ትረካ - ብር አዳዩ መሪ - አብዲ ኢሌ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @amharicbooks
    @amharicbooks  5 หลายเดือนก่อน +3

    * እርማት
    በዚህ ትረካ ላይ በተራኪው ምክኒያት የተፈጠሩ ጥቂት ስህተቶች በመኖራቸው አድማጮቻችንን ይቅርታ እየጠየቅን ከታች የጠቀስናቸውን በሰጠነው የማስተካከያ እርማት እንድታደምጡልን በትህትና እንጠይቃለን።
    *የጸሀፊው ስም ዘላለም መሉ ተብሎ መነበብ ሲገባው ዘላለም ሙሉ ተብሎ በመነበቡ ዘላለም መሉ በሚለው እንዲስተካከልልለን
    * ''ሶማሌ'' ተብሎ በጽሁፉ ውስጥ አምስት ቦታ የተጠቀሰው ስም በስህተት ''ሱማሌ'' ተብሎ በመነበቡ '' ሶማሌ'' በሚለው እንዲስተካከልልን

    • @Fili971
      @Fili971 5 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @AsmareBezuneh
    @AsmareBezuneh 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቢዲኢሌ ደግማዊ ጋዳፊ ነበረች ማለትነው ለማንኛውም ምርጥ ሰው ነች ይመቻት አቢኢሌ

  • @granakegn
    @granakegn 5 หลายเดือนก่อน +5

    እጅግ አስገራሚ ታሪክ በምርጥ አቀራረብ

    • @amharicbooks
      @amharicbooks  5 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @BahreNeGash
    @BahreNeGash 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing the great story.
    Let's hope, the next generation has learned hard lessons from this book to seek & search for peaceful solutions instead of waging endless wars that continue to destroy too many precious lives & vital economic resources to keep handful warcriminals in power.
    May peace & harmony prevail in all territories.

  • @tomk5529
    @tomk5529 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሪፍ ትረካ ነው👍

    • @amharicbooks
      @amharicbooks  5 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @meriedtsegaye731
    @meriedtsegaye731 4 หลายเดือนก่อน +1

    elela sayhone eglale nwe yestekakel

  • @amharicbooks
    @amharicbooks  5 หลายเดือนก่อน +6

    ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

    • @kuncho11
      @kuncho11 5 หลายเดือนก่อน +1

      Would you please read Gedey zerazion book KETEGEL TEZETAWOCHE?

  • @alazarbaye7766
    @alazarbaye7766 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዘላለም መሉ ነዉ ይታረም በተረፈ ጥሩ ነዉ

    • @amharicbooks
      @amharicbooks  5 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
      ለተፈጠረው ስህተት እርማት ወስደናል 🙏።

  • @hassanaden531
    @hassanaden531 4 หลายเดือนก่อน +1

    Sumaliya killil aybaaliim,,somaalee kilil naw yamibaaleew ,,

    • @MesaHaile-kg5ib
      @MesaHaile-kg5ib 4 หลายเดือนก่อน

      Somalia mokadisho gaalbeed from amhara

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 5 หลายเดือนก่อน

    የሊቢያው መሪ ትዝ አለኝ... ጋዳፈ ።አብዲሌ ኢትዬጲያዊው ጋዳፊ

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 5 หลายเดือนก่อน

    ትረካው ትረካ ብቻ ሳይሆን በእውነት እውነት ነው ከተተረከውም በላይ ነው እኔ ጅ ጅጋ ነው እምኖረው : :

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 4 หลายเดือนก่อน

      ማርታ ፍቅር ነገረ ምን ትሰረያለሸ ? እረሰትሸን
      አሰመልሸል ምን ጅጅጋ ላይ ተሰሪያለሸ?

