ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የሽፎን ልብስ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!☎ ናኒ ሽፎን 0920204330 / 0913253687 (መገናኛ ሾላ ገበያ)☎ አሃዱ ሽፎን 0952806400 / 0952806400 (ጎሮ አደባባይ)
ዉዴ እስኪ የቤት መጥረጊያ ማሽን በኤሌክትሪክ ሚሰራው ኣሳይን
የትላይነው
@user-dz5አድስአበባሾላls1cu5s
ድባይ የሉት ነጋዴዎች እኮ ዘረፉን ሃገራችን አሪፍ ነው❤❤
ዘረፉን ብቻ ማጂራት መቺ ናቸውጂ 😅😅ሸም እሚባልኮ አልፈጠረባቸውም ዜጋቸው ነን አዘኔታ አልፈጠረባቸውም😏😏😏
@@nahnonutube6563 😁😁 አይዞኝ የኔ ቆንጆ ሚመጣ ሰው ካለ ከኢትዮጲያ ማስመጣት ይሻላል💚
ሣህ ወላ ይጨምርላቸው ፈጣሪ እንጂ ንቅለት ነው በርበረ ኪሎ ባልተና አራትመቶ ምናምን ነው አሉ ኢ,ትዪ ከዚህ የሚሸጡልን 80 ድርሀም እሥኪ አሥቡት የትራንሥፓርት እንኳ ቢያሥቡ 50 ድርሀም በቂ ነበር እነሡ ግን ሦሥት እጥፎ ነው ከእንጀራ ጀምሮ አሥወዴዱት እኛም መግዛት አናቆም እኔማ ይገርመኛል
😂😂😂😂😂
@@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد አይዞኝ ውዴ ከሀገር ቤት የሚመጣ ሰው ካለ ማስመጣት ነው እንጂ አለመግዛት ነው በዛላይ ሁሉም ነጋዴ ሆነዋል
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ፍቅር ደስታ ሰላም ይብዛላችሁ
አሜን
ወይኔ መዘረፌ 😢 በጣም ሀሪፍ ነው ዋጋው በነገራቺን ላይ ደሰ ይላል ሴቶች ወደ ቀሚሰ እየተመለሱ ነውአልሀምዱሊላህ
ማለት ሜትር ነው 3 500 ወይስ የተስፋው አልገባኝም
በጣም ያምራል ወደ ሀገር ሰመለሰ እገዛሁ ኢሻ አላህ ሰላም ያግልን ሀገራችን
ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ ወንድማችን ወደ ፊት አለህበት መተን እንገዛሀለን እኛ ሴቶች ዉበታችን እንደዚ ሙሉ ልብሶች ስንለቦ ነዉ 🥰👏👌
ያምራል በጣም ውጭ ያሉ ነጋደወች ዘራፊናቸው
በጣም አመሰግናለሁኝ ዉጭ እንድ ቆንጆ ልብስ የለም ሲመጣ ከእዝህ ሱቅ በብዛት እገዛለሁኝ የለበሹን. የእንድ ዘጨርቅ ሳይሆን አይቀርም በጣም ያምርብሻል ወድጀዋለሁን ክሎ ከመክፈል ከገዛ ሀገሬ ከገዛ ወገኔ መግዛቱ ይቀላል በጣም ወደድኩት የአድሱ ገበያ ልጅ ነኝ ግን በተሰቦዋቸ በብዛት ክፊለ ሀገር ናቸዉ ብዙ ሰለሆኑ ሸክም አቃለልሽልኝ እህቴ በብዙ ተባረክ በለሱቁም መልካም ሰዉ ነዉ አመሰግናለሁ።ቆንጆ ነገር ነወ ያሳየሽን
ዋጋ በጣም ቆንጆ ነውውጭ በጣም ጭማሬ አለው ንቁ ቅመሞችየ ብራችሁን ያዙ
ሀገራችን ራካሸ ነዉ በጣም ያምራል
ማሻላህ ሢያምሩ እደት ልዝ
በጣም ያምራሉ ወደፊት እንገዛለን
በጣም አሪፍ ነው ዋጋው
የለበሸወ በጣም ያምራል
አይ ብሪ ተበላሁ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለቅድስት አገራችን ያብቃን መጥተን እንገዛለን❤❤❤
በጣም ያምራል በብዛት ለማሰራት ውጋው አይቀንስም??
