"ይህንም ቤት በክብር እሞላዋለሁ"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • "ይህንም ቤት በክብር እሞላዋለሁ" #ፓሰተር ዳንኤል መኰንን #2022/2014 #ethiopia #protestant #Preaching

ความคิดเห็น • 92

  • @freweinimehari527
    @freweinimehari527 2 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባክህ ተባረክ ፖስተር በዚህ ዘመን ንሰሀ ግቡ የሚል እንዲበዛ ያስፈልጋል

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን እግዚአብሔር " ዘመንህን ያለምለመው ፍሪያማ"ያድርግህ።

  • @azebdemissie5768
    @azebdemissie5768 ปีที่แล้ว +1

    አውነት ነው ፓስተር አግዚአብሔር ይመስገን።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ Tabareke

  • @zenasam1233
    @zenasam1233 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen Selakali kibiri LA Geta yehuni amen amen pasiteri Geta yebarkoti

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @ታመነቺበለጠባሣ
    @ታመነቺበለጠባሣ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባቶቺ ተባረኩ እግዚአብሔር እድሜ ይጨምር 📖🙌🍒🍒🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ጌታ ይባርኮት. እኔ በጣም እየተባረኩ በየሡም ጸጋ ይብዛሎት

  • @almazabebe2949
    @almazabebe2949 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen 🙏 God bless you and your family apostle

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว

    Amennn Amennnnn haleluyaaaa kibr legeta yihun paster tsegawn tabzalot geta yeseten bereketachin not

  • @rb2782
    @rb2782 2 ปีที่แล้ว +4

    I come to agreement with this message in Jesus mighty name Amen.. may God continue to bless pastor Daniel

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 2 ปีที่แล้ว

    Amen, Pastor Daniel geta yebarkote

  • @asratsama4889
    @asratsama4889 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባክህ ተባረክ

  • @gracem3690
    @gracem3690 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you our Father Apostil Danial this massage is for me and my family ❤️🙏

  • @meazaberhe8910
    @meazaberhe8910 2 ปีที่แล้ว +1

    May Almighty God bless you more & more Pastor Daniel Mekonen

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa4777 2 ปีที่แล้ว +2

    Dear brother Apostol Daniel Mekonnen you are blessed. 🙏❤ We love you! 💜 💐

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘመነውተን ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 2 ปีที่แล้ว

    Amen Jesus Christus yebark amsgnalu

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ፓስተርዬ ተባረክ

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 2 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnnnnn,,, haleluyaaaaaa power full message new may God bless you more 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏

  • @immanuel342
    @immanuel342 6 หลายเดือนก่อน

    ለአትዮጵያ ሕዝብ በክርስቶስ በኩል የሚመጣ ሰላም ነው።በእምነትና በጸጋ የሚገኝ ነው ።

  • @raheltekle4302
    @raheltekle4302 2 ปีที่แล้ว

    Amen tebareki

  • @fantukusu7162
    @fantukusu7162 2 ปีที่แล้ว +3

    እየሱስ ጌታ ነው

  • @nunumagarsa4495
    @nunumagarsa4495 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታይባርክህ

    • @almazsolomon1159
      @almazsolomon1159 2 ปีที่แล้ว

      ገታ፣አየሱስ፣ይባርካት

  • @berhaneguta578
    @berhaneguta578 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @etabezahuteshome3397
    @etabezahuteshome3397 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ነው 🙏🙏🙏

  • @comcell4306
    @comcell4306 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @afomiyagebre4416
    @afomiyagebre4416 2 ปีที่แล้ว

    pastor geta eyesus abzto yibarkot erejim edme ena tena yistot geta yibark

  • @temesgenhaile5122
    @temesgenhaile5122 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ታመነቺበለጠባሣ
    @ታመነቺበለጠባሣ 2 ปีที่แล้ว +1

    አምንላዉ ይሰራሉ የሰራዊት አምላኬ እግዚአብሔር በኔ ላይ ባንቴ አላማ 📖😭🍇🍇🍇🍇ተባረኩ

  • @meski9722
    @meski9722 2 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤

  • @ga3775
    @ga3775 2 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተርዬ ጌታ እየሱሰ አብዝቶ ይባርክህ ይህ መልእክት ለኔ ነው እከታተላለሁ ሁልጊዜ እግዚአብሔር በትክክል የሚስጥህ ቃል ነው የማልፍበትን የሚያውቅ እግዚአብሔር ነው ብዙ የማጽናኛ መልእክቶች ፓስተር በምታስተምረው ወደኔ ወደቤቴ ገብታል እግዚአብሔር ቦታና ሁኔታ አያግደውም እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ

  • @temesgenhaile5122
    @temesgenhaile5122 ปีที่แล้ว

    ዘመንህን እግዚአብሔር ብይበርክ

  • @biritusherere2291
    @biritusherere2291 ปีที่แล้ว

    AMEN. E/R. Zemenihemn. Yalemlim

  • @AmenSelam-cq8je
    @AmenSelam-cq8je 4 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @bilenkebede3412
    @bilenkebede3412 2 ปีที่แล้ว +3

    This is such a timely message for me, for years I thought I fooled God or that I got away, taking his grace for cheap grace, I was living in habitual sin, whilst in church and active. Yet God in his mercy has shown me the depth of my trespasses and in affliction and truth brought me to a place of true repentance. A repentance that is not like my previous repentance, a quick forgive me God to get away from God's wrath. But a repentance that has actually got me mourning my sins against God and only against God. He is faithful and forever merciful. God bless

  • @raheltekle4302
    @raheltekle4302 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 2 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🙏🙏

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት ጌታ ይባርክህ ፖስተር ዳንኤል

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 2 ปีที่แล้ว

    Amne amne 🙏🙏🙏 glory to God 🙏🙏 God bless you pastor and love 🙏🙏🙏❤️💝

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Beloved Pastor Le Ene Melktee Nw...God Bless You and your ministry..Eyesemahote Bemadege Edelegaa Neg

  • @kidy2988
    @kidy2988 2 ปีที่แล้ว

    We love you apostle Daniel. gets eysus zemenotin yibarik.