  • @TofikNuradin-ti8zj
    @TofikNuradin-ti8zj 2 หลายเดือนก่อน

    እውናት ነው እኔም በኣይኔ አይቻለው

  • @goldenkmovie
    @goldenkmovie 5 หลายเดือนก่อน

    ዘላለም መሉ ይልማ

  • @solomontadesse6463
    @solomontadesse6463 5 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ ሶማሊያ አትበል ሶማሌ በል

  • @fitsumefit5237
    @fitsumefit5237 4 หลายเดือนก่อน

    እና ግን ነዳጁ የት ገባ አሁን አንድ ሰሞን ተወራ የሾሾ ዜና ይመስለኛል የሚያቅ ካለ ቢያስረዳኝ???

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 5 หลายเดือนก่อน

    ቢያንስ ብቻውን አልበላም ከቀን ጅብ ይሻላል ሲበዛ ደግ እና ሲበዛም ጨካኝ ነው : :

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 4 หลายเดือนก่อน

      ማርቲና የገጠሙት ሸበርተኞች ሱማሌን ያሸብሩ ነበር በየሳምንቱ ፕሬዘዳንት ይቀየር ነበር ለምን ብትይ ሸብርተኞቹ ድፍድፍ ነዳጅ እንዳይወጣ ቻይናዎቹን አርደወ ከግብፅ ገንዘብ ተቀብለዉ ሐገሩን ይረብሹ ነበር
      ሞቃደሾ ሱማለያም ሳትቀር ቤንዚናችን መወጣት የለበትም ብለዉ ሸብርተኞቹ ደግ አረጉ ብሎ ይሞገቱ ነበር ታድያ ሱማሌን የሚመራት ጠፍቶ መጨረሻ ላይ የሱማሌ የበኩር ልጅ አብዲ አሌ ተገኘ ጭካኝ መሆን ያለበት ከወንበዴዎቸ በላይ ነበር ወንዴዎቹን ለማሸንፍ ዛሬ ሙሰጠፌና አንቺ በሰላም የምትኖሪዉ አብዲ ሌ ወንበዴዎቹን ሰላጠፋቸዉ ነዉ
      የቤንዝሉ ነገርበጣም የሚየሳዝነኝ ነበር አብቾ ሶሰት ቢሊዬን ከድባይ ደላር ተቀብሎ ቤንዚናችንን ደፈነዉ
      የአብቾ ወሸቱ ከዲባይ መንግሰት ጋራ እሰከ ወደብ በትቦ ድፍድፉን ለመላክ ጨርሻለሁኝ ብሎ ነበር ግን ጉድጎዱን ዘግተህ አብዲ ኤሌን እሰረዉ ተብሎ ተላከበትይህን ሲሰማ አብዲ አሌጦርነት አሰነሳ ይህ ነዉ ግማሹ ታሪክ

  • @abdimohamud6141
    @abdimohamud6141 4 หลายเดือนก่อน

    Before u writte book you have know the background of community.