ምን እርካሽ ነው ኢትዮጲያ ያሉ እኮ ደሞዛቸው በወር 3'000 ነው ይህንንም ሃብታም ነው ሚገዛው ስንት ድሃ አለ ተው እንጂ እርካሽ ነው ምትሉ እርካሽማ አይደለም 😅😊
ከውጩ ሀገር ጋር ሲነፃፀር ለማለት ነው እንጂ በኢትዪ ኑሮማ ከአምሥት መቶ ከበለጠ ውድ ነው ምን ተሠርቶ ይገዛል
እዚህ ካለው ጋር ሲነጻጸር ቆንጆ ነው
በጣም ቆንጆ የሽርረፎን ልብስ ነው
አልሀምዱሊላህ አጭርምመሆን ጥቅምአለውማለትነው የሁለትሺ ይበቃኛል
በጣም አሪፍ ነው
Ewuneti Egiziabher yibarikh temetsatsagn waga nw melikam beali❤
Waw betam yamral
Great price. Good presentation. Keep up the good work.
Thanks, will do!
Yelbeshewu betam yamral
የለበሰችው ሲአምርር
ሹፎን ግን ለማሠፍት የግድ ሠወቹ መለካት አለባቸው እንዴ እኔ ለእህቶቼም ለእናቴም ማሠራት እፈልጋለሁ ንገሩ እሥኪ
ፎቶ መላክ አለብሽ
እነ በሀጋራች ጡሩ ነው የዱባይ ነጋዴዎች ለምድነው እዝህ ጋ ሚዛርፉት
ሰላም እባክህ ሰልክህ ላክልኘ
ውጭ ትልካላችሁ ወይ ( America) ????
አልሀምዱሊላህ ወንድ ከመምሰል ተገላገላችሁ ሴቶች
ውዶችዬ ከዱባይ አትግዙ ማሪያምን
ማርያም ብሞት አልገዛቸውም ሌቦች ናቸው
@@hgh8912 በጣም የሌለ የሚነጩን
I love is a closer dressing
ዱባይ ብትመጡ ዘረፉን እልገዛም እግዴህ ካገሬስገባንውየምገዛው❤❤❤
የለበሰችው አይነት ለሶስትሰው ወድጎንደር ትልካልክ ዱባይበልተውናል❤❤❤❤❤
ይሄ ሹፎን ድሮየትግሬዎች አለባበስ ነበር ማሻአላህ እናቴ የትግሬ ሹርባ ተሰርታ ይሄንን ስትለብስ እንዴት እንደሚያምር ❤ዛሬግን እንደሃዱስ ፋሽን ሆኖ መጣ ደስይላል ምድረ ሱሪ ለባሽ ሀላ😂ዳይ ሴት ምሰሉ ቀሚስ ልበሱ😅
ዱባይ ዘረፋ ነው ሀገራችን እርካሽ ነው
ስንትነው
የዱባዩን አትጠይቁኝ ነቀላ ነው
😅😅😅😅
እውነት ነው ሌቦች ናቸው
የስልክ ቁጥር
ዋጋዉ ሀሪፍ ነዉ እንደጠበቅኩት አይደለም
Wow my love
የዱባይ ማጅራት መችወች ለምድነው 1000ብር እምታተርፉብን
የኔ ቆንጆ ጥራቱ ይለያል ዉዴ የአረብ አገር ጥራት ያበደ ነው የአገር ሁለቴ ሲታጠብ ይገረጣል
ላክሉን ወደ እዚ በእናታችሁ
😂😅😅ኮሜቶችእርካሽነውእርካሽነው አትበሉ ኮሜታችን አይተው እዳያስወድዱት 😅 ልብሶች ግን ያምራሉ
አዎ የምር 🤣🤣🤣
የምን እርካሽ ነው ዲባይምኮ 150 ድርሀም ገብቶል ሲመነዘር ያውነው
ተመቸሽኝ 😂😂
Samaru wuchi kaminayachu yilk enaz betam yamamiralu
ተመስገን Dubai ከመጣሁ 3አመቴ ነው አንድ ልብስ ብሬን አውጥቼ ገዝቼ ለዱባይ ነጋዴ ዝርፈያ አልተጋለጥሁም