  • @sentayehualehu5662
    @sentayehualehu5662 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን

  • @СамсунгТройка-ы6г
    @СамсунгТройка-ы6г 2 ปีที่แล้ว +10

    በኢትዮጵያ ላይ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሁን ሰላም ይሁን::

    • @ga3775
      @ga3775 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen

  • @Rakhor8820
    @Rakhor8820 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @elatamanzghi8540
    @elatamanzghi8540 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @እግዚአብሔርመልካም
    @እግዚአብሔርመልካም 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @SmearaAli
    @SmearaAli 2 หลายเดือนก่อน

    amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Thanks so much ✅ 🤝🏽

  • @fekaduyohannes9876
    @fekaduyohannes9876 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤚🤚🤚🤚🤚✝️✝️✝️

  • @azebtsegaye2727
    @azebtsegaye2727 2 ปีที่แล้ว

    Amen! 🙏

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw3378 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen!!

  • @ga3775
    @ga3775 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ❤🙏

  • @fantukusu7162
    @fantukusu7162 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom 👉 👂 ❤ 🔥 🤍 ♥ 👉 👂 ❤ 🔥 🤍 ♥ 👉 👂 ❤ 🔥 🤍 ♥ 👉 👂 ❤ 🔥 🤍 ♥ 👉 👂 ❤ 🔥 🤍 ♥ 👉 👂 ❤ 🔥 🤍 ♥ 👉 👂 ❤ 🔥 🤍

  • @tesfawelidya5884
    @tesfawelidya5884 2 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን አሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝💝💝

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ ወዶታለው 💚💛❤🌺🌹👈👈

  • @hanahana445
    @hanahana445 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን

  • @rebeccawilliams604
    @rebeccawilliams604 2 ปีที่แล้ว

    Amen !!!

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 2 ปีที่แล้ว

    ሐጌ 2 (Haggai)
    6፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፡- ገና አንድ ጊዜ በቅርብ ዘመን እኔ ሰማያትንና ምድርን ባሕርንና የብስንም አናውጣለሁ፤
    7፤ አሕዛብን ሁሉ አናውጣለሁ፥ በአሕዛብ ሁሉ የተመረጠውም ዕቃ ይመጣል፤ ይህንም ቤት በክብር እሞላዋለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
    8፤ ብሩ የእኔ ነው፥ ወርቁም የእኔ ነው፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
    9፤ ከፊተኛው ይልቅ የዚህ የሁለተኛው ቤት ክብር ይበልጣል፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ በዚህም ስፍራ ሰላምን እሰጣለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።

  • @tarikugebru8036
    @tarikugebru8036 2 ปีที่แล้ว

    ፖስተር ዘመኖትጌታይባርከው ሚገርም መልክት ነው

  • @ገብርየ-ደ5ወ
    @ገብርየ-ደ5ወ 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ የሚገርመኝ ህዝብ እያለቀ እየታረደ ሀገር ልትጠፋ እየተጨነቀች ግድ የማይላችሁ ፕሮቴስታንቶች ምን ማለት ነው? መቸ ነው ማቅ ለብሳችሁ እንደ ነነዌ ህዝብ ንስሀ የምትገቡት አዲስ አበባ በባዕድ አምልኮ እየተወረረች ነው። ነው ወይስ ስለምጸልይ በእኔ ላይ አይደርስም በማለት ልባችሁ ተሞልቷል? እዳ አለባችሁ አሁንም ደግሜ እላለሁ እዳ አለባችሁ።

    • @zomaylove6613
      @zomaylove6613 2 ปีที่แล้ว

      We did now time has come to say elelelelelel time has come to give thanks

    • @ገብርየ-ደ5ወ
      @ገብርየ-ደ5ወ 2 ปีที่แล้ว

      @@zomaylove6613 will you say ell lull lull because of so many innocent people killed and Addis Ababa full of homosexual ? What I'm asking is why you guys not stand against sin in our capital city?

    • @sintayehumerawi9608
      @sintayehumerawi9608 2 ปีที่แล้ว +1

      ከመፀለይ ውጭ ምን ይባላል የኛ ጦርና ጋሻ ቃሉ ነው ደሞ ይሄ የመጨረሻው ዘመን ነው ሊገለጥ ያለው ይገለጣል በየግላችን እራሳችንን ለንሰሀ ማዘጋጀት ነው ዘመኑ አልቆዋል 💚💛❤😭😭👈👈

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 ปีที่แล้ว

      በዚህ ሰለ ለኢትየጵያ የማየፀልይ ሰው የለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ገብርየ-ደ5ወ
      @ገብርየ-ደ5ወ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ለታመኑትዘመንአመጣ መልካም ከሆነ ደስ ይለኛል።

  • @ቶሌካኢ
    @ቶሌካኢ 2 ปีที่แล้ว

    አጨበርባሪ