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 2 หลายเดือนก่อน

    አብይ የሚፈራው ሰው አብዲሌ😂

  • @ዋሰ
    @ዋሰ 4 หลายเดือนก่อน

    የፈደራል ኢትዬጵያ መሰራችና አባት መለሰ ዜናዊ ለመፈንቀለ መንግሰት መልሰ ሰጥቶናል
    እንዴት ማለት ጥሩ ነዉ አብቾ አብዲን አሌን ከሰልጣን ሊያወርደዉ ና ሲለዉ እንቢ ሰላለ ሰለአመፀ አብቾ ሰራዊቱን ልኳ እሰርቤት ጥሎት መፈጠሩን ረሰቶታል። በዛን ሰዓት አማሮች አጨብጭበዉ ነበር ቤተክሪሰቲያን በማቃጠሉ እኔ አላጠፋም እያልኩኝ አነበረም አብቹ ነገር መፈለግ አነበረበትም ለምን አብዲ አሌ ቤንዝሉን እንኳን ለብቻዬ አላለም ተካፍሎ ለመብላት ፈልጎ ነበር በዚህ ላይ እንደመገንባት አብዲአሌን አሰደነገጠዉ እሱም ወገኖቹ የሚሞቱለት መሰሎት ተበተ አብቾም ሄዶ አሰረዉ ያለመከሰሰ መብቱን ጥሶ
    አሁን ሁልሸም ልክ አገባዉ ትል ይሆናል ግን ትግሬዎቹ ሲተብቱ አብይ እንታረቅ ሲላቸዉ እጃቹሁን ሰጥታቹህ እንደአብዲ አሌ እሰር-ቤት ወረዱ ሲላቸዉ ከዛሰ ሞት ይሻላል ብለዉ ጦርነት ጀመሩ
    ተመልከቱ አርቃቹህ አሳቢ ብትሆኑ አብድሌ የፈለገ ጥፋት ቢያጠፋ በክብር ያለመከሰሰ መብቱ ተጠብቆ በከብር ጥሩ ገንዘብ ተሰጥቶት ቢኖር ያለመከሰሰ መብቱ ተገፎ ካሁን,በኃላ ዋ ተብሎ በድጋሚ ካጠፋ በክብር,ከአገር ቢመጣ የሰረቀዉን ገንዘብ በሙሉ ሳይነካበት ቢሰጠዉ ኖሮ የትግሬዎቹ መሪዎች እጅ ለመሰጠት አይፈሩም ነበር የአብዲ አሌን እንክብካቤ አይተዉ
    ግን እንደፈሩት የእሳተ ገመራ አወረደባቸዉ ግን እጅ አልሰጡም በድል ተወጡ አሁን ደግሞ አማራዎችን እየሞከረ ነዉ እነሱ ደግሞ በተራቸዉ ሊዋጉ ቆርጠዉ ተነሰተዋል
    ታድያ አባታችን መለሰ ዜናዊ እንዴት ነዉ መፈንቀለ መንግሰትን ያሰቀረዉ ካላቹህ አብይን የጦር ጀነራሎች ቢፈነቅሉት ዘጠኙም ክልሎች ያምፃሉ ጦርነቱ አንድ ለዘገኝ ይሆናል ሰለዚህ ማንም መፈንቀለ ማንግሰት ማረግ አይችልም አሁን እንኳን ፈደራል መንግሰቱ አንድዬ ክልልን ለመዋጋት እየተገዳገደ ነዉ እንዴት ብሎ ዘጠኝ ክልሎችን ይዋገል
    ሰለዚህ የፈደራል መሰራች አባታችን መለሰ ትልቅ ወለታ አርጎልናል

  • @yasalaamjay1763
    @yasalaamjay1763 5 หลายเดือนก่อน +2

    ነጭ ውሸት ባትተሪክልን ። ስለሌላ አገር ነው ወይስ ምን ነው የታወሩት ። ቃዳፊ እንዲህ አልተወራለትም ። የታለ ታዲያ ድፍድፉ? 😂😂😂😂

    • @tarekegnhadero4258
      @tarekegnhadero4258 5 หลายเดือนก่อน +2

      በሥራ አጋጣሚ በሶማሌ ክልል ኖሬ አውቃለሁ!! አቶ አብዲ ኢሌ ወደ አንድ ወረዳ ሲመጣ በመኪና ብር ጭኖ ይመጣል:: ከዚያ ለሽማግሌዎች 10 ሺ ብር ለወጣቶች አምስት ሺ ብር ያድላል:: ትረካው እውነት ነው!!

    • @ummatube5352
      @ummatube5352 5 หลายเดือนก่อน

      mert comment

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 5 หลายเดือนก่อน

    ብር ነዉ ዶላር? የሰዉ ስም አታጥፉ /አታሳንሱ እንጂ። አብዲ እሌ ዶላር እንጂ ብር በእጁ አይነካም። ደግሞም ከአብዲ እሌ ለመገናኘት ከአርትስቱና ከጋዜጠኛ በላይ ሚንስ - ተሮች እና ጄኔ-ራሎቹ ይራኮቱ ነበር ይባላል።