እኔም ከዚኸው ያለውን ነው እንጅ የምገዛ የነጋዴ አልገዛም
እህቶቼ ይሄን አይታችሁ እራሳችሁን ታዘሙ አረብ ሃገር ላይ ልብስ አትግዙ ባገራችን ያለው ከሁሉ ይበልጣል
Hager bat megezatu yeshalal
እረ በጣም አሪፍ አረብ ሀገር ሆናችሁ በዉድ የምሽምጡ አድብ በሉ ኢትዮጵያ ግዙ ትርፉ ኪሎ ነው
እውነትሽ ነሽ ውድዋ እህቴ 🥰
የመዳም ቅመሞች ልብስ አረብ ሀገር አትግዙ ግዴታ ካልሆ በስተቀር የሀገራችን ይበልጣል
መጀመሪያ የለበሰችው ከለሩ ሲያምሪ
ኩይት 2 kd ነው በ ኢትዮጵያ 750 ነው ኩይት ያላቺሁ ግዙ ሳሪ ይባላል ልብሱ በጣም አሪፍ ነው እኔ ግዝቻለሁ
እኔ ኩዌት ነው ያለውት ግዙ ያልሸው ከኢትዮጵያ ነው ወይሰ ከአገር ቤት የቱ ነው የሚቀንሰው
❤❤❤
Baxmi arfi naw
ውዶቼ ቲክ ቶክ ላይ ከ ኦን ላይም ነገዳዎች አትግዙ አገር ስትገቡ ገዝታችሁ ትለብሳላችሁ በተለይ ዱባ ነጋዶዎች ሸዋጂ ናቸው😅ኦርጂናል ሺፎን አበሻ ኢትዮጵያ ብቻ ነው ምታገኙት ኦን ላይን ፌክ ነው በዛ ላይ ማዳም ቤት ኮንትራት ያለነው ገዝተን የት ነው ምንለብሰው ሻንጣ ነው ሚለብሰው🤔ብራችሁን ሰብስቡ በኤዲት ኦን ላይን ላይ ደምቆ ሲታይ ሚያምር እንዳይመስላችሁ😊
ዱባይ 1 ሜትር አንዳንድ ሱቅ 5 ድርሃም አንዳንድ ሱቅ 4 ድርሃም ነዉ
የት ነው በአላህ
ቻርጃ ሮላ ማሬ❤😊@@saediymam
@@saediymam ሻርጃ ሮላ
@@milkanegn6626 እስሲ ጠልቢልኝ ነይ ስልክ ልስጥሺ
ከአገር ውጭ መላክ ይችላሉ እዴ
የዱባይ እና የሳዉዲ ነጋዴዎች ተጫዉተዉብናል😂😂😂
እኔ ከዱባይ. ጣቃውን በ ስድስት ድርሀም ሂሳብ ስድስት ፍሬ ገዝቻለሁ ከሱቅ.
ዱባይ የት አካባቢ
የሽፎኑ ጨርቅ ምን ይበለል?
@@ያአላህበሪያናኝ ማለት አልገባኝም
ራ ሁለት ብር ከ ሀምሳ ሳንቲም በድናር እሚገርምነዉ የዱባይ የባህሬን ነጋደዎች ዋጋቸዉ አይነካም የትርፍ ትርፍ ነዉ የሚያተርፉብን ግፈኞች አይለፍላችሁ😢😢😢
ባህሬን አንድ ቢጃማ ከሻርብ ጋር 4 ድናር ነዉ
መገን አረብ ሀገር 😂😂 እናመሰግናለን
በለበሰቸው አይነት ለ4ሰው ትሰራልኝለክ
በጣም ያተረፋለሉ ዱባይ የመዳም ቅሞች ኑሥሙ አዳምጡ ዱባይ አትግዙ ኢትዪ ሥትሄዱ ግዙ የታረጎም እዳ ነው
እኔማ አልገዛም ሀገሬ ስሄድ እገዛለሁ ሆሆሆሆ
እንደኔ ውዴ ሁሉም በሃገር ጥሩ ነው ❤እህቴ
ክዱባይ አትግዙውዶች እዝህ ይዘርፍሉ
Woow
አይንአዋጅነዉ
በስማም ምንድነው እንደዚህ ዋጋው ምንድነው እንደዚህ ዋጋ ብዛቱ አሁን እኛ ጋር እዚህ ህንድ እኮ ሙሉ 6 ሜትሩ እኮ 500ብር ነው በስማም እረ ኢትዮ
ወደ ሳኡዲ ትልካላችሁ እዚህማ የሚሰፍት አያምርም በዛይ በሪያል ዋጋ ኦበር ነው
እህቶቼ ንቁ የእውነት ብራችሁን አትበሎ ዱባይ ያሎትማ አጥበው ሌያስጡን ነው 😂😂😂
ማጥቼ ማማር እቺላለሁ
