግን አብርሽ ሲያሳዝን❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ዜዶየራያዋ
    @ዜዶየራያዋ 10 หลายเดือนก่อน +101

    የመጀመርያ ኮመትነኝ ላይክ አልጉኝ😅😅😅

  • @ZubidatAli
    @ZubidatAli 10 หลายเดือนก่อน +8

    አረ እሩታዬ በሳቅ ሞትኩ ጁግና ነሽ ምጥ ኘራክ 😂😂👍👍በጣም ደስ ይላላ በርቺ የኔ ቅጅ እውነት ነው እሩታዬ የአብርሽ ድምቀት ብቻ ሳህይሆን ኩራቱም ሞገሱም ብርቅዬ ሚሰቱ ነች ❤❤

  • @አግዚአብሔርአራኛዬነው
    @አግዚአብሔርአራኛዬነው 10 หลายเดือนก่อน +17

    ሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ ትላያለሽ እኮ A❤️R❤️እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛ ባርቱ የኔ ዉዶች🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SofiaDubai-d8q
    @SofiaDubai-d8q 10 หลายเดือนก่อน +10

    ውይ እሩታየ ❤❤❤❤ትገርሚያሉሽ ሁልቀን እላለሁኝ ችሎታ እዳላት ብዙ አመት ዩቶብ ላይ የቆየች ነው እምመስለው የዛሬው ደግሞ😂😂😂😂 ሁሉ ያምርብሻል አብርሽ ደግሞ ጮክ ብሎ እሚያያት ነገር ስወድለት ሁልቀን ተስርቆ ተመስጦ ነው እሚያያት ❤❤ደግሞ ኩታል ነሽ አላለም 😂😂😂😂😂 እስኪ እሚወዳቸው ሳይስስት እንዴኔ ላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤

    • @aw56609
      @aw56609 10 หลายเดือนก่อน

      ክክክክየኩታሉነገር እህየ

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 10 หลายเดือนก่อน +3

    የምር ማሥሎኝ ደነጋጥኩ ዎላህ የታማታሽ ሩታዬ ውድ ቅማም ነጋር😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FikirJon
    @FikirJon 10 หลายเดือนก่อน +14

    ዋው እሩታ የዛሬው በጣም ደስ የሚል ምርጥ ፕራንክ ነው ፈታ ነው ሚያርገው በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 10 หลายเดือนก่อน +35

    ሽንቴ መጣ ስትል ዬለሁም በሳቅ ወላሂ እንባዬ ጠብ ነው ያለው ይመችሽ እማ😂😂😂😂😂😂

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up000 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሩታ ቆጆ አብርሽ ጀግና ብቻ ልዩ አፍቃሪና ተፈቃሪ ውዶች አልኳችሁ ይመቻችሁ!❤👍

  • @IberashIberash
    @IberashIberash 10 หลายเดือนก่อน +25

    የኔ ፍቅር ዛሬ ደግሞ በዝመጣሽ😂😂😂😂❤😊

  • @KiyaFamily-w7e
    @KiyaFamily-w7e 10 หลายเดือนก่อน +16

    የ3ቀን አላለም ወይኔ በሳቅ ቀሪዘመናችሁ የደስታ ይሁን የኔልዩዎች የኔድምቀት ሩታዬ የኔሴት❤❤❤❤❤❤❤

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ኣልያሀቹም ነበርኩ ዩተብ ሱሙ ተቀየረ ብጣም ደሰ ብለኛል ኣብሩሽየ❤❤❤❤❤የኔ ልባም

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 10 หลายเดือนก่อน

      ተቀየረዴ አላየሁትም

  • @AAaaa-j1v
    @AAaaa-j1v 10 หลายเดือนก่อน +24

    ሩታየ ከሃይም ነው የለመድሽው 😂😂ደሞ ልሸን አላለችም 😂😂ቆንጆ ፕራንክ ነው አብርሽ የ ደሞ ምስክን ኩንታል ነሽ አላለም 👌👌😂😂እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ደስታችሁ ለዘላለም ያርግላችሁ ❤️🤲

  • @አይናፋሯነኝያርሷደሯልጂ
    @አይናፋሯነኝያርሷደሯልጂ 10 หลายเดือนก่อน +62

    እኔኮ ይችልጂሁሉም ነገር የሚያምርባትነገር😂😂😂😂

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 หลายเดือนก่อน +1

      ዉድ ደሚሪኝ 2:51

    • @Hlove-f4m
      @Hlove-f4m 10 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ሩታዬ 🥰🥰🥰🥰😂

    • @A14-ny2tn
      @A14-ny2tn 10 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም 😂😂

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @semutasew2244
      @semutasew2244 10 หลายเดือนก่อน +3

      ዝብላ ታስቃለች 😂😂

  • @fofofofo2405
    @fofofofo2405 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቅመም ወላሂ ደጋግሜ ነወ ያየሁት የኔ ፍልቅ❤❤❤❤❤❤የፍቅር ተማሳሊት❤❤❤❤

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 10 หลายเดือนก่อน +7

    ከክክክክክክክክክክክክ ወይነ ዛሬማ ሞቱኩ በሳቅ ሩታየ ይመችሽ የኔ ቆንጆ ምርጥ ፕርክ ነዉ ጌታን ስካሩ ይቅርና ፕራኩ ይቀጥል ዋዉ ሩታየ💘💘💘💘💘💘💞💞💞👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