ለምን ለኢድ እና ለአረፋስ አትሉም😊😊
ያው እኛ ሁሌም ቀሚስ ለባሼች ስለሆንን ብሎ ነው ለኡድና ለአረፋ ብቻ አይደለም ቀሚስ የምንለብሱው ለዛ ብሎ ነው
👍👍👍👍👍👍👍👋🤗
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
ሽፎን የኤርትራ ነበር አሁን አሁን ኢትዮጵያውያን ለመዳቹት
Uuuu Abet dubai 🇦🇪 lebaa nachu warii dubai hatuu biyaa bitaachu dhuga rabbi 😅😅😅😅😅😅 dubai 500 dirham new😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ዱባይና ሳውድ እየተጫወቱብን ነው እረ ሳውድ ላኩልኝ
Ww
ዱባይ 350እስከሺፌር 10.000😢
180
እኔ እዚህ 5000 shi ገዛሁ ቂልነቲ
😏😏😏😏😏🤔🤔🤔🤔
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄ሰው በራሃበሰ በኑሮውድነት የሰሞታል እናንት ትቀልዳላቹ
ወይኔ ዱባዪች ጉድ እዩ😂😂😂
😂😂 ዱባይ 130 ድረሀም@@አፍያዩቱብ
በጣም😳😳😳😳😳
ማርያምን በልተውናል ዱባይ😅😅😅
የተስፋ ልብስ ስንት ነው
wushat.saw.yemfalgaw.atsfu
❤❤❤❤❤❤
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የሽፎን ልብስ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎ ናኒ ሽፎን 0920204330 / 0913253687 (መገናኛ ሾላ ገበያ)
☎ አሃዱ ሽፎን 0952806400 / 0952806400 (ጎሮ አደባባይ)
ዉዴ እስኪ የቤት መጥረጊያ ማሽን በኤሌክትሪክ ሚሰራው ኣሳይን
የትላይነው
@user-dz5አድስአበባሾላls1cu5s
ድባይ የሉት ነጋዴዎች እኮ ዘረፉን ሃገራችን አሪፍ ነው❤❤
ዘረፉን ብቻ ማጂራት መቺ ናቸውጂ 😅😅ሸም እሚባልኮ አልፈጠረባቸውም ዜጋቸው ነን አዘኔታ አልፈጠረባቸውም😏😏😏
@@nahnonutube6563 😁😁 አይዞኝ የኔ ቆንጆ ሚመጣ ሰው ካለ ከኢትዮጲያ ማስመጣት ይሻላል💚
ሣህ ወላ ይጨምርላቸው ፈጣሪ እንጂ ንቅለት ነው በርበረ ኪሎ ባልተና አራትመቶ ምናምን ነው አሉ ኢ,ትዪ ከዚህ የሚሸጡልን 80 ድርሀም እሥኪ አሥቡት የትራንሥፓርት እንኳ ቢያሥቡ 50 ድርሀም በቂ ነበር እነሡ ግን ሦሥት እጥፎ ነው ከእንጀራ ጀምሮ አሥወዴዱት እኛም መግዛት አናቆም እኔማ ይገርመኛል
😂😂😂😂😂
@@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد አይዞኝ ውዴ ከሀገር ቤት የሚመጣ ሰው ካለ ማስመጣት ነው እንጂ አለመግዛት ነው በዛላይ ሁሉም ነጋዴ ሆነዋል
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ፍቅር ደስታ ሰላም ይብዛላችሁ
አሜን
ወይኔ መዘረፌ 😢 በጣም ሀሪፍ ነው ዋጋው በነገራቺን ላይ ደሰ ይላል ሴቶች ወደ ቀሚሰ እየተመለሱ ነው
አልሀምዱሊላህ
ማለት ሜትር ነው 3 500 ወይስ የተስፋው አልገባኝም
በጣም ያምራል ወደ ሀገር ሰመለሰ እገዛሁ ኢሻ አላህ ሰላም ያግልን ሀገራችን
ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ ወንድማችን ወደ ፊት አለህበት መተን እንገዛሀለን እኛ ሴቶች ዉበታችን እንደዚ ሙሉ ልብሶች ስንለቦ ነዉ 🥰👏👌
ያምራል በጣም ውጭ ያሉ ነጋደወች ዘራፊናቸው
በጣም አመሰግናለሁኝ ዉጭ እንድ ቆንጆ ልብስ የለም ሲመጣ ከእዝህ ሱቅ በብዛት እገዛለሁኝ የለበሹን. የእንድ ዘጨርቅ ሳይሆን አይቀርም በጣም ያምርብሻል ወድጀዋለሁን ክሎ ከመክፈል ከገዛ ሀገሬ ከገዛ ወገኔ መግዛቱ ይቀላል በጣም ወደድኩት የአድሱ ገበያ ልጅ ነኝ ግን በተሰቦዋቸ በብዛት ክፊለ ሀገር ናቸዉ ብዙ ሰለሆኑ ሸክም አቃለልሽልኝ እህቴ በብዙ ተባረክ በለሱቁም መልካም ሰዉ ነዉ አመሰግናለሁ።ቆንጆ ነገር ነወ ያሳየሽን
ዋጋ በጣም ቆንጆ ነውውጭ በጣም ጭማሬ አለው ንቁ ቅመሞችየ ብራችሁን ያዙ
ሀገራችን ራካሸ ነዉ በጣም ያምራል
ማሻላህ ሢያምሩ እደት ልዝ
በጣም ያምራሉ ወደፊት እንገዛለን
በጣም አሪፍ ነው ዋጋው
የለበሸወ በጣም ያምራል
አይ ብሪ ተበላሁ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለቅድስት አገራችን ያብቃን መጥተን እንገዛለን❤❤❤
በጣም ያምራል በብዛት ለማሰራት ውጋው አይቀንስም??
ምን እርካሽ ነው ኢትዮጲያ ያሉ እኮ ደሞዛቸው በወር 3'000 ነው ይህንንም ሃብታም ነው ሚገዛው ስንት ድሃ አለ ተው እንጂ እርካሽ ነው ምትሉ እርካሽማ አይደለም 😅😊
ከውጩ ሀገር ጋር ሲነፃፀር ለማለት ነው እንጂ በኢትዪ ኑሮማ ከአምሥት መቶ ከበለጠ ውድ ነው ምን ተሠርቶ ይገዛል
እዚህ ካለው ጋር ሲነጻጸር ቆንጆ ነው
በጣም ቆንጆ የሽርረፎን ልብስ ነው
አልሀምዱሊላህ አጭርምመሆን ጥቅምአለውማለትነው የሁለትሺ ይበቃኛል
በጣም አሪፍ ነው
Ewuneti Egiziabher yibarikh temetsatsagn waga nw melikam beali❤
Waw betam
yamral
Great price. Good presentation. Keep up the good work.
Thanks, will do!
Yelbeshewu betam yamral
የለበሰችው ሲአምርር
ሹፎን ግን ለማሠፍት የግድ ሠወቹ መለካት አለባቸው እንዴ እኔ ለእህቶቼም ለእናቴም ማሠራት እፈልጋለሁ ንገሩ እሥኪ
ፎቶ መላክ አለብሽ
እነ በሀጋራች ጡሩ ነው የዱባይ ነጋዴዎች ለምድነው እዝህ ጋ ሚዛርፉት
ሰላም እባክህ ሰልክህ ላክልኘ
ውጭ ትልካላችሁ ወይ ( America) ????
አልሀምዱሊላህ ወንድ ከመምሰል ተገላገላችሁ ሴቶች
ውዶችዬ ከዱባይ አትግዙ ማሪያምን
ማርያም ብሞት አልገዛቸውም ሌቦች ናቸው
@@hgh8912 በጣም የሌለ የሚነጩን
I love is a closer dressing
ዱባይ ብትመጡ ዘረፉን እልገዛም እግዴህ ካገሬስገባንውየምገዛው❤❤❤
የለበሰችው አይነት ለሶስትሰው ወድጎንደር ትልካልክ ዱባይበልተውናል❤❤❤❤❤
ይሄ ሹፎን ድሮ
የትግሬዎች አለባበስ ነበር ማሻአላህ እናቴ የትግሬ ሹርባ ተሰርታ ይሄንን ስትለብስ እንዴት እንደሚያምር ❤ዛሬግን እንደሃዱስ ፋሽን ሆኖ መጣ ደስይላል ምድረ ሱሪ ለባሽ ሀላ😂ዳይ ሴት ምሰሉ ቀሚስ ልበሱ😅
ዱባይ ዘረፋ ነው ሀገራችን እርካሽ ነው
ስንትነው
የዱባዩን አትጠይቁኝ ነቀላ ነው
😅😅😅😅
እውነት ነው ሌቦች ናቸው
የስልክ ቁጥር
ዋጋዉ ሀሪፍ ነዉ እንደጠበቅኩት አይደለም
Wow my love
የዱባይ ማጅራት መችወች ለምድነው 1000ብር እምታተርፉብን
የኔ ቆንጆ ጥራቱ ይለያል ዉዴ የአረብ አገር ጥራት ያበደ ነው የአገር ሁለቴ ሲታጠብ ይገረጣል
ላክሉን ወደ እዚ በእናታችሁ
😂😅😅ኮሜቶችእርካሽነውእርካሽነው አትበሉ ኮሜታችን አይተው እዳያስወድዱት 😅 ልብሶች ግን ያምራሉ
አዎ የምር 🤣🤣🤣
የምን እርካሽ ነው ዲባይምኮ 150 ድርሀም ገብቶል ሲመነዘር ያውነው
ተመቸሽኝ 😂😂
Samaru wuchi kaminayachu yilk enaz betam yamamiralu
ተመስገን Dubai ከመጣሁ 3አመቴ ነው አንድ ልብስ ብሬን አውጥቼ ገዝቼ ለዱባይ ነጋዴ ዝርፈያ አልተጋለጥሁም
እኔም ከዚኸው ያለውን ነው እንጅ የምገዛ የነጋዴ አልገዛም
እህቶቼ ይሄን አይታችሁ እራሳችሁን ታዘሙ አረብ ሃገር ላይ ልብስ አትግዙ ባገራችን ያለው ከሁሉ ይበልጣል
Hager bat megezatu yeshalal
እረ በጣም አሪፍ አረብ ሀገር ሆናችሁ በዉድ የምሽምጡ አድብ በሉ ኢትዮጵያ ግዙ ትርፉ ኪሎ ነው
እውነትሽ ነሽ ውድዋ እህቴ 🥰
የመዳም ቅመሞች ልብስ አረብ ሀገር አትግዙ ግዴታ ካልሆ በስተቀር የሀገራችን ይበልጣል
መጀመሪያ የለበሰችው ከለሩ ሲያምሪ
ኩይት 2 kd ነው በ ኢትዮጵያ 750 ነው ኩይት ያላቺሁ ግዙ ሳሪ ይባላል ልብሱ በጣም አሪፍ ነው እኔ ግዝቻለሁ
እኔ ኩዌት ነው ያለውት ግዙ ያልሸው ከኢትዮጵያ ነው ወይሰ ከአገር ቤት የቱ ነው የሚቀንሰው
❤❤❤
Baxmi arfi naw
ውዶቼ ቲክ ቶክ ላይ ከ ኦን ላይም ነገዳዎች አትግዙ አገር ስትገቡ ገዝታችሁ ትለብሳላችሁ በተለይ ዱባ ነጋዶዎች ሸዋጂ ናቸው😅
ኦርጂናል ሺፎን አበሻ ኢትዮጵያ ብቻ ነው ምታገኙት ኦን ላይን ፌክ ነው በዛ ላይ ማዳም ቤት ኮንትራት ያለነው ገዝተን የት ነው ምንለብሰው ሻንጣ ነው ሚለብሰው🤔
ብራችሁን ሰብስቡ በኤዲት ኦን ላይን ላይ ደምቆ ሲታይ ሚያምር እንዳይመስላችሁ😊
ዱባይ 1 ሜትር አንዳንድ ሱቅ 5 ድርሃም አንዳንድ ሱቅ 4 ድርሃም ነዉ
የት ነው በአላህ
ቻርጃ ሮላ ማሬ❤😊@@saediymam
@@saediymam ሻርጃ ሮላ
@@milkanegn6626 እስሲ ጠልቢልኝ ነይ ስልክ ልስጥሺ
ከአገር ውጭ መላክ ይችላሉ እዴ
የዱባይ እና የሳዉዲ ነጋዴዎች ተጫዉተዉብናል😂😂😂
እኔ ከዱባይ. ጣቃውን በ ስድስት ድርሀም ሂሳብ ስድስት ፍሬ ገዝቻለሁ ከሱቅ.
ዱባይ የት አካባቢ
የሽፎኑ ጨርቅ ምን ይበለል?
@@ያአላህበሪያናኝ ማለት አልገባኝም
ራ ሁለት ብር ከ ሀምሳ ሳንቲም በድናር እሚገርምነዉ የዱባይ የባህሬን ነጋደዎች ዋጋቸዉ አይነካም የትርፍ ትርፍ ነዉ የሚያተርፉብን ግፈኞች አይለፍላችሁ😢😢😢
ባህሬን አንድ ቢጃማ ከሻርብ ጋር 4 ድናር ነዉ
መገን አረብ ሀገር 😂😂 እናመሰግናለን
በለበሰቸው አይነት ለ4ሰው ትሰራልኝለክ
በጣም ያተረፋለሉ ዱባይ የመዳም ቅሞች ኑሥሙ አዳምጡ ዱባይ አትግዙ ኢትዪ ሥትሄዱ ግዙ የታረጎም እዳ ነው
እኔማ አልገዛም ሀገሬ ስሄድ እገዛለሁ ሆሆሆሆ
እንደኔ ውዴ ሁሉም በሃገር ጥሩ ነው ❤እህቴ
ክዱባይ አትግዙውዶች እዝህ ይዘርፍሉ
Woow
አይንአዋጅነዉ
በስማም ምንድነው እንደዚህ ዋጋው ምንድነው እንደዚህ ዋጋ ብዛቱ አሁን እኛ ጋር እዚህ ህንድ እኮ ሙሉ 6 ሜትሩ እኮ 500ብር ነው በስማም እረ ኢትዮ
ወደ ሳኡዲ ትልካላችሁ እዚህማ የሚሰፍት አያምርም በዛይ በሪያል ዋጋ ኦበር ነው
እህቶቼ ንቁ የእውነት ብራችሁን አትበሎ ዱባይ ያሎትማ አጥበው ሌያስጡን ነው 😂😂😂
ማጥቼ ማማር እቺላለሁ
ለምን ለኢድ እና ለአረፋስ አትሉም😊😊
ያው እኛ ሁሌም ቀሚስ ለባሼች ስለሆንን ብሎ ነው ለኡድና ለአረፋ ብቻ አይደለም ቀሚስ የምንለብሱው ለዛ ብሎ ነው
👍👍👍👍👍👍👍👋🤗
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
ሽፎን የኤርትራ ነበር አሁን አሁን ኢትዮጵያውያን ለመዳቹት
Uuuu Abet dubai 🇦🇪 lebaa nachu warii dubai hatuu biyaa bitaachu dhuga rabbi 😅😅😅😅😅😅 dubai 500 dirham new😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ዱባይና ሳውድ እየተጫወቱብን ነው እረ ሳውድ ላኩልኝ
Ww
ዱባይ 350እስከሺፌር 10.000😢
180
እኔ እዚህ 5000 shi ገዛሁ ቂልነቲ
😏😏😏😏😏🤔🤔🤔🤔
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
ሰው በራሃበሰ በኑሮውድነት የሰሞታል እናንት ትቀልዳላቹ
ወይኔ ዱባዪች ጉድ እዩ😂😂😂
ስንትነው
😂😂 ዱባይ 130 ድረሀም@@አፍያዩቱብ
በጣም😳😳😳😳😳
ማርያምን በልተውናል ዱባይ😅😅😅
የተስፋ ልብስ ስንት ነው
wushat.saw.yemfalgaw.atsfu
❤❤❤❤❤❤
እህቶቼ ንቁ የእውነት ብራችሁን አትበሎ ዱባይ ያሎትማ አጥበው ሌያስጡን ነው 😂😂😂
❤❤